በስልክ እየተጀናጀነች🤣 እኔ ነኝ ወይ ሳሚ? ቂጧን እየቆላች ምታወራው🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ላይክ እና ሀሳብ ደግሞም ቤተሰብ መሆን አይረሳ🥰🥰

КОМЕНТАРІ • 677

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela 2 місяці тому +105

    ሳሚ አለችኝ አለ 😂😂😂😂😂😂እደኔ ፈታ የሚል ካለ በላይክ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 місяці тому

      ደምርኝ ውዴ🥰

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh 2 місяці тому

      ​@@dasnaentertainmentደምሪኝ እህቴ ደምሬሻለው

  • @RoziNure
    @RoziNure 2 місяці тому +65

    ቀጣይ ሰርፕራይዝ አድርጉት😢 የሚቃጠለዉን ጨጓራዉን ካሱት የምር😂😂😂😂😂

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 місяці тому

      ደምርኝ ውዴ🥰

    • @RahmaMohamed-qr4fw
      @RahmaMohamed-qr4fw 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @Zayenb-d3u
      @Zayenb-d3u 2 місяці тому

      ወተት ገዚተዉ ነዉ😂

    • @RoziNure
      @RoziNure 2 місяці тому

      @@Zayenb-d3u አወ ወተትም ቢሆን ቀዝቀዝ ይላል ታየኝ ሲጨስ😃😃😃

    • @user-hz7he1ly7m
      @user-hz7he1ly7m 2 місяці тому

      የት ነበርክ አላለም አተስ አብረህ አደለህ😂😂😂

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 місяці тому +67

    ታዶያ ዮኔ ምን አረገ የፈረደበት ልጅ😂😂😂

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 місяці тому

      ደምርኝ🥰🤲

    • @HaissamCell-jq4df
      @HaissamCell-jq4df 2 місяці тому

      ​@@dasnaentertainment😂😂😂😂ሁል ጊዜ ደምሩኝ😂😂😂😂😂

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 місяці тому

      @@HaissamCell-jq4df መጥቸ ነበር እንዴ😂🤣

    • @HaissamCell-jq4df
      @HaissamCell-jq4df 2 місяці тому

      @@dasnaentertainment ማን የቀረሽ አለ kkkkkkk

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +48

    ሳሚ ግን እረፍ ዮኒን የምትጠፈጥፈው ነገር😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 місяці тому +148

    አረ ሳሚ በትንሽ በትልቁ ዮኒ ላይ እጅክን አታንሳ😢😔

    • @ydue5437
      @ydue5437 2 місяці тому +16

      ኢ ወላ ምን እደሆነ አላቅም ያሳዝነኛል😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому +2

      ሳህ ለምን እሱን ብቻ ትናገረዋለሁ. በጣም ሚስኪን ልጅ ነውዩኒ ምንም ትልቅወድም ብኮን እናተን ብሎእስመጣና ስራ እስከሆነድረስ አትምታው

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 місяці тому +7

      ወንድሙ ሥለሆነ አይከፍውም ብሎ ዘና ሥለሚልበት ነው ሌሎቹም ላይ ዘና ቢል ግን ወንድሙ አይከፍብኝ ሥለሚል ነው አይገባሺም

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 2 місяці тому

      ❤❤❤ሳህ የራስየሆነነገር ያዘናል🎉​@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому +4

      ሣሚ አለችኚ አላለም አይ ሣሚ😂😂😂😂😂😂

  • @RoziNure
    @RoziNure 2 місяці тому +19

    😂😂😂😂አረረረ ኡኡኡኡ እዚ ቤት አሞኝ ደብሮኝ ነበር 😂በሳቅ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 місяці тому

      ደምርኝ ውዴ🤲🥰

    • @ዮወርድየማርያምልጅ
      @ዮወርድየማርያምልጅ 2 місяці тому

      ​@@dasnaentertainmentደምሪሻለሁ ግን አይደክምሽምደ በየኮሜት ስር እየሄድሽ ደምሩኝ ደምሩኝ ስራ ከሰራሽኮ ሳትለምኝ እራሳቸዉ ይደምሩሻል እህቴ

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 2 місяці тому

      እኔምእራሴንአሞኝ በጣሞክፋትብሎኝነበር የምር 😢 ግንይለያሉ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-ob1br7uh6s
    @user-ob1br7uh6s 2 місяці тому +21

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞች እዴት ናችሁልኝ ሙቀት እዴት እያደረጋችሁ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +8

    የዛሬው ፖራንክ ምርጥ ሀሳብ ነው 👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹እንደዚህ ት/ት ያለው ነገር ስሩ😂😂😂😂😂😂

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 2 місяці тому +6

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂 እምታወራው እሙ እሚመታው ዮናስ😁😁😁 አይ ሳሚ አይዞን💚💛❤👍👍👍👍

  • @adan1376
    @adan1376 2 місяці тому +13

    ቱ ወላሂ ትናት ኮሚቱች አይድያ ሰተውሽ ነበር ሰራሽው በቃ 😂😂😂እስከመጨረሻው እስከማየው ቸኩልኩ አይ ኢሙ

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 2 місяці тому +1

      እኔም ኣይቸዋለዉ እዉነት😅😅😅😅😅

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    የሻገተች ባለተዳረ ወይ ሳሚ ሲናደድ ሲያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawa5330
      @hawa5330 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @satgraway292
      @satgraway292 Місяць тому +1

      እኔም እኮነው ማሪያምን❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 місяці тому +5

    የሳሚ መናደድ ከምር ያስደስተኛል ነገር ግን የሳሚ ጨጓራ ይፈጫል አይዞክ ሳሚ የሚዲያ ነገር 😂😂😂😂 ሞክሽዬ ተን ባልሽ አስቢለት ለኛ ለተመልካች እደዚህ አይነት ፈታ ያረገናል ደስ ይላል😮😂😂😂😂😂😛😛😂😅

  • @Hasbunallha
    @Hasbunallha 2 місяці тому +2

    Kkkkkkkkk hayi ijjoollee kana nu fixxanii bari am just alone right now but enjoy with your videos ❤❤❤❤

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 2 місяці тому +13

    ወንድምክ ምን አጠፋ እሱጋ አፋጠጠክ 😂😂😂😂😂😂

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 2 місяці тому +3

    እኔ እማያሥደሥተኝ ነገር ሢናደድ ወድሙን እሚማታው ነገር ወድም አማች ትለይ አላችዉ ሥታሥቀኑ ፍቅራችው ለዘላለም ይኑር ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 2 місяці тому +9

    ኣየ እናንተ ልጆች ሳም ኣልሞት ኣላቸ እንዴ ለሶስት ኣቃጥላቹ ልትደፉት ነው😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mxboxmxbox4457
    @mxboxmxbox4457 2 місяці тому +2

    ተው ግን ሳሚ ውድምህን አትሰዝርበት እደው ሳየው ያሳዝነኛል ማርያምን የኒየ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምር ዘና ነው የሚያደርገኝ ሳሚ ሲናደድ😂😂😂😂😂😂

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 2 місяці тому +5

    እዚህ ቤት አዲስ ተከታታይ ነኝ በጣም ነው ሚያስቁት😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому

      😂😂😂😂enem 2 kene nw desss ilalu

  • @WeynshetKenfe
    @WeynshetKenfe 2 місяці тому +4

    ልጁ ግን ምን አርግ ነው ሚለው ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw 2 місяці тому +3

    ሣሚ የዎኒን አትማታ ሁለየም ትመታዋለህ ለምን ዲጋሜ እጂሕን እንዳታነሣበት ደሞም አፈቅረዋለሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KsA-e5j
    @KsA-e5j 2 місяці тому +3

    እደኔ እዝቤት ሢመጣ በሣቅ ሆዱ የሚቆሥለው😂😂😂😂😂ማነው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @ብሬሀበሻዊቷtube
    @ብሬሀበሻዊቷtube 2 місяці тому +8

    እስኪ ሰርፕራይዝም አድርጉት ፕራክ ብቻ ተው አንዳታስነቅሎት😂😂

  • @HayatHayat-qb2ji
    @HayatHayat-qb2ji 2 місяці тому +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂ዩወኔ ምንያረግህ ፈረደበት😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 місяці тому +3

    አይይይይ ሳሚቾ ፈረደብህ አሁንስ አሳዘንከኝ አረ ሚስትየው እዘኚለት ልጁን ያሳድግበት❤

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 2 місяці тому +2

    ወየነ ጉድየ ሆደ ቆሩጠኝ በሳቅ እና እኖስ ምን አደረጉ ለምስቱ ኣየመታም እንድየ😅😅😅😅😅

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому +1

    ደስ ትላላችው የኔውዶች የሳሚ ጨጎራ የመርምርልን. እና እሙየ 3ሳምት እርጉስ ነኝ ጨጎራየን ልሞት ነው ልቤቆሰለ ጀርባየ ተቃጠለ ምን ላድርግ. መቸም የልጅ እናት ነሽ በርግዝናሽ ግዜምንሽን ያምሽ ነበር????????

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 2 місяці тому +23

    እና ዮኒ ምን ያርግ ተዉ ሳሚ 😅😅😅😅😅

  • @MaheltZewu4e
    @MaheltZewu4e 2 місяці тому +5

    ውይ ዮናስ አይዞክ 😂😂😂😂❤🎉

  • @user-kq8gz4vt2y
    @user-kq8gz4vt2y 2 місяці тому +2

    😅😅😅😂😂ሣሚ አለቺኝ እኔሣሚነው ሠሜ አላለም በሣቅ እናየወኒ ምንያድርግህ😂😂😂😂😂

  • @MeremJemal-r6w
    @MeremJemal-r6w Місяць тому

    በጣም ነው የምዳቹ ሁሉም ስራቹ ልዩ ነው በተለይ የሳሚ ንዴት ኡፍ ሲናደድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @hawa5330
    @hawa5330 2 місяці тому +1

    የቀጣህውን ምታ ቢሉት ወደ ወድሙ እሮጠ አሉ ዮኒን ሁለየ መኮርኮም እር ተው ሳሚ ግፍ ነው እኔማ ወላሂ ያሳዝነኛል ዮኒ አጀቴን ይበላኛል😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 2 місяці тому +4

    እዴ ዮኒ ምን ያድርግ😂😂😂😂😂😂😂 ሆይይይይይይ

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb 2 місяці тому +4

    እረልጁን ገደልከዉ ሳሚ😂😂😂😂

  • @AkramMustafa-vx1sc
    @AkramMustafa-vx1sc 2 місяці тому +2

    ክክክክክክ😂😂😂😂ወይ ሳሚ በሰቅ ገደለኝ😂😂😂❤❤

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 2 місяці тому +2

    ወንድሙ ምን ያድርግ😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍ ሆዴ ቆሠለ ማርያምን

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 2 місяці тому +3

    አቃጥለው ሊዴፉህነው ሣሚወድሜ 😂😂😂😂 ግን ፈታአርጋችሁኛል😂😂😂😂

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n 2 місяці тому +3

    ፀጋ ተልከሰከሰች አለ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Naimaakadirfamily
    @Naimaakadirfamily 2 місяці тому +4

    Uuuyi 😂😂😂😂😂😂 naf jiradhaaa isinin jalladhaaa

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +1

    ፕራክን እናተ ስሩት ውይ 😂😂😂😂😂 እኔኮ የሚገርመኝ ነገር እሙ ባጠፋችው ጥፋት እሚትና ዮናስ የሚመቱት ነገርስ😂😂😂😂

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 2 місяці тому +3

    😂😂❤❤ ኧረ ወይኔ በሳቅ 😂

  • @molu7338
    @molu7338 2 місяці тому

    Wayoo dhugaa waaqayoo bay'ee dhumaa namatii toltuu matiin jalalaati isiini❤❤❤

  • @naatytube
    @naatytube 2 місяці тому +2

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን 🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤

  • @ZadZad-sp4qz
    @ZadZad-sp4qz 2 місяці тому +2

    እኔ ሳሚ ነኝ ስሜ አላለም😹😹😹😹😹

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አረዉይይይ አረ ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ

  • @Sofia-l8l6l
    @Sofia-l8l6l 2 місяці тому

    ወየው ሣሚ በሣቅቅቅቅ ገደልከኝ ፀጋ ተልከሠከሠች ያለው እውነቱን ነው አላለም ዮኒ ምን ያድርግሕ የምትመታው ታዲያ 😂😂😂😂😂😂

  • @SemiraMohammed-z9n
    @SemiraMohammed-z9n 19 днів тому

    ምነው ጎረቢት በሆኩ የናተ ሳሚ ሳትነካው መታቺኚኮ ይላል ወድምህ ነው ያሳዘነኚ በጥፊ 😂😂😂

  • @NenaNena-cw9ou
    @NenaNena-cw9ou 2 місяці тому +1

    ❤ በጣም ነው ምታስቁት የምር ቀጥይ በጣም ተዝናንተናል

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 2 місяці тому +4

    አወሳሚንህ😂😂😂😂

  • @user-xg4sn6ut4n
    @user-xg4sn6ut4n 2 місяці тому +1

    አቤት እደት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ልጃችሁ መቸነው ክርስትና እሚነሳው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amhara74
    @amhara74 2 місяці тому +1

    ኧረ ሳሚ ቅንዬ አቀጠቀጠው😂😂😂የሳቄ ምንጮች ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 2 місяці тому +1

    እዚህ ቤት ሲከፍኝ የምስቅበት ነው 100k እናስገባቸው❤❤

  • @SikoSilo-hw7vn
    @SikoSilo-hw7vn 2 місяці тому

    አቤት ትግስቱ የኔ ባል ቢሆን ከግድግዳው ጋር ነበር የሚለጥፈኝ😢😢😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂Lets go 100k

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 2 місяці тому +2

    ሳሚ እያለችኝ ነዉ እና የዮናስ ምን ያርግ 😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዘንድሮ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎይይይ ሳሚ

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 2 місяці тому +1

    አየ ሳሚ ወንዲ እደሚያወራ ሰው አላለም እና ምንዲነው የምታወራው እረ በሳቅ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 2 місяці тому +1

    እና ዮን ምን ያርገት ታድያ😭🤣🤣🤣♥️♥️🤣🤣🤣

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +2

    ያምር ስወዳቻው ከዛራኝነት ያፃዳ 😢በሰው አይዳ የማይማጡ ጃስት በራሳቻው አይዳ ብቻ 😢ቃጥሉባት 😂😂😂

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 2 місяці тому +3

    ምስትህን ፈርታ ነዉ ወንድም ለይ ኤረ ይደብራል ጥፋቱ የሱ ነዉ 😮😮

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 2 місяці тому +1

    😅😅😅 ጠጋተልከሰከሠች የሚለው ወዶአይደለምአለ

  • @ZadZad-sp4qz
    @ZadZad-sp4qz 2 місяці тому +1

    ኣህያዉ ማነዉ😅😅😅😅😂😂😂

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 2 місяці тому

    የምታወራው እሷ የሚመታው ዮኒ😂😂😂😂😂አይይይይይይይ😂😂😂

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael 2 місяці тому +1

    Araa bafaxarii lamindino mit mtahuu 😢😢😢😢 yenee geta isuu min argi ate sami ataskafahuu wandimihin yazazinal ulate ayahuvihi

  • @tube6473
    @tube6473 Місяць тому

    ወላሂ ሳሚየ በጣም ነው እምዝናናው በናንተ

  • @user-jf5mp6ji1o
    @user-jf5mp6ji1o Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይየሣቅምጮች

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 2 місяці тому +1

    አረ ወይኔ በሳቅ ❤❤❤😂😂😂😂

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሰሚ አሳዘከኝ

  • @AsSa-u9t
    @AsSa-u9t Місяць тому

    weyne siwdachu besaki new yemotkut❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +2

    😂😂የሻገተች ባለትዳር😅ሳሚ ግን እድህ እየተናደደ ሠውነቱ አለመቀነሡ ፕራክ እና ንዴት ተስማምቶታልማለትነው

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 2 місяці тому +1

    የሳቂ ምጮች ውይይይሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እህህህህህህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    አየ ጋሸ ሳሚ መታችኝኮ አላለም😂😂😂😂😂

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 2 місяці тому +1

    ወይኔ ሰሚኮ ወንደሜ አይዞን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በረቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 2 місяці тому +2

    ወይኔ ሳሚ ወድሜ ሚስኪን ጭራሽ ለ3 ሊገሉት ነው😂😂😂😂😂😂

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham 2 місяці тому +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 2 місяці тому

    ሳሚ ዮኒን ለምን ትመተዋለህ 😢😢 ፕራንክ መሆኑን ውስጥክ ያውቃል ሲቀጥል ሁሌ ዮኒን ትመተዋለህ ትሰድበዋለህ ተው እኛን ማሳቅክ ደስ ቢልም ዮዬን አትምታው በፈጣሪ😢

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 2 місяці тому +2

    የሚገርመኝ በቃ ሁሌም የሚመታው ዘንድምዮው ነው

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 2 місяці тому

      አወ ሁለየ እሱን ነው. ገርሞኛል የሚመታው

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ Місяць тому

    እሽዮኒምን ያርግ አይሳሚ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @FalaxyAa
    @FalaxyAa 2 місяці тому

    ወይኔ በሳቅ ወላሂ 😁😁😁😁 ዘና ነውኮ የምታረጉኝ ሳሚ አለችኝ አላለም 😁😁😁

  • @ydue5437
    @ydue5437 2 місяці тому +1

    ፀጋ ተልከሰከሰች ሚለው ሰውዬ ወዶ አይደለም😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 2 місяці тому +2

    በሳቅ ነፈርኩ ወየሁ😂😂😂😂😂😂

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 2 місяці тому

    ፀጋ ተለከሰከሰቼ የሚለው 😂😂😂😂😂

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 2 місяці тому +1

    ወይኔበሰቅ😅😅😅😅

  • @alimetali6080
    @alimetali6080 Місяць тому +1

    ሣሚ እያለችኝነዉ አላለም😂😂😂

  • @user-jf5mp6ji1o
    @user-jf5mp6ji1o Місяць тому

    ዉይየፈርደበልጂ ሣሚ እምታወራዋንአይጠይቅምደልጁንገደለዉኮ😂😂😂😂😂

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 2 місяці тому +1

    እና ልጆቹ ምን አረጉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😃

  • @median_A6
    @median_A6 2 місяці тому +1

    ሳሚ አለችኛ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @ilafilafza
    @ilafilafza 2 місяці тому +1

    አህያዉማንዉ😅😅😅😅😅😅አይሳሚ😂😂😂😂❤❤❤

  • @FiriyotGirma
    @FiriyotGirma 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂,Ind zare sike alawkim uffff hode kosele yon min arege yemitmataw 😂😂😂

  • @NefisajoySeman
    @NefisajoySeman 2 місяці тому +1

    በተመልካች የተጻፈ አይዲያ kkkkkk anbebw

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 місяці тому +2

    እረበሣቅ ወላሂ በ ባነዉ የጨረሥኩት

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ 😂😂😂😂😂እሱምን ያርግህ

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 2 місяці тому +2

    ውይ የዉዩ እዳገባ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 місяці тому +11

    እና ዮኒን ምን ያርግ ብለህ ነው ምትመታው😂😂

  • @AminatEndris-b6z
    @AminatEndris-b6z 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይሳሚእኛንነዉ አላለምክክክክክክክክክክክክ

  • @RbabHasan-p9x
    @RbabHasan-p9x 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂ግሮሰሪአይ እሙ

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu 2 місяці тому +2

    ጠይብ ወድምየው ምን አደረገ😂😂

  • @sameraha5465
    @sameraha5465 Місяць тому

    ፀጋ ተልከሰከሰች ያለዉ ሰዉዬ ወዶ አደለም አላለም😭😂😂😂😂😂😂

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ውዶች

  • @user-lj6te9sl7j
    @user-lj6te9sl7j 2 місяці тому +1

    ስሜ ሳሚ ነው አላለም😂😂😂😂😂