ከንፈሩ ነው ደስ የሚለኝ 🤣 ከንፈሩን ዬት ቀምሰሽ ነው🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 685

  • @gbeesaum
    @gbeesaum Місяць тому +87

    እሚት ሳሚን አቃጥላ ልደፍው ቆርጣ ተነስተለች ጨጓራው ይመርመርልን😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ኤዱየ ደምሪኝ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @BiskutMola
    @BiskutMola Місяць тому +154

    ዛሬ ቀን ወጣልኝ አደኛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ወር ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ❤❤❤❤

    • @Grhdghynh
      @Grhdghynh Місяць тому +4

      ሠላም ግቢ እኝንም አስበን ፈጣሪ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому +8

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤

    • @user-jp3ry1on6b
      @user-jp3ry1on6b Місяць тому +2

      በሰላም ግቢ

    • @meekham2590
      @meekham2590 Місяць тому +2

      መሻአላህ ደስ"ይላል ሰላም ለናፈቅሻቸዉ ቤተሰቦችሸ ያገናኝሸ ማሚ

    • @merii-bg9ze
      @merii-bg9ze Місяць тому +1

      Selam gbi enate❤

  • @user-fu4kl8fk9g
    @user-fu4kl8fk9g Місяць тому +58

    ግን ለምድነው ቢድዎውን እምታሳጥሩት የተሰማቸውን አስተያየት መናገር ግድ ነው❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህትደምሪኝ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Місяць тому +35

    ወይኔ ሳሚ በነዚህ ሶስት ልጆች መካከል ማለቅህ ነው😂😂😂😂

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Місяць тому +29

    ወይኔ ሳሜ እነዚህ ሁለት ሴቶች በረኪና ሆኑብክ ክክክ ጨጎራህን ላጡት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ውደደምሪኝ

  • @naatytube
    @naatytube Місяць тому +16

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አበረታቱኝ🙏😔❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +26

    ወይ ሳሚ ተቃጠልክብን 😂ሶስት ሚጥሚጣዎች
    በቃ በቂ ውሃ ጠጣ😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      ኡሙፈራህየ ደምሪኝ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +15

    😂😂😂😂 ወይ መምህር ሳሚ እኔ ምን ላርግ አቃሎ ሊደፉ ነው 😂😂😂😂

  • @user-jr7fx3dd7h
    @user-jr7fx3dd7h Місяць тому +21

    አሚትን prank የስታማሬቻት አሙ ነት ፣ይምትሉት👍👍👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ተቃበችየንደምሪኝ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Місяць тому +22

    ምን ትቁለጨለጫለህ ችጋራም ኣላለም የሳምን ንግግር እንዴንየ ምያስቀው 😮😂😂😂👍👍👍💕❤🌹🌹😘🌹

    • @tube8181
      @tube8181 Місяць тому

      እደመጣለትነውእሚለጥፈው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ደምሩኝ ያገሬልጆች

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Місяць тому

      ሳሚኮየገጠርልጅነውእደወረደነው ፈታያለ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Місяць тому +4

    አረ በሳቅ የት ቀመስሽ ከንፈሩን አላለም አይ ሳሚ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-mv1ti2xb6e
    @user-mv1ti2xb6e Місяць тому +5

    እኔ የሚገረመኝ ሣሚ እደዚህ እየሆነ የሚያሥተምራቸዉ ልጆች ችጋራም አላለም አይሣሚ😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому +7

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂ዝመተኝነትህ ሳይሆን ታጋሽነትህ ነዉ ማለት እንጅ ሳሚ ስናየዉ ዝምተኛ አይመስለኝም ተግባቢ ነዉ 😂😂

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g Місяць тому +8

    😅😅😅😅😅😅😅 ውይ ሳሚ ጨጓራህ ይፈጫል ግን አይዞህ በርታ ባባየ ሲያድግ ካተጎን ይቆማል

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Місяць тому +8

    ወይኔ ሳሚ አቃጠላችሁትኮ እሙዬ ተልባ አጠጭው😂😂የታባህ አቅምሰሀት ነው አላለም😂😂😂😂

  • @aliaalia3371
    @aliaalia3371 Місяць тому +7

    ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ልፈነዳነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ht3to4po5r
    @user-ht3to4po5r 22 дні тому +2

    እንኳን በሰላም ወለድሽ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @najattube
    @najattube Місяць тому +5

    😂😂😂😂
    የታባህነው ያቀመስካት ምትክ በሳቅ

  • @Helenutub
    @Helenutub Місяць тому +5

    😅😅😅😅ኧረ በሳቅ😅😅😅ወየው ሳሚ😂😂😂የሳሚ ድርቅና መናደድ መቆራጠጥ ወይኔ ሆዴ😂😂😂ሁሉም ክው አሉኮ😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @mekdi6528
    @mekdi6528 8 днів тому

    ኡፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂 ደገመችው 😂እሷ ላለችው ልጁን ሚመታው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Місяць тому +4

    ወይኔ እዚህ ቤት በሳቅ ብዛት ራሴን ያመኛል😂😂

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 24 дні тому +2

    😂😂😂😂😂😂ችጋራም አላለም አይ ሳሚ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Місяць тому +5

    😂😂😂😂😂 የቀመስው ያቀዋል ሳሚ

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Місяць тому +4

    አጣጥማ አለ ሳሚ በሳቅ ዛሬ😂😂😂

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Місяць тому +3

    ።ርጭምጭምቱ እያለልሽ ከንፈር አላለም😂😂😂😂 ባለጌዉ መላሿ ሳትሆን ጠያቂዉ ነዉ ሰምተካል ሳሚ

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Місяць тому +2

    ክክክ😂😂 ወይኔ ዛሬ ሳሚ ተቃጠልክ😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Місяць тому +6

    መች ቀምሰሽዉ አላለም ሳሚ በመቅመስ ነዉ እንዴ አይቶ አይታወቅም እንዴ😂😂😂😂

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re Місяць тому +2

    😂😂እሷኮ ቀምሳኝ ነው አላለም 😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Місяць тому

    😂😂😂😂😂አይ እሚትዬ የኔ ማር ጎበዝ ❤❤❤😂😂😂😂ሰራሽላቸው 😂😂❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ

  • @user-bg5hi3dp1r
    @user-bg5hi3dp1r Місяць тому +2

    አይ ሳሚበጣም ነፃ የሆነልጅ በጣም ነው የምመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @samiraAlajmi
    @samiraAlajmi Місяць тому +2

    እረ ተዉ ሳሚን ጨጓራዉን አትላጡት😂😂😂😂❤❤❤❤❤በተረፈ ይመቻቹ የሳቄምጭች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w Місяць тому +1

    እረ በሳቅ😂😂😂😂እኔ ሳያውቅኝ ከፈርሽ አይንሽ ይሉኝ የለ😂😂

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Місяць тому +1

    ተኮርራርደሽ ነዉ ከኛላይ አላለም😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ነፈርኩ ማሪምን😂😂😂😂

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬበሳቅ. ሳሚ ኮ ሲያስቅ ምርጥወድምነህየምር😂😂😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Місяць тому +2

    አይ ሳሚ ደገመችው አላለም ምን አናደደክሳሚ😅😅😅😅😅

  • @user-vm8bz1yi9c
    @user-vm8bz1yi9c Місяць тому +4

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +2

    ከፈሩን አደንቅለታለሁ አለቺጅኮ ይጠፍጠኛል አላለችህም ወይ ሳሚ የድሮ ሰዉ ነዉኮ😂😂😂😂😂

  • @hayuye
    @hayuye Місяць тому +1

    ደገመችው አላለም ክክክ ሆዴን አመመኝ አቦ አይ ሳሚ እንዴተጨረጨረክ ልታረጂ ነው ሳይሆንህ ልጂቱ ግን ሳቀምስ አቀረም ካለ ነገረማ አላለችም ክክክክ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Місяць тому +2

    እሙዬ ምንም የማይወደድ ባህሪ ያላት
    አይመስለኝም❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Місяць тому +8

    የዚህ ቤት አዲናቂ ላይክ❤❤❤❤

  • @sneg2959
    @sneg2959 Місяць тому +1

    ክክክክክክ ኧረበሳቅ ያፍጫው ነገር ሃሃሃሃ

  • @user-cl1pj4jm4i
    @user-cl1pj4jm4i Місяць тому +1

    እረ ሳሚ ነቀለ ውይ አቃጥለው ደፊት😂😂😂😂😂😂😂

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Місяць тому

    አይሣሚ እነሡም ይዘዉሀል ማናድ በቃ የዉነት አርጉትና የመጣዉ ይምጣ😂😂

  • @hanooalhrbi
    @hanooalhrbi 2 дні тому +1

    ምንትቁለጨለጫለህአላለም😅😅😅😅😅😅

  • @satgraway292
    @satgraway292 6 днів тому

    ክክክክክ ነይ አውጪት አላለም😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому

    አይ እሚቲ ልስላሴዉ አላለችም ሳሚ 😂😂😂እንደት እደሆነ 😂😂እግሩ እምትለዉ ምን ባለች ነዉ ከላይ እያለ😂😂

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v Місяць тому +1

    የታባክነው ያቀመሥካት አላለም ወይኔ ሳሚ አቃጥለው ሊደፉህነው

  • @HabeebJed
    @HabeebJed Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂የሁናት ታናጋር አለለም አይ ሳሚ

  • @user-wq1kw4hi5p
    @user-wq1kw4hi5p Місяць тому +3

    Wowe😮😮😮 immit thanks edduu. Naa boharsitee🤣🤣🤣🤣❤️🥰🥰 galatomaa hundii kessaan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln3so2uc4m
    @user-ln3so2uc4m Місяць тому +3

    ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማርያምን

  • @user-wl5fq1dn7g
    @user-wl5fq1dn7g Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅ኧረ ወየው የታባክ ነው የሣምካት😂😂😂😂

  • @user-eb4dm5ob1u
    @user-eb4dm5ob1u Місяць тому

    😁😁😁😁😁 ከንፈሬን አይታኝ ቀምሳኝ ነው ሳሚዬ😅😅😅😅😅

  • @lubabatube1957
    @lubabatube1957 Місяць тому

    ክክክክክ የምኑን ልስላሴ አለ 😅😅😅😅😅 አየ ሳሚ ሚስኪን

  • @SamuelsAdunyaa
    @SamuelsAdunyaa Місяць тому +2

    ልጆች ፋታ ይበሉ ሳም ታዋች 😂😢😂😂🎉❤❤❤❤

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Місяць тому +2

    ከንፈርህን ስትል የለሁም😂😂😂😂

  • @hay5360
    @hay5360 Місяць тому +2

    እነሱ ሲጠያየቁ የሳሚ አስተያዬት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግሞ ሲስቅ አይ ሳሚ የከፈር ነገር ሲነሳ ሳሚ 😂😂😂 እንዴት አረገው እግዞ የት ነው የቀመሽው አላለም

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Місяць тому

    ቀምሳ ነው አጣጥማ ነው አላለም ወዮ ሳሚ😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Місяць тому

    ትቆለጨለጫለህሳ አላለም ሳሚ እረእኔስ ነሳቅ ሆደ ቆሰለ

  • @sabo8756
    @sabo8756 Місяць тому +2

    ዛሬ ደሞ ጫን ያለ ነው😮😂😂😂😂

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 26 днів тому +1

    😂😂😂😂😂ቻለው ሳምየ እመዋ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @user-wn4fq3yi1r
    @user-wn4fq3yi1r Місяць тому +6

    ወዮ ሰሚ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-co9gf3xk9m
    @user-co9gf3xk9m Місяць тому

    አረ በሳቅ ሞኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ዉድች❤❤❤❤

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Місяць тому +1

    አይ ሳሚ በሳቅኮነው ምገለን

  • @user-yh7wh3lt1z
    @user-yh7wh3lt1z Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ከያትነው የመጥሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Місяць тому

    ከፈሩን የቀመሺው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደገመችው አላለም

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Місяць тому +1

    ከፈሬ ቀምሳ አጣጥማ ነው እሷ 😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ 😂😂😂

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m Місяць тому +1

    ዘረኝነት የለ ፖለቲካ የለ በራሳቸው ሙድ ዘና ብለው እሚያዝናኑን❤❤❤❤ እናጠናክራቸው እስኪ

  • @RoziNure
    @RoziNure Місяць тому +1

    😂😂😂ተዉ ግን ሳሚን አታናዱት 😂ደሞ ቶሎ ነዉ የሚናደደዉ

  • @Firdosyub
    @Firdosyub Місяць тому +1

    ወይ አሚት😂😂😂በርቱልኝ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Місяць тому +5

    ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂😂

  • @MaMa-y1m
    @MaMa-y1m Місяць тому

    አረ ወይኔ ዛሪ በሳቅ ሞትኩ😂😂❤❤❤

  • @martasolomon582
    @martasolomon582 Місяць тому +1

    ውይ ሳሜ በሳቅ ፍርስ አረጋቹኝ

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm Місяць тому +1

    እረ ተዋቸው ይጀናጀኑበት😂😂😂😂❤❤❤

  • @fheyr9610
    @fheyr9610 Місяць тому

    ክክክክክክክክ ከፈሩን ልስላሴው 😅

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Місяць тому

    ቁርጪምጪምት እያለ ያ አይ ሳሚ😂😂

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Місяць тому

    ከፈሬን ቀምሳ አጣጥማ አላለም አይ ሳሚ እረ ልጁን ያሳዲግበት አታጨልሉት😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @shibreyimam
    @shibreyimam Місяць тому

    ቁርጭምጭሚት እያለ ከፈር😂😂 አይሳሚ

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l Місяць тому +1

    አይ ሣሚየ ቅጥል ታደርግክ አለች እሚትየ 😂😂😂😂 አሣቃችሁኝ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Місяць тому

    ሀሀሀሀ ወየው ታዳ አይቶስ መናገር ይቻል የለደ ታዳ እሱ ምን ያድርግ የመለሰቸ እሷ ሀሀሀሀ

  • @netsanetalem2975
    @netsanetalem2975 Місяць тому +5

    😂😂ሳሚ ምረጥ ሰው ነው❤❤

    • @titisabawit3510
      @titisabawit3510 Місяць тому

      ናይ ሳሚ ቀልዲ ከብዲ የቑስል😂😂😂

    • @netsanetalem2975
      @netsanetalem2975 Місяць тому

      ​@@titisabawit3510me too❤❤ 😂😂😂😂

  • @FzvGsgv
    @FzvGsgv Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂ከፈሩን አላለይም

  • @user-mu4vj5ts3j
    @user-mu4vj5ts3j Місяць тому +1

    ይኔ 😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ ሰዉደቹ ❤❤🌹🌹💋

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Місяць тому +2

    የእሙን መልሰ ወዲጀዋለሑ ወዲ ልጂ ሰትናደጂ ሰታጠፌ አቆ እንዳለወቀ ዝም ሲል ደስ ይላል

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ልስሥላሴዉ ብላ እርፍ ሳሚቾ እነዝህ ልጆች በደብ ክትትል ያስፈልጋቸዋል 😂😂😂😂😂

  • @zinetumer1446
    @zinetumer1446 Місяць тому

    ወይ ሳሚ ጎር ጋጊ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 Місяць тому

    ደገመችው እረወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂ውይሞትኩኝ

  • @hay5360
    @hay5360 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂አረ ሳሚ በቃ አማኖኤል መግባቱ 😂😂😂😂እኔ አብሬ መሳቄ ነው ❤❤❤❤❤ ሚስኪን ዮኒ 😂😂😂እሙ እኮ ሁሌ መሳቅ

  • @eimanlove
    @eimanlove Місяць тому

    ኡኡኡ ከፈሩነዉ አላለችም የትቀምሰሽዉነዉ 😂😂😂😂

  • @zmzmmzmz4645
    @zmzmmzmz4645 Місяць тому +1

    ደገመችው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v Місяць тому +2

    አነፈራችሀኝ😂😂😂😂😂😂

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Місяць тому

    ደገመቸዉ አላለም. አይሳሚ ተቃጠል ብሎህ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @abianishm7236
    @abianishm7236 Місяць тому +1

    Uufff are Sami betam new yesakut

  • @merrymerry9926
    @merrymerry9926 Місяць тому

    ደገመችውኮ😂😂😂ኣውጣ ኣውጣ 😂😂😂😂ኣይ ሳሚ

  • @user-xg5cb1hv3o
    @user-xg5cb1hv3o 11 днів тому

    ወይን ሳሚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 Місяць тому +2

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 18 днів тому +1

    አይሳሚ ታስቀኚ አለህ🎉🎉🎉

  • @Temsgan
    @Temsgan Місяць тому +1

    ወይኔ ዛሬ ብሳቅ ምትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Місяць тому

    አደኛንኝ እህ በሳቅ😂😂😂😂

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Місяць тому

    ቁርጭምጭሚት እያለ ከፈር 😂😂😂😂የሳሚ ንግግር😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +1

    ከፈሩን መለስለሡን 😁😁😁አይ እሚት የሣቄ ምጮች😁😁😁😁😁