አስደንጋጭ ዜና ሆነበት🙄 ሳሚ ግን መስማት አልፈለገም🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 590

  • @samichotv
    @samichotv  8 місяців тому +78

    ባለሙያዎች እስቲ ነገሩን ለምን ይቆያል ቀኑ አልፎ😊 ደግሞ 50ሺው አይረሳ

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 8 місяців тому +1

      😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 8 місяців тому

      እኔም እሄዳለሁ አላለም😂😂😂

    • @Nefisanaseer-p2u
      @Nefisanaseer-p2u 8 місяців тому

      ሁሉም በጊዜው ይሆናል አትጨናነቁ ፀልዩ በሰላም ነው ምትወልደው

    • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
      @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 8 місяців тому

      እሙዬ ወንድ ከሆነ ልጅሽ 9ጠኝ ወርሽን ጨርሰሽ 10ቀን ከዛም በታች ትወልጃለሽ አይዞሽ

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 8 місяців тому

      አሙየ አታሣቢ በሀኪም ቤት አልትራሳውድ ከሆነ 9 ወር ያሉሽ ከትክክለኝው ቀን 1 ወር ከዛም በላይ ይጨምራል ለዛ አትቸኩሉ ቀኑ ሲደርስ ራሱ ይመጣል ደግሞ አደራ የምጥ መርፌ እዳትወጊ እኔም ሆስፒታል ስሄድ እስከሳምት ትወልጃለሽ ተብየ ግን ከአንድ ወር በላይ ቆይቸ ነው የወለድኩት ፈጣሪ ልጅሽን ያሳቅፍሽ የኔው እወዳችኋለሁ

  • @Handel482
    @Handel482 8 місяців тому +45

    እሙዬ ከምን በላይ በሰላም ሁለት ሁኚ ጩጬውን ለማየት ያብቃን ባልየውም የልጅ ጉጉቱን በእጁ አሳቅፎ ያሳየው 🙌🙌

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 8 місяців тому +65

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 8 місяців тому

      ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም💐💐💐💐💐

    • @SaniyaNasir-e3s
      @SaniyaNasir-e3s 8 місяців тому

      ሰለላሁ ዋአሌሁ ወሰለም❤❤❤

    • @fal7583
      @fal7583 8 місяців тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @صالحخضري-ك4ف
      @صالحخضري-ك4ف 8 місяців тому

      S a w❤❤

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 8 місяців тому

      swa saw

  • @seblealebachew501
    @seblealebachew501 8 місяців тому +54

    ባሎች ሁሉ እዳተ ቢሆኑ😅😅😅❤❤❤

    • @ajman9189
      @ajman9189 8 місяців тому +2

      እረ ሳሚ አብዝተክ አትጎጎ ጥሩ አይደለም

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 8 місяців тому +1

      እይወላ😅😅😅

    • @illahi-h3h
      @illahi-h3h 8 місяців тому

      የሀበሻ ሴት ወንድ መውለዷን ታቆምነበር አ😂😂😂😂

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 8 місяців тому +31

    ዘግጁ😂አይደለሽም አላለም😂😂የሳሚ ነገር ነው ያሳቀኝ😂

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 8 місяців тому +9

    ወንድዲ ልጅ 7ቀን 9ቀን ይጨምራል አይዞሽ ማማየ እመብርሀን ትቅረብሽ ወፍ አይስማሽ❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 місяців тому +16

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ የኔ የዋህ ቅዳሜና እሁድ መውለድ አለብሽ አላለም ልጄን ላውራው ሲል በጣም አሳዘነኝ እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 8 місяців тому +19

    የ11ወርልጂ ነገረኛነዉ አላለም አይሳሚ አላህ እዳተያለ ልጁንለማየትየሚጓጓባልይሥጠኚ እሙየ በሰላም2ሆነሺየምናይያዲርገን

    • @እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
      @እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 8 місяців тому

      የናቴ ያኩታልጂ ሚስት ባስራአዲወራነዉ የወለደቺዉ ቤተሰብ ተጨንቁ ነገረኛነዉ አላለም😂😂😂😂

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 8 місяців тому +10

    ስወዳችሁ አይደለም አውርታችሁ ገና ሳያችሁ ደስ ትሉኛላችሁ ፋኖ ነኝ❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 8 місяців тому +22

    ክክክክክክክ ወይኔ ሳሚ በጣም ነዉ የምታስቀኝ መዉለድ ስለማትፈልጊ ነዉ ዝግጁ ስላልሆንሽ ነዉ አላለም እረ ወይኔ 😂😂😂 ግን በጣም ነዉ የምታስቀዉ ከምር እሙዬ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ 😊😊

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 8 місяців тому +11

    ውይኔ ጉጉቱ 😢❤️እህቴ ፀልይ እውነት በጣም ጉጉቱ ያስፈራል

  • @YoDaha
    @YoDaha 8 місяців тому +14

    ግን ኡነት ልንገራቹ ኣንድ ቅዱስ ኣባት በ,7 ኣመት , 6,ወሩ ተወለዱ ,ስማቸው ቅዱስ ኣባእብራልዮስ ይባላሉ በረከታቸው ይደረን ዓመታዊ በኣላቸው ሀምሌ ወይም ነሀሴ 21 ነው የሚከበሩት

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 8 місяців тому +6

    እንደዚ ልጅ የሚያስቀኝ ዩቱበር የለም የምር የስዋ ተንኮል የሱ መልስ wow ❤ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ውዴ

  • @zdyo57
    @zdyo57 8 місяців тому +7

    እኔም አስር ወር ከ20ቀን የወለድኩት ግን አላወቅንም ነበር መንታ ወለድኩ❤❤❤🎉🎉

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 8 місяців тому +1

      ኡፍፍፍ የታደልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

    • @zdyo57
      @zdyo57 8 місяців тому +1

      @@Tube-lv7sb አሚንንንንን ላችም አላህ ይወፍቅሺ ማማየ😘😘❤

  • @hayatilyas5407
    @hayatilyas5407 8 місяців тому +15

    ምንአይነትባልነው ያረቢ በጣምእናትሽመርቃሻለችኢሄባልሳይሆእናትነው

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 8 місяців тому +30

    ወይኔ ሳሚ😂😂ለማንኛውም ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የሚሆነው ጸሎት ወደቤተክርስቲያን እግራችሁ ይራመድእንጂ እንደዚህ አይባልም🙏🙏💕

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 8 місяців тому +11

    እር ሆዴ ቆሰለ አይ ሳሚ እሙዬ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ሳሚም አላህ በሰላም ልጀህ ያሳቅፍህ 🎉🎉😂😂❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому +8

    መርፊ እንዳትወጊ ጌታ በሠላም ይገላገለሽ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 8 місяців тому +8

    በሰላም ይምጣላችሁ የምትናፍቀዉ ልጃጅሁ 🙏

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 7 місяців тому +1

    ሳሚን ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተሽ አስቂልን ልክ ከቤት ሲገባ አሪፍ ነገር አሳይተሽ አስቂልን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 8 місяців тому +6

    እግዚኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስስስስ አረ ይቅር ይበልሽሽሽ ለቀልድቢሆንም እኔን ከበደኝኝኝ 11 ወር ስትይይይይ እማምላክ የሆድሽን በሰላም ወደጀርባሽ ታዙርልሽሽሽ የሳሚሚሚ ንዴትትት ዋዉነውው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መናደድ ሜድን ምን ልበለው ገናሳላየው እስከመጨረሻ ምስቀው ነገርስስስ🤣🤣🤣

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 8 місяців тому +4

    ማሰብ አለብሺ ከመናገር በፊት መማል የለባችሁም የእግዚአብሔር ቃል በቀልድ አይደለም በእውነት እንኳን መማል የለብንም እውነት ካልን ትልቅ መሀላ ነው እውነት እውነት እላችኃለሁ ይላል የጌታ ቃል በማንኛውም ቅዱሳን ስም መማል ክልክል ነው እውነት ካልን ለውእነት ብቻ ስንናገር ነው መሆን ያለበት

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 8 місяців тому +4

    ኧረ..አምላኬ.እንደሳሚ.አይነትባል ስጠኘከስደቴስመለስ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 місяців тому +22

    እሙ እዉነትሽነዉ ፍራክ ሲሰራ አይማልም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እሙ ሳሜ❤❤❤❤❤❤

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 8 місяців тому +1

      ፍራክ ሳይሆን ፕራንክ ነው የሰሩት 😅

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 8 місяців тому

      @@SeBintBaba Edata LebeAleshiwe AyeHabesako

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 8 місяців тому +2

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ
    እሙ በስላም ተገላገይልኝ
    ሳሚግን
    ሲያስቅ😂😂😂የ11ወር ልጅ ነገርኛነው
    አላለም፣ሳሚ
    እርበሳቅ፣ገደልከኝ😂😂😂
    ስውዳችው
    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሳሚናእሙ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 8 місяців тому

    ኮሜታተሮች ሳሚን እደት አያቺሁት ግን ንግግሩን😂😂😂😂 የግድ ጎትተህ ልታወጣዉ ነዉደ ሳሚቾ አይይይ የኔ መርዷም መርዶ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @MdEt-vg5by
    @MdEt-vg5by 8 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂የኔምባል ዝብሎ ሳምንቱን. በወርእየቆጠረ11ወርነውያረገዘችውይልነበርሀሀህ. ዘድሮኮ. ደህና ነው እኔም9ወሬነውበዱአችሁአስቡኚ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 місяців тому +17

    የሰው ቤትምርር ስልችት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ አየ ሳሚ😂😂😂 ኑ የመዳም ቅመሞች ፈታ በሉ በነ ሳሚ ቻናል😂

    • @عليعبده-ق1ق
      @عليعبده-ق1ق 8 місяців тому +1

      መቺ አደለን በቻ አላሀምዱሌላህ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 8 місяців тому

      @@عليعبده-ق1ق አይዞሽ ማር

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 8 місяців тому +1

    ክክክክክክ ሳሚ ተረጋጋጋ ሆ ትወልጃታለሺ አላልክም 😂😂😂 አላህ በስላም ሁለትሁነሺ እምትሥሙያድርጋችሁ. ወላሂ

  • @Was9966
    @Was9966 8 місяців тому +1

    አይሰሚ የረገዘቹ ኢም አንተ ምንአሽጨነቀህወይኔ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 8 місяців тому

    ሀሀሀሀሀሀሀ ካልጠፍ ሴት አላም አይይይይ ሳሜ ንደትህን ሰወደው እውነት ከየትም ብለሽ ትውልጃታለሽ አላለም

  • @safiya3794
    @safiya3794 8 місяців тому +3

    hhhh ደብሮኝ ነበር አይ ሳሚ አተም ጨጎራህ ዱለት ዱለት ይላል እኛም ዘና እንላለን እሙዬ አችም በሰላም አላህ ይገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому +3

    እሙ ሣሚዬ እንኳን ደህና መጣቹሁ ጌታ ኢየሱስ በሠላም ይገላግልሽ ሣሚ ምርጥ ባል ነው

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 8 місяців тому +6

    ኪዳነምረት ታሳፍቅሸ❤❤❤

  • @تبلو-ن1ج
    @تبلو-ن1ج 8 місяців тому +1

    ሙኑንኖው የለፋሆው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 7 місяців тому +1

    ወይኔ በሳቅ ራሴን አመመኝ😂😂😂😂

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 8 місяців тому +2

    እሷ ቀርቶ እኔም እሄዳለሁ አላለም አይይይይ እሷ የተሸከመችው ምን ትበል እሴትላይ ያለ መከራ😢😢😢😢

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 7 місяців тому +1

    Damo afinsh atiyaziw liju mamitat falgawal 😂😂😂😂😂😂😂

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt 8 місяців тому +1

    እኔ በ10 ወሬ ነዉ የወለድኩት አንቺ እንቅስቃሴ ዉን ተከታተይ አቴፍሪ አለ እግዚአብሔር

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 8 місяців тому +1

    እስከዛሬ ላይክም ኮሜንትም ሰብስክራይብም አላደረኩ ዝብዬ ነው አይች እምወጣው ዛሬ ልኮምት ልለይ እስኪ😊ታምጫለሽ አላለም😅😅😅😅

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ 8 місяців тому

    ግን ሰምት ወር አልቆ ዘጥኝ ወር ግባ ሲል ነው ወይስ ዘጥኝ አልቆ አስር ገባ ሲል እሲ ነግሩኝ የምታቁ ሰባት ወሬ ነው እማዳም ቤት ነው የልሁት በግዜ እንድውረድ ኢጃዛ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 місяців тому +6

    11 ወር ይገርማችኋል 12 ወር የሚቆይበት አጋጣሚ አለ።

  • @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
    @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ 8 місяців тому

    ክክክክክክክ እዴ እደሰኩን ደብሮ ነበር አረ ተዉ እድ አይበልም አንች ከልጅ ገር ነሽ እኔ ብዬ አለለም ሆሆ ለሱወ እዴት እደመከብድ ለመዉለድ ስደርስ በደም ይከብደል ወለህ አልሃምዱሊላህ 2ወልጀለሁ አነተም አለህ በሰለም የሰየቹ በእርግጥ ይነፈቀል ግን እድ አይደለም

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 8 місяців тому +1

    ባሌ እደዚች አይነት ጃንጥላ ገዝቶልኝ ነበር አይይይይይ አስታወሳችሁኝ❤❤❤❤❤ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔውድ ባል እሙየም በሰላም ተገላገይልን ሳሚንም ልጅህ ሰሞነን ተወልዶ አይተህ እምጠግብ እምትስም ያድርግህ❤❤❤

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 8 місяців тому

    ክክክ አይ ሳሚ ታስቃለህ እሙ አላህ በሰላም ከአድ ሁለት ያርግሽ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 8 місяців тому +1

    እረ የሳሚ ነገር እኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt 8 місяців тому

    እሙየ በሰላም እሁለት ያድርግሽ ወይኔ ሳሚ ሁሌ እምታስቀኝ ነገር 😂😂😂😂

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 8 місяців тому +1

    እኔ 9 ወር ከ 20 ነው የወለድኩት በምጥ እና ሊቆይ ይችላል አይዟቹ ዋናው ሰላም መሆኑ ነው

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 7 місяців тому +1

    የለፋሁበት አላለም ወይኔ😂😂😂

  • @asteryemam6437
    @asteryemam6437 8 місяців тому +1

    እኔም እህቴ 10 ወር ወልዳለች አትጨነቂ

  • @user-to6es5pc1f
    @user-to6es5pc1f 8 місяців тому

    እሙ፡ፕራንክ፡እደሆነ፡ስነግሪዉ፡ቢድዬ፡ቱሎ፡አታቋርጪ፡ዉዴ፡

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 8 місяців тому

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ እማዬ ግን ውልደሽም ከሆነ መልካም ለቤታችሁ አድስ ነኘ በቃ እናተኑ ብቻ ነው እማየው

  • @madinaanhem845
    @madinaanhem845 8 місяців тому

    ኧረ በሳቅ ሳሚ ክክክክ እሶናት አፍና የያዘችዉ አላለምደ ፈጣሪ በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ

  • @SawdalaveSawdalove-jb2lx
    @SawdalaveSawdalove-jb2lx 8 місяців тому

    በዚሰሞንእያየሗቹአነበረም ዛሬሳኩኝ ከልቤ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 8 місяців тому

    የእንስሳ ክልንክ ነው እንዴ የሄድሹ,, ግመል እንዳይመስሉሽ አንገትሽ ሲረዝ 😂😂😂woyne sami🥰

  • @RahmathRahu-r8y
    @RahmathRahu-r8y 8 місяців тому +4

    ከሙየ ቤት ምሳ የለም ሁሌ ፍራክ 😅😅😅 የኔ ውድ

  • @bitanayaAsemelash
    @bitanayaAsemelash 8 місяців тому +1

    አየ ሳሚ ትወልጃት አለሽ አለ 😂😂 ሁሉ ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ ጥሩ ነበር መልካም ሰው ነህ የውነት 😂😂😂😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 8 місяців тому +3

    የምጥ መርፌ ትወጊያለሽ አለ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 8 місяців тому

    ያረብ በሰላም ወልደሺ የምታቅፊያረጋቺሁ 🤲 ውዶቸ ያሁን ዘመን ወዶቺ በጣም ለልጂ ጉጉናቸው ሳሚ እሙየ የኔየዎሆቺ

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 8 місяців тому +1

    ካልጠፋ ሰው አምስቱ ውስጥ ለምን ትሆኛለሽ አይ ሳሚ ንግግርህ ፈታ እኮ ነው ሚያደርገኝ

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 8 місяців тому

    አረሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥባልምርጥአባትምርጥወድምየሆንባልእሙየእመቤቴበስላ
    ምትማርሽለሳሚሲልምጡንቅርብያርገወ😂😂😂😂😂

  • @tigtube6948
    @tigtube6948 8 місяців тому

    Ene video selayewu yemisiqewu nagres 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @milonbd583
    @milonbd583 8 місяців тому +2

    የሳሚ ነገር ነው ያሳቀኝ❤❤😂🎉🎉

  • @Tube-ky7hi
    @Tube-ky7hi 8 місяців тому

    የኔ አባት ከረኑን ፀጉሩን ማየት እፈልጋለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 8 місяців тому +2

    እርሱ ነው ፕራንክ ያረጋችሁ።😅😅

  • @merrymerry9926
    @merrymerry9926 8 місяців тому

    ወይኔ የሳሚ ንግግር ሁሌም ነው ሚያስቀኝ😅😅😅 ኣንቺ ሆድሽ ውስጥ ነው ያለ እኔ ግን ማየት ፈልጋለው ኣላለም

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 8 місяців тому

    _ልጁ ደርሷል ታምጫለሽ ኧረ ኡኡኡኡኡ ወይኔ ሳሚ የተመታህ😂😂😂😂😂_

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ሰላም ያገለገልሽ የኔ ዉድ ግን ማንም ሰዉ በ9ወር አይወልደ ምክንያቱ 5ቀን 10 ቀን 15 ቀን ቆይቶነዉ ምወልደ ነዉ ❤❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 8 місяців тому

      እኔ የጨመረብኝ 12 ነዉ

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 8 місяців тому +1

      እኔ 8ወር ከ28ቀን ሲሆነኝ ነው የወለድኩት ወንድ ልጅ ውሸት ነው አይጨምርም

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 8 місяців тому +6

    😂😂😂 እረ ልቤን anyway በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 8 місяців тому

    አይሣሚ እሥተመቸ ተጨርጪረህ ልቺለው ነው😂😂😂😂😂

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 8 місяців тому +3

    Indawum emu tinish qoyi kewoledush tinapiqinalesh 😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @TabaT-e6g
    @TabaT-e6g 8 місяців тому

    እደሳሚአይነትባል ይስጠኝ ያረብ ለልጂ ጉጉትያለዉበጣም ደስይላል ሀቂቀተን ❤❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 місяців тому

    እረሳሚ በሳቅ ገደልከኝ ትወልጃታለሽ አላለም

  • @seadi5
    @seadi5 8 місяців тому

    አነጋገሩሳያስቀኝ😃😃😃😃😃😃
    ውሳሳሚወላሂስታስቅ
    አላህበሰላምይገላግልሽ

  • @merrymerry9926
    @merrymerry9926 8 місяців тому

    ሆድ ውስጥ ሁኖ ላዋራው😂😂😂😂ኣይ ኡነቴ በሳቅ ልትገለኝ ነው ሳሚ

  • @AnmAth-e6i
    @AnmAth-e6i 8 місяців тому

    ሳሚኢወለዳልኢሻአላህየልጅፎቅርነዉአየዞህሳሚስወዳቹሰላማቹብዝትኢበልዉድቼ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 місяців тому

    አረ ሳሚ ትወልጃታለሽ የጎደለዉ ነገር
    የለም አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 8 місяців тому +1

    ሆዴን ቆሰለ ይቀሳቀሳልኮ እሷናት አፍና የያዘቹዉ አላለም😂😂😂😂😂❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 8 місяців тому

    አይ ሳሚ በሳቅ ገደለኝ እሄዳለው አላለም

  • @rishane9576
    @rishane9576 8 місяців тому

    ኣይ ሳምቾ የጉጉት ነገር እረ እሙየ በየተራ ላጣቹሁት እኮ ጨጎራው በእውነት ኣሳዘነኝ ሲጨንቀው የእንስሳ ክልኒክ ነው የሄድሽው እኮ ኣለ ክክክክክክ ኣይዛቹ ልጃችሁ በሰላም ታቅፋላቹ ውዶቸ ❤❤❤

  • @طيبهاثيوبيا-ث1ش
    @طيبهاثيوبيا-ث1ش 8 місяців тому

    የኔ ጥላ አይነት ናት ባልካየ የገዛልኛ

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 8 місяців тому

    አይሳሚ የስራህን 😂😂😂ታምጫታለሽ አላለም😂😂😂እንደዛሬው ስቄአላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 8 місяців тому

    😂😂😂😂ሞኝ ነው እንዴ ሰሚ በተለይም እንቅስቃሴ አስርግ አትቀመጭ ውዴ

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 8 місяців тому +2

    Yena abate edhi ategoga egzabher baselme yemetawe egzabher yela late yematale yewnate asezanaegn😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 місяців тому +1

    እንኳን እህትሽ እኔም እሄዳለሁ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😭

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 8 місяців тому

    እህት ሌላሰወ ቤመል ምጨነቅሸ አቺየራሰሸንወእጂለሰወ ምንአሰጨነቅሸ ማለት አቺአትማይ እሺ ጡሩአዪደልም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 місяців тому +1

    እሷ እኮ ዴስያላት ሳሚ እዛዉ አድጓ እንድወለድ ፈልጋ ነዉ😂😂😂😂
    ዛሬ ግን ፕራንክ መሆኑን ገብቶታል አዉቆ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @DffDfff-om6sr
    @DffDfff-om6sr 8 місяців тому

    የምጥ መርፌ ትወጊያለሽ😂😂😂😂😂😂

  • @wayifanjs
    @wayifanjs 8 місяців тому +3

    Yeruma gahaeti waqayo ngn sii haa hikuu❤❤❤

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 8 місяців тому +5

    አረ የኔ አዝጎች መጡ

  • @abdukadu6497
    @abdukadu6497 8 місяців тому +5

    በጣም ነው የምወዳቸው❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ልጀን ላውራው ያለው ነገርስ

  • @mulu5
    @mulu5 8 місяців тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 😂😂😂ሳሚ ተጎትቶ አይወጣ ተረጋጋ ግን እኮ ቀኑ ገና ነዉ የእኛ ይፋ ካረጋችሁ እንኳን ገና ነዉ በተረፈ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤😂😂አያልቅብሽ😂😂ካልጠፋ ሴት አንች አላለም 😂😂

  • @JossyJo-z5y
    @JossyJo-z5y 8 місяців тому +8

    ከ2ቀን ቦሀላ ምጥ ላይ ነኝ በይው ከዛ prank

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 місяців тому

      ኧረ ተይ፠መሥራ ቦታ ጥሎ ሢመጣ ጉደኞች ይጨነቃሉ

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 8 місяців тому

      አረይዴብራል😢😢😢😢😢

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 7 місяців тому

    ሣሚ፡መቸኮል፡ጥሩ፡አደለም፡አላህ፡ባለበት፡ቀንይመጣል፡

  • @AbebechTaye-h2n
    @AbebechTaye-h2n 8 місяців тому

    ኤረ በሳቅ ገደላቹኝ ጌታን 🤣🤣🤣

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 8 місяців тому

    ምስክኑ በእግዚአብሔር
    ግን በናትሽ አትቀለጅ ❤️❤️

  • @biscut4652
    @biscut4652 8 місяців тому

    እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ፀሎቴ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 8 місяців тому

    አይ ሳሚ አች ከሱጋ ነሽ እኔ ብቻየን ነኝ😂😂😂በይ ቶሎ አምጭና ውለጅለት

  • @AlimaAlima-i6z
    @AlimaAlima-i6z 8 місяців тому

    ረየዛሬውየተለየነው ክክክ ሰያተሥ ከፉ ሳም ሣላሥበው አሣከኝ