ዛሬ እማማ ጨቤና ባሏን ሚኪ ስፕራይዝ አረጋቸው ዋሽቶ ለቅሶ እና ሳቅ ያዘለ ቪዲዮ ቢኒ ወደ ሚስቱ ተመለሰ በአዲሱ ቤታቸው በፍቅር ያኑራቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ekrutube
    @ekrutube 2 місяці тому +245

    የእማማ ጨቤ ና የአባባ ጨቤ መታርቅ ያስደሰታችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍 ከዚህ በኃላ በፍቅር ኑሩልን መልካም ጊዜ

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 2 місяці тому +2

      ምንጉድነው ኢክራም ወንድ ብርቁ 😂😂😂😂

    • @indujed3236
      @indujed3236 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢ekruye wehali batem dass belonghe alhamdulilllah alhamdulilllah mekye tabrhka wandme yamir malkm sawu nakhe

    • @ekrutube
      @ekrutube 2 місяці тому

      አይባልም ሰው ሁኖ የማይጣላ የለም ዋና መታረቃቸው ነው ለልጃቸው ደስ ይላል ​@@ZaroMasama

    • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
      @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 2 місяці тому +5

      አስመሪምረሽ ስጭ ለማንኛውም የትም ሲዘላዘል ከሪሞ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 місяці тому

      ​@@ህልምአለኝ-ወ1ሠyes who knows that 🤔🤔

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 2 місяці тому +81

    ሚኪ ከመጣ ወድ እማማ ጨቤ ድምቃለች ለካ አንዳንድ ሰወች ለሰው ድምቀት ነው ሚክ የኛ ቀልጣፋ ወገን በዝሁ ቀጥል ጀግና ነክ ወላሂ

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 2 місяці тому +116

    እኳን ታረቀችሁ ግን በአላህ ካሁን ቡሀላ ብትጋጩ እኳ ለሸይጧን በር አትክፈቱ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 2 місяці тому +196

    ቢኒ ጠንክሮ ትዳሩን ይምራ ትዳር ቀልድ አይደለም የምትሉ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 місяці тому +5

      ከልተዠለጠ እብቅ ነው

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 місяці тому +2

      ​@meditube😂😂😂😂እብቅ ነው4525

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 2 місяці тому +1

      batame

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 місяці тому +2

      እሡ ሤት እሠዋ ወንድ የምን ዉትፍ ዉ ጎበዝ

    • @faamasha2900
      @faamasha2900 2 місяці тому +1

      በጣም ልክ ነሽ፤ግን አይመስለኝም፤በጣም ሰነፍ ሰው ነው

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 2 місяці тому +163

    እልልልልልል የሰው ደስቲ የማስደስቲቺሁ በላይክ አሳይኝ

    • @zamzamzamu-iw8yq
      @zamzamzamu-iw8yq 2 місяці тому

      ❤❤ግንዉሸትነበርዉነት❤❤❤ጠባቸዉ

    • @fafiAkesta
      @fafiAkesta 2 місяці тому

      ❤❤❤ትክክል❤❤❤👍👍

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 2 місяці тому

      ውዶችየ ሰብ አረጉኝ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 2 місяці тому +42

    ወይ ቢኒ እንባዬ መጣ እኮ ምላስ ብቻ አሁን ተከባብራችሁ የምትኖሩ ያርጋችው ፈጣሪ

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 2 місяці тому +33

    ሚኪዬ ምርጥ ና ጠንካራ ነህ ተባረክ ጨብዬ እኳን ደስ አለሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 місяці тому +15

    ቢኒያምን የቅርቡ የሆናችሁ ምከሩት በትዳሩ ልፍስፍስ ነው ሚስቱ በጣም ጠንካራ እና የዋህ ሴት ነች አላወቀበትም ይጠንቀቅ ሚስቱ በጣም አስተዋይ ሴት ነች በዚህ ሰአት ልጆቼን ከአንድ ላድርግ ብላ ማሰቦ ብልህነቷ ነው እሱግን የሆነ ዝርክርክ ነው ወንድ ሁን ሚስትህን አክብራት ተንከባከባት😢😢😢በሉልኝ በተረፈ የኔ ድቡሽቡሼ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ አስተዋይ

  • @Bet9232
    @Bet9232 2 місяці тому +32

    የሴት ጀግና እግዚያብሄርን ልዩ ነሽ ውዴ ጀግናንሽ የኔ እናት we love

  • @እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ

    ኢክሩየ የኔ ሴት ይመችሽ ጀግና ነሽ የኔ ጠካራ በቃ ሴት ልጅ መቻሏን ማሳየት አለባት ልክ እዳች

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 місяці тому +62

    ማሻላህ ኢክሩ እኳ ደስ አለሽ ቢኒ አትም አደብ ያዝ ፍጥር ፈጥር አትበል ምን ብትጣሉ በውስጥ ጨርሱ ሚዲያ አታውጡ ይህ ጥል አላህ የመጨርሻቹ ያርገላቹ በፍቅር አላህ ያኑራቹ ልጅቹ በፍቅር አሳድጉ

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 місяці тому +13

    ሚኪ በጣም ጎበዝ የልጅ ሽማግሌ እኮን አስታረካቸው

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 місяці тому +121

    ኮሜታተሮች አላህን ፈሩ መጥፎ ቃላት አትኮምቱ የሰውን ልብ አንስበር😥💔ከቻላችሁ ማሸ አላህ በሉ ከልቻላችሁ አትኮምቱ😷

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 місяці тому +18

    ፍቅር ይግባ ባዲሱ ቤታችሁ መንፈሰ ቅድስ ይግባ ቢኒ አሰለቀሰከኝ በዲሰ ሕይወት ጀምሩ ሚኪ ተባረክ❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 2 місяці тому +21

    ወደቤትህ መመለስህ አሪፍ ነው ብዙዎቻችን የሰደብንህ የተቆጣንህ ልጅህንሚስትህን ቤትህን እንዳትበን ፈልገን ነው እና በርቱ❤❤❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 2 місяці тому +26

    _ደግሞ ከወር በኃላ ተጣላን ብላችሁጀ እንዳትመጡ አደራ ከዚህ በኃላ በፍቅር ልጃችሁን አሳድጉ ኢክሩ ጠንካራ ልጅ ናት አንተ ቢኒ ሰው ሁን ማለቴ ጠንካራ ሚስት አለህ ተለወጥ😊_

  • @tube3507
    @tube3507 2 місяці тому +28

    መብሩክ ኢኩ የመከባበር የፍቅር የደስታ ትዳር ያርግላችሁ 👌

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 2 місяці тому +17

    ፕራክ አይመስልም ስለተስማማችሁ ደስ ይላል ለልጃችሁ ተቻችላችሁ መኖር ነው ከአሁን በሀላ ግን. እማማ ጨቤ ዝም ብለሽ ዘውሽአትበይ. ተመርመሩ ግዜው የከፍ ነው

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 2 місяці тому +18

    እውነተኛ ፍቅር እንደዚ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 місяці тому +13

    ቢኒ በእውነት እንኳን ደሰ አለህ ልጅ ከእናት እና አባት ጋር ማደግ አለበት በእውነት በጣም ደሰ ይላል ምንም ቢሆን የመጀመሪያን የመሰለ ነገር የለም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @sufiyoutube7730
    @sufiyoutube7730 2 місяці тому +19

    ከዚህ በኋላ እንዳታለቅሺሻለሁ የደስታ ኑሮ ያኖራችሁቤታችሁ በደስታ የሚሞላ የአርግላቸው በደስታ የራስሽን ቤት ሰርተሽ ደግሞ እንደዚህ በደስታ ደራሲ ቤት የምትገቢ ያርግሽ አላህ❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 місяці тому +15

    ያደነኩሽ ከወደቅሽበት ተነስተሽ እራስሽን በመለወጥሽ እንጂ ከወንድ ጋር ስለታረቅሽ አይደለም ወንድ ወንድ ነው የማይረቡ ከንቱ ናቸው አሁንም የምመክርሽ እራስሽን በደንብ ጥብቂ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 місяці тому +12

    ጨቤ እኔ በእውነት በጣም ደስ ብሎኘል ግን ቤቱ የቀበሌ ከሆነ ችግር አይኖሮውም የግል ከሆነ ችግር ያለው አይመስለኘም ለማንኘውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያሸንፍል

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 2 місяці тому +4

    ባልና ሚስት ሲታረቅ ወላሂ በጣም ነው ደስ እሚለኝ በተለይ የወለዱ ሲሆኑ ልጅ ወልዶ መለየት ደሞ በተይ ይከብዳል ። ብቻ ደስ ይላል

  • @አላህወ
    @አላህወ 2 місяці тому +11

    እኮን ታረቃችሁ ሚኬ፡ደግሰው የሰው ልክነህ

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 місяці тому +13

    ሚኪ ምር ጥ ሰው ወላሂ ተባረክ ቤትህ በፍቅር ይሙላ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 місяці тому +15

    መጨረሻዉን ያሳምርልን እንኳን ደስ አላቹህ🎉❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому +18

    የእማማ ጨቤና የአበበ ጨቤ መታራቅ የስደሰታቹሁ የሰዉ ደስታ የሚየስደስታቹሁ ደሚሩኝ እስት

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 2 місяці тому +7

    ማሽአላህ ባልናሚሥት ቲታረቅ ደሥ ይላል ሢፍቱ አርሽ ይነቃነቃል ደሥ ብሎናል አልሀምዱሊላሂ

  • @እሙሼነጋሸ
    @እሙሼነጋሸ 2 місяці тому +24

    እንኩን ታርቃችሁ የምትሎ እሰኪ በላይክ❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 місяці тому +9

    ኢክሩየ ቢኒ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ወይ የኔ ቆንጆ ልጂቱ አብረ ከእናቷ ጋር ስትሰራ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ🙏😍ሚኪ ምርጥ ጎደኛ ትለያለህ❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 2 місяці тому +14

    እሷ ማአሻአሏህ ጠንካራ ና ቁምነገረኛ ናት እንደሷ አይነት ሴት አታገኝም ና አታስቀይማት አብረካት ለመኖር እራስክን አሳምነው

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 місяці тому +5

    ጨቤየ ቢኒ እኮን ታረቃቹሁ በጣም ደስ ይላል አልሀሙዱሊላህ

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 2 місяці тому +4

    ጨቤ ጀግና ሴት ነሺኮ አላህ ትዳርሺን ያሳምርልሺ

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 2 місяці тому +3

    የኔምእናትእናአባቴተለያየተውብኛልለቤቱ7ልጆችነን አራታችን በስደትላይነውያለነው 😢😢😢😢እስኪ በእግዚአብሔር ይታረቁላችሁበሉን በሲቃይላይነውያለነው 😢😢😢እናትእናአባታችሁን የምትወዱ ጡሩምኞታችሁን በላይክአሳዩኝ🙏🙏⛪️🕍⛪️🕍⛪️🕍⛪️🙏🕍⛪️🙏🕍

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 2 місяці тому +11

    ወለሂ ኢክሩ እያለቀስኩ ነው ያየውት😢😢😢 እሰይ የኔ ❤❤❤ ውድ እኮን ደስ አለሺ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላኸ አደራ በመሀል ሺይጣን እዳታስገብ አደራ አደራ እህቴ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 місяці тому +10

    እስይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሚኪ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 місяці тому +7

    እንኳን ደስ አለሽ ማሬ 😢 ስሜቱን አዉቀዋለዉ ከአመት በዋላ ከባሌ ስታረቅ

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 2 місяці тому +7

    ሚኪ እግርህ እርጥብ ነህ ስንት ወራት የተጣሉ አስታረቅህ ❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ አላህአይለያችሁ ለሸይጧን ቦታ አትሥጡ
    ያሥታረቋችሁን ጓደኞቻችሁን አላህ ይጠብቃቸዉ እዉነት ደሥይላል ❤❤❤

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ 2 місяці тому +5

    እንኮንደስአለሺ ኢክሮየ ሚኬ ትልቅሰዉ❤❤

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому +2

    ማሸአላህ መብሩክ ለሁለታችሁም ሚክ ትለያለክ ጀግና ትልቅ ሰውን ከአሁንቡሀላ ከአላህ በታች ተቻቻሉ የሰውሁሉ ሂወት የተስተካከለ አይደለም ተቻችላችሁ ኑሩ አላህ ፍቅር ይስጣችሁ ያረብ ስለትዳራችሁ ሚድያላይ ላለማውራት ወስኑ መብሩክ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 місяці тому +8

    ቢኒ አይዞ ውንድሜ አሁን ሁሉም ነገር አልፎል ከዘህ በሓላ እግዛብሔር ፈቅራቹሁን ያብዛላቹ እውነት ስታለቅስ አሰለቀስከኝ እግዛብሔር ከናተጋር ይሁን አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍

  • @fenatiwazir8300
    @fenatiwazir8300 2 місяці тому +3

    Mashaa Allah bagaa gamade ikru🎉🎉🎉🎉

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 місяці тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እካን ደስስስስስ አላቹ የኔ ውዶች
    ሚኪ ትለያለህ ካሁን በሀላ አላህ
    በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤
    ግን ጀሙ እና ዳኒ አብርሽ አለ
    መኖራቸው ከፋኝ🥺🥺❤❤

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ መብሩክ ኢክሩ ጀግና እኳን ደሥ ያለሺ ሠርተሺ ያሳየሺ ያለሡም መኖር እደምችይ አሳይተሺዋል ለልጅሺ እኳንም ታረቅሺ

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 2 місяці тому +4

    Ekiruna Bini betam desyelal enkwan tarakachu Fatari Fikirachun yabiza lelam lij yesetachu chamiro

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 2 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ግን የበፊቱ ፀባይ እንዳይመጣ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 місяці тому +20

    ማርያምን ሚስትህ ሳትሆን እናትህ ታላቅ እህትህ ናት ዳግም እዳታስቀይማት ሚኮ ተባረክ አተ ልባም ነህ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ኢኩሩ ላንቺ በጣም ደሥ ብሎኛል ቢኒን ጠልተነው አደለም ሥተከፊ ሥላየንነው ቢኒ ከእንግዲህ ጠበቅ አድርገህ ቀሪ ዘመናቹን በፍቅርኑሩ ❤❤❤❤

  • @HayatMubaye
    @HayatMubaye 2 місяці тому +5

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ሲጀመር bini አራዳ ነው የክርኪስ አራዳ ይመቻቹ mikiye አላህ ያክብርህ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 2 місяці тому +2

    ሚኪ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ አልላህ ሂድያ ይስጠው
    አክሩ በጣም ጀግና ሴት ናት

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 2 місяці тому +4

    ምርጥ ጎደኞች አሉሽ እመመ ጨቤ በታለይ ሚኪ❤

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 2 місяці тому +3

    Mashaa alh ekryee abshira lubyee benye abshira bro baga rab aaliti isn debise

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 місяці тому +4

    ቢኒ አንተም ባዳምብ አንካባክባት እቺ ልጅ ግፍ ትሆንባሃላች ዬ ኡናት እግዚአብሔር ፍቂር ይስጣችሁ አይላያቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ኢክሩ አምሮብሻል❤❤❤ እንካን ታረቃቹሁ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 місяці тому +6

    ሚኪ አለማድነቅ ንፍገት ነዉ ❤❤❤

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 2 місяці тому +2

    ኢክሩ የዋህነሸኮ ወላሂ እያለቀሰኩ ጨረሰኩት በጣም ደሰነው ያለኝ እልልልል

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 2 місяці тому +3

    Masha Allah ❤❤alhaamdulilah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 2 місяці тому

    ማማ ጨቤ አሁን ገና አወራሽኝ የኔ ጀግና በጣም ንደሳለኝ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጓደኛ ይስጣችሁ ❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 2 місяці тому +15

    እማማ ጨቤ ለሰው ምትጨነቅ ቅንሴት ነች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን አንድ ለይ ሆነችው ሰው በማሀለችው አተስ ገቡ እረሰችው ፍቱ❤❤❤❤

  • @ሀይ-ቸ1ጸ
    @ሀይ-ቸ1ጸ 2 місяці тому +2

    ደስ ስትሉ ወላሂ ሰውች ሲታረቁ ደስ ይለኝል 💔💔አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 2 місяці тому +3

    Mashaallah mashaallah Baagaa Raabini walitii isaani.deebisre❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zedutbe
    @Zedutbe 2 місяці тому +2

    ሚኪ ኣሥተዋይ ሠው በርታ 🥰 ኢክሩ ማሻኣላህ እንኳን ደሥ ኣለሽ ምንም ቢፈጠር 3ተኛ ወገን መሀከላችሁ ኣታሠገቢ ለሌላሽ ጊዜ

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 2 місяці тому +4

    መታረቃችሁ ደሰ ይላል ግን እናትሺ የት ሂዳ ነዉ እማ እለለይበት

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 2 місяці тому

    ይሄንለጅ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ እንዳንተ አይነት ሴት ቅን ልብ ያላት አፍቃሪ ይስጥህ

  • @hawwiichannels8739
    @hawwiichannels8739 2 місяці тому +4

    congratulations 🎉
    mashaa allah tabaarakallah allah baga gammadee

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 2 місяці тому +1

    እኳን ደስ አላችው ይህልጂ በጣም የተባረከ ነው

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 2 місяці тому +7

    ኢክሩ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ፈጣሪ ይርዳቹ ለዚህኮነው የምወድሽ ጎበዝ ነሽ በእውነት ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 2 місяці тому +2

    ማሻአላ ኮምቼ አላውቅም ስለታረቃቹ ደስብሎኛል ሚኪ ጥሩሠውነህ👍🎉🎉

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 місяці тому +14

    ኢክሩ የኔ ባለሙያ በርች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hananhayatu2888
    @hananhayatu2888 2 місяці тому +1

    አላህ አይለያችሁ እስከመጨረሻዉ ዉዴ ወላሂ እንደዛሬ ደስ ቡሎኝ ጨርሼ ያየሁት ቪዲዮ የለም ያንቺ ኢኩዬ ዛሬ ወላሂ ደስ ቡሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heesan5522
    @heesan5522 2 місяці тому +12

    😢😢ሚስት ብቻ አይደለችም የእውነት እናትምእኅትም ናት

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ ይላል ለዚህ ነው በሰው ትዳር አትግቡ በሰው መሀል ከቻልን እናስታርቅ ካልቻልልን እጅና እግራችንን እንያዝ ተመስገን ቢኒና ኢክራም congratulations ❤️❤️❤️💕💕💕💕😍😍

  • @Suzantemam-on9gy
    @Suzantemam-on9gy 2 місяці тому +4

    Maash Allah ❤❤❤❤❤

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 2 місяці тому +1

    ጌታን በጣምነዉ ደስስስ ያለኝ እክሩ እህቴ ጠንክሩ በቃ ዋዉ ዋዉ የጓደኝነት ጥግ ናቹ ዳኒዬ ና አብርሼ ብኖር ደሞ ሰርፐራይዙ ደሞ ይበልጥ ..አቦ በጣም ዉድድድድ❤❤❤

  • @SamiraHusain-fg8je
    @SamiraHusain-fg8je 2 місяці тому +1

    መሻ አለህ አንኳን ደስ አለሽ ጨብዬ🎉🎉🎉

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 місяці тому +3

    ከዚህ ቡሀላ ስራት ይዘህ ትዳርህን ምራ እማማ ጨቤ አየሀት በራሷ መቆም የምትችል ናት ጎበዝ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 місяці тому

    ምክ ትለያለህ በጣምትልቅሰውነህ ትልቅደረጃ ያድርስህ እረጅምእድሜ ከሙሉ ጤናጋር❤❤❤❤❤❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 2 місяці тому +9

    ይገርማል ጎረመሳ የማይሰራ ገበናዋን ባደባባይ ያወጣ እሱን አሰቅምጣ ለመቀለብ ይህንን ያህል መጋጋጥ ያሰጠላል

    • @f.2834
      @f.2834 2 місяці тому +2

      😂😂😂የተመታሽ ክረምትነውይሞሞቁተያቸው😂

    • @BkfuMd
      @BkfuMd 2 місяці тому

      😂😂😂😂​@@f.2834

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому +1

    እልልልልልእኮን ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ኤክሩየ አሁን ደገም አርጋችሁ ውለዱ❤

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 2 місяці тому +4

    ችግሩ ከሳምንት በኋላ እየየ ይጀመራል😆😆😆😆

  • @እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ

    አልሀምዱሊላህ አላህምሥጋናይግባው እስይእድህነውደሥየሚለው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 2 місяці тому +5

    ድሮም ድራማ ነው😂

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 2 місяці тому +2

    እንኳንደስአለሽ፡፡በተለይለምቀኝ፡ቦታ፡አትስጭ❤❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 місяці тому +5

    የእማማጨቤ ናየአባባ ጨቤ መታረቅ ያስደሰታችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ❤🎉

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 місяці тому +1

    ወላሂ በጣምደስብሎኛል ጓዶኞቿም በጣምደስትላላችሁ ታሚትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 місяці тому +4

    ቢኒ ትዳርን አትቀልድበት ህይወት አንዴ ነው አሁን ጊዜ መጠቀም ያለብህ ፍቅራቸው ያብዛላችሁ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 місяці тому +1

    እማማ ጨቤ ጀግና ነሽ ቢኒ ግን አሏህን አዉፍታ ጠይቅ ተፀፀት ወድሜ አሏህ አዉፍ ይበልክ በኒካህም ላይ አወርዳለዉ ምን እላለዉ ሥትል ነበርና እሡ ትልቅ ወጀል ነዉ እሽ ሥለዚህ ኦለሞችን ጠይቅና ኒካህ አድሥ እሽ ወድሜ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 місяці тому +21

    እንኳንም በዚ ብርድ በልሽን አቀፍሽ😂😂😂

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 2 місяці тому

    ማሻላህ እኳን ተረቃችሁ አላህምዱሊላ🎉🎉🎉🎉

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 місяці тому

    በጣም ደስ ብሎኛል በመታረቃችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 місяці тому +2

    ማሻላህ ደስስ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 місяці тому +1

    ላእነቱአላህ አለሸይጧን የታባቱ ሸይጧን ዘሬ ሥቅሥቅ ብሎ አለቀሠ እንኳንም ደሥአላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እባካችሁ ከአሁን ቡሀላ ክፍተታችሁን ሚድያ አታዉጡ ክፍተት የሚያሠፋ እጅ የሚዘጋ የለም አደራ

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 2 місяці тому

    አለህ ሰለም ያዳስታ ያድርግለቹ አስለቃሳኝ ቤን አለህ ያባለጣ እዮትሄን ያሳምርል

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 місяці тому +1

    *ሲጀመር ካላንች እንደማይኖር ያውቀዋል 𝖈𝖔𝖓𝖌𝖗𝖆𝖙𝖚𝖑𝖆𝖙𝖎𝖔𝖓𝖘❤*

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 місяці тому +1

    ጫብዬ እንኩዋን ዳስ አለሽ ምኞትሺም ኬ ልጅሽ አባት ጋር ማሆን ነበር የኔ ጀግና በጣም ነው ይምዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @SitySity-h9u
    @SitySity-h9u 2 місяці тому

    ማሻአላህ ካሁን በሀላአ እዳትጣሉ ስትጣሉ እዳላይእሺ❤

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 2 місяці тому +1

    ሚኪ የምር እግዚሐብሔር ይስ ጥክ ማስታረቅክ በጣም ጥሩ አርገካል

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ😮❤❤❤❤