Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Ok
ትመልሺልኝ ይህን
መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለው ስለምትመልሽልኝ ዛሬ ደሞ አንዲት ቀይ ሴት ስራ ቦታዬ መጥታ የእጅ ቦርሳ ወርውራ ትሰጠኛለች እናም ውስጡ ብር እንዳለው አውቃለው እናም ለማየት እጏጏለው ቦርሳው ቀይ ነው
ህልሜን ስለ ምትፈችልኝ አመሰግናለሁ- በህልም የቀድሞ አለቃዬ ቤት ያለሁ ይመስለኛል ቤታቸውን እቃ እናነሳሳው በደብ አፀዳለሁ ከዚያ አለቃዬ 200ብርይሰጠኛል ባለቤቱና ልጆችሁ በጣም ይስቃሉ ህልሜን እስቲ ፍችልኝ አሁን ግን እነሱ ጋር እየሰራሁ አይደለም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ❤❤
ሰላም መቅድዬ በህልሜ እናቴ አዲስ ምጣድ አሟሽታ ወዲያዉ ሰትጋግርበት ቆንጆ እንጀራ ታወጣለች ደጋግማ እየጋገርች ከዛም እሷ እየጋገረች እኔ አልቆምም ብየ ሌላ ምጣድ አዲስ ያልሆነ የቆየ ምጣድ አለ እና አንድ እንጄራ እንደቀባሁበት ተመልሸ እናቴ ያለችበት ጋ ስሄድ እማላቃቸዉ ሰወች አንቺ ጋግሬ እናትሽን አሳርፊያት ሲሉኝ እሽ ወይኔ እዛኛዉ ምጣድ ላይ ቀብቼ ነበረ አሮ ይሆናል ብየ ስሄድ የሚያምር እንጄራ ሰሳ ያለ ነዉ አወጣሁትና ከናቴ ተቀብዬ ለመጋገር ወደሷ አየሄድኩ ነቃሁ እናቴ በህይወት የለችም በህልሜ ሁሌ ትመጣብኛለች አበዛሁብሽ
ለቤቱ አዲስ ነኝ
የኔ ቆንጆ ማን የማንን ህልም ያዳምጣል በዛው በኮመንት ላይ አስቀምጪላቸው ለሁሉም የሚሆን ደሞ ቀጥታ ስለአንድ ነገር ዝርዝር አሰቀምጪ
ሠላም መቅዲዬ በህልሜ ከእህቴ ባል ጋ ሁነን ነይ ለየኔ ቢጤዎች ልብስ እንስጥ ይለኝና እንሄዳለን የቦንዳ ልብስ ይዘን ከዛ ለአንዱ ሲሰጠው ኧረ እሄስ የኔ ይሆናል ስጠኝ ስለው ያንች የለበሽውም አለሽ እነሱ ምንም የላቸው ይለኛል እሽ ብየው ወደ ሌሎች የኔ ቢጤ ባሉበት ሂደን ልብስ የሚሠፋ ልጅ ሰጠው እሄን ልበስ ብሎ ከዛ ያለቅሳል ተደስቶ በጣም ያመሠግናል ልጁ ቀይ ትልቅ ነው ግን አላውቅም ልብስ የሚሰጠውን። ሌላ ደግሞ ዳቦ ሰጠውኝ ተሸክሜ ቤት አስገባሁት ።ምንድነው ትንሽም በላሁ መቅዲዬ ፍችልኝ ።
Gi
ሠላም ነሺ መቅድዬ
Hi selam nw benatse helmen fcleg ebab mendn ew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam mekedi ina betesebuchu❤
መቅዲዬ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው ስጽፍልሽ እባክሽ ፍቺልኝ የሆነ ቤተክርስትያን ያለን ይመስለኛል ከአጎቴ ልጅ ጋር እና ፖትርያርኩ በትንሽዬ ብልቃጥ ወይን የመሰለ ፈሳሽ ይዘው ህዝቡን እየረጩ አያለሁ ከዛ ነይ እንረጭ ቅባቅዱስ ነው እላት እና እንረጫለን ከዛ ህዝቡ ይጠፉብኝ እና እዛዉ አንድ አባት ጸበል ተጠመቁ ቁጭ በሉ ይሉናል እኛም እሺ ብለን እንቀመጣለን መቅዲ ስሞትልሽ ፍቺልኝ አሁንም እንዳታልፊኝ አደራ
selam mekid endet nesh? behelim yeduro highe school temerite bet kifilu wuste tsegureni yeciqa qibate siqeba & eshem mehali layi ande serahute min yihon mekedi?
የስው ብር ይዜ ለመስጥ እየሄድኹ ምንገድ ላይ ሰወስት ሰዎች ዎንዶች ናቸው መንግድላይ እየኸለኸሉኝ እየመለስኝ እኔ ደሞ ብሩ እንዳይ ወስድቡኝ ፈርቼ ተመልሼ ተደብቄ በሌላ መንገድ ሲሄድ ድጋሜ እንሱ ኣገኘሃቸው እንዳይ ኣልፍ እየኸለኸሉኝ ነው ብሩ ኸዛ የሆነ ቤት ገብቼ ቁጭ ኣልኹ
ሰላም ሰላም ምን መሰሽ የያሁት የታሰራ ብር 5050 ከሰው ታቀብ ወደ ኬሴ ስከት አይሁ ምን ይሁ እባክሽ ፊቺል
Selam Makdi Yehone Liji Tawuke Nabere Behilme Dagimo Godegnhe Yewodefit Balish isunw Bila Tasayegnlech Fichlign
በእልም ብዙብር ከፕሌንለይ ይለቀቃል አጥርለየ በሁለትእጄ እለቅማለዉ እቤት አሰቀምጬ ወጣው ከዛ መልሱስባል አከራዬ ሰጠቻቸው
ሰላም መቅድየ ህልሚን ፍችልኝ በህልሚ የናቲ የአጎቶ ሚስት ለኔ ይህን ብር ስጭልኝ ብላ አዲስ የታተመ 10000 ብር ስጫት ብላ ሰጣት ስትሰጠኝ እኔም ተቀብየ ከቦርሳየ ጨመርኩ ወንድሚ ደሞ 5000 ሽብር እዚህ ኢትዮጵያ አስቀምጭው ይለኛል እሽም እምቢም ሳልል ዝም አልኩት
ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ ያልተፈታ ህልምአልጋ ላይ ተኝቼ ትኃን ሲበላይ አየሁ ምን ይሆን አመሰግናለሁ፡፡
ሰላም መቅድየ ብህልም ሂና ማረግ ምድነዉ እጄ እና እግሬ አርጌ አየሁ እናቴም አርጋለች በማርያም ፊቺልኝ መቅድየ ❤
አሁነ ሄና ምን ማለተ ነው ሲጀመር አርቴፊሻል አይፈቀድም
መቅዲ አኔ ተማሪ ነኝ ብር ከፈልኩ በህልሜ ለመፈተኛ ሰለሚከፈል ምንድነው ፍችልኝ🙏🙏🙏
Makdi indet nesh 2 Ababa Ina 2 ishet geziche hedalew kezam fetana lifatan lela ager yemihed timeslegnal kezam borsagn bet tiche. Nw yemetawt kezam kandit lij ga ije 500 bir sichign slat tolo birun setachign gn makinaw tilogn hede
ሰላምነሸ
ቤት መግዛት ምንድነው?
ሰላም መቅዲ ሌላ ህልም ሁለት ጊዜ ልኬልሽ ነበር አልመለሰልኝም ይህን ፍችልኝ ከውንድ ጓደኛየ ጋር ይመስለኛል እንጀራ አብረን እየበላን እያለን እሱ ጎኘን ኮለኮለኝ እኔም ስቄ አቀፍኩት ከዛ ብኋላ እንጀራውን በፊት አቀርብለታለሁ በኔ ፊት ባዶ ትሪ ይታያል እነጭ ኦንጀራ አዉጥቼ ጨመርኩበት በላን እና እኔ ነጭ እጅዬ ሙሉ እና ሰፋ ያለጅንስ ሱሪ ነጭ ጫማ ለብሽ አብረን እሄድን እያለ ከፊታችን ትልቅ ዛፍ አለ ከዛ ዛፍ ጓደኛየ ተሰቅሎ ዛፉን ይቆርጠዋል እኔም መሬት ላይ ቁሜ አየዋለሁ ዛፉን የቆረጠው ትልልቅ ፍሬ እየዉደቀ ከሰው ግቢ አንድ ፍሬ በበሩ በኩል ሲገባ ይታያል እሱ ዛፉን የቆረጠው መሬት ላይ ቡዙ ውጣቶች አሉ
ሰላም ነሽ እህቴ በህልሜ የእጅ ሳሙና ቀለሙ አረንጎዴ ነው ለሰው እሰጣለሁ አንድ ለኔም ያለኝ ይመስለኛል እናቴ ለኔም ስጭኝ ትላለች እኔ ደግሞ አንዱን ሰጠሁ ይሄ የኔ ነው እላለው
ሰላም መቅድየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በህልሜ አልጋችን ላይ ቱሀን ወርሶት አልጋዉ የጠፈር አልጋነዉ ከዛ ባለቤቴን ዉጭ ሁኚ ምግቦችን አዉጣቸዉና የትሆኑን መዳኒት እርጨዉ እለዋለሁ ግን ምግብህን አዉጣዉ እና ከዛኛዉ ክፍል አድርገዉ ለምን ሲለኝ ምግቡላይ መዳኒቱ እንዳይገባ እለዋለሁ እሽ እያለኝ ነበር ከዛ የሲባጎ አልጋ አለ ሌላ ዉጭላይ ማለቴ ደጃፍ ላይ አለ ወይ እሱን አዉጣዉና እሂኛዉን አስገባ ስለዉ አይ ይለኛል እሽ በቃ መዳኒት እርጨዉ ስለዉ እሽ እያለኝ አየሁት ከዛ ሂጂ ሲለኝ እንዴ በምን አምኚህ ነዉ የምሂደዉ ሌላሴት ብታገባስ እያልኩት ብንን አልኩ ግን ቡዙ አለ ህልሙላይ ያልፃፍኩት በማርያም ምን እንደሆን ዝርዝር አርገሽ ፍችልኝ❤❤❤❤
ጎረቤታችን ከሚስቴ ጋ ፅዋ ሰርቃ ልትወጣ ስትል ሚስቴ ይሄ የእኔ ነው ብዬ ቀማዋት አለችኝ ባንቺ እንዴት ይፈታል
በህልም አዲስ የጭቃ ቤት ውስጥ መግባት
Mekdey idet neshi hlmen fchilgni min meseleshi yewunt kefikiregnaye ga hje neber keza konjo yemiyamr wez yalew nechi injera gagerkulet gin keafer layi neber yemaskemtew mekdiye ibakshi fchilgn
Amsgenalhu selfetashlgi
ይሄን ስፅፍልሽ ለሶስተኛ ገዜ ነውበድጋሚ ያልተፈታበህልሜ የሴት ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ከቻልሽ አብራርተሽ ፍቺልኝ።
Yeha helem eco teftwale bergitagint eywe yemjamariya kelakshi ketlo yaluten video wochi
@@Mekdelawitzmki91 አይይ ሁሉንም ተከታተልኩ የለም ነገር ግን ከዛ በኋላ ሌላም ጨምሬ ሁለቱንም ፍቺልኝ ብዬሽ የቅዳሜ/እሁድ ላይ የአንዱን ፈታሽልኝ። ምናልባት የሁለቱንም የፈታሽ መስሎሽ እንዳይሆን
መቅዲዬ በህልሜ በባስ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ልመጣ የባስ ትኬት የቆረጥሁ ይመስለኛል እና ልተኛ እና ሊነጋ ሲል እሄዳለሁ እያልሁ እተኛለሁ ምን ይሆን ውዴ
ብር ሀምሳና አሰር ማየት መቅዲዬ
በህልሜ በተደጋጋሚ ጥቁር ሰዉ በመንገዴ እየመጣ ትከሻዬን በትከሻዉ ይገጨኝና አንተን ፈልገሀለዉ ይለኝና ይጣላኛል።
Dream ka.maret.manaset.and.ba.aire.pleane.kalaye.mareten.iyayo.nabaruku.minedeno
ፈቅረኝይ።ሱሪ።ሲይወልቅ።አይውቡዘሰሪነው
ስላምእኔጤፍቆጥሬዬጓደኛዬነጥላግዤልኝብዬሰጠሆትመልሺልኜበማሬመ
ሶስት ጓደኛሞች ሆነን ጥሬ ስጋ መብላት እንዴት ይፈታል ባንቺ መቅዲ
ያለ አግባብ የሰው ስም ማንሳት (ሰው ማማት )ነው
Kebye mene at menew😊😅
Mekebat
Mekidi selaminesh behilme Yone hoteli migib linibela ke akiste lij gari leloch lijochm aluhwu geban gin ene wonberi athwu keza wonberi felega hoteli wusti eyalo yekedimuwa misten eystenagedech ayhuwat keza wonberi felige simeta migibun beluti belachu ene silacho belani lante lela enazalen alhwut
Salami mhakide bahelim kamalawukaw saw kuchebeya bobodenaw eyabalawu layabecha basayeni bahahale tarapasa nabare kadimo yanani sasito bala kagone kuchi baye beloni gonelachuche bey yasunemi yenanume aberani enbalaleni alen
ሌላኛዉ ህልሜ ገጠር ይመስለኛል ከዛ ገደል አለ ገደሉን እንደምንም ብየ ወጣሁት ከዛ ወደታች ስንወርድ ከባለቤቴጋር እሱ ጋቢ ለብሶ እኔ እስከግር እጣቴ ልብስ ለብሻለሁ ብታይ እንዴት እንዳማረብን ብታይ እንዴት በስስት እንደማየዉ ባሌን ከዛ ሜዳላይ ነዉ ቤተሰቦች ቁጭ ብለዉ በሁለት ሳይዝ ቁጭ ብለዉ እኛ ማሀል ላይ ቁጭ አልን እኔና ባለቤቴ ከዛ እናቴ ከቤት ወደኛ ትመጣለች ከዛ ሶስት ጫማ የሚምሩ ጫማወች አሉኝ ብታይ እንዴት እንደሚምሩ ጫማወች ከዛ እናቴ አምጭዉ ጫማሽን እያለች ልትነጥቀኝ እኔ ደሞ አልሰጥሽም እያልኩ ስታገላት ሳልሰጣት ተቆታ ትታኝ ሂደች ከዛ ባለቤቴን በናትህ ኪዚህ ይዘህኝ ሂድ ከዚህ መሆን አልፈልግም ስለዉ ከቤተሰብ ዉጭ የት ሂደን እንኖራለን ሲለኝ እኔጃ ብቻ ከናቴ እርቄ መቀመጥ እፈልጋለሁ ስለዉ ከዛ ዝም አለኝ ብቻ በዉኑ እናቴ ከባለቤቴጋር እንድፋታ ትፈልጋለች
እውነት እናት ባልሽን አፈልጉትም ግን እግዚአብሔር የሰጠሽ ባልሽ ነው እድለኛ ነሽ እናትሽ እንደማይፈልጉት እያወቀ እንኳን አብሮሽ መሆንን ይመርጣል እና እናትሽን በመላ ያዣቸው
@@EdilamhabtamuHabtamumekonnen አመሰግናለሁ ከልብ ማርያምን አወ በጣም ፈተና ዉስጥ ነኝ እኔም መተዉ አልፈልግም እመቤቴ የልቤን መሻት ሞልታልኝ ቶሎ ሂጀ ትዳሪን ለመያዝ ያብቃኝ እጅ
በህልሜ ከማቀው ሰው 3000 ብር ተቀበልኩ
Ok
ትመልሺልኝ ይህን
መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ
አመሰግናለው ስለምትመልሽልኝ
ዛሬ ደሞ አንዲት ቀይ ሴት ስራ ቦታዬ መጥታ የእጅ ቦርሳ ወርውራ ትሰጠኛለች እናም ውስጡ ብር እንዳለው አውቃለው እናም ለማየት እጏጏለው ቦርሳው ቀይ ነው
ህልሜን ስለ ምትፈችልኝ አመሰግናለሁ- በህልም የቀድሞ አለቃዬ ቤት ያለሁ ይመስለኛል ቤታቸውን እቃ እናነሳሳው በደብ አፀዳለሁ ከዚያ አለቃዬ 200ብርይሰጠኛል ባለቤቱና ልጆችሁ በጣም ይስቃሉ ህልሜን እስቲ ፍችልኝ አሁን ግን እነሱ ጋር እየሰራሁ አይደለም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ❤❤
ሰላም መቅድዬ በህልሜ እናቴ አዲስ ምጣድ አሟሽታ ወዲያዉ ሰትጋግርበት ቆንጆ እንጀራ ታወጣለች ደጋግማ እየጋገርች ከዛም እሷ እየጋገረች እኔ አልቆምም ብየ ሌላ ምጣድ አዲስ ያልሆነ የቆየ ምጣድ አለ እና አንድ እንጄራ እንደቀባሁበት ተመልሸ እናቴ ያለችበት ጋ ስሄድ እማላቃቸዉ ሰወች አንቺ ጋግሬ እናትሽን አሳርፊያት ሲሉኝ እሽ ወይኔ እዛኛዉ ምጣድ ላይ ቀብቼ ነበረ አሮ ይሆናል ብየ ስሄድ የሚያምር እንጄራ ሰሳ ያለ ነዉ አወጣሁትና ከናቴ ተቀብዬ ለመጋገር ወደሷ አየሄድኩ ነቃሁ እናቴ በህይወት የለችም በህልሜ ሁሌ ትመጣብኛለች አበዛሁብሽ
ለቤቱ አዲስ ነኝ
የኔ ቆንጆ ማን የማንን ህልም ያዳምጣል በዛው በኮመንት ላይ አስቀምጪላቸው ለሁሉም የሚሆን ደሞ ቀጥታ ስለአንድ ነገር ዝርዝር አሰቀምጪ
ሠላም መቅዲዬ በህልሜ ከእህቴ ባል ጋ ሁነን ነይ ለየኔ ቢጤዎች ልብስ እንስጥ ይለኝና እንሄዳለን የቦንዳ ልብስ ይዘን ከዛ ለአንዱ ሲሰጠው ኧረ እሄስ የኔ ይሆናል ስጠኝ ስለው ያንች የለበሽውም አለሽ እነሱ ምንም የላቸው ይለኛል እሽ ብየው ወደ ሌሎች የኔ ቢጤ ባሉበት ሂደን ልብስ የሚሠፋ ልጅ ሰጠው እሄን ልበስ ብሎ ከዛ ያለቅሳል ተደስቶ በጣም ያመሠግናል ልጁ ቀይ ትልቅ ነው ግን አላውቅም ልብስ የሚሰጠውን። ሌላ ደግሞ ዳቦ ሰጠውኝ ተሸክሜ ቤት አስገባሁት ።ምንድነው ትንሽም በላሁ መቅዲዬ ፍችልኝ ።
Gi
ሠላም ነሺ መቅድዬ
Hi selam nw benatse helmen fcleg ebab mendn ew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam mekedi ina betesebuchu❤
መቅዲዬ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው ስጽፍልሽ እባክሽ ፍቺልኝ የሆነ ቤተክርስትያን ያለን ይመስለኛል ከአጎቴ ልጅ ጋር እና ፖትርያርኩ በትንሽዬ ብልቃጥ ወይን የመሰለ ፈሳሽ ይዘው ህዝቡን እየረጩ አያለሁ ከዛ ነይ እንረጭ ቅባቅዱስ ነው እላት እና እንረጫለን ከዛ ህዝቡ ይጠፉብኝ እና እዛዉ አንድ አባት ጸበል ተጠመቁ ቁጭ በሉ ይሉናል እኛም እሺ ብለን እንቀመጣለን መቅዲ ስሞትልሽ ፍቺልኝ አሁንም እንዳታልፊኝ አደራ
selam mekid endet nesh? behelim yeduro highe school temerite bet kifilu wuste tsegureni yeciqa qibate siqeba & eshem mehali layi ande serahute min yihon mekedi?
የስው ብር ይዜ ለመስጥ እየሄድኹ ምንገድ ላይ ሰወስት ሰዎች ዎንዶች ናቸው መንግድላይ እየኸለኸሉኝ እየመለስኝ እኔ ደሞ ብሩ እንዳይ ወስድቡኝ ፈርቼ ተመልሼ ተደብቄ በሌላ መንገድ ሲሄድ ድጋሜ እንሱ ኣገኘሃቸው እንዳይ ኣልፍ እየኸለኸሉኝ ነው ብሩ ኸዛ የሆነ ቤት ገብቼ ቁጭ ኣልኹ
ሰላም ሰላም ምን መሰሽ የያሁት የታሰራ ብር 5050 ከሰው ታቀብ ወደ ኬሴ ስከት አይሁ ምን ይሁ እባክሽ ፊቺል
Selam Makdi Yehone Liji Tawuke Nabere Behilme Dagimo Godegnhe Yewodefit Balish isunw Bila Tasayegnlech Fichlign
በእልም ብዙብር ከፕሌንለይ ይለቀቃል አጥርለየ በሁለትእጄ እለቅማለዉ እቤት አሰቀምጬ ወጣው ከዛ መልሱስባል አከራዬ ሰጠቻቸው
ሰላም መቅድየ ህልሚን ፍችልኝ በህልሚ የናቲ የአጎቶ ሚስት ለኔ ይህን ብር ስጭልኝ ብላ አዲስ የታተመ 10000 ብር ስጫት ብላ ሰጣት ስትሰጠኝ እኔም ተቀብየ ከቦርሳየ ጨመርኩ ወንድሚ ደሞ 5000 ሽብር እዚህ ኢትዮጵያ አስቀምጭው ይለኛል እሽም እምቢም ሳልል ዝም አልኩት
ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ ያልተፈታ ህልም
አልጋ ላይ ተኝቼ ትኃን ሲበላይ አየሁ ምን ይሆን አመሰግናለሁ፡፡
ሰላም መቅድየ ብህልም ሂና ማረግ ምድነዉ እጄ እና እግሬ አርጌ አየሁ እናቴም አርጋለች በማርያም ፊቺልኝ መቅድየ ❤
አሁነ ሄና ምን ማለተ ነው ሲጀመር አርቴፊሻል አይፈቀድም
መቅዲ አኔ ተማሪ ነኝ ብር ከፈልኩ በህልሜ ለመፈተኛ ሰለሚከፈል ምንድነው ፍችልኝ🙏🙏🙏
Makdi indet nesh 2 Ababa Ina 2 ishet geziche hedalew kezam fetana lifatan lela ager yemihed timeslegnal kezam borsagn bet tiche. Nw yemetawt kezam kandit lij ga ije 500 bir sichign slat tolo birun setachign gn makinaw tilogn hede
ሰላምነሸ
ቤት መግዛት ምንድነው?
ሰላም መቅዲ ሌላ ህልም ሁለት ጊዜ ልኬልሽ ነበር አልመለሰልኝም ይህን ፍችልኝ ከውንድ ጓደኛየ ጋር ይመስለኛል እንጀራ አብረን እየበላን እያለን እሱ ጎኘን ኮለኮለኝ እኔም ስቄ አቀፍኩት ከዛ ብኋላ እንጀራውን በፊት አቀርብለታለሁ በኔ ፊት ባዶ ትሪ ይታያል እነጭ ኦንጀራ አዉጥቼ ጨመርኩበት በላን እና እኔ ነጭ እጅዬ ሙሉ እና ሰፋ ያለጅንስ ሱሪ ነጭ ጫማ ለብሽ አብረን እሄድን እያለ ከፊታችን ትልቅ ዛፍ አለ ከዛ ዛፍ ጓደኛየ ተሰቅሎ ዛፉን ይቆርጠዋል እኔም መሬት ላይ ቁሜ አየዋለሁ ዛፉን የቆረጠው ትልልቅ ፍሬ እየዉደቀ ከሰው ግቢ አንድ ፍሬ በበሩ በኩል ሲገባ ይታያል እሱ ዛፉን የቆረጠው መሬት ላይ ቡዙ ውጣቶች አሉ
ሰላም ነሽ እህቴ በህልሜ የእጅ ሳሙና ቀለሙ አረንጎዴ ነው ለሰው እሰጣለሁ አንድ ለኔም ያለኝ ይመስለኛል እናቴ ለኔም ስጭኝ ትላለች እኔ ደግሞ አንዱን ሰጠሁ ይሄ የኔ ነው እላለው
ሰላም መቅድየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በህልሜ አልጋችን ላይ ቱሀን ወርሶት አልጋዉ የጠፈር አልጋነዉ ከዛ ባለቤቴን ዉጭ ሁኚ ምግቦችን አዉጣቸዉና የትሆኑን መዳኒት እርጨዉ እለዋለሁ ግን ምግብህን አዉጣዉ እና ከዛኛዉ ክፍል አድርገዉ ለምን ሲለኝ ምግቡላይ መዳኒቱ እንዳይገባ እለዋለሁ እሽ እያለኝ ነበር ከዛ የሲባጎ አልጋ አለ ሌላ ዉጭላይ ማለቴ ደጃፍ ላይ አለ ወይ እሱን አዉጣዉና እሂኛዉን አስገባ ስለዉ አይ ይለኛል እሽ በቃ መዳኒት እርጨዉ ስለዉ እሽ እያለኝ አየሁት ከዛ ሂጂ ሲለኝ እንዴ በምን አምኚህ ነዉ የምሂደዉ ሌላሴት ብታገባስ እያልኩት ብንን አልኩ ግን ቡዙ አለ ህልሙላይ ያልፃፍኩት በማርያም ምን እንደሆን ዝርዝር አርገሽ ፍችልኝ❤❤❤❤
ጎረቤታችን ከሚስቴ ጋ ፅዋ ሰርቃ ልትወጣ ስትል ሚስቴ ይሄ የእኔ ነው ብዬ ቀማዋት አለችኝ ባንቺ እንዴት ይፈታል
በህልም አዲስ የጭቃ ቤት ውስጥ መግባት
Mekdey idet neshi hlmen fchilgni min meseleshi yewunt kefikiregnaye ga hje neber keza konjo yemiyamr wez yalew nechi injera gagerkulet gin keafer layi neber yemaskemtew mekdiye ibakshi fchilgn
Amsgenalhu selfetashlgi
ይሄን ስፅፍልሽ ለሶስተኛ ገዜ ነው
በድጋሚ ያልተፈታ
በህልሜ የሴት ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ከቻልሽ አብራርተሽ ፍቺልኝ።
Yeha helem eco teftwale bergitagint eywe yemjamariya kelakshi ketlo yaluten video wochi
@@Mekdelawitzmki91 አይይ ሁሉንም ተከታተልኩ የለም ነገር ግን ከዛ በኋላ ሌላም ጨምሬ ሁለቱንም ፍቺልኝ ብዬሽ የቅዳሜ/እሁድ ላይ የአንዱን ፈታሽልኝ። ምናልባት የሁለቱንም የፈታሽ መስሎሽ እንዳይሆን
መቅዲዬ በህልሜ በባስ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ ልመጣ የባስ ትኬት የቆረጥሁ ይመስለኛል እና ልተኛ እና ሊነጋ ሲል እሄዳለሁ እያልሁ እተኛለሁ ምን ይሆን ውዴ
ብር ሀምሳና አሰር ማየት መቅዲዬ
በህልሜ በተደጋጋሚ ጥቁር ሰዉ በመንገዴ እየመጣ ትከሻዬን በትከሻዉ ይገጨኝና አንተን ፈልገሀለዉ ይለኝና ይጣላኛል።
Dream ka.maret.manaset.and.ba.aire.pleane.kalaye.mareten.iyayo.nabaruku.minedeno
ፈቅረኝይ።ሱሪ።ሲይወልቅ።አይውቡዘሰሪነው
ስላምእኔጤፍቆጥሬዬጓደኛዬነጥላግዤልኝብዬሰጠሆትመልሺልኜበማሬመ
ሶስት ጓደኛሞች ሆነን ጥሬ ስጋ መብላት እንዴት ይፈታል ባንቺ መቅዲ
ያለ አግባብ የሰው ስም ማንሳት (ሰው ማማት )ነው
Kebye mene at menew
😊😅