ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 782

  • @SamiDaniEyo
    @SamiDaniEyo  6 місяців тому +89

    የፀሎት እና የስግደት ማህበራችንን ተቀላቁ
    t.me/medihanialmmahebr1

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 6 місяців тому +11

      ቤተሰቦቸ እኔ ወንሜን በተደጋጋሚ ጋቢ አለብሰው አለሁ ምንድነ ንገርኚ

    • @ShimeFaye
      @ShimeFaye 6 місяців тому +2

      Sgdet yelewm binorew arif neber

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 6 місяців тому

      በህልሜ እርጥብ ጌሾ ስለመልም አደርኩ

    • @alemtsehayajere3397
      @alemtsehayajere3397 6 місяців тому

      Ena behilma key sat nat enigera agoresechgn yehan yefitulign aba

    • @alemtsehayajere3397
      @alemtsehayajere3397 6 місяців тому

      Ena behilma key sat nat enigera agoresechgn yehan yefitulign aba

  • @arontube1323
    @arontube1323 6 місяців тому +38

    አሁን ነው የሰማሁት ገና ዛሬ መምጣቴ ነው ወደዚህ ሚድያ
    እውነት ነው ወንድሜ እኔ በህልሜ የተቀደደ ልብስ ለብሼ አየሁ ሌላ ሰውም እራቁቴ ሁኜ ህልም አየለኝ እውነት ከባድ ሂወት ነው ያለፉኩት ሁሉም ሰው ራቀኝ ብዙ ፈተናዎችን አይቻሎሁ😢 እባከካቹሁ የተዋህዶ ልጆች በፀለታቹሁ አስቡኝ

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @AbelKidu-e7b
      @AbelKidu-e7b 2 місяці тому

      እና አሪፍ እኮ እግዚአብሄር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ፈተና ደሞ አይደለም ትምህርት ነው በቃ ትዕግስት ሊያስተምርሽ ነው እና ይሄን video ያየሽውም ለዛ ነው ትግስት እንዲኖርሽ ነው ተስፋ አድርጊበት በክርስቶስ ሙሉ እምነት ይኑርሽ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 6 місяців тому +29

    ወይኔ እስካሁን ቀርብኝ ይህሚድያ ገናዛሬ ሰማሁት ቃለህይወትያሰማልን ደግሚደጋግሜ ነውያዳመጥኩህ

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 4 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 місяці тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥልን በ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 місяців тому +11

    እውነት ነው እኔ በህልሜ በተደጋጋም የሆነ
    ወጣት ከእባብና ከጥቁር ሰው የምያድነኝ አለ😊❤
    ጥሩ ለብስም በተደጋጋም እለብሳለሁ
    ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤

  • @AH-wo4hd
    @AH-wo4hd 6 місяців тому +7

    Kale Hewet yasemalen. I am so grateful for your teaching. I learn a lot from today's teaching. God bless us all. Amen Amen Amen

    • @ኣርኣያ
      @ኣርኣያ Місяць тому

      ልጅ ማዘል ምንማለትነው ❤❤❤እባክህ መልሱሉኝ

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 6 місяців тому +7

    እቁ መንድማችን ቀፅላ ጊዎረጊስ እንኳን ደህና መጣህ🌺🌺
    በእዉነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🌺🌺

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 6 місяців тому +91

    በፆሎት አስቡኝ😢 ታምሚለሁ ወለተ ስላሴንና ወልደ ሰመአት እያላችሁ🙏

    • @nanatena
      @nanatena 6 місяців тому +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ🙏

    • @sffvtujdxbo
      @sffvtujdxbo 6 місяців тому +3

      እግዝአብሔር ይማርሽ

    • @SamsonMebrahtu-q8f
      @SamsonMebrahtu-q8f 6 місяців тому +4

      ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈውስሻል

    • @weletemariyam5260
      @weletemariyam5260 6 місяців тому +3

      እግዚአብሔር ያስብሽ ምህረቱን ይላክልሽ ❤

    • @AlemituBadho
      @AlemituBadho 6 місяців тому +3

      Fetari yimarishi

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr 6 місяців тому +14

    ቃለሒወት ያሠማልን ቀጽላ ጊወርጊስ ወድማችን❤👏👏

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 6 місяців тому +42

    ወይኔ እስከዛሬ አምልጦኛል ገና ዛሬ ነው ይህን ሚድያ የተቀላቀልኩት

    • @SamiDaniEyo
      @SamiDaniEyo  6 місяців тому +3

      ሼር በማረግ ለብዙ ሰው ያዳርሱት

    • @meselechdejenu2115
      @meselechdejenu2115 6 місяців тому +1

      ​@@SamiDaniEyo❤❤❤❤ህ

  • @yere7145
    @yere7145 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ቀፀላ ጊዮርጊስ ወንድማችን በርቱልን

  • @የማርያምቅዱስጊዮርጊስአባ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አለም
    ቀፅላ ጊዮርጊስ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 6 місяців тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 6 місяців тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን❤

  • @LoveyouLove-z2m
    @LoveyouLove-z2m 6 місяців тому +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ወንድማችንአሜን

  • @NaghamAlhamar
    @NaghamAlhamar 2 місяці тому +1

    በ አግዛብህር አታሳልፉ በ ህልም ክ ዱሮ ፍቅርና ማኪና ቁልፍ ስስጤ ምድኑ 😢😢❤❤❤👏👏👏

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 6 місяців тому +1

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 6 місяців тому +6

    ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲😍😍😍

  • @DesuShunun
    @DesuShunun 13 днів тому

    ኣባ በህልሜ ማላውቃችው ሰዎች ልያሳብድኝ እያራራጡኝ እያሉ መልኣኩ ቁዱስ ገብርኤልሆይይይ ብየ ስጠራ ኣይጠጉኝም እንደገና ሲከቡኝ መልኣኩሆይ ስል ኣይነኩኘም ምን ይህን

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Місяць тому +1

    አሁን ነዉ የሰማሁት
    አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏👏

  • @HAFTUM
    @HAFTUM 4 місяці тому

    የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን ወንድማችን

  • @Bzu632
    @Bzu632 6 місяців тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ
    በወነት ቀለህወትያሰማልን እግዚ አብሔር ፀጋወን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ጥርትምህርት ነዉ👌😍😍😍

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael 6 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Selam-q5z
    @Selam-q5z 12 днів тому

    አባቴ በህልሜ በቁርባን ለሜግባት ወደ ቤተክሪስትያን ከ ሰንበት ተማሪዎችጋ እየሄደን የሱ አባት እኛ አልተዘጋጀንበትም ሌላ ቀን ይሁን ተመለሱ አሉንና መለሱን። እባኮት እንዳያልፉኝ🙏

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 18 днів тому

    ጥሩ ነው ይህ የህልም ፍች ህልማቸውን ሰውሮ ለሚያሳያቸው ነው።

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk 6 місяців тому +5

    ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot 6 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤ለቤትህ አዲሥ ነኝ

  • @MilashAfera
    @MilashAfera 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፀሎት ኣስቡን

  • @ቲቲዩቱብቻናልማዕተብክብር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልና ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርቱልን በሐልም ኣኸቲ ማወጢተ መነደን🙏

    • @Halima-y6m
      @Halima-y6m Місяць тому

      Ykerstana.sema.wlith.rufal.ebalalw.bixlot.asebuy.hilem.yepasefort.simagine.nw.❤❤❤❤

  • @absalatksasw7527
    @absalatksasw7527 Місяць тому

    ህልም ነው
    የሁለት አመት ህፃን ልጅ ጋ ኳስ እየተጫወትኩ ጊቢ ውስጥ ከሰማይ ድንጋይ ይወርዳል እሱን ለማምለጥ እንሮጣለን ከዛ ድንጋይ ወርዱ ሲያልቅ እሳት ይወርዳልከዛ ክምጣችን የተነሳ ደከመንና ተቀመጥን ስንፁልይ አቆመልን😢 ይህ ሁሉ ሲሆን ሁለታችን ብቻ እንጅ ሌላ ሰው አያየውም
    ፍርታል እባክህ 😢

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 6 місяців тому +1

    ❤አሜን ወድሜ እኔ በህልሜ እመቤቴን ቅድስት ድግል ማርያምን ዳመና ላይ ሆና ታየችኝ ወድሜ ፍታልኝ በመቤቴ

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን ። አንዲት ህፃን ልጅ የ5 አመት ልጅ ትልቅ ኮከብ ወደ መሬት ሲወድቅ አየሁ አለችኝ ። ፍቹን ካላስቸገርኩ ፍቱልኝ ።በ20/12/ 16 ዓ.ም ለሊት ነው ያየችው።

  • @Tsinaት
    @Tsinaት Місяць тому

    በህልሜ ሰማዩ ሙሉ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ታቅፋ በሚያስፈራ ግርማ ሞገስ ሰዉ ሁሉ በፍረሀት ሲደበቅ አይቼ ነበር ሁሌም ምን እንደሆነ ባዉቅ ብዬ ተመኘዉ እስቲ ፍቱልኝ እባካችሁ 🙏🙏

  • @hananzanaba
    @hananzanaba 6 місяців тому +1

    ቃለህይዉትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v Місяць тому

    በህልሜ አቡነ ሀራ ድንግል ገዳም ለመፀበል እርቃኔን ሁኜ ገዳሙን ግን በገሀድ አላውቀውም ፀበሉ ቦታ እንደ ወንዝ ነው ብዙ ሰዎች መንፈስ ያለባቸው ይለፈልፉ ነበር እምታውቁ ፍቱልኝ

  • @AlemChomaye
    @AlemChomaye Місяць тому

    ትክክለኛ ህልም ፈች ቻናል ዛሬ ሰማሁ አድናቂህ ነኝ

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 27 днів тому

    Kalatown.yasemalen
    Tebarek.wendemachen

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ሁሌ ትምህርት ቤት ሆኝ ነው እራሴን ማገኝው በህልሜ

  • @Tizita341
    @Tizita341 6 місяців тому +2

    Kal Hiwotn Yasemalin Gimashu Yene New Betselot Asibugn Tirsit Mariyam❤

  • @yezinagetachew
    @yezinagetachew 26 днів тому

    በማርያም የኔን ህልም ፍቱልኝ ነፍሰ ካወኩበት ግዜ ጀምሬ የማየዉ ህልም ነዉ ጫማየ ጠፍቶብኝ በባዶ እግሬ ሲሄዴ ከቤት ወጥቸ መንገድ ላይ ሰደርሰ በባዶ እግሬ እንደሆንኩ ድንገት ትዝ ይለኛል ከተማ መሀል ላይ ደህና ልብሰ ለብሼ ግን በባዶ እግሬ ነኝ ጫማየ እሩቅ ሁኖ ልለብሰ ልሄድ ሰል እሾህ ይወጋኛል ጫማየን ዉሀ ይወሰደወል በቃ ሁሌ ከጫማ ጋር የተያያዘ ህልም ነዉ የማየዉ ወይም ልለብሰዉ ሰል ይሰፍኛል አንድ እግሩ ይዘ አንድ ይጠፍል ተወልጀ ያደኩበት ሀገር ነዉ ሁሌ የማየዉ አንድም ቀን አሁን ያለሁበትን መኖርያ አይቸ አላዉቅም እባካችሁ ይሄን ህልም ፍቱልኝ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 6 місяців тому

    እግዛአብሄር ይሰጥልኝ በህልሜ ዳገት እያወጣሁ ሳለሁ አንድ እንሠሳ አይኑ ትልልቅ የሆነ መንገዱን ዘጋቦኝ

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 6 місяців тому +1

    Wondmachn enameseginalen behlme ke 3kahnat mehal Kuch biyeyalew min yhun wondme?

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Місяць тому

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እኔ ሁሌ የማየው ድሮ ያደኩበት ቤታችንን አየዋለሁ ከዛ ከወጣሁኝ 17አመት ሆኖኛል ግን በጣም ደጋግሜ ማየት አበዛውኝ

  • @selamabreham2649
    @selamabreham2649 4 дні тому

    Dereja le mewred mefrat mendenew?

  • @MohWad-j4m
    @MohWad-j4m 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ

  • @yoditabera9643
    @yoditabera9643 5 місяців тому

    እረ እኔ በጣም ህልም አያለው ሚፈታልኝ እያጣው አሁን ይህን ሚዲያ አገኘው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh 6 місяців тому

    ዛሬነወ ያየወት ሚዲያችሁን ቃለሒወትያሰማልን የቆየሰወ በእልምማየት

  • @Eyghnnmv
    @Eyghnnmv 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ ወንድማችን

  • @DaniAmare-d5o
    @DaniAmare-d5o 3 місяці тому

    በሕልሜ ከዘራና ነጭ ጋቢ ስሰጥ አደርኩኝ ከዘራውን ለባለቤ ሰጠሐት ምንይሆን? መምሕር ቃለሒይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @فرحفرح-م5ث
    @فرحفرح-م5ث 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምየ በህልም ወይራ አግንቸ ስቆርጥስ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት እኔ እዝሕ እምናገረዉ ነገር ቢኖረዉ አጎታችን በህልሜ በመኪና ሲሔድ ልጁሱልጅ አባቴ 😢 ጠብቀኝ አብረን እንሒድ ሲለዉ😢 ምድነዉ ብዬ አገር ደወልሁ በማግስቱ እና ዛሬ ታጎታችን ጋር ነዉ ያደርነዉ ምድነዉ ብዬ ስጠይቅ ዝብሎነዉ አሉኝ ግን አጎታችን ዉሀ ሞልቶ ወስዶት ነሮል እና 😢 ህልም ይይዛል😢

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 6 місяців тому +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢አባቶቻችን በጣም ጨንቆኛል😢😢😢

  • @ExcitedAlpineSkiing-ch3li
    @ExcitedAlpineSkiing-ch3li Місяць тому

    በፀሎት አሰቡን 🎉ወለድ ማሪያም

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 6 місяців тому +1

    Abjuun koo naaf deebi,ee❤❤❤❤ Nuuf Jiiraadhaa ❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 6 місяців тому

    ወንድሜ ድጎ የሜባል ምሰጋና አለ በህልሜ አንድ ሴት ተንሸዩ ልጅ ነአቸ እና እናአተ ነአቸ ለሷ ድእጎ አቸላለው ብላ ሰታቀረብላአት እንደአ ግጥም ነው የምታነብላአት እና የተቀመጥንበአት ቦታ በአይረ ላይ ነው አይታይም አና የከበሮ ድምፀ ይሰማል በጣም ደአሰ ይላል እንደአዚ ሰምቼ አላአቀም እባክክ ነገረኝ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @sarh9074
    @sarh9074 6 місяців тому +1

    ዘድሮም መልሶ ደፍኝ እርኩስመፍስ አምላክ ሆይ እኔንስ ባልፍጠርከኝ ይሻለኝነበር ወይ አተን አላስደሰትሁ ወይ እራሴን. ሃዘንነውትርፌ በቃ ወደሃገሬ መልሰኝ ለንሰሃአብቃኝ በፀሎትአስቡኝ. ወለተአማኑኤልእያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 6 місяців тому +1

      በፍፁም እግዚአብሔር ተስፋ መቁረጥን አይፈቅድም በፀሎት በርቺ ለሰው የከበደ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ።

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 6 місяців тому +2

      ይገርማል ይሄን አባባል እኔም እለው ነበር አንድ የተማርኩት ግን ወደፊት መጎዝ ነው መቁጠሪያ ተጠቀሚ ሲረብሽሽ

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of 6 місяців тому

    ቃል ሂዉትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናልን 😍😍

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 6 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድማችን

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 6 місяців тому

    ሰላምህ ይብዛ ወድሜ ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ለሞተ ሰው ንስሀ መግባት ምን ይሆን ይሄን ብትነግረኝ

  • @GirmaAdam-y1f
    @GirmaAdam-y1f 11 днів тому

    Hulunm besemay lay egzabhern mayet mndnewu ???

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @hnnashj90
    @hnnashj90 6 місяців тому +8

    ማርያምን ሁሌ የተሰቃየዉበት ሕልም ሰዉ ጠይቄ ያልተመለሰልኝ ሕልም ትምሕርትቤት ሁሌ እሔዳለዉ በተደጋጋሚ ግን ትርጉሙን አላቅም ነበር ተመስገን ዛሬ ሰማዉ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዳኒየ🙏
    አኔ ደሞ ዛሬ በህልሜ ረጅም ቀንድ ያላት ላም ግቢ ውስጥ ስታራሩጠኝ አደረች ወደ ባሌ ለመሄድ ፈልጌ አላሳለፍም እያለች ስታራሩጠኝ ከዛ በግድ አልፌ ባሌ ጋ ደረስኩኝ ምን ይሆን🤔

  • @tadlaTihitna
    @tadlaTihitna 2 місяці тому

    ፀልዩልኝ ከሀገሬ እያለሁ ዝሙትን እሰራ ነበር ሀፅያት ከኔ የበለጠ የሰራ የለም አሁንም በስደት አለም ከስላሞች ጋር አብሬ እበላለሁ

  • @MuluworkeSete
    @MuluworkeSete Місяць тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ፣ወድሜ. እዳታልፈኝ በማሪያም ይሁንብህ በተደጋጋሚ አድሥ ቀሚስ እየለበስኩ ከወደፈቴ ሀበሻቀሚስ ከሇላየ ሌላ አንዱ ቀሚስ ሁለት አይነት ስሬት እየሆነብኝ አያለዉ ምድነዉ?

  • @Tadegabrha
    @Tadegabrha 4 місяці тому

    እውነት ነው እኔ በህልሜ ኣባቴ ይመጣብኛን ከሞተ ቆይቷን ግን ኣልገባኝም መድሃኔ ኣለም ፀበል ሲጠጣነበረ ከዛ ወድሜ ሲዘከረው ነበረ ከዛ ወደስደት ሲሀድ እኔብቻነበረኩ መዘከሩ ተቋረጠ ከዛ በህልሜ ሁሌ ሲመጣ ነበረ ኣሁን ከናተ ተሚረ ኣለህ እዘክረው ኣለህ በሰላም ወደኣገሬ ያስገባኝ ኣሁን ስደት ነኝ እዘክረው ኣለሁን

    • @Titi-ol7tu
      @Titi-ol7tu 4 місяці тому

      ከስደት በሰላም ይመልስሽ አማየ ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @AaaAa-ni6hd
    @AaaAa-ni6hd Місяць тому

    ሰላም ውድየእግዚአብሔር ቤተሰቦች በህልም በተራራይ መውጣት ልወድቅ ስል ቀስ እያልኩ ወጣው ልወድቅ ብየ እንደገና በዳር በዳር አወጣለው ተራራው በጣም ያስፈራል እና እወጠዋለው ሁለተኛ ደግሞ ሱባዬ እንዴት ነው የሚገባው

  • @NuhaminGetu-s6c
    @NuhaminGetu-s6c Місяць тому +1

    እባክህ ወንድሜ 😢 በህልሜ ሶስት ሰዎች ነበሩ እና ሁለቱ ቀይ አንደኛው ትልቅ እና አንዱ ወጣት ነው እና የተቀረው አንዱ በጣም ጥቁር ነው ከዛ ጥቁሩ ሰውዬ እወስዳታለው እያለ ወጣቱ በሩን ዝጋበት እኔም ትልቁ ሰውዬ እግር ስር ገባው እናም አልሰጥክም ልጄን ሲለው ጥቁሩ ሰውዬ እወስዳታለው አለ 😢😢ምንድን ነው ግን ትርጉሙ በአርሴማ 🙏🙏🙏🙏

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በሕልም ፔሬድ ማየት ምንድን ነዉ መልሱልኝ እምታቁ

  • @tigbest6307
    @tigbest6307 Місяць тому

    የወልድያ አርሴማ ማርያም በሱባሄ ላይ ሳለሁ ከስህሉ ነጪ የተቆጠረ ነገር መቶ በማጅራቴ ሲቀመጥ አየሁ እልም እዝህ አንፈታም ተብያ ያህው በስደት ከ10አመት በላያ ሆነኝ እየተከራተትኩ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 3 місяці тому

    ወድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤እባክህ እንዳታልፈኝ እናቴ ቅዱስ ቁርባኑን የተቀበለች ነች በእውነታው በህልሜ እጠቋይ ቤት ስትሔድ እግቢ ስትደርስ እጇን ጎትቼ ሳስወጣት አየሁ ምድ ነው ጨነቀኝ😢😢😢😢😢😢

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Місяць тому +1

      ጎተሽ ማውጣትሽ ጥሩ ነው በጸሎት በርች

  • @Fuf-p3v
    @Fuf-p3v 3 місяці тому

    ወይኔ እስከዛሬ አላይሁትም ነበር ይኸን ሚዲያ ገና ዛሬ አይሁት ቃለህይወት ያሠማልን እስኪ የምታዉቁ በህልሜ ደፍረስ ካለ ምጭ ዉሀ ስቀዳ ደሞ ስጠጣ ነበር እስኪ የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @FdcggCgffg
    @FdcggCgffg 6 місяців тому

    መምህር ቃለህወትን ያስማል ቡዙ ግዜ ንስሐ አባቴን በህልም አያለሁ የምታውቁት ካላቹ መልሱልኝ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 17 днів тому

    ቃለህይወት ያሠማልን🎉😢

  • @Hail-ku2tv
    @Hail-ku2tv Місяць тому

    አባቴ ለምሳሌ እኔ የባሌወድም ሚስት ምግብሰረታ ታጨረስ አችስሬዉ ብላ ትተዉ ሄደች ከዛእኔምስሰረዉ በጣምዉስጤጠረጠረብኝ ግንሰረቼ ጨረስሁት ከዛ ባሌእናአንድዘመዴቲበሉአየሂቸዉ እኔግንአልበላም እዉስጡ የተሰበረ ብረጭቆ አራጋበታለች የባሌወድም ሚስት ማለትዉ ፈቱልኝ በፈጠራችሁ እደዚህ እያየሁ ከባሌጋራ ሁለየምእናጣላለን ህልምሳይ😢😢😢

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 2 місяці тому +1

    በሕልምየጥይት ቀለሕ ማየት መንደነው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እግዚአብሔር ያክርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዳዴ ተቃራኒ የጸታሁት ተቸግሬ ነበር

  • @BirhanDarese
    @BirhanDarese 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @EyobTegegne-gi2ck
    @EyobTegegne-gi2ck 13 днів тому

    ጨረቃ ስትወድቅ አየሁ ከዛም ሁለት ጥቁር ሱፍ የለበሱ ሰዎች በጎኔ አለፉ
    ምንድን ነው ፍችው?❗️❗️❗️❗️❗️❗️

  • @kayyumkayyum9083
    @kayyumkayyum9083 6 місяців тому

    የሙወደዉ ሰዉ ሁለቱን ኣይነቹ ሲጠፋ እና ሲደማ ኣይቻለዉ እባክህ ምንድነዉ😢😢😢እባክህ

  • @MesMes-l2j
    @MesMes-l2j 12 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 6 місяців тому

    እግዚእብሔርይመስገንመምሕራቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለህወትያስማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አእግዚእብሔርይመስገንመምሕራቺንእድሜናፀጋዉንያብቃለህወትያስማልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን 😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p Місяць тому

    አሜንቃለወትያሰማልን

  • @wobalemkefale9206
    @wobalemkefale9206 6 місяців тому

    በተደጋጋሚ ከማውቃቸው ሰወች እና ከእንስሳት መደበቅ መሸሽ ምንድን ነው በጣም እየተቸገርሁ ነው ግን ከማውቃቸውም ከማላውቃቸውም ሰወች ጋር ነው የምንሸሸው ብቻየን አደለም

  • @HargKebron
    @HargKebron 4 місяці тому

    ሰላም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ስልክ ቁጥርህን

  • @MerndaMuluy
    @MerndaMuluy 21 день тому

    እባክህ እሂንን ህልምፍታልኝ አባቴ ወደሰማይ ቀና ብየ ሳይ ጨረቃ ሶስት ሁና አያታለሁ ግን አደኛዋ ብዙም አትታይም ሁለቶች ግን በጣም ደማቅ ናቸዉ ወይ ጊዜ እያልሁ አሁንም ቀና ብየ ሳይ ቅዱስ ጊወርጊስን አየዋለሁ በኀለ ደግሞ ድግል ማርያምንከነ ልጇ አያታለሁ ከዛ ድግልየሆነ ነገር ትጥልልናለች ከዛ ሳየዉ ትኩስ ደቦ ነዉከዛ በስልኬ ቀርጨ ቲክቶክ ለይ የለቀቅሁት ይመስለኝና ከዛቲክቶክ ለይ ኮሜት ተሰጦኛል ኮሜቱ ምን ይላል ንስሀ ግቢ

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 6 місяців тому

    ቃለሒወት.ያሠማልን.ወንድማችን❤❤❤❤

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 6 місяців тому

    ❤sagalee jirenyaa sii yaa dagesiisuu አገላለፃህ ይማቻል

  • @SamrawitMatebe-v7i
    @SamrawitMatebe-v7i 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የወርስልን አሜን አሜን 😮😊

  • @SalamKoko-e2x
    @SalamKoko-e2x 2 місяці тому

    የተብረክ❤❤እባክህ ውሃ መጥጣት

  • @alamaznegese
    @alamaznegese 4 місяці тому

    ebakachew atilfubiny 🙏be hilme indi ayiney ayehu ,,,,ke beteseboche gar tekemitn salen ,kenesu ine besilke lay yalew metsaf qedus iyayew neber kezam wendime tenesto ye henok metsaf seteny ,kezam inem des aleny ina manbeb jemerku kezam ,andi ibaab meta inna wendime ibabun lemgdel iyemoke nebr alchim ,keza inte tensiche indi alku ,,Besemab beweldd w menfes qidus biye gedelku ,ahunim temesasay 4gize meta.aratunim be igzabeher sim iyeteraw gedelku,,meceresha lay ,ye set doro. Metach isuanim gedelkuat ,yihe hullu ke cersku buala bizu sawe ke gibachin iyale ine degimo izaw tenberkike ,,abatachin hoyi besemayt yemitor......iyalku tseloten jemerku ,lik ke inqilfe sineqa hilm new gira genya ebaki wendimachin ye zare hilme ke hullum ye teleye new ina erdany 🙏,,ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @FhkkGhvb
    @FhkkGhvb 6 місяців тому

    ቃለሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @Biyu151
    @Biyu151 6 місяців тому

    Egziabher yistln kale hiwot yasemalin❤
    Ye arseman zikir slearsema snl ayehu bedenb alastawsewm mndn new

  • @Muiuesw
    @Muiuesw 24 дні тому

    እኔ ሁሌም ህፃን ልጅ አቅፌ ነው የማድረው

  • @MedenitKebede
    @MedenitKebede 5 місяців тому

    Kale hiwte yasemalin wedmachin

  • @Yetemen
    @Yetemen 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልንበብዘሀኛውየተመለሰውየኔህልምነውቃለህወትቂለበረከትይሰማልን

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 4 місяці тому

    Amen Qliyoot asamalen ye timituu 🙏🙏🙏

  • @WorkuwaAklilu-d4y
    @WorkuwaAklilu-d4y 27 днів тому

    አረ ወድሜ እኔ በህልሜ ቤቱን አላውቀውም እና ምግብ እየተሰራ ይመስለኛል ለኔም ስሪ ብለው የሆነ ነገር አመጡልኝ እና ሳየው ደስ አላለኚም እየጠበኩት እያለሁ ሳየው እባብ ነው እየጮኩኝ ወደውጭ ስወጣ እናቴን አገኘህዋት ምን ሆነሽ ነው ስትለኝ አይ አልነግርሺም ይቅርብሽ ከነገርኩሽ ምግብ ይዘጋሻል አልክዋት እናተ በህወት የለችም ወድሜ በጣም ጨነቀኝ ሕልሙ እባክህን አትለፈኝ ፍታልኝ 🙏🙏🙏

    • @WorkuwaAklilu-d4y
      @WorkuwaAklilu-d4y 27 днів тому

      ማለት እባቡን ተብሸዋልሁ እፍፍፍ ሰቀተጠኝ