Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
amesegnalew🙏❤❤❤
😘😘😘😘😘😘
እናመሠግናለን 🤝🤝❤
አመሰግናለሁ መቅዲ ክበሪልኝ 🙏
መቅዲዬ እንዴት ነሽ እቤቴ የኔ መሶብ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ መሶብ ሙሉ የተቆረጠ እንጀራ ነበረበት ጓደኛዬና የሁት ጓደኞቼ እናቶች በቀሚሳቸው ተሸክመው ሲሄዱ አየሁ
ሰላም መቅዲ በህልሜ ቤታችን ድግስ ያለ ይመስለኛል ትልቅ አዲስ ድስት ገዝቼ በጭንቅላቴ ተሸክሜ ቤት እወስደዋለሁ ከዛ ሰዉ ልጥራ ብዬ ስወጣ ወንዝ ይሞላብኛል ከዛ ከወንዙ ዉሃ ቀድቼ ወደ ቤት ተመለስኩ
Mekidi endat nesh ebakish silkishin maggnet echlalhu
Meqdye enditnesh , hlmin fchelin betam tlq ketema emyamr betuch neberu gn eske gmassh ders xdt Yale wha melto nebere mn yhun..ena wletina enina fqrinayn tnsh daget snweta ayewut bzuh kebad aydelm dagetu lay bzuh shama eyebera neber keza eni shamawun latefaw emokr ena ehti demo enda tatefu tleni alech eni demo chakaw endayqatel eko now elat alewu gn snkeraker salatefow neqawut.gn benatsh atlefni eyezelelshni now ..
ደምእያስታወከኝደሙደግሞጥቁርነውቄጤማበእጅማቀፍምንድንነውከእግዛብሄርየተሰጠሽንፀጋሳላደንቅአላልፍም
መቅድዬ ሰላም ህልም ፍቺልኝ አራት የሚሆኑ ሴቶች ጋቢ ለብሰው አራስ ናቸው ላግዛቹ እያልኩኝ ልጆቹን ላዝል ሲሞክር ያማልጩኝል ይወድቁብኝ ማዘል አልችልቁም በግድ እንደምንም ብዬ ጭምቅ አርጌ ወገቤ ላይ ይዛቸዋለው ልጆችን ምን ይሆን መቅድዬ
ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ በተደጋጋሚ ህፃን ልጅ አቅፌ አያለሁ በቅርብ ቀንም ሁለት ወንድ ልጆችን ፀጉራቸውን ሳጥብ አየሁ ምን ይሆን ውዴ ?
ሰላም በህልም የኮዬር መሪያችን በእኔ በጣም ተናዶ አየውት። ምንድነው ? አመሰግናለሁ
ናተይ ሕልሚ አይፈታሕክለይን ክልተ ናይ መንደቅ ሰዓት ካብ ገዛይ ሰረቅቲ ወሲዶምለይ እንታይ እዩ
😂እንዴት ነሽልኝ , ከአንድ ከተጣሉት ሰው ጋር ወደ ፎቅ ሄደን እኔ ብቻዬን እየሮጥኩ ከፎቁ ወረድኩ ምን ይሆን
meqidiye behilime kaha ibete meto mesiqel lisalem biye gonbesi sil ijulay mesiqel yelem beju birinew yeyazew birun sexony hede 2 setoch abiro alu
በሕልሜ በመጸዳጃ ክፍል ውስጥ ወይም እያየሁ ያለ ይመስለኝ ነበር ፣ እናም የሞተች ሴት መጸዳጃ ቤት ላይ ተቀምጣ አየሁ ። ይህችን ሴት ለ 3 ቀናት ሞታለች እያልኩ ነበር ፣ ማንም አላስተዋለም ወይም ሬሳውን አልወሰደም ፣ አስከሬኑን ለመውሰድ ምንም ፖሊስ አልመጣም ። ያየኋት እኔ ብቻ ነኝ ሬሳ አልነካኩም..???
amesegnalew🙏❤❤❤
😘😘😘😘😘😘
እናመሠግናለን 🤝🤝❤
አመሰግናለሁ መቅዲ ክበሪልኝ 🙏
መቅዲዬ እንዴት ነሽ
እቤቴ የኔ መሶብ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ መሶብ ሙሉ የተቆረጠ እንጀራ ነበረበት ጓደኛዬና የሁት ጓደኞቼ እናቶች በቀሚሳቸው ተሸክመው ሲሄዱ አየሁ
ሰላም መቅዲ በህልሜ ቤታችን ድግስ ያለ ይመስለኛል ትልቅ አዲስ ድስት ገዝቼ በጭንቅላቴ ተሸክሜ ቤት እወስደዋለሁ ከዛ ሰዉ ልጥራ ብዬ ስወጣ ወንዝ ይሞላብኛል ከዛ ከወንዙ ዉሃ ቀድቼ ወደ ቤት ተመለስኩ
Mekidi endat nesh ebakish silkishin maggnet echlalhu
Meqdye enditnesh , hlmin fchelin betam tlq ketema emyamr betuch neberu gn eske gmassh ders xdt Yale wha melto nebere mn yhun..ena wletina enina fqrinayn tnsh daget snweta ayewut bzuh kebad aydelm dagetu lay bzuh shama eyebera neber keza eni shamawun latefaw emokr ena ehti demo enda tatefu tleni alech eni demo chakaw endayqatel eko now elat alewu gn snkeraker salatefow neqawut.gn benatsh atlefni eyezelelshni now ..
ደምእያስታወከኝደሙደግሞጥቁርነውቄጤማበእጅማቀፍምንድንነው
ከእግዛብሄርየተሰጠሽንፀጋሳላደንቅአላልፍም
መቅድዬ ሰላም ህልም ፍቺልኝ አራት የሚሆኑ ሴቶች ጋቢ ለብሰው አራስ ናቸው ላግዛቹ እያልኩኝ ልጆቹን ላዝል ሲሞክር ያማልጩኝል ይወድቁብኝ ማዘል አልችልቁም በግድ እንደምንም ብዬ ጭምቅ አርጌ ወገቤ ላይ ይዛቸዋለው ልጆችን ምን ይሆን መቅድዬ
ሰላም ላንቺ ይሁን
በህልሜ በተደጋጋሚ ህፃን ልጅ አቅፌ አያለሁ በቅርብ ቀንም ሁለት ወንድ ልጆችን ፀጉራቸውን ሳጥብ አየሁ ምን ይሆን ውዴ ?
ሰላም በህልም የኮዬር መሪያችን በእኔ በጣም ተናዶ አየውት። ምንድነው ? አመሰግናለሁ
ናተይ ሕልሚ አይፈታሕክለይን
ክልተ ናይ መንደቅ ሰዓት ካብ ገዛይ ሰረቅቲ ወሲዶምለይ እንታይ እዩ