- 682
- 1 691 978
Mekdelawit zmki
Kenya
Приєднався 9 тра 2022
Thanks for taking youre time to visit Our channel .publishes video that focuse on dream interpretation
(የህልም ፍቺ )በ መንፋሳዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
(የህልም ፍቺ )በ መንፋሳዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Dream interpretation የህልሞች ፍቺ በ መንፈሳዊ#አይነ ምድር#ቤት ማፅዳት#ስጋ መክተፍ#ሹሩባ መሰራት#ethiopia #habesha #duet
Dream interpretation የህልሞች ፍቺ በ መንፈሳዊ#አይነ ምድር#ቤት ማፅዳት#ስጋ መክተፍ#ሹሩባ መሰራት
Переглядів: 47
Відео
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#የበርካታ ህልሞች ፍቺ#ethiopia #habesha #duet #arts #ebs#kana
Переглядів 3032 години тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #የበርካታ ህልሞች ፍቺ
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጋቢ#ቃሪያ#አበባ እና ሌሎችም#ethiopia #habesha #arts #duet #ebs
Переглядів 3344 години тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጋቢ#ቃሪያ#አበባ እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ምንጣፍ#ዶክተር#ህፃን ልጅ እና ሌሎችም#ethiopia #habesha #duet #kana#ebs
Переглядів 4799 годин тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ምንጣፍ#ዶክተር#ህፃን ልጅ እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #ethiopia#አልጋ#ቤት ማፅዳት# ጥቁር ሰው እና ሌሎችም#habesha #arts #duet
Переглядів 38212 годин тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #ethiopia#አልጋ#ቤት ማፅዳት# ጥቁር ሰው እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#የበሰለ ስጋ#ዳመና#ተራራ#ጎመን#መቆሚያ እና ሌሎችም#ethiopia #habesha #duet #dream
Переглядів 42014 годин тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #የበሰለ ስጋ#ዳመና#ተራራ#ጎመን#መቆሚያ እና ሌሎችም#
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጨለማ#ጥቁር መኪና መንዳት#አልጋ #ማር ውና ሌሎችም#ethiopia #habesha #arts
Переглядів 43019 годин тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጨለማ#ጥቁር መኪና መንዳት#አልጋ #ማር ውና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#እሩጫ#ቀጤማ#መውደቅ እና ሌሎችም#ethiopia #arts #habesha #kana
Переглядів 458День тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #እሩጫ#ቀጤማ#መውደቅ እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሃይቅ ውስጥ መግባት#ወንዝ መሻገር#የ በሰለ ስጋ እና ሌሎችም#ethiopia #arts#ebs
Переглядів 527День тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሃይቅ ውስጥ መግባት#ወንዝ መሻገር#የ በሰለ ስጋ እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጭቃ#ድፍርስ ውሃ#ውሃ መቅዳት እና ሌሎችም#ethiopia #arts #habesha
Переглядів 46914 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጭቃ#ድፍርስ ውሃ#ውሃ መቅዳት እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ዝናብ#ታቦት#ሱፍ#ሸሚዝ እና ሌሎችም#ethiopia #duet #arts
Переглядів 57214 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ዝናብ#ታቦት#ሱፍ#ሸሚዝ እና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ቤት መጥረግ#ሽማግሌዎች#ነጭ ጫማ#አሮጌ ጫማ#ethiopia #arts #english #habesha
Переглядів 58314 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #ቤት መጥረግ#ሽማግሌዎች#ነጭ ጫማ#አሮጌ ጫማ
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #አቀበት መውጣት#አይነምድር#ቤተክርስቲያንን ውና ሌሎችም#ethiopia #arts #habesha
Переглядів 87214 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ #አቀበት መውጣት#አይነምድር#ቤተክርስቲያንን ውና ሌሎችም
Dream interpretation የህልም ፍቺ በመንፈሳዊ #ዝናብ#ጣራ መገንጠል#ውንጀራ#እግር ማነከስ እና ሌሎችም#ethiopia#arts#duet#Dream
Переглядів 52714 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በመንፈሳዊ #ዝናብ#ጣራ መገንጠል#ውንጀራ#እግር ማነከስ እና ሌሎችም
Dream interpretationየህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#በሬ#በቁርባን መጋባት#ገብስ ቆሎ እና ሌሎችም#ethiopia #arts #duet #habesha
Переглядів 67821 день тому
Dream interpretationየህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#በሬ#በቁርባን መጋባት#ገብስ ቆሎ እና ሌሎችም#ethiopia #arts #duet #habesha
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሰፊ ቤት#ተራራ#ዳገት#ነጠላ እና ሌሎችም#ethiopia #habesha #duet #arts
Переглядів 89121 день тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሰፊ ቤት#ተራራ#ዳገት#ነጠላ እና ሌሎችም#ethiopia #habesha #duet #arts
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሽሚዝ#ውሃ#ሻንጣ#ማልቀስ እና ሌሎችም#ethiopia #duet #dream#habesha #arts
Переглядів 73728 днів тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ሽሚዝ#ውሃ#ሻንጣ#ማልቀስ እና ሌሎችም#ethiopia #duet #dream#habesha #arts
Dream interpretation የህልም ፍቺ በመንፈሳዊ #ቤት መጥረግ#ጠላ#ካህን እና ሌሎችም #ethiopia #duet #habesha #dreamanalysis
Переглядів 566Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በመንፈሳዊ #ቤት መጥረግ#ጠላ#ካህን እና ሌሎችም #ethiopia #duet #habesha #dreamanalysis
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ማርገዝ#ቁልፍ#ሻንጣ ልብስ ያለው ሲጠፋ እና የሌሎችም ፍቺ#duet #ethiopia#habesha
Переглядів 846Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ማርገዝ#ቁልፍ#ሻንጣ ልብስ ያለው ሲጠፋ እና የሌሎችም ፍቺ#duet #ethiopia#habesha
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#የተገነጠለ በር መስራት#ብር#ሳይክል መንዳት#habesha #arts #ebs #duet #ethiopia
Переглядів 984Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#የተገነጠለ በር መስራት#ብር#ሳይክል መንዳት#habesha #arts #ebs #duet #ethiopia
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጤፍ#ጫካ#ነጭ ቀሚስ እና ሌሎችም#arts #ebs #duet #ethiopia
Переглядів 586Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጤፍ#ጫካ#ነጭ ቀሚስ እና ሌሎችም#arts #ebs #duet #ethiopia
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#habesha #ebs #ethiopia #duet #arts
Переглядів 560Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#habesha #ebs #ethiopia #duet #arts
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#መስቀል ማየት#ዝናብ ወደቤት ሲገባ#ወንዝ መሻገር#dreamanalysis #ethiopia #duet
Переглядів 667Місяць тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#መስቀል ማየት#ዝናብ ወደቤት ሲገባ#ወንዝ መሻገር#dreamanalysis #ethiopia #duet
የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ (Dream interpretation)#orthodox#duet #ethiopia #arts #ebs #dreamanalysis#seifuonebs
Переглядів 727Місяць тому
የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ (Dream interpretation)#orthodox#duet #ethiopia #arts #ebs #dreamanalysis#seifuonebs
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጥላ መጠለል#ጫካ#ቀጭን መንገድ#እሬሳ ማየት#ህፃናት እና ሌሎችም#arts #ebs #habesha
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ጥላ መጠለል#ጫካ#ቀጭን መንገድ#እሬሳ ማየት#ህፃናት እና ሌሎችም#arts #ebs #habesha
ደስታን የሚያበስሩ ህልሞች#dreams #interpretation #arts #ebs #kana#duet #ethiopia
Переглядів 2,8 тис.3 місяці тому
ደስታን የሚያበስሩ ህልሞች#dreams #interpretation #arts #ebs #kana#duet #ethiopia
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ
Переглядів 1 тис.3 місяці тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ቤት ሲፈርስ#ጎርፍ#ፕሌን ሲበር ማየት#አሮጌ ልብስ እና ሌሎችም#ebs #arts #seifuonebs
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ቤት ሲፈርስ#ጎርፍ#ፕሌን ሲበር ማየት#አሮጌ ልብስ እና ሌሎችም#ebs #arts #seifuonebs
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ልብስ ፔሬድ ሲነካው#ድንች#ፀይም ሴት#ዝናብ#የፕሌን ትኬት እና ሌሎችም#ebs #arts #seifu
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ#ልብስ ፔሬድ ሲነካው#ድንች#ፀይም ሴት#ዝናብ#የፕሌን ትኬት እና ሌሎችም#ebs #arts #seifu
Selam mekdi endet nesh hulet gize tsifelish almeleshlgnm betam yemiyamr semay ena ye tsid zaf tiktik yale ena yenena ye akste lj foto telkoln keyet endetelake lemeteyek shed aksten agegnewat keza keyet new yetelakelgn slat kesemay new tlegnalech keza selam beygn enji stlegn koy hihen yemiyamr semay foto lansaw elatelew please mekdi endatalfign
ሠላም መቅዲ! አልተፈታም በህልሜ አልጋ ላይ ቁጭ ብዬ ሳለ በመስኮቴ በኩል ሰዎች ሲሯሯጡ አያለሁ ከዛ የማላቀው በጣም አጭር ጥቁር ሰው እቤቴ ገብቶ አዲስ ሰማያዊ ጫማዬን ሊወስድብኝ በጣም ሲታገለኝ አሸነፍኩት ከዛ ከቤቴ ወጣ እኔም ሌባ እንዳይሰርቀኝ ብዬ የተለያዩ ወደ5 የሚደርሱ አዳዲስ ጫማዎቼን በካርቶን አሽጌ ቁምሳጥን ላይ አስቀምጬ ባነንኩ፡፡ ሌላ ደግሞ የምኖርበት ጊቢ ውስጥ ሜዳው ላይ ቆሜ ሳለ ከተለያየ አቅጣጫ የሚመጣ የሽንት ቤት ፈሳሽ ይከበኛል እየፈራሁ እንዴት ነው የምወጣው እያልኩ ባነንኩ፡፡
👍👍👍👍
ሰላም መቅዲ ጒደኛዬ ትልቅ የድግስ ሸክላ ድስት ይዛ ስትመጣ ላግዝሽ ብዬ ክዳኑን ተቀበልኳት ምንድነው ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም መቅዲ በህልሜ ረጁም መንገድ ከየሆነ ልጅ እይተጎዝን ከዛ ጀሪካን እገኘን ቡባ የየረሳችን ይዘን ዋሃ እየቀዳን መልተን እየፈሰሰ ነቃው
መቅዲየ ሰላም ነሽ ! በህልሜ የሆነ ረጅም ቀይ ሰውየ አይቸውም አላውቅም ከንፈሬን ሲስመኝ አየሁ፤ ከዚያ ደግሞ የሆነ ነገር ላይ ተንጠልጥየ ነበር እና ያው ሰውየ እንዳልወድቅ እጄን ይዞ ሲያግዘኝ አየሁ፤ ምን ይሆን እማ
እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከጏደኛየ ጋር የምናስተካክለው የቤተሰብ ጉዳይ አለ እናም ጏደኛየ አንገቴን ጥምጥም አድርጎ ጥብቅ አድርጎ አቅፎ ይስመኛል አንገቴን አለቀቀኝም ከዛም ሶፋ ላይ እግራችን ሰቅለን ብርድ ልብስ ለብሰን ቲቪ እናያለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ነው የተቀመጥነው ከዛም የሚበላ ምግብ ነገር አጎርስው አለሁ ከዛም ከእርሱ አፍ የተረፈውን ግማሽ ምግብ እኔ እበላው አለሁ እና እንደተቀመጥን ነቃሁ እና ፍችልኝ ሁሌ ስለማስበው ነው ወይስ ምንድን ነው ፍችልኝ
እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከጏደኛየ ጋር የምናስተካክለው የቤተሰብ ጉዳይ አለ እናም ጏደኛየ አንገቴን ጥምጥም አድርጎ ጥብቅ አድርጎ አቅፎ ይስመኛል አንገቴን አለቀቀኝም ከዛም ሶፋ ላይ እግራችን ሰቅለን ብርድ ልብስ ለብሰን ቲቪ እናያለን እጅ ለእጅ ተጠላልፈን ነው የተቀመጥነው ከዛም የሚበላ ምግብ ነገር አጎርስው አለሁ ከዛም ከእርሱ አፍ የተረፈውን ግማሽ ምግብ እኔ እበላው አለሁ እና እንደተቀመጥን ነቃሁ እና ፍችልኝ ሁሌ ስለማስበው ነው ወይስ ምንድን ነው ፍችልኝ
እንዴት ነሽ እህት ስው ነው ያየለኝ ህልሙን እርሱም ሃዌ መንገድ በሳይክል እየነዳው ሳልፍ ሙሉ የስፖርት ልብስ ኮ ፍያ አርጌ ጋም ያለመልኝና ሌላ ሰው እያዩኝ ሲገረሙ እንዴት በሳይክል ይሄንን ሁሉ መንገድ እልፍ መጣች እያሉ ነውን አሉኝ
Selam mekedeye edete nesh y ehete bete kbalebete gar heden esun bete lejachn tebek beye gebya hedku gebey weste gebeche sare yhon bota agegnw saru leye werkoche agegnew borsaye weste aderge eyewxw kibe ayew ena gezaw keza wendeme dewelo mene honshe new yetfashew dewy belo zega abezawebeshe ykerta
ሠላም መቅዲ~ ፍቅረኛየ ጋር ተቃቅፌ ቁጭ ብያለሁ፣ ከትንሽ ቆይታ በኋላ እሷ ምግብ ለማብሰል ኪችን ገባች። እኔም ወጥቼ በጣም ከባድ የሆነ እንደ ተራራ የቆመ ዳገት መንገድ ላይ እየሮጥሁ ወጣሁት። ዳገቱን ጨርሼ ጣሪያው የተነቃቀለ ፎቅ ቤት ላይ ቆሜ ሽንቴን ወደታች እሸናለሁ፣ ሽንቴ ብዙ ነበር፣ በጣም ወጥሮኝ ስለነበረ ከሸናሁ በኋላ ረካሁኝ። እባክሽ ፍችልኝ🙏
Selam mikdey dena nes egzyabhre tena yestesh 🥰behlma ke ehta gar gelchen tatben ena kensemunaw be key fota uogha wetaw ehtan demo muluo lebsh lebselch keza erjem fota yeza weha yeza gorebat ber lay etetblew ye sefre gadeghy ke enta gar uonew selnch negregh eylu yetykugh enta setetrgh fota lebsha geba selmfechlgh amsgenlew
Selam lanch yeuon behlma abta be hiwet yelm 1 aelga lay teghten enskalen yena jakat lebso nebre keza lewta new belo jaketun awlkew limne yena aelbskem selew tebebgh aelgh keza ena tikure lebsh lebsha ke lela bat west lewta sel 3 setuch yeyzughal yesdbughal tageya endmskot be memsel kedada 1 wendh lij ejan sebo yawtghal keza sera bota yemslghal erjm kake yestughal kurech belew ena gin eykoresku eblalew abzwebsh betam yekreta selmfechelgh amsgenlew ❤weddd
ሰላም ነው ወይ መቅዲ እንዴት ነሽ? እስኪ በማርያም ይህን ህልም ፍችልኝ። ከወንድ ጓደኛዬ ጋር የሆነ ዳገት ላይ ተቀምጠን እኔ ግን ከወገቤ በላይ እራቁቴን የሆንኩ ይመስለኛል አሱ ደሞ በጀርባ በኩል እቅፍ አርጎ ይሸፍነኛል እናም እኔ በመሀልእንቅልፍ ሸለብ ያረገኝና በመሀል ነቅቼ ስልኬን እያበራሁ ሰአት አያለው በተደጋጋሚ ነው ሰአት የማየው መጨረሻ ላይ 8:30 ሲል በቃ እንሂድ እለዋለሁ ከዛ ብድግ ብሎ ይሔዳል እኔ ደሞ ከላይ እርቃኔን ለመሸፈን እየጣርኩ እያለሁ ስልኬ እኔጋ እንደ ሌለ አውቄ ስጠራው ይዞራል ስልኬ አንተ ጋ ነው ስለው ወደ ኪሱ እያሳየኝ እየጠራ ነው ይለኛል ደግሜ ስጠይቀው አሁንም እያሳየኝ ቫይብሬት እያረገ ነው እያለኝ እኔ ደሞ ልጁ ምን እያለ ነው እንሂድ ስላልኩ ተናዶ ነው እላለሁ ለብቻዬ ምክንያቱም ፊቱ ላይ ንዴት ይታይበት ነበር አደራሽን መቅዲ እጠብቃለሁ።
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ በህልሜ ትልቅ የአፕል ዛፍ ከፊቴ ያለ ይመስለኛል እናም ብዙ ፍሬዎች አፍርቷል እናም የሆነሰው አብሮኝ ነበር እና ፍሬው ደስ ሲል ስለው አንዱን ተለቅ ያለውን ቆርጦ ይሰጠኛል እናም ቀመስኩት በጣም ጣፋጭ ነበር ያየሁት ግን ሊነጋጋ ሲል ነበር እባክሽ ፍችልኝ
Hi mekdi endt nesh selamshe yebza .... white(nech) kelem bete sekeba ayew zore sele demo betam mewdat gudagnye kuch bela tayegnalech becha des belhogn betun kelmun ayalew kezan eswam tekebalech kechalshe negergn mekdye tnxs.
Selam mekdi yayehut hlm mn meselesh yebalie wendm kemegnta bietie beakafa eyarege wedeshentbiet dngay ymolal shntbietu wst sayhon bietu ga new yemmolaw mndnew ebaksh ehtie fchlgn
ሰለም በህልሜ ዱሮ የኖሪኩበት አክስቴ እና አጎቴ ቤት ሄጄ ሶፈ ለይ ታኙታ ነበር አቀፈካት እየለቀስኩ እሱ ፈገግ ብሎ ያወራኛል ከዘ በቃ ልሂዲ 11 ሳኣት ሆነዋል ስል ቦርሳሽን አምጭው ልፈትሸዉ ብለኚ ከዘ መሬት ለይ ዘርግፌ ምንም የለም የእሷ የሆነ ነገር ከዘ እንዴት እንደዚህ ትጣረጥርኛሌሽ እኔ እኮ ሁሉንም ቅም በቃል ትቼ ነወ የማጣሁት ብየት እየለቃስኩ አቅፈታለዉ ቡዙ ግዜ አየታለዉ
ሠላም መቅደስ! በህልም ከተጣላዉ እና ከማንነጋገር ጎሮበት (ወንድ) ጋር ጤላ እየጠጣዉ ሳወራ እና ስጫወት ነበር። ምንድ ነዉ?
ሰላም እህቴ : በመንገድ ስሄድ የታጠረ ጫካ ውስጥ አስፈሪ ፍጥረታት ያሉ ይመስለኛል : አይዞህ ጅቦቹ በልተዋቸዋል ይለኛል : አለፍ ብዬ ቁጭ ብዬ ጫማዬን ማን ያመጣልኛል ብዬ እያሰብኩ ሳለ የአክስቴ ሰራተኛ በፍጥነት ሄዳ ደስ እሚል ጫማ ታመጣልኛለች : ሌሎች ጫማዎቼንም አያለሁ : ለዛሬ ይህን ላርግ ብዬ ሳረገው አየሁ :: ሌላ ደሞ ማደሪያ ፈልጌ ወደ አንድ ሰው ቤት ስመለከት በጣም ደስ እሚል ቤትና ቤተሰብ ይመስለኛል : ከውስጥ ባለቤቱ ወጥቶ እዛ ፔንሲዮን አለልህ እዛ እደር ብሎ በፌስታል እንጀራ ሲሰጠኝ አየሁ:: ይቅርታ አረዘምኩት ::
ሠላም መቅዱየ በማሪያም ፍችልኝ የምወደውልጂ በተደጋጋሚ ቤተሠባቸ ጋረሂዶ አየዎለሁ ከወንዱሜ ጋረ ስራ እየሠሩ የሆነቀን ደግሞ ጫማ ሰቶኝ ደረጃአ አብረን ስንወጣአ አየሁ
ሠላም መቅዲ! በህልሜ አልጋ ላይ ቁጭ ብዬ ሳለ በመስኮቴ በኩል ሰዎች ሲሯሯጡ አያለሁ ከዛ የማላቀው በጣም አጭር ጥቁር ሰው እቤቴ ገብቶ አዲስ ሰማያዊ ጫማዬን ሊወስድብኝ በጣም ሲታገለኝ አሸነፍኩት ከዛ ከቤቴ ወጣ እኔም ሌባ እንዳይሰርቀኝ ብዬ የተለያዩ ወደ5 የሚደርሱ አዳዲስ ጫማዎቼን በካርቶን አሽጌ ቁምሳጥን ላይ አስቀምጬ ባነንኩ፡፡ ሌላ ደግሞ የምኖርበት ጊቢ ውስጥ ሜዳው ላይ ቆሜ ሳለ ከተለያየ አቅጣጫ የሚመጣ የሽንት ቤት ፈሳሽ ይከበኛል እየፈራሁ እንዴት ነው የምወጣው እያልኩ ባነንኩ፡፡
Endet nesh mekide? bethilem injera sigagire yemotechi ayate lagizishe bila teqebilagn yemiyamire 3 injera agerechile kemitadu eyagezikute awetan kezam be hiwot yalewu wendi ayate neyi meski enihede bilogne abiren kebeti wotani. 2. Yalehubet beti gigidawu afer yehone yimesilegnale kezam diste axibe migib liseera sile yebetu gidigida kemesikotu sire yezinabu wuya gigidawulayi boyiserito wede mereti woredo welulu besibisale min yihon mekide?
ሰላም መቅዲ, ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ። በህልሜ ቤት ውስጥ ጥሬ ስጋ ተገዝቶ ልከትፍ እያየሁ ሌላው ስጋ የዶሮ ነው ከነቆዳዋ ሳትገነጣጠል እያልኩ ስጋውን ልከትፍ እያዘጋጀሁት ልሰራው ብዬ ነቃሁ መቅዲዬ እና ሌላ እኔና እናቴ ፊታችንን የተለያየ ማር ምናምን ፀጉርቤት እየቀቡን የእናቴ ፊቷ ጥርት ብሎ ቀይ ሆና ነጭ ፀአዳ ልብስ ፀጉሯ ሁሉ ተሸፍኖ ለብሳ አየኋት ወደኔ ዞራ እያየች እኔም ተገርሜ እራሴን በመስታወት እያየሁ የኔ ግን እስከዚም ነው ፊቴ ብዬ ቅር ብሎኝ መስታወቱን እያየሁ አየሁ መቅዲዬ እህቴ ፍቺልኝ አበዛሁ ይቅርታ አመሰግናለሁ!
በናትሽ የሰው ጫማ መጨማት
እህቴ ፍችልኝ ከጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኘ መውጣት አልችል ብየ ትልቅ ድንጋይ ዋሻው በር ላይ አለ እና መውጣት አቅቶኝ እናቴ ዋሻው በር ላይ ቆማ በባትሪ እያበራችልኝ እንዲህ ሆነሽ ውጭ ትለኝ አለች ከዛም እናቴ እህቴ የእህቴ ልጅ ሆነው ለሶስት እጀን ጎተተው ከጨለማው ዋሻ አወጡኝ ከዛም ምበጫንቃየ ተኝቼ ከመሬት እግዚአብሔርን እመስግናለሁ እና ፍችልኝ
እህቴ ፍችልኝ ከጏደኛየ ጋር ይምናስተካክለው ጉዴይ አለን ከዛም እንዳለ ጏደኛየ አንገቴን በደንብ ጥብቅ አድርጎ አቅፎ ይስመኛል ከዛም ሶፋ ላይ እግራችን ሰቅለን ብርድ ለብስን ቲቪ እናያለን ከዛም እጃችን ተጠላልፈን ተቀምጠን እኔ የሚበላ ቼኮሌት አጎርስውና ከእርሱ አፍ የተረፈውን ግማሽ ቼልኮሌት እኔ እበላው አለሁ ከዛ እንደተቀመጥን ነቃሁ ፍችልኝ
እህቴ ይህን ህልም ፍችልኝ ከጏደኛየ ጋር ትንሽ የቤተሰብ ጉዳይ አለ የምስተካክለው እና የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው እና እሱም አንገቴን በደንብ ጥብቅ አድርጎ አቅፎ ይስመኞል እናም ከዛም ሶፋ ላይ ተቀምጠን እግራችን ስቅለን ብርድ ልብስ ለብስን ቲቪ እናያለን እጃችን ጥልፍልፍ አድርገን ተቀምጠናል እናም የሆነ የሚበላ ነገር አጎርስው አለሁ እናም ከእርሱ አፍ የተረፈውን እኔ እበላው አለሁ እና ፍችልኝ እህቴ
እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኘ በቀን ማለት ነው እና መውጫ አጥቼ ከዋሻው በር ላይ ትልቅ ድንጋይ አለ እና መንገዴን ዘግቶታል እና እናቴ ከበሩቆማ ባትሪ እያበራችልኝ እንዱህ አድርግሽ ውጭ ትለኛለች እናም እናቴ እህቴ የእህቴ ልጅ ሆነው ቀኝ እጀን ጎትተው ከዛ ጨለማ ዋሻ አወጡኝ እና ፍችልኝ
እህቴ ህልሜን ፍችልኝ ከጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኘ በቀን ማለት ነው እና መውጫ አጥቼ ከዋሻው በር ላይ ትልቅ ድንጋይ አለ እና መንገዴን ዘግቶታል እና እናቴ ከበሩቆማ ባትሪ እያበራችልኝ እንዱህ አድርግሽ ውጭ ትለኛለች እናም እናቴ እህቴ የእህቴ ልጅ ሆነው ቀኝ እጀን ጎትተው ከዛ ጨለማ ዋሻ አወጡኝ እና ፍችልኝ
selam , be helm rakuatan yemyamat set eyabarerech shent setdefabyn ayehu ena ayne medrem ene lay setareg
ሠላም መቅዲ~ ልጄን በፌርሜሎ በከሰል እሳት ስታቀጣጥል አየኋት። ማንደጃው በሥር በኩል ያፈስ ነበር፣ ከሰሉን እየለቀምሁ እንደዚህ አድርጊው እላታለሁ። እሷም እሺ ብላኝ ፈገግ እያለች እሳቱን ታቀጣጥለዋለች።
ሰላም መቅዲ ኣልፈታሽልኝም 🙏🏽 በ ህልም በ elevator ወደ ላይ እይህዲክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር ኣብይ ያየኝል ከዛ 7 floor እውጣለው እና እዛ ወጥች ሶፍ ላይ ቁጪ እላለው
ሰላም መቅዲ እኔ በህልሜ ዳቦ ስጋግር አየሁት የስንዴ ዱቄት ነው
ሰላም መቅዲ yaltefeta new eyalefschge techegerku😭🥲 እቤታችን ድግስ አዘጋጅቼ ሰዎችን ጋብዤ ጸሎት ልናደርግ ቆመን የአባቴ ጓደኛ አንድ ካህን እኔን መንፈሳዊ ጥያቄ መጠየቅ ጀመሩ ከዛ እሳቸው ሲጠይቁኝ አባቴ ይመልስላቸዋን መጨረሻ ላይ እሳቸው አባትና እናቷ አጠገቧ ሆነው ልጅቷ መመለስ አልቻለችም ብለው የመጨረሻ ጥያቄ በግዕዝ ያቀርቡልኛል እኔ ምንም መመለስ እንዳለብኝ ግራ ስለገባኝ አጋንንት ሲሉ ስለሰማሁ አጋንንትን የሚያርቅ ጸሎት በውስጤ አሰብኩና ድምጽ ሳላወጣ በከንፈሬ ብቻ ማለት ስንጀምር እሳቸው አንሰማሽም ሲሉኝ ውዳሴ ማርያም በግዕዝ አልችልም ግን የእመቤታችን ጸሎት ሉቃ ብዬ ልልላቸው ስል ብዙ ሰው ስለነበር ስለፈራሁ ጠፋብኝ ለእሳቸውም እንደጠፋብኝ ስነግራቸው ሳቁብኝ አጠገቤ ደግሞ ሶፍት ነበር። ቤታችን ከቤተክርስቲያን ውስጥ ስለነበር ከቤተክርስቲያን ልወጣ ስል ሁለት ሰዎች በባሊ ጸበል ይዘው ይመጡና ጸበል የሚፈልግ እያሉ ሳሉ አንዱ ጸበሉን ይዞ መጣና የሰሚነሽ ጸበል ነው ብሎ ሰቶኝ ሄደ ሁለተኛው ጸበል ደግሞ እኔ ጋር ድግስ ለነበሩት ሰዎች የፍጡነ ረድኤት ጸብል ነው ብሎ ሰጣቸው። ሰዎቹ ደረጃ ላይ ተደርድረው ነበር አንድ ጳጳስም ነበሩ ከዛ የማንን ጸብል ነው የምትፈልጊው ምረጪ ሲሉኝ የሰሚነሽ ጸበሏን ስጠጣ ስለምትሰማኝ አልተወውም ብዬ አሰብኩና የሌለኝ ጨምሬ ነው የምወስደው ስላቸው አጨበጨቡ። ወደ ውጪ ልንሄድ ነው አብረሽን ነይ ሲሉኝ መጣሁ ብዬ የሰሚነሽን ጸበል ይዤ ወደ ቤቴ ገብቼ ሽፋን ጫማ ላረግ ብዬ ካልሲ ልለብስ ስል እግሬ ቋሽሿል ከዛ እግሬን እጅ መታጠቢያ ላይ ታጥቤ ነጠላ ጫማ አድርጌ እናቴ ያስቀመጠችው የገቢያ መልስ ሳንቲም ነበር 5 ብር ይሆናል በኋላ እመልስላታለሁ ብዬ አንገት ላይ ካንጠለጠልኩት ቦርሳ አስገባሁት በእጄ ደግሞ ሌላ ቦርሳ ይዣለሁ ሰዌቹ ጋር ስሄድ አረፈድሽ አለኝና እየሄድን አንድ ሰውዬ ሶፍቱን ያስቀመጥኩልሽ ውንድትረጋጊ ብዬ ነው አለኝ በጣም ስለረዘመ ይቅርታ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam makidya atilafgn ena ena guwadagnocha laybrari eyanababen neber kaza yalib guwadgnaya nay yaminagrshe negre ala bela bitam yamiyamir masa, lemelm yahona bota new eraga yala wenzim alwe ka bakolo masa silamiyamier kantasach enam eyawern eyhadin neber.
ሰላም መቅድ አደት ነሽ የኔ አልፈሽዋል
እንዴት ነሽ መቅዲ በህልሜ ከአረንጓዴ ቦታ ቄጠማ አጨ ጀ ቤቴ ወስጄ ስጉዝ ጉዝ አየሁኝ ሌላ ፎቶ ለመነሳት ልብሴ ስቀይር አየሁ ስለምትፈቺኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
ሰላም መቅዲ ወይም ሴት ኤርጌንዶ ክብር ቦርሳ እንቺ ብላ ልትሰጠኝ ስትል ልክ እንደሱ አይነት አለኝ እጀታው ተበጥሶብኛል እላታለው እሱ ትንሽ ነው ይሄ ግን ትልቅ ነው ትለኝና ትሰጠኛለች።
Selam Selam Mekidi Selamish Yibiza Mekidiye Be Elime Siliken Besebat Shi Bir Sheche Gin Birun Salikebel Betekirisitiyan Wist Yeset Kemis Lebish Tselot Adirige Yemiweta Yimesilegnal Ebakish Fichilign
Selam mekdi ended nesh benatsh endatalfign betame yemiyamr semay ena caka ye atsid zaf became yemiyamr arengude ymeslegnal ena ene ye Akste lj foto kesemay silaklgn ayehu ena gn man endelaklgn lemawek steyk Amsterdamn agegnatalew ena selam ltlegn stmeta yemiyamrewn semay ena chaka foto Lamsaw elatalew benatsh mekdiye endatalfign
ከታች ወደ ፊት ሹሩበ ሁለት ቦታ ተሰሪቼ አየሁ ጨፉ የታያየዜ ነበር ምንዲ ነወ እና ዱሮ የኖርኩበት ቤት ማየት
መቅዲye አልተፈታልኝም ሰላም መቅዲ ባለ ትዳር ደ እና የ ልጆች እናት ነኝ ሰሞኑን ግን በተደጋጋሚ አለቃዬ ሲስመኝ አያለው ዛሬ ደግሞ እኔ አለቃዬ ጋደኛው ከቢሮ ወጥተን በ እሩቅ መንገድ ይሸኙኛል በመሀል ጋደኛው ይመለሳል እየሔድን እያለ በ መንገድ ላይ ከንፈሬን ይስመኛል ከዛም የሆነ ጆሮ ጌጥ መሸጫ ሱቅ እናገኝና ነይ ልግዛልሽ ይለኝና ብዙም የማያምር ግን ለየት ያለ ሲልቨር ከለር ያለው ይገዣልኛል ፍችልኝ በናትሽ
ስጋማጠብ ምንድነው
Selam ihite 2 gize tsiflsh gin almelshm ba helme ye fiqrnye gadanya bete maxo nac fiyaloch gibi wusx nebr gazan ihe fiyal ixabqlw ilal inate dagmo dabo iyegargerch lixu ka qay afar ga talwsl la ljum fiyalich axixabq ahonm tilwalch mindnw ibaksh fichlny
መቅድዬ ሰላም ያየዉት ህልም ግቢ እያፀዳው ነው የረገፈ ቅጠል አለ አሱን እያፀዳው ነው ከዛም ፔስታል አለ እሱ ላይ ካካ አልኩኝ ከዛም እጄን ነካኝ ከዛም የቁሻሻ ገንዳ ወስጥ ጣልኩት ካካየን ምንድነው መቅድዬ
የኔን ጔጉንችር ለቤተክርስቲያን ወስደው ሲቆልፉበት አየሁ
ሰላም መቅድዬ በህልሜ የቤታችን አጋዥ የተጋገረው እንጀራ ሳያልቅ ለምን ሌላ እንጀራ ትጋግሪያለሽ እህሉን ለምን ትጫወቺበታለሽ አያልኩ ስቆጣት እሷም ዝም ስትል ምን ይሆን
በህልም ፍራፍሬ መቁረጥ ምንድነዉ እባክሽን መልሽልኝ