ያረጀ_ቤት፤_አጥንት መጋጥ፤የቁልፍ_እጄታ_መሰበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 роки тому

    Tebareki( tbebu yebzahalki ) ehti be tgrga new yexafkulsh tnsh tnsh enim astemrshalew betam new yemwedsh

  • @emnettegene3230
    @emnettegene3230 2 роки тому

    አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ።
    ሌላም ሀህልም አየሁ። 1ኛ በጀርባ ተኝቼ ደረቴ ላይ በሳህን እንቁላሎች አይቼ ነቃሁ። በሌላ ቀን ደሞ በቀይ ባልዲ ዉሃ እና ሰገራ በራፌ ላይ ተደፍቶ አያለሁ ማነዉ የደፋዉ ብየ አንድ ልጅ አያለሁ ከሰገራው አንዷን ኮረት አንስቼ ልጅቷጋር ስደርስ እናቷጋ ስትጠጋ ላጎርስሽ ነበረ እልና ወደ ተደፋዉ ሰገራ መለስኳትና
    ነቃሁ። ፍቺልኝ እህቴ።

  • @ኢየሱስያድናል-በ7ዘ
    @ኢየሱስያድናል-በ7ዘ 2 роки тому

    የጌታችን ሰላም ይብዛልሽ እህቴ ብትዬ የኔ ብሪቱ ጀግና በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ፀጋ ይበዛልሽ 😘😘😘❤❤😘😘😘😘😘

  • @wubetwubeti4735
    @wubetwubeti4735 2 роки тому

    Endet new yemnagrsh Ehete

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ስላምሽ ይብዛ ቤቲይ ስላም ነሽ ከማኣር ይፈታሽሊኝ እውነትሽ ነው ቡዙ ስውች ስታዎሪኝ ድስ ይልኛል ይቅልኛል ይላሉ ገን ኤኔ ብፆሎት ብጣም ድካማ ስልሆነኩ እፈራልው ችገሬ ፆሎት ሞቆርጤ ነው

  • @embte4579
    @embte4579 2 роки тому

    ቤትየ ፀጋውን ያብዝልሽ

  • @beedsnedas4452
    @beedsnedas4452 Рік тому

    ሠላምሽ ይድረኝ እህት በእህልሜ በዚጊያው ከላይ ተላቆ

  • @wubituayele4687
    @wubituayele4687 2 роки тому

    Selam Betiii ine yayewut hilim balebet gudegochun terito yareje beti wusit diro yetewawokinbet bota new bilo gudegnochu wuchi iyalu bearejew beti wusit yeworik kelebet aderegelign kezan bizu mekinawochi iyalu be moter beti ametagn INA gira gebagn melishilign yen wudi❤❤

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ቤቲይ ድሮ ፅፊልሽ ነብር ሁሉም ቪዲዮ ኣይሁ ኣንድ ኣታልፈኚም ደጋጊሜ ነው ይሚስማው ሁልሙ ከራሴ ኣልጥፋ ብሎኛል ሁሉሙ ከብትስቦቼ ጋር ነብርኩ ባኣነድ ቦታ ኤኔ እና ኣንድ ሴት ሆነን ዶሆች እንማን ኣሎ ብር ልንክፈላችው ስማችው እንመዝገባልን ከዛ ኤኔ ኣባቴ እናቴ ተናንሽ እህት ወንድሞቼ ኣብርን ቤታችን ሲኒሄድ ከዛ ታላቅ ጨርቃ ነብርች ብድበና ተጥቅለላ ዉስጥ ስማይ ገባች የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እኛ ኣናስተውልም እያልኩ መድር ጨልመች ከዛ ብጨርቃዋ እየሰስ ብፈርስ እይመጣ ኣይሁን ኤኔም ላኣባቴ እንተ ቶሎ ብልህ ጡሩ እጣን ኣዛጋጅ ሁሎም ስው ወድ ቤታች ይሮጣል ቤታችን ይድር ዶሮ ነብር ቶሎ ብል ኣባ እላልው እወነት መናገር ፊቺልኝ ብኦን ብጥርነቱ ወቅተመ ሁሎም ስው ይኢርተራ ወታድሮች ሲመጡ ፍርተው ቤታችን ተጥለልው ኣልፉ

  • @martabrhanu7110
    @martabrhanu7110 Рік тому

    ሰለም ቤት እልሜን ፍችልኝ እኔና እህቴ ሆኔን ከተወለድን በት አከብብ በህን የምትተማ እንድት የጎራቤት ሴት አሌችህ እናም እህቴ ቢዙ ልብስ እየሳዬችኝ የእህቶች አና የወንድሞች ነዉ ብለ ተሳዬኘሌችህ እናም ይች በይን የምትተማ ትስቅብነሌችህ ሌላም የማለቆዉ እንድ ወንድ ከእሪሱ ገሪ ሆኖ ይስቅብ ነልህ ከዛም ነቃሁኝ

  • @በእምነትበእምነት-ረ3ኈ

    ቤቲ እንክዋን ደህናመጣሽ ያለሁት ሳውዲ ነው ክርስቲያን ነኝ ሙስሊም ፍቅረኛ ነበረኝ ኢትዮ ሚስት አለው ከሱ ጋር መቀጠል እንደሌለብኝ በማሰብ አቁሚያለሁ በህልሜ የኔ ቤት አይመስለኝም ከመሬቱ ከፍ ያለ እላይ ተቀምጨ ፍቅረኛየ የነበረው መጦ ነይ ብሎኝ ወደ ውስጥ ይገባል እላይ ነበርሁ እሽ ብየው ሳልሄድ እረስቸው እንደገና መጦ ሲጠራኝ እረስቸህ እለዋለሁ ከዛም እላይ እንደተቀመጥሁ መጦ አቅፎኝ ነበር አስተቃቀፉ ደስ ይል ነበር ከታች ሰዎች እያወሩ አንዷ እህቴ ትመስለኛለች አይተውን ይመስለኛል እሱ ያያቸዋል እኔ አይታዩኝም ሲያወሩት ሚስቴ እከሌ ናት ብሎ የሆነ ስም ጠርቶ ይነግራቸዋል ተናድጀ ከሱ ተነጥየ በሌላ አቅጣጫ ተቀምጨ መጦ አብሮኝ ይቀመጣል በዚህም በኩል አባት እና ወንድምህ ያዩሀል እያልሁት የእህቴ ልጅ ትመስለኛለች እንድትገዛልን የምፈልገውን እየነገርኃት እንጀራ ግዥ ስንላት እንጀራ አለ ስትለኝ አዲስ እንጀራ ግዥ እያልኃት እንጀራ ለመግዛት ካርድ ያስፈልጋል ስትለን እኛ ካለካርድ ነው የምንገዛ ሂጅ አምጭ ለመዝናናት ብለን ነው እያልናት ብር የሚሰጣት እሱ ነበር አለባበሱ ሁሉም ነገሩ በጣም አምሮበት ነበር የሆነ ሰው በስፒከር ያወራ ነበር እስፒከሩ አይሲ ነበር የሚመስለኝ የሚያወራው መጀመሪያ በሌላ ቋንቋ በኃላ በአማረኛ ነበር የሚሰማው ድምፅ ልጁን እያጫወተ ነበር ምን ይሆን

  • @memeg3293
    @memeg3293 2 роки тому

    ቅማል የወረሳቸው ሰዎች መሀል አደርኩም ፀጉራቸው ልብሳቸው የበዛ ቅማል ላፀዳቸው ስሞክር ልብሳቸው ሁሉ ብዙ ሰው ተሰብስቦ ያለበት ቤት ነው

  • @alemasefaw9
    @alemasefaw9 2 роки тому

    ቤቲዬ እንኳን ደና መጣሽ

  • @martabrhanu7110
    @martabrhanu7110 Рік тому

    በሁለተኛሁ ቀን ዳግሞ እህቴ በዛፍ ስሪ ቤት ሰሪታ የምተዮሁም ቤቱ ዘፉ ለይ መሰራቱን ነዉ እናም የተሳራም በልብ ቅርጽ ነዉ ከዛም እዋት እንድት ቤት እደሰራችህ ህየልኩ ይማስለኛል ግን እንድት እደሳራችም አልጣኩትም እርሱም አልነገሬችም ከዛም ነቀሁኝ እበኪሽን ማልሽልኝ

  • @lomitube5808
    @lomitube5808 2 роки тому

    ameseginalewu betiye

  • @seblegirema5913
    @seblegirema5913 2 роки тому

    ሰላም ቤትየ ከቤታችን ይመስለኛል የወነ ሰው ይመጣና እናትሽ ሄት ይሂዳ ነው ብር ትስጠኝ ጥሪልኝ እያለ ቁሞ እያለ አውሮፕላን ከላይ እየበረረ መጣና ከግቢያችን ላይ ወድቆ ተከሰከሰ ተቃጠለ

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 2 роки тому

    እባክሽን ይህን ነገር ፍቺልኝ አህት!
    በህልሜ በቅርቡ የተጣላኋት ጓደኛዬ ሰወነቷና ልብሷ ጥርት ብሎ ግን ፊቷ ላይ ሶስት ቦታ ላይ ጥቁራት አያለሁ፡፡ ሁኖም ግን ጥቁራቱ በደንብ ጎልቶ አይታይም(ደብዛዛ ነዉ)፡፡ በእዉነታዉ አለም ግን ምንም አይነት ጥቁራት የለባትም፡፡
    thanks!

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤቲ በህልሜ ሰፊ ሜዴ ይመስለኛል ሳር የበቀለበት አጠገቡ ደሞ ሌላ ትክክል አለ ትክሉ አጠገብ አንሶላ ለብሼ እተኛለሁ ከዛ ሃይነጋም እንዴ እያልኩኝ ሳወራ ትንሽ ጭላንጭል ይታያል

  • @wubetwubeti4735
    @wubetwubeti4735 2 роки тому

    Sis pls telgerm weyi demo lele amarchi betsechign live eymaltegn new

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 2 роки тому

    የጌታ ሰላም ይብዛልሽ ቤቲዬ እባክሽ ፍቺልኝ
    👉ከፍ ብዬ እየበረርኩ ሄጄ ከአያቴ ቤት እርጎ እና ሌላም ምግብ ይዤ ተመለስኩ ስመለስ ሰርግ መንገድ ላይ አለ። ሚዜዎች እርጎ የየተረጫጩ ይጫወታሉ በደስታ
    እንዳይነካኝ ፈልጌ ነበር በመጠኑ ነካኝ ያለኝን እርጎ እየተራጨው ትንሽ ተጫወትኩ እልፍ ስል ግን ባለቤቴ ሁለቱን ወንዶች ልጆቼን ይዞ ይጠብቀን ነበር ባለቤቴም ልጆቼም የጠይም ቆንጆች ናቸው በጣም ምንዋደድ ቤተሰብ ነን በእውን ግን ባለትዳር አይደለሁም በህልሜ ያየሁትን ሰው የሚመስል ጓደኛ ግን አለኝ

  • @Samirakasim-nd4rm
    @Samirakasim-nd4rm 8 місяців тому

    Risshina yahilm fichish aymasasalm lamin mawashat asflga sigbgib

  • @alamsisie4999
    @alamsisie4999 2 роки тому

    ሀይ ቤትዪ አድናቂሺ ነኚ እባክሺን ህልሜ ፈችልኚ በህልሜ የማላውቀዉ ቤት እያፀዳሁ ዉሾች አያፀዱኙኚ ይላሉ አነኩሺም ይሉኛል

  • @kideimagawaalimagawaail7680
    @kideimagawaalimagawaail7680 2 роки тому

    Lamagemryayn batey bhelm kalbat mendenaw

  • @zakiaahmed1061
    @zakiaahmed1061 Рік тому

    Selam beti endet nash b hilme y baale zamed ades tasarto yalaleqe bet sigezalin ayew ibakish kayesh fichipig

  • @apka4160
    @apka4160 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልሜ ሶስት ትላልቅ የበቆሎ እሸት በ15 ብር ገዛሁ ሁሉ ነገር ውድ ነው እየተባለ እንደት ይን የሚያካክል በቆሎ በአስራ አምስት ብር ሸጡልኝ እያልኩ ይገርመኛል በቆሎው ያልተሸለቀቅ ነው

  • @gashawakele4975
    @gashawakele4975 2 роки тому

    (በህልም ጭቃ ማቡካት),ትርጉሙ ምንድን ነወ

  • @Football-y1e
    @Football-y1e Рік тому

    ሰላም እዴት ነሽ በህልሜ ነጭ ሰሀን አየሁ ምንድነው

  • @oneday6863
    @oneday6863 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ አባቴ በሂወት የለም በክራንች በአንድ እግሩ እየተጓዘ የሆነ ሰው እስከአሁን በአንድ እግርህ ነው የምትሄድ ይለዋል ሰውየው የአባቴ እግር ጤነኛ እንደሆነ ያውቃል አንድ እግሩን የተቆመጠ አስመስሎ ነበር የሚሄደው እንጅ ደህናነው የሆነ ግቢ ውስጥ የኛ ቤት አይመስለኝም ስንገባ በሁለቱም እግሮቹ ይጓዛል ውጭ ሲወጣ ነበር የተቀመጠ አስመስሎ የሚሄደው በእጁ ወረቀት ይዞ ነበር አባቴ ከሞተ በኃላ እናቴ ፓራላይዝ ሆናለች የሚያየይዘው ነገር ካለ ብየ ነው

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 роки тому

    lej yalehu geze kaly wedkalo lemsale kachinet mkina lay lej yalehu geze degagmegn ehe he lek ka lay wdikearet lay seders sel lebe bak netam new midengitow keza ka enklfe neklo nebre

  • @bezawitnega6025
    @bezawitnega6025 2 роки тому

    😅😅😅😅😅

  • @puremam9359
    @puremam9359 2 роки тому

    ቢቲየ በተደጋጋሚ ሶስቴ ፃፍኩልሽ አልመለስሽልኝም እንደማማ ዝናሽ 200 ብር ልክክፈል ወይ ነው ወይስ በዘመድ ኑው ምትፉችው አንዴ ሄል ጫማየ ሄሉ ቱሰብሮ አየሁኝ ሀይስኩል አብራኝ የተሜረች ጓደኛየ ከሁዋላየ ትስቅብኛለች አንድ እግሩ ብቻ ኑው የተሰበሩው ግን ደግሞ አላኑክስም ባላንሴን ጠብቄ እቆማለሁ ካጠገቤ የሆነ የማውቀው ወንድ ያለ ይመስለኛል በትክክል ምኔ እንደሆነ ልጁ ግን አላወኩም

  • @kidist2481
    @kidist2481 2 роки тому

    Betye endahasab new Godangashe bezum aydalm fechewa ke yekrta gar anchi gin gobze neshe kateyebat

  • @orahima5451
    @orahima5451 2 роки тому

    ሰለም መጀመሪያ ይጣየኩትንም አልመለሰም ህልሜለይ መለቃት ሴት ሰዓት ሰጠችን በእጄአረኩት ይወዱን ብለ አንድ አመጣች እሱን ይአክቴልጅ ዎሰደ ከዘ እናቴ ጋበያህጅብለን ዶሮ ይዘሽህጅ ብለ ከዘ በዝብል ጨመርኩ ሰሌድ አድስሸጣ ውስጥ ብርድልብስ አያው ከፍቼ ጎኑ ታቃዶል አልቃበልም ብይ ሌለቃዩሩአልኩ እንደትአልፍ

  • @mekdesabera1101
    @mekdesabera1101 2 роки тому

    በድጋሜ ነው እየላኩልሽ ያለሁት ፍቺልኝ እንጂ ዉዴ
    ሰላም እንዴት ነሽ?
    ህልሜን ልንገርሽ፡-
    1ኛ. ባለቤቴን እምከታተለው ይመስኛል እና መንገድ ተሳስቼ አንድ ቤት እደርሳልው እናት እና ሁለት ልጆች ይመስሉኛል ምግብ እየበሉ ነው እንብላ ሲሉኝ የተባረከ ይሁን አልኳቸው መንገድ ተሳስቼ እነደሆነ ስጠይቃቸው በዚ በኩል መንገድ የለም ብለው ሌላ አቅጣጫ የሳዩኛል ባሳዩኝ አቅጣጫ ስሄድ ትልቅ ባህር ከፊለፊቴ ይታየኛል እና ውሀው ያምራል ነጭ ነው እየሄድኩ እያለ ሳላስበው እገባበታለው (በእውኑ አለም ዋና አልችልም ውሃም እምፈራ ሰው ነኝ) ከዛም እነደምንም ዋንቼ ከዛ ባህር እወጣለው በእጄ ብር የያዝኩ ይመስለኛል እና ባህር ውስጥ ሳልጥለው በእጄ እንደያዝኩት እውጣ እና ብሩ እንዲደርቅልኝ ስዘረጋጋው እነቃለው፡፡
    2ኛ. አንድ ሰፈር እማውቃት ሴት እኛ ቤት ትመጣ እና ባሉዋ እንደሞተባት ትነግረኛለች እናም እናቴ ቤት የለችም ስላት በቃ ለቀብር ስለማትደርስ የትራንስፖርት ብር ልመልስላት ነው የመጣሁት ብላ 15 ብር ትሰጠኛለች ብሩ ዝርዝር ነው 5፣5፣5 ማለት ነው ለእናትሽ ስጫት ብላ ትሰጠኛለች

  • @aaabbbcccaaabbbccc4700
    @aaabbbcccaaabbbccc4700 2 роки тому

    Salame bete ? Fiqireyahe Xaxaleten Katalayayen qoyitohale gun Bayileme hulemi Hulem Yemaxalena enacaciqalen Mani yuhun Esu Agibetohanahu Yalahu Gun hulem Bayilime eyamaxa Yacaqaciqeyale

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 2 роки тому

    ሰላም ቤቲይ እባክሽ ፍችልኝ 3 አመት ሙሉ በስልክ ነው የሚያውቀው እናወራለን እንጋበለን ተባብለናል ግን በህልሜ ከልጁ ማንታ ልጅ አርግዤ እናቴ 2 ቀን ቀረሽ ልትወልጂ ትለኛለች ምን ይሁን

    • @kidist2481
      @kidist2481 2 роки тому +1

      Manta lje be hewatshe 2 hasab yasechenkashe ale be egzibher fakd bekerbu tegalageyalshe

  • @ሂበቱላህሂበቱላህ
    @ሂበቱላህሂበቱላህ 2 роки тому

    ከድሮ ባሌጋ ልንታረቅ አሥበናል በህልሜ የሡ ቤተሠቦቺ ጋር እጨለማ ውሥጥ እጀራ እጋግራለሁ እሡም አለ

  • @mekdifashion2332
    @mekdifashion2332 2 роки тому

    Hi bate behlma yejoro get amlst Mucha setadrglgn ayw

  • @puremam9359
    @puremam9359 2 роки тому

    ልጅቱ በጣም ጥቁር ነች ሌላው ደግሞ የመኪና አደጋ መኪናወች ተጋጭተው ተደራርበው ቁመው አየሁኝ