236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 400

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 5 місяців тому +18

    በጣም ድስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ልክ እንደኔ የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ደስ የሚለው አለ ተመስገን እግዚአብሄርን ይዞ ያፈረ የለም የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 2 місяці тому +2

    መምህር. እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ቸሩ መድሃኒአለም በኛም ቤት ይግባልን🙏💙💚💛💚💙

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 5 місяців тому +38

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🙏ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🙏💚💛❤️

    • @EssEss-gt3xn
      @EssEss-gt3xn 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 5 місяців тому +2

    በእውነት መምህር እንዴት ደስ የሚል ገጠመኚ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 5 місяців тому +24

    እሽ እናዳምጣለን መምህር አንደበትህን እመቤቴማርያም ትባርከዉ ዘርህን እንደምድር አሰዋ ያብዛልን እግዚሐብሄር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 місяців тому +18

    ይገረማል። አንዳንዳ ባለ ሀብታሙች በብራቸው መንገሰተ ሰማያት የሚገቡ ይመሰለቿል !! ዋውው
    መጨረሻው ከዚህ የበለጠ ከሰጋውደሙ ምን አለ በጌታ😭😭 ከንጉሱ በረከት አሳድረብኝ መልካም ትዳር ለኛም ያንተ ትምህረት የሚያቅ ባል አቦ ይሰጠን ማረያምን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 місяців тому +70

    ''ነገ''' ሰመዕቱ ቅዱስ እሰጢፍኖሰ መታሰቢያው ቀን ነው!!
    👉ቅዱሰ እሰጤፍኖሰ ሆይ ባረከን ቀድሰን (41)
    👉ሰላም ለከ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ እሰጤፍኖሰ (41)
    አባቴ ቅዱስ እሰጤፍኖሰ፣አጋንንት ሰዳዲ፣የአድማሰ ግንብ፣የእግዚአብሄር ህንፃ የሆንክ ሆይ,,,,,, ሰደት መሮናል በቃቸው ብለህ ሳይገባን እዲገባን አድረገህ አሰታረቀህ ለቤትህ አብቃን🤲🤲
    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ

    • @selamfkri4025
      @selamfkri4025 5 місяців тому +1

      ገብረ መስቀል ብለሽ በጸሎት አስብኝ

    • @raheltadese1738
      @raheltadese1738 5 місяців тому

      Enanem welete teklehaymanot belesh be tselot asebig wetet eyetebeku new ye entrance

    • @MahletMahi-ry6fd
      @MahletMahi-ry6fd 5 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

    • @azmeraeri1381
      @azmeraeri1381 5 місяців тому

      Amen amen amen sematu kdus estifanos yebarken

  • @HanaWondimu-rv2zh
    @HanaWondimu-rv2zh 5 місяців тому +8

    መምህር የግልም የመንፈስ ቅዱስ ስለ ነው ደስ ብሎኛል የቡዳ መንፈስ የልቤን እንዳልፅፍ ያደርገኛል በፀሎት አስቡኝ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 5 місяців тому +53

    በጣም የሚገርምህ መምህር በዚ መረዳዳት (ወይም አብሮ አደግን ማሰታወሰ) እንደ ኤርትራውያን የለም 100/100 በአብሮ አደግ ወይም በመረዳዳት በሰፈር ልጅነት እሰከ ውጭ ሀገር ነው የሚወሰዱት እጅግ በጣም የሚያሰደንቀኝ ነገራቸው 💙🙏

  • @konjitseyoum-g7q
    @konjitseyoum-g7q 5 місяців тому +3

    መምህር ፕሮቴሰታንት ነበርኩ ያንተን ትምህርት እየተማርኩ ዛሬ ሶሰተኛ ቀኔ ነው ግን ብዙ ትምርቶችህን ወደ ሃላ ተመልሼ አይቻለው መምህር ተሰፍዬ በጣም ላገኝ እፈልጋለው ከዚ በውሀላም እከታተላለው

  • @Workqwha
    @Workqwha 5 місяців тому +105

    እኳን ለናታችን ለኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie 5 місяців тому +2

    ተመስገን የሙያ ስራየን ስላመሠገንክልኝ በነገራችን ላይ ጉዳይ አስፈፃሚ ህጉንና ትዕዛዙን ጠብቀን ከሰራነዉ የተባረከ መንፈሳዊ ስራ የመሠለ ነገር ነዉ በዚህ አጋጣሚ ይህንን ኮሜንት የመሰታነቡ ኦርቶዶክሳዊ የቤተክርስቲያን ቤተሰቦች እኔ ከ10 አመት በላይ የጉዳይ አስፈፃሚ ልመረድ አለኝ ምንም ስራ ቢሆን በቸርነቱ አሳካለሁ አሁንም በስራ ላይ ነኝ ነገር ግን የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ዉስጥ ስለምሰራ በዓል ለማንገስና ሀይማኖታዊ ስርአት ለመፈፀም ትንሽ ተቸግሬአለሁ ኦርቶዶክሳዊያን ባለሀብቶች እባካችሁ በዉስጥ መስመር ፃፋልኝ አብረን እንስራ

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 5 місяців тому +2

    Esssssssyyyee Eigazaber yimasageni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 5 місяців тому +2

    ተመስገን ደስይላል ወንድማችን ተባረክ❤🎉

  • @tigistshiferaw9276
    @tigistshiferaw9276 5 місяців тому +23

    እየዉልክ መምህር የቤት እረዳቴ መናፍቅ ነበረች ክርስትና መነሳት ፈልጋ ክርስትና አስነስቻታለዉ የሰኔ የቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ የዝክር ስራ እየሰራን መንፈሱ ተጋለጠ ቅዱስ ሚካኤል አጋለጠዉ አሁን ፀበል እየተጠመቅን ነዉ ቢሆንም ፀበል ሚሄደዉ በትግል ነዉ እባክህን እርደታክን እፈልጋለዉ የአራስነቴን ጊዜ ጨርሼ ሳምንት ስራ ልገባ ነዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому +6

      ጎሽ የኔ አንበሳ ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ በቤት ዉስጥ ፀሎት ስግደት አድክሙት መጀመሪያ በመቁጠሪያ ቀጥቅጡት ይምረረዉ እራሱ ሸኙኝ ይላል ያኔ እራሱ ሩጦ ሂዶ ይጠመቃል። ልጅሽን ሰተሻት አትሂጅ መንፈሱ ይበቀልሻል ገና አልተገራምና

    • @tigistshiferaw9276
      @tigistshiferaw9276 5 місяців тому +1

      አመሰግናለዉ ለፀሎት እራሱ በጣም ነዉ ሚያስቸግረዉ ወደራሷም ቶሎ አይመልሳትም አሳቡ ከኔቤት ሊያሶጣት ነበር አልተሳካልኝም ሲል ነበር ህዬንን ያለዉ ፀበሉስጥ ሳይሆን ቅዱስ ሚካኤል ጋር ሲያወራ ነዉ

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 5 місяців тому +2

      አይዞሽ አህቴ አንኩአን ማርያም ማረችሽ. መንፈሱን ለያዘልሽ ለቅዱስ ሚካኤል ልጅሽንም አሷንም አደራ ስቺጪው አሱ አንደጀመረው አሱ ይጨርሰዋል አሁን መንፈሱ አንቺን በማስጨነቅ አንዳይበቅልሽ.. ዘወትር ከቤት ስትወጪ ቅዱስ ሚካእል አደራ አይሰጠሺው ውጪ. ለቅዱስ ሚካኤል ደሞ ስለት ተሳይ በርቺ

    • @tigistshiferaw9276
      @tigistshiferaw9276 5 місяців тому +1

      ማርያም ታኑርሽ እሺ ቤተሰቦቿ እዳለ መናፍቅ ናቸዉ ወለተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቧት አባ ግርማ ጋር መዉሰድ ፈልጌ ነበር አድራሻ ፈልጌ ነዉ ሰዉሯት ቶሎ አይመልሳትም

    • @ba7359
      @ba7359 5 місяців тому

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቅ/ገብርኤል እስከመጨረሻ ይርዳሽ

  • @Jaberzil
    @Jaberzil 5 місяців тому +1

    የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ደስስ ሚል ነበር ❤❤❤መምህረየ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 5 місяців тому +28

    ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ እስጢፋኖስ ሰማዕተ ሊቀ ዲያቆናት ❤❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 5 місяців тому +2

    አባታችን በፀለታች አስቡኝ አተርስን ቤተሰቦች በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @meron7563
    @meron7563 5 місяців тому +7

    የሚገርም ነው😢ፈጣሪ ምንም እነስራ 1ቀን ይመለሳሉ ያላት ቀን እስኪደርስ ድረስ ዝም ነው የኔ መልካም እረኛ።እንኳን ደስ ያላቹ።መምህራችንም ተባረክ

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 5 місяців тому +5

    መምህርየ ስለ የባል እህት ስታነሳ ትልቅ ነቀርሳ የሆነ ትዳሬን ያጣሁበት ችግሬን ቀስቀስክልኝ የኔ ስቶሪ የምትናገር ያልህ መስሎ ተስሜኝ በጣም ነው የሚ ገርመው እግዚአብሔር የዕድሜ ዘመንህን ያርዝምልን መካሪያችን መምህራችን ከነ መላው ቤተስብህ 🙏🙏🙏

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 5 місяців тому +2

    በእውነት እሚገርም ነው ክፉ መንፈሰ እየተከተለ መግደል ነው ሰራው አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ እኔንም በፀሎትህ አሰበኝ እባክህ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 5 місяців тому +4

    መምህር በእውነት ዘርህን እንደ አብርሐም ያብዛልን❤

  • @Dingilmariymsalmenat
    @Dingilmariymsalmenat 5 місяців тому +1

    እግዚሐብሔር ድንቅ አምላክ ነው በእውነት፣ እግዚሐብሔር ፍቅር ነው የምገርም ትምህርት ነው
    መ/ር ተስፋዪ አንተንም እግዚሐብሔር ያኑርክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልክ ለስንት ሰው ምክንያት ሆነህ አዳንክ እግዚሐብሔር ይስጥልን፡፡እልልልልልልልልልልልልልልል እሜን አሜንአሜን ለእነሱ የተደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን፡፡

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እዉነትእኔ በጣም ነው እምወድህና እማከብርህ

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 5 місяців тому +2

    በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድልልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 місяців тому +4

    የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ ይላል ከቅዱስ ቁርባን በላይ ምን የሚበልጥ ነገር አለ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃቹህ መልካም ጋብቻ ብለናል ሙሽሮች ግን ምነው ለሰርጋቹህ ሳትጠሩኝ........ ምን ዓይነት የተባረከ ልጅ ነው በአሁን ጊዜ ማነው የአባቱን እግር እሚያጥብ ልጅ ያለው....... ወዳጃቸው አስተዋይ ነው የተናገረው ንግግር ልክ ነው ለወድማችን በጣም ደስ ብሎኛል የቤት አጋዦች እግዚአብሔር ይባርካቹህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ👏

  • @adoniberhanu
    @adoniberhanu 5 місяців тому +3

    ሁሉም ነገር ፈቃደ እግዛብሄር ሲሆን እዴት ደስ ይላል እኔ ትምህርቱን ማዳመጥ ከጀመሩክ አመታት አለፉኝ ግን ለንስሃ ለፆም ለፀሎት ለስግደት አቅም አነሰኝ መንፈሳዊነትን እየፈለኩት መሆን ግን አቃተኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወ/ትንሳኤ

    • @hielenTube
      @hielenTube 5 місяців тому

      እኔም😢😢

    • @adoniberhanu
      @adoniberhanu 5 місяців тому +3

      የመናፍስት ሴራ በደንብ ገብቶኝ ሳለ የፀሎት ቦታ እያለኝ እንኳን መንፈሳዊ ሁኖ በፆም በፀሎት በስግደት ነፍሴን ማዳን አቃተኝ ነፍሴ ግን አጥብቃ የምትሻዉ መንፈሳዊነትን መምሰል ሳይሆን መንፈሳዊ መሆንን ነዉ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ እኔስ ሀጥያቴና በደሌ የበዛ ነዉና

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 5 місяців тому +1

    መምህር ተስፍዬ በዉነት ቤተሰብህን እመብርሀን ትባርክልህ ጥሩ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 5 місяців тому +1

    ቅድስ ገብርኤል የኔንም የፍቅርተ ማርያም ታርኬን ቀይርልኝ 🎉🎉🎉❤

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረዬ አለን በእግዚአብሔር ፍቃድ መምህር እኔ ያንተን ተማረ ነው ማግባት የምፈልገው 🤭😁

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md 5 місяців тому +37

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ላይክ ና ሼር በማድረግ ትምህርቱ ለብዙ ሰው እናዳርስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 5 місяців тому +3

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ ተመስገን በቸርነትህ የአተ ስላረከን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 місяців тому +5

    እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ቀኑን ሙሉ ይቱብ አልገባሁም አሁን ስገባ ገጠመኝ ለቀኃ ዛሬ አርፍጃለሁ ኤፍታህ ብዬ ጀምሬአለሁ አዳምጨ እመለሳለሁ❤

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 5 місяців тому +5

    መምህር በማሪያም በወላዲት አምላክ ስማኝ በጣም ተቸግሬ ነው ልጆች አሉህ ልጆቼን አድንልኝ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 5 місяців тому +1

    በጣም የሚገረም ነው እግዚአብሔር ባደም በሌላም ስራዉን ይሰራን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
    @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 5 місяців тому +1

    መምህርዬ በገብርኤል በመንፈሳዊ የሆነች ለትንሽቀን የምታበረታን መቀየር ያለበት አንድ ሰው አለ እርዳን 🙏🙏🙏

  • @AMONYSAKOR-hg8ci
    @AMONYSAKOR-hg8ci 5 місяців тому +1

    በጣም ነው የሚገርመው የአምላካችን ድንቅ ስራ.ስለ ሁሉም ስራ ክብሩን ይውሰድ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል

  • @TigistShiferaw-m2w
    @TigistShiferaw-m2w 5 місяців тому +1

    መምህር ይሄሁሉነገር የሆነው ባንተነው እግዚያብሄር እድሜና ጤናይስጥህ አሜን መምህር በተደጋጋሚ እንዴት እንደማገኝህ ፅፌልህ ነበር

  • @አዛርያ13
    @አዛርያ13 5 місяців тому +5

    እግዚያብሔርን ተስፋ ያረገ ለካ ወድቆ አይወድቅም ዘመድ ወገን የለኝም ማን ስራ ይሰጠኛ አመት አለፈኝ ከተመረኩ ብዬ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበረኩ ሩፋኤልን ትልቅ ትምህርት ተስፋዬን መልሼ ያገኘውበት ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ሁሌም መንገድ አለው ያንተን አይነ ልቦና ያበራ መድሐንያለም የኔንም ያብራው ከስራው እሱ ይቀድማል እና🙏🙏🙏❤❤

  • @TestPhone-l6n
    @TestPhone-l6n 5 місяців тому +10

    በፀለታችሁ አስቡኝ ወለተ መድን እያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ ፀሎት ቦታዬ ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እና እንባዬ መጣ መጨረሻ አከባቢ ያለው ነበር በጣም ነው የምያስለቅሰው እንኳን ለክብር በቃችሁ አባትየው እንኳን ደስ አለህ ለእናንተም መልካም ትዳር እኔም ይሄን እድል አገኝቼ ለቅዱስ ቁርባን ብበቃ ከስደት ተመልሸ ሰው ስቆርብ ስያስቀድስ ሳይ አለቅሳለሁ ቤተሰበ እንዳለ ሙሲልም ናቸው እኔም ከዛ ነው የመጣውት ግን ፈጣሪ ቤተሰበን ብመልስልኝ እኔም ብቆርብ እፉፉ ግን ነገሮች አልሳካ አሉኝ💔🥺

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 5 місяців тому +1

    መምህር የኔ በሀሪ ከባድ ነው በእውነት ፈጣሪ ትግስጥ ይስጠኝ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 місяців тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንቴ ደሀ ነው አንቴ ሀብትን ነው የመይል የድንግል ማርያም ልጅ ይከበር ይመስገን መምህርችን ለአንቴም እመብርሃን ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 5 місяців тому +3

    መምህርየዋ ባለቤቴ የፍንሽግ ስራ ባለሙያ ነው ግን በመተት ታስሮ ይሰቃይብኛል ስልክ ገዝቸ ያተን ትምህርት እዲዳምጥ ግን ስልኩን በተደጋጋሚ ይሰረቅበታል እኔ አረብ ሀገረ ነው ያልውት በጣም ደከመኝ የመምህር ተማርወች በፀሎት አስቡን ገብር ኪዳን ወለተ ማርያም እያላቹህ 😢😢😢

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 5 місяців тому +2

    መምህር የሚገርም ታሪክ ነው እየሰራህ ያለህው ስራ ቀላል አይደለም እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 5 місяців тому

      አሜን ይክፈለው 🤲🤲

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተስማያትን ያውርስልን

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 3 місяці тому +1

    ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ መምህርየ👏❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኳንደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር ትዳራቸውን ይባርክላቸው እስከዘላለም እዴት መታደል ነው እግዚአብሔርኮ ሁሌም ከኛ ጋር ነው በምክንያት ነው እኛን የሚለውጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን መምህርዬ ፡ ገጠመኙን ስጀምር ፈርቼ ነበር የሻማዋ ነገር ሳትነግረንሄድህ እደፈራሁ አለቀ ገጠመኙ 😢

  • @HabeebPak-qt8py
    @HabeebPak-qt8py 5 місяців тому +1

    ተመስገ ጌታየ አባታችን በፀሎትወ አስቡኝ እንካን ደህና መጡ 🎉🎉🎉 የእግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 🎉እህቶቸ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ሁለተ ሠማእት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaGirma-ll4hn
    @HanaGirma-ll4hn 5 місяців тому +1

    የተባረክ መምህር ❤❤❤እኔ ያናገርኩት መምህር እንኳን በጣም ዉሸታም እና ለስሜቱ ነበር የጠየቀኝ ምናለ እንዳንተ አይነት ሰዉ አሰላ ባገኘሁ😢

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 5 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው የተለያዩ ሰዎችን አንድ የሚያደርግ የሰላም ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔም አብሮ አደጎቼን እንዳስታውስ ተምሬበታለሁ❤❤❤❤😂

  • @hannafikar7417
    @hannafikar7417 5 місяців тому +2

    መምህር አንተን ማግኘት ከበደኝ በምን መንገድ ላግኝክ ቤተሰብ ፀልዩልኝ እባካችሁ እህተ ማርያም

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 5 місяців тому +1

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 місяців тому +1

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር ድቅ ገጠመኚ ነው ረክት ሲያረግ ኡፋ ነብሴ በደስታ ተሞላች ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረኩ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryfgvtwuw7839
    @ryfgvtwuw7839 5 місяців тому +1

    ተመስገን መጨረሻው ገብቶኝ በስስት እየሳቅክ የሰማሁት ገጠመኝ ነው የኔ መድሃኒአለም ክብር ላንተ😢❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 5 місяців тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 місяців тому +5

    እባክህን ህጻናቶችም ስለሚሰሙ ሰለወሲብ ስታወራ ግዴታ አደለም ሁሉንም ማውራት
    ከሰራተኛዋ ጋር ግኑኘነት ነበራቸው በቂ ነው ቃላት እየመረጥህ ።

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 5 місяців тому +2

      በጣምልጅ ከሆኑ መርጠን ብናሰማቸው መጀመሪያ እኛ ከሰማን በሆላ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 місяців тому +2

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ የሚሳንው የለም ለታሱት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላል መጨርሻው እውነት

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 5 місяців тому +4

    🥰ኡፍ🥰 በጣም ደስ የሚል ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @SyuomSyuom
    @SyuomSyuom 5 місяців тому +10

    ሰላምቹ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ ምህር አንኳን የእናታች የቅድሰት ኪዳነምህረት ወርሐዊ መታሰብያ እለት አደረሳቹ 👍👍👍 ጀምሬአለሁ

  • @altudz4055
    @altudz4055 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🥰ደስ ሲሉ በፍሬ ይባርካቸው ሙሽሮች ተባረኩ🥰አቤት መምህር ታድለክ መባረክ ነው 🥰

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 5 місяців тому +1

    ስስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱልኡል እግዚአብሄር ሆይ መጨረሻየንእሳምርልኝ😢😢😢

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 5 місяців тому +2

    በጣም የሚገርም ነው የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው በውነት እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላቹሁ❤❤❤

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 5 місяців тому +3

    መምህር እንካደናመጣህ ሰላሞነህእንከን አደረሰህ ለቅድስት ኪዳነምረትሁላቹም በፀሎት አሱብኝ❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms 5 місяців тому +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 місяців тому +1

    በጣም ብዙ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን, ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር 💞💞

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 5 місяців тому +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እባክህ መምህር ገጠመኝ መልቀቅን አታቋርጥብን እንደዚህ ያለኝ ገጠመኝ ስሰማ ውስጤ በጣም በሐሴት ይሞላል ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከነመላው ቤተሰብህ ትሸፍንህ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤መምህርዬ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 5 місяців тому +1

    በውነት ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 5 місяців тому +2

    በጣም ይገረማል እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ገጠመኝ እንድሰማያረገኝ በእዚህ ክፉ ዘመን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከእዚህ በላይ የምታገለግልበትን ብርታቱን ፅናቱን ይስጥህ

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ቢዝት ያድርግልህ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 місяців тому +15

    ትክክል ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 5 місяців тому

      Amen amen amen🙏🙏🙏

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 5 місяців тому

      ​@@ellenasefa3193የመምህርን ሱቁ የትነው ስእል አድኖና ቅባቅዱስ እፈልጋለሁ ተባበሩኝ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 5 місяців тому +2

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 місяців тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሁሉም ለበጎ ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና መምህረይ🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 5 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜንንንን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤❤

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 5 місяців тому

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የሰማህቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፀጋ ረዴት በረከት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን ወድ መምህራችን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ሁሉንም በቤቱ ያኑራቸው አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️

  • @DawitTub.
    @DawitTub. 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AlMl-b4y
    @AlMl-b4y 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እውነት በጣም ቆንጆ ትምህርት ❤ተመስገን ይሄን እዳዳምጥ ስለረዳኸኝ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት በስላሴ ስም እዴት የሚገርም ታሪክ ነው ባለሃብቶች በጣም በገዘባቸው ይመካሉ ሲበዛ ገዘብ ካለ በስመይ ቤት አለ ነው የሚሉት እኮ አይ ብቻ
    መጨረሽው ደሞ እዴት ደስ እደሚል ይገርማል ❤

  • @EeEe-p1r
    @EeEe-p1r 5 місяців тому +1

    ተመስገን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤

  • @TigistDilnesa
    @TigistDilnesa 5 місяців тому +2

    ,መምህር እንኳን በሰላም መጣህ አንድየአንተን እርዳታ የምትፈልግ ነፍስ አለች እባክህ ከዚህ አውጣ ት ልለሞንህ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому +1

      አይዟችሁ መዝሙረ ዳዊት ፀልዮ እረዳቴ ከወዴት ይመጣልኛል እረዳቴስ ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነዉ በሉ ያዉ መከሩ ብዙ ሰራተኞቹ ጥቂት አይደሉ አገልግሎት ይበዛበታልና እግዚአብሔር ረዳት ያዘጋጃል አይዟችሁ መምህር ባይችል እንኳን

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 5 місяців тому +1

    ለደሀየሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ወንድማችንን ክርስትናን በተግባር ያሳየ ነዉ በሰይያለዉን አምላካችን እንዲያምኑት ብርሀናችሁ በሰዉፊት ይብራ ብርሀን ማለት ስራተግባር ማለት ነዉ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሆንላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 5 місяців тому +7

    በጣም ጠፍተህ ነበር። እንክዋን በሰላም መጣህልን። ክብሩ ይስፋ።

  • @SaraAsfaw-r2d
    @SaraAsfaw-r2d 5 місяців тому +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እር መምህር እኔ አርብ ሀገር ነኝ የሆነች ጓደኛየ አዲስ አበባ ነዉ የተዋወኩት ልጂቷ እናት አባት የላትም ብቻ አጠቃላይ ሂህወቷ የሚያሳዝን ነዉ እኔ እንደቤተሰብ ነዉ ማያት ግን ስልክ ካላኩላት በኃላ ፍቅር ቀነሰች የ ጊዜ ሰዉ ወርተኛነዉ የሚፈልገዉን እስኪያገኝ ድርስ ነዉ የሚወዱን በጣም ነዉ የገርመኝ እኔ ለቤተሰቦቸ እንኳን እንደእሷ በዉድ ገዝቸ አላኩላቸዉ😢

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k 5 місяців тому +3

    እንኳን ለወራዊ የእመቤታችን ክብረ በኣል አደረሰን !መምህርእንኳን ደህና መጣህ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @Suzanne-h1r
    @Suzanne-h1r 4 місяці тому

    ቃለ ህወትን ያሠማልን መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 5 місяців тому

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ሰው ምን ሃብታም በሆን መንፈሳዊ ካልሆነ ዋጋ የለውም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 місяців тому +2

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @shimeliszewdie2596
    @shimeliszewdie2596 5 місяців тому

    ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር ይባርክክ እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @hhcf8741
    @hhcf8741 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @Fif7h
    @Fif7h 5 місяців тому +1

    ውይ መምህርየ ስለባል እህት ያልከው በጣም ልክ ነህ እኔ ጥርሴን በጣም ያመኛል ግን ከጥርሴ ህመም በላይ የባሌ እህቶች ንግግር ነው እሚጠዘጥዘኝ ጭራሽ ለመምራት ምንም ፍቅር የላቸውም ባሌን በጣም እወደዋለሁ እነሱ ግን አስቸጋሪ ፀባይ ነው ያላቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞

  • @Arsema621
    @Arsema621 5 місяців тому

    ታድለው እባክህ እግዚአብሔር አባቴ የኔንም አባት ለንስሀ አብቃልኝ😭

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 місяців тому

    እግዚያብሔር ይመስገን ❤መምህሬ እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን