105ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመስተፋቅር መንፈስ ከ 17 ዓመት በላይ የታሰረች ነፍስ የሀጢአት ጥግና መጨረሻዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tittttittt8380
    @tittttittt8380 Рік тому +16

    ኣምላኬ ለኔም ከዚ መኣት ፍታኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያምን ብላቹ 😭😭😭

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Рік тому +54

    በስመ አብ እንዴት የሚገርም የእግዚአብሔር ምህረት ያየንበት ታረክ ነው በእውነት በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እድለኛ ነሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እስራትሽን ፈታልሽ ተመስገን !!!
    መምህር ብዙ ግዜ ከገጠመኙ በፊትና በኋላ ምክርና አስተያየት ትለግሰናለህ እንዴት እንደሚጠቅም እንዴት እንደሚያነቃን እንዴት ብዬ ልንገርህ አንዳንዴ ታሪኩ ሳይጀመር ይህን ያህል ደቂቃ ወሰድኩ ትላለህ እንዲህ ስትል እንዴት ብዬ ልንገረው ከገጠመኙ በላይ እንደሚጠቅመን እንደተጠቀምንበት እላለሁ መምህር እባክህን ስለ ደቂቃው አትጨነቅ ያለህን እግዚአብሔር ያቀበለህን ንገረን አስተምረን በእርግጠኝነት ይህ ሀሳብ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙሀኑ ነው ።

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Рік тому +2

      እውነት ነው እህቴ

    • @BabayeHiluf
      @BabayeHiluf 6 місяців тому +1

      እውነት ነው እኔ እዳውም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +87

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አይ ነብሴ ይሄን የመሰለ አባት እያለሽ ትቅበዘቢያለሽ😢😢 እህታችን እንኳን መድሃኒአለም እረዳሽ የልጆችሽ ስብዕና አስቀናኝ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አባታቸዉም ገራሚ ነክ ምርጥ ልብ ነዉ ያለክ ፈጣሪ አይለውጥብክ መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @millionabebe4877
      @millionabebe4877 Рік тому +1

      1

    • @EmabetGezaw
      @EmabetGezaw Рік тому +1

      Amen amen amen mimiher kal hiwet yasemalen amen

    • @ngesat
      @ngesat Рік тому

      ,

    • @ngesat
      @ngesat Рік тому

      zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 Рік тому

      በጣምይመገርምገጠመኝነውአባትእግዚብሔርቸርነትአይነብሴይሃንይመስለእልልልልልልልልልልል

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Рік тому +32

    ይሄን ገጠመኝ ስሰማ በጭቀት ጨረስኩት ቁና እየተነፈስቁ እየጨነቀኝ ጨረስኩት ምን ይሆን እኔጋር ያለዉ ጌታ ሆይ ዉስጤን ተመልከት የኔ ጌታ እኔ የማላቀዉ አተ የምታቀዉ ዉስጤን ተመልከተዉ 😭😭😭

    • @kidjakidja272
      @kidjakidja272 9 місяців тому

      Amen amen enm gar yelwem amelak yemleket

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +16

    ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Рік тому +21

    *_እንካን ደህና መጣህ መምህር በስምአብ የዛሬ ገጠመኝ የተለየ ነው የእግዝአብሔር ስራ እጅግ እጹብ ድንቅ ነው 🥺የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይርዳን_*

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 Рік тому +13

    የሚገርም ገጠመኝ, አበቃለት የተባለ ሂወት እግዚአብሔር እንደዚ ይቀይራል.
    መምህር ተስፋዬ እንደ ስምህ ለብዙዋች ተስፍ ሁነሀል'ና እግዚአብሔር የሂወትህ ተስፋ ይሁን ተባረክ ረዥም እድሜ ከነቤተሰብህ❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    በጣም የሚገርም ታርክ ነው እንዲዚህ አይነት በሂንዲ ፊልም ብቻ ነበር ማቀው በኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲዚህ አይነት ይኖራል ብዬ በፍፁም አልገምትም ነበር ማሪያምን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እንኳንም ደውልክላቸው ሰላምዬም እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሽ የኔ መልካም❤❤❤

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር.እውነት በጣም.ይገርማል.አስተማራ
    መካራ.ሁላችንም.እራሳችንን.እንድናይ የሆነ
    ገጠመኝ.ነው.መጨረሻችንን.ያሳምርልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Рік тому +23

    ፈጣሪ በዚህ ቤት ታምር የሰራህ በኔም በሀጥኖ ቤት ታምርህን ግለፅ እደክፋቴ አትመልከተኝአምላኬ መምህርዬ ተባረክ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 Рік тому

      Amenamenamenamenለሁላችንምይሁንልን

  • @seve3476
    @seve3476 Рік тому +2

    በጭንቀት ጨረስኩት ካሁን ካሁን አባረሯት እያልኩ በስመዓም አህታችን በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ብታሣልፌም መጨረሻሽ ስላማረ ደስ ብሎኛል እግዚዓብሄር ይመሥገን እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ባለቤቴ እና ቤተሠቦቸ እደቀየሩልኝ

  • @destaaddisu1989
    @destaaddisu1989 Рік тому +4

    መምህርዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @GjGj-ng4uo
    @GjGj-ng4uo Рік тому +4

    እግዚአብሔርፀጋውንያብዛለወትመምህር

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Рік тому +3

    😢አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በየእለቱአዲስና አስደናቂ ትምርት ነው የመ/ር ተስፋዬ ተማሪ ያደረገኝ አምላኬ ከልብ አመሰግናለሁ።
    እስኪ ሁላችሁም መ/ረ ተስፋዬ አበራን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉ??

    • @bettykidane6788
      @bettykidane6788 Рік тому

      ፈጣሪ ይጠብቀው ከነመላ ቤተሰቡ የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ🙏

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ Рік тому +3

    የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ክብር አምነነው ለማይከዳን እግዚአብሐር

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +2

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Рік тому +13

    ማርያምን እጅግ በጣም የሚገርም የሚደቅ የእግዚአብሔር ድቅ ተሀምር ነዉ 🙏እግዚያቢሄር የወደቀን ያነሳል የተረሳን ያስታዉሳል የቆሸሸን ያፀዳል። እኽታችን ለዚ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💞🙏🙏🙏

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 Рік тому +2

    መምህር ተስፋዬ ይህ እጅግ አስተማሪ የሆነ መርሀ ግብር የሰው ልጁ ምንም እንኳ የከረፋና ያደፈ ቢሆንም ሁል ግዜ በእግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ እጆቹ የማይጠየፉን ሁሌ እኛን ለማዳን ምክንያት የሚፈልግ አባታችንም እናታችንም መሆኑን የምንረዳበት መንፈሳዊ ዳሰሳ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ayamuhed7085
    @ayamuhed7085 Рік тому +1

    መምህር የእግዚአብሔር በረከት ባንተ ላይ ይሁን። ይሄ ለነእገሌ መልስ ስጥ የሚሉትን እንዳለ አትውሰደው። የግብግብ ሜዳ የሚናፍቀን ሰዎች ብዙ ነን። ቀስበቀስ በናንተ መካከል አጥር እንዲገነባ እየተደረገ ነው። ሃሳቡን አንስተህ (ማንም ይበለው ማን)፤ ይሄ ልክ አይደለም ...በዚ በዚ መሰረት (ማጣቀሻ) ብለህ ካስረዳኸን በቂ ነው። የሰማው ላልሰማ የተማረው ላልተማረው ያዳርሳል ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤መዝሙረ ዳዊት 11(12)
    ለመዘምራን፡አለቃ፥ስለ፡ስምንተኛ፡የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥አድነኝ፤ደግ፡ሰው፡አልቋልና፥ከሰው፡ልጆችም፡መተማመን፡ጐድሏልና።
    2፤ርስ፡በርሳቸው፡ከንቱ፡ነገርን፡ይናገራሉ፤በሽንገላ፡ከንፈር፡ኹለት፡ልብ፡ኾነው፡ይናገራሉ።
    3፤የሽንገላን፡ከንፈሮች፡ዅሉ፡እግዚአብሔር፡ያጠፋቸዋል፥ታላቅ፡ነገርን፡የምትናገረውን፡ምላስ፤
    4፤ምላሳችንን፡እናበረታለን፤ከንፈራችን፡የእኛ፡ነው፥ጌታችን፡ማን፡ነው፧የሚሉትን።
    5፤ስለድኻዎች፡መከራ፥ስለችግረኛዎች፡ጩኸት፡እግዚአብሔር፦አኹን፡እነሣለኹ፡ይላል፤መድኀኒትን፡
    አደርጋለኹ፥በላዩም፡እገልጣለኹ።
    6፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተፈተነ፡ሰባት፡ጊዜ፡እንደ፡ተጣራ፡ብር።የእግዚአብሔር፡ቃላት፡የነጹ፡ቃላት፡
    ናቸው።
    7፤አቤቱ፥አንተ፡ጠብቀን፥ከዚችም፡ትውልድ፡ለዘለዓለም፡ታደገን።
    8፤በሰው፡ልጆች፡ዘንድ፡ምናምንቴ፡ከፍ፡ከፍ፡ባለ፡ጊዜ፡ክፉዎች፡በዙሪያው፡ዅሉ፡ይመላለሳሉ።

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Рік тому +13

    እግዚአብሔር የወደቁትን ማንሳት ይችልበታል አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ድንጋይ የደነደነው ልቤን መልሰው😢 የምገርም የምያስተምር ገጠመኝ ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ. ግሩም ነው❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 Рік тому +2

    በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው
    እህቴ በቤቱ ያፆናቹ በርቱ ሴጣንን ሁሌ ቅዱስ ሚካኤል ከግራችን ስር ይጣልልን አሜን
    መምህር ፀጋው ይብዛልክ

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 Рік тому +8

    ረቂቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው. በእውነት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Рік тому +1

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የታየበት ነው ክእኛ የሚጠበቀው በምን ኃጥያት ብንወድቅ ተፀፅተን ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን መንፈሳዊነታችን ማጠናክር ይገባል ችግሮቻችንን እግዚአብሔር ያስተካክልልናል ያባ ገበረኪዳን ጉዳይ ትኩረት መሰጠት ያለበት ጉዳይ ነው እኔም እራሴ በምገለገልበት ደብር በዜህ ጉዳ ካንድ ሰንበት ተማሪ ጋር ተጨቃጭቀናል ማስረጃ ያቀረበልኝ አባ ገብረኪዳን እነ መምህር ግርማን ሀሰትኛ ናቸው ብሎ ነው ያለኝ በጣም ያሳዝናል ዳቢሎስ ተሰሚ በሆኑ አባቶች እየተጠቀመነው እግዚአብሔር ይህን መንፍስ ይገፅሰው

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Рік тому +14

    በእውነት የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት ከዚህ ታሪክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫❤❤❤

  • @ednaejigu2855
    @ednaejigu2855 Рік тому +4

    እባካቹ ወንድም እህቶቼ ባለቤቴ ታሟል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ገብረ ስላሴ ብላቹህ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ እና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የእናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እኔ እና {ሐና} ዛሬ መምህር ይገባል እያልን እስከ 2 ሰአት ጠበቅንህ አሁን ገጠመኝ ለቀቅክልን እንዃን ደና መጣህ

    • @richorich9978
      @richorich9978 Рік тому +1

      amen ...anchi gna manim yemkedmish yelem aa kenahubsh

    • @mblfj7608
      @mblfj7608 Рік тому

      አሜን❤

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Рік тому

      AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehte menfesawi lemelame lay yeleshm beselam new ?

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Рік тому +6

    መምህራችን ብዙ አትርፈናል በእያንዳንድዋ ገጠመኝ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ይርዳን አሜን

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Рік тому +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት❤❤❤ በጣም ደስስስስ የላል በስተመጨረሻ ስለረዳሽ የልኡል እግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን
    የኣገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዛብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏 ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት🙏❤️

  • @eftah577
    @eftah577 Рік тому +1

    ወልደ ማርያም። ፀልዮልኝ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Рік тому +3

    ሳቤላ የሚል መፅሃፍ : ዱሮ ልጅ ሆኜ ያነበብኩት ትዝ አለኝ ::
    ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ :: በማታውቀው ነገር መከራዌን አየች :: እባክህ : ባለቤቷ : ይህችን ምስኪን ሚስትህን : ቀሪው ህይወቷን ተደስታ እንድትኖር አድርጋት :: በጣም አሳዝነችኝ :: ወዳ አይደለም ይህንን ሁሉ መከራ የተቀበለችው ::
    እግዚአብሄር ቀሪ ህይወትሽን ይካስሽ :: 17 አመት በከንቱ በመከራ አለፈብሽ : ለበጎ ያድርግልሽ :: መልካም ኑሮ እመኝልሻለሁ ::
    ቡና እንዳትጠጪ : አደራ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +22

    ዛሬ ላይቭ ሰጠብቅህ ነበረ ዘመኑን ዋጆ አይኒ ሲፍጥ ገጠመኝ ተለቀቀ እንኳን ደና መጣ መምህራችን መልካም ቁይታ መዕመናን ኑ በሼረ ግቡ በላይክ ቤተሰብ ያሎናችሁ ዝብሎ ማየት አይደለም ደውሎን ንኩት

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    እጡብ ድቅ ታሪክ ነው በእውነት ተምሬበት አለሁ

  • @eftah21
    @eftah21 Рік тому +11

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому +5

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በጣም የሚያሳዝን ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ መሆኑን ተገንዝቤበታለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    መዝሙር ዳዊት 50 ÷1-4 አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ መሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ። 2 ከበደሌ ፈጽሞ አጠበኝ ከኃጢአቴም አንጸኝ። 3 እኔ በደሌን አውቃለሁና ኃጢአቴንም ሁልጊዜ በፈቴ ነውና። 4 አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ በነገርህ ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ታሸንፍ ዘንድ ። የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ጸሎቱ አይለየን

  • @HelenKefle-wg8eg
    @HelenKefle-wg8eg Рік тому +4

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ መምህር ።የሚገርም ታሪክ ነው ላቺ የደረሰው መድሃኒአለም ለኔም ይድረስልኝ ።የመምህር ተማሪዎች በፆሎት አስቡኝ ብርሃነ ማርያም ብላችሁ ማዳመጥ እንጂ ተግባር ላይ ዜሮ ሁኑዋል ሂወቴ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Рік тому +3

    ብጣዕሚ ደስ ስለ ዝተ ቀየረት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤
    ኣነ ካብዚ ትምህርቲ ብሓቂ እየ ተማሂረ ምክንያቱ ኣብ ሂወት ክጥይቆ ዝግበአኒ ነገር ኣሎ ።💛
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Рік тому +1

    ሲስማ በጣም ያሳዝናል እያለቀስሁ ነው ያስማሁት ከፉውች ያጥላሉ እግዚአብሔር የተጣለውን ያነሳል በህይወት መግናኛቶ እድለኛነት እራሱን ሳይስጠፉት እንኳንም መጨርሻሽ አማር ደግሞም በይበልጥ ያሳምርል እህት የእኛም የተዘጋብነን ያከፈትልን

  • @obhwd3134
    @obhwd3134 Рік тому +3

    ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለስዋን ያደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የሰማነው ለፍሬ ለትምህርት ያድርግልን

  • @ganettganett
    @ganettganett Рік тому +3

    ተአምር ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ጰምለው በላይ በተሰፋ ልብን ይሚሞላ የሚያጽናና አቤቱ የእርሱ ሥራ በምን ይገለጻል ተመሰገነ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
    @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን ባንተ ነቅተናል ብእዉነት የ እግዝኣብሄር ስራ ኡፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Рік тому +5

    እዉነት ነው እህቴ❤❤❤ እናዳምጣለን ጉልበት ሰጭ ትምህርት እየሰማን ብንሰራ እንማርበታለን ❤❤❤❤ለመምህራችን ጸጋዉን ያባዛለት ለኛም ❤❤❤አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤❤አሜን ❤አሜን ❤ አሜን ❤

  • @meriman2496
    @meriman2496 Рік тому +4

    በስመአብ የዛሬው ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይሄንን ያክል በድለነውም ሀጢአታችንን ሳይፀየፈን ሊያድነን ሁልጊዜ ይጠራናል እኛ እየጠፋን እናስቸግረዋለን😢😢 አቤት ቸርነቱ እባክህን ጌታ ሆይ እኔም ከጠፉት ልጆችህ አንዷ ነኝና ፈልገህ ካገኘሀቸው ጋር ቀላቅለኝ🙌 ከእህታችን ገጠመኝ ብዙ ትምህር አግቼበታለሁ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ፍፃሜሽን ያሳምረው መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ እፁብ ድንቅ ነው በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Рік тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም የሚገርም በጣም የሚያስደስት ነው

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Рік тому +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም እድለኛ ነች ብእውነት እግዚአብሔር ፀሎተን እና ንስሃዋን ተቀብላታል የእኛን መመለስ ብቻ የሚፈልግ ድንቅ አምላክ

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይቅረ በልን
    እግዚአብሔር ልቡንይጣቹ
    ወንዴሜችን መ መምህር

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 Рік тому +2

    እዉነት ደግመን ደጋግመን እግዚአብሔርን ማመስገን አለበን። የልጆቹ እናት የባሏና የልጆቿ እዉነተኛ ፍቅር ስለነበራት እግዚአብሔርም ረድቷት ለዚህ በቅታለች። ታሪኩ በራሱ ብዙ ሰዉ ያስተምራል። መምህራችን ይኼን ፈተና ገጠመኝ እንድታቀርብ የረዳህን እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ በአንተ ብዙ ተዓምር እያየን ነዉ።

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Рік тому +2

    አሜን ይገርማል ሁሌ ፈተና ገጠመኝ ትምህርት ካዳመጥኩ በኃላ ብርታት፣ትጋት፣ ፅናት፣ትግስት ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ🥰

  • @Janiy_official
    @Janiy_official Рік тому +3

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኦየሱስ ብላችሁ

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Рік тому +8

    መምህራችን ዛሬ ያቀርበወ በጣም ድቅ ገጠመኝ ነወ የምር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Рік тому +2

    መምህር በፀሎትህ አስበኝ🤲 በክብር ደሙ በቅዱስ ስጋው መጋባት እፈልጋለሁ ፍሰሃ ፅዮን እና ወለተ ስላሴ ብለህ መምህር 🤲🤲🤲🤲

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Рік тому +9

    እንኳን አደረሰን መምህር በጣም ድንቅ ተምረ ነዉ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ህይወቱን የማለሰ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @alemaztube
    @alemaztube Рік тому +2

    በጣም ይገርማል ፣እድሜና ጤን ይስጥክ መመህር

  • @ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ

    አሜን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ታሪክ አስር መቶ ፍሬ የምናፍራ ያድርገን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን

  • @ወለተጨርቆስየድንግልማርያ

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሷን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በሰመ አብ በጣምበጣም ደንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትመህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያኑርልን መምህር 🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Рік тому +7

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣክ👏

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Рік тому +1

    አሜን ተባረክ ይጠብቅህ❤

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ Рік тому +7

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ጌታ
    የሚገርምና አስተማሪ ነው አቤት የዲያቢሎስ ሴራ ይሄንን እሠማ ዘንድ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን በምህቱን ያለን መምህር ወላዲተ አምላክ ትከተልህ በጣም የሚገርም ነው

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Рік тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀህ።

  • @siikosilo
    @siikosilo Рік тому

    ቃለህዪወት ያሠማልን ወንዲማችን❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ እጅግ እፁብ ድቅነው የጌታችን ስራ ተመስገን ♥️♥️♥️

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የዛሬው ፈተና ገጠመኝ በጣም ይገርማል መጨረሻዉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ምስጋና ይድረሰዉ ለእኛም ህይወታችን የተወሳሰበብን ሰዎች የድንግል ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያስተካክልልን

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ መምህራችን አንተንም እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንልን ስንቱን ተማርን ባንተ እድሜህን ያርዝምልን

  • @meserettefera-mp1fr
    @meserettefera-mp1fr Рік тому +2

    የእድሜ ዘመንህን ያርዝመው ወንድማችን

  • @eftah21
    @eftah21 Рік тому +214

    የመምህሬ ደቀ መዛሙርቶች ❤ኑ ❤ እያዳመጥን እንማማር ❤የኔ ቅመሞች ❤የኔ ጀግኖች ❤❤❤ስራችን እየሰራን እናዳምጣለን❤

    • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
      @ዛሬምተመስገንጌታዬ Рік тому +9

      አለን መጥተናል በጣም የሚገር ገጠመኝ ነበር

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Рік тому +4

      እሺ ❤

    • @HewatHewat-sk3qg
      @HewatHewat-sk3qg Рік тому +3

      Slamnw wdm

    • @HewatHewat-sk3qg
      @HewatHewat-sk3qg Рік тому +3

      ​@@ዛሬምተመስገንጌታዬ k

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Рік тому +2

      ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ የሚልን ገጠመኝ ነበር ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን በጣም ጡር ገጠመው ነው ፀጋን ይብዛልኝ መምህራችን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ❤🎉መጣህ መምራችን❤🎉

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Рік тому +4

    የሚገረም ገጠመኝ ነው መመህር የሰውየው ፀባይ የልጆቹ ትትና ደስ ይላል አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለሰው መልካም ሰሪ አደረገ አሜን🙏🙏🙏🙏❤

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Рік тому

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለስሙ ይሁን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Рік тому +1

    Amen Amen Amen yegna liyuuu memherachin shi amet nurilin ❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት😢😢😢

  • @ጆኒየመርቆሬዎስ
    @ጆኒየመርቆሬዎስ 9 місяців тому +1

    የልኡል እግዚአብሔርን ድቅን ስራውን በማየቴ ደስብሎኛ ገጠመኙን ስሰማው በጉጉት እና በጭንቀት ነበር ስሰማው የነበረው ከዛ እግዚአብሔር የተለያዩትን አንድ አደረገ ለኛም ፈጣሪ ፈተናችንን ያስወግድልን

  • @temegnushasefa9158
    @temegnushasefa9158 Рік тому +4

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ እኛንም ያግዘን😥😥😥🙌🙌

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +3

    አሜን፫ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫

  • @tigistshnikut3318
    @tigistshnikut3318 Рік тому +1

    በጣአም ግሩም ትምህርት ነዉ

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 27 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 Рік тому +3

    Wow በጣም ይገርማል ከ ሚገርምህ እራሴን እንዳይ ነው ያረከኝ ባሌን ስንት ጡሩ ነገር ሲያረግ አይታየኝም እላመሰግነውም 99% ጡሩ ነገር እርጎ 1% የሆነ የሆነ ነገር ከረግ በቃ እለቀለት ሁሌ ዝቅ እንዳረኩት ነው እኔ እራሴ ይገርመኛል ጡሩ ነገር ለመናገር እፍልግ እና ግን ተገልብጦ ጭራሽ ያሰብኩት ቀርቶ አንተ መን እረክልኝ ብየ ኡሌ መሳደብ ነው እንዳብጠለጠልኩት ነው እሱ ለራሱ መሮታል እንድ ቀን እንኮን ጥሩ ነገር ሰርቼ አላውቅም በቃ ሁሌ ዝቅ እንዳረግሽኝ ንው ይለኛል ግን እውነታው እንደዛ አይደለም በጣም መልካም ባል እና መልካም አባት ነው ስለሱ ልቤ የሚያስበው ሌላ አፌ ግን መቆጣጣር አልቻልኩም እስካሁን በትዳር መቆየታችን ልራሱ ይገርመኛል በተደጋጋሚ ለልከው ነገር እውንት ነው ትዳሬን እንዳይቀጥል የሚፈልግ አካል አለ ማለት ነው እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከ ባልዎ እና ልጇችው ብላቹ ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የሚገም ትምህርት ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የመለሰ አምላክ በዚም በሌላም ሃፅያት ለምንገኘው ይመልሰን ያንፃን አሜን

    • @sekelaymaryamtube
      @sekelaymaryamtube Рік тому

      ድንግል ማርያም ታስብሽ. ትዳርሽን መዳኒያለም ይጠብቅልሽ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 16 днів тому

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 Рік тому +1

    እሽ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ታሪኩ በጣም የሚያሳዝነው ግን እግዚአብሔር ታሪክ ተቀየረ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    ግሩም፡ድንቅነው፡እግዚአብሔር፡ፈጣሪ፡የረዳት፡ይክበር፡ይመስገን፡ሁላቺንም፡ይርዳን፡ሰላምህ፡ይብዛ፡መምህር፡ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @jho5001
    @jho5001 6 місяців тому

    እፁብድንቅ ትምርት ነዉ በመምህር ለኛም ቀኙን መንገድ ይምራን አሜን የሥደት መጨረሻዬን አሣልርልኝ😢ወለተ ሥላሤ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ👏😪

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +4

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አጋዕዝዎ ለአዳም ሰላም እምእዜይስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ማክሰኞ ቀኑ "ቶማስ"
    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር Live እየጠበቅን ነበር ።ይሁን ዘመድ ጥየቃ ስላለ አይመችም 👏👏
    እንኩዋንም ድምፅህን ዳግም ሰማን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
    በሉ እናዳምጥ 👏👏💐💐💐

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Рік тому +1

    እጅግ ግሩም ገጠመኝ በጣም የተለየ ነው
    እናመሰግናለን መምህር

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HebronTilahun
    @HebronTilahun 3 місяці тому

    መምህር ዕድሜ ጤና ይሰጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hashim7147
    @hashim7147 Рік тому +1

    በጣም ይገርማል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በመገረም ነው ያዳመጥኩት መምህራችን ቃለይይወት ያሰማህ

  • @saraT22
    @saraT22 Рік тому +14

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 Рік тому

    በእውነት መምህራችን ቃለህወት ይስማልን

  • @yenu5011
    @yenu5011 Рік тому +1

    መምህር በጣም የሚገርም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Рік тому +3

    እኔ የሳቤላ መጵሓፍ ሳቤላ ቤን ናት ትዝ ያለችኝ 💔😢 እና እህቴ ባለታሪኳ መድኋኒአለም በእውነት ይወዳታል በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ

    በጣም ይገርማል እውነት ነው ግን በጥም ይከብዳል በስምእም በፍልም በስራ ጥሩ ነው ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር ግን እንት ግን እንዴት ቻልክው በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ትእግስቱ ይስጥህ ውንድማችን ረቢኒ

  • @chinach4522
    @chinach4522 Рік тому +1

    መምህር ማብራራው በጣም ደስ ይላል ❤

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን 🙏መምህርዬ እኔ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኖኛል ለራሴ በአቅሜ ትንሽ እፍጨረጨራለሁ ግን ቤተሰቦቼን ወደዚህ አስተምሮ ለማምጣት ምንም አልቻልኩም በፀሎት ሁላችሁም አግዙኝ በእመብርሃን ስም🙏