Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕዝነ ልቦናችንም ያሳድርብን አሜንእህቴ እስቲ እባክሽን ወልደ ትንሳኤን ብለሽ በፀሎትሽ አደራ አስቢኝ እስቲ የቤቱ ፍቅር እንዲነግስብኝ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እያልኩ ቀሪ እድሜዬን እንድኖር ከኔ የበረታችሁ ሁሉ አስቡኝ በፀሎታችሁ 🥹🙏
🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍
አባ ቃለህይወት ያሰማልን አባ በፅሎት አስብኘ ወለተ ተንሳይ እስከ ቤተሰቦቸ እህቴም ወለተ አስካለ በፅሎትሽ አስቢኘ
እህቴ ሰለተደረገልሸ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም እንዲሁ የሚያሰጨንቀኝ የቤተሰብ ጭንቀት አለብኝና እባክሸ ቤተሸቦቼንና እኔን አሰካለ ማርያምን በፀሎት አሰቢን መምህር ንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እኔም በጣም ነዉ የምጠላህ ነበር እንዳዉም ወንበደ ዘላባጅ ነበር የምትመስለኝእስክ እኔንም በጣም ዉስብስብ የመለ ህይዎት ዉስጥ ነኝ ነገሮች ተስተካክለዉልኝ ስለ ክርስቶስ ምህረት እንድመሰክር በጾለት አስበኝ ወለተ ጻድቅ ብለህ🙏
መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ይስጥልን እህታችን በጸሎት አስቢን ወለተ አማኑኤል ፣ ሀይለ መስቀል ፣ ወለተ መስቀል ፣ ሀይለ ኢየሱስ እና ወልደ ስላሴ እባካችሁ በጸሎት አስቡን ሁላችሁም
ህእቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተሰማእት ከኘቤተሰቤ
ፀባኦት ያስባችሁ እህታችን ✝️✝️✝️
መምህረ በፀሎት አስበኝ ወሌቴ ክዳን ብለህ
እዉነትም ፈተና በጣም ጀግና ናት እህታችን ለአንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይስማን🤲እህታችን በፀሎት አስቢን ወለተ ስላሴ,ወለተ ሰንበት(2) ወለተ ማሪያም ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል(4) ወልደ ገብርኤል ወልደ ሰመዓት ከነ ቤተሰቦቼ አስቢን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን"ጸጋውን ያብዛልህ አምላክ ቅዱስ መጥምቁ መለኮት ዮሐንስ " እኛም ከስደት ወደ ሀገራችን ህደን በሙሉ ልባችን ልናመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳና አሜን አሜን አሜን"
እግዚአብሔር ይመስገን አመተ ተክለሃይማኖት በፆሎት አስብኝ
@@fasikadejen5997 ጸሎት እመብርሃን አይለይሽ ማማየ
የሚያስደንቅ የፈተና ገጠመኝ ነው። እህታችን ሀብተስላሴንና ወለተማሪያምን በጸሎትሽ አስቢን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሀር እህታችን በረከትሽ ይደርብን እኔም ሀጢያተኛዋን አስቢኝ መአዛ ስላሴ፣ሀይለ ጊወርጊስ፣ገብረ መድህን፣አፀደ ማርያም ፣አፀደ ማርያም፣ተክለ ዮሀንስ፣ተክለ ኢየሱስ፣ወለተ መድህን፣ወለተ ፃዲቅ፣ፍቅርተ ማርያም እህቴ በፀሎት አስቢኝ ድክም ብያለሁ ላችም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መምህር ተባረክ
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እውነትም ፈተና በጣም ደስ የሚል ፈተና ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜንንን መምህር ለአንተም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በፀሎት አስብን (እህተ ማርያም ) ነኝ
ስለ ክርስትና እናት ያስተማረውን ቁጥሩን ንገሩኝ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህር እናመሰግናለን እድል በፀሎትሽ ቤተሰቤን አስቢልኝ ወለተ ስላሴ ሀብተ ወልድ ተክለ ወልድ ተክለ ስላሴ ወለተ ማሪያም እህተ ሚካኤል ወለተ ሰንበት ወልደ ሰንበት ስምረተ ስላሴ ወለተ ማርያም እህተ ማሪያም የሺ በላይ በለሽ አስቢን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቤተሰቦችሽን በሙሉ ክፉ አይንካችሁ
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችንን የጠበቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እኛንም ያስቡን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬ 👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏👏👏
በሰማም.ውልድ.መንፍሰ.ቅድሰ.አሀደ.አምላከ.አሜን
🙏🙏🙏 አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እህታችንንም ፀጋውን ያብዛላት፦ወለተ ማሪያም ወለተኪዳን አመተ እየሱስን ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አሥቡን 🙏🙏🙏
የእህታችን ህወት የቀየረ የእኛም ይቀይርልን ፈጣር አምላክ ይቀይርልን
አባ ኪዳነ ማርያም / ቀሲስ ዳዊት ለማወልደ ጊዮርጊስአስካለ ማርያምወለተ ማርያምአስራተ ማርያምመንበረ ማርያምምህረተ ሥላሴወለተ ማርያምኃይለ ማርያም (2)ኃይለ ሚካኤልስምረተ ኪዳንወለተ ኪዳንተጠምቀ መድህንኃይለ ሚካኤል (2)ብስራተ ገብርኤልአስራተ ማርያምገብረ መስቀል ወልደ ማርያምወልደ አማኑኤል እህተ ሚካኤልወለተ ሰንበትእህታችን በፀሎት አስቢን
ወይ ፈተና! እውነትም ፈተና ነው መምህር ረዕሱ ተመችቶኛል ወይ ፈተና (ገጠመኝ) በዚሁም ይቀጥል
እህታለምየ እባክሸ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በለሸ አሰብኝ ፀሎተ አቀመልወ አባክችሁ ወለተ ማርያም ብለችሁ አሰብኝ😢😢😢😢😢😢😢 😢😢
እባካችሁ በፀሎት አስቡን ወንድሞችን እና እህቶች ገብረ ማርያም፣ ወልደ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የምድንቅ ነው እህታችን በቦቱ ያፅናሽ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላስ ወልደ እግዚአብሔርወለደ ሃና ብለቹ አስብኝ በፆሎታችው ለሁላችው ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ *ወለተ ሐና* ወለተ ማሪያም* በፀሎት አስቡን
እናመሰግናለን መምህራችንወይ ፈተና ምርጥ ትምህርት ነው እህታችንን መላው ቤተሰቦቿን የመለሰ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንንም ልቦናችንን ይመልስልን አሜን ወለተ ጽዮን እንከነ መላው ቤተሰቦቼ በጸሎታቹ አስቡልኝ
በዚህ ቤተሰብ የገባ መንፈስ ቅዱስ እኛ ላይም ይደር፣ በእግዚአብሔር የተመረጥሽ እህቴ ወለተ እየሱስ በፀሎትሽ አስቢኝ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በጸሎትሽ አስቢን እህተ ሚካኤል ,ወለተ ዮሐንስ , እህተ ገብርኤል, ኃይለ ሩፋኤል, ኃይለ ሚካኤል እህተ ማርያም, ሣህለ መላክ, ወለተ ጻድቅ, በትረ ማርያም, አክሊለ ሰማእት በጸሎት አሰቡን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችንበሀገርምበስደትም ያላችሁ የመምህር ልጆችዛሬ እመቤታችን ልደታ ማርያም ናት እንኳን አደራችሁ ሀገራችንንሰላም ታርግልን💚💛❤️
ወይ ፈተና በጣም ደስ ይላል ከዚህ ማውጣት መምህራችን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እና ውድ የተዋህዶ ልጀች በፀሎታቸው አስብኝ ዘመዳ ማርያም
በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን እህታችን ፅጌ ማርያምን ከነቤተሰቧ አስባት ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን በረከትሽ በመላዉ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
የእውነት ትምርት ይሰጥል ቃል ሕይወት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎት አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ( ወይፈተና ) የተሰኝው ትምርት በጣም የቡዙወችን ሂወት ነው ያስተማሩ ለእህታችንም በቤቱ ያፅናት በፀጋ ያድላት እውነትም የቤቱ እድል ነች 🥰
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፍስላሴ እዉነትም ወዩ ፈተና እዉነት ነዉ መታወደወ ስወ ሁሉ ጥሩ ነዉ ሚያወራወ
ቃለ እይወትን.ያሰማልን.መምህራችንእጅግ ደስ የሚል.ወይ ፈተና አቀረብክልንእህታችን.በእምነታ መጽናታ መጠንከራ እጅግ በጣም ይላል በእውነትበጸሎት አስቢኝ ፍቅርተ ማርያይ ብለሽ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እፅብ ድንቅ ነው እህታችን ያንቺን ታሪክ የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ጭንቀት ላይ ነኝ😭😭
ሰላምህ ይብዛ መምህር በፀሎት አስቡንወለተ ኪዳንፍቅረ ሰላም ብላችሁ
@@user-hu4yo3ih2s wwwewaaaraaaaaeewaarweaeeaawwaaraawwrawawaae
እግዚአብሔር ካለሽበት ጭንቀት ያውጣሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@@user-hu4yo3ih2s oppp
@@molokbety6970 ምነው
እሚገርም ነው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እህታችን በጸሎት አስቢን ጽጌ ማርያም ተክለ ማርያም እህተ ማርያም ወልደ ኪዳን ፍቅረ ይኋንስ ወለተ ማርያም እሕተ ወልድ ክንፍ ሚካኤልሀይለ ማርያም እህተ ማርያም ወለተ ማርያም አንቺን የረዳሽ እግዚአብሄር እናንም ይርዳን
መምህር አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተንና ባለታሪካችንንም እኛንም ይጠብቀን አሜን ፫ ። አፀደ ገብርኤልን፣ አስራተ ማርያምንና ሐብተ ሚካኤልን በፀሎታቹ አስቡን እመብርሃን ትጠብቀን አሜን ፫ ።
Selm selm mahamirchin
Welta silase weld senbet
እህታችን አስካለ ማርያም በፀሎት አስብን ከኔ ቤተሰቦቼ ወለተ ክሮስወልዴ ማርያምወለተ ገብርኤልወለተ ገብርኤልወልደ ሃናኃይሌ ስላሴወልደ ሃወርያትወለተ እዝገርወለተ ተክሌገብረ ህይወት ወልደ አማኑኤልወልደ ሳሙኤልወለተ ማርያምወለተ ማርያምፅጌ ድንግልተስፋ ስላሴ ከኔ ቤተሰቦቹወለተ ክዳን አመተ ማርያምወልደ የሐንስወልደ ጊወርጊስ ላንቺ የደርሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ውይ ፈተና 😊✝️በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል ሴለሁሉም ነገር እግዚአሔር ይመስገን በፀልት አስቢን እህታችን እህተ ማርያም ብለሽ በረከትሽ ይድረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን መመህራችን 🙏❤️❤️ይሄ መዝሙር ሳላዳምጠው አልውልም ማርያምን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው 😍😍🙏✝️💐💐
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እህቴ አስካለ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ታላቅ እህቴ በመንፈስ ተይዛ እየተሰቃየችብኝ ነው። ወለተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢልኝ።
ወድሞቼን አባቴን አስቡልኝ ልጄን አስቡልኝ ለንሰሃ እዲበቁልኝ ሃይለ መስቀል በትረ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም ወደ ጭርቆስ ወልደ ዮሃንስ ብላቹ አስቡልኝ ለንሰሃ እዲበቁልኝ አደራ ወገኖቼ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ በጣም ባእድ አምልኮ ነበር እቤታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእማ ፍቅር ፀጋና በረከት የቅዱሳኑ ተራዳይነት አይለይህ እንቁ መምህራችን!!!አቤት መታደል ጀግና ሴት ፀጋውን ያብዛላት ለኔም ለቤተሰቦቼም ለባለቤቴም በረከቷ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን እኔ የራሴን ማንነትም አላወኩትም ግን በቤተሰቦቼም በኔም ብዙ ፈተና አለብን እናት አባቶቼም አርጅተዋል ቁረቡ ስላቸው በስደት ያላችሁ ልጆቼ ስትመጡ እንቆርባለን እያሉ እምቢ አሉን እኔ ደግሞ ይህች የማትሞላ አለም አለቀኝ አለች እኔም አለቃት አልኩ ። መምህርዬ ግን ይሄ ልፋትህ በኔም በቤተሰቤም ላይ ፍሬ እንደሚያፈራ በሙሉ ልብ ቃል እገባልሃለሁ !!! አመተ ማርያምና ቤተሰቦቼን እና ባለቤቴን ሃይለ ጺዮንን በፀሎታችሁ አስቡን !!!
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እሺ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታች👏👏
አሜን
Enkwan abiro ADERESEN Ehtachin
AMEN AMEN AMEN ENKUWAN Abro aderesen eshi eyadamtn new ayimerowechn egziyaber yikfetln Amen 🤲🤲🤲
ሰላም መምህር ወይ ፈተና ደስ የሚል እረስ ነው መምህር እናመሰግናለን በርታልን እመብርሃን ካንተ ጋር ትወን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ሀብተ ስላሴ እና ወለተ ነቢያትን
እንካን በሰለም መጣህ ውዱ መምህረችን 😍😍ቃለ ህይወት የሠማልን 🙏ሰምቼ እመለሠለው👐👐
በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቅ ነገረ ለሚያደርግል የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረረው ጻዲቁ አባቴ አቡነ ሐበተ ማርየሠ አምላካችን እንዳከበራቸው ክብር ምስጋ ይደረሰው
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላት❤ እኛንም በንስሀ ይመልሰን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🎉
እግዚዓብሄር ይመስገ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታች ፀጋውን ያብዛልሽ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ባለቤቴን ከጫት ቤተሠብቸን ከእርኩሥ መንፈስ አምልኮ እዳወጣን አቡነ ሀብተ መርያምን ይዛችሁ ፀልዩልኝ ወለተ። ገብርኤል ነኝ
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኑኑኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እንማር
ምንም በል በሁሉም እንደተማርን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር አንዴት ነህ? ላናግርህ ፈልጌ ነበር ሰልክህን አጣው አባክህ ሰልክ ቁጠሀን txt አድርግለኝ ደውዬ ላንግረህ
መምህር ቃለሂወትየአማልን እህታችን በፀሎትሽ አሰብን ፅዳለ ማረያም ከነቤተሰቤ
Itee maariyaam
በእውነት እንኳን ሰላም በጣህክ መምህርበእውነት እንጂ በጣም ፈተና እና ታምሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ተመስግን ነውበእውነት እኔም ወለተ ሰላሌ አስብይ በእመቤቴ አደረሳሽ በእውነት እህታችንሰለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን ለቤቤቱስበችሽ በሙሉን በእውነት
መምህርና እንኳዕ ብሰላም መጻእካ እግዚአብሔር ዕድመና ጥዕና ይሃበልና አሜን(3)☘️✝️
Tsdale mariyaam neg betilot asibuge hulachuhim
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll zimare melakt yasemalen mimeher amen egezabeher yemesgen Elelllllllllllll
ወሌቴኪዳን በፀሎት አሲቡኝ
አሜን አሜን አሜን ወይ ፍተና? በጣም እስተማሪ ነው ቃለህይወት ያስማልን መምህር እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ሀይለማርያም እህተስላሴ ገብረአረጋዊ ሀይለገብርኤል ብለሽ በጸሎትሽ እስቢን አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን!!!
መዝሙረ ዳዊት Psalms 91፡(92)።በሰንበት፡ቀን፡የምስጋና፡መዝሙር።1፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡መልካም፡ነው፥ልዑል፡ሆይ፥ለስምኽም፡ዝማሬ፡ማቅረብ፤2፤በማለዳ፡ምሕረትን፥በሌሊትም፡እውነትኽን፡ማውራት፡3፤ዐሥር፡አውታር፡ባለው፡በበገና፥ከምስጋና፡ጋራም፡በመሰንቆ።4፤አቤቱ፥በሥራኽ፡ደስ፡አሠኝተኸኛልና፤በእጅኽም፡ሥራ፡ደስ፡ይለኛልና።5፤አቤቱ፥ሥራኽ፡እጅግ፡ትልቅ፡ነው፥ዐሳብኽም፡እጅግ፡ጥልቅ፡ነው።6፤ሰነፍ፡ሰው፡አያውቅም።ልብ፡የሌለውም፡ይህን፡አያስተውለውም።7፤ኀጢአተኛዎች፡እንደ፡ሣር፡ሲበቅሉ፡ዐመፃ፡የሚያደርጉ፡ዅሉ፡ሲለመልሙ፥ለዘለዓለም፡ዓለም፡እንዲጠፋ፡ነው።8፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡ለዘለዓለም፡ልዑል፡ነኽ፤9፤አቤቱ፥እንሆ፥ጠላቶችኽ፡ይጠፋሉና፥ዐመፃንም፡የሚሠሩ፡ዅሉ፡ይበተናሉና።10፤ቀንዴ፡አንድ፡ቀንድ፡እንዳለው፡ከፍ፡ከፍ፡ይላል፤ሽምግልናዬም፡በዘይት፡ይለመልማል።11፤ዐይኔም፡በጠላቶቼ፡ላይ፡አየች፥ዦሮዬም፡በእኔ፡ላይ፡በቆሙ፡በክፉዎች፡ላይ፡ሰማች።12፤ጻድቅ፡እንደ፡ዘንባባ፡ያፈራል፥እንደ፡ሊባኖስ፡ዝግባም፡ያድጋል።13፤በእግዚአብሔር፡ቤት፡ውስጥ፡ተተክለዋል፥በአምላካችንም፡አደባባይ፡ውስጥ፡ይበቅላሉ።14፤ያን፡ጊዜ፡በለመለመ፡ሽምግልና፡ያፈራሉ፡ደስተኛዎችም፡ኾነው፡ይኖራሉ።15፤አምላኬ፡እግዚአብሔር፡እውነተኛ፡እንደ፡ኾነ፡ይነግራሉ፥በርሱም፡ዘንድ፡ዐመፃ፡የለም።
Amen amen amen 🙏
ተክላአብ ፀጋኪሮሰ ወለተምካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን.አሜን.አሜንእውነትም ወይ.ፈተና፡(ገጠመኝ)እኔ እራሴንአገኝው.በገጠመኝ፡ይገርመኝል እንድነቃም ያረገኝ.ገጠመኝ.ነው.ሁሌም.ምናገረው.ነገር.ነው፡ተመስገን፤የኔጌታ.ተመስገን.አምላኬ.እልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልል
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉትሰጠብቅህ ነበር ጸጋውን ያብዛልህኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
Metitenal
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይህን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተክለ ዮሐንስንና ፍቅርተ ጊዮርጊስን በፀሎትሽ አስቢን
*_ሰላም ለፅንሰትከ🕯️ ያለኃጥያትና ያለእርኩሰት በቅድስና ሕግ ለተፈፀመ ፅንሰትህ እና በወርኃ ሰኔ እለት ውልደትክ ሰላምታ ይገባል_* *_ሰላም ለስእርተ ርእስከ ምስጋና ለሚገባው ለራስህ ፀጉርና እንደሞፈር እንጨት ለተቆረጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል_* *_ሰላም ለገፅከ እንደ አምላክ ኤሎሄ ለሚደለድል ብሩህ ፀዳል ፊትህ ሰማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅንድቦችህ ሰላምታ ይገባል_* *_የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብለህ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን አሜን ይሁን ይሁን_*🕯️🕯️🕯️💚💛❤🤲
ሰላምመምህር ጸጋውን ያቡዛልን ገብረእግዚአብሔር ወለተሕይወት ወለተሰማይት ተክለአብ ወለተአብ
መምህር ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ ተባረክ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ሩተ ስላሴ
እህቴ በጸሎትሽ አሰቢኝ ወ።ለተ አማኑኤል ነኝ
@@mahletearaya5605 emberhan tasebishi ehitalem ayezosh 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
*ተመስገን የኔ ጌታ* ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።እህተ ሚካኤል፣እህተ ማርያም፣ሂሩተ ስላሴ፣ወለተ ኪዳን፣ሀይለ ሚካኤል፤ በጸሎትሽ አስቢን፡ አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ገብርኤል, ቀፀላ ጊዮርጊስ, ሀይለ ገብርኤል, ወልደ ገብርኤል, ተክለ ወልድ, ወለተ ስላሴ
አሜን መምህሬ ይህ ሁሉ የአተ ፍሬ ነው እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው አችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አሜን በተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ከጠማማው መንገድ ይመልስልሽ አሜን ወለተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ እማየ
ወይ ፈተና እግዚአብሕር ይመስገን በጣም የሚገርም ፈተና ነው እህታችን በፀሉችሽአስብኝ አስካለ ማርያም ብለሽ መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳ በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ አስተማሪወችና አፅናኝ ናቸው በርታልንእህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢንእህተ ገብርኤል ና ወልደ ፃድቅ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን አስካለ ማርያም ወላዲተ አምላክ ታሰብሽ ታስበን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን
እናመሰግናለን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎት አስቡን ፍቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቤን ሀይለ ማርያም፣ፅጌ ማርያም፣ወለተ ማርያም፣እህተ መላክ ና ፀዳለ ትንሳኤ።
በእዉነት በጣም ይገርማን በእዉነት መምህር እረጅም እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
በእውናት በበእደሜ በፀጋ ይጥበቃልን በኔ በህይወት ወሰጥ ሰንት ፈተና አሳልፈኩኛ መምህራችን ቃል ይህወት ያሰማልን
ውዱ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነትም ወይ ፈተና እህታችን አስካለ ማሪያም በፀሎትሽ አስብን ወለተ ኪዳንን ኪዳነ ማሪያም ብለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን በጸሎትሽ አንቢን ሀይለ ጊዮርጊስ ፣ሀይለ ጊዮርጊስ ፣ሀይለ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ፣ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማዕት ፣ወለተ አብ ፣ወለተ ኪዳን፣
እግዚአቤሔር ይባረካቹ የእግዚአቤሔር ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የሁላችንም ሙጨረሻ ያሳምሪልን ፈጣሬ እህተ ገብሪኤል ክነቤተሰቦችዎ ብልሽ በፀሎትሽ አስቢን እህታችን እናምሰግናልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ኃይለ ማሪያምን ወለተ ሚካኤልን ኃይለ ሚካኤል ወልደ ሰንበት አፀደ ማሪያም ወለተ አማኑኤልን በፀሎት አስቢን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው በርታልን በፃለት አትርሱኝ ሀይለ ማርያም ገብር መድን ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም አጀቡሽ ምናሉ አለባችው በፃለታችህ አትርሱን
መምህራችን ቃል ሂወት ይሰማልኛ በፀሎት አሰብኝ ቤተሰብ ፀዳለ ማርያም ሃይለማርያም ፍር ማርያም ወለተ ጨርቆስ ወለተ ፃርቃን ህንፃ ስላሴ ሃፍተ ስላሴ ፀጋ ስላሴ ገብረመድህን ወለተ መድህን ገብረዝጊሔር
መምህር በእዉነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን ወለተስላሴና ገብረእግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼ በጸሎት አስቡኝ
ወይፈተና እዉነትም ወይፈተና ጌዜዉን የዋጀ ቃል ነዉ በእዉነቱ እህታችን በረከከቷይደረብን ብዙ ነገር ተምሬባታለዉ ቆራጥና ጀግናነች በእዉነቱ በጸሎትሽ አትርሽኝ አመተስላሴ ከነቤተሰቦቿ ብለሽ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኔ የመምህራን ገጠመኝ አሁን በቅርቡ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ባለታሪኮ በጣም ጠንኮራ እና ፅናት ያላት ልጅ ናት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እባክሽ እህቴ በፀሎት በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን እባላለሁ
አሜን በጣም አሲተማሪ ነው እንኛም ከእንደዝህ አይነት ፈተና ያውጣን ቸሩ መድሃኒአለም አባትየ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏 በፀሎት አሰብን ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦችየ ብላቹሁ 🙏🙏🙏
ፍቅርተ ስላሴ በፅሎትሺ አስቢኚ እህቴ በርከትሺ ይደርብኚ እኔም የአባቶቻችን ትምህርት እየተማርንኩ ለንሰሀ ብቅቻለሁ ደግሞ በስድት ነው ያለሁት ሀገሬ ስገባ ከነቤተሰቦቸ ቅዱስ ቁርባን እንደቀበል ሀያሎ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳኚ በፅሎትሺ አሲቢኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃል ህወት ያሰሜልን አ እህታችን በፀሎትሽ አስቤን ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማሬያም ወለተ አማኑኤል ከነቤተሰቦቻችን
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ሀይለ ገብርኤልን ከነቤተሰቤ በፀሎትሽ አስቢን በረከትሽ በመላዉ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን
መምህሬ ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦችህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ። በብዙ የህይወት መንገድ ሆነኸኛል እኔም በከባድ ወይ ፈተና እያልኩኝ በፈተና ውስጥ ነው ያለሁት እናቴም 3 አመት እጇን እግሩዋን ይዟት ለመሄድ ፍርአት አለባት እወድቃለሁ ብላ ለመሄድ ብቻዋን ትፈራለች በሰው ነው ከአልጋ የምትነሳው የሚያስተኛትም ሰው ነው ሽንትቤት የምትቀመጠውም የምትነሳውም እራሷን ችላ መሄድኮ ትችላለች ግን እወድቃለሁ በማለት ትንቀጠቀጣለች ምንም በሽታ የለባትም እራስ ምታት እንኳን አታቅም 3አመት ሙሉ። እናቷ ማለትም አያቴ ዛር ነበረባት መስከረም 17 ነበር የምታከብረው አያቴንም እኔነኝ ጨሌዋን ተይ እያልኩኝ የምጋፋት እሺ ልጄ ጎረቤቶቼ ሁሉኮ ወንዝ ውስጥ ጥለውታል በቃ እኔም እጥላለሁ ብላኝ አሳምኛት ነበር ግን ፈርታ ሳትጥለው እያንገራገረች የአይምሮ ጭንቀት ውስጥ አስገባት ከዛም ሞተች አሁን ላይ ፈተና ውስጥ ነኝ ይበልጥ እኔ በኔ የደረሰውን ብነግርህ ከአይምሮ በላይ ነው አሁን ላይ እናቴን ቃጥላ ማሪያም አስገብተናት እየተጠመቀች ነው እናቴ አስካለማሪያም እኔም ፅጌማሪያም እባላለሁ እኔ ከምድር ትል ያነስኩኝ ነኝና እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ በልልኝ መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን ወጣሪ ይባርከው
መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ይስጥልን እህታችን በጸሎት አስቢን ወለተ አየሱስ
መምህር አስተማሪ ነው ዕድሜ ይስጥልን አስካለ ማርያም ወልደ ገብርኤል
ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን እህታችን በርከትሽ ይደርብን እማየ በቤቱ ያፅናሽ ወልደ ሳሙኤል ወልደ ጊዮርጊስወልደ ጊዮርጊስወልደ ሚካኤልወልደ ሰንበት ወልደ ማርያምወልደ ገርማ ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያምወለተ እዚጊ በፆሎትቹ አስብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በፀሎትሽ ስቢን ወለተ ዮሐንስ ገብረ ወልድ ፅጌ ማርያም ወለተ ፅዮን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ።ወለተ ጊዮርጊስአምደ ሚካኤልገብረ ሂወትወለተ ሩፋኤልወለተ ሚካኤልወለተ ሚካኤልፅጌ ማርያምወለተ ስላላሴፍቅርተ ማርያምወለተ ማርያም ፍቅረ ስላሴ ብለሽ በፀሎት አስቢን።የኛ ጎበዝ እህት መድሀኒአለም አባቴ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራእህቴ በለታሪኳ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልሽ በጸሎትሽ አስቢን አመተ ማርያም እያልሽ ለሀገሬእና ለምወዳት እናቴ ማየት እንዲያበቃኝ
ቃል ሂወት ያሰማልም ምህር ወይ ፈተና ርእሱ ራሱ ይናገራል እህታችን እድሜ ይስጥልን በጾሎትህ እርጅን ወለተሚካኤል እና አስቴር እአብርሃም ፍስሃየ ንጸህቲ እናመሰግናለን
አሥሥሥይይይይይይይ እግዛኣብሄር ይመስገን የአቡነ ሓብተማርያም በረከታቸው አይለየን መምህር ተስፋየ እድምየና ጤና ይስጥልን መድሃኒኣለም🤲🏻🤲🏻🤲🏻
በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን ከዚ በላይ ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥህ ለኛ አዳን ምክንያት ኣድርጎ ለሰጠን አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በፆሎት ኣስብን አመተ ማርያም፣ቡኩረ ፂወን፣ወለተ ኪዳን፣ወለተ መድህን፣ህሪተ ስላሴ ፣ምሕረት፣ሃይለስላሴ፣ወለተ ገሪማ፣ወለተ ገሪማ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወጎኖቼ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በውነት በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን ተባረክልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አዲስ ገቢ ነኝ በሰው ግብዣ ተቀላቅያሎህና ወለተ እየሱስ ነኝ አደራ በፀሎት አስቡኝ አመሰግናሎህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የህታችን ታሪክ የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ 😭😭
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንዲሁም ይሄን ትምህርት ለምታዳምጡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍቅርተ ጊዮርጊስ እና ቤተሰቦቿ በፀሎት አስቢን
መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለእህታችን የታደላት በረከት ለእኛም ይድረሰን አሜን እባክህን መምህር ለእህታችን እበፀሎቱዋ እንድታስበን ንገርልን እንዲሁም አንተም በፀሎትህ አስበን እኔን ...ፀዳለማርያምን እና እህተማርያምን 🙏
ተመስገን የኔ ጌታ ወይ ፈተና ደስ የሚል ትምርህት ተምሬበታለሁ እህቶቻችን በፀሎት አስቢን ወለተ ኪዳወለተ ጊዮርጊስ ወለተ እየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ ክልለ ማርያም ወልደ ዩሀንስን
መ/ር የአይን ችግር ከሌለብህ በስተቀር መነፅር ባትጠቀም እንደኔ ደስ ይለኛል!ምክንያቱም መነፀሩ ላይ መብራት ስለሚንፀባረቅ ለማየት እቸገራለሁ።ይህ የእኔ ሀሳብ ብቻ ነዉ። እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን!
በእውነት ደስ ብሎኝ የሰማውት ፈተና ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኔንም በፀሎት አሰቡን ወለተ ኪዳን ና ገብርውት እያላቹሁ ።
የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ እናትና እህቴ ያባላቸዋል ወለተ ጊዬርጊስ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመሰገን አስተዋይ ነክ መምህራችን እውነት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት እንወድሃለን በርታልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እድሁም እህታችን እድሁም መምህራችን ወለተ ስላሰ እያላች በፆሎታች አስበኝ 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት እምደነቅ ነው የልኡል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ደስስ የምል ፈተና ነው እና በረከታቸው ይደርብን ወለተ ክሮስ ወለተ ሰንቤት ከነ ሙሉእ ቤተሰብ አስቡኝ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕዝነ ልቦናችንም ያሳድርብን አሜን
እህቴ እስቲ እባክሽን ወልደ ትንሳኤን ብለሽ በፀሎትሽ አደራ አስቢኝ እስቲ የቤቱ ፍቅር እንዲነግስብኝ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እያልኩ ቀሪ እድሜዬን እንድኖር ከኔ የበረታችሁ ሁሉ አስቡኝ በፀሎታችሁ 🥹🙏
🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍
አባ ቃለህይወት ያሰማልን አባ በፅሎት አስብኘ ወለተ ተንሳይ እስከ ቤተሰቦቸ እህቴም ወለተ አስካለ በፅሎትሽ አስቢኘ
እህቴ ሰለተደረገልሸ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም እንዲሁ የሚያሰጨንቀኝ የቤተሰብ ጭንቀት አለብኝና እባክሸ ቤተሸቦቼንና እኔን አሰካለ ማርያምን በፀሎት አሰቢን መምህር ንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እኔም በጣም ነዉ የምጠላህ ነበር እንዳዉም ወንበደ ዘላባጅ ነበር የምትመስለኝ
እስክ እኔንም በጣም ዉስብስብ የመለ ህይዎት ዉስጥ ነኝ ነገሮች ተስተካክለዉልኝ ስለ ክርስቶስ ምህረት እንድመሰክር በጾለት አስበኝ ወለተ ጻድቅ ብለህ🙏
መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ይስጥልን እህታችን በጸሎት አስቢን ወለተ አማኑኤል ፣ ሀይለ መስቀል ፣ ወለተ መስቀል ፣ ሀይለ ኢየሱስ እና ወልደ ስላሴ እባካችሁ በጸሎት አስቡን ሁላችሁም
ህእቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተሰማእት ከኘቤተሰቤ
ፀባኦት ያስባችሁ እህታችን ✝️✝️✝️
መምህረ በፀሎት አስበኝ ወሌቴ ክዳን ብለህ
እዉነትም ፈተና በጣም ጀግና ናት እህታችን ለአንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይስማን🤲እህታችን በፀሎት አስቢን ወለተ ስላሴ,ወለተ ሰንበት(2) ወለተ ማሪያም ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል(4) ወልደ ገብርኤል ወልደ ሰመዓት ከነ ቤተሰቦቼ አስቢን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲
ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን"ጸጋውን ያብዛልህ አምላክ ቅዱስ መጥምቁ መለኮት ዮሐንስ " እኛም ከስደት ወደ ሀገራችን ህደን በሙሉ ልባችን ልናመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳና አሜን አሜን አሜን"
እግዚአብሔር ይመስገን አመተ ተክለሃይማኖት በፆሎት አስብኝ
@@fasikadejen5997 ጸሎት እመብርሃን አይለይሽ ማማየ
የሚያስደንቅ የፈተና ገጠመኝ ነው። እህታችን ሀብተስላሴንና ወለተማሪያምን በጸሎትሽ አስቢን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሀር እህታችን በረከትሽ ይደርብን እኔም ሀጢያተኛዋን አስቢኝ መአዛ ስላሴ፣ሀይለ ጊወርጊስ፣ገብረ መድህን፣አፀደ ማርያም ፣አፀደ ማርያም፣ተክለ ዮሀንስ፣ተክለ ኢየሱስ፣ወለተ መድህን፣ወለተ ፃዲቅ፣ፍቅርተ ማርያም እህቴ በፀሎት አስቢኝ ድክም ብያለሁ ላችም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መምህር ተባረክ
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እውነትም ፈተና በጣም ደስ የሚል ፈተና ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜንንን መምህር ለአንተም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ
እህታችን በፀሎት አስብን
(እህተ ማርያም ) ነኝ
ስለ ክርስትና እናት ያስተማረውን ቁጥሩን ንገሩኝ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህር እናመሰግናለን እድል በፀሎትሽ ቤተሰቤን አስቢልኝ ወለተ ስላሴ ሀብተ ወልድ ተክለ ወልድ ተክለ ስላሴ ወለተ ማሪያም እህተ ሚካኤል ወለተ ሰንበት ወልደ ሰንበት ስምረተ ስላሴ ወለተ ማርያም እህተ ማሪያም የሺ በላይ በለሽ አስቢን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቤተሰቦችሽን በሙሉ ክፉ አይንካችሁ
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችንን የጠበቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እኛንም ያስቡን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ
ከኔ ምርጫ ይልቅ ያንተ ሆነ ልኬ 👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏👏👏
በሰማም.ውልድ.መንፍሰ.ቅድሰ.አሀደ.አምላከ.አሜን
🙏🙏🙏 አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እህታችንንም ፀጋውን ያብዛላት፦
ወለተ ማሪያም ወለተኪዳን አመተ እየሱስን ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አሥቡን 🙏🙏🙏
የእህታችን ህወት የቀየረ የእኛም ይቀይርልን ፈጣር አምላክ ይቀይርልን
አባ ኪዳነ ማርያም / ቀሲስ ዳዊት ለማ
ወልደ ጊዮርጊስ
አስካለ ማርያም
ወለተ ማርያም
አስራተ ማርያም
መንበረ ማርያም
ምህረተ ሥላሴ
ወለተ ማርያም
ኃይለ ማርያም (2)
ኃይለ ሚካኤል
ስምረተ ኪዳን
ወለተ ኪዳን
ተጠምቀ መድህን
ኃይለ ሚካኤል (2)
ብስራተ ገብርኤል
አስራተ ማርያም
ገብረ መስቀል
ወልደ ማርያም
ወልደ አማኑኤል
እህተ ሚካኤል
ወለተ ሰንበት
እህታችን በፀሎት አስቢን
ወይ ፈተና! እውነትም ፈተና ነው መምህር ረዕሱ ተመችቶኛል ወይ ፈተና (ገጠመኝ) በዚሁም ይቀጥል
እህታለምየ እባክሸ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በለሸ አሰብኝ ፀሎተ አቀመልወ አባክችሁ ወለተ ማርያም ብለችሁ አሰብኝ😢😢😢😢😢😢😢 😢😢
እባካችሁ በፀሎት አስቡን ወንድሞችን እና እህቶች ገብረ ማርያም፣ ወልደ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የምድንቅ ነው እህታችን በቦቱ ያፅናሽ ወለተ ሚካኤል
ወለተ ስላስ
ወልደ እግዚአብሔር
ወለደ ሃና ብለቹ አስብኝ በፆሎታችው ለሁላችው ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ *ወለተ ሐና* ወለተ ማሪያም* በፀሎት አስቡን
እናመሰግናለን መምህራችን
ወይ ፈተና ምርጥ ትምህርት ነው እህታችንን መላው ቤተሰቦቿን የመለሰ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንንም ልቦናችንን ይመልስልን አሜን
ወለተ ጽዮን እንከነ መላው ቤተሰቦቼ በጸሎታቹ አስቡልኝ
በዚህ ቤተሰብ የገባ መንፈስ ቅዱስ እኛ ላይም ይደር፣ በእግዚአብሔር የተመረጥሽ እህቴ ወለተ እየሱስ በፀሎትሽ አስቢኝ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በጸሎትሽ አስቢን እህተ ሚካኤል ,ወለተ ዮሐንስ , እህተ ገብርኤል, ኃይለ ሩፋኤል, ኃይለ ሚካኤል እህተ ማርያም, ሣህለ መላክ, ወለተ ጻድቅ, በትረ ማርያም, አክሊለ ሰማእት በጸሎት አሰቡን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
በሀገርም
በስደትም ያላችሁ የመምህር ልጆች
ዛሬ እመቤታችን ልደታ ማርያም ናት እንኳን አደራችሁ ሀገራችንን
ሰላም ታርግልን💚💛❤️
ወይ ፈተና በጣም ደስ ይላል ከዚህ ማውጣት መምህራችን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እና ውድ የተዋህዶ ልጀች በፀሎታቸው አስብኝ ዘመዳ ማርያም
በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን እህታችን ፅጌ ማርያምን ከነቤተሰቧ አስባት ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን በረከትሽ በመላዉ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️
የእውነት ትምርት ይሰጥል ቃል ሕይወት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎት አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ( ወይፈተና ) የተሰኝው ትምርት በጣም የቡዙወችን ሂወት ነው ያስተማሩ ለእህታችንም በቤቱ ያፅናት በፀጋ ያድላት እውነትም የቤቱ እድል ነች 🥰
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፍስላሴ እዉነትም ወዩ ፈተና እዉነት ነዉ መታወደወ ስወ ሁሉ ጥሩ ነዉ ሚያወራወ
ቃለ እይወትን.ያሰማልን.መምህራችን
እጅግ ደስ የሚል.ወይ ፈተና አቀረብክልን
እህታችን.በእምነታ መጽናታ መጠንከራ እጅግ በጣም ይላል በእውነት
በጸሎት አስቢኝ ፍቅርተ ማርያይ ብለሽ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እፅብ ድንቅ ነው እህታችን ያንቺን ታሪክ የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ጭንቀት ላይ ነኝ😭😭
ሰላምህ ይብዛ መምህር በፀሎት አስቡን
ወለተ ኪዳን
ፍቅረ ሰላም ብላችሁ
@@user-hu4yo3ih2s wwwewaaaraaaaaeewaarweaeeaawwaaraawwrawawaae
እግዚአብሔር ካለሽበት ጭንቀት ያውጣሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@@user-hu4yo3ih2s oppp
@@molokbety6970 ምነው
እሚገርም ነው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እህታችን በጸሎት አስቢን
ጽጌ ማርያም
ተክለ ማርያም
እህተ ማርያም
ወልደ ኪዳን
ፍቅረ ይኋንስ
ወለተ ማርያም
እሕተ ወልድ
ክንፍ ሚካኤል
ሀይለ ማርያም
እህተ ማርያም
ወለተ ማርያም
አንቺን የረዳሽ እግዚአብሄር እናንም ይርዳን
መምህር አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተንና ባለታሪካችንንም እኛንም ይጠብቀን አሜን ፫ ። አፀደ ገብርኤልን፣ አስራተ ማርያምንና ሐብተ ሚካኤልን በፀሎታቹ አስቡን እመብርሃን ትጠብቀን አሜን ፫ ።
Selm selm mahamirchin
Welta silase weld senbet
እህታችን አስካለ ማርያም በፀሎት አስብን ከኔ ቤተሰቦቼ ወለተ ክሮስ
ወልዴ ማርያም
ወለተ ገብርኤል
ወለተ ገብርኤል
ወልደ ሃና
ኃይሌ ስላሴ
ወልደ ሃወርያት
ወለተ እዝገር
ወለተ ተክሌ
ገብረ ህይወት
ወልደ አማኑኤል
ወልደ ሳሙኤል
ወለተ ማርያም
ወለተ ማርያም
ፅጌ ድንግል
ተስፋ ስላሴ ከኔ ቤተሰቦቹ
ወለተ ክዳን አመተ ማርያም
ወልደ የሐንስ
ወልደ ጊወርጊስ ላንቺ የደርሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ውይ ፈተና 😊✝️በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል ሴለሁሉም ነገር እግዚአሔር ይመስገን በፀልት አስቢን እህታችን እህተ ማርያም ብለሽ በረከትሽ ይድረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን መመህራችን 🙏❤️❤️ይሄ መዝሙር ሳላዳምጠው አልውልም ማርያምን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው 😍😍🙏✝️💐💐
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እህቴ አስካለ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ታላቅ እህቴ በመንፈስ ተይዛ እየተሰቃየችብኝ ነው። ወለተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢልኝ።
ወድሞቼን አባቴን አስቡልኝ ልጄን አስቡልኝ ለንሰሃ እዲበቁልኝ ሃይለ መስቀል በትረ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም ወደ ጭርቆስ ወልደ ዮሃንስ ብላቹ አስቡልኝ ለንሰሃ እዲበቁልኝ አደራ ወገኖቼ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ በጣም ባእድ አምልኮ ነበር እቤታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእማ ፍቅር ፀጋና በረከት የቅዱሳኑ ተራዳይነት አይለይህ እንቁ መምህራችን!!!
አቤት መታደል ጀግና ሴት ፀጋውን ያብዛላት ለኔም ለቤተሰቦቼም ለባለቤቴም በረከቷ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
እኔ የራሴን ማንነትም አላወኩትም ግን በቤተሰቦቼም በኔም ብዙ ፈተና አለብን እናት አባቶቼም አርጅተዋል ቁረቡ ስላቸው በስደት ያላችሁ ልጆቼ ስትመጡ እንቆርባለን እያሉ እምቢ አሉን እኔ ደግሞ ይህች የማትሞላ አለም አለቀኝ አለች እኔም አለቃት አልኩ ።
መምህርዬ ግን ይሄ ልፋትህ በኔም በቤተሰቤም ላይ ፍሬ እንደሚያፈራ በሙሉ ልብ ቃል እገባልሃለሁ !!! አመተ ማርያምና ቤተሰቦቼን እና ባለቤቴን ሃይለ ጺዮንን በፀሎታችሁ አስቡን !!!
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እሺ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታች👏👏
አሜን
Enkwan abiro ADERESEN Ehtachin
AMEN AMEN AMEN ENKUWAN Abro aderesen eshi eyadamtn new ayimerowechn egziyaber yikfetln Amen 🤲🤲🤲
ሰላም መምህር ወይ ፈተና ደስ የሚል እረስ ነው መምህር እናመሰግናለን በርታልን እመብርሃን ካንተ ጋር ትወን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ሀብተ ስላሴ እና ወለተ ነቢያትን
እንካን በሰለም መጣህ ውዱ መምህረችን 😍😍ቃለ ህይወት የሠማልን 🙏ሰምቼ እመለሠለው👐👐
በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቅ ነገረ ለሚያደርግል የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረረው ጻዲቁ አባቴ አቡነ ሐበተ ማርየሠ አምላካችን እንዳከበራቸው ክብር ምስጋ ይደረሰው
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላት❤ እኛንም በንስሀ ይመልሰን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🎉
እግዚዓብሄር ይመስገ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታች ፀጋውን ያብዛልሽ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ባለቤቴን ከጫት ቤተሠብቸን ከእርኩሥ መንፈስ አምልኮ እዳወጣን አቡነ ሀብተ መርያምን ይዛችሁ ፀልዩልኝ ወለተ። ገብርኤል ነኝ
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኑኑኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እንማር
ምንም በል በሁሉም እንደተማርን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር አንዴት ነህ? ላናግርህ ፈልጌ ነበር ሰልክህን አጣው አባክህ ሰልክ ቁጠሀን txt አድርግለኝ ደውዬ ላንግረህ
መምህር ቃለሂወትየአማልን እህታችን በፀሎትሽ አሰብን ፅዳለ ማረያም ከነቤተሰቤ
Itee maariyaam
Itee maariyaam
በእውነት እንኳን ሰላም በጣህክ መምህር
በእውነት እንጂ በጣም ፈተና እና ታምሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ተመስግን ነው
በእውነት እኔም ወለተ ሰላሌ አስብይ በእመቤቴ አደረሳሽ በእውነት
እህታችን
ሰለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን ለቤቤቱስበችሽ በሙሉን በእውነት
መምህርና እንኳዕ ብሰላም መጻእካ እግዚአብሔር ዕድመና ጥዕና ይሃበልና አሜን(3)☘️✝️
Tsdale mariyaam neg betilot asibuge hulachuhim
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll zimare melakt yasemalen mimeher amen egezabeher yemesgen Elelllllllllllll
ወሌቴኪዳን በፀሎት አሲቡኝ
አሜን አሜን አሜን ወይ ፍተና? በጣም እስተማሪ ነው ቃለህይወት ያስማልን መምህር እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ሀይለማርያም እህተስላሴ ገብረአረጋዊ ሀይለገብርኤል ብለሽ በጸሎትሽ እስቢን አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን!!!
መዝሙረ ዳዊት Psalms 91፡(92)።
በሰንበት፡ቀን፡የምስጋና፡መዝሙር።
1፤እግዚአብሔርን፡ማመስገን፡መልካም፡ነው፥ልዑል፡ሆይ፥ለስምኽም፡ዝማሬ፡ማቅረብ፤
2፤በማለዳ፡ምሕረትን፥በሌሊትም፡እውነትኽን፡ማውራት፡
3፤ዐሥር፡አውታር፡ባለው፡በበገና፥ከምስጋና፡ጋራም፡በመሰንቆ።
4፤አቤቱ፥በሥራኽ፡ደስ፡አሠኝተኸኛልና፤በእጅኽም፡ሥራ፡ደስ፡ይለኛልና።
5፤አቤቱ፥ሥራኽ፡እጅግ፡ትልቅ፡ነው፥ዐሳብኽም፡እጅግ፡ጥልቅ፡ነው።
6፤ሰነፍ፡ሰው፡አያውቅም።ልብ፡የሌለውም፡ይህን፡አያስተውለውም።
7፤ኀጢአተኛዎች፡እንደ፡ሣር፡ሲበቅሉ፡ዐመፃ፡የሚያደርጉ፡ዅሉ፡ሲለመልሙ፥ለዘለዓለም፡ዓለም፡እንዲጠፋ፡
ነው።
8፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡ለዘለዓለም፡ልዑል፡ነኽ፤
9፤አቤቱ፥እንሆ፥ጠላቶችኽ፡ይጠፋሉና፥ዐመፃንም፡የሚሠሩ፡ዅሉ፡ይበተናሉና።
10፤ቀንዴ፡አንድ፡ቀንድ፡እንዳለው፡ከፍ፡ከፍ፡ይላል፤ሽምግልናዬም፡በዘይት፡ይለመልማል።
11፤ዐይኔም፡በጠላቶቼ፡ላይ፡አየች፥ዦሮዬም፡በእኔ፡ላይ፡በቆሙ፡በክፉዎች፡ላይ፡ሰማች።
12፤ጻድቅ፡እንደ፡ዘንባባ፡ያፈራል፥እንደ፡ሊባኖስ፡ዝግባም፡ያድጋል።
13፤በእግዚአብሔር፡ቤት፡ውስጥ፡ተተክለዋል፥በአምላካችንም፡አደባባይ፡ውስጥ፡ይበቅላሉ።
14፤ያን፡ጊዜ፡በለመለመ፡ሽምግልና፡ያፈራሉ፡ደስተኛዎችም፡ኾነው፡ይኖራሉ።
15፤አምላኬ፡እግዚአብሔር፡እውነተኛ፡እንደ፡ኾነ፡ይነግራሉ፥በርሱም፡ዘንድ፡ዐመፃ፡የለም።
Amen amen amen 🙏
ተክላአብ ፀጋኪሮሰ ወለተምካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን.አሜን.አሜን
እውነትም ወይ.ፈተና፡(ገጠመኝ)እኔ እራሴን
አገኝው.በገጠመኝ፡ይገርመኝል እንድነቃም ያረገኝ.ገጠመኝ.ነው.ሁሌም.ምናገረው.ነገር.ነው፡ተመስገን፤የኔጌታ.ተመስገን.አምላኬ.
እልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልል
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ
ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት
ሰጠብቅህ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ
ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
Metitenal
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይህን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተክለ ዮሐንስንና ፍቅርተ ጊዮርጊስን በፀሎትሽ አስቢን
*_ሰላም ለፅንሰትከ🕯️ ያለኃጥያትና ያለእርኩሰት በቅድስና ሕግ ለተፈፀመ ፅንሰትህ እና በወርኃ ሰኔ እለት ውልደትክ ሰላምታ ይገባል_*
*_ሰላም ለስእርተ ርእስከ ምስጋና ለሚገባው ለራስህ ፀጉርና እንደሞፈር እንጨት ለተቆረጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል_*
*_ሰላም ለገፅከ እንደ አምላክ ኤሎሄ ለሚደለድል ብሩህ ፀዳል ፊትህ ሰማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅንድቦችህ ሰላምታ ይገባል_*
*_የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብለህ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን አሜን ይሁን ይሁን_*🕯️🕯️🕯️💚💛❤🤲
ሰላምመምህር ጸጋውን ያቡዛልን ገብረእግዚአብሔር ወለተሕይወት ወለተሰማይት ተክለአብ ወለተአብ
መምህር ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ ተባረክ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ሩተ ስላሴ
እህቴ በጸሎትሽ አሰቢኝ ወ።ለተ አማኑኤል ነኝ
@@mahletearaya5605 emberhan tasebishi ehitalem ayezosh 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
*ተመስገን የኔ ጌታ* ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።እህተ ሚካኤል፣እህተ ማርያም፣ሂሩተ ስላሴ፣ወለተ ኪዳን፣ሀይለ ሚካኤል፤ በጸሎትሽ አስቢን፡ አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ገብርኤል, ቀፀላ ጊዮርጊስ, ሀይለ ገብርኤል, ወልደ ገብርኤል, ተክለ ወልድ, ወለተ ስላሴ
አሜን መምህሬ ይህ ሁሉ የአተ ፍሬ ነው እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው አችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አሜን በተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ከጠማማው መንገድ ይመልስልሽ አሜን ወለተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ እማየ
ወይ ፈተና እግዚአብሕር ይመስገን በጣም
የሚገርም ፈተና ነው እህታችን በፀሉችሽ
አስብኝ አስካለ ማርያም ብለሽ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት
ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳ በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ አስተማሪወችና አፅናኝ ናቸው በርታልን
እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢን
እህተ ገብርኤል ና ወልደ ፃድቅ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን አስካለ ማርያም ወላዲተ አምላክ ታሰብሽ ታስበን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን
እናመሰግናለን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎት አስቡን ፍቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቤን ሀይለ ማርያም፣ፅጌ ማርያም፣ወለተ ማርያም፣እህተ መላክ ና ፀዳለ ትንሳኤ።
በእዉነት በጣም ይገርማን በእዉነት መምህር እረጅም እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
በእውናት በበእደሜ በፀጋ ይጥበቃልን በኔ በህይወት ወሰጥ ሰንት ፈተና አሳልፈኩኛ መምህራችን ቃል ይህወት ያሰማልን
ውዱ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እውነትም ወይ ፈተና እህታችን አስካለ ማሪያም በፀሎትሽ አስብን ወለተ ኪዳንን ኪዳነ ማሪያም ብለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን በጸሎትሽ አንቢን ሀይለ ጊዮርጊስ ፣ሀይለ ጊዮርጊስ ፣ሀይለ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ፣ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማዕት ፣ወለተ አብ ፣ወለተ ኪዳን፣
እግዚአቤሔር ይባረካቹ የእግዚአቤሔር ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የሁላችንም ሙጨረሻ ያሳምሪልን ፈጣሬ እህተ ገብሪኤል ክነቤተሰቦችዎ ብልሽ በፀሎትሽ አስቢን እህታችን እናምሰግናልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ኃይለ ማሪያምን ወለተ ሚካኤልን ኃይለ ሚካኤል ወልደ ሰንበት አፀደ ማሪያም ወለተ አማኑኤልን በፀሎት አስቢን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው በርታልን በፃለት አትርሱኝ ሀይለ ማርያም ገብር መድን ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም አጀቡሽ ምናሉ አለባችው በፃለታችህ አትርሱን
መምህራችን ቃል ሂወት ይሰማልኛ በፀሎት አሰብኝ ቤተሰብ ፀዳለ ማርያም
ሃይለማርያም
ፍር ማርያም
ወለተ ጨርቆስ
ወለተ ፃርቃን ህንፃ ስላሴ ሃፍተ ስላሴ ፀጋ ስላሴ
ገብረመድህን ወለተ መድህን ገብረዝጊሔር
መምህር በእዉነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን ወለተስላሴና ገብረእግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼ በጸሎት አስቡኝ
ወይፈተና እዉነትም ወይፈተና ጌዜዉን የዋጀ ቃል ነዉ በእዉነቱ
እህታችን በረከከቷይደረብን ብዙ ነገር ተምሬባታለዉ ቆራጥና ጀግናነች በእዉነቱ በጸሎትሽ አትርሽኝ አመተስላሴ ከነቤተሰቦቿ ብለሽ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኔ የመምህራን ገጠመኝ አሁን በቅርቡ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ባለታሪኮ በጣም ጠንኮራ እና ፅናት ያላት ልጅ ናት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እባክሽ እህቴ በፀሎት በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን እባላለሁ
አሜን በጣም አሲተማሪ ነው እንኛም ከእንደዝህ አይነት ፈተና ያውጣን ቸሩ መድሃኒአለም አባትየ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏 በፀሎት አሰብን ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦችየ ብላቹሁ 🙏🙏🙏
ፍቅርተ ስላሴ በፅሎትሺ አስቢኚ እህቴ በርከትሺ ይደርብኚ እኔም የአባቶቻችን ትምህርት እየተማርንኩ ለንሰሀ ብቅቻለሁ ደግሞ በስድት ነው ያለሁት ሀገሬ ስገባ ከነቤተሰቦቸ ቅዱስ ቁርባን እንደቀበል ሀያሎ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳኚ በፅሎትሺ አሲቢኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃል ህወት ያሰሜልን አ እህታችን በፀሎትሽ አስቤን ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማሬያም ወለተ አማኑኤል ከነቤተሰቦቻችን
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ሀይለ ገብርኤልን ከነቤተሰቤ በፀሎትሽ አስቢን በረከትሽ በመላዉ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን
መምህሬ ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦችህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ። በብዙ የህይወት መንገድ ሆነኸኛል እኔም በከባድ ወይ ፈተና እያልኩኝ በፈተና ውስጥ ነው ያለሁት እናቴም 3 አመት እጇን እግሩዋን ይዟት ለመሄድ ፍርአት አለባት እወድቃለሁ ብላ ለመሄድ ብቻዋን ትፈራለች በሰው ነው ከአልጋ የምትነሳው የሚያስተኛትም ሰው ነው ሽንትቤት የምትቀመጠውም የምትነሳውም እራሷን ችላ መሄድኮ ትችላለች ግን እወድቃለሁ በማለት ትንቀጠቀጣለች ምንም በሽታ የለባትም እራስ ምታት እንኳን አታቅም 3አመት ሙሉ። እናቷ ማለትም አያቴ ዛር ነበረባት መስከረም 17 ነበር የምታከብረው አያቴንም እኔነኝ ጨሌዋን ተይ እያልኩኝ የምጋፋት እሺ ልጄ ጎረቤቶቼ ሁሉኮ ወንዝ ውስጥ ጥለውታል በቃ እኔም እጥላለሁ ብላኝ አሳምኛት ነበር ግን ፈርታ ሳትጥለው እያንገራገረች የአይምሮ ጭንቀት ውስጥ አስገባት ከዛም ሞተች አሁን ላይ ፈተና ውስጥ ነኝ ይበልጥ እኔ በኔ የደረሰውን ብነግርህ ከአይምሮ በላይ ነው አሁን ላይ እናቴን ቃጥላ ማሪያም አስገብተናት እየተጠመቀች ነው እናቴ አስካለማሪያም እኔም ፅጌማሪያም እባላለሁ እኔ ከምድር ትል ያነስኩኝ ነኝና እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ በልልኝ መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን ወጣሪ ይባርከው
መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ይስጥልን እህታችን በጸሎት አስቢን ወለተ አየሱስ
መምህር አስተማሪ ነው ዕድሜ ይስጥልን አስካለ ማርያም ወልደ ገብርኤል
ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን እህታችን በርከትሽ ይደርብን እማየ በቤቱ ያፅናሽ
ወልደ ሳሙኤል
ወልደ ጊዮርጊስ
ወልደ ጊዮርጊስ
ወልደ ሚካኤል
ወልደ ሰንበት
ወልደ ማርያም
ወልደ ገርማ
ወለተ ሰንበት
ወለተ ማርያም
ወለተ እዚጊ በፆሎትቹ አስብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በፀሎትሽ ስቢን ወለተ ዮሐንስ ገብረ ወልድ ፅጌ ማርያም ወለተ ፅዮን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
ወለተ ጊዮርጊስ
አምደ ሚካኤል
ገብረ ሂወት
ወለተ ሩፋኤል
ወለተ ሚካኤል
ወለተ ሚካኤል
ፅጌ ማርያም
ወለተ ስላላሴ
ፍቅርተ ማርያም
ወለተ ማርያም
ፍቅረ ስላሴ ብለሽ በፀሎት አስቢን።የኛ ጎበዝ እህት መድሀኒአለም አባቴ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ
እህቴ በለታሪኳ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልሽ በጸሎትሽ አስቢን አመተ ማርያም እያልሽ ለሀገሬእና ለምወዳት እናቴ ማየት እንዲያበቃኝ
ቃል ሂወት ያሰማልም ምህር ወይ ፈተና ርእሱ ራሱ ይናገራል እህታችን እድሜ ይስጥልን በጾሎትህ እርጅን ወለተሚካኤል እና አስቴር እአብርሃም ፍስሃየ ንጸህቲ እናመሰግናለን
አሥሥሥይይይይይይይ እግዛኣብሄር ይመስገን የአቡነ ሓብተማርያም በረከታቸው አይለየን መምህር ተስፋየ እድምየና ጤና ይስጥልን መድሃኒኣለም🤲🏻🤲🏻🤲🏻
በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን ከዚ በላይ ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥህ ለኛ አዳን ምክንያት ኣድርጎ ለሰጠን አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በፆሎት ኣስብን አመተ ማርያም፣ቡኩረ ፂወን፣ወለተ ኪዳን፣ወለተ መድህን፣ህሪተ ስላሴ ፣ምሕረት፣ሃይለስላሴ፣ወለተ ገሪማ፣ወለተ ገሪማ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወጎኖቼ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በውነት በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን ተባረክልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አዲስ ገቢ ነኝ በሰው ግብዣ ተቀላቅያሎህና ወለተ እየሱስ ነኝ አደራ በፀሎት አስቡኝ አመሰግናሎህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የህታችን ታሪክ የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ 😭😭
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንዲሁም ይሄን ትምህርት ለምታዳምጡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍቅርተ ጊዮርጊስ እና ቤተሰቦቿ በፀሎት አስቢን
መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለእህታችን የታደላት በረከት ለእኛም ይድረሰን አሜን
እባክህን መምህር ለእህታችን እበፀሎቱዋ እንድታስበን ንገርልን እንዲሁም አንተም በፀሎትህ አስበን እኔን ...
ፀዳለማርያምን እና እህተማርያምን 🙏
ተመስገን የኔ ጌታ ወይ ፈተና ደስ የሚል ትምርህት ተምሬበታለሁ እህቶቻችን በፀሎት አስቢን ወለተ ኪዳ
ወለተ ጊዮርጊስ
ወለተ እየሱስ
ወለተ ጊዮርጊስ
ክልለ ማርያም
ወልደ ዩሀንስን
መ/ር የአይን ችግር ከሌለብህ በስተቀር መነፅር ባትጠቀም እንደኔ ደስ ይለኛል!
ምክንያቱም መነፀሩ ላይ መብራት ስለሚንፀባረቅ ለማየት እቸገራለሁ።
ይህ የእኔ ሀሳብ ብቻ ነዉ። እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን!
በእውነት ደስ ብሎኝ የሰማውት ፈተና
ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር