248ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦በዘረኛነት ውስጥ የሚታይ በቀልና በቅቤ የማይታሽ የምላስ ወለምታ ገጠመኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 531

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 4 місяці тому +403

    ኤርትራዊት ነኝ ከካናዳ መምህርየ የኛ ሃዋርያ ስላንተ ትምህርትና ስለ ሰይጣን ሴራ ኩፉ መናፍስት ካወቁ ቦሃላ ከመምህር ግርማ ይሁን ካንተ ገጠመኝ ከነቃሁ መስገድ መጸለይ ጀምሬ ከቆሮብኩ ቦሃላ ለ 35ሺ ህዝብ ኤርትራውያን በዩቱፕ ለ 16 ክፍል መስኪሪያለው ቡዙ ሰብ ታሪኬ ሰምቶ ነቅቶ ንስሃ ገብተዋል ደስ ብሎኛ መምህርየ ከነ ቤተሰብህ፡ መድሂነኣለም ሁሌም ይጠብቅህ ኤርትራውያን እናከብርሃለን

    • @Kabamla842
      @Kabamla842 4 місяці тому +10

      Mejemrta Selamita habtey abeienay UA-cam eki 35:000 Ertrawi anqhki ngerna eske kabzi natki knmahar🙏

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 місяці тому +15

      መንቃት እንዲነው ፈሬ ማፈራት እግዚአብሒር ይባርካችሆ እንዲት በደሥታ ፈንጥዝ እንዳልኩኝ የመምህሪ የደካሞ ውጤት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 місяці тому +14

      እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር 🌺🌺ይመስገን

    • @tamrataboye
      @tamrataboye 4 місяці тому +5

      ehite christian hulachinim and nen egziabier yibarkish!!!!!!

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 4 місяці тому +9

      እንኳን ደሰ አለሸ እህታችን በፀሎትሸ አሰቤው ይህ ቻናላችን

  • @Ethio2016
    @Ethio2016 4 місяці тому +55

    የቤተሰቤ ታሪክ ነውና ይህንን እውነታ ስሰማ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እያለቀስኩ ነበር። እባካችሁ ጸልዩልኝ። የክርስትና ስሜ ኃይለገብርኤል ነው።

    • @Richomaru12
      @Richomaru12 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይርዳቹ። የፀሎት ህይወት የሌለበት ማንነት እንደዚ በ እርኩስ መንፈስ ይጠቃል። ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው የ እናንተ ቤት ታሪክ።

  • @lijseni2
    @lijseni2 4 місяці тому +21

    የኔ ብሄር እግዚአብሄር ነው❤❤❤❤❤

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 4 місяці тому +210

    መምህር የመምህር ተማሪዎች ምስክርነት አለኝ የመዲኃኒዓለም ተአምር እኔ ከዚህ በፊት የማህጸን በሽታ ነበረኝ መንቀሳቀስ አልችልም ነበረ ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም እንዲሁም ህመሙ በጣም ከባድ ነበረ ከዚህ ስቃይ ሞት ይሻለኛል ግደለኝ ብዬ እጸልይ ነበረ አነረድ ቀን ግን የሆነ ሀሳብ መጣልኝ ያለሁበት ስደት ነው ያውም አረብ ሀገር የመዳም የወጥ ዘይት ማለቴ የወይራ ዘይት አመጣሁና ከዛ መልክዓ መዲኃኒዓለምና መልክዓ ስላሴ ጸለይኩበት ከዛ ማህጸኔ ከዘይቱ ጠብ ጠብ አርጌ እግዚአብሔር አምኖ ለተማጸነህ ቸርና የምህረት አባት ነህና ማረኝ ከዚ በላይ መሰቃየት አልችልም ካልሆነም ወዳንተ ውሰደኝ ደክሞኛል ብዬ ከልቤ አልቅሼ ጸለይኩ ከዛ በአምስት ደቂቃ ውስጥ የነበረኝ በሽታ እንዳልነበረ ጠፋ ከዛ ቀን በኃላ ታምሜ አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን እንደውም አመመኝ ያለኝ ሰው ከዚ ዘይት ስሰጣቸው ወዲያውኑ ከህመማቸው ይድናሉ 😢

    • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
      @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 4 місяці тому +17

      እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን የአንችን ልመናና ፀሎት የሰማ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ልመናና ፀሎት ይስማን እንዴት ደስ ነው ሚለው ሰዎች ከህመማቸው ከብሽታቸው ሲፈወሱ ማየት ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላሰማን❤❤❤

    • @embeteferede5119
      @embeteferede5119 4 місяці тому +9

      እልልልል ላንቺ የደረሠ መድሃኔአለም ለኛም ይድረሠልን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 місяці тому +5

      እልልልልልልልልልል እግዚብሔር ይመሥገን የኔውድ እህት ላች የደረሠ መድሀኒለም ለሁላችንም ይድረሥ

    • @helenbaye-my1co
      @helenbaye-my1co 4 місяці тому +3

      አሜን ክብር ምስጋ ይባዉ ቸሩ መዳህኒያለም

    • @Sisay-dc8gx
      @Sisay-dc8gx 4 місяці тому +4

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 4 місяці тому +23

    መምህር ይሄ ያልከው ሁሉ በኔ ህይወት እያለፈ ነው አሁን ግን ያንተን ትምህርት መከታተል ስጀምር አብርአንከርት እንደተደረገብኝ ማወቅ ቻልኩኝ ግለ ወሲብን ደሞ በስግደትና በፀሎት እየታገልኩኝ ነው ግማሽ መንፈስ በቅድስት አርሴማ ፀበል ተሸኝቶልኛል እኔም በፀሎት አያሰርኩኝ ነው ቤቴን ባለቤቴን ትቼ በስደት ነው ያለሁት ወንድሞቼ እግዚአበሔር ጨርሶ እንዲምረኝ ከቤተሰቦቼ እንዲቀላቅለኝ ፀልዩልኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 4 місяці тому +19

    በጣም እሚገርም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው የእውነት ተአምር ኀው መጨረሻውን ለማየት ጓጉቸ ነው የሰማሁት የዘረኝነት የበቀል መንፈስን እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 4 місяці тому

      አሜን አሜሜ አሜን

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 4 місяці тому +23

    ዛሬ ቅዶስ፣ያሬድ ወርሀዊ በአልነው፣በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 місяці тому +19

    ዛሬን ያላዩ ብዝዎች ናቸውና ዛሬላይ ደርሰን ይህንን ገጠመኝ እንድናዳምጥ ስለፈቀድክልን የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ስምህ የተከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @eftah21
      @eftah21 4 місяці тому

      አሜን😢😢😢

  • @yosephyimamu
    @yosephyimamu 4 місяці тому +12

    መ/ር ተስፋዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ።በአንተ ትምርት በጣም እየጠቀመኝ ነዉ። ተለዉጨበታለዉ።ወ/ማርያም ብለህ በ ፀሎት አስበኝ።ፈጣሪ አድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልህ። ቤተሰብህን እግዚያቤር ይጠብቅል። እኔ ነቀምት አከባቢ የምኖር ተማሪህ ነኝ።

  • @wendawd
    @wendawd 4 місяці тому +132

    አዲስ ህይወት ልጀምር ነው እና በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 4 місяці тому +3

      @@wendawd እኔም ያስፈራኝ እሱ ነው እግዚአብሔር ያስብልን

    • @ሀአየየ
      @ሀአየየ 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ያሥብህ አባየ እኔንም በፆለት አሥቡኝ

    • @ጓልድንግልማርያምአደይ
      @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 місяці тому +1

      እመብርሓን ታስብህ

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 4 місяці тому +3

      እመብዙሀን ታስባችሁ በእዉነት ደስተኛ ህይወት ትስጣችሁ🤲🤲🤲

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 4 місяці тому +1

      እመ ብርሀን ትቅደም መልካም ህይወት እምትደሰትበት ያድርግልህ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    መምህር ቋንቋዬ ነሽ ላይ ይቅርብውን ልጅ አንተም አቅርብው ልጅቷ በድንብ አላውቅችበትም አጠያየቆን አንተ በታቀርብው ብዙ እንማረብትልን

    • @SyuomSyuom
      @SyuomSyuom 4 місяці тому

      እውነትሽ ነው እኔ እራሱ እያሰብሁ ነበር አቀራረብ 000.1ናት አልተረዳችም ብዙ መብራራት ያለባቸው ታለፉ ልጅ የበለጠ ነው የገባው...

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን ቅዱስ እያቄም ለፃድቅ እናታችን ቅድስት ሀና ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለፃድቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል በሰላም በጤና አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ከሚታየው ከሚሰው ከጦርነት ከክፍ ነገር ይጠብቁልን❤❤❤

    • @Sisay-dc8gx
      @Sisay-dc8gx 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዳረሰን

    • @sarafekadu1751
      @sarafekadu1751 4 місяці тому

      Amen

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 4 місяці тому +5

    ብረሪ ብረሩ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ለጽድቅሽ ብረሪ በስማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ❤❤❤❤ መምህር እማ ፍቅር ከነቤተስቦችህ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ገጠመኝ በህይወት በጤና ዛሬ ላይ ደርሸ እድሰማ እዳዳመጥ ስለረዳህኝ አመሰግነሃለሁ አዳምጨ ለፍሬ እድበቃ እርዳኝ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ❤

  • @yilma4711
    @yilma4711 4 місяці тому +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ከነኦፖሬተርህ መምህሬ እግዚአብሔር የተስፋስላሴን ቤተሰብ ይጠብቅ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +11

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እኔም ማግኘት እፈልግ ነበር መምህር ግን አታነሳልኝም የእግዚአብሔር ፍቃድ እዲሆንልኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 4 місяці тому +11

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም አረፈዳችሁ እንኳን ለናታችን ሀና ለአባታችን እያቄብ አደረሳችሁ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ብረሪ ብረሪ ብረሪ ነብሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ
    በሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ ❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 4 місяці тому +17

    እባክህ መምህር በፍጱም አልተንዛዛም የሌላውን ባላውቅም ለኔ ትልቁ ጥቅሜ እና አፅኖት ሰጥቼ የምሰማው So እባክህ አንተ ዘርህን ዝራ እኛ ከእግዚአብሔር ጋር አበቃቀላችን እናሳምራለን🙏😊😊😊😊😊

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች አፀደ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ የድካሜን ዉጤት በስደት መና ሆኖ እዳይቀርብኝ እርኩስ መንፈስ ጣልቃ ገብቶ የደከምኩበት የልፋቴን ሊያሳጣኝ እየሞከረ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይሰርልኝ🤲🤲🤲

  • @blessedone1718
    @blessedone1718 4 місяці тому +44

    ትዳሬ ሊፈርስ ኣፉፍ ላይ ነው ያለው ኣስካለ ማርያም ብላቹ ፀልዪልኝ ።😢😢😢

    • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
      @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 4 місяці тому +7

      እግዚአብሔር ይድረስልሽ

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 4 місяці тому +7

      ንቂበት ጸልዪ አይፈርስም

    • @mulye8211
      @mulye8211 4 місяці тому +5

      እመ አምላክ ወለላይቱ ትርዳሽ

    • @marya761
      @marya761 4 місяці тому +1

      Ayzosh eme brhan alech ayfersim tseli ehtie

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 4 місяці тому +5

      እንጦጦ ማርያም ሄጄ አልቅሼ ነገርኳት ሰማችኝ አንቺንም ትስማሽ ይስተካከላል

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 4 місяці тому +28

    ከኔ የበረታቹ እባካቹ በጾሎት ኣሱቡኝ ፈተና በዛበኝ ወለተ ሃና ልጄ ወልደሜካኤል በላቹ 😢 እግዛቤሄር ይባረካቹ ኣሜን

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 4 місяці тому +1

    የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 місяці тому +6

    የዚች እህታችን የእረግማን መንፍሰ የመታ ንጉሳችን አምላካችን ሰሙ ለዘላዘም የተመሰገነ ይሁን በእውነት አሜን፫ በቀል የእግዚአብሄር ነው
    ❤መምህረ ቃለ ህይውትን ያሰማልን# የአጋንንት ሴራና ሰራ ያላወቁ ቤተሰብ ጌታ ሆይ ድረስላቸው

  • @ZewudnesheDesalegn
    @ZewudnesheDesalegn 4 місяці тому +7

    ወይ ፈተና በስላሴ ስም ከዚሕ ሑሉ ጠብቀኝ ይቺማ የኛ ጎረቤቶች ጉድ ነዉ በፀሎት አስቡኝ መስቀለ ክብራ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 4 місяці тому +8

    መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልን❤❤🎉
    ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በፊት ደና ነበርኩ አሁን ፆሎት ስግደት አቋርጫለው በስደት እየተፈተንኩኝ ነው አይኔን የቡዳ መንፈስ አሰቃዬኝ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በማርያም🙏🙏😢😢😢😢

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 4 місяці тому

      ፀሎትሽን ጀምሪ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 місяці тому +15

    መምህርዬ እኔ በስደት ነው ያለሁት ከሀገር ስወጣ ሰርቼ ብር አጠራቅሜ ሰውን ልበቀል ነበር የወጣሁት አሁን ግን ባንተ ተቀይሬ ላደረኩት ሀጢያት ሁሉ ንሰሃ ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር እንድለኝ ወለተማሪያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ግን አሁንም የጎዳኝን ሰው በልቤ ይቅር ማለት አቅቶኛል ሳስበው ሁሌ ጠባሳው ህመሙ ይሰማኛል

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 4 місяці тому +1

      እኔም ውስጤ በጣም ያሳዘነኝ ሰው አለ መርሳት አልቻልኩም የዛሬ አመት ትዳሬን እና ሂወቴን ሊበጠብጥ የነበረ ደግሞ ዘመድ እኮ ናት የዛሬ አመት ሳለቅስ ነቀረ ዛሬ በደስታ ተቀይሯል ተመስገን ግን ውስጤ እንዳዘነባት ነው የሷን ነገር አሳየኝ ብያለሁኝ ለአምላኬ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 місяці тому

      እኔም 😢😢😢

    • @helmanlenur430
      @helmanlenur430 4 місяці тому

      አይረሳም ግን ችግር የለውም ዋናው በቀሉን ከተውሽ ልየላው አይረሳም በይበልጥ እንዲቀልሽ ልማድና ክርስትና ላይ ደግሞ ስለ ይቅርታ በደል የተለቀቀ አለ እኛ የሰው ዘር ደካማ ስለሆንን እንደ ክርስቶስ መረሳት አንችልም እሱ የመለኮትም አባት ሁሉን ቻይ ነው

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 4 місяці тому +34

    በፆለታቹህ አስቡኝ ሀገሬ ልገባ ነው ወለተ ሕይወት ብላቹህ እዳልሰናከል 😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 4 місяці тому +4

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ በሰላም ግቢ እህቴ ❤

    • @abayneshnuche2102
      @abayneshnuche2102 4 місяці тому +1

      የአባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በምትሄጅበት ሁሉ መንገድሽ እሱ ይቅደም የድንግል ማርያም ልጅ ሞገስ የሆነሽ❤❤😊

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 4 місяці тому +2

      ታድለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሱባኤ ይዘሽ ጠይቀሽ ግቢ መልካምጉዞ እኞም መቼ ይሆን ምገባዉ😢

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 4 місяці тому +1

      @@mehretmekonn6756 አሜን የእኔ ውድ አንችም ትደርሻለሽ አይዞሽ

    • @selamgebremriam
      @selamgebremriam 4 місяці тому +3

      ቁዱስ ሚካኤል ከፊትሽ ይቅደም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 4 місяці тому +3

    ከምንም በላይ ነው ትምህርትህ ሁሉ። ፈተናውን ውደደው እኛም እንወድሃን። በጣም በርታ እንጂ ምነ ትጠብቃለህ ከፈተና ውጭ መምህር ።

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 4 місяці тому +3

    በጣም ይግረማን መጨረሻው ሳያምረ እግዚአብሔር ይመስገን የግዚአብሔር ስራ እፁብ ደንቅ ነው

  • @gebiremeskel-l7n
    @gebiremeskel-l7n 4 місяці тому +4

    የሚገርም ገጠመኝ ነው የበቀል መንፈስ እግዛብሔር ይገስፀው ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አሰቡኝ ገብረ መስቀል::

  • @Sisay-dc8gx
    @Sisay-dc8gx 4 місяці тому +7

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡን ወላተ ሚካኤል ነኝ አስቡን በማርያም

  • @AsterBany
    @AsterBany 4 місяці тому +3

    መምህርዬ የኛ እንኩ ብርታታችን😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 4 місяці тому +11

    የመምህር ተማሪውች ኮሜንት ሥትፅፎ አሰተማሪ ነገር የተቀየራችሆበትን አሥቀምጡ እኔ ኮሜንቱችን እያነሳሆይ ቴክክቶክ በመልቀቅ ብዙ ልጅች እንዲያዳምጡና ንሰሀ እንዲገቡ ሆነዋል የበኩላችን እንወጣ❤❤❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 4 місяці тому +10

    እኔ ምስክር ነኝ እየው እናንተን አውቄ በረታው እንጂ እየው ከእናቴ እስከ አክስቴ ጎረቤቶቼ ተዉኝ እስቲ ብቻ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሚካኤል ብላችሁ

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏እግዚአብሔር የምስገን መምህርዬ አሜን📚🍃
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን አሜን አሜን🍀

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 4 місяці тому +5

    ሰላም መምህር እያዳመጥኩ ግማሽ ላይ ነኝ ግን ምክር ዝም ብለህ ምከረን አትሰቀቅ አዛዛሁት አትበል በጣም ይጠቅመናል እሽ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ዘረኛ አደለሁም ሲጀመር ስለ ዘር ያወቅሁት ስደት ከመጣሁ ነው ስደት ስመጣም ያንተ የትምህርት ወጥመድ አጠመደኝ መንፈሳዊ ሆንኩ አሁን ፍቅረኛ ስይዝም ጓደኛ ስይዝም አብረውኝ ሲሰሩም ምንም ይሁኑ ምንም ብቻ ሰው መሆናቸውን ብቻ ነው እማየው እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኙን ጨርሸ እኮምታለሁ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 4 місяці тому +3

    አውነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 4 місяці тому +2

    መምህር.የሚገርም.ነዉ.አንተ.ስትጉድ.አስተማርከን.ኑርልን.❤❤❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 4 місяці тому +4

    መምህርዬ እንኩዋን ደና መጣህ ሄን ትምህርት እንድንሰማ ለረዳን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይሁን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mekdes-kr2rr
    @Mekdes-kr2rr 4 місяці тому +7

    ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ ቀጸላ ማርያም ነኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህርዬ እንደውም ልጆችሁ ተማርዎችሁ እንኳን ለቅዱስ ያሬድ እና ለቅድስት ሐና እና እያቄም እንደውም ለደብረ ታቦር ዋዜማ አደረሳችሁ መምህረ በዓላት በዚው በዩቱብ አብረን ብዙ ጊዜ አሳልፈናል አሁንም አብረን እናሳልፋለን ጠላት ዲያብሎስ እሪር ይበል ፈ
    ዛሬ በህልሜ እያስተማርከኝ ነበር ስነሳ ገጠመኝ ለቀሃል❤
    በሉ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ጥሩ ከመንት ፃፉ ጨርሸ እኮምታለሁ መምህረ🥰

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 4 місяці тому +5

    ለዚች ልጅ የራራ አምልክ ለእኛም ይራራልን ፊቱንም ያብራልን በእውነት።

  • @romi8708
    @romi8708 4 місяці тому +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ከነቤተስብህ ተባረኩ መምህር ይበልጥ ይሚገባን እያብራራህልን ስታስረዳን በጣም ነው የምንረዳህ ተባረክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😘😘😘😘

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 4 місяці тому +2

    ስለ ሁሉ ነገር ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፫
    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ንቁቁቁቁቁ ንቁቁቁቁቁቁ ንቁቁቁቁቁቁ ብያለሁ እንደ መንቃት ያለ መድኃኒት የለም

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 4 місяці тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እውነት ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ ተምርናል በርታልን 👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 місяці тому +4

    የኛ እንቁና ተናፋቂ መምህር እንኳን በደህና መጣህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @siifsiif9895
    @siifsiif9895 4 місяці тому +4

    ሰላም መምህር እኔ የባለቤት እህት በብሕር ትሰድብኛሉች 7አመት ኦንኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ሁሉም ስላም ትናሳኛለች በፀሎት አስቡኝ አስክለ ማሪያም 🙏🙏

  • @EmuNegn-jt3ms
    @EmuNegn-jt3ms 4 місяці тому +3

    በብሄር እንዲህው ሁነን ቀረን አቤቱ ይቅር በለን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 місяці тому +3

    የመምህር በጸሎት አስቡኝ. ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    በጣም ሚያሳዝን አስተማራ ገጠመኝ ነው የመቀል መንፍስ በመድኃኔ አለም ስም ይበተን 😢

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    መምህራችን በመጀመሪያ ልኡል እግዚኣብሄር ኣምላካችን በ እድሜ በ ጸጋ ይጠብቅልን ገጠመኙ ያለ ማብራርያ ሲሆን ይደብራል እኔ ከገጠመኙ በላይ ኣንተ ኣብራርተህ ስትናገር ነው በደንብ የሚገባኝ ስለዚህ ዝም ብለህ ኣብራራልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    በስላሴ ስም😢መምህር በእውነት ይህ ገጠመኝ ስሰማ በጣም እየከበደኝ ነው የሰማሁት አንዴ አቋርጨው ነበር ከብዶኝ ግን መጨረሻው ሳላውቅ ብዬ ነው ደግሜ የከፈትኩት😢
    እንደዝህ ያለ ክፋትም አለ በስመአብ በጣም ይከብዳል ይጨንቃል እስት መጨረሻውን አይቼ ደሞ እየተደሰትኩ ልመጣ ተስፋ አለኝ😊

  • @Edtankua
    @Edtankua 4 місяці тому +7

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 200 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏

    • @edenhabtamu2312
      @edenhabtamu2312 4 місяці тому

      እሽ በርች ሌሎቻችሁም ገብታችሁ አይታችሁ አበረታቷት

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 4 місяці тому +2

    ይገርማል እግዚያብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 4 місяці тому +2

    መምህርዬ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ስለ ሁሉም ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
    ምህረቱ
    ቸርነቱ
    ትእግስቱ ይገርማል 😊
    አምላኬ ሆይ ያሳዘንኩህ ይበቃኛልና የቀረው
    ህወቴ እንዳስደስትህ አቤቱ እርዳኝ እንደ አባትና እናቴ ቃለህ እንድከተል መንፈስህ ይርዳኝ😢

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 4 місяці тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @HD202v
    @HD202v 4 місяці тому +2

    የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ክፉ መንፈስ ይጠብቀን። ከሌላ ዜጋ ጋር እየኖርን ከራሳችን ህዝብ ጋር እርስበርስ መፍረስ እንደ ሃገር እኮ አልቀናል በዚህ በክፉ መንፈስ ኪሳራው የሃገር ነው። ሰው ግን ምንም ይሁን ምን ቢያንስ ባገኘው አጋጣሚ ፀበል ቢጠመቅ ኪሳራ የለውም ቢያንስ ከንደዚህ አይነት መንፈስ በከፊል ይተርፋል ቢፀልይ ቢሰግድ ደግሞ ቶሎ መረዳት ይችላል ጠላቱን ያሸንፋል።

    • @eftah21
      @eftah21 4 місяці тому +1

      ❤❤❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 4 місяці тому +9

    እሄ በዘር የሚያባላን መንፈስ አብሳሪው መላእክ ወደ ጥልቁ ይጣልልን

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 4 місяці тому

      አሜን

    • @eftah21
      @eftah21 4 місяці тому

      ​@@saronisrael752አሜን😢😢😢

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 4 місяці тому +1

    ቀኔን የማሳምረዉ የመምህርን ትምህርት እየሰማዉ ነዉ ፈጣሪ ወደ ቀልባችን ይመልሰን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 місяці тому

    አባታችን መ/ር ተስፋዬ ከነቤተሰቦችን በፀሎት አስብን አተርስኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 4 місяці тому +2

    እምን እምን አሜን❤❤ መምህርዬ እወነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን❤ ከመላወ ቤተሰብክ ጋር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 4 місяці тому +3

    የኛ እንቁ አባታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን

  • @mulye8211
    @mulye8211 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልብ ይስጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Mmmm-h7g2g
    @Mmmm-h7g2g 4 місяці тому

    ውይ መምህር እንደዚ ገጠመኝ ለመስማት የከበደኝ የለም። የክፋቱ ብዛት ለመስማት ይከብዳል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ አቤት መድሃኒአለም ትዕግስቱ መቼም ብዙ ነው።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜሜን አሜን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 4 місяці тому +2

    የግዚኣብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው እኔ ራሴ በጣም ለመበቀል እፈልግ ነበር ኣሁን የፍቅር ኣምላክ በእጄን ይዞ በስደት እያስተማረኝ ነው መተት ያደረገብኝ ሰው ካወቁት ይቅርታ እለዋለው የምር የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋን ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንአደረሳችሁለቅዱስያሬድለወራዊመታሠቢያባአል መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 4 місяці тому +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ቸሩ መድሀንያለም አባቴ😢😢😢😢ሰውረኝ

  • @bizuayehu-f7s
    @bizuayehu-f7s 4 місяці тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ካንት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ድኛለሁም በንስሃም ተመላልሻለሁ ደስ ብሎኝ ለ2 ዓመት ተመችቶኝ ቆየሁ አሁን ወደቀደመው ተመለስሁ ተስፋም ሊያስቆርጠኝ ነው አዕምሮዬም ተዘጋ ሰነፍሁም በፆሎት አስቡኝ እንድነክር ገ/ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወለተ ተክለሀይማኖት ና ሀይለኢየሱስ ትዳር መሀከል እግዚያብሄር እዲገባ ፀልዪልኝ❤❤❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 28 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እናሐሰግናለን እግዚአብሄር ሁላችንን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን ያልግሎትህ ዘበንየተባረከ ይሁን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @YeabnatMulugeta
    @YeabnatMulugeta 4 місяці тому +5

    በጉጉት ስጠብቅህ መምህርዬ መጣህልን🙏

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት መምህር ዬ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Koyachew
    @Koyachew 4 місяці тому +1

    መምህር ኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abayneshnuche1
    @abayneshnuche1 4 місяці тому

    ይሄንን እንድንሰማ ስለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው ደሞ ኮመንት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በልቦናችን ትምህርቱ እኛ ይርዳን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Fekademariyamliife-kh5jr
    @Fekademariyamliife-kh5jr 4 місяці тому

    መምህር ለእኔ በትምህርትህ ምንያህል እንደጠቀምከኝ አንተ የምታዉቀዉ አይመስለኝም በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 4 місяці тому +1

    ኧረ አንዛዛው መምህር በጣም ደሰ የሚል ትንተና ነው💞💞💞💞💞👌🥰

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 4 місяці тому +15

    መምህር የሆነ ነገርማ አለ ። ብሄርተኛ መሆን አልፈልግም ግን በቅርቤ ያሉት ሲገፉኝ እናደዳለሁ 😢 ግን መቼም ዘረኛ አልሆን ❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ነው መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube2 4 місяці тому +2

    ሰላም መምህር እንዴት ኮመንት እንደምታነብ አውቃለሁ እና በፊት ላይ ከባለቤቴ ጋር እንሠማ ነበረ ከሆነ ግዜ በኋላ ወደ ህይወታችን አንዲት እመቤቴ ትገለጥልኛለች ብዙ ሚስጥር ትነግረኛለች ብላ መጣች ለባሌም የእናንተ ትምህርት ትክክል እንዳልሆነ እና እመቤታችን የእናንተን ትምህርት እንደምትጠላ ስትነግረው ፈፅሞ አንተን መጥላት ጀመረ ልጅቱን ባሌ እንደ ፍፁም ሰው እንደ ፃድቅ ማየት ጀመረ ስለ ትዳራችንም እያንዳንዱን ነገር ማውራት ጀመረ ምንም ነገር አይደብቅም እና ልጅቱ ስለ አንተ እመብርሀን ትጠላዋለች ብላ ካለቺኝ በኋላ መሸሽ ጀመርኩኝ ከዛን ባለቤቴን እንዲያቆም እዛ ማደር እንዲተው ስነግረው ሊደበድበኝ ደረሠ እና የሆነ ቀን ለልጆችህ እመቤቴ ስም አውጥታለች ብላው የልጄ ስም እሱዋ ያወጣችው ካልሆነ ብሎ በጣም ተጋጨን እና ልጅቱ እና ባሉዋ ደውለው እሱ ከሚያወራው ነገር ተነስተው እና ተው የምለውንም ስለሚናገር ደዉለው አንቺ የቡና ቤት ሴት ምናምን ብለው ሰደቡኝ የተሳደቡትን ስነግረው ምንም አልመሰለውም እና በጣም ማልቀስ ሆነ ስራዬ እና አሁን በፆሙ መቁጠሪያ እየተጠቀምኩኝ ከነሱ የመጣ መንፈስ ካለህ ስለው የምቀኛ መተት እንደተላከ ቁጥሩ አርባ መሆናቸውን ነገረኝ እና ከሰዎቹ በተደጋጋሚ ስጦታ ይቀበላል ባሌ እና በስጦታ መንፈሱ እንደገባ ነገረኝ ባሌ ለአይኑ ነው ሚጠላኝ እና በቃ ካልፈለክ እንለያይ ስለው እሺ አይልም እና አባቶች ከእነርሱ ጋር እንዲያቆም በተደጋጋሚ ቢነግሩትም እንቢ አለ እና መምህር አንድ ቤት እየኖርን አንነጋገርም አባቶች ግራ ግብት አላቸው መቃ ተው ሲሉት እንቢ ይላቸዋል
    እና በቃ በተደጋጋሚ እያለቀስኩ ነው
    እና ዛሬ ስጋ ወደሙን ተቀብዬ ነበረ እና ቀን ደክሞኝ ተኝቼ አንዲት የኪዳነምህረት ወዳጅ ድፎ ዳቦ ሠጠቺኝ እና ባልሽ መናፍስቱን በአይኑ አይቶ ነበረ እና ህዝብ ሙሉ አውቆበት ቤተክርስቲያን ፊት ተዋረደ ስትለኝ ስልክ ደወልኩ እና ልክ ስልኩን ሲያነሳ ጮሀብኝ ስልክ እየደወልሽ በተለያየ ሠው ቁጥር እያስደወልሽ አስጨነክሺኝ አለኝ አዋረድሺኝ በሰው ፊት ብሎ ጮሀ እና ካልፈለክ በቃ ለምን አትሄድም ስለው ምሄድበት ቢኖር ለምን እዚ እቀመጣለው እያለ ነቃሁኝ በእመቤቴ መምህር ፍታልኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 місяці тому +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደዛሬው በገጠመኙ አልተጨነኩም ታረቁ ቆረብ የሚለው እስክትለን ድረስ ማለቴ ነው እናም መጨረሻ ራሷ ባመጣችው ነገር መታረቃቸው እጅጉን ተደስቻለው የዘረኝነት መንፈስ የቂም በቀል መንፈስ ከልቦናችን ከአገራችን የቅዱሳን አምላክ ይንቀልልን በጣም ያልታወቀት ግን ስር ሰዶ የሚያፋጀን እሱ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ጎዶልያስ

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 4 місяці тому +1

    ዉድመምህራችን እግዚአብሔር እስከ ቤተሰቦች እድሜና ፀጋዉን ያብዛል❤❤❤

  • @AlemeTamene
    @AlemeTamene 4 місяці тому

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር እድሜነና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ጉሩም ነው ፍፃሜው እዴት ደስስ ሲላል በቀል የዚህን ያክል ክፉ መሆኑን አላቅም ነበር እመቤታችን ታበርታህ መምህሬ

  • @etheth4380
    @etheth4380 4 місяці тому +2

    Ezigaber yimesgen ❤❤❤❤🎉🎉

  • @BirukTesfaw-ug9pk
    @BirukTesfaw-ug9pk 4 місяці тому

    አሜን እንኳን ለፆመ ፍስለታ ለማራያም አደረሰን አደረሳችሁ መምህር እድሜ ጤና ይስጥክ ኑርልን

  • @ZewudnesheDesalegn
    @ZewudnesheDesalegn 4 місяці тому +2

    ይከማ የኛ ዘመዶች ነዉ ይከዉ አባቴን አከራተቱት ግን ለበጎ ነዉ በፀሎት አስቡልኝ ሐይለ ማርያም❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 місяці тому

    መምህርዬ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 4 місяці тому

    አግዚአብሔር ይመስገኝ መምህራችን በጣምአስተመሪ

  • @እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሴቷን ልጅ መጨረሻ አልነገርከንም

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 місяці тому +1

    እዉነትም ኮተት ነዉ አጋንት እግዚአብሔር ይገፅፅዉ😢😢😢😢

  • @mahikiru7249
    @mahikiru7249 4 місяці тому +1

    እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ