181ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የድርጅቱ ሰራተኞች በመንቃታቸው ወደመፍትሔ ያመጡት የድግምት ቢሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 431

  • @matilove3643
    @matilove3643 Рік тому +214

    መምህር አንድ የማውቀው አብሮ አደጌ ንግድ ባንክ ነው የሚሰራው እና በተደጋጋሚ እያፈዘዙት ብር ይወሰድበት ነበር ከዛ በየወሩ ደሞዙ እዳ መክፈያ ነበር ከአንተ ጋር ስእል መቁጠሪያ እንዲወስድ አስደርጌ. ስገድ ፀሎት አድርግ ብየው ውዳሴ ማርያም በደረት በኪሱ እያደረገ ሲሰራ ሁሉ ነገር ቆመለት እና በየወሩ የሚከፍለው ከእዳ ተገላገለ።የአንተን አስተምሮ በመስማት ከራሴ አልፌ ለሰው መሆን እንድችል ሆኛለሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ!!!

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ

    ጌታ ሆይ ድጋይ የሆነውን ልቤን ክፈትልኝ 😢 መምህር አይናችን ተከፈቶ የተያዝንበትን ቢያሳየን ሁላችንም ታመናል ጤነኛ ሰው ያለ አይመስለኝም እህ እዲህ ነቅተው ሲመለሱ ደግሞ ተስፍ አሀኝ እኔም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው እኛም ከስደት መልስ በምነት በፀበሉ በረከት ተካፍለን እድንፈወስ ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 Рік тому +65

    ሰላም መምህር እንዲሁም የዚህ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአዳኛችን ለቅዱስ አማንኤል ልቦናችን ተከፍቶ የምንማረው ትምህርት ያርግልን

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye Рік тому +43

    መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅልን ተባረክ

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ Рік тому +103

    ላይክ እያደርግን የመምህር ፍሬዋች 👍👍👍👍👍

  • @abugidamerja
    @abugidamerja Рік тому +5

    መምህር እንዴት ኖት እህተ ገብርኤል እባላለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶ በሚያቀርቡት ገጠመኝ በኩል እግዚአብሔር አሰተምሮኝ ለቅድስ ቁሮባን በቅቻለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከት ፀጋውን ያብዛሎት

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን ላንቺ የደረሰ ለኛም ያድለን

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +1

      አሰይ የመምህራችን ትምህርት ቀላል አይደለም

    • @abugidamerja
      @abugidamerja Рік тому

      @@yese7783 Amen Amen Amen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому +3

    ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይሐልኻ ካባኻ ትምህርቲ ብዙሕ ተማሂርና ፀጉኡ የብዘሐልኻ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +31

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር አንርሳ ምእመናን 👏👏👏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Рік тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤ ውድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቅዱስ ባለ ወልድ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሠን ❤❤❤🎉🎉

  • @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ

    አሜን ሠላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዲሁ የመምህር ተማሪዎች የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ ክብር በዓል አሜን ✝️🤲🤲🤲 ተመረን ለመለወጥ ያብቃን በእውነት
    ይለይብኛ አማኑኤል ይለይብኛል አማኑኤል ይለይብኛል
    ከልጅነቴ ጀምሮ አባት እየሆነኝ አማኑኤል አባቴ ይለይብኛል አማኑኤል ይለይብኛል ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቀኛል አማኑኤል አባቴ ከስደት በሠላም መልሰን ከደጅህ አድርሰን ልጆችህን ናፍቀናል ደጅህን

  • @etalemfeyissa2003
    @etalemfeyissa2003 Рік тому +3

    መምህር ተስፋዬ እንደው እግዚያብሔር አንተን ስለላከልን ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድሐኒሀለም ይግባው ፡ እግዚያብሔር የአገልግሎህን ዘመን ያብዛልህ ።

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Рік тому +4

    መምህር እድሜ ላንተ የአንተን አስተምሮ በመስማት እናቴ ልትቆርብልኝ ነው በብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ወንድሜ ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበርም አሁን ፀበል ነው ፀልዪልኝ መምህር እባክእን እርዳኝ ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ወለተ ገብርኤል ሕይወት የወንድሜ ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ነው በፀሎት አስብን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Рік тому +3

    መምህር እድሜ ከጤናይስጥክ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Рік тому +2

    ተስፋየ በረከታችን ነህ ወገኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብ።

  • @Sara-z7l3q
    @Sara-z7l3q Рік тому +1

    ሰላም መመህርዬ የኛ የህይዎት መመህር እግዚአቤሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ እኔ አተን መከታተል ከጀመርኩ ትኩረት ሰጥቼ ሶስት አመት ሞላኝ ገን ያለሁት ዱባይ ነኝ አስሪዎች ሙስሊም ናቸው ስዕል አደኖችን ማዬት አልፈልግም ብላኝ በትራስ እየደበኩ ማታና ሲከፋኝ ከስዕሎቼጋር ነበር እማወራው እግዚአቤሔር ያሰብኩት የጠየኩትን ሁሉ ሲአደርግልኝ ነበር ቤተሰቦቼ ን ለመቀየር በስልኬ ጭኜ ብልክላቸው የሰው ታሪክ ትረካብቻ መስሎአቸው አይጉድ ይላሉ እነሱግን አልተገበሩትም እኔ እቤት እሚመለከውን በጣም እጠላዋለሁ እቃወመዋለሁ ግዜው ደርሶ ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን ባስተማርኳቸው ብዬ አጥብቄ ስመኜ ስጓጓ ነበር አሁ ድገት አሰሬኤ ከቤት አስወጣችኝ አልገባ ገብቼ እዴት አልሰራ እዚህ እደልብ ስራ የለም አሁን መዳሞች በጣም ጠገቡ ተስፋ እያስቆረጠኝና መኖሬ ትርጉም የለሽ እያስመሰለኝነው እሱንም አዊቄ በታለሁ ይህ ቴክስት የምታነቡ ሁላችሁም በሰሎታችሁ አስቡኝ ምህረተአብ ብላችሁ በጣም እየተፈታተነኝነው እራሴን እዳጠፋ ብቻ በቡዙነገር ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አመሰግናለሁ ምናልባት ሁሉም መልካም ከሆነልኝ የምመሰክረው አለና ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Рік тому +35

    zemenun waju tube ua-cam.com/video/4uaFmqNheqA/v-deo.htmlfeature=shared

    • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
      @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Рік тому +1

      የኛ እቁመምህር እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙዎቻችን ተለውጠናን መምህርየ ከዚህም በላይ ትግስቱን ብርታቱን ይስጥህ ከነመላቤተስቦችህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ምነው ቀድሜ አውቄህ ቢሆን ምንኛበታደልኩ ነበር ብቻ አሁንም አልመሽ በጾለትህ አስበኝ መምህርየ

    • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
      @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Рік тому

      መምህርየ በምወደው መላክ ወልደ ሚካኤል ብልህ በጾለት አስብልኝ ለአባቶችም እዲያስቡት ስጥልኝ ባተትምህር ቤተስቦቸ ብአድአምልኮ ያመልኩነበር ጨሌጥለው ንስሀ ገብተዋን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ውጌውከባድነው በኛአገር ስባኪየለም በዚህከልቤ አዝናለሁ ምናለ አድመምህራን በገጠርህደው ቢስብኩ የአቡነ ተክለሀይማኖትን ገድልና ነፍስማድብለህ ያቀርብከውን ስሀይ የኛስፈርነው ትዝሚለኝ መምህር ከመቶው ሶስት በስርት ቢሆነው ነው ብአድአምልኮ የማያመልከው ሁሉም ዛርያመልካን ቄሶቹም ለዛርየተደገስውን ይበላሉይጠጣሉ ግን ፍርዳቸውነው ስባኪመምህር የለም ላገሬያብቃኝ ቀጥታ ወዳተመጣለሁ መመልኮስ የፈለገስው ካለ ወጌልንበደብ ቢማርና ከዛህዶ በኛገር ቢስብክ ከምልኩስና ይልቅ ትልቁ ነገር የስውነፍስ ማዳነው ብቻ ላገሬ ያብቃኝ መምህር አደራ ምንም ፈተናቢመጣ ትምህርት እዳታቋርጥ እኛነቅተናን እነባገብር ኪዳን ያሉቢሉ እኛነቅተናን እድሜ ለመምህር ግርማ ላባይሐንስ ተስፋ ማርያም ላተ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @yesilaselij7662
      @yesilaselij7662 Рік тому

      እንድህ እየለፋህ ስለምታስተምረን አምላከ ቅዱሳ ውለታህ ይክፈልህ ክዳነምህረት ጥላከለላ ትሁንህ።
      መምህር ያንተ ትምህርት እምከታተሉ ስለመናፍስትም ፣ቅዱሳን መፃሃፍትም ፣ ስእል አድነውም፣ መቁጠሪያም ፣ፋላሽ ፣በቃ እንደ ኤፍታህ መዝሙር ቤት እም ክፍት ስወች አመቻችልን ለምሳሌ በመቐለ ወይም ካለም ጠቁመን ፣፣፣ እንደኔየ እሚፈልጉም ስለምነሩ በየክልእሉ ብታመቻችልን ፣ አቅም ያላቹሁ ክፍቱ ተጠቀሙ እኛንም ጥቀሙን ፣ ❤❤❤

    • @zezumeke1689
      @zezumeke1689 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሌም አመሰግንሃለው እኔ አሁን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆንኩት በአባታችን በመምህር ግርማ ከእዛ በአንተ ❤

    • @emebetshimeles
      @emebetshimeles Рік тому

      No but

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ከኔ በረታችሁ በጾሎት አስቡኝ እርጆቸ ሰላም አጡ ህጻኖች ናቸው እኔጋርም ወለተ አማኑኤል ወለተ ትንሣኤ ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ እንኳን ደህና መጣክ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አባታችን ገታችን ፈጣርያችን ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ ሼር ላይክ ጥሩ ኮመንት ፃፉ አዳምጨ እኮምታለው መምህረ ሜልካም የማዳመጥ ጊዜ❤❤❤

    • @chinach4522
      @chinach4522 Рік тому

      አሜን 🤲 አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @AlemshetGebersilassie
      @AlemshetGebersilassie Рік тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ አማኑኤል ዛሬ የአመት ነው

  • @hananzanaba
    @hananzanaba Рік тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እን ካንደህናመጣህ❤❤❤

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc Рік тому +15

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Рік тому +2

    መምህርየይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርክ እግዚአብሔር

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Рік тому +1

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ ❤❤❤❤❤

  • @helanadanish5659
    @helanadanish5659 Рік тому +1

    መምህር ሰጋውን ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Рік тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 10 місяців тому

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bere2532
    @bere2532 Рік тому +7

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Рік тому +5

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን
    ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
    💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐
    💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐
    💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐

  • @helinawendemagene8658
    @helinawendemagene8658 Рік тому +4

    የኔ መምህር ሁሌም ብርሃን የምልህ ለዚህ ነው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Рік тому +2

    እሄንን ያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +6

    ወይፈተና😢😢ደፍተራ እግዚያብሔር ይገስፅህ ።ተባርክ መምህር❤❤❤❤እመብርሀን ትጠብቅህ።

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Рік тому +9

    መምህራችን እኳን ደህና መጡልን❤❤

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 Рік тому

    እድሜ ይስጣቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች መምህሮች ድንግል ትባርክልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኴን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Рік тому +5

    ይገርማል. መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር. ከማናውቀው በስውር. ሰው መስሎ ከሚያጠቃ ጥላት. ይጠብቀን. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ!!መምህርዬ ከነጠመኙ በተጨማሪ የምትመክረን ምክር በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እና እባክህ ሁሌም መጨረሻ ላይ ምከረን ትምህርቱን ለአዲስ ሰዎች ሼር ስናደርግ ምክርህ ይስባቸዉ ይሆናል እኔም ሁሌ ምክርህ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ክበርልኝ

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Рік тому +3

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ 👏

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Рік тому +4

    #ህዝቤ ንቃ የትምህርት እውቀት ላላ መንፈሳዊ እውቀት ሌላ #ማንም ሠው ደስተኛ እሚሆነው ጠላቱን አውቆ የስላሳ ልጅ ነኝ ብሎ በስግደት በጾም በንስሃ ሲሆን ደስታ እሚመጣው #መምህራችን ቃለ ሒወት #ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ እንቁ

    • @Rakeb154
      @Rakeb154 Рік тому +1

      እሺ እህታችን

  • @TsehayEshetu-t3t
    @TsehayEshetu-t3t Рік тому +3

    መምህር ትምህርትህ በጣም ለዉጦናል በርታልን እግዚአብሔር በሠላም በጤና ያኑርልን

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. Рік тому +2

    አሜን ተጓዳኞቼ መምህር በጸሎት አስቡት

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Рік тому +3

    ውድ መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ብዙ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ የብዙ ሰው መዳን ምንክንያት ነህ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Рік тому +4

    እግዚያአብሔር ይመሰግን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Рік тому +1

    መምህር በጣም ነው የምናከብርህ የኔ እንቁ❤❤መምህር ስትጨርስ መዝሙር ክፈትልን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh Рік тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን

  • @ሕያዋይጓሳክርስቶስኣምላኸ

    እግዚኣብሔር ይመስገን👏👏 መምህራችን እንኻን ደህና መጣህ💕

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾💚💛❤️🕊🕊🕊🙏

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Рік тому +3

    እግዚያአብሄር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @Filisltan
    @Filisltan Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c Рік тому +1

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @birkoethopia1280
    @birkoethopia1280 Рік тому +1

    መምህር ራች ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ያኑርልን ❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Рік тому +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር.

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ

    ወይ መምህር የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለም ቀረበት ይሄ ትምህርት ያልቀየረው ሰው የለም

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Рік тому +2

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Рік тому +2

    እኔንም እግዝአብሔር ይቅር በለኘ አሜን❤❤❤መምህር እግዝአብሔር ይስጥልኘ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Рік тому +6

    መምህራችን እነኳን ደህና መጣህ የማንቂያ ደውላችን❤🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አረ ተው እንቃ ወገን በሰይጣን የታሰረ ብዙ ወገን አለን እግዚአብሔር እኳንም ተጋለጠ ደስ ይላል ለስጋ ለበስ አጋንቶች እግዚአብሔር ይማራችሁ ቃለህይወት መምህራችን ♥

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @workietube3057
    @workietube3057 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Рік тому +2

    መምህር እኔ እራሱ የመኖሪያ ቤቴዉስጥ አንድ ነገር ተፈጠር አይጥ በጣም ያስቸግረኝ ነበር እና የጥምቀት ግዜ ቅዱስ ሚካኤል እና የኬዳነምህር ታቦትር እረግጠ ዉት ያለፉትን ቂጠማ(ሳር) ከምገዱ ላይ ስብስብ አርጌ ወደቤቴ ወስጄ መስኮቱ ላይ ሽጉጥ አርጌ አስቀመጥኩት ከዛ በ3 ቀኑ ኮርኒሱ ፈንድቶ የስጋ ትል የመሰለ ትላት መጠባጠብ ጀመር በጣም ሲበዛ መዘፋዘፊያ ደቅኜ ለ3 ቀን ቆይቶ ጠፋ ነገሩ የገባኝ አሁን ነዉ ቤቴ በእዳ ምክንያት ሲሸጥብኝ ያንተንም ትምህር ስከታተል በደንብ ገባኝ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኔንም ከስደት በሰላም ትመልሰኝ😢🙏🙏

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 Рік тому +1

      አቤቱ የዳንኤል አምላክ እንደው በቸርነትክ አስበን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому +3

    የኛ እንቁ መምህር ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraka999
    @saraka999 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🙏

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን መምህር እንደሁልጊዜው አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ይገርማል ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @shaweyeshifaru5560
    @shaweyeshifaru5560 Рік тому +3

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
    አሜን አሜን አሜን 💐🕊💐🕊
    💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz Рік тому +2

    የመምህር ልጆች ሰላም ናችሁ

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 Рік тому +2

    መምህር ጥሩ ገጠመኝ ነው እራሴን እንዳይ አደረገኝ ከሁለት ሳምንት በፊት ቢሮ ስገባ የማያበሳጨው ሁሉ ያነጫንጨኝ ነበር አሁን ደግሞ ይህን ሶስት ቀን ቢሮየ የሚመጠጥ ሽንት ቤት ይመስላል ሽታው በርና መስኮት ከፍቸ በፅዳቷ አማካኝነት የገባህ መንፈስ ተገሰፅ ብየ ቢሮየ የእግዚሀቤር አብ ፀበል ነበር አረጨሁ ወንበሬም አዲስ ወንበር ከተቀየረልኝ ሁለት ወር ነው ዛሬ ደግም የቀኝ እጀ መደገፊያ ተገንጥሎ አገኘሁት

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 Рік тому

      አቤት የሰው ክፍት አይዞሽ እማይዬ ፀልይ❤❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @henna9179
    @henna9179 Рік тому +1

    እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን እያሱ
    መምህር ምርጥ ሠው ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    መምህራችን እኳንሰላምመጣህልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Рік тому +1

    እንኳንደህናመጣህ መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Рік тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወታቸውን ያሰማልን ክበርልን

  • @asmeretandom8154
    @asmeretandom8154 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Kale hewit yesemalna brukey hawena 🙏✝️💒✝️🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለቅድስ አማኑኤል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Рік тому +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ወይፈተና ይገርማል ❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Рік тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በረከት ይደርብን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому +3

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +1

    አሜን እሜን አሜን ተሰፍሸየ እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልን ብርታቱን ይሠጥልን ውድ መምህር ተሰፍሸየ

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 Рік тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤
    እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን😢❤

  • @MashoTsegay-j8i
    @MashoTsegay-j8i Рік тому +2

    Amen amen amen kale hiwt yasemalin memihrachin ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 Рік тому +6

    እግዚአብሄር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን😢

  • @Hapy457
    @Hapy457 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን::
    በሥላሴ ስም አዲሰ ስብከት ፍለጋ ሠርች እያደረኩ ነበር ግን በነፍሴ ደረሰክ ክበርልን ረቡኒ

    • @አቤቱየሆነብነንአስብ
      @አቤቱየሆነብነንአስብ Рік тому +4

      እኔም ምን ላድማጥ እያልኩ ሳማርጥ ብቅ አለልኝ ኑ እናዳምጥ የመምህር ፍሬወች

    • @Mero.meron209
      @Mero.meron209 Рік тому +3

      ሠላም እህቴ እም በጣም ነው የምጠብቀው ግን ደሞ የቅዱሳን ታሪክ ማዳመጥ ትችያለሽ ❤

    • @Hapy457
      @Hapy457 Рік тому

      @@Mero.meron209 እሽ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 Рік тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን ደህን መጣህ 🙏🙏🙏❤😍

  • @SaraAlhabesha
    @SaraAlhabesha Рік тому +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Рік тому +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን 🙏🙏🙏

  • @Asa-xz9bi
    @Asa-xz9bi Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን መምህርየ አረብ ሃገር ላይ ነዉ ያለሁት አንድ ብየ ትምህርት የጀመሩኩት የእርሳ ብቻ ነው የእርሳ ትምህርት በጣም አስተማር ነው ግን እኔ መንፈሳዉ ትምህር እፈልጋለዉ ግን አልቻልኩ አብዛኛ ወደ አለማዉ እያዘዉተሩኩ ነው እተወዋለዉ እል እና መንፈሳዉ ነው እምማረዉ እል እና ወደዛ እመለሳለዉ እንደዉ መምህርየ በፀሎት አስብኝ 😢😢😢

  • @mikialhagos4148
    @mikialhagos4148 Рік тому

    እናመሰግን ኣለን መምህር ስለ ድንቅ ምክርህ ❤❤❤❤ ልቀ መላክት ይጠብቅህ።