233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @quick5526
    @quick5526 6 місяців тому +69

    7ቱ ሊቃነ መላእክት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    1.ቅዱስ ሚካኤል
    2. ቅዱስ ገቡርኤል
    3. ቅዱስ ሩፋኤል
    4. ቅዱስ አፍኒን
    5. ቅዱስ ፋኑኤል
    6. ቅዱስ ራጉኤል
    7. ቅዱስ ሳቁኤል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fantofanto5737
      @fantofanto5737 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameen Ameen

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 6 місяців тому +1

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @myharet1221
      @myharet1221 6 місяців тому +2

      ቅዱስ ሚካዔል
      ቅዱስ ገብርዔል
      ቅዱስ ሩፋዔል
      ቅዱስ ዑራዔል
      ቅዱስ ፋኑዔል
      ቅዱስ ራጉዔል
      ቅድስ ሳቁዔል ❤ ከነ ክብራቸው ቢሆን ጥሩ ነው ❤

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 місяців тому

      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 місяців тому +1

      መላኩ ቅዱስ ዋስ ጠበቃዬ በምልጄህ ይጠብቀን የተዋዶ ልጆች ሁለችንም❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 6 місяців тому +23

    መምህር እኔ የ አንተን ትምሀርት በመከተሌ ራሴን እንደ እደልኛ ነው የመቆጠረው ምከንያቱም ሌላ አካባበየን አና ዙርያየን ምን እንድሆነ እንደግነዘብ ረድቶኛል በራሴ ባሄረ ደሞ ከፈተኛ ለወጥ አምጥቻልሁ አንዳንዴ ሰዎች ያነትን ትምህር ት ሰጥቻቸው አልሰማ ሰሉኝ አና አይኔ እያየ ባለባቸው መ ንፈስ ሰሰቃዩ ሳይ እኔ ለካስ ሰዉ ሰልፈለገ አይደለም ተይዞ ነው አላልሁ ትምህርትህን ማዳመጥ እንዳለባቸው እያወቁ ያቅታቸዋል እግዝአብሔር ማስተዋል የሰጠን መምህር የምትወዳት እመበርሃን እማ ፍቅር የምትላት ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሀን ትሰርልህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 6 місяців тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እነዚህን ሁለት ፓስተሮች የታደገ ቸሩ እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን

  • @Weynshet-q4q
    @Weynshet-q4q 6 місяців тому +25

    መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህልን በጸሎት እአስበኝ ወንድሜ ወለተ ሥላሴ ነኝ

  • @wogayehuzewdie5602
    @wogayehuzewdie5602 6 місяців тому +3

    መምህር በጣም ደካማ ሰው ነኝ በአንተ ትምህርት መለወጥ ባለመቻለ የሁል ጊዜ ያናድደኛል። ለሰዎች ነግሬ ተለውጠው አያሌዉ እኔ ግን የሆነ ጊዜ ጠንክሬ ደግሞ እመለሳለው። እህት ሚካኤል ብላቹ ፀሎት አድረጉልኝ በእቤቴ ልለምናቹ።

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 6 місяців тому +4

    ሰባቱ ሊቀመላአክት
    ቅዱሰ ሚካኤል
    ቅዱሰገብርኤል
    ቅዱሰ ሩፋኤል
    ቅዱሰ ራጉኤል
    ቅዱሰ ኡራኤል
    ቅዱሰ አፍኒን
    ቅዱሰ ሰላትያል

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo 6 місяців тому +20

    13000ሰው አይቶ 2500 ብቻ ላይክ አረ በማርያም በዚህ እንኳን እናግዘው እሱ እኮ የጎዳና ልጆች ያሳድጋል😢

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 6 місяців тому

      እሺ የኔ ናልካም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 5 місяців тому

      እህቴ እባክሽ የመምህር ቁጥር ካለሽ😢😢😢😢😢

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 4 місяці тому

      @@adiniguse4615 ቢሮው ሂጂ ታገኝዋለሽ

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 6 місяців тому +19

    ሱሴ የሆነ ፕሮግራም ውይ youtube ስገባ አይኔን ምቃኘው መምህር ተስፋዬ ምን ለቀቀ በሚል ነው 🥰🙏

    • @SewSew-zp4qj
      @SewSew-zp4qj 6 місяців тому +1

      ውዴ የመምህር ተስፋዬ ቁጥር ወይም የንሰሃ አባት ቁጥሩ ካላችው ላኩልኝ እባክሽ. እህቴ

    • @SewSew-zp4qj
      @SewSew-zp4qj 6 місяців тому +1

      ውድ እህቴ እኔ ገጠመኙን በደብ እሰማለው እደኔ እሚሰማም የለም ግን ስልኬ ስጠፋ ቁጥሩ አብሮ ስለጠፋብኝ ነው እኔ ወሳኝ ለሆነ ነገር ስለፋለኩ ነው ከቻልስ መተባበር ነው

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j 6 місяців тому +4

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን በረከቶ ይደርብኝ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 місяців тому +14

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ ሀብትዬ የኔ አባት ናቸው
    #ፃድቁ አባታችን፣ሀዋሪያው አባትችን፣የኢትዮጽያ ጋሻ አባታችን፣ሰማያዌ አረበኛ አባታችን፣የሰላሴ ካህን አባታችን፣ የዋህ እረግብ አባታችን፣ምሰራቃዌ ኩከብ አባታችን፣ብሩህ ፀዳለ አባታችን፣አብነ ሐ/ማረያም ሆይ ,,,,,,,, እኛ በደለኞችህ ልጆችሁት ከአጋንንት ፍላጻ ከደዌ ዳኛ እድትታደጉን እድትጠብቁን እንለምኑትዓለን✅ሼር✅ላይክ✅ሰትገቡ✅

    • @Fuad-kx6xm
      @Fuad-kx6xm 6 місяців тому +1

      አሜን

    • @bereket2122
      @bereket2122 6 місяців тому

      በማርያም ሀብትዬ(ክብር ይግባቸውና) ብለሽ ስማቸውን አትዘንጥይ የቅዱሳንን ስም እናክብር ስማቸውን አናቆላምጥ የአባታችን ወዳጅ ሆነሽ ፍቅርሽልን ለመግለጽ ብለሽ አስበሽ ይሆናል ግን ተይ አቆላምጠሽ ሳይሆን ከሱ ቀጥሎ አባታችንን የገለጽሽበት መንገድ ደስ ይላል እንደዚህ እስከ ክብራቸው ነው እንጂ እንደ አጀማመርሽ ይቅር❤❤ እስቲ ንስሐ አባትሽን ስማቸውን አቆላምጠሽ ነው ምትጠሪ እንትናዬ ወይስ አባ እገሌ ?? ደግሞም ትርጉም አይኖረውም ሲቆላመጥ እስቲ ቆም ብለሽ አሰብ አርጊው እሳቸውን ይገልጻል የጠራሽበት መንገድ?ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ስም እናክብር ካጠፋው ይቅርታ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩን ከፈጣሪ ያስታርቁን አሜን❤❤❤

    • @kiberJegna
      @kiberJegna 6 місяців тому

      መምህር ተስፋዬ እንደምን አለህ እባክህ ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት ነዉ የማገኘህ ከውጪ መጥቼ እህቴ ጋር ነ ው ያረፍኩት ሳልሄድ ማገኘት ፈልጌህ ነበር

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 місяців тому +7

    እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏

  • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ

    በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ክንፈ ገብርኤል ወልደ ኪዳን አዋዘ ብርሃን ፅጌ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ገብረ ሃና

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 6 місяців тому +9

    ኧረ ስለ ደቡቦች ፀልዩ በመናፍቃን መንፈስ አለቁ

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 6 місяців тому +1

      Igzihabiher yiirdachu ❤❤❤❤🙏

    • @fikrtesilase
      @fikrtesilase 6 місяців тому

      @@TheSkyman55 አሜን ፫

  • @yilma4711
    @yilma4711 6 місяців тому +10

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ተማሪህ ነኝ በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አላገኘሁህም እባክህን ላግኝህ አናቴ ከዘር በመጣ በወደቀዉ በተጣለዉ በቆሻሻዉ መንፈስ ተከባለች እባክህን እናድናት መምህር

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 6 місяців тому +8

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ትምህርትህንና ገጠመኞችን ስሰማ ፍርሀት በውስጤ ይሞላል አይኔን ስከድን ሁሉ እፈራለሁ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 місяців тому +3

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ❤️❤️❤️❤️ሰምቼ እኮምጣለሁ

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js 6 місяців тому +3

    መምህር እየ ስላም መጣህልን ተማሪ ወቺ ወዶቺ እየ እንኮን አደርሣቺሁ ነገ እኮ የአለም መድሀኒት አለም ነዉ የድን ግልማርያ ልጂ የተመገነይሁን እልን መድሀኒ አለም አሜን፫❤❤❤

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 6 місяців тому +7

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደኦርቶ ታክስ ተዋህዶ ተመለሱ. እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በቤቱ ያፅናን ለዚህ ገጠመኝ የዘማሪ ዮሴፍ መዝሙር ይጋበዝልን
    @ያለንው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ. መምህርዬ አተም ፀጋውንያብዛልህ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 6 місяців тому +1

    ወይ መምህር እኔ ስለአንተ ትምህርት ቃል የለኝም መድሃኒያለም በቤቱ ያፅናህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያርግህ ልጆችህንም ልጅ ያርግልህ ማርያምን ከነሙሉ ቤተሰብህ ስላሴዎች ይጠብቃቹ ተባረክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 6 місяців тому +8

    ሰላም የእግዚኣቢሄር ቤተሰቦች እንኳን ለኣቡነ ሃፍተማሪያ ወርሃዊ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እንኳን ለፃድቁ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ መምህረ እውነት አንድ በረሀ አለ እዛም በጣም ብዙ ሰው ትውልድ ሀገሩን ለቆ እዛ ወርቅ ለማውጣት ይሄዳሉ እና እህቴ እና ባሏ እራሱ እዛ ናቸው ባሏ ወርቅ ቆፋሪ ነው ብዙ ሰው አፈሩ እየተደረመሰ ይሞታል ስመስለኝ ግብሩ መሰለኝ አሁን ስታስተምር የገባኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለጻዱቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸውን በተሰጣቸው ቃልቅዳን ከእርኩሰ መንፈሰ ይጠብቁን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን ጻዱቁ አባታችን አሜንንንን🙏❤🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 місяців тому +4

    እባካቹ ህልም በኮሜንት ላይ ባትጽፉ ባይ ነኝ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እያስወቀሰብን ነው ህልም በኮሜንት ከመጻፍ እንቆጠብ ስለተማርነው ነገር ብቻ ካዳመጥነው ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ጽፈን ብንወጣ መልካም ነው ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ

  • @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
    @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ 6 місяців тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የመጀመሪያ ነኝ እያዳመጥሁ ልተኛ❤❤❤

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 6 місяців тому +6

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፊትም የተቀበረን ወርቅ ለማግኘት ከመናፍስት ጋር የተጣመሩ በመጨረሻም በእግዚአብሔር ሀይል ያገኙት ቤተሰቦችን አቅርበህልን ነበር

  • @AlemeTamene
    @AlemeTamene 6 місяців тому +5

    መምህርራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ እኛም ካንተ ብዙ ተምረናል❤🙏🙏🙏

  • @geteneshayano2255
    @geteneshayano2255 5 місяців тому +2

    እባት ላይ ያለ መፈስቅደስ ይታን አሜን እኔ መሮኛለ

  • @ሀረግዩቱብ
    @ሀረግዩቱብ 6 місяців тому +5

    በስመ ሥላሴ እንዴት ቆያቹ መምህር እንዴት ነህ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር በጣም ከፀሎት እየራኩኝ ነዉ ያንተንም ትምህርት መስማታ እየቻልኩኝ አይደለም የምረሰ ግራ ገብቶኛል እና በፀሎት አስብኝ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጮ 😊እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ አይይ የኛ ሰው ቀለጠ ማርያምን የእግዚአብሔር ነብይ ፓስተር እያሉ ተገልጦልኛል እያሉ ጨረሷቸው አቤት ምን እደምል አላውቅም እኔኮ የሚገርኝ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ሰው እውነትን ነው የሚናገረው እነሱ ገና ከአዳራሹ በር ጀምረው ነው መሰል ድፍን የሚያረግባቸው ሁሉንም አሜን እዳሉ እዳጨበጨቡ ይሄው አሉ ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ይማራቸው ወድሞቻችንን የረዳ አምላክ ያሉትንም ይርዳቸው 😢😢 እኛንም ይጠብቀን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን
    እንደተናገረው ጳውሎስ በቃሉ
    በኤፌሶን ላሉ ለክርስቲያኖቹ
    በእንግዳ ትምህርት እዳትታለሉ
    አምላካችን ብሏል በቅዱስ ወንጌሉ
    ሐይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ
    እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ /፪/

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 6 місяців тому +5

    ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉ ም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 6 місяців тому +3

    ለጠላት የማተወን አባታችን መድሀንያለም ክበር ተመስገን😢😢😢ንፁሀን አባቶቻችንን ፀጋቸውን አብዛልን በጤና በእድሜጠብቅልን አሜን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 6 місяців тому +97

    መምህር እንዴት አደርክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ግን በነዚህ አመታት ዉስጥ በህልሜ ለሁለተኛ ጊዜ ሳይክ ነዉ አባታችን መላከመክራትን ደሞ ወደ 5ጊዜ በህልም አይቻቸዉ አዉቃለሁ ለዚ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!! ከሁለት ቀን በፊት አባታችንን አይቼ ደስ ብሎኝ ነበር ትናትና ደሞ አተን አየሁክ 3ነገሮችን ስታደርግ አየሁክ አንዱ እኔ በጄ የያዝኩትን መቋሚያ ስትባርክልኝ ከኔ ቀጥሎ ላሉት ሰዎችን ደሞ ጉጫቸዉን ስትስማቸዉ ሌሎቹን ሰዎች ደሞ መስቀል ስታሳልማቸዉ አየዉክ ምን ይሆን ???

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl 6 місяців тому +7

      እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl 6 місяців тому +6

      እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢 በሀልም ያየውት በሁን የሁንልኚ አሜን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 місяців тому +35

      እባካቹ ስው አታምልኩ እኔ የሱንም ሆነ የመምህር ግርማን ትምህርት ተቃውሜ ሳይሆን በቃ አንዳንዴ ስውን ሳየው ጭልጥ ብሎ ወደ ማምለክ የሚመስል ነገር ይገባል በህልምም ማምለክ ጥሩ አይደለም በህልምም እግዚአብሄር በርግጥ የሚገልፀውም ነገር ቢኖርም እባካቹ ወደለየለት ማምለክ ውስጥ አንግባ ስግደትን ፀሎትን ካበዛን ሁሉም መልካም ይሆንልናል

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 6 місяців тому

      Mktel aybalme anten mesmat bey ehtachne teru helm new

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 6 місяців тому +22

      ህልም አትጻፉ ደግሞ እኛን በህልም ስታዩ አስተምህሮታችን ነው እግዚአብሔር በምናውቃቸው ሠወች መስሉ ስለሚያሳየን ነው ብሏል ደጋግሞ ተናግሯል ሌላ ነገር የለውም እነሱ በህልም ማየት እንደ ተአምር አታድርጉት

  • @vivaet19
    @vivaet19 6 місяців тому +5

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ!
    እባክህን ለብርቱ ጉዳይ ፈልጌህ ስልክህ ላይ ብደውልም ላገኝህ አልቻልኩም እናም እባክህን ላገኝህ የምችልበት ሌላ ስልክ ካለህ ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ ብዬ እለምንሀለው።

    • @LiyuKb
      @LiyuKb 6 місяців тому +1

      Shola gar office hije mehret hentsa

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 6 місяців тому +2

    መምህር እንዴኤት አለአክ በረታ ❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 місяці тому

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አሰብን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @TigYouTube
    @TigYouTube 4 місяці тому

    አባትሆይ ብቻ እግዚቤር በዲሜ በጤና ይጠብቅልን ለመግለፅ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 6 місяців тому +34

    ኧረ እንደው እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያየው ሰው እና ላይኩ በጣም ይለያያል😢😢😢 ቆይ ግን ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ችግራችሁ ምንድነው ??😢ገብታችሁ አያችሁት አደል ምናለ ላይክ አድርጋችሁ ብትወጡ ምን ችግር አለው በስላሴ ስም ይገርማን😢

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 6 місяців тому +5

      እኔ የመምህር ተስፋዬን ፕሮግራም ሳይ አንድም ልይክ ሳላደርግ አልወጣም

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 6 місяців тому

      @@TsigeTeklu-v8m እኔም

    • @mahletteshome-h1b
      @mahletteshome-h1b 6 місяців тому +3

      ene degimo degagime silemayew ke1 belay like madreg alichilim, thats y mutch yemayaregew

    • @fyry8481
      @fyry8481 6 місяців тому

      እኔም አደርጋለሁ በሰዉ ስልክ እራሱ አደርጋለሁ​@@TsigeTeklu-v8m

  • @SaraAhmed-mr5ru
    @SaraAhmed-mr5ru 6 місяців тому +4

    አሜን እግዚብሔር ይመሰገን🤲🤲🤲

  • @fyry8481
    @fyry8481 6 місяців тому +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእማ ፍቅር ስም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላቹሁ ንስሀ የምገባበቱን ሀጥያት መልሺ እየሰራሁት ተቸገርኩ የድፍረት ሀጥያትም አስቸገረኝ አግዙኝ በጸሎት😭😭😭😭😭

  • @yorkkerkaliyan5223
    @yorkkerkaliyan5223 6 місяців тому +2

    እውነት ስራ አጥቼ ጨንቆኛል እውነት ግራ ገብቶኛል በስደት ስራ ማጣት ከባድ ነው😢

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    አይ እንዳልክ ይሄን እየሰማክ ተጠመቅክ ና ጉድህን ስማና በሰላም ወደ ካድካት ቤተክርስትያንክ ተመለስ😢

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 6 місяців тому +2

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኍናል

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሀብት ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 місяців тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @DanielSisay-lw6ds
    @DanielSisay-lw6ds 6 місяців тому +3

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ሀይለማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤ወንድማችን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ😢❤

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 6 місяців тому +1

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr Abet Abet yebrkh yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MambaraMambara
    @MambaraMambara 6 місяців тому +2

    ሠላምላተይሁን መምህር ተስፋዪ ይቅርታየሆ ነጥያቄ በጣም እሰራለሁ ግንአልባረክ ብሎኛል በጣም ለቤተክርስትያንም አንዳን ነጀሮችም አደርጋለሁ ግን በቃ ተመልሼ ጭልም ይልብኛል ብዙ ገዘብ ይዤ ወርሳይሞላኝ ምን እደማረገው አላቅም ብቻ ጨንቆኛል ምን ባደርግ ይተወኛል ብትችል ትንሽ ነገር ብትነግረኝ

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de 6 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 місяців тому +10

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሳችሁ
    መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏
    ሰብስክርያብ✅✅✅✅
    ላይክ👍👍✅✅✅✅
    ሼር 👍👍👍
    እናድርግ ✅✅✅
    መልካም ማዳመጥ ይሁንልን 👐

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 6 місяців тому +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እራስህን ጠብቅ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my 6 місяців тому +3

    እውነት ነው መምረ አንድ ፓሰቴረ 7 ሰቶቹን እኛ ሰፈረ ደፍሮ መጨረሻ ላይ ተያዘ

  • @ReyotKassahun
    @ReyotKassahun 6 місяців тому +2

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን አሜን።
    በፀሎት አስበኝ ሀይለ ገብርኤል ነኝ።

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @BabayeHiluf
    @BabayeHiluf 5 місяців тому

    እኔም ፀበል መምህ ሲያጠምቀኝ አየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህርዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 3 місяці тому

    መምህር ተስፋየ ጸሎትህ ለኔም ትድረሰኝ ጸልይልኝ

  • @negestabay1918
    @negestabay1918 6 місяців тому +2

    እንዴት አደርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሳቸው ሌሎችንም ማስተዋል ይስጣቸው!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ተሰፍሸየ

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 5 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የተኛ ንቃንቃ መንፈሱ አፍዝ አደንግዝ ሁኖብናል እኛም ተኝተናል እግዚአብሔር ይርዳን እሄን ክፉ ጊዜ የኖህ መርከብ የሆችው እመቤቴ ማርያም በሰላም ማዓበሉን ፀጥ አርጋ ታሻክርን እና በምህር በርታ ድካምህን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክልልን ❤❤❤❤❤

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 6 місяців тому +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @ጎደልያስ-ቨ3ዐ
    @ጎደልያስ-ቨ3ዐ 6 місяців тому +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 6 місяців тому +2

    መምህር እባክህ እባክህ ከዚህም በፊት ፈልጌህ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜን ታደግልኝ በማርያም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 6 місяців тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @yngesynges6613
    @yngesynges6613 6 місяців тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 6 місяців тому +1

    ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዮች ወንዲሞቻችንን ወደ ቤቱ የመለሰው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛን ይማረን አሜን የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @amylove2005
    @amylove2005 6 місяців тому

    መምህ እንደናተ ያለውን መምህራን መዳኒሐለም ያብዛለን ተሰፋ ስላሴን መዳኒሐለም ይጠብቅህ

  • @YezgetM
    @YezgetM 6 місяців тому +2

    መምህር አንተ ብቻ ኑር አቦ

  • @HANA-uy4mf
    @HANA-uy4mf 6 місяців тому +2

    ሠላም ቤተስብ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ሃብት ማርያም ❤❤❤❤ ቤተሰብ በፀሎታቹ አሰቡልኝ እናቴን ወለተ ሚካኤል በላቹ 🥺🥺

  • @Mmmm-h7g2g
    @Mmmm-h7g2g 6 місяців тому +7

    እንዴት አደርክ መምህራችን ዘሬ አንደኛ ነኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 місяців тому +1

    .መምህርየ አምላክ መድሀንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእወነት አንተ እየተጋፈጥህ ከስቱ ደፍተራ ጋር እየተቃወምህ ብዙ ስለምታስተምረን ደስተኛ ነኝ ብዙ አዉቄ አለሁ ግን አሁን ብዙ ሲገባኝ በቅርብ የምቀርባቸዉ ደፍተራ አሉ እናም መራቅ አልችልም እደት ና ምን ላርግ ግን አብሮ በመብላት የሚጐዳኝ ነገር ይኖር ይሆን ?እስቲ ንገሩኝ ምመናን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 6 місяців тому

    አሜን አሜንአ አሜን ክብር ለቅድስት ማርያም ልጅ መምህር እኳን ደና መጣክ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 6 місяців тому +1

    ወይጉድ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ እመ አምላክ ትጠብቅልን ኮፈረንስ ልጋብዝሽ እያለች ጋደኛዬ ለ6ወር ያህል ስመላለስ እኔም ሰምጬ ልቀር ነበር እመ አምላክ ጎትታ አውጥታኝ ነው እንጂ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 6 місяців тому

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ የሠማነውን በልቦችን ያሣዳብርን❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 6 місяців тому

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @henna9179
    @henna9179 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንን ይጠብቀን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @TeferemindaKuraw
    @TeferemindaKuraw 6 місяців тому +2

    መምህር እንዴት አደርክ በትምህርትህ ፀባዬን እየገራው ነው እግዚአበሔር ይመስገን

  • @DawitTub.
    @DawitTub. 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 6 місяців тому +1

    እህቴ ሰንበት ተማሪ ነበረች አሁን ፕሮቴስታንት ሆናለች በጸሎት አስብልኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ

  • @KalkidanDejene-oc1tz
    @KalkidanDejene-oc1tz 6 місяців тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥ ፀጋውን ያልብስ አስካለ ማርያም ነኝ አሞኝል ጡቴን በፀሎት አሰቡኝ ከነቤተሰብ ኬዳነምእረት ከናንተ አትለይ አሜን።

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 місяців тому +1

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ግሩም ነውኮ አይ ፈጣሪ ከምር ለፖሮቴስታንትች አዘንኩ ዝብለው ማንም ሰው የሚጭንባቸው ግሩም በተለይ ከሱጋር እየተኙ የሚወልዱ ጉድኮ ነው አሁን መፀሀፍ እናቃለን የሚሉ እኒህ ናቸው ጌታ ካገልጋይ ውለዱ ይላል እዴ ወይ መታወር ፈጣሪ ይፈውሰን በውየት እሄ ጥንቆላ ስቱን ሰው ባጭር አስቀር ፈጣሪ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን😢

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 6 місяців тому +8

    እንዴት አደረክ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ውድ መምዕመናን እንኳን ለአቧታችን ለፃድቁ ሃብተማርያም ወርሀው ክብረ በአል አደረሰን ሃብትዬ በያለንበት ቦታ ይጠብቁን በማዕጥንታቸው ወደ እያንዳንዳችን ህይወት ገብተው ይባርኩን ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏

  • @merrymareya1163
    @merrymareya1163 6 місяців тому

    እህተ ማርያም አላችሁ ፀልዩልኝ እግሬን ያመኛል በድንግል ማርያም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 6 місяців тому +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @ምርያምንበል
    @ምርያምንበል 6 місяців тому +1

    መምህር እንቃን በሰላም መጣህ ❤❤❤ በትምህርትህ በታም ተምረናል ጠለዉጠናልም ኣይዞህ በርታ ቅጥልበት

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 6 місяців тому

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤መምህር

  • @meskeremmalla1995
    @meskeremmalla1995 6 місяців тому

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @tsegayenire9820
    @tsegayenire9820 6 місяців тому +2

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነዉ። ወንድሞቻች ፕሮቴስታንቶች ግድ የለም እስኪ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ቢያንስ አባታችን ሆይ እያላችሁ ስገዱ የማንንም እጅ ከምታስጭኑ ጉልበታችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ ማንም ፍፁም የለም።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 місяців тому +1

    ሰላም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 місяці тому

    መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 6 місяців тому

    መምህር መጻፍ አይቀናኝም ግን በእውነት ሁሌም በምሰማው ታሪክ እንደተገረምኩ እና እንደተማርኩ ። እኛ ምእመናን ከተጠቀምንባችሁ በጣም ብዙ ነገር ተምረንባችኋል እግዚአብሔር በፍሬ ይጎብኛችሁ እኛም በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በመልካም መሬት ላይ የወደቀ ፍሬ ያድርገን አሜን

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 6 місяців тому

    ሰላም መምህርዬ እንኩዋን ለአቡነ ሐብተማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰህ

  • @HanauNew
    @HanauNew 6 місяців тому

    እንዴት አደረክ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለአባታች አቡነ ሀብተ ማርያም ወራዊ መታሠቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅድሳን በረከታች ይደረብን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 6 місяців тому

    የመምህር ፍሬዎች በጣም ጨንቆኝ ነው ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን ስደት ነኝ ያለሁት ስጉምት መውሰድ ኣልቻልኩም በፀሎት ኣስቡኝ" ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰበቹ" ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ እግዚኣብሔር ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን ተሰፍሸየ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤቴሰቦችህ ተሰፍሸየ

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንካን በሰላም መጣህ ተስፋ ስላሴን ክነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ይጠብቅልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚእብሔር ልብ ይስጥ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 місяців тому

    እዉነት ነዉ መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 6 місяців тому

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ከክፉ በናፍስት ይሰውረን አሜን ከዚህበላይ እንድታገለግል እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ መምህር