ፒያሳን በስዊድን አሽሩካ ቭሎግ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • ashruka channel ethiopian youtuber videos WATCH more ► • My latest videos | Ash...
    SUBSCRIBE ► / @ashruka
    FIND ME ON :
    Tiktok | / ashruka_
    Facebook | / ashrukaa
    Instagram | / ashruka__
    #ashruka
    #ashrukachannel
    ashruka channel, ashruka, ethiopian movie, ethiopian music, Abel Birhanu, seifu on ebs, donkey tube, dink lijoch, ebs, seifu on ebs, Abrelo hd, alex tube, ethiopia, ebs tv, ethiopian news, ashruka channel today, ashruka channel new

КОМЕНТАРІ • 87

  • @ashruka
    @ashruka  Місяць тому +17

    ቪድዮውን ላይክ ኮሜንት ሼር እያረጋችሁ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ 🙏🏽

    • @moyatube519
      @moyatube519 Місяць тому +1

      👍👍👍👍👍💚💛❤️🇨🇬👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 Місяць тому +1

      @ ashruka in Europe we ignorer eche ather . How ever we are the origine " Habesha " we afread eche ather... so sad i used it but we need eche ather all . We can creat Association ... extra hoply we can ! 💪

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 Місяць тому +1

      Ps Tnx 👍

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Місяць тому +1

      💚💛❤🤝

  • @zg3061
    @zg3061 Місяць тому +2

    አሮጌን ጠግነው አጽድተው ደጋግፈው ነው አሁን እንዲህ የሆነው እንጅ ከመጀመሪያ እንደ ፒያሳ ነበር።አሁንም በየግዜው ይጠግናሉ።ከዚህ እንማር። ተባረክ ወንድም በርታ ብዙ ሰው ይማርበታል።🙏🏾🌹🌺

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Місяць тому +5

    አሹሩካ የምርጦች ምርጫ እናመሰግናለን ጠባቧ መንገድ👌👌👌🙏👍

  • @kmg3411
    @kmg3411 Місяць тому +6

    አገር ሲገነባ ባንዳ ባንዳዉ ፈረሰች ይላል ። አገሬ ኢትዮጵያስ እየተገነባች እያማረባት ነዉ የፈረሰችዉ በፈረሰዉ ጭንቅላትህ ዉስጥ ነዉ። በንጹሃን ደም ነግደህ ድቃቂ ሳንቲም ከምትለቃቅም ዛሬ ብትሞት ይሻላሃል

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Місяць тому +2

    välkommen till Sverige. visa oss också när du äter räkor och musslor det är också svensk tradition mat. Det är som "Jegol" Harer malet new. Ha en bra dag i Sverige , berätta mer om språket också. vi hörs bror

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 Місяць тому +8

    አሹኳ ቋንቋቸውን ቻልከው አይከብደም

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 Місяць тому +1

    It’s true my brother God bless you 👌👍💝❤️💝❤️🙏

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Місяць тому +4

    አለማፈርህ በጣም ያሳዝናል ፒያሳን ከዚህ ጋር ማወደደርህ የወደቀ ቤት ሽንትቤት የሌለው ነው የፈረሰው ለፓለቲካህ ብለህ የራስህን አገር የምታዋድቅ

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 Місяць тому +1

    ፒይሳ ዶሮ ማነቂያ የጭቃና የቆርቆሮ ቤት ውስጥ ስንት ወንጀል ተስርቶእል የጫት መሸጫ ነው የነበረው ስንት ሴት የተደፈረበት የሌባ መስብስቢይ ነበር
    እንኾን ፍረስ የቆርቆሮ ቤት ሲፈርስ
    ወንጀለኛውም ይወጣል ማለት ነው
    ለምሳሌ 70 ደረጃ ታድሶል የ 4 ኪሎ የድሮ ሕንፃዎች እዛው እንዳሉ ታድስዋል በዛ ላይ ቆቫቫው ሽታው ። እሑን ከታደስ በሖላ ፀዳ ብለን እንኖራለን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Місяць тому +4

    አሹዬ❤❤❤❤

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Місяць тому +2

    የምርጦች ምርጫ

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 Місяць тому +1

    ፓያሳም እኮ ታደስ እንጂ መች ፈረሰ የፈረሰዉ የቆርርቆሮ ቤት ነው ታዲያ ሲውዲን የቆርቆሮ ቤት የለም የድንጋ ቤት ነው ያለው ስለዚሕ እታካብድ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Місяць тому +5

    በቅድሚያ ሰላም እግዚአብሔር ለሁላችሁ ይሁን አሹ በጣም ነጻነትህን ለምታረጋችሁ ለንጹሀል ድምጽ በመሆን እውነት ባለህበት እማምላክ ትጠ ቅጠብህ በርታ

    • @kmg3411
      @kmg3411 Місяць тому

      በእግዚአብሔር ስም አትነግድ አስመሳይ ዘረኛ ሁላ

    • @mintamir4333
      @mintamir4333 Місяць тому

      @@kmg3411 ማስተዋሉን ይጥህ

  • @buzayewmamo3395
    @buzayewmamo3395 Місяць тому +2

    Tack så mycket !

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 29 днів тому

    እናመስግናለን ውንድም በጣም

  • @user-qc3kt2jm7f
    @user-qc3kt2jm7f Місяць тому +1

    ምንም ብሎግህ አልተመቸኝም ህንፃ ብቻ ነው ያየሁት ሀበሻ ሬስቱራንት ፣ ሞልዋች ፣ ከኢትዮጰያ ለሚመጡ ለስራ ምቹ በጣም ተስማሚ እንደሆነች አልነገርከንም ብዙ የሚታይ ነገር ስራልን ሰውየ😮

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Місяць тому +1

    Arat kilo eyegesegesu new yalkewns Eris bers tebalu Yihe new yemiyawatah

  • @danielfiker5544
    @danielfiker5544 Місяць тому +1

    ወንድም ከዚህ በፊት ስዊዲኖች የኖሩትን ብታውቅ ኖሮ እንዲህ አትልም በድህነታቸው ጊዜ መሪት ቆፍረው ነበር የሚተኙት ብ ርዱን ለመከላከል
    ስለዚህ ይሄ የምታሳየንን መንገድና ፎቅ የተሰራው በ1600- 1700 አመተምህረት ነው ስለዚህ አንተ ከኛ ፒያሳ ጋር ለማወዳደር ከፈለክ ክ400 አመት በፊት ከነበራቸው መንደር ጋር ነው መሆን ያለበት
    ሽንት ቤት ያልነበረውን ቤታቸው ውስጥ ጉድጓድ ቆፍረው የሚተኙበትን መንደር ነው እሱን አፍርሰው ነው ይህን የሰሩት ለቅርፅም አስቀመጡት ትክክል ናቸው
    እኛም አሁን የሰራንውን ጥሩ ነገር ለወደፊት ለቅርስ እናስቀምጣለን
    ሽንት ቤት የሌለውን ምሶሶ የሌለውን መንደር የፒያስ ቅርስ ሆኖ ይቀመጥ ብትል መሳቅያ ነው የምትሆነው
    ስለዚህየማይወዳደር ነገር አታወዳድር

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Місяць тому +3

    እኔ እኮ የምትገርመኝ የፒያሳን ጅርባ እይተኽዋል ?አርና ሽንቱ ትዝ አለህ? እዚህ መንገዱ፦ቢጠብም ንፅህና ያለውና በደንብ በግንብ የተሰራ ነው። የኛ ግን የበሰበሰ ቆርቆሮ ሽንትቤት የሌለው፣ ስዝናብ ሲመጣ ነዋሬዎቹ የሚሳቀቁበት ፣ሳፍ ደቅነው ውለው የሚያድሩበት የቶረቸሩን ቦታ ነው ቅርስ የምትለው ? እንዲህ እይነቱ ትሬለር ነው ከስዊድን ጋር የምታወዳድሩው ? ለመሆኑ ጤነኛ ነህ?አንተ ለራስህ ስነስርአት የሌለህ የማትረባ፣ ዘላን ፣መቀመጭህን እንኳን በትክክል የማይታወቅ እንዳንተ እይነት አንድ ትንኝ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን የምትሳደብ አንተ ማነህ?።አንተ ለራስህ የፈረንጅ ሰከንድሀንድ እቃ ሆነህ በሞዴርን ባርነት የምትኖር እድራሻህ የጠፋብህ ያለአቅምህ ባትንጠራራ ጥሩ ነው። ጥገ😮ኛው ጠቅላይ ሚንስትሩን ሰድበህ እንቋሸህ ኢትዬጵያን የምትገዛ መሰለህ?እንደ እንተ እይነቱ ብሎን ከጭንቅላታቸ የጠፍባቸው አለማቢስ ዞምቢዋች ናቸው ኢትዮጵያን ወደዃላ ይሚጎትቱ የስልጣኔ ጠላቶች ናቸው እገሬቷን ወደፊት እንዳትሄድ እንቅፋት የሆኑት ከእንደዚህ እይነት አሳሞች የንፅህና ጠላቶች በውስጣቸው የድህነትና የግማት ወዳጆች መንፈስ ካለባቸው ሰዎች እንዱ እንተ ስለሆንክ ወደበርሜሉ ግዮርጊስ ሄደህ መንፈሱን በአንድ በርሜል ፅበል ትገላገለዋለህ ።ምክንያቱም ያ ትዝ ትዝ የሚልህ ሰገራ በቀላሉ ስለማይጠራ ነው አንድ በርሜል ነው የሚታዘዝልህ እሽ!go and enjoy it 😂

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Місяць тому +1

    Noella የምትባል ሩዋንዳዊት ዩቱበር መጥታ እንዴት ኢትዮጵያችንን እንዳደነቀችና እንዴት እንደተደመመች አትጠይቀኝ። ፔጇን Noella ብለህ ግባና እየው!!!!

  • @kiflemandefro4594
    @kiflemandefro4594 Місяць тому +1

    ትመቸኛለህ አሹሩካዬ

  • @Zuzukadre
    @Zuzukadre Місяць тому +2

    አሹ ያምረጦች ምረጫ ወንድማች ኡኳን ደና መጠክ🌹🌹

  • @user-pz9fi4kp8r
    @user-pz9fi4kp8r 29 днів тому

    Gothenburg kidus gebriel church aycheh neber...ahun yet ketema new emtnorew?

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Місяць тому +3

    ምን አገባን የሰው ሀገር ፒያሳ የሰው ወርቅ አያደምቅ ጉራ ብቻ ወሬ ብቻ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +2

    ይመችህ አሽሩካዬ እውነትም ፒያሳ ታምራለች

  • @uaeuae2773
    @uaeuae2773 Місяць тому +3

    አሹካ በመጀመረያ በጣም ነው ማከብረህ

    • @kmg3411
      @kmg3411 Місяць тому

      ከርካሽ ዘረኛ ምን ይጠበቃል ድሮ

  • @evafromdc4877
    @evafromdc4877 Місяць тому +1

    Endeze asayeni🎉🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +2

    አንተ ምን አለብህ ስደትህን እያጣጣምክ ፒያሳ ፈረሰ አራት ኪሎ ፈረሰ ትላለህ ንፁህ ነገር አያስፈልገንም እንዴ????

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 Місяць тому +1

    Grazie mille Ashruka ❤

  • @zebibamohammed8189
    @zebibamohammed8189 Місяць тому

    Välkommen till sweden .
    Tack så mycket

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 Місяць тому

    😂😂😂😂err bekentu des yilal😂😂woow new yehalaw kelele yelm yefetu❤❤❤❤

  • @skykefela5499
    @skykefela5499 Місяць тому

    Välkommen till Sweden.🇪🇷🇸🇪🙏

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому

    እና መስግናለን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Місяць тому

    Thank you አሽሩካ🙏🏾 እስቲ ስለ atheistና ባዕድ አምልኮ ምናምን በአብዛኛው ናቸው የሚል ሠምተን ነበር ምን ያህል እውነት ነው?

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 Місяць тому +1

    የዛሬው ደስ ይላል ተጨማሪ ቭሎግ ስራልን እባክህ

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Місяць тому

    ለምን ስራ አትሰራም የስራ ወረቀት አልተሰጠህም እስካሁን ?

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 Місяць тому

    Thank you Ashruka

  • @SamiBerhe-lw6oc
    @SamiBerhe-lw6oc Місяць тому

    Välkommen till Sverige

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому

    ለእናታ ምጥ አስተማረቻት አሉ ምን ያገናኘዋል ይልቁንስ መቸ ነው ምትዘምተው ጥምብ ጃዊሳ

  • @tme251
    @tme251 Місяць тому

    Erebakhe kezhe gare mawedaderhe peyasane yegeremale

  • @birtukan2095
    @birtukan2095 28 днів тому

    ❤️❤️♥️♥️

  • @rahelatnafu7580
    @rahelatnafu7580 Місяць тому

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b Місяць тому +1

    የሚያምር አገር ነው ይመችህ 👍👍

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Місяць тому

    አይዙሂ❤❤❤❤ወድማችንፈጣሪይጠቂሂ

  • @yohanneshunde
    @yohanneshunde Місяць тому

    Nice

  • @sinatyhusina2698
    @sinatyhusina2698 Місяць тому

    Ashu yen wed

  • @alemtesfayeh1404
    @alemtesfayeh1404 Місяць тому

    Ashu edazh Ayenat nagr naw emyamrbt polatika eda tawra eshi yemach

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Місяць тому +3

    ፍሬንድ እኔ አዲስ አይደል ያለሁት፣? የፈረሰ ታሪካዊ ቦታ የለም ጭራሽ የታደሰና የተዋበ እንጂ። አረጋግጥና እናወራለን!!! ሰው ለምን ከጭርንቁስ ቤት ወደተሻለ ተለወጠ ካልሆነ? የሚገርምህ ስትመጣ አይተህ እንዳታፍር አረጋግጥ!!!

  • @FunchdyfItolyd-kf9sc
    @FunchdyfItolyd-kf9sc Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Місяць тому

    💯💯💯💯💯

  • @Lul_Natna
    @Lul_Natna Місяць тому

    Sle bini cycle zm beqa

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 Місяць тому

    The place similar to Florence 🤔

    • @ashruka
      @ashruka  Місяць тому +1

      yes also similar with Genova but this is the smallest 😁🫢

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 Місяць тому

    እብይም አለእዛ

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 Місяць тому

    Tebeda mejemeriya yehen qachil dimitsihihn asteribew piassan legna tewaw.kotetam

  • @tme251
    @tme251 Місяць тому

    Werga zembel

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Місяць тому +1

    እረ በናትህ ብያሳ ዉስጥ ምን ታሪካዊ ቦታ ነዉ የፈረሰዉ? ሽንት ቤት ለምን ፈረስ ከሆነ ሌላ ነገር ነዉ። አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ህዝብህ በተበከለ ወይም ቆሻሻን እያሸተተ ይለቅ ከሆነ ጥሩ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому

    Ashruka, I will be starting my new UA-cam channel soon. One day I will have my first collaboration with you. STHLM 😃

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Місяць тому

    DENKE GUZO NEWENA YE LASETAWEWME SEME KETEMA MALETU?TEMESASAYE NEWENA:BELOME ADISUNE TEWELEDE ENJA INJI?AWAKIWOCU SELE ETHIOPIA TARIK YAWEKALUNA::ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏YEMECEHE ENELALEN:🙏🙏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому

    💚💛❤❤❤❤❤👍

  • @lamrotaynalem9292
    @lamrotaynalem9292 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @user-ys7gf5qv6u
    @user-ys7gf5qv6u Місяць тому

    አብይ አህመድ የተሸለመው ኖርዌ ኦስሎ ነው እንጂ ስዊድን እስቶኮሎም አይደለም የትሳሳተ ኢንፎርሜሽን አትስጥ

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 Місяць тому

    Zim beleh atamett.

  • @user-xh2lx4gw5b
    @user-xh2lx4gw5b Місяць тому

    Aseka yemermohr merte

  • @kmg3411
    @kmg3411 Місяць тому

    ባንዳው መስቀሉን ወደዉስጥ አስገባዉ መነገጃ አታድርገዉ ማፈርያ ተደበቅ አንተም

  • @kmg3411
    @kmg3411 Місяць тому +4

    አንተ ስደተኛ ዝም ብለህ ሰደትህን አጣጥም አዲስ አበባን በዓይኑ ያየ ሁሉ ይታዘባሃል ይንቃሃል

  • @uaeuae2773
    @uaeuae2773 Місяць тому

    አኔ ባል ላገባ ነው እባከህ መረቀኝ አመሰገናለው

  • @raheldessalegn4376
    @raheldessalegn4376 Місяць тому

    Really you don't know about your country

  • @raheldessalegn4376
    @raheldessalegn4376 Місяць тому

    Really shame on you

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому

    አንተ መሀይም ፊካ የሚለው ቃል ማለት አልቻልክበትም ምነው ኢሰፊ ገብተህ በደንብ ብትማራ ገገማ።።

  • @meserbeye
    @meserbeye Місяць тому

    እንዳንተ ዉሸታም አስመሳይ ሰዉ የለም ግን አንድቀን አዉነቱ ይወጣል ያንተ ለምን ግን ተንከራተትክ ከጣልያን ኢትዬጵያ ከኢትዬጵያ ከዛ ወደ ስዊድን አሁን ደግሞትንሽ ቆይተህ አሜሪካ ትመኛለህ አደል?ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉትን ሰላም እንደመስበክ ለጦርነት ትገፋፋለህ ለዶክመንት እና ለመወደድ ብለህ አደል ህሊናህ ይዉቀስህ እዉነት ጀግና ብትሆን እዚህ ከወጣህ በኋላ የምትለፈልፈዉን እዛዉ አገር ቤት እያለህ ታረገዉ ነበር።

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Місяць тому +3

    አለማፈርህ በጣም ያሳዝናል ፒያሳን ከዚህ ጋር ማወደደርህ የወደቀ ቤት ሽንትቤት የሌለው ነው የፈረሰው ለፓለቲካህ ብለህ የራስህን አገር የምታዋድቅ

  • @fantuabebe8839
    @fantuabebe8839 Місяць тому

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому

    ❤❤❤