ቴዲ አፍሮ አዲሱ አነጋጋሪው ነጠላ ዜማ | Teddy Afro | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @ashruka
    @ashruka  2 місяці тому +84

    ይቅር የአብይ መንገስ = down down አብይ ለማለት ነው 💪🏾😃

    • @munaofficialfmh8820
      @munaofficialfmh8820 2 місяці тому +3

      እረ ዳውን ዳውን ዳውን ይሄ ቡዳ የሆነ ሰውዬ

    • @Rahma-td6er
      @Rahma-td6er 2 місяці тому +5

      አሹ ታዉ ግን 526ሺ ሰብሰክራይ እያለህ ይሄ ካንተ አይጠበቅም

    • @maekel6789
      @maekel6789 2 місяці тому +1

      አወ አብይ ዳውን ዳውን የሱ መከላከያ ነው ህፃን እናቶች እየደፈሩ ለዚህ አይነት ደፈራ ጥቃት እየተስፋፋ የሄደው😖

    • @baraka99ethiopia72
      @baraka99ethiopia72 2 місяці тому +1

      Warenya. Badda yee badda.lij

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c 2 місяці тому +1

      እኔ የምለዉ ሁሉን ነገር ከዘርጋ ማያያዝ ምን ማለት ነወ

  • @afishow
    @afishow 2 місяці тому +85

    የፌቨን እናት የቤት ስጦታ ሲሰጣት እንደኔ ደስ ያለዉ 👍

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 місяці тому +6

      ደስ ይላል እህቴ አፍ ማዘጊያ ነው ፍትህ ከቤት በፊት የልጆ ፋትህ ይቀድማል

    • @estar9stars173
      @estar9stars173 2 місяці тому +1

      Heaven not Feven.

    • @oghdivsk5224
      @oghdivsk5224 2 місяці тому

      እኔ 🌹

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 місяці тому +1

      ​@@wudearaya8756አንዳንድ ሰዎች ስትፈጠሩ ማመስገን የሚባል ነገር አልተሰጣቹም 😢ምናለ በናመሰግን ጉዳዩን ህግ ይዞታል የልጂቿ እናት ደግሞ ሰው ቤት ናት እና ማረፍ የለባትም እንዴ ሲጀመር የ አማራ ከንቲባ መች ሰጣት ያ ሁሉ ስትንገላታ በቤት ክራይ ዝም ብላቹ ነገር መጠምዘዝ ተወዳላቹ እናንተ ቆምጫዎች ነገረኞች

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 2 місяці тому

      @@tiz59905 ባለጌ ምን አሳደበሽ:: አዳነች ከኪሷ አውጥታ አልሰጠችም የአዲስ አበባ ህዝብ ገንዘብ ነው

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 2 місяці тому +57

    እኔ ገና ስሰማው የቴዲ አፍሮ ድምጽ እንዳልሆነ አውቄው ነበር ።

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 2 місяці тому +1

      የቴዲ ድምፅ ነው ::ልክ ነው ይቅር የአብይ መንግሰት

    • @NbsGtub
      @NbsGtub Місяць тому

      እኮ እኔ አሁን ሌላ ሚድያ የለቀቁት ላይ ኮመንት ስፅፍ ነበር በሱ ስም AI ተጠቅመው እየነገዱ እንደሆነ!!! ሰው እውነት መስሎት ያጨበጭባል!!!

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 місяці тому +32

    ገና የማንሰማው የለም እድሜ ከሰጠን 🤔
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅ ለድንግል ትንሣኤ ኪዳንምህረት 🤲

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 2 місяці тому +19

    ኧረ እባክህ አሽሩካ የቴዲ ድምፅ አይደለም ልጁን ችግር ውስጥ እንዳታስገባው💚💛❤️

  • @salma3197
    @salma3197 2 місяці тому +43

    ግን ይቅርታ የቴዲ አፍሮ ድምጽ አይመስልም ፎቶ ተቀናብረው መሰለኝ

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 2 місяці тому +5

      እሱ አይደለም ሲለቅ እራሱ ፌስ ቡክ ላይ ያስተዋውቃል ውሸት ነው

    • @NbsGtub
      @NbsGtub Місяць тому

      አጭበርባሪ ዩቲበሮች እየነገዱ ነው አዳሜ እያጨበጨበ እያጧጧፈላቸው!!!

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 2 місяці тому +61

    Teddy Aydeleme

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 2 місяці тому +6

      Enem beyalwe Tedde ayedelem sw endet melyet yaketwael besemu eyengdu nw

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 2 місяці тому +1

      እና ሜሪኖ ነው ንገረና

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 2 місяці тому +33

    ቅንብር ነው የቴዲ አይደለም ዜማን ነው የተጠቀሙት እንዳታስገድሉት ወገን

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 2 місяці тому +12

    ምን ማድረግህ ነው? ቴዲ እንዳልሆነ ታውቃለህ ።እንዴት ታይትል አርገህ ትጠቀመዋለህ። ልጆቹን ያሳድግበት ። አንተ በደህና ጊዜ ወጥተሀል።

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 місяці тому +19

    ቴዲ ይሄን ዘፈን አልዘፈነም !!!

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu 2 місяці тому +4

    ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያን ቢመራ ሁሌም ምኞቴነው🥺🥺

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 місяці тому +3

    አሹ ፕሮግራምህ እማርበታለሁም እዝናናበታለሁም የአንተ ሁኔታ ራሱ ያስቀኛል 😂😂😂😂

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 2 місяці тому +4

    ቴዲ የትም ይሁን የትም ያመነቀትን ይሰራል ናዕት የሚለውን በግልጽ አብይን የሚነካ ዘፈን የሰራው ሀገሩስት ቁጭ ብሎ ነው ሳር ያለመልማል በልፍ አእላፍ ሬሳ ብሎ ዘፍኖ ጠቅላዩን በንዴት አስከሬኑ አጠገብ ዛፍ እንተክላለን ብሎ እንዲናገር አድርጎታል ግን ማንም አልነካውም ይሄ ዘፈን ግን ምኑም አይመስልም

  • @ቃርያ
    @ቃርያ 2 місяці тому +6

    አሺርካ መወለድ ቋንቋ ነዉ አብሮ አደጌ ጋድኛየን ንብር በላብኝ😭ማርያምን ህመሙ ከባድ ነዉ💔

    • @ashruka
      @ashruka  2 місяці тому +4

      ውይ እኔን የኔ እህት እግዚአብሔር ያጽናናሽ እመብርሃን ታጠንክርሽ ነብስ ይማር 🤗

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 місяці тому

      ፅናቱን ይስጥሽ 😭

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 2 місяці тому

      ፀነት ይስጥሽ

    • @RebeccaAssefa-pd1eu
      @RebeccaAssefa-pd1eu 2 місяці тому +1

      ዉይ በስላሴ ስም! ነብር?😢 ጫካ ሔዶ ነዉ?

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 місяці тому

      ምን የት ነው ነብር የበላው ግን እኮ ነብር ካልነኩት አይነካም ይባላል ነበር😢

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 2 місяці тому +1

    ቴዱ አፈሩ ስወድህ❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 місяці тому +9

    Please leave Teddy afro alone🎉

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 18 днів тому

    መዳኒተዓለም በሳት አምድ ይጠብቅህ!!!

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 місяці тому +1

    Teadafero is berfect man,
    Tead afero is gentle man,
    I ove you teade afero❤so this is no teady voice.

  • @BobyTany
    @BobyTany 20 днів тому +1

    Everyone don't be stupid if tedyafro want to release single he's got his own UA-cam channel you will see it there PERIOD.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 місяці тому +8

    This is not teddy's voice.

  • @pawelos4170
    @pawelos4170 2 місяці тому +1

    አንተም ምርጥ ጀዝባ ነህ

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 Місяць тому

    ይህ ትልቅ መልእክት ነው እናመሠግናለን።

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 місяці тому

    ምንም ቢሆን እንኳን የቴዲን ድምፅ በደንብ የሚያውቅ ሰው ያውቀዋል፡፡ የቴዲ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የተወዛገበውን ሁሉ አጥርተህልናል እናመሠግናለን፡፡

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 2 місяці тому +7

    ካንተ ይሄን አልጠብቅም ይሄ ቴዲ አደለም

    • @SelamSara-c8p
      @SelamSara-c8p 2 місяці тому +1

      እሱም ቴዲ አይደለም እያለሽ ነዉ ወይ ጉድ ምን እንደሚል አሰሙም

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 Місяць тому

    VERY TRUE BROTHER 🎉🎉🎉, THE ETHIOPIA PEOPLES THEY Give him the Chinese, tell him NENESE

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 місяці тому

    እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይደለም ነገር ግን ቴዲ አፍሮ ምን በጣም የሚወደው ነው ኢትዮጵያን የሚወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያ ተቆርቋሪ ፈጣሪ ለአንተ ይቆመለክ ከማለቱ ምን እላለሁ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 2 місяці тому

    ህዝቤ የቴዲን ድምጽ ለይተህ አታውቅም እንዴ 😂😂😂😂 ቴዲዬ ❤❤❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 місяці тому

    ይኤ መሪ የአገሩ እዝብ ከጦርነት የተረፈ በዳቦ እጦት እየተሰቃየ ነው በኑሮ ውድነት እየወጣ ሰለዶሮ ያወራል ቀልደኛ ሰው ጌታ በቃ ይበል ጥቂቶች ሚደሰቱባት አገር😭

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 2 місяці тому

    በዚም አለ በዚያ አሹካ እግዚሐብሔር ይገላግለን ሃገራችን ህዝባችን ተሰቃዩ ፈጣሪ ይድረስልን😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому

    ለስድብ የምትቸኩሉ ኢትዬጵያውያን ወገኖቼ እስከመጨረሻው አዳምጡና መልስ ፃፉ ስድብ የሰይጣን ነው

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 2 місяці тому +2

    ድሮስ ዶሮ በላ ማለት ይቻላል?ለአንድ ዶሮ 6ኪሎ ሽንኩርት እየተጨመረ አንተ ውጪ አይደለ እንዴ ያለህው?እንዴት ዶሮ እንደሚበላ አታውቅም ተው አውሮፓ በሌላዌ አፍሪካ ሃገር እንዴት የሚበላው??

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 місяці тому +6

    መገደል ከኢትዮጵያ ከአብይ መከላከያ ይጀመር እናቶችን ህፃናት መደፈር ያስፋፉት እነሱናቸው ዳውን ዳውን አብይ ቴድ ጀግናው

    • @sileshsami7999
      @sileshsami7999 2 місяці тому

      ቆሻሻ ደፋርው አጠገብ አይደሌ ያለው የክልልህን መንግስት መግለጫ አልሴማህም በክልሉ በህግ ደረጃ እንኳን የምታወቀው በ2016 ብቻ 90 ሰቶች ተደፋረዋል የተደቤቀው ደሞ እንግድ አንቴው አጣራው ሳትማሩ ተማርን የምትሉ ጫማ ሳትለብሱ ጫማ መልቤስ አስተማርን የምትሉ ዶንቆሮዎች እንዳቴ አይነቱ በነገራችን ላይ ይፅናትንም ሰቶችንም የምደፋሩት የድንቁርናና የማዩህምነት እንድሁም የትምክት ውጠት ነው ኮቴታሞች

  • @ledeyagebrehiwot2171
    @ledeyagebrehiwot2171 2 місяці тому

    ፍትህ ኢቲዮጲያ ውስጥ የለም አንደ ፌቨን የተደፈሩ ብዙዎች እፃናት በየቤቱ ፍትህ ሳያገኙ የተደፈነው ያለው በጣም ያማል ዝም ብለን አናልቀስ ይቅርብኝ ያዞ እንባ ቅኔው ያማል !!!😢😢😢

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 місяці тому

    ቴድ አይደለም ዘፋኙ አሹ ❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ቴዲየ ጀግናዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 місяці тому +1

    Ashrukaye betam enameseginalen bertalin

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 Місяць тому

    እኔ እንተለጀንስ የመለየት ግንዛቤ አላሰብኩም ግን 1የቴዲ ድምፅ 2ቴዲ ዘፈኑን ይህን አይዘፍንም በሚል ዘፈኑ ኢፍታሃዊ በመሆኑ ተምታቶብኝ ነበር ደግነቱ ምንም ሳልል ደረሳቹሁልኝ አሹካ

  • @fasika9507
    @fasika9507 2 місяці тому +5

    አረ አሽሩካ አንተ እንዴት ይሄ ይጠፋሀል? ወይስ ለጨዋታው ድምቀት ብለህ ነው? የቴዲ ገፅ ድረስ ሄደህ ለማረጋገጥ የሞከርከው?🤔

  • @kinankinan5758
    @kinankinan5758 2 місяці тому +5

    አሽሩካ እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 2 місяці тому

    ዘፈኑን ባለ መስማት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አምላኬ ያልፈቀደውን ዘፈን አላዳምጥም ምድር ላይ ሪከርድ ቢሰብር በሲሆል የተሰበረ ነብሱ ይገባል በንስሃ ካልተመለሰ።

  • @bethlehemejigayehu7569
    @bethlehemejigayehu7569 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ የአብይ ወታደሮች የአማራን ሴቶች እንደሚደፍሩ ስለገለፅክ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 2 місяці тому +1

    የት ነው የተለቀቀው የቴዲ እሱ ያላለውን ለምን ትጨማመርበት አለህ ወድማችን ደግሞ እዳታሳስሩብን 😢😢😢

  • @dejenefikadu
    @dejenefikadu 2 місяці тому

    አሽሩካ ከእውቀት ነፃ ነህ መሰለይ የቴዴ አፍሮ ዘፈን ትዝ ይልሀል ፍሲለ እንዴት ሀገሬን ልምራ ሲለው ስንት አይን አለህ ሁለት አንዱ አይንህን የአሁኑ ዘመን እይበት ሁለተኛውን ደግማ ገና ወደዚህ ምድር ያልመጡትን ልጇች ትውልድ እይበት አለው። አንተስ ምንድ ነው አንተ የምታይበት አይ አሽሩካ አንዳንዴ ሰው መቼ ነው የምትሆነው

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 2 місяці тому +1

    ከአስተሳሰብ ነፃ !!

  • @messya7125
    @messya7125 2 місяці тому +2

    ከዚህ ሁሉ ራሱ ቴዲን መጠየቅ እሱም መመለስ አለበት

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 місяці тому +2

    የደቡብ ፔንጤ አረ ተው ፔንጤን አፈራረሳቹሁት አረ የድሮዎቹን ፀሎት አታሳጡን አገራችን ፀሎተኛ እንጂ ትንቢተኛ አያስፈልጋትም

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 місяці тому +1

    Teddy bezi leke Ayewordem 😊

  • @gelatch24
    @gelatch24 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ቻናሌንም ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብም እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤

  • @shashepigion3478
    @shashepigion3478 2 місяці тому +1

    He.s my king

  • @BerekeAdiss
    @BerekeAdiss Місяць тому

    በርታ፣አለን፣ቴዲየ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 місяці тому +2

    የቴዲ ድምፅ አይደለም ያስታውቃል

  • @tigisttadesse4802
    @tigisttadesse4802 2 місяці тому +4

    He’s my king

  • @mamo161
    @mamo161 2 місяці тому +3

    ኧረ ውሽት አንተ ዱባ እራስ ቴዲ እና ሌላ ስው መለየት አለብህ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 місяці тому +2

    አሹዬ በርታልን
    እንዳው ይሄን ጭራቅ ሰውዬ ድምፁን መሰማት ጠላሁ ደግሞ በዶሮ ወጥ መጣ

  • @solwos7548
    @solwos7548 2 місяці тому +3

    የራሱ የቴዲ ድምጽ አይመስልም ቴዲን አስመስሎ ነው የዘፈነው

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 2 місяці тому

    ይህ የቴዲ ስራ አይደለም ልጆቹን ያሳድግበት አትቀነባበሩ😢😢 ለምን ነው ግንማታስቡት

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 2 місяці тому +1

    እሱስ ትውልድ ሁሌም ሲያሰታውስው ይናገራል ንጹህና ብሩህ ተስፋን የስጠው ትውልድ
    ለእንዳንተ አይነት ጨለምተኛ የስው ሀገር እጅ ጠባቁ ትውልድ ሳይሆን ባገሩ ለመኮራ አዲሱ ትውልድ ከቤተ መጽሀፍት እስከ ምገባ ከ መዝናኛ እስከ ንጽህ መጻጃ ትውልድን ለማሻገር ተመተጋ መሪ ነው ወራዳ የመንገድ ዳር ልጅ ከውቀት የጸዳህ ስደተኛ ነህ ባለጌ ነህ።
    ያንዲትን ልዋላዉ ሀገር መረ ማዋረድ እውቀት አይደለም ነፈዝ

  • @tigistamerga4007
    @tigistamerga4007 2 місяці тому +6

    he is not tedy afro😂

  • @hirut100
    @hirut100 2 місяці тому +1

    Not Teddy Afro. Who ever is pretending to be Teddy needs to 😮be reported .

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 місяці тому +1

    ይህ ለሩታና ለአብርሽ የዘፈነው ልጅ ነው እንጂ ቴዳ አይደለም😂😅😂😅

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 місяці тому

    አሹዬ የሰው ልክ❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    😭😭😭😭ጌታ ይሥማው ቴዲን

  • @manuel2445
    @manuel2445 2 місяці тому

    አሹካ ስወድ ወድሜ በውነት አብይ ከየት እንደመጣ እራሱን የረሳ አውሬ አምላክ የንሳልን😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 2 місяці тому +9

    እንዴት የቴዲ ድምፅ ይሆናል ብለኽ ታምናለኽ?

    • @khalidj9510
      @khalidj9510 2 місяці тому

      Ashiruka mndnw like view kenesebsh enda?tedy endalhone antem takewalek

  • @MuhamednurSeid-vp2xh
    @MuhamednurSeid-vp2xh Місяць тому

    እዳንተ አይነት ጀዝባ ባንዳ ሚዲያ ላይ ወጥቶ የሚናገርበት እድል ማግኘቱ ነው ሀገራችንን ያጠፋት ቤተሠብ መሥርቶ ሂወቱን አሥተካክለህ መምራት ሳትችል መንግሥትን መተቸት አትችልም።
    ይቅር የአብይ መንገሥ የሚለው ቴዲአፍሮ ስራው ቴዲ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ያለው እይታ የተንሻፈፈና በወገንተኝነት ላይ የተመሠረተ አቋም እዳለው በህዝበ ኢትዮጲያን አድናቂወቹ ዘንድ ትዝብት ውሥጥ ያሥገባው የተዋረደ ሥራው ነው በልቤ ውሥጥ ለቴዲ የነበረኝን ክብር ወርዷል።

  • @fikermen1628
    @fikermen1628 2 місяці тому +1

    የእውነት ግን ሳንዋሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዶሮ እንደልቡ ይበላል? የዶሮ መብላት ህልም እንዳይሆን በመስራት ጊዜ ቆጥበን እንለወጥ እባካችሁ ቃላት ምንዛሪ እንግባ አምላኬ ሆይ

  • @user-kadja
    @user-kadja 2 місяці тому

    የኔ ሰርች ማድረግስ አይገርማችሁም አጃኢብ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 2 місяці тому +2

    Ashruka Faraw, Atbanennm Aydel? Teddy Aydelem.

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 місяці тому +3

    Teddy aydelem

  • @ManayeshTsega
    @ManayeshTsega 2 місяці тому

    ክክክክ አይይይ መንግስታችን
    ዶሮ ልንበላ ነው ፍትህ ለልጆቻችን

  • @Flavio130
    @Flavio130 2 місяці тому

    አሹዬ እውነቱን ነው 1 ዶሮ 4ኪሎ ሽንኩርት አይደል ታዲያ ልክ ነው ፍትህ ህህህህህህህ 😢

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤በርታ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 2 місяці тому +2

    ቲሽ ! ቴዲን አትስደቡት እንጂ ግጥሙም ድምፁም ድክሞ ነው።

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 місяці тому

    አሹዬ ስወድህ በርታ ይሄ ጀዝባ ገገማ ደደብ መሪ አይደለም 👎ገዳይ እንጂ 👎 ሲዖል ይግባ👎

  • @mullershow-zt5kw
    @mullershow-zt5kw 2 місяці тому

    ፍትሕ ለተደፈሩ ሕፃናት ፍትሕ ይንገስ ወንጀለኞች ለህግ ይቅረቡ ሴት ልጅ እናት እህት ኣገር ናት

  • @fetyabilal
    @fetyabilal 2 місяці тому

    Teb💯💯👍👍

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 місяці тому

    በዝህ ኑሮ ውድነት የማሚን ጀበና ባለሰበር ሲ

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 2 місяці тому

    ህጉ ይቀየር ሤት ልጅ ኢትዮጵውስጥ አግቶን ደፍታ መሂድ የለባትም ፍትህ ለህጻናት

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 2 місяці тому

    good job 👍👍

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 2 місяці тому

    Thankyou ashruka, wow het is dangeours😮😮

  • @BiniyamLegasie
    @BiniyamLegasie Місяць тому

    ይህየቴዲ ዘፈን አይደለም ማሰብእንችላለን።

  • @MikiKingof-qz4xb
    @MikiKingof-qz4xb 2 місяці тому +3

    ቴዲ አደለም ይታወቃል

  • @YonasEshete-ue5bd
    @YonasEshete-ue5bd 2 місяці тому +1

    የቴዲ አይደለም ህዝቡ የቴዲን ድምፅ አያቀውም ብላቹ ነው ብሮ የቴዲን ጦስ ውሰዱ.!!

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 місяці тому

    I was one of the first who doubts about ..the songs...bc the voice was a little bit arteficial

  • @نورالدين-ن8ج3م
    @نورالدين-ن8ج3م 2 місяці тому

    እሄ ዘፋኝ ኣገር ቁጭ ብሎ እንደፈለገ የህዝብን መንግስ ይሰድባል ፅንፈኛ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 2 місяці тому +1

    ኧረ ባክህ ቴዲ አደለም ይሄ አሁን ምኑ ነው ቴዲን የሚመስለው?

  • @טסנה
    @טסנה Місяць тому

    እረ አሹሩካ ተሼወድክ በጭራሽ ይህ ቴዲ አደለም

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +1

    አረ ቴዲ አፍሮ አይደለም😮

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 2 місяці тому

    i like it very very good

  • @yeshimebetfeyisa6232
    @yeshimebetfeyisa6232 2 місяці тому +2

    ወረቀት ለማግኝት የሚደረግ ቀረርቶ ስትደብር እሺ.

  • @tizazumoges-dara
    @tizazumoges-dara 2 місяці тому

    አሽሩ ግን ምንሼ ቴዲ አፍሮ ነው ትያለሻ
    ስራውን አድንቄያለሁ በርግጥ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому

    ኧረ ቴዲ አፍሮ አይመስለኝም ተው ችግር ውስጥ አትክተቱት ቅንብር ነው ሚመስለው 😢😢😢

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 2 місяці тому

    ድምፁ ግን የቴዲ አይመስልም

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 місяці тому

    አብይ ጾም በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ መስረት ፍች
    አለው ።

  • @zmack1830
    @zmack1830 2 місяці тому +2

    Ashruye tadleshal......kebt hzb slagegnesh mesheqel chleshal.....Lela hager bihon andm sew ayayshim neber😅!

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 2 місяці тому +3

    ቴዲ አደለም

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o 2 місяці тому +2

    እውነት ጀዝባ

  • @fissehayehuala7154
    @fissehayehuala7154 Місяць тому

    ቴድየ ግሩም

  • @A14Cell
    @A14Cell 2 місяці тому +1

    ይሔ ቴዲ አይደለም ሆሆ አረ ይኑሩበት 😢 ምን አደረጋችሁ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 місяці тому +1

    ፍትህ ልጀ ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢