የቲክቶከሮቹ ቅሌት ጆን ዳንኤል ጉድ አየር መንገድ ቦሶበታል | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 місяці тому +19

    ጎንደር እግዚአብሔር ያፀናሽ😢😢😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 місяці тому +8

    ፍትህ ለወንድማችን ለቴዶ የተዋህዶ ልጅ ሁሌም ለእምነቱ ለቤተክርስቲያን ቀድሞ የሚገኝ

  • @Selamethiopian
    @Selamethiopian 2 місяці тому +7

    ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን የምታነቡ ሰላም ጤና ይስጣችሁ መጪው አዲስ አመት ቸር ያሰማን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +8

    ሰላም አሹካችን❤
    ትኩረት ለሰሜን ጎንደር ጠለመት ወረዳ ለሞቱት ነብስ ይማር😢😢 ለተጎዱት እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd 2 місяці тому +6

    እነጆን ዳኔኤልን እየተጠቀሙባቸውን ነው የሰሞኑን ግርግር ለማረሳሳት ጠርጥር ወገኔ የሰማከውን አትመን 😢

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 місяці тому +10

    ጎንደር ፈጣሪ ይድረስልሽ 💔

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 місяці тому +7

    የሰሜን ጎንደሩ አደጋ በጣም ያሳዝናል የእርስበርሱ ጦርነቱ ሳይበቃ አሁን ደግሞ ተፈጥሮም ጨክና ገደለቻቸው ! አቤቱ አምላካችን ሆይ የምህረት ፣የበረከት እና የይቅርታ እጆችህን ዘርጋልን።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 місяці тому +1

      ሰው ሁሉ አይሞት ::

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +12

    እናቱ ገበያ የሄደችበትና የሞተችበት እኩል ያለቅሳሉ አሉ እነዚህ የፍላባቸው ለጠገቡ ይተንፍሱ ስንት ጭንቀት አለብን አየር መንገድ ክቡር ነው ህዝቡ መሪውን መሰለ
    ፍትህ ለቴዲ ፍቱት ወንድማችን የፌቨን እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ😢

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 місяці тому +2

    ወንጀለኛ እንደፈለገ ይፈንጫል ግን መልካም የሚስሩ ግን በግፈኛው ወንበዴ መንግስት ይታስራሉ😡😡😡😡

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 місяці тому +4

    በጎንደር ጠለምት ለሞቱት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳረፍልን እግዚኦ ማረን ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 місяці тому +1

      ጸለምቲ ብሎ የለ አማራኛ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 місяці тому +9

    አሹ ትክክለኛ ሰው ትመስለኝ ነበር ግን ምነው ይህንን ፍትህ ለፌቨን የሚለውን አጋለባችሁት ስንት ሕፃናት በአማራ ክልልና ወለጋ በጉርፕ የተደፈሩት ሕፃናት ተዘልዝለው የተሰቀሉትን ማን ፍትህ ጠየቀላቸው ? አረ ተዉ ትንሽ ፈጣሪን እንኳን ፍሩ ያሁሉ ሲያልቅ ትንፍሽ ያላለ አሁን ኡኡ ስታስጠሉ

    • @HimeHime-d1g
      @HimeHime-d1g 2 місяці тому

      እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበልሽ ስንት አይነት ሰው አለ የሁሉም ዝም ይባል😢😢

    • @HimeHime-d1g
      @HimeHime-d1g 2 місяці тому

      specaliy you are girl

    • @AmetuAmetullah
      @AmetuAmetullah 2 місяці тому

      ግን ስንት አይነት ሰዉ እለ😢😢😢

    • @BotaAlehegn
      @BotaAlehegn 2 місяці тому +1

      እህቴ ትክክል ነሽ ግን ልዩነቱ ድምጻቸው ያልተሰማ ህፃናት የደፈራቸው ያስደፈራቸው መንግስት ስለሆነ ሁሉም ዝም አለ ፍርዱ ቢያንስም ሄቨን ፍርድ አግኝታ አለች
      ስጋቸው እየተቆረጠ በርበሬ እየተነሰነሰ የተበሉት ህፃናትስ ህፃናት አደሉምን መንግስት ስለበላቸው ሁሉም አፉን ዘጋ ያሳዝናል መርጦ አልቃሽ ሁላ

    • @mahletayalew7476
      @mahletayalew7476 2 місяці тому

      @@BotaAlehegn 👍🙏 ተባረኪ መቼም እውነት ተናጋሪ አይጥፍ ነው የሚባለው 🙏
      የማዝነው ለአስመሳዬቹ ነው የአዞ እንባ ለሚያጎርፉት ያሁሉ ሕፃናት ታርዶ በጅምላ ሲቀበር ሕፃናት በጉርፕ ሲደፈሩ አላየሁም አልሰማሁም ያለ ሁሉ ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ፈጣሪ በዚህ በውሸት አዛንና በጠቆረ ልብ መከራችንን ባያበዛው ነበር የሚገርመው የኢትዮጵያ ሕዝብ ታየ እኮ ምን አይነት አረመኔ ሕዝብ እንደሆነ ወገናዊነት ፍፁም የማይሰማው ሁሉም ለብሄሩ ብቻ ምስኪኑ አማራ ኢትዮጵያ ሲል የጮኸላት የደከመላት አገሩም ሕዝቡም ሲሆል ሆነውበታል ይህ መርጦ አልቃሽ ሁላ አማራ ክልል ሲሆን ነው ሁሉ ነገር የሚታያቸው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 місяці тому +7

    ስንት ወገኖቻችን በመሬት መንሸራተት ( መናድ) እያለቁ ለጥጋበኛ ዩቱበር ምንም የምለው የለም እንደ ገባበት እራሱ ይወጣው

    • @imaltukaraafagoo1293
      @imaltukaraafagoo1293 2 місяці тому

      Tseguru telacho live yekitat chilotu berasu tiktok yitelalaf😅😅😅

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 2 місяці тому

      ውሻ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 2 місяці тому

      @@Mahder-k6z @ ባለጌ ውሻ ይብላሽ/ ይብላህ 😡

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 2 місяці тому +1

    Justice for tedo zerufael

  • @abt1292
    @abt1292 2 місяці тому +3

    አቤቱ ህዝብህን አስብ😢😢 ጎንደር😢

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 2 місяці тому +67

    የነጆን ነገር በይቅርታ ይታለፉ የምትሉ 👍👍👍

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому +2

      አዎ ወጣቶች ናቸው ያለማወቃቸው ነው እዚ ያደረሰሳቸው 0:00

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 2 місяці тому +6

      አይታለፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 місяці тому +7

      ልጆች ናቸው ስንት አመታቸው ነው ? መቼም ከ18 አመት በላይ ናቸው በቃ ውረዱ ከተባሉመውረድ ይህ ሁሉጭቅጭቅ ምን አመጣው አሹርካ pls don’t blame Ethiopian 🇪🇹airlines ✈️
      They did a big mistake

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 2 місяці тому

      Me

    • @yonasfikre694
      @yonasfikre694 2 місяці тому +2

      Yemin yikirta new bagerachin hiliwina new yemetut 17 amet yitaseru

  • @ZulikhaShafi
    @ZulikhaShafi 2 місяці тому +1

    Air menged new tifategna... mestengido ayichilibetim.. ke zebegna eske astenagaj gilmichachew.. kefilen sayihon benesa yemiwesdun new mimeslajew ...

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 місяці тому +4

    አማራዬህህህህህ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 місяці тому +2

    ሁሉን ነገር ከፓለቲካ ጋር አታያይዘው አዎ እውነት ነው የኢትዬጵያ አየር መንገድ የአሰራር ችግር ሊኖር ይችላል ነገር ግን በአየር ነብረት ምክንያት መብረር አይቻልም ሲባል አልወርድም ማለት ግን ልክ አይደለም safety is first.

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 місяці тому +2

    አላህ ተቆጥቶብነ ነው ዱአ ፀሎት ትተን በማይረባ ዘረኝነት እየተጣላን ያሳዝናል ሁሉም በብሄሩ በባህሉ በቋንቋው ሐኖረ እየቻለ ሁሉም አንድ ኢትዮጸያ ሁነን መኖር እየቻልን መባላት

  • @Dagem-f7e
    @Dagem-f7e 2 місяці тому +4

    God Jesus protected amhara people 🙏 🙌 😢

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +6

    እስላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😢😢

  • @bantayhumekonnen6468
    @bantayhumekonnen6468 2 місяці тому +2

    አረጋግጬ ያልከው መጀመሪያ የወጣው ፕሌን መቀሌ ማረፍ አቅቶት ወደ አዲስ አበባ መመለሱን አረጋግጥ

  • @Fire6tube
    @Fire6tube 2 місяці тому +2

    የሞቱት ነፍስ ይማር
    የአሹካ በተስቦች ቤተን ኅበይኝልን ምንም ስው የለኝም😢

  • @tesfaneshreda7449
    @tesfaneshreda7449 2 місяці тому

    ስማ አሽሩካ እኔ የልጆቹ ጉዳይ ቀልድ ነዉ ብዙም ስሜት አልሰጠኝም ከጫጫታ በቀር።
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን የመጨረሻዉ የዘቀጠ አገልግሎት የሚሰጥበት አየር መንገድ ነዉ። እጅግ በጣም እያዘንኩ የምናገረዉ ኢትዮጵያ የሚለዉን ስም ተሸክሞ ምን ያክል ሀገርንና ህዝብን የሚያዋርዱ ደንቆሮ ጅቦች አዉሬዎች ከዉጪ ከበሩ ጀምሮ እስከበረራዉ ድረስ የተሰገሰጉበት ዝቃጭ ድርጅት እንደሆነ እያፈርኩ ነዉ የምናገረዉ እንደ አንዲት ዜጋ። ሰሞኑን ኢትዮጵያ ነበርኩ፣ ምንም እንኳን አየር መንገዱ ባሁን ሰዓት የስቪል ይሁን የጦር ማጓጓዣ ግራ በሚያጋባ መልኩ ህዝባችንን እያስጨረሰ እያየነዉ ሌላ አማራጭ ባለመኖሩ ምክንያት እየተጠቀምነዉ እንገኛለን። እድሜ ላለፉት አባቶቻችን ፣ ይህንን ድርጅት አቋቁመዉ ስር ተክለዉላቸዉ አልፈዋል። ነገር ግን አለማቀፍ ተቋም ዉስጥ የሚቀጠር ሰራተኛ ሙያዊ ትምህርት ! ቢያንስ ማንን እንደሚያስተናግድ እንዴት መነጋገር እንዳለበት ምን አይነት አገልግሎት እንደሚሰጥ የግማሽ ሰዓት ስልጠና ሳይሰጡ ዝም ብለዉ ከየታክሲ ተራዉ ከየፌስቡክ ተራዉ ለቃቅመዉ ያስገቧቸዉ ተራ ተሳዳቢዎችና አንጓጣጮች ናቸዉ። ቢያንስ አንድየመንደር ሽሮ ቤት ብትገባ ባግባቡ አናግረዉ ያለዉን አለ የሌለዉን የለም ብለዉ ይሸኙሀል። እነዚህ ስብስቦች ግን አየር መንገዱ የሚሰጠዉን ጥቅም ብቻ ለመቀራመት የገቡ አዉሬዎች ፡ እያንዳንዱ እንግዳ በዶላር ከፍሏቸዉ እንደመጣ የማያዉቁ፣ እንግዳ መረጃ ሲጠይቃቸዉ አንቱ እያሉ የሚያመናጭቁ ፣ የሚሰድቡ፣ የሚያስፈራሩ። ምናምኒት መረጃ የሌላቸዉ ከግልምጫና ከማመናጨቅ ዉጪ ከበር ጀምሮ እስከደስክ ድረስ ያሉት ምንም መረጃ የሌላቸዉና የማያዉ ናቸዉ። ትላንት እሁድ ከአዲስ አበባ ወደ ስዊድን እበር ነበር። የማታዉን መተራመሳቸዉን ስለማዉቀዉ በጊዜ እቃየን አስገብቼ ከቤተሰብ ጋር አምሽቼ እሄዳለሁ ብዬ ቀን በኢትዮጵያ ዘጠኝ ሰዓት መጣሁ ። የፖሊሶቹን ግልምጫና ቁጣ አልፌ በር ላይ ስደርስ ፓስፖርት ሳሳየዉ፡ "እርሊ ቼኪንግ የለም ዛሬ " አለኝ። ለምን? አላዉቅም። እሺ መቼ ልመለስ? ማታ አስራ አንድ ሰዓት አሁን ዞር በይ ከበሩ አለኝ። እሺ ብዬ ወጣሁና ከቤተሰብ ጋር መምከር ጀመርኩ። አይ ብትመለሽም መንገድ ላይ ነዉ ቀኑ የሚያልቀዉ በትራፊክ ስለዚህ እዛዉ ጠብቀሽ ሲከፈት አስገቢና ነይ አሉኝ። ዉጪ ጠበኩና አስራ አንድ ሰዓት ሲሆን እንድንገባ ተፈቀደልንና ገባን። በያንዳንዱ የፍተሻ ቦታ ላይ ያሉ ጋጠወጦች የሚጠይቁንና የሚያናግሩበት መንገድ እንደ አንድ ተጓዥና ሀገር ጎብኚ ሳይሆን፣ አድ ሰዉ ወንጀል ሰርቶ ወንጀሉን እንዲያምን በመርማሪ ፖሊስ የሚስተናገድ ነዉ የሚመስለዉ። ዉስጥ ገብተን ህዝቡን ማን ያስተናግደዉ ትርምስምሱ ወጣ። ህዝቡ እራሱን አስተባብሮ ተሰለፎ መጠባበቅ ጀመረ። የሚያስተናግድ የለም። ምንድነዉ ችግሩ ብለን ስንጠይቅ መልስ የሚሰጥ የለም። ሁሉም አናቅም ነዉ የሚሉት ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ አንዱ መጣና ከዲሲና ከቺካጎ መንገደኞች ዉጪ ሌሎቻችሁ ከሰልፉ ዉጡ አናስተናግዳችሁም አለ አንዱ አለቃ መጥቶ😮 ሌሎቻችን የት እንሰለፍ? አላዉቅም አለን። እንዴ ስንት ሰዓት ሙሉ ቆመን ጠብቀን እንዴት ተበተኑ ትለናለህ ስንል፡ ከበላይ የመጣ ትዕዛዝ ነዉ ዞር በሉልኝ ተባልን። ኢማጅን የስንት አይነት ሀገር ተጓዥ እንዳለ፣ ስንት አይነት ዜጋ እንዳለ፣ ስንት አይነት ኬዝ የያዘ ሰዉ እንዳለ። ምንም ማምጣት አንችልም፡ እርስ በእርሳችን ምን ማድረግ እንዳለብን እየተወያየን፡ እየተበሳጨን፡ ተስፋ በቁረጥ ዉስጥ ሆንን ግራ እንደተጋባን ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ሆነ የትም ሀገር ቼኪንግ ሳይጀመር። በጣም ትሁት ሰራተኛ ከገጠመህ እንደዉ መቼ ነዉ የሚጀምረዉ ስንል? ስንተኛ ቀኖት ነዉ ዛሬ ይሉናል😢ትላንት ከትላንት ወዲያ የተመለሱ አሉ ማለት ነዉ ? ስንል አዎ። እና እኛ ዛሬ ላንበር እንችላለን ማለት ነዉ ስንል አላዉቅም ነዉ መልሳቸዉ። አንዳንዱ ህፃናት ልጆቻቸዉን ዉጪ ትተዉ ነዉ የመጡት ከቀን ጀምሮ እቃ አስገብቶ ለመምጣት፣ ሌላዉ ደግሞ የእጅ ሻንጣዉን ሳይዝ ነዉ የመጣዉ። በስተመጨረሻ ፡ እዛዉ ችግሩ ያስተዋወቀን ሰዎች ተነጋገርንና ግማሾቻችን እቃ እየጠበቅን ሌሎች እየወጡ ቤተሰብ እንዲሰናበቱና የቀራቸዉን እቃና ልጅ ይዘዉ እንዲገቡ ተነጋግረን እንደዛዉ አደረግን። አራት ሰዓት ላይ ደንበኛ ቼኪንግ ሲጀመር ደግሞ ቅድሚያ በረራዉ ለደረሰበት ነዉ የምንሰጠዉ አሉ ። ከዛ ለበረራ አስር ደቂቃ የቀረዉ ሃያ ደቂቃ የቀረዉ እየተባለ ሰልፉ በድጋሚ ቀርቶ፣ ህዝብ እርስ በእርሱ እየተገፋፋና እየተደባደበ ቀጠለ። መረጃ የሌለዉ ፣ ቋንቋ የማይሰማዉ ምን እንደሚሆን አስቡት። እንደዛ ሆነን ለ23:40 በረራ 23:20 ቼክኢን አደረግን። ከስምንት ሰዓት መጉላላት በኳላ። በረራ ሊዘገይ ሊሰረዝ ይችላል በሌሎችም ሀገር እንደሚሆነዉ። ነገር ግን መረጃ ቀድም በኢሜል ይሰጣል፣ ወይ መረጃ ዴስክ ከፍቶ የሁሉንም ችግር በሚረዳ መልኩ መልስ ይሰጣል። ኮምፐንሴሽንም ይሰጣል። አላግባብ ለሚጉላላዉ ተጓዥ ይቅርታም ይጠየቃል። የዛ አየር መንገድ ሰራተኞችና አስተዳደር ግን ስራቸዉ ምን እንደሆነ አያዉቁም። የሰዉ እንባ ለእነርሱ የተፈላጊነታቸዉ መገለጫ አድርገዉታል። ያስተዳደሩን መበስበስና የሰራተኞቹን ድንቁርና በየቀኑ መግለጫ በማዉጣት ተከላክሎ የሚዘልቀዉ መስሎታል። እንደዛ ሆነን በረራችን አንድ ሰዓት ከምናምን ዘግይቶ ተጓዝን ፣ ምን ያክሉ ተጓዥ ተሳክቶለት እንደገባ ባላዉቅም ።😊

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +3

    አሾካ ለስልጤዎችም ድምፅ ሁን 😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 місяці тому +2

    በጣም የሚገርሙ ቲክቶከሮች ናቸው ያጋጠሙን አሮፕላን ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ትልቅ ድፍረት ነው ወይ ከዚህ በፊት ሄደው አያውቁም ብዬ እገምታለሁ ሰላም ባስ ነው የመሰለው እናቴ አውሮፕላን ላይ እንኳን ሁካታ እና ጩኸት አይደለም ስገባ እራሱ አረማመድህን ዝቅ አርገህ ነው ማን ከማን ይነጋገራል በሰላም አረፈ ለላረፈ እያልክ ነፍስና ስጋህ እየተሟገተ ነው የምደርሰው አባቴ አረፈ ሲባል እንኳን ያለን ልዩ ደስታ እኔ በግሌ ይሄ ነው ስሜቴ ሌላው የአየር መንገዱ ጥፋት ለምን ከገቡ በኃላ ውረዱ አሉ ሳይገቡ እውጪ እያሉ አየሩ ጥሩ አይደለም መቀሌ መብረር አይችልም ብለው አልተናገሩም ብቻ መፍረድ ከባድ ነው ያቺ ቀን የነሱ ቀን አይደለችም የተረገመች ቀን ሆነባቸው ፈጣሪ ቅጣቱን ያቅልላቸው

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 місяці тому

    እናት አለም ጎንደር 😢😢😢አይይ ሰቃይ መሬት ከከዳ ወዴት ይኬዳል 😭😭 አረ ፈጣሪ በምህረት አይኖቹ ይመልከተን😢😢

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 2 місяці тому +1

    nefes yimar lemotu wegenochachen🙏😭😭😭

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 місяці тому +3

    ተመቸኛለህ ባለኮፊያዉ😂😊

  • @Sheqala
    @Sheqala 2 місяці тому +1

    😂😂❤❤❤መቶሽይ አስገቡኝ እስኪ🎉🎉🎉🎉

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 місяці тому +1

    ጎንደር❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 місяці тому +1

    ድሮ የፈኖ ደጋፊ ነበርኩ አሁን አይደለሁም ፈኖ ይውደም የአብይም ደጋፊ አይደለሁም ግን እሚበጀንን ያምጣልን

  • @habtol5184
    @habtol5184 2 місяці тому +1

    ሐበሻ ሲተች ና ሲለምን ነዉ ደስ የሚለዉ መሥራትና መተባበር አያዉቅም ቀረርቶ ብቻ

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 2 місяці тому +1

    ጆን እንድቃራፅ ያናቃቃዉ ዮኚናዉ ያምትሉ

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 місяці тому

    የአማራ ፅንፈኞች ጓዳ ጎዳ ተደብቀው አንተንና ታዲዮስ ታንቱን ጎደኛህን እንደ ፈረስ ይጋልቧችኻል አይደል በጣም ጎበዞች ጥሩ ፈረስ አግኝተዋል ይመቻቸው

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 місяці тому

    በምን ጉዳይ ላይ ሕግን ማሻሻል እንዳለባቸዉ አላወቁም ቀላሉን ነገር ያከብዱታል ከባዱን ነገር ደግሞ እንደተራ ነገር ያይታል 😢😢😢😢 ለምሳሌ በሕፃን ሄቨን ላይ የደረሰዉ አሰቃቂ ነገር በጣም ከበድ ያለ ፍትህ እነፈልጋለን 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 2 місяці тому

    I'm so proud of you my brother God bless you! 🙏 🙏 🙏

  • @wegenwegen-n5j
    @wegenwegen-n5j 2 місяці тому +2

    ስላም ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 місяці тому +1

    አሹካ ንግግረህ አሳቀኝ ይኸው ሊወርድ ነበር ምናምን ሰትል አባባልህ አሳከኝ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 2 місяці тому

    አየር መገድ ቁጫ ብለው ሲጎላሉ ውለው ይቅርታ ጠይቆ ትክክለኛ መርጃ ነበር መናገር ነበርበት ስአታቸው ተቃጥሎ የአየር ሁኔታ እኮ በደቂቃ አደለም እሚቀየር ስአታት ነው መረጃ መስጠት ነበርበት ቀድሞ ልጆቹ መብታቸውን ሲጠይቁ ቀስ አርገው ማስረዳት ነበርባቸው ኢትዮ ውስጥ መብት መጠየቅ ቀር ማለት ነው

  • @Dagem-f7e
    @Dagem-f7e 2 місяці тому +1

    But see no one voice for amhara people no one 😢

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 2 місяці тому

    ለሞቱት ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍስ ይማር 💔💔💔😭😭😭

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 місяці тому

    የክፍታችን ብዛት መሬትም ተፀየፈችን😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰እኔን ወገኔ 😰😰😰😰😰 አምላክ ሆይ እባክህ በቃ በለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰😰

  • @Healthy21
    @Healthy21 2 місяці тому

    እኛ አዲስ አበባ ያለነው በዛን ቀን ከምር በጣም ጭልም ያለ ጉም ነበር ቀድሞ የውጣው ፕሌን ራሱ ማረፍ አልቻለም ነበር

  • @dst1684
    @dst1684 2 місяці тому

    Ethiopia airlines they have to inform the right time clearly. ሰወች ትግሰታቸዉ ሰላለቀ ነዉ የተናገሩትን ሊያምኗቸዉ አልቻሉም ወደዉ አይደለም እና ጆን ምንም ጥፋት የለበትም ምሰኪን ሊወርድ ነበር ግን ሰወች አልወርድም ሲሉ ልጅ ነዉ በዛ ላይ please ተረዷቸዉ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 місяці тому

    አየር ላይን አልተሳሰቱም ውረድ ስትባል መውረድ ነው ሚኒባስ ላይ አይደሉም ያሉት መቀጣት አለባቸው ለምን በላይፍ ያስተላልፋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 місяці тому

    አሮፕላን ቀልድ የለም መቀጣት አለበት ( አውሮፕላኑ ቢከስከስኮ ስንቱ ተሳፋሪ ህይወቱ ሚያጣው ብዙ ማያውቀአውሮፕ ነጃጅ እሳት ቢያገኝ ከነደ እሳት ሚያጠፋ አያኖር እሳት ነበልባሉኮ አያታዬም አውሮፕ ማሾፍያቁም ( ያህኮ የግል መኪና አያደለም

  • @ረሂማዉሎየዋ5
    @ረሂማዉሎየዋ5 2 місяці тому

    በጣም የምር በጎደር የተፈጠረዉያሳዝናል ግን ማንምከበርአላላቸዉ

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 2 місяці тому

    አሽሩካ እጅ እጅ አልክ አሁንስ አየር መንገዳችንን ለቀቅ የሰው አገር የሰው ነው አገር መሸሸጊያ ነች

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 місяці тому

    ወንድማችን ፍቱት ፍትህ ለኑፅሀን

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si 2 місяці тому

    ኢንቴንሽናቸው የአሸባሪ ባይሆንም፣ ድርጊታቸው የአሸባሪ ነው በ aviation ህግ መሰረት። በህጉ መሰረት አውሮፕላን ላይ በአሸባሪነት የሚያስጠረጥረውን ባህሪያት አሳይተዋል ባለማወቅ። ከ 7/11 በሁዋላ እንደዚህ አይነት ቀልድ አውሮፕላን ላይ የለም።

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 2 місяці тому

    ምን ነው ከፋህ ትግስት ይቅርታ ስትጠይቅ😢

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 місяці тому

    ለሞቱት ነፍስ ይማር ይቅር ይበለን ጌታ 🤲🤲

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 2 місяці тому +2

    Tedo fetari yhunh wedme 😢😢

  • @4805-o6g
    @4805-o6g 2 місяці тому +1

    ኧረ አንተ ደግሞ ዝም ብትል ይሻልሃል:: airport security እና ET are two different entities. ET is not in a position to order any security officers. If passenger refuse to disembark from the aeroplane, Et employees are obliged to report the matter to the airport security officers. Security officers do not compromise the security of the aircraft and the airport by trying to reason them. Their job isn’t by any means to De-escalate and negotiate. If they are on the aircraft, they are there to drag someone out. In this case a plane full of people. This is a matter of security, not customer service.
    Once they disembark from the plane they can discuss the matter further with airport agents and make formal complaints to the right department and even ask for compensation if the reason for the cancellation isn't weather related.
    Just because he says the agents gave them three different reasons one being ኤርፖርት ሊዘጋ ነው diesnt make sense , they would never say that. They might have said ጌቱን ልንዘጋው ነው ( we need to close the gate ). They would never treat passangers like a child like you insinuated

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 місяці тому +4

    ስላም አሹሩካዬ እንኳን ደህና መጣህ ግን ግን ጆን ዳንኤልኮ ልጂነትም አለበት መሰል😮😂

  • @Seadsead-ez8fl
    @Seadsead-ez8fl 2 місяці тому +1

    ጀዝባ አንተም አንዳትገባ

  • @Fire6tube
    @Fire6tube 2 місяці тому

    ግራ የባት ሀገር ኢትዮ ማን ማንን ማስር እንዳለበት እንኳን የማይለዩ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    አሹ. መቼ ነው. ኢትዮጵያ. የምትመጣው. ግን.

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +1

    መንጋዱ መብረት ቤቱ ሸማ 😂😂😂😂😂

  • @Dagem-f7e
    @Dagem-f7e 2 місяці тому

    Leje jone is very good guy please 🙏

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 2 місяці тому

    ፍትህፍትህለቴዲ💔💔💔💔

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 місяці тому +1

    🥰🥰

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 місяці тому

    የደፈረውን አሸባሪ አላሉም

  • @ef6079
    @ef6079 2 місяці тому +1

    አጋጣሚ እየጠበቁ እስርቤት የሚያስገቡ ብልፅግናዎች 😢😢😢😢ግን ልምን ይፈራሉ በግምት ጭንቅ ገደላቸውኮ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 місяці тому

    አሽሩ እንዴ ወንድማችን

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ asherukayee

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 2 місяці тому

    የኔ ምስኪን ጆ😥😥

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 2 місяці тому +1

    Ante chigurih Kemengist new kehagerih kom bilen asib

  • @IsraelTesema-t2l
    @IsraelTesema-t2l 2 місяці тому +1

    Maneme sawe kahege ayebalteme antame betehone

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 місяці тому

    ክሰሱ አየመርገዱ ካሳ አስከፍሉ

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 місяці тому

    በዚ ጋር ፍትህ በሌላ በኩል ይቅርታ what?

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 2 місяці тому

    ነብስ ይማር

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 місяці тому

    Asherukaye john danel ye deha äbat new

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 2 місяці тому +1

    Dinkurna chigr new

  • @appseth8007
    @appseth8007 2 місяці тому +1

    የሚገርመው ነገር ልጁ እንውረድ ብሎ ነበር ያሳመጽት ሌሎች ናቸው አንወርድም ያሉት ሁሉም አሸባሪ የተባሉት 6 ለምን

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 2 місяці тому +2

    አንተ አንቁራርት ድምጽ ምን ሆንክ 🤔 ባይናቺን መጣህ አሁን ገና ወርድ ከተባለ መውረድ.. ታክሲ አኮ አዬደልም አታለቅልቅ ጀዝባ

  • @yordanosgirmatsio5835
    @yordanosgirmatsio5835 2 місяці тому +1

    Nefs yimar 🙏🙏🙏

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 місяці тому

    ጆየ🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 місяці тому

    Ethiopia Airlines ye abiy ahmed geday wetaderochun yamelales yele endy

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @gebrezewde
    @gebrezewde 2 місяці тому

    ስላም እንዴት ነው
    አንተን ማግኝት አልቻልኩም

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому

    አህለን አሹ🎉🎉🎉

  • @ZahraIkram-r5k
    @ZahraIkram-r5k 2 місяці тому

    መቀጣት አለበት

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 місяці тому

    እኔ የገረመኝ እንሂድ ይከሰክሰ አለ

  • @selamdawiet3519
    @selamdawiet3519 2 місяці тому

    ሻማ ማብራቱ ጥቅሙዉ ምንድን ነዉ

  • @dst1684
    @dst1684 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 місяці тому

    Nebs yimar 😢😢

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому

    የመሬት መንቀጥቀጥ የፈጣሪ ቁጣ ነዉ

  • @davidabrham6371
    @davidabrham6371 2 місяці тому

    Moti iko Addis aydelem manim yqmasi maret mashratati birq aydelem

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 місяці тому

    Anet yerashin behir tesadibh Gina aritesit nate belih Lela sew bekoment tesadibalh tegiremalh end leloche aterida demise setohon ayetehal tgiremalh emlselh neber kifu minagir alefelkum enje😮

  • @umerito8450
    @umerito8450 2 місяці тому

    Wey mama etihopia

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 2 місяці тому +1

    Ante degmo tantal ende? Tamehal ende

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 2 місяці тому

    Tedo fthhhh le tedi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 місяці тому

    የነ ጆን ነገር በይቅርታ መፈታት አለበት ነገሮችን ማወሳሰብ ተገቢ አይደለም! ልጆቹ ረጅም ሰአት በመጠበቃቸው ተበሳጭተዋል! በዛ ላይ ለበአል ለመጓዝ ጓጉተዋል!

  • @እሙቢላል-ከ3ቸ
    @እሙቢላል-ከ3ቸ 2 місяці тому

    ተበሰረክ ሀቅ ተኘይውጣልህ

  • @AdanichKuma
    @AdanichKuma 2 місяці тому

    Yewunet new

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    ❤❤❤