በጨረታው ቀብድ ኮትና ሱሪ ተገዛ፣ሽንቴ መጥቶ መንገድ ተዘጋ፣ ፀጋየ እሸቱም ሰርፕሪይዝ አደረገን-በሰርጌ ለታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

КОМЕНТАРІ • 162

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +54

    እጅግ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ባቀረብከው ዝግጅት ተደምሜያለሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ዘና የሚያደርግ ከአሁን ባሁን ባላለቀ የሚያስኝ ጥራት ያልው አዝናኝ ፕሮግራም ነው በጣም እናመስግናለን❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 місяці тому +29

    በጣም የምወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ መሳይ በዚህ መልኩ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ፕሮግራምህ አንደኛ ነው ከምርጥ ተወዳጅ አርቲስቶች ጋር 👍

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +36

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😍😍😍

    • @Seidmo-q2c
      @Seidmo-q2c 2 місяці тому +1

      አሚንን ያረብ

    • @CR7Kale-tj3rk
      @CR7Kale-tj3rk 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 місяці тому +8

    ቃል ኪዳን እና ውዱ ባለቤትሽ ጋር በጣም ታምራላችሁ ። ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። ሰርጋችሁ ላይ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር ። ቃልዬ እኔ ዮሀንስ እባላለሁ ። የአባትሽ የስራ ባልደረባ ነበርኩ አዋሳ 611 ግቢ ልጅ እያለሽ የኔን ሳይክል ይዘሽ ትሮጭ ነበር ትዝ ይልሻል ። በድጋሚ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። የሐንስ ከአውስትራሊያ

  • @numberone6038
    @numberone6038 2 місяці тому +21

    She is so beautiful. No changes at all after 13 years.

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 місяці тому +36

    አቤት ውበት ፍክት ያሉ ባለትዳሮች በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 2 місяці тому +3

      ❤በጣም ደስሲሉ

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 2 місяці тому

      እኔም እወዳቸዋለሁ 💖 ለብዙ ሰውም ምሳሌ ናቸው ቀሪ ዘመናቸውን አምላክ ይባርክላቸው

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 місяці тому +9

    አባይ ቲቪ ደመቀ መሴ ምርጥ ፕሮግራምነዉ እነቃልየ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому +8

    ቃልዬና ተስፉ ምርጥ ጥንዶች፣ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርካችሁ፣

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Місяць тому

    ከረዥም ጊዜ ብኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መሴ በተለይ ስለ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ድምፅ ስለሆንክ ደግሞ እጅጉን በጣም ደስ ብሎኛል 😊❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ቃልኪዳናችሁን ጠብቁ በነገር ሁሉ ታማኞች ሁኑ የልጅ ልጆቻችሁን ዳሩ ኳሉ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኇለሁ አብራችሁ አርጁ

  • @azebbirhanu4882
    @azebbirhanu4882 2 місяці тому

    ጋዜጤኛ መሴ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብር እነተስፋለምንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሰዓት ማክበር ጉዳይ አርፋጅ ስለሆንኩኝ እንድማር አድርጋችሁ ኛል

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 місяці тому +9

    ሁለቱም በጣም የምወዳጀው አክተሮች ናችው ። ሰርግ ለማድረግ ያወጣችሁትን ለድሀ አብልታችሁበት ቢሆን መልካም ነበር ። ማለቴ አርቲስት የህዝብ ነው ስለሚባል ። ውድ ነገር ገዝቶ መጋባት ትዳርን ውድ አያደርገውም ። ግን ከዚህ ባሻገር ግን አሁንም በጣም የምወዳችሁ አክተሮች ናችሁ ። በርቱ ፣ ትዳራችሁ የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ ።እረጅም እድሜ ና ጤና እመኛለሁ ።

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 місяці тому

      እንኳን ሰርግ አረጉ ሰርግና ሞት አንዴ ነው ወግ ስርአቱ ነው ለታደለው በክብር ከቤት መውጣት

    • @marthaworku4498
      @marthaworku4498 2 місяці тому

      የሰዎች ደሰታ ሁሉ ከደሀ ጋር አታገናኙ ሰው የራሱ የቤተሰቡ የዘመድ አዝማድ የጎረቤት ደሰታ ማድረግ ይፈልጋል ያኔም አሁንም ድረሰ ደሀ አለ ጋብቻም እንደዛው

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 2 місяці тому +2

    የእውነት ግልፅነታችሁን ወደድኩት ምክርሽም ደስ ይላል ቃልየ በብዙ ተባረኩ

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 2 місяці тому +4

    እንደዉ በአላህ እኝህን ጥንዶች በጣም ነዉ ከልቤ የምወዳቸዉ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አቦ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 місяці тому +3

    በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እኔም ካገባሁ 13አመቴ ነው በ29ያላችሁን ገጠመኝ በሬዲዮ ከዚህ በፊት ሰምቼ ስለፍቅራችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 місяці тому +8

    መሴ ዝግጅቶችህን ደጋግሜ እየዳመጥኩት ነው ካሁኑ ውድድድ አድርጌዋለሁ ብርታቱን ይስጥህ ፈጣሬ💚💛❤💪💪🙏🙏🙏🙏ከኢቲቪ እንኳንም ለቀክ የውሸት ናዳ የሚወርድበት እና በዜና ተዘጋጅቶ እንደግዴታም ጭምር በተራህ የውሸት ዜና ለማህበረሰቡ ከምታሰራጭ በመንግስት ጫና እና ግፊት መውጣትህ ደስ ብሎናል ምክናያቱም አሁን የሚቀርቡ ዶክመንተሪ😂😂እና ዜናዎች የውሸት ኮሪደር ችግኝ አጠፋናቸው ዳግም አይመጡም ፅንፈኛው(ማህበረሰብን)ምናምን ከሚሉ ነገሮች እራስህን ስታገል አመስግነንካል🙏🙏
    ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ ላይ መከሰትህ ደግሞ ይበል ያሰኛል በርታ💚💛💓💪💪

  • @TigistKebede-p5r
    @TigistKebede-p5r 2 місяці тому +4

    በጣም የምወዶቸው ጥንዶች ናቸው ምነው ጎሮቤታቹ ብሆንና ሁሌም ባያቹ ❤❤🎉🎉 🌷🌷🥰🥰

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛ ልጆቿቾም አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችው ስወዳችው

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 місяці тому +6

    አለባበሳቸው ሲያምር❤❤❤❤እዋናው ፋብሪካ ላይነው ቁጭ ያልኩት😂😂😂😂የምወዳቸው ጥንዶች ሲታምሩ❤❤❤

  • @getahunmarkos1976
    @getahunmarkos1976 2 місяці тому +8

    🎉🎉🎉🎉wooow በጣም ደስ የሚል ግዜ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዘናንችለሁ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ 🎉🎉❤❤ በርታ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 2 місяці тому +2

    ስወዳቹ ባለትዳሮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመዬላቹአለው❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 місяці тому +20

    እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታቸሁ ነኝ በቅንነት 🙏🙏🤮

    • @muazidri
      @muazidri 2 місяці тому +1

      አግቢ

  • @abibakwt7697
    @abibakwt7697 2 місяці тому +6

    በጣም ነው የምወዳቸው መሴ እንዳከበርካቸው ክበርልን

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 2 місяці тому +1

    ዋው መሴ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ገና ዛሬ ቻናልህን ሳይ በርታልን

  • @fikir-
    @fikir- 2 місяці тому +6

    በጣም የምወዳቸውን ነው ያቀረብካቸው።

  • @WeynishetAberu
    @WeynishetAberu 2 місяці тому

    ቃልዬና ተስፋለም እንዴት እንደምወዳችሁ!!ዘመናችሁ በፍቅርና በበረከት የተሞላ ይሁን።

  • @Sofiay-zv1mz
    @Sofiay-zv1mz 2 місяці тому +3

    ሰርግ ላይእየዘፈነ ጉዳል በላኝ ሲል እየዘፈነ እረጉዳን በላኝ እያሉ ተቀበሉት ❤❤❤❤❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 місяці тому +4

    ዋው ደስየሚል ጋዜጠኛ.

  • @sddffdf1958
    @sddffdf1958 2 місяці тому +1

    ቃልየ በጣም ነው ምታምሩት በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ አንችን ስወድሽ❤❤❤

  • @bisratzena1834
    @bisratzena1834 2 місяці тому +4

    በፍቅር የምወዳቸው ጥንዶች::👌

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 2 місяці тому +1

    ተስፋ እና ቃልዬ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን አንድነቱን ያብዛላችሁ መሌ በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው ይመችህ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 місяці тому +2

    ወይኔ ደስ ሚል ፕሮግራም ሁላ አላየውትም ግን ውበቱን የፕሮግራሙ ስም ይናገራል (የሰርጌ ለታ ♥️) በርታልን

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 місяці тому +2

    ምርጥ ጥንዶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤

  • @genetsemeret135
    @genetsemeret135 2 місяці тому +3

    መሲ ፡ የዳቦ ፡ ሰም ፡ ላልከው ፡ እጥፍ ፡ ወርቅ ፡ ትባል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertilahun5584
    @astertilahun5584 2 місяці тому +3

    መሴ ጥሩ ዝግጅት ነው ግን ሰርኝራይዝ ብታደርገቸው የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር ጸጋዬ እሸቱን ብታገናኛቸው ኖሮ ምክንያቱም ቃል በጣም እንደምትወደው ስትናገር ነበር የሴፉን ሾ አታይም ? የበለጠ ብሮግራሙን ያሳምርልሀል ያለኔ የዘፈነላቸውን ዘፈን ቢዘፍንና ቢገናኙ ኖሮ አስበው እንዴት ውብ እንደሚሆን አስብበት ለሌላ ጊዜ

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 місяці тому +2

    Amazing Amazing show
    Keep it up,I appreciate you really, good job 👏 👍 👌

  • @Jameela12-u4i
    @Jameela12-u4i 7 днів тому

    በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ሥላየኋችሁ ደሥ ብሎኛል በፍቅር ኑሩልኝ

  • @aklesya-family6769
    @aklesya-family6769 2 місяці тому +1

    በጣም የምወዳችሁ ባልና ሚስት
    ከባህርዳር ወደ አዲስ አበ ባ በአንድ ፕሌን ስንሄድ ከሁለት ለጆቻችሁ ጋር አግኝቻችሁ አክብሮቴን ስለገለጽኩላችሁ ደስተኛ ነኝ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 місяці тому +2

    ባል እና ሚስትም በጣም ደስትላላችሁ

  • @MayanGone-c9y
    @MayanGone-c9y 2 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 місяці тому +3

    ምርጥ እንግዳወች❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +3

    ከሰው አይንና አፋ ይጠብቃቹ❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    በሪሞት የተጣላችሁበት ታሪክ ወላሒ የኔም ነዉ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 2 місяці тому

    Yebealeweled qen naw lezanew egziabhar yeredachu . egziabharen amesginu

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 2 місяці тому +4

    ስወዳችሁ ❤ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @TensaySetege
    @TensaySetege 2 місяці тому +1

    መሴ ምርጥ ሰዉ❤ ቃልየ ተሰፍየ ሰታምሩ❤❤❤

  • @hudaahmed318
    @hudaahmed318 2 місяці тому

    Arif program new mese gn tyakewochihn tnshi modify btadergew mn tefetere? Mn getemachihu aynent bihon tyakewn batabraraw yehone sew edenegereh batadergew or edetegegneh batasmeslew edehasab.

  • @tsion3656
    @tsion3656 2 місяці тому

    Happy wife happy life God bless you

  • @Skz14391
    @Skz14391 2 місяці тому +2

    መሴ ወሎየው በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @LouisaThomas-d8t
    @LouisaThomas-d8t 2 місяці тому

    mesea egzeyabher yebarekehe teru program

  • @WeynishetAberu
    @WeynishetAberu 2 місяці тому

    ሁለት ቆንጅዬዎች ስታምሩ!!!

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 2 місяці тому +4

    መሴ ጅማሬህ አሪፍ ነው በርታ ❤

  • @Somayube
    @Somayube 2 місяці тому +2

    ዋው የምወዳቸው ጥዶች 💞💞💞💞🌺

  • @bedrubekele3864
    @bedrubekele3864 2 місяці тому +2

    yemwdachu geta abro ynurachu

  • @ferhte
    @ferhte 2 місяці тому +1

    መሴ ዜናውን እያስታወስኩ አጣጥሜዋለሁ

  • @Zem-k5j
    @Zem-k5j 2 місяці тому +2

    ለይኩ ጋይሶች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 місяці тому +2

    Euye kaleya tesfeshiya edate edmewdachehu ❤❤❤❤❤

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 місяці тому +5

    ስዎዳችሁ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elelanmikias1262
    @elelanmikias1262 2 місяці тому +1

    I love both of u. Long live❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +2

    ጋዘጠኘነቱን ተወ እንዴ መሌ ምርጥ ድምፅ

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 2 місяці тому

    ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ❤❤❤እንወዳችሀን

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 2 місяці тому +2

    ምርጥጥዶችስወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @Etagen-wu1es
    @Etagen-wu1es 2 місяці тому +4

    ❤❤❤እንኳን ደና መጣህ መሲ❤❤❤❤

  • @رهوهرهوه-ن3ز
    @رهوهرهوه-ن3ز 2 місяці тому

    ፍቅራቹ ይባረክ

  • @elilidawit4386
    @elilidawit4386 2 місяці тому

    betam konjo caploch nachu let your kids be blessed and cool like you. Cool nacehu

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 місяці тому +1

    ባርታ እንውዳለን ❤❤❤❤ መሳይ ❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 2 місяці тому

    የኔ
    ውዶች ስወዳችሁ አላህ ይጨምርልላችሁ

  • @selamgeremew7204
    @selamgeremew7204 2 місяці тому +1

    ውፍረትህ ድምፅህ ልክ አለቤን ስለመሰልከኝ መግቢያ ኢንትሮህን የአለቤ ሾውን ብታደርገው ይበልጥ ያምራል??
    ይችን ኮሜንት በደንብ ብታያት እንዳትዘለው????

  • @MistireTamiru
    @MistireTamiru 2 місяці тому +2

    መሴ ጎበዝ ስልክህን ማግኜት ይቻላልን ?

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 2 місяці тому +1

    waww mese enkwan dena metah wondma

  • @meserethabtemariam9085
    @meserethabtemariam9085 2 місяці тому +1

    እኔም የሰርጌ እለት ጉንዳን ነክሶኛል ሸገር መናፈሻ

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому +1

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 2 місяці тому +1

    Yedabo simua Amele work bitbal yigebatal!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 місяці тому

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡ሀረግ፡በጣምነው፡የምወዳት❤

  • @EshetuKetsela
    @EshetuKetsela 2 місяці тому +1

    ዋዉ ደስ ሴሉ ምርጦች

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 місяці тому

    ተመስገን ዜና አንባቢ አቅርቡለን ❤

  • @ashenafigirma1279
    @ashenafigirma1279 2 місяці тому

    በጣም ነው የሚያስቀኑት❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 місяці тому +1

    ሰወዳቸዉ..❤❤❤

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 2 місяці тому +1

    Betam yemwedachu❤ hulet gerbaba tndoch

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому

    በጣምስወዳቸውእኒንአርቲስትፈታያሉናቸው

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል ❤ ስወደቹሁ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 2 місяці тому

    ደስስስ የምትሉ ባልና ሚስት

  • @gebrehiwot1970
    @gebrehiwot1970 2 місяці тому

    Good advice. I love you guys ❤❤❤❤

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 2 місяці тому +3

    ዘማሪ። ይልማሀይሉን። አቅርቡልን❤❤❤❤❤

  • @WatdhgWahhdj
    @WatdhgWahhdj 2 місяці тому

    Uffff sewdachu eko abo allahe ytbkachihu

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 місяці тому +1

    ቃልዬ ተስፉ እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @AmareGullate
    @AmareGullate 2 місяці тому

    አሜንንንንን

  • @ET_AM
    @ET_AM Місяць тому

    መሴ ስወድህ እኮ

  • @hyatuoutube
    @hyatuoutube 2 місяці тому

    መሳይ በረታ

  • @HalimaMohammed-v8d
    @HalimaMohammed-v8d 2 місяці тому +1

    ስወዳቸው

  • @malefia-music
    @malefia-music 2 місяці тому

    Hey Mese I really enjoy watching your show! I think it could be even more engaging if the audience setup was improved a bit. Maybe better a more organized arrangement and selection of the audience could enhance the show. Just a thought! Keep up the great work and thank you for all the amazing content! 😊

  • @GfgGyt-z5y
    @GfgGyt-z5y 2 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 місяці тому +1

    ፈገግ፣እዳልኩ፣ጀመርኩ፣ፈገግ፣እዳልኩ፣አለቀ❤❤❤❤

  • @demekesisaybogale-fv3ez
    @demekesisaybogale-fv3ez 2 місяці тому +1

    messe berta gobeze

  • @almazzegeye2304
    @almazzegeye2304 2 місяці тому +1

    Mese beadis sra memtateh des blojal berta

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    የምወድህ ጋዜጠኛ

  • @Hanna-nl6ry
    @Hanna-nl6ry 2 місяці тому

    የ ድሬ ልጅ አይደለች ታዲያ ፈታ አድርጋ ነው ትዳር የምታጣፍጠው አቦ ይመቻችሁ

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 2 місяці тому

    መሴ እንዴት ነህ እኔ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ ፎቶ ኤዲተር ነኝ እስካሁን ድረስ የብዙዎች የሀገራችንን ታዋቂ ሰዎች የሰርጋቸውንም ሆነ የተለያየ ፕሮግራማቸውን ፎቶአቸውን ኤዲት አድርጊያለው የመጀመሪያዎቹ አርቲስት ታምራት እና አርቲስት ቃልኪዳን ናቸው የየስቱዲዮ ፎተግራፋቸው አልበም ስሳይዝ 20×25 ነበር በጊዜው ትልቅ ነበር። ከሰራኃቸው ሴሌብሪቲዎች የክብር ዶ/ር ቴዲ አፍሮ, ታደለ ሮባ, ሰይፉ ፋንታሁን, ሉላ ከፖለቲከኞች የቀድሞ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ የቀድሞ ኢታማዦር ሹም ሳሞራ የኑስ TPLF 40ኛ አመቱን በመቀሌ ያከበረበትን እናም ብዙ ናቸው

    • @tamerattegegn3382
      @tamerattegegn3382 2 місяці тому

      አርቲስት ሜላት ነብዩ, አትሌት ታሪኩ በቀለ % የቀነኒሳ ወንድም/ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አንበል የቅድሞ የቅ/ጊዮርጊስ ተከላካይ , እረ ብዙ ናቸው ተረሱኝ ተረሱኝ እ አስታወስኩ የመጀመሪዋ አሲድ የተደፋባት እንደውም በሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ ነበር። ብቻ ብዙ ናቸው ብዙ ...

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 2 місяці тому

      Selkhen wey adressehn askmte diaspora le sergu simta beklalu edyagjuhe

  • @ውዷዪቲብ
    @ውዷዪቲብ 2 місяці тому

    ዜናው የምናገረው ሰውዬ😃ኢቶ ቴልፍጅ ላይ አለ ነበር 😅አሁን እኔጃ