የመርከብ ላይ ጉዞ በስዊድን 300 ሺ ብር የሚሸጠው መጠጥ የሽቶ ዋጋ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • ashruka channel ethiopian youtuber videos WATCH more ► • My latest videos | Ash...
    SUBSCRIBE ► / @ashruka
    FIND ME ON :
    Tiktok | / ashruka_
    Facebook | / ashrukaa
    Instagram | / ashruka__
    #ashruka
    #ashrukachannel
    ashruka channel, ashruka, ethiopian movie, ethiopian music, Abel Birhanu, seifu on ebs, donkey tube, dink lijoch, ebs, seifu on ebs, Abrelo hd, alex tube, ethiopia, ebs tv, ethiopian news, ashruka channel today, ashruka channel new

КОМЕНТАРІ • 75

  • @ashruka
    @ashruka  Місяць тому +26

    ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር 🙏🏽

    • @user-zs6pg9yh3z
      @user-zs6pg9yh3z Місяць тому +1

      አሹዬ በማርያም አረብ አገር ነኝ በማርያም ማንም የሚረዳኝ የለም ወድሜ አድ ዉለታ ዋልልኝ ከዚህ ገላግለኝ ወጪውን እኔ እሸፍናለሁ እረዳኝ ወድሜ

    • @user-zs6pg9yh3z
      @user-zs6pg9yh3z Місяць тому

      አሽዬ አይተ መልስልኝ በማርያም 😢😢

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy Місяць тому

      ይገርማል ጥበበኞችን የሰራ የጥበብ ባለቤት ፈጣሪ ታላቅ ነዉ

    • @we6gc
      @we6gc Місяць тому +1

      አሽሩካ ሰላምህ ይብዛ ተዝናና ግን ግን ያች ኢትዮጵያ የነበረች ጋደኛህ እንዴት ነች
      🔴👉ሥለ አማራ ለምታሰማው ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Місяць тому

      *I went to Alaska on a huge cruise ship last week and it was amazing Ashruka !! I live in Vancouver*

  • @Hanna80331
    @Hanna80331 Місяць тому +9

    ዉድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ፈጠራ ሰላም ያብዛላችሁ 🎉❤❤🙏

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому +8

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Місяць тому +6

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Місяць тому +3

    አሹካ ግን እኮ ታውቃለህ በጣም ምርጥ ሠው ነህ ሚስት የለህም ወየ አሹከ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ 2ሺ አስገቡኝ❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Місяць тому +4

    እነሱ ይህን ይሰራሉ እኝ ግን በዘር ክፍበሽታ ባልሰራነው መሳሪያ መገዳደል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Місяць тому +4

    በጣም እናመሰግናለን በተለይ ሰለሀገራችን ያስተላለፈው ተመችቶኛል የምርጦች ምርጫ ይመችህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +4

    ዘናበል አስረስዋ የኔፋኖ❤❤❤

  • @helinakedus
    @helinakedus Місяць тому +3

    መርከቡ እራሱ አንድ አነስተኛ ከተማ ነው ሁሉ ነገር አለበት ለምሳሌ ፣ ናይት ክለብ ፣ ዋና፣ የተለያዪ ሬስቶራንቶች፣ መጋዘን ወዘተ ፈታ ዘና በል እንግዲህ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Місяць тому +2

    ወንድሜ እምወደው ቫኬሽን ክሩዝ ነው ከነ ቤተሰቤ 4ግዜ ቫኬሽ ሄደናልና በእውነት ጠዋት ሻወር ወስዶ ወደ ቁርስ ስትመለስ እቤትህ ተፀድቶ አልጋው ተነጥፎ ይጠብቅሀል ከዛ ታጥቦ ምሳ እራት ደሞ ከፈለግክህ 24/7 ፒሳና ሳንዱች በተለይ ከልጆች ጋር ኡ... ምሳ እራት ልስራ ብሎ ማሰብ የለም ንጉሱና ንግስቷ ሪላክስ ማድረግ ብቻ ገንዘቡ ብዙ ነው ግን 7ቀን እረፍቱ ብቻ እድሜ ነው 😊😂😂😂 እናመሰግናለን ::

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Місяць тому +4

    አሹ በሠላም ግብ ግን አሹ ለምን ኮፍያ ታደርጋለህ ግድ መላጣ ካልሆንኩኝ እንደ ማለት ነው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Місяць тому +3

    ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይህን የመሰለ ተፈጥሮ ለሰው ልጅ ፈጥሮልን እርስ በርስ እየተፋጀን

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Місяць тому

    ምርጥወድማችን የአማራ አለይታ❤❤

  • @elizabethtesfaye7477
    @elizabethtesfaye7477 Місяць тому +1

    አሹርካ ይመችህ። እንደዚህ አይነቶች ቪድዮች በማሳየትህ እናመስግናለን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +2

    ተባረክ አሽሩካዬ❤🎉

  • @sewlesewyenet4349
    @sewlesewyenet4349 Місяць тому +1

    Thank you for making this video. We were planning to go to Stockholm from Helsinki using Viking this month, and now we've booked for tomorrow.

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Місяць тому +2

    እስቶኮልም ያምራል አሹ ይመችህ አቦ ብራዘር👍

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Місяць тому +2

    ይመችህ ደሜዋ ፈታ በልልኝ ❤❤❤❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Місяць тому +2

    ዋኝይ አሹክ ጥብስ ስት አውጠክ 🤣 ኮፍያ አይውልቂም 👌👍🏼👍🏼

    • @ashruka
      @ashruka  Місяць тому

      ጸጉር አስተክዬ ነው 😂

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 Місяць тому +1

    ሰላም አሹ እንደት ነህ ባሳየኸን ቪዶወ ፈታ ዘና ብያለው 😂😂😂እኔን በጣም የገረመኝ መርከቡ ላይ ያለው ያሁሉ ነገር ምን የለለ አለ የእውነት በጣም ገርሞኛል 😂😂 ይመችህ መልካም መዝናናት ይሁንልህ ለአንተም ለጒደኞችህም❤

  • @asterbekele4414
    @asterbekele4414 Місяць тому +1

    ዋው በጣም ልዩ ነው
    አቤል የክረምት ታይሙን አሳይቶን ነበር
    በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 Місяць тому +1

    በጣምደሰይላል

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Місяць тому +2

    አረ በጣም ይገርማል አህል ብህርልይ 🤭🤭😳😳ይግርማል 🤔🤔

  • @tigabuyaya9039
    @tigabuyaya9039 Місяць тому

    Glory: Morning Shift
    Grace: Evening Shift

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ ወድሜ

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutg Місяць тому +2

    አሹዬ አፈር ስሆን እስኪ አንድ ቀን አለሜን አሳየኝ ሰው አርገኝ ያለህበት ውሰደኝና😊😂😢

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Місяць тому +1

    እንደ ታይታኒክ መርከብ እንዳይሰምጥ ንሰሃ ገብተሃል?

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 Місяць тому

    Ygebahal👍 feta bel bro❤😂

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p Місяць тому +1

    sweden merkeb ley honeh fano? ezaw hedeh neber yemyamrebeh

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 Місяць тому

    Ashruka እኛ እኮ ሲደብረን ነው መሄጃ ስናጣ ከፊንላንድ ተነስተን የምንሄደው በ እውነት ቆልዬ ነበር የማይሽ ግን ይመችሽ ቡሮ I never blive tiktokers ለካ ሳክስ ነው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Місяць тому +1

    እኔ ውሃ እፈራለሁ በብርጭቆ እንጂ አልደፍርም😂

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому

    በጠም የሚገርም ነው መርከብ ውስጥ ምን የለለው አለ ፕሌን የሚያስንቅ እኔማ የሰው ሽንት ቤት አጣቢ ሁኘ ቀረው ግን እኔም አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አየዋለው ኢሻላህ እድሜ ጤና ይስጠን ብቻ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Місяць тому

    Betam des yemil nw yasigobegnehen ashirukaye ❤❤❤dile.le.amhara.fanooo❤️❤️❤️

  • @helinakedus
    @helinakedus Місяць тому +1

    አሽሩዬ እኔም ሄጄበታለሁኝ በጣም ደስ ይላል

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Місяць тому +1

    Ene mechem behon be merikebi alihedim mikinyatum wana alichlm Zurawi ezoralewi enji yimechih ❤❤❤

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 26 днів тому

    የviking line አባል ነኝ እና በቅርቡ እረፍት ስሆን ወደ ፊንላንድ እሄድባታለሁ ብዬ እስባለሁ 😂❤

  • @SelamawitAdmasu-kz1bu
    @SelamawitAdmasu-kz1bu Місяць тому

    Ashu betam gobez neh yayehewon lelelaw bemasyeth des belognal berta .❤

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Місяць тому +1

    ለሰው ጥበብ ተሰጥቶታል ግን ፍቅር አጣ አለም ላይ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +1

    አሹካችን 🥰🥰🥰

  • @shetayeeshetu5284
    @shetayeeshetu5284 Місяць тому

    👍

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Місяць тому

    Wendemiae agazi tube tefetuwale afalegugne ?

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Місяць тому

    👋

  • @Tamgn
    @Tamgn Місяць тому

    አሁን ቶሎብለሕ አለቃሕ ሳይመጣ ቱታሕን ለብሰሕ ወደጽዳት ባለፈው ማስጠንቀቂያ ተሰቶሕ ነበር

  • @betitube12
    @betitube12 Місяць тому

    እኔም በቅርቡ በውቢቷ ባህር ዳር ዘመናዊ መርከብ
    ምንም የለም 😂😂

  • @benatmaruf2335
    @benatmaruf2335 25 днів тому

    hej wendim endet new yebelahew dabo sayhon krossant yibalal ok tack

  • @yordanosgirmaye7677
    @yordanosgirmaye7677 Місяць тому

    betam harfe merekebe new ene hejebetalew betam konjo new feta belebete ashruka

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 Місяць тому

    yimechih…

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому

    ዋዋዋዋዋ❤❤❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 24 дні тому

    አሹሩካካ የፋኖ ነገር አለቀ በቃ አይ ደላላ

  • @rutatewolde9596
    @rutatewolde9596 Місяць тому

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Місяць тому

    መርከቡ ላይ ለምን አልጋ አንጣፊ ሆነህ አትቀጠርም የአዛውንቶች ፓፐርስ ከምትቀይር😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @toyibamohamed489
    @toyibamohamed489 Місяць тому

    የንሮ ልዩነቱ አሳሳቢ ነው

  • @JomichKids
    @JomichKids Місяць тому

    😊👍👊

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Місяць тому

    አይ አንተ ሰገጤ እኛ ለፊላንድ ስንቴ ተመላልሰንበታል

  • @passion2514
    @passion2514 Місяць тому

    mendenew metakabedew... ante becha neh ende sweden yalehew

    • @kaleabwondimu7581
      @kaleabwondimu7581 Місяць тому

      It is ok, if he shows for others, they might like to see

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому

    ቤት ነው ወይ መርከብ እኔማውቀው ማዳም የምትወስደኚ ትንሽ ናት ምናለበት እዚህወስዳ ብታሳየኚ😅😅😅

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Місяць тому

    💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Hagere739
    @Hagere739 29 днів тому

    ስዊድን ችጋራም አገር no food no job nothing interesting the city boring 😊

  • @layan9260
    @layan9260 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @SheenaBh
    @SheenaBh Місяць тому

    Yedefa yee Abichuu xarte weshaa sharmuuxaa balgee

  • @Hagere739
    @Hagere739 29 днів тому

    The most boring countries are Scandinavia

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Місяць тому

    💚💛❤👍👍👍👍

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Місяць тому

    አንተ አለምክን እየቀጨክ ሀገር የደሀውን ልጅ ታባላለክ

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤