Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤላ አንተ ራስክ ትምህርት ቤት ነህ።ከጃፓን ብቻ ሳይሆን ካንተም እጅግ ብዙ ብዙ ነገር እማርብህአለሁ በርታ።
Er yemigerm nw ye hagerachin I timihrt policy endezi bihon
እኛም ሀገር ይሄ ነገር ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው። የ እራስ ስህተት እራስ ማረም እንዳለብን ሌላው ደግሞ የበላይነት የበታችነት ስሜት እንዳይሰማ ማድረጋቸው ዋው ነው አመሰግናለሁ አቤላ🙏👍
🙄 ግን እኮ ይኼ ነገር በአገራችን ነበረ 1990 ዎቹ ኢለመንተሪ እና አይስኩል ነበርኩ በፈረቃ ክፍላችንን እናፀዳ ነበረ አትክልት ውሀ እናጠጣ ነበረ ግቢ እንጠርግ ነበረ ኑሮ ዘዴ ተምረናል እጅ ስራ ተምረናል ዩኒፎርም ግን በፈለግነው ተምረናል አሰፍተናል ....98%😅😅ከጃፓን ጋር ለመመሳሰል ሳንችል 😢ለአዲሱ ትውልድ መልካም እድል ❤
በትክክል@@oromtitiiibrahim1238
አታስበው ትውልዱን ጨፍልቀህ ሌላ አዲስ ትውልድ ከመጣ ምናልባት ሲያምርህ ይቅር
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
በርታ አሪፍ video እየሰራህ ነው❤
Enenem please
ደምረሃለው ደምረኝ 😊
@@Anwar_hasen መሶብ ቲዩብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ምን ይሰራልሀል??
በጣም ጀግና ነህ ፈጣሬ ይጨምርልህ ከአየሀቸው ሀገሮች ሀገራችን ብታደርገው ህዝባችን ላይ ብዙ መሰራት አለበት ጠቃሜ የሆኖትን ወገን በማሰባሰብ ለለውጥ ሰራበት አራያ ሆን ለብዙወች እዳንተ ያለ ያብዛልን ጀግና ነህ
አቤል ስለ ጃፖን በትክክል እደተናገርክ አስረግጥልካለው ምክንያቱም የጃፓንን ማህበረሰብ በጣም ጨዋ የሚደቀ ስነምግባር ያላቸው ናቸው አብሪቸው ኖሬያለው በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ምረጥ ብትለኝ በአደኛ ደረጃ አስቀምጣቸዋለው የሚገርም ደግነት አለባቸው የሚገርም ለሰው አክብሮት አላቸው ስጠኝ ብለካቸው ምንም አይከለክሉክም በጣም የማገርሙ ሰዎች ናቸው አቤል ዛሬ የምወዳቸውን ሰዎች ታሪክ ነገርከኝ በጣም ደስይላል እናመሰግንካለን ተባረክ
Abel why Japan become the first in suicidal committed country why in Ethiopia we can say zero even in this crisis is that our social,cultural and religious impact like pray of our religious fathers, mothers, ekub,Eder
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፖሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፓሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት ።❤❤❤❤
አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
ዋውውውውው❤ጃፓኖች በጣም ጀግኖች ናቸው እኛ ሃገር አዋቂው በየቦታው ይፀዳዳል😢 የጃፓን እፃናቴች❤ግን ይገርማልእናመሰግናለን እቤላ ድንቅ እይታ ነው🎉🎉🎉
ዋው ለኛ ሀገር ተመኘሁ
@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk እውነት ነው እማ
@@Yekrta-LLB ዋናው አገራችንና ህዝባችን ፈጣሪ ሰሌም ያርግልን ሁለም ይደርሳል
ጃፓኖች ፡ ❤❤ ከየትኛው ፡ ዓለም ፡ የተለየ ፡ የኑሮ ፡ ዘይቤ ፡ ነው ፡ ያላቸው ። በአመጋገባቸው ፡ ራሱ ፡ በጣም ፡ ጠንቃቆች ፡ ናቸው ። ከሌላው ፡ አለም ፡ ረጅም ፡ ዕድሜም ፡ የሚኖሩት ፡ ጃፓኖች ፡ ናቸው ። ትንሽ ፡ ስለነሱ ፡ ስላነበብኩኝ ፡ ነው ።❤
ልብ ብላችሁ ከሆነ የካታር አለም ዋንጫ ላይ ደጋፊዎቹ የተቀመጡበትና ሌላ ሰው ያቆሸሸውን ሲያፀዱ አይቻለሁ የሚግርሙ ናቸው ❤
አወ እኔ እዚሁ ኳታር ነኝ የነሱን ስራ በአለም አሳይተዋል ሲያፀዱ አይቻለሁ በቪድዮ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።
መጀመሪያ አቤል ላንተ በጣም ክብር አለኝ ቻናልክ እራሱ ትምህርት ቤት ነው ማሻአላህ ዋው በጣም ምርጥ ስርአት ነው
አቤል የወኒ ልጅ በጣም እናመሰግናለን;;የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗
እኛም ስንማር እራሳችን ነበርን ከላሳችንን የምናፀደው የገጠር ልጆች 😂😂
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ aw iga gam indaza nw
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ በተጨማሪም ለራሳችን መገረፊያ እራሳችን ነን አርጩሜ አምጡ ተብለን የምንገረፈው እኔ እኛ በተማርንበት መንገድ ከነ ስድቡ እና ሞራል መንካቱ ተምረን ዛሬ ላይ እራሳችንን ችለን ሰው መሆናችን ግርምምምም ይለኛል !!!!?????? ብቻ ፈጣሪ ደግ ነው
ልክነሽ አርብ አርብ እናፀዳነበር
ያውም ብር አዋጠን መጥረጊያ እና ቅርጫት ገዝተን😂😂😊
አወ እኔም ያደኩበት አካባቢ እራሳችን ነበርን የምናፀዳው😘😘😘
የኔ ልጅ ለአንተ?ምስጋና ሲያንስህ ነው በርታ መልካም አገር መልካም ህዝብ ተባረክ ለሀገሬ ተመኘሁላት ስርአቱን❤
ምነው የኛ ስዎች ከዚህ ትምህርት ወስደው ቢሻሻሉ:: መንገድ ከሌሌ አጥሩን ዘልየ መንገድ ካልፈጠርኩ ይላል:- መሽናት ክልክል ነው ተብሎ ተጽፎበት እዛው ላይ አላፊ አግዳሚ እያየው በድፍረት ተገትሮ ሲጸዳዳ ማየቱ በጣም ያሳዝናል:- ኢትዬጵያ ውስጥ ሁሉ ችግር ነው:- ለየት ያለ ነገር ሲያዩ መተቸት መጥፎ ልምድ አለ:- ድህነቱ እንዳይበቃን ሹሙጥ በዛ:: Thanks Abele for sharing this beautiful and amazing culture of Japan! Very impressive!❤
ይህ የልጆች አስተዳደግ በጣም ጥሩና ልጆቹ ከህፃንነታቸው ጀምሮ በራስ መተማመን አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ የሚያደርግና የሰው ጥገኝነትን የማዬስጠብቅ በጣም ጥሩ አስተዳደግ ነውና የኛን ትምህርት ፖሊሲ ዞር ብለው እንዲያዩትና ከጃፓኖቾ እንዲማሩ ያለህን ተሞክሮ ለባለድርሻዎቹ በተጨሜሪ ብታሳውቅልን፡፡ አንተ ግን በርታ እኔ በልጅ አስተዳደጋቸው መንፈሳዊ ቅናት ቀንቸባቸዋለሁ በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡
ጥሩ አቀራረብ ነው 👏ይሄንንም አይቶ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ዋው አቤላ እናመሠግናለን!! ብዙ ነገር እንድናውቅና እንድንማር አርገኸናል!! በርታ...ይገርማል..🙏...
እንዲህ ነዉ መሰልጠን ትዉልድን ማነፅ የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸዉና በጣም ነዉ የቀናሁባቸዉ 😮😮😮😮
በጣም እንዲ ነው ልጅ ማሳደግ ምርጥ አገር አቤሎ እናመሰግናለን❤❤
ይሄኔን youtube ቻናልህን ስወደው...tnx Abelo
ወንድማችን አቤል ብርሐኑ እግዚአብሔር ያደለህ የተባረክህ ሰው ነህና በአንተ ስራዎች ከሚደሰቱ ተመልካቾችህ እኔ አንዱ ነኝ።ሁሌም አስተማሪ፣ ጠቃሚ እና አጓጊ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሃለንም። ተባረክ።
አቤላ በጣም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኢትዮጵያ ማጅላን አተ ነህ ወድሜዋ በርታ ሁሌ የምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም ደስ ይላሉ በጣም ያስተምራሉ በዚሁ ቀጥልበት ወድሜ
Yeah Thank you 😊😊✍️✍️
በጣም የሚገርም ባህልየወይኗ ልጅ በጣም ጎበዝና ታታሬ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤❤ አይ ሀገሬ መቸ ይሆን ሰላም ሁና ባህልን ወጓን ጠብቃ የምናያት
ሰው አይቶ ነው ላይክ የሚያደርገው። እኔ ግን መጀመርያ ላይክ አድርጌ ነው የማይህ ብሮ በርታልን👍
በጣም አሪፍ ነው አቤላችን እኛም ለሀገራችን ህፃናት አስተዳደግ ይሄንን ተሞክሮ ብንጠቀምበት አሪፍ ነው
ይገርማል አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ተባረክ ያንተ አይነት 10ሰው ቢኖር ❤❤❤❤❤❤
ስረአታቸው በጣም ደስ ይላል በዚህ ስረአት ላይ ፈጣሪን ባያምኑ እንዴት ውብ ይሖን ነበር አነሡ እሚያመልኩት ታወት ነው
church eyehehu metet ayadergum......
ሃይይ አቤ ሳላም ነው wow ምትሰጣቸው ትምህርት ሁሉም ደስ የሚል ነው በዚህ ሁኔታ እይኛ ሀገር ቢሆን ኑሮ የት በደርሰ 🙏🙏🙏
አቤላ እናመሰግናለን በጣምብዙነገር እያሳየከን ነው እያስተማርከንም ጭምር ኑርልን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋይሁን እንወደሀለን 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ሀገር ማለት እች ናት በቃ ።ልጆች ላይ ከተሰራ ስያድጉም በዝያው መንገድ ይጓዛሉ ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላሉ ስነስርዓት ያላቸው ናቸው። ❤❤
Abela rabegni 10000 61 67 98 24 abdi zeleke mohe cbe emitchilewun yahil erdagni siwedh eko
ዋው አቤላ ተመኛሁኝ እናመሰግናለን ፈጣር ሀገራችን እና ህዝባችን ሰለም የድርግልን❤🎉
ብጃንሆይ እና በደርግ ግዜ ት/ም ቤቶች ጽዳት በተማሪዎች ነበር ዩኒፎርም በተመለከተ እንዳልከው ሁሉም አንዳይነት ነበር እሚለብሰው
በትክክል
እጅግ በጣም የታደልክ እና ሀገራችን ከምትፈልጋቸው ጥቂት ሰዎቿ ውስጥ ብትመደብ በጣም የምስማማበት ሀቅ ነው :: ባለፉት ትውልድ ከሚናፈቁ ታላላቆች መሀል እንደ ጳውሎስ ኞኞን የምተካ እንደምትሆን ነው:: አቤል በርታልን::
አረ ልጄ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ልጆች አልጋቸውን ማንጠፍ ፅዳት አንዳንድ ቀለል ያለ ምግብም ለራሳቸው መስራት አረ ብዙ ነገር ቢያስለምዱልን ልጆቹም ይጠቀማሉ ... የሚሉህ ምሳ ምን አለን ? እራት ምን አለን ? .... ይሄ ውጪ ላሉ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እንዲያው መሪዎች ይሄን የተቀደሰ እና ሰዎችን እሚያንፅ ተግባር ማስተማር ቢጀምሩልን ...😊 ... አንተ ግን እይታህ ምጡቅ ነው እናመሰግናለን እምታቀርበው ሁሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የማናውቀውን እንደመስታወት እምታሳየን ነህና ስራህን ልፋትህን እግዚአብሔር ይባርክ👌🙏😊
ባይገርምህ ጃፓኖችንና ቻይኖችን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ስለነሱ የማላውቀውን ጠይቀኝ.....አሁንማ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች ሁላ ሳላሰለች አልቀረሁም ስለነዚ ድንቅ ሃገሮች በማውራት... ምሳሌዎቼ ሁላ ከነሱ ጋር የተያያዘ ሆኗል በቃ🤗ፅዳታቸው ÷ ስነ-ሥረአታቸው ÷ ሕጋቸው ÷ ንቃታቸው ÷ የትምህርት ሥረአታቸው ÷ ሠራተኝነታቸው ÷ ለወላጆቸና ለትልልቅ ሰዎች የሚሰጣች ክብር ÷ ቆራጥነታቸው ÷ የአላማ ፅናታቸው ÷ ሃገር ወዳድነታቸው ÷ ከምንም በላይ ለክብር የሚሰጡት ቦታ👌(ምናለፋህ እቀናባቸዋለሁ) 🥰😇አንተም ፕሮግራሙን እነሱን በሚመጥን ሁኔታ ድንቅ አድርገህ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን.... ቀጣዩ መቼ ነው የሚለቀቀው አቤላ???
አይገርምም እኛም የገጠር ልጆች በዚህ መልክ ነው ያደግነው አንድ ነን
Atekeled
እኛም ስንማር ድሮ አርብ አርብ በተራ ነው የምናፀዳው ጎጃም።
በትክክል ጎጃም
እኛም ጉራጌ እራሳችን ነበር ምናፀዳ አሁን አለቅም ከሀገር ስለራኩ
Wow. You Are Brilliant Abel. God Bless You!
የኛ ሀገር የትምህርት ሰርአት ልጆች ግብረገብ እዳይሆኑ ፈጣሪን የሚፈራ እዳይሆን የፀሎት ሰነስርአት እዳይኖራቸው ይከለከላል የኛሀገርነገርእጃ ብቻ😭😭😭😭😭
ሳድግ ጃፓናዊ መሆን ነው ምፈልገው በጣም ደስ ነው ያለኝ የስራ ባህላቸው ሚጀምረው ከትምህርት ቤታቸው ነው መምህራኖቻቸው ሀላፊነት ወስደው ልጆቹን በጥሩ ሰነ ምግባር ከታች ተቀርጸው ስለሚያድጉ ነው ትሁት ሰራተኛ የሆኑት ጃፓኖች የነሱን ባህል እና ተሞክሮ ሁሉ ሀገር ቢወስድ ስል ተመኝው ። አመሰግናለው አቤል ሀገሬ ቢሆን ብዬ ሰለ እውነት ተመኝው።
ወዴት ነው የምታድገው ሳርጅ ማለትክ ነው 😅😅😅
😢😢😢😢እኔ ስለ ኢርዮጵያ ሳስብ ሁሌ እንባዬ ይቀድመኛል አንዳንድ ብሄር በተለይ ልጆቻቸው ዘርኛነት ስርአተ ቢስ አድርገው ነው ሚያሳድጓቸው እይ ኢትዮጵያዬ ሁሌ ዘርኛ መሪ ስለሚመጣ ኢትዮጽያን የበታች አደርጓት 😢😢😢
አቤል የምታሳይው እጅግ ድንቅ ነው ነገር ግን ምንም ጥቅም አይስጥም ምክንያቱም ለእኛ እገር ምንም ጥቅም አይስጥም ከዚህ የበለጠ መሆን እንችል ነበር ።ወደኋላ የቀረ አገር ፋይዳ የለውም ይህን ማሳይት ,..,.,..,
አቤላ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቂህ 🥰🥰ደሞ አረቦቺም አሁን ሰው ናቸው አይደል 🤔
በጣም ደስ የሚል የጉብኝት ውጤት ነው እናመሰግናለን፡ ይህ የጃፓን ስነምግባር ዋናው መነሻው ከሰላም የተነሳ ነው፡ ስለዚህ ሰላምን ቅድምያ ብንሰጥ ሁሉን ነገር ሊደረስ ይችላል።
አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ የምታቀርባቸው ነገሮች እንዴት ልቤን እንደሚሞላው ታድለው አይ ስልጣኔ እኛ የማንለወጠው በተቃራኒው ነው የምናስበው አታርጉ ከተባልንማ አይጣል ነው አንድ ብንሆን የትበደረስን አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልን ሁሌም አሪፍ አሪፍ ነገር ስለምታቀርብልን እንማርበታለን ❤❤
ዋዉ ጃፓን ....!!! በጣም ነወ የወደድኩት !!!!!! ምነው የዝን ያክል 1/3 የህፃናት አስተዳደግ ብኖረን ብዬ ተመኘዉ......!!!!!❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችንአቤሎ❤
አብል ጌታን አተ ሽልማት ይገባሐል ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሕ❤
እይታክ ጥሩ ነው በርታ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ ሀሳብች እናበርታታለን
አቤላ ደስ ነው የሚሉት፡፡ፈጣሪ የሀገሬን ታሪክ ይቀይር❤
Very Amaizing that is very wonderful Bless them Geta Yebarekeh Abel !!!!
ዋዉደስ የሚልነው እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምታቀርብልን ❤❤❤
በጣም ብዙ ትምህርት ለልጆቼ ወስጃለው በጣም ነው የገረመኝ እኔ እስካሁን የበሉበትን እንኳን እንዲያጥቡ አላረጋቸውም ነበር በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል ፡፡በዛላይ እኔ ልጆቼ የሚማሩበት ት/ቤት እንቅልፍ ከያዛቸው ኬጂ ውስጥ እንኳን በጀርባቸው ላይ ውሃ ያፈሱባቸዋል አለ የሚባል አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ት/ቤት ነው በጣም ደሜ ይፈላ ነበር የ4 ዓመት ልጅ እንቅልፍ ሲይዘው በጀርባው ውሃ ሲለቁበት እኔ ያመኝ ነበር እባካችሁ ቀስቅሱት ግን ውሃ አታድርጉበት የምልበት ቀን ነበር አይ ልዩነት የገባቸው በጣም ናቸው
የሚገርም ነዉ ሁሉም ሀገር ከጃፖን ይማሩ እናመሰግናለን አቤሎ 👌❤
በጣም የተለዩ መልካም ሰነምግባር ያለው ማህበረሰብ ሀገርን መሰራት እንደዚህ ነው እናመሰግናለን !!!
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥
@@neba1034 እሽ
አይዞህ ወንድሜ በርታ እውጭ አገር መቼ እንደምወጣ እናፍቅ ነበር እድሜ ላንተ አሁን ምንም ፍላጎት የለኝም እቤቴ ቁጭ ብየ እየጎበኘሁ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ።
Yeteleyayu hageratin bahil,tefetiro,politics asayehin Keanid satin wichi enidnasib liyunetin enidinak eredahin Abel God bless you !!!
Wow እዴት ደስ እንደሚሉ እኝ አገር ይሄ ቢጀመር በስንተኝው ክፍለዘመን ይተገበር ይሆን አቤል እናመስግናለን
የከተማ ትምህርት ቤቶችን ባላውቅም ነገር ግን ገጠር ላይ እኛም እንዲሁ እናፀዳ ነበር እኮ
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
ከሩቅ ምስራቅ ሀገር ጃፓኗን ወድጄ............. ናፈቀኝ ልጆቼ እዛው በተወለዱ ብዬ ተመኘሁ
የእኛ ሀገር ሌባውም አያስቀምጠውም አለህ ያንሳቸው እንሻአለህ
ዋው ስነስርዓታቸው በጣም ደስ ይላል አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
Way gud beta hogne japanin ayehu❤❤❤❤
ጃፓን እጅግ የሰለጠነች ሀገር ናት ህዝቡም እንደዛዉ ታድለዉ ግን አቤላ ስላስጎበኘኧን እናመሰግናለን
ኢትዮጵያውያን እኮ ከጃፓን ቀድመው የሰለጠኑ ህዝቦች ነበሩ፣ ነበሩ ነው።
በነበር ቀር አሁን መጨርሻ ሆናለች
ትክክል @@TigistTeklehaymanotGebreselass
ሠላም ፍቅር የቤታችሁን አድራሻ ላኪልኝ 😍
እረ አቤል በጣም ደስ ይላልወደ እኛ ሀገር ብንተገብረው ብንጀምረው ከህጻናት ትምህርትቤት
ገጠሪ እኮ እደዚህ ነው እራሳች ነው የምናፀዳአ
ልጆቼን ስወልድ ስነ -ስረዓት ያላቸው እንድሆኑ ልኝ ነው የምጥር በአላህ ፈቃድ❤😊
አቤል ሰላም ነህ ወንድሜ እኔ ያንተን ቪዲዮ ሳየዉ ብቻ ሳይሆን ድምጽህ እራሱ ሰላም ይሰጣል ያስተምራል!!ይገርምሃል ማታ ማታ ከልጆቸ ጋር ያንተን ቪዲዩ እናያለን የ 2 ዓመት ልጀ እና የ5 ዓመት ወንድ ልጀ አንተን በጣም ይወድሃል የት ነዉ የማየዉ አቤልን ክፈትልኝ ይሉኛል፡፡ በነሱ ምክንያት እኔም እማራለሁ፡፡
በቃ ልጆቼ ላይ እሰራለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤
አቤል ተባረክ እስካሁን ያቀረብከው ደስይላል ኢሄ ደግሞ ልዩ ነው ግን እምነታቸውስ ወይም ሀይማኖታቸው?
እኔ እኮ ይገርሙኛል ፣ እንዴት ነው እንደዚህ ተመሳሳይ ስርዓት ያላቸው እላለሁ። ለካ ከልጅነት ሰርተው ጨረሰው ነው። 👏👏👏
ኢትዮጵያ ውስጥ በፅዳት ዙሪያ በህፃናት ላይ ቢሰራ ውጤቱ ያማረ ይሆን ነበር ምክንያቱም አሁን አዲስአበባ ሲፀዳ የደበራቸው ትልልቅ ሰዎች ናቸው ።
❤አለም በእድግት በጣም ሄዳለችእግዚአብሔር አገሬን አስብ ከድህነት አውጣን❤
አበል ብርሃኑ ይመችህ በጣም ነው የምትመቸኝ ያው እኔ ከሚያደንቁ ሰዎች አንዱ ነኝ
አቤላ እውነት ይገርማል❤❤❤ ክፍል ሁለት እባክህ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
የጥላሁን ዘፈን አሁን ነው የገባኝ 😮😂
አቤል አንተን መከታተል ከጀመርኩ አራት አመት ያልፈኛል በምታቀርባቸው ነገሮች ሁሌ እገረማለው ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ የተነሳሁት የትምህርት ፖሊሲው በጣም ደስ ስላለኝ ነው ይህን ቪዲዮ ትምህርት ቤት ለመክፈት እቅድ ያላቸው ባለሀብቶች በደንብ ቢያዩት አሪፍ ነው ለልጆቻችን ይህ ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋው በጣም ደስ ይላል ይህ በኢትዮ ላይ ብደገም❤❤❤❤❤❤
አቤላ እንኳን በደህና መጣህ ወይኔ ጃፓን መሄድ እያሰብኩኝ ነው 😢😢😢😢ያሳካልሽ በሉኝ
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን እውቀት ተባረክ ለትምህርት ሚኒስትራችን ንገርልን ከጃፓን መምህራን እንዲያስመጡ 😔
የእውነት በቶክክል አእምሮአቸውም ያደገ ነው መሰልጠን እንዲህ ነው አንደኛ ናቸው ምነዎ እንዲህ በሆንኩ አገሬን እንዲህ ማሰብ እራሱ ቅብጠት ነዎ ከኩረጂህ አይቀር ይህን ነበር።
በትክክል! እኔም በ2017 ቶክዮ ላይ በነበረኝ ቆይታ የታዘብኩትንና የተገረምኩበትን ሃሳብ ነው ያቀረብከው (በጊዜው ቪዲዮ ሰርቼበት ነበር)! እናመሰግናለን፣ አቤል! ይሄን ነው መማር ያለብን የአእውነት ለውጥ እናምጣ ከተባለ! ታማኝነታቸውንስ፣ ሌብነት የሚባል እንድሌለ ታዝበሃል?
ተባረክ አቤሎ
አቤሎ ስለሰጠኸን ትምህርት እናመስግናለን
በዕዉነት እልሃለሁ፣ ይህን “ዓለምን ይወቁ” የሚለወን ፕሮግራምህን መከታተል ከጀመርሁ በኋላ ምን ያህል እነደረዳኸኝ ልነግርህ አልችልም፣ በተለይም የዛሬዉ በጃፓን ላይ የሠራኸዉ ሴግሜንት በጣም ድንቅና ትልቅ አስተማሪ ነዉ። መቼም ከኩረጃና ሌሎችን ከመከተል አንወጣምና እንግዲያዉስ ከጃፓኖቸና ከሩቅ ምሥራቅያዉን ብነኮርጅና የነሱን በጎ መንገድ ብንከተል ይሻላል። የዚህን ተከታ እሰከ ማዳምጥ ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ።
ይሄ ስርአት አገራችን ይግባ አድናቂህ ነኝ
ጥንት እኮ እኛም ስልጡን ህዝብ ነበርን አሁን ነው የደነቆርነው፣ የቁልቁሊት ጉዞ ታይቶ አይታወቀም😢😢I am a fan of Asian countries, you know why, most people of Asian countries are custodians of their culture, their ancient identity. እኔ ልሙት ሁሌ ነው የምለው በእስያ ያሉ ሰዎች እጅግ ስልጡን ናቸው እላለሁ። ለምን መሰላችሁ ራሳቸውን ነው ሚሆኑት፣ ባህላቸውን ጠባቂ ናቸው። ማንንም አይመስሉም፣ ከተፈጥሮ ጋርም የተስማሙ ናቸው እነ ጳፓን፣ ኮሪያ፣ ህንድ ሌሎችም😍በዚህ እኛ ደግሞ የራሳች ውብና ተወዳዳሪ የሌለው ባህል እያለን፣ ወራዳና የተራቆተ እንሳሳዊ ግብር ያለውን የምዕራቡ አለም ባህል ነው መከተል የምንፈልገው ስናሳዝን😢😢 "ስልጣኔ ማለት ራስን መሆን፣ ሰው መሆን(ከሰውነት ባህሪ አለመውረድ)፣ ባህል መጠበቅ፣ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤
አቤላ ዜናውንም እስኪ እንደዚህ አርገው።ቪዲዩ እያየን ማለት ነው።
እኛም እንወድሀለን ተባረክ
ጤና ይስጥልኝ ወንድም የእውነት መታደል ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ አቤል እንኳን ደህና መጣህ
Betaaam ygermaall! Woww migerm information new yesetehn
እዛ ነበር መማር
Abel ባርታ የኛ ጃግና ❤❤
አቤላ አንተ ራስክ ትምህርት ቤት ነህ።
ከጃፓን ብቻ ሳይሆን ካንተም እጅግ ብዙ ብዙ ነገር እማርብህአለሁ በርታ።
Er yemigerm nw ye hagerachin I timihrt policy endezi bihon
እኛም ሀገር ይሄ ነገር ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው። የ እራስ ስህተት እራስ ማረም እንዳለብን ሌላው ደግሞ የበላይነት የበታችነት ስሜት እንዳይሰማ ማድረጋቸው ዋው ነው አመሰግናለሁ አቤላ🙏👍
🙄 ግን እኮ ይኼ ነገር በአገራችን ነበረ
1990 ዎቹ ኢለመንተሪ እና አይስኩል ነበርኩ
በፈረቃ ክፍላችንን እናፀዳ ነበረ አትክልት ውሀ እናጠጣ ነበረ ግቢ እንጠርግ ነበረ ኑሮ ዘዴ ተምረናል እጅ ስራ ተምረናል ዩኒፎርም ግን በፈለግነው ተምረናል አሰፍተናል ....98%😅😅ከጃፓን ጋር ለመመሳሰል ሳንችል 😢ለአዲሱ ትውልድ መልካም እድል ❤
በትክክል@@oromtitiiibrahim1238
አታስበው ትውልዱን ጨፍልቀህ ሌላ አዲስ ትውልድ ከመጣ ምናልባት
ሲያምርህ ይቅር
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
በርታ አሪፍ video እየሰራህ ነው❤
Enenem please
ደምረሃለው ደምረኝ 😊
@@Anwar_hasen መሶብ ቲዩብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ምን ይሰራልሀል??
በጣም ጀግና ነህ ፈጣሬ ይጨምርልህ ከአየሀቸው ሀገሮች ሀገራችን ብታደርገው ህዝባችን ላይ ብዙ መሰራት አለበት ጠቃሜ የሆኖትን ወገን በማሰባሰብ ለለውጥ ሰራበት አራያ ሆን ለብዙወች እዳንተ ያለ ያብዛልን ጀግና ነህ
አቤል ስለ ጃፖን በትክክል እደተናገርክ አስረግጥልካለው ምክንያቱም የጃፓንን ማህበረሰብ በጣም ጨዋ የሚደቀ ስነምግባር ያላቸው ናቸው አብሪቸው ኖሬያለው በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ምረጥ ብትለኝ በአደኛ ደረጃ አስቀምጣቸዋለው የሚገርም ደግነት አለባቸው የሚገርም ለሰው አክብሮት አላቸው ስጠኝ ብለካቸው ምንም አይከለክሉክም በጣም የማገርሙ ሰዎች ናቸው አቤል ዛሬ የምወዳቸውን ሰዎች ታሪክ ነገርከኝ በጣም ደስይላል እናመሰግንካለን ተባረክ
Abel why Japan become the first in suicidal committed country why in Ethiopia we can say zero even in this crisis is that our social,cultural and religious impact like pray of our religious fathers, mothers, ekub,Eder
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፖሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት
አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፓሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት ።❤❤❤❤
አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
ዋውውውውው❤ጃፓኖች በጣም ጀግኖች ናቸው እኛ ሃገር አዋቂው በየቦታው ይፀዳዳል😢 የጃፓን እፃናቴች❤ግን ይገርማል
እናመሰግናለን እቤላ ድንቅ እይታ ነው🎉🎉🎉
ዋው ለኛ ሀገር ተመኘሁ
@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk እውነት ነው እማ
@@Yekrta-LLB ዋናው አገራችንና ህዝባችን ፈጣሪ ሰሌም ያርግልን ሁለም ይደርሳል
ጃፓኖች ፡ ❤❤ ከየትኛው ፡ ዓለም ፡ የተለየ ፡ የኑሮ ፡ ዘይቤ ፡ ነው ፡ ያላቸው ። በአመጋገባቸው ፡ ራሱ ፡ በጣም ፡ ጠንቃቆች ፡ ናቸው ። ከሌላው ፡ አለም ፡ ረጅም ፡ ዕድሜም ፡ የሚኖሩት ፡ ጃፓኖች ፡ ናቸው ። ትንሽ ፡ ስለነሱ ፡ ስላነበብኩኝ ፡ ነው ።❤
ልብ ብላችሁ ከሆነ የካታር አለም ዋንጫ ላይ ደጋፊዎቹ የተቀመጡበትና ሌላ ሰው ያቆሸሸውን ሲያፀዱ አይቻለሁ የሚግርሙ ናቸው ❤
አወ እኔ እዚሁ ኳታር ነኝ የነሱን ስራ በአለም አሳይተዋል ሲያፀዱ አይቻለሁ በቪድዮ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።
መጀመሪያ አቤል ላንተ በጣም ክብር አለኝ ቻናልክ እራሱ ትምህርት ቤት ነው ማሻአላህ ዋው በጣም ምርጥ ስርአት ነው
አቤል የወኒ ልጅ በጣም እናመሰግናለን;;የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗
እኛም ስንማር እራሳችን ነበርን ከላሳችንን የምናፀደው የገጠር ልጆች 😂😂
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ aw iga gam indaza nw
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ በተጨማሪም ለራሳችን መገረፊያ እራሳችን ነን አርጩሜ አምጡ ተብለን የምንገረፈው እኔ እኛ በተማርንበት መንገድ ከነ ስድቡ እና ሞራል መንካቱ ተምረን ዛሬ ላይ እራሳችንን ችለን ሰው መሆናችን ግርምምምም ይለኛል !!!!?????? ብቻ ፈጣሪ ደግ ነው
ልክነሽ አርብ አርብ እናፀዳነበር
ያውም ብር አዋጠን መጥረጊያ እና ቅርጫት ገዝተን😂😂😊
አወ እኔም ያደኩበት አካባቢ እራሳችን ነበርን የምናፀዳው😘😘😘
የኔ ልጅ ለአንተ?ምስጋና ሲያንስህ ነው በርታ መልካም አገር መልካም ህዝብ ተባረክ ለሀገሬ ተመኘሁላት ስርአቱን❤
ምነው የኛ ስዎች ከዚህ ትምህርት ወስደው ቢሻሻሉ:: መንገድ ከሌሌ አጥሩን ዘልየ መንገድ ካልፈጠርኩ ይላል:- መሽናት ክልክል ነው ተብሎ ተጽፎበት እዛው ላይ አላፊ አግዳሚ እያየው በድፍረት ተገትሮ ሲጸዳዳ ማየቱ በጣም ያሳዝናል:- ኢትዬጵያ ውስጥ ሁሉ ችግር ነው:- ለየት ያለ ነገር ሲያዩ መተቸት መጥፎ ልምድ አለ:- ድህነቱ እንዳይበቃን ሹሙጥ በዛ:: Thanks Abele for sharing this beautiful and amazing culture of Japan! Very impressive!❤
ይህ የልጆች አስተዳደግ በጣም ጥሩና ልጆቹ ከህፃንነታቸው ጀምሮ በራስ መተማመን አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ የሚያደርግና የሰው ጥገኝነትን የማዬስጠብቅ በጣም ጥሩ አስተዳደግ ነውና የኛን ትምህርት ፖሊሲ ዞር ብለው እንዲያዩትና ከጃፓኖቾ እንዲማሩ ያለህን ተሞክሮ ለባለድርሻዎቹ በተጨሜሪ ብታሳውቅልን፡፡
አንተ ግን በርታ እኔ በልጅ አስተዳደጋቸው መንፈሳዊ ቅናት ቀንቸባቸዋለሁ
በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡
ጥሩ አቀራረብ ነው 👏
ይሄንንም አይቶ አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ዋው አቤላ እናመሠግናለን!! ብዙ ነገር እንድናውቅና እንድንማር አርገኸናል!! በርታ...ይገርማል..🙏...
እንዲህ ነዉ መሰልጠን ትዉልድን ማነፅ የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸዉና በጣም ነዉ የቀናሁባቸዉ 😮😮😮😮
በጣም እንዲ ነው ልጅ ማሳደግ ምርጥ አገር አቤሎ እናመሰግናለን❤❤
ይሄኔን youtube ቻናልህን ስወደው...tnx Abelo
ወንድማችን አቤል ብርሐኑ እግዚአብሔር ያደለህ የተባረክህ ሰው ነህና በአንተ ስራዎች ከሚደሰቱ ተመልካቾችህ እኔ አንዱ ነኝ።ሁሌም አስተማሪ፣ ጠቃሚ እና አጓጊ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሃለንም። ተባረክ።
አቤላ በጣም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኢትዮጵያ ማጅላን አተ ነህ ወድሜዋ በርታ ሁሌ የምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም ደስ ይላሉ በጣም ያስተምራሉ በዚሁ ቀጥልበት ወድሜ
Yeah Thank you 😊😊✍️✍️
በጣም የሚገርም ባህልየወይኗ ልጅ በጣም ጎበዝና ታታሬ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤❤ አይ ሀገሬ መቸ ይሆን ሰላም ሁና ባህልን ወጓን ጠብቃ የምናያት
ሰው አይቶ ነው ላይክ የሚያደርገው። እኔ ግን መጀመርያ ላይክ አድርጌ ነው የማይህ ብሮ በርታልን👍
በጣም አሪፍ ነው አቤላችን እኛም ለሀገራችን ህፃናት አስተዳደግ ይሄንን ተሞክሮ ብንጠቀምበት አሪፍ ነው
ይገርማል አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ተባረክ ያንተ አይነት 10ሰው ቢኖር ❤❤❤❤❤❤
ስረአታቸው በጣም ደስ ይላል በዚህ ስረአት ላይ ፈጣሪን ባያምኑ እንዴት ውብ ይሖን ነበር አነሡ እሚያመልኩት ታወት ነው
church eyehehu metet ayadergum......
ሃይይ አቤ ሳላም ነው wow ምትሰጣቸው ትምህርት ሁሉም ደስ የሚል ነው በዚህ ሁኔታ እይኛ ሀገር ቢሆን ኑሮ የት በደርሰ 🙏🙏🙏
አቤላ እናመሰግናለን በጣምብዙነገር እያሳየከን ነው እያስተማርከንም ጭምር ኑርልን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋይሁን እንወደሀለን 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ሀገር ማለት እች ናት በቃ ።ልጆች ላይ ከተሰራ ስያድጉም በዝያው መንገድ ይጓዛሉ ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላሉ ስነስርዓት ያላቸው ናቸው። ❤❤
Abela rabegni 10000 61 67 98 24 abdi zeleke mohe cbe emitchilewun yahil erdagni siwedh eko
ዋው አቤላ ተመኛሁኝ እናመሰግናለን ፈጣር ሀገራችን እና ህዝባችን ሰለም የድርግልን❤🎉
ብጃንሆይ እና በደርግ ግዜ ት/ም ቤቶች ጽዳት በተማሪዎች ነበር ዩኒፎርም በተመለከተ እንዳልከው ሁሉም አንዳይነት ነበር እሚለብሰው
በትክክል
እጅግ በጣም የታደልክ እና ሀገራችን ከምትፈልጋቸው ጥቂት ሰዎቿ ውስጥ ብትመደብ በጣም የምስማማበት ሀቅ ነው :: ባለፉት ትውልድ ከሚናፈቁ ታላላቆች መሀል እንደ ጳውሎስ ኞኞን የምተካ እንደምትሆን ነው:: አቤል በርታልን::
አረ ልጄ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ልጆች አልጋቸውን ማንጠፍ ፅዳት አንዳንድ ቀለል ያለ ምግብም ለራሳቸው መስራት አረ ብዙ ነገር ቢያስለምዱልን ልጆቹም ይጠቀማሉ ... የሚሉህ ምሳ ምን አለን ? እራት ምን አለን ? .... ይሄ ውጪ ላሉ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እንዲያው መሪዎች ይሄን የተቀደሰ እና ሰዎችን እሚያንፅ ተግባር ማስተማር ቢጀምሩልን ...😊 ... አንተ ግን እይታህ ምጡቅ ነው እናመሰግናለን እምታቀርበው ሁሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የማናውቀውን እንደመስታወት እምታሳየን ነህና ስራህን ልፋትህን እግዚአብሔር ይባርክ👌🙏😊
ባይገርምህ ጃፓኖችንና ቻይኖችን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ስለነሱ የማላውቀውን ጠይቀኝ.....
አሁንማ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች ሁላ ሳላሰለች አልቀረሁም ስለነዚ ድንቅ ሃገሮች በማውራት... ምሳሌዎቼ ሁላ ከነሱ ጋር የተያያዘ ሆኗል በቃ🤗
ፅዳታቸው ÷ ስነ-ሥረአታቸው ÷ ሕጋቸው ÷ ንቃታቸው ÷ የትምህርት ሥረአታቸው ÷ ሠራተኝነታቸው ÷ ለወላጆቸና ለትልልቅ ሰዎች የሚሰጣች ክብር ÷ ቆራጥነታቸው ÷ የአላማ ፅናታቸው ÷ ሃገር ወዳድነታቸው ÷ ከምንም በላይ ለክብር የሚሰጡት ቦታ👌
(ምናለፋህ እቀናባቸዋለሁ) 🥰😇
አንተም ፕሮግራሙን እነሱን በሚመጥን ሁኔታ ድንቅ አድርገህ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን.... ቀጣዩ መቼ ነው የሚለቀቀው አቤላ???
አይገርምም እኛም የገጠር ልጆች በዚህ መልክ ነው ያደግነው አንድ ነን
Atekeled
እኛም ስንማር ድሮ አርብ አርብ በተራ ነው የምናፀዳው ጎጃም።
በትክክል ጎጃም
እኛም ጉራጌ እራሳችን ነበር ምናፀዳ አሁን አለቅም ከሀገር ስለራኩ
Wow. You Are Brilliant Abel. God Bless You!
የኛ ሀገር የትምህርት ሰርአት ልጆች ግብረገብ እዳይሆኑ ፈጣሪን የሚፈራ እዳይሆን የፀሎት ሰነስርአት እዳይኖራቸው ይከለከላል የኛሀገርነገርእጃ ብቻ😭😭😭😭😭
ሳድግ ጃፓናዊ መሆን ነው ምፈልገው
በጣም ደስ ነው ያለኝ የስራ ባህላቸው ሚጀምረው ከትምህርት ቤታቸው ነው መምህራኖቻቸው ሀላፊነት ወስደው ልጆቹን በጥሩ ሰነ ምግባር ከታች ተቀርጸው ስለሚያድጉ ነው ትሁት ሰራተኛ የሆኑት ጃፓኖች የነሱን ባህል እና ተሞክሮ ሁሉ ሀገር ቢወስድ ስል ተመኝው ። አመሰግናለው አቤል ሀገሬ ቢሆን ብዬ ሰለ እውነት ተመኝው።
ወዴት ነው የምታድገው ሳርጅ ማለትክ ነው 😅😅😅
😢😢😢😢እኔ ስለ ኢርዮጵያ ሳስብ ሁሌ እንባዬ ይቀድመኛል አንዳንድ ብሄር በተለይ ልጆቻቸው ዘርኛነት ስርአተ ቢስ አድርገው ነው ሚያሳድጓቸው እይ ኢትዮጵያዬ ሁሌ ዘርኛ መሪ ስለሚመጣ ኢትዮጽያን የበታች አደርጓት 😢😢😢
አቤል የምታሳይው እጅግ ድንቅ ነው ነገር ግን ምንም ጥቅም አይስጥም ምክንያቱም ለእኛ እገር ምንም ጥቅም አይስጥም ከዚህ የበለጠ መሆን እንችል ነበር ።ወደኋላ የቀረ አገር ፋይዳ የለውም ይህን ማሳይት ,..,.,..,
አቤላ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቂህ 🥰🥰
ደሞ አረቦቺም አሁን ሰው ናቸው አይደል 🤔
በጣም ደስ የሚል የጉብኝት ውጤት ነው እናመሰግናለን፡ ይህ የጃፓን ስነምግባር ዋናው መነሻው ከሰላም የተነሳ ነው፡ ስለዚህ ሰላምን ቅድምያ ብንሰጥ ሁሉን ነገር ሊደረስ ይችላል።
አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ የምታቀርባቸው ነገሮች እንዴት ልቤን እንደሚሞላው ታድለው አይ ስልጣኔ እኛ የማንለወጠው በተቃራኒው ነው የምናስበው አታርጉ ከተባልንማ አይጣል ነው አንድ ብንሆን የትበደረስን አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልን ሁሌም አሪፍ አሪፍ ነገር ስለምታቀርብልን እንማርበታለን ❤❤
ዋዉ ጃፓን ....!!! በጣም ነወ የወደድኩት !!!!!! ምነው የዝን ያክል 1/3 የህፃናት አስተዳደግ ብኖረን ብዬ ተመኘዉ......!!!!!❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችንአቤሎ❤
አብል ጌታን አተ ሽልማት ይገባሐል ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሕ❤
እይታክ ጥሩ ነው በርታ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ ሀሳብች እናበርታታለን
አቤላ ደስ ነው የሚሉት፡፡ፈጣሪ የሀገሬን ታሪክ ይቀይር❤
Very Amaizing that is very wonderful Bless them Geta Yebarekeh Abel !!!!
ዋዉደስ የሚልነው እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምታቀርብልን ❤❤❤
በጣም ብዙ ትምህርት ለልጆቼ ወስጃለው በጣም ነው የገረመኝ እኔ እስካሁን የበሉበትን እንኳን እንዲያጥቡ አላረጋቸውም ነበር በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል ፡፡በዛላይ እኔ ልጆቼ የሚማሩበት ት/ቤት እንቅልፍ ከያዛቸው ኬጂ ውስጥ እንኳን በጀርባቸው ላይ ውሃ ያፈሱባቸዋል አለ የሚባል አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ት/ቤት ነው በጣም ደሜ ይፈላ ነበር የ4 ዓመት ልጅ እንቅልፍ ሲይዘው በጀርባው ውሃ ሲለቁበት እኔ ያመኝ ነበር እባካችሁ ቀስቅሱት ግን ውሃ አታድርጉበት የምልበት ቀን ነበር አይ ልዩነት የገባቸው በጣም ናቸው
የሚገርም ነዉ ሁሉም ሀገር ከጃፖን ይማሩ እናመሰግናለን አቤሎ 👌❤
በጣም የተለዩ መልካም ሰነምግባር ያለው ማህበረሰብ ሀገርን መሰራት እንደዚህ ነው እናመሰግናለን !!!
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥
@@neba1034 እሽ
አይዞህ ወንድሜ በርታ እውጭ አገር መቼ እንደምወጣ እናፍቅ ነበር እድሜ ላንተ አሁን ምንም ፍላጎት የለኝም እቤቴ ቁጭ ብየ እየጎበኘሁ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ።
Yeteleyayu hageratin bahil,tefetiro,politics asayehin
Keanid satin wichi enidnasib liyunetin enidinak eredahin
Abel God bless you !!!
Wow እዴት ደስ እንደሚሉ እኝ አገር ይሄ ቢጀመር በስንተኝው ክፍለዘመን ይተገበር ይሆን አቤል እናመስግናለን
የከተማ ትምህርት ቤቶችን ባላውቅም
ነገር ግን ገጠር ላይ እኛም እንዲሁ እናፀዳ ነበር እኮ
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
ከሩቅ ምስራቅ ሀገር ጃፓኗን ወድጄ............. ናፈቀኝ ልጆቼ እዛው በተወለዱ ብዬ ተመኘሁ
የእኛ ሀገር ሌባውም አያስቀምጠውም አለህ ያንሳቸው እንሻአለህ
ዋው ስነስርዓታቸው በጣም ደስ ይላል አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
Way gud beta hogne japanin ayehu❤❤❤❤
ጃፓን እጅግ የሰለጠነች ሀገር ናት ህዝቡም እንደዛዉ
ታድለዉ ግን
አቤላ ስላስጎበኘኧን እናመሰግናለን
ኢትዮጵያውያን እኮ ከጃፓን ቀድመው የሰለጠኑ ህዝቦች ነበሩ፣ ነበሩ ነው።
በነበር ቀር አሁን መጨርሻ ሆናለች
ትክክል @@TigistTeklehaymanotGebreselass
ሠላም ፍቅር
የቤታችሁን አድራሻ ላኪልኝ 😍
እረ አቤል በጣም ደስ ይላል
ወደ እኛ ሀገር ብንተገብረው ብንጀምረው
ከህጻናት ትምህርትቤት
ገጠሪ እኮ እደዚህ ነው እራሳች ነው የምናፀዳአ
ልጆቼን ስወልድ ስነ -ስረዓት ያላቸው እንድሆኑ ልኝ ነው የምጥር በአላህ ፈቃድ❤😊
አቤል ሰላም ነህ ወንድሜ እኔ ያንተን ቪዲዮ ሳየዉ ብቻ ሳይሆን ድምጽህ እራሱ ሰላም ይሰጣል ያስተምራል!!
ይገርምሃል ማታ ማታ ከልጆቸ ጋር ያንተን ቪዲዩ እናያለን የ 2 ዓመት ልጀ እና የ5 ዓመት ወንድ ልጀ አንተን በጣም ይወድሃል የት ነዉ የማየዉ አቤልን ክፈትልኝ ይሉኛል፡፡ በነሱ ምክንያት እኔም እማራለሁ፡፡
በቃ ልጆቼ ላይ እሰራለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤
አቤል ተባረክ እስካሁን ያቀረብከው ደስይላል ኢሄ ደግሞ ልዩ ነው ግን እምነታቸውስ ወይም ሀይማኖታቸው?
እኔ እኮ ይገርሙኛል ፣ እንዴት ነው እንደዚህ ተመሳሳይ ስርዓት ያላቸው እላለሁ። ለካ ከልጅነት ሰርተው ጨረሰው ነው። 👏👏👏
ኢትዮጵያ ውስጥ በፅዳት ዙሪያ በህፃናት ላይ ቢሰራ ውጤቱ ያማረ ይሆን ነበር ምክንያቱም አሁን አዲስአበባ ሲፀዳ የደበራቸው ትልልቅ ሰዎች ናቸው ።
❤አለም በእድግት በጣም ሄዳለች
እግዚአብሔር አገሬን አስብ ከድህነት አውጣን❤
አበል ብርሃኑ ይመችህ በጣም ነው የምትመቸኝ
ያው እኔ ከሚያደንቁ ሰዎች አንዱ ነኝ
አቤላ እውነት ይገርማል❤❤❤ ክፍል ሁለት እባክህ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
የጥላሁን ዘፈን አሁን ነው የገባኝ 😮😂
አቤል አንተን መከታተል ከጀመርኩ አራት አመት ያልፈኛል በምታቀርባቸው ነገሮች ሁሌ እገረማለው ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ የተነሳሁት የትምህርት ፖሊሲው በጣም ደስ ስላለኝ ነው ይህን ቪዲዮ ትምህርት ቤት ለመክፈት እቅድ ያላቸው ባለሀብቶች በደንብ ቢያዩት አሪፍ ነው ለልጆቻችን ይህ ነው የሚያስፈልገው
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋው በጣም ደስ ይላል ይህ በኢትዮ ላይ ብደገም❤❤❤❤❤❤
አቤላ እንኳን በደህና መጣህ ወይኔ ጃፓን መሄድ እያሰብኩኝ ነው 😢😢😢😢ያሳካልሽ በሉኝ
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን እውቀት ተባረክ ለትምህርት ሚኒስትራችን ንገርልን ከጃፓን መምህራን እንዲያስመጡ 😔
የእውነት በቶክክል አእምሮአቸውም ያደገ ነው መሰልጠን እንዲህ ነው አንደኛ ናቸው ምነዎ እንዲህ በሆንኩ አገሬን እንዲህ ማሰብ እራሱ ቅብጠት ነዎ ከኩረጂህ አይቀር ይህን ነበር።
በትክክል! እኔም በ2017 ቶክዮ ላይ በነበረኝ ቆይታ የታዘብኩትንና የተገረምኩበትን ሃሳብ ነው ያቀረብከው (በጊዜው ቪዲዮ ሰርቼበት ነበር)! እናመሰግናለን፣ አቤል! ይሄን ነው መማር ያለብን የአእውነት ለውጥ እናምጣ ከተባለ! ታማኝነታቸውንስ፣ ሌብነት የሚባል እንድሌለ ታዝበሃል?
ተባረክ አቤሎ
አቤሎ ስለሰጠኸን ትምህርት እናመስግናለን
በዕዉነት እልሃለሁ፣ ይህን “ዓለምን ይወቁ” የሚለወን ፕሮግራምህን መከታተል ከጀመርሁ በኋላ ምን ያህል እነደረዳኸኝ ልነግርህ አልችልም፣ በተለይም የዛሬዉ በጃፓን ላይ የሠራኸዉ ሴግሜንት በጣም ድንቅና ትልቅ አስተማሪ ነዉ። መቼም ከኩረጃና ሌሎችን ከመከተል አንወጣምና እንግዲያዉስ ከጃፓኖቸና ከሩቅ ምሥራቅያዉን ብነኮርጅና የነሱን በጎ መንገድ ብንከተል ይሻላል።
የዚህን ተከታ እሰከ ማዳምጥ ድረስ በጣም ጓጉቻለሁ።
ይሄ ስርአት አገራችን ይግባ አድናቂህ ነኝ
ጥንት እኮ እኛም ስልጡን ህዝብ ነበርን አሁን ነው የደነቆርነው፣ የቁልቁሊት ጉዞ ታይቶ አይታወቀም😢😢I am a fan of Asian countries, you know why, most people of Asian countries are custodians of their culture, their ancient identity. እኔ ልሙት ሁሌ ነው የምለው በእስያ ያሉ ሰዎች እጅግ ስልጡን ናቸው እላለሁ። ለምን መሰላችሁ ራሳቸውን ነው ሚሆኑት፣ ባህላቸውን ጠባቂ ናቸው። ማንንም አይመስሉም፣ ከተፈጥሮ ጋርም የተስማሙ ናቸው እነ ጳፓን፣ ኮሪያ፣ ህንድ ሌሎችም😍በዚህ እኛ ደግሞ የራሳች ውብና ተወዳዳሪ የሌለው ባህል እያለን፣ ወራዳና የተራቆተ እንሳሳዊ ግብር ያለውን የምዕራቡ አለም ባህል ነው መከተል የምንፈልገው ስናሳዝን😢😢
"ስልጣኔ ማለት ራስን መሆን፣ ሰው መሆን(ከሰውነት ባህሪ አለመውረድ)፣ ባህል መጠበቅ፣ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤