የእኔ ኢትዮጵያ! የእናንተስ? ክፍል ፭_ሀ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 14 днів тому +9

    ❤መምህር እግዚአብሔር ❤ፍቅርና ሰላሙን ያብዛልን❤ክብር ለሚገባው ክብር❤❤❤🎉

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 13 днів тому +3

    በጣም ነዉ የማከብርህ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 13 днів тому +3

    እንደዚህ ሁሉም እዝጋብሔር አንድ ነገር ሳያበላልጥ የፈጠረውን ሰው ሳያበላልጥ የሚያስረዳ መምህር ያብዛልን።እናመሰግናለን።

  • @BelaynehBerihun
    @BelaynehBerihun 11 днів тому

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe 14 днів тому +5

    አንተ ሰው:- በእውነት ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ : በክርስቶስ ፀጋም ድመቅ: ልቦናህን አይለውጠው:: ሌላ ምንም አልልም::

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 14 днів тому +4

    እዲሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 14 днів тому +4

    መምህሬ የዘመኔ ጀግና ሀቀኛ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 14 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 14 днів тому +4

    ውድ መምህራችን በርቱልን።

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 14 днів тому +2

    ፈጣሪ እወቁ ካለን እንኳን ከእርሶ ፥ ደጃፋችን ካለው በረንዳ ስር ተጠግቶ ከሚበቅለው ሳር ወይም አረም አስተዳደግ ያስተምረናል ። መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 13 днів тому +2

    Memehrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @meleseliyehe6953
    @meleseliyehe6953 13 днів тому +1

    መምህር እጅግ ግሩም ምኞት ነው፡፡ እጅግ አብዛኛው የሚሉት ነገር ዕውነት ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን ዕውን የሚያደርገው ፖለቲካ፣ ሣይንስ እና ፍልስፍና ያልተቀላቀለበት፤ እርሰዎ የሚያናንቁት ንጉሥ ቴዎድሮስ ብቻ ነው!!!

  • @bubufano4427
    @bubufano4427 11 днів тому

    ድንቅ ሰው

  • @animalzoo19
    @animalzoo19 14 днів тому +3

    ከእውነት ጎን መቆም እንዲህ ነው

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 14 днів тому +1

    መምህር እኛም እንወደዋለን እናከብረዋለን!

  • @branayetube1216
    @branayetube1216 13 днів тому +1

    የእርሶን ኢትዮጵያ እኔም እፈልጋታለው

  • @hailubedane530
    @hailubedane530 12 днів тому

    Thank you memihr fantahu wake.

  • @yosefadisu2
    @yosefadisu2 11 днів тому

    Enamesegnalen memhir fannttahun wake lonng live

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 14 днів тому +6

    ላይክ❤ሼር❤ላይክ እያደረግን ጎበዝ ❤❤❤

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliastefera1563
    @eliastefera1563 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በምን እንደምገልፅክ እላውቅም ቃላት የለኛም

  • @bubufano4427
    @bubufano4427 11 днів тому

  • @brtukanbelachew
    @brtukanbelachew 14 днів тому +1

    መ ምህር የቆሎ ተማሪወች አለቁ
    ለምሳሌ ሸዋ ክፍለሀገር 9የቆሎ ተማሪወች ጥይት የማያስመታ መዳኒት ስጡን አሏቸው ከዛ እኛ አናውቅም ሲሏቸው ለፋኖ ቢሆን ትሰጡነበር ብለው 9ኙንም እረሸኗቸው😢😢

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 14 днів тому

      ምን እናድርግ ወገን አለቀብን😢😢😢😢

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 14 днів тому

    ትልቁ ድላችን አማራን መግደል ብቻ ሳይሆን አማራ ነን እንድል ማድረጋችን ነው! ጎትተን ዘረኝት ውስጥ ዘንድሮ ያገኝነው ድል አማራ አማራ አሰኝተነዋል!(የኦሮሞ ጽንፈኞች)

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 12 днів тому

      ዘረኝነትህን ማመንህ ጥሩ ነው።ላረጋግጥልህ የምወደው ጉዳይ ቢኖር አማራን የገደለ፣የዘረፈ፣ያፈናቀለ ሁሉ ዕዳውን ከነወለዱ ይከፍላል።ከሥሩ ተነቅሎ ይቀበራል!!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 10 днів тому

    የኔኢትዮጵያከአድስአበባትጀምራለችአድስአበባየሁላችንምኢትዮጵያውያንዋናከተማመኾኗንአምናለሁ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 14 днів тому

    ❤️❤️❤️😢😢

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 12 днів тому

    Ewnet memhir hagerachin bekifu menfes teweralech! Endet new yehen wirdet yeminalfew!?

  • @abol1805
    @abol1805 13 днів тому

    What is live program

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 13 днів тому

    enemesegnalen

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤