የእኔ ኢትዮጵያ_ክፍል 5_ ለ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 12 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በርቱልን ለቤተክርስቲያንም ለሀገርም እንደርስዎ አይነት ሰዎች ያስፈልጋሉና ቸሩ መድሀኒአለም ሺ ያድርግህ መምህር ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    በርቱ አባታችን መምህራችን ሀገራችንን እግዚአብሔር ከዚህ ጋኒን መንሥገስት ያላቅልን😢😢

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 12 днів тому +4

    I listen to You Again. Again again? I never tired memer. Thank you Allah you give us this man.🤲🏽💘🇨🇬

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie  12 днів тому +12

    ለተፈጠረው ቴክኒካል ችግር ይቅርታ ጠይቃለሁ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +3

    ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በረከትዎ ይደርብን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 5 днів тому

    መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ እግዚአብሔር ያበርታሕ

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 8 днів тому

    በርቱ መምሕር!! እንበርታ!!

  • @abugida794
    @abugida794 12 днів тому +5

    የኢትዮጵያውያን ቤተክርስቲያን እና ምህመናንን እየጨፈጨፈያሉ አካሎች
    ፩ ብልጽግናመራሹ ፓርቲ
    ፪ አክራሪ ሙስሊም
    ፫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 12 днів тому +1

      1 and 2 100 percent agree.

    • @abugida794
      @abugida794 12 днів тому

      @@staypostive6611 የነአቶ ሳዊሮስ ቡድን ያስጨፈጨፋቸው ምህመናን ቡራኬነው ማለት ነው በናተ

    • @abugida794
      @abugida794 12 днів тому

      @@staypostive6611 የነአቶ ሳዊሮስ ቡድን ያስጨፈጨፋቸው ምህመናን ቡራኬነው ማለት ነው በናተ

  • @selassiechristos5990
    @selassiechristos5990 12 днів тому +1

    እኚህ ካህን ባንድ በኩል መልካም ሲናገሩ በሌላ በኩል ደግሞ ነገር ሰውረው አተካራ ጀምረው ስሜታዊ ሆንክ ይሉታል! ሰረቀና መሰሎቹን ማውገዝ ያልቻለ ካህን ሊታመን አይቻልም!!!!

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie  12 днів тому +1

    ua-cam.com/video/oMmAoH-hBN8/v-deo.htmlsi=gLf-krwhPLcGfvTO

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe 12 днів тому

    አይይ አባ ንግስተ ሳባ:- ሲጀመር ይዘው የመጡት ሀሳብ መምህር እንደሚናገሩት ሳይሆን ገንቢ ያልሆነ ግን አፍቅሮተ ህዋህት ያለበት ለምን እነ ሰረቀ ተነቀፉ የሚል ከዘረኝነት ያልወጣ ሀሳብ ነው ይዘው የገቡት :: መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 12 днів тому

    enamesegnalen