Love these wise sayings by Aba Gebrekidan. 'The Lord may be late in arrival but He never proves to be a no show. Patience means waiting....You wait till you ripe. If the tone is not right., even a 'good morning' causes a quarrel. Every crooked timber is not meant to be thrown away. It has its own good use When angry, keep quiet. The anger will turn mute and soon pass away'.
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን¡!!
እርሰወን የሰጠን ያባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግበው
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ❤❤❤❤
p@@ሰልዩቱብ
የኔ ውድ አባት እርሶን የወለደች ማህፀን ትባረክ እርሶን አቅፋ አሳድጋ ለእግዚአብሄር የሰጠች ህሊና ትባረክ የሰጠች እጅ ትባረክ
የተከበሩ የእምነት አባታችን በእርሰዎ ትምህረት የተፈወስኩት ና ያተረፍኩትን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፡፡ እኔ በእምነቴ ጴንጤ ነኝ እና የሌሎች ቤቴ እምነቶችን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ከእርሰዎ ትምህርት ገኘሁትን እዉነት የማንኛዉም እምነት ተከታይ ሰዉ ሊማረዉ ሚገባ ሁኖ አግኝችያለሁ ፡፡እግዜ/ር ይባርከዎት ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
Brother አንተ ብቻ ልብህን ክፍት እንጂ የምር እውነታውን የት እንዳለ ትገነዘባለህ ሰለ መስራችህ ደሞ በደንብ አጣራ እንደ ምክር 🙏🥰
@Tamrat-b2rና ወደ ብርሐኑ ተመለሥና እውነት የሆነችውን የመዳን ቤት ተቀላቀል።።።
እውይይይ ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም የአባታችን ትምህርት
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡አባታችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ ጥምቀቱ ፡ በሰላም ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤አሜን
እልልልልልልልል
አሜን
ያባታችንን እርሶን የሚናገር ሰይጣንብቻነው የድንግል ልጅ ይብቅልን ጤናይስጦት ከድሜጋር
kale hewot yasemalen abatachin egzeabeher edemena tena yadelelen
በጣም የሚገርመኝ ከዚህ በፊት ስብከት ከረዘመ መስማት ይሰለቸኝ ነበር አሁን የኣባን ስብከት ባላለቀ እያልኩ ነው የምሰማው ብቻ እግዚአብሔር ንስሀ እንድገባ ይርዳኝ።
ግባ እንጂ ታድያ
Amen amen
@@nigussolomon6871 ተመስገን ግብዝነት እንዳይሆንብኝ እንጂ ጾመ ሐዋርያትን በንስሐ ጀምሬዉዋለሁ ፍጻሜውን ያሳምርልኝ
❤❤❤
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen
ቃለህይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቸሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስ ማልን ⛪⛪⛪🎚🎚🎚🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌱
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
አሜን አሜን አሜን
ነፍሴ ሆይ ነይ ተመገቢ
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣባይ ቃለህወ ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን።
Abatachin kahiwt yasemaln.edema.ke.xenagare.yesxelen.egzabehar.Amelake..🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በዚህ ሰው በውሸት በአበደበት ዘመን እንደ እርሶ ያለ መልካም አባት የሰጠን አምላክ ይመስገንንንንን
እጅግ የታደልን ነን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልል የምስራች አባታችን መጡልን እንኳን ደስ አላቹህ የምትወዷቸው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ❤❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ ደስ አለን 😢
ሰኔ ሴ@@meticar4025 ባሰ ሰኸኸበበበወዠበበዠወዘ፣ኸ?ዘቨበኸዘ፣፣በኸዘበኸዧበቨ፣ኸ
የት ሄደው ነበር?
😮😮😮😮@@HabeshaKitchenForYou
😮😮😮😮😮
አባ በእርስዎ ትምህርት አእምሮየ ተፈውሷል የክርስቶስ የሱስ አምላክና አባት እድሜና ጤና ይስጥዎ ከሆድወ የሕይወት ውሃ ነው የሚፈልቅ።
እንካን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ አባታችን መጥተውልና ኑ የሕይወት ቃል እንመገብ❤
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ❤
እሸ
❤❤
እሺ ውድ እህታችን❤
ቂቂቂቂ የምን አባት ነው የምታወራው ሐይማኖተኛ እባብ የተለሰ መቃብር ነው አባት አይደለም እንጀራ አባት መሆን አይችልም ደግሞ አንቱ መባል የማይገባው በሐይማኖት ካባ የተደበቀ የሲኦል መንገድ ጠራጊ የሉሲፈር አንባሳደር ነው
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የነብስ ምገብ ሰይጣንንዐ24 ሰአት የሚሰብኩ ሰዎችጋ ገብቼ እየሰማሁ ጥላዬን እራሱ መጠራጠር ጀመርኩ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን ክበሩልን❤❤❤❤❤
EGZIABEHARE yemesgen
እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን
Enakune dena metu abatachen egezaberi edejime edema kexanaga yesetelen 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ aba yeresone sebekete Lemejinera giza bedebe sadamexe
ኣባታችን በጣም እዎዶታለሁ ትልቅ ክብር አለኝ ሰይጣንንና ሴራውን ማወቅ ማሳወቅ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ በመድሀኔ አለም ስጋና ደም በጾምና በስግደት ማስወገድ መብቴ ነው እየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ ይህን ያስተማሩኝ ጸጋውን ያብዛላቸው
ስለክርስቶስ ማወቅ በቂ ስለሆነ። አይምሮሽ በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ ነው እንጅ መብሰልሰል ያለበት በተለያዩ ትርኪ ምርኪ ላይ መቦዘን የለበትም። አንድ እውነት አለ እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ነው የሚጠበቅብሽ ማመን ብቻ ነው።
ልክ ነሽ በእግዚብሔር ግድ ነው ማመን ግን ስቶቻችን ነን እምናምነው በአፍ ብቻ ተግባር የለንም በዚህ ምክንያት ሰይጣን ይገባል ይህ እውነታ ነው ስለዚህ ስለአጋንት ማወቅ ምኑ ላይ ጥፋቱ ሁሉን መማር ይጠቅመናን እንጅ አይጎዳም ዘመኑ የታወቀ ነው ስላልደረሰብን ዝም ብለን እናወራለን
የነተስፋዬግሩብን ትተሽ ወደመዳኒያለም ተመለሽ የራሳቸውን ሰይጣን ያውጡ ቀድመው
ክርስቶስ ላይ ብናተኩር ሰይጣን ታሪክይሆናል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🌺🌺🌹💐💐🙏👏
እንኳን ደህና መጡ አባታቸን አሜን ቃል ህይውተ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የስማነውን በልቦናችን ያሳደርብን ❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አቤቱ።ዪቅር።በለን
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀልታቹሁ አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አዱርሱልኝ ስለማርያም ብላቹሁ 🙏
አባቴ ኑሩልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ለቤቴ፣ሂወቴ ለውጥ ሄኖልኛል እና በአንደበቶ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚሃብሄር ይመስገን። አሜን
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እጅግ በጣም እንወደዎታለን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን
አባ እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክሉት አባታችን በእዴሜ በፀጋ ይኑርል❤❤❤❤❤❤❤❤
Kale hiwete yasemalene abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ተመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይዉት ያስማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ክብር ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #የወለለይቱ #ቅድስት #ድንግል #ማርያም አማላጅነቷ አይለን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልል💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አሜን❤እልልልልልልልልልልልልልልል
kale hiwoten yasemalen , betray tenekare selehonunun luhulum wagawen yemiset EGEZIAHBER abezto yestelen .
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን/፫/ እኛም ቃሉን አድምጠን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ዕንቁ አባት ነዎት ትምህርተዎ ለእኛ ትውልድ ጠቃሚ ነው
አለ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመንግስቱ ለርስቱ ያብቃዎት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን❤❤❤
Love these wise sayings by Aba Gebrekidan.
'The Lord may be late in arrival but He never proves to be a no show.
Patience means waiting....You wait till you ripe.
If the tone is not right., even a 'good morning' causes a quarrel.
Every crooked timber is not meant to be thrown away. It has its own good use
When angry, keep quiet. The anger will turn mute and soon pass away'.
ምሳሌ 14:27፤ ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘንድ፡ እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልሰለቻቸው አባየ የኛ አፅናኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን በእውነቱ የሰማነውን በልቦናችን ስሌዳ ይፃፍልን ኣሜንንን❤❤❤
የእባታችን ትምህርት ሁሌ እእዲስና የማይጠገብ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ስጥቶ ዘወትር ትምህርታቸው እንዳይርቀን ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
እኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን➕🌹
፡፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ❤❤❤💒🥰
ኣቦዋኒ❤
አቤቱ ይቅር በለነ ማርን ❤❤❤
ምሳሌ 29:25፤ ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል።
,አባ እድሚ ዬስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት ያስቡኝ እባክኦ
አባታችን
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤❤❤
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ♥️🙏ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን 🙏💞
የኛ እቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏 አባታችን በፀሎት ያሰቡን 🙏
yene abati shi amati nuriline iwnati kifu aynkuti ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቃለሒወት ያሰማልን
አሜን ፡ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
በእውነት ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤ የሰማነው ቃል በልባችን ይሳልብን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠሀማልን እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልወት እኛም በሠማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናሪራ እግዚአቢሔር ይርዳን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን💗💗💗💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💓💓💗💗💓💕💕💕💕💓💗💗💗
Kalehiwotn yasemaln mengiste semayatin yawursln
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂወት የስምአለይ አቦና
"ወደ ካህን ሄደህ እራስህን አሳይ"
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን🙏🙏🙏
መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ አባታችን፡ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
በእውነት ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
እላለሁኝ እንጂ እንዳው ገባኝ ገባኝ፣እንኳንስ ያልገባኝ የገባኝ አልገባኝ፣ ያልገባኝ ሳይገባኝ የገባኝ መች ገባኝ
በዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Amen Amen Amen Rejem edmie kemulu tena yadelelen
❤❤❤❤❤❤❤❤አዉነት ቅለት ይጠረኘለ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Abatachin kale hiwetn yasmaln lerso kali yelgnim❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሸ ይጠብቅሸ ❤
አሁን ገና ጥሩ አስተማሪ አገኘን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኣባትችን የማቱሳላን እድሜ ይስቶት አሜን❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30,60,100.ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
Amen amen 🙏 ❤❤❤
አሜን!!!አባታችን ቃለወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን በእዉነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እግዘብሔር ይባርከዎት ቃለሂወት ያሰማዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በውነት አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏