Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር በርቱ እኛ እራሳችንን ለመለወጥ እየተጋን ነው እስከዛሬም መንገድ ጠፍቶብን ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከእርሶ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ
💕👏
አሜን
@@ደጀንተራራ ትክክለኛ የተራራው ስም ራስ ደጀን እንጅ ዳሸን የሚባል የለም ደጀን ተራራ የሚለውን ሳነብ ደስ ብሎኛል ተባረክ።
ልዑል እግዚአብሔር የመላእክቱን ጥበቃ በዚሪያህ የእሳት ቅጥር ያድርግልህ
እዉነት ነው በአይኑ ሳያይ በጀሮዉ ሳይሰሙ መፍረድ በጣም መጥፎ ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ በሰዉ ወሬ አትነዱ አንነዳ እባካችሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለሚገባው ክብር መምህር በውነት ትለያለክ🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen
መምህር ሆይ አስተሳሰብህና መልዕክትህ እውነት ያለውና ዘመኑን የዋጀ ስሰሆነ ቀጥልበት። አመሰግናለሁ። እንደዚሁ በራስህ አናሊሲስ ቀጥል።ከውጭ የሚያስፈልግህ በአብዛኛው መረጃ ብቻ ይመስለኛል። በተረፈ ሚዛን እንዳታዛባ በውስጥህ ያለው የእግዚአብሄር ቃል እንደሚጠብቅህ አምናለሁ። ኢትዮጵያዊ ኃላፊነትህን እየተወጣህ ስለሆነ አመሰግናለሁ።
Memherachin ydekamehin wutet Firewun yasayeh EGZIHABHER Mogesun Yechimereleh 🙏
መልካም ይበል ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያዪ። ልጆችሽ። ተጨነቁ። ወዴት እንሂድ። ?????
ያነሳኸዉ አሳብ ግሩምነዉ
መምህር ከይቅርታ ጋር ብሔርተኝነት በጥቅሉና በመሰረተ ሃሳቡ ችግር ያለው አይመስለኝም ችግር የሚሆነው ብሐርተኝነቱ የተፈጠረበት አስተሳሰብ ይመስለኛል፤ ከዚህ ተነስተን የአማራ ብሔርተኝነትን ከሌሎች ብሔርተኝነት ጋር ብናነፃፅር እጅግ ልዩነት አለው፤ የሌሎች ብሔርተኝነት በአማራ ጥላቻ ላይ የተመሰረተና አማራን በጨቋኝነት ፈርጆ እርሱን ለማጥፋት በአንድነት የተሳሰሩበት ርዮት ነው ፡፡ የአማራ ብሔርተኝነትን ካየን ግን በማንነቱ በመገፋቱ፣ በመጨፍጨፉ ከሌሎች ጋር የመሰረታትን ኢትዮጵያን ይዞ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለቱ ነው፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል አይ አማራ ነህ ተብሎ በመጨፍጨፉ ነው በግድ አማራ ነኝ ብሎ የአማራ ብሔርተኝነትን እንዲያቀነቅን የተደረገው፤ ስለዚህ አማራ ብሔርተኛ ቢሆን እራሱን ለማዳንና ማንንም ማሕበረሰብ በጠላትነት የፈረጀ ባለመሆኑ ችግር አለው ብዬ አላምንም፡፡ ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
ትክክል ነዉ
የመንጋ ፍርድ እኮ መንግሥታዊ ተቀባይነት ያገኘ ነዉ .
የንፁህ ልብ ሰገነት ፣የመልካም ስነ-ምግባር ምንጭ የት ነው(ትምህርት ቤት እንዳይባል የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ትውልድ ገዳይ መሆኑን ታይቷል፣መጂሊሱንም በዘር፣በጎሳ፣በሰፈር፣ቤተ-እምነት እዳይሆን የአዲስ አበባ፣የትግራይ፣የኦሮሚያ ጵጳሳት በማለት ተከፋፍለዋል እምነት ምንድን ነው ትርጉሙ ፈጣሪን ስንት ቦታ ሊከፍሉት ነው፣ማህበረሰብ እንዳይባል የነበረውን የህዝብ ትስስር በጎሳ፣በዘር፣በሀይማኖት ድራሹን አጠፋት፣በብሔር ውክልናና የሀገር ጠላት ነው የክብር ሰብ ያለው የት ነው?
ሕዝብን በጅምላ መፈረጅ የተሳሳተ አመለካከት ነው! ችግሩ የባለጌ መንግስት ውጤት ነው! ኦውነት ነው ሰው ግብታዊ ሊሆን ይችላል!!
Oromo werarina nefsebela newu !!!
የናነተ ኢትዮጵያ የአማራና የኦርቶዶክስ ቢቻ ናት 😂😂😂😂 በ21ኛው ክ.ዘ እሱ ተረት ነው ።
የኢትዮጵያ ሙስሊም እና ኦርቶዶክስ ምን አገባቸው እና ስለ አረብና የአይሁድ ህዝብ እናን ኢትዮጵያን ከምንም አይቆጥሩህም ዝም ብለህ አትበሳበስ
ሰላምሰላምሰላምየእግዚአብሔ
እኔ ሰው ነኝ አንተ ግን ሰው አይደለኸም ። ብልፅግና ም እንደ አንተ ነው።