የእኔን፥ ያንተን፥ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር (ክፍል ፯_ሀ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @BelayKassa
    @BelayKassa День тому +6

    መምህር ረጅም እንድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 День тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምኅር

  • @bizuneshZenebe
    @bizuneshZenebe 23 години тому +1

    መምሕር እንደርሶ ያሉትን አባታችንን ያብዛልን

  • @AbrahamMichu
    @AbrahamMichu День тому +3

    መምህር

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 День тому

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ🎉🎉🎉

  • @TegenTayachew-p4y
    @TegenTayachew-p4y День тому +4

    መ/ራችን እድም ይስጥልን

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 14 годин тому

    መምህር በእውነት እንደርሶ አንድ ቢኖር ሀገር ከጥፋት ትድን ነበር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @WeiniBerhane-k1y
    @WeiniBerhane-k1y 14 годин тому

    እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጦት የርሶን ቅናት ና ለእውነት መቆሞትን እግዚአብሔር ይቁጦርሎት

  • @BadelKefale
    @BadelKefale 10 годин тому

    የእውነት አባታችን በርታልኝ በብዙ አምዕሮዬን ቀይረህዋል !!

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t День тому +2

    ሰላም ሰላም መምሕር ፋንታሁን ❤❤❤

  • @aliveWhileLeft
    @aliveWhileLeft День тому +3

    መምህር የልቦናዎን ሃሳብ ፈጣሪ ያሳካሎትና ፦ቀዳሚው ነገር ሰው ሁሉ በተፈጥሮው መልካምና የራሱ ፍቃድ ያለው መሆኑን መቀበል ። ቀጥሎ በተፈጥሮ የተለገሰውን እውነቱን መቀበል ። ሲሰልስ ደግሞ አትጩኹ ብሎ የማይጮህ ፣ ክፉ አታድርጉ ብሎ የማያደርግ በሃቅ የተመሰከረላቸውን መርጦ የማሀበሩ መሪና ሃሳቦችን ከማንነት ውጭ በሃሳብነት ብቻ የሚቀበል ሲኖር ዜጎች የሚወዷት ሐገር ትመሰረታለች የሚለው የኔ ሃሳብ ነው ።

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd День тому +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s День тому +2

    God bless you! I am really enjoying your videos and teaching.

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 22 години тому

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ጥሩ ወየየት ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 21 годину тому

    ሰላም መምሕር በረከትዎ ይደርብን ለሚሞቱትና ለሚታረዱት ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 20 годин тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @tshaykebed72
    @tshaykebed72 День тому

    ትክክል እውነት ብለዋል❤❤❤

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 13 годин тому

    enamesegnalen

  • @shimelashwondale4777
    @shimelashwondale4777 День тому +3

    አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል የሚለው ብሂል በኢትዮጵያ ላይ ሆኗል። "ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ" የመሯትን አገር አቢይ አህመድ የሚባል አረማዊ ነገሰባት!

  • @AbrahamMichu
    @AbrahamMichu День тому +1

    ስልክ ቁጥር መምህር በግል ላናግሮት ፈልጌ ነበር እባኮትን