የቅድስና ኃይል ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 151

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 20 днів тому +2

    ወንጌላዋ ያሬድዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ያብዝህ እኔና ቤቴ የምንሰራብህ መንገድ የተቀበልነውን የእግዚአብሔርን ልዩ ስጦታችንን እንዴት እንደምንኖረው ያሳየኸን ልዩ ስጦታችን ነህ :: እንወድሀለን ልንሰማህ ሁልጊዜ እንናፍቃለን❤️❤️🙏🏽

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 19 днів тому +1

    አሜን ተባረክ ❤

  • @samri6650
    @samri6650 Місяць тому +54

    ጠፍተህብን ከረምክ እናም ጌታን የሰላም አድርግልን ብለን መፀለይ ጀመርን። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ድምፅህን ሰማን። የጌታ ቃል አስተማሪያችን ያሬዶ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @Jesus_is_love7777
      @Jesus_is_love7777 26 днів тому

      😊😊

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  22 дні тому +14

      @samri6650
      ፀጋ ይብዛልሽ.
      መፀለያችሁ ይቀጥል
      እኔም ትምርህርቶችን ለመልቀቅ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ
      ሌሎች ደግሞ ይሄ መልዕክትእና ሌሎች መልዕክቶች እንዲደርሳቸው ወደ UA-cam ሰዎችን ጋብዙ 🙏

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 12 днів тому

      ማወቅ አለብን።
      ዘለዋውያን ላይ
      " የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ"
      ዘፍ 2:2 እግዚአብሔር የሰራውን ስራ በ7ቀን ውስጥ ሰራ.....
      መቀደሰ የጀመረውም እዚህ ጋ ነው ምክንያቱም ከሰራው ስራ ሁሉ አረፈ።
      ምን ማለት ነው አረፈ?
      ኢሳ 40: 28
      “አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።”
      አልሰማህምን ...አይደክምም አይታክትም።
      አረፈ ማለት ደከመው ሳይሆን የመርካትና የልብ እረፍት ነው።
      እግዚአብሔር ሰውን በመጀመሪያው ቀን አልፈጠረውም እግዚአብሔር ሰውን የሰራው ስራ ውስጥ አላሳተፈውም ትንሿን ሳር መትከልም ቢሆን ምንም ነገር እንዲያግዘው አላደረገም በ6ኛው ቀን ነው ሰውን የፈጠረው ግን በ7ቀን ሲያርፍ ሰውን ይዞ ወደ እረፍቱ ገባ ።
      እግዚአብሔር እርሱ በሰራው ስራ ሰውን ወደ እረፍት አስገባው።
      እግዚአብሔር ያረፈው ልጁ በሰራው ስራ ነው ።
      “ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
      - ዕብራውያን 1፥2
      በመጀመሪያ እግዚአብሔር አለማትን የፈጠረው በልጁ ነው ልጁ ሰራ አብ አብ የሰውን ልጅ ይዞ ወደእረፍቱ ገባ ። .ሲሰራ የነበሩው ወልድ ነው የአብን ልብ ፍቃድ ፣የልቡን ሃሳብ ሲሰራ ነበር
      "አለማትን በፈጠረበት....
      በወልድ ስራ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል እግዚአብሔር ን አሳረፈው።
      የክርስቶስ ስራ እንኳን እኔን እግዚአብሔር አብንም አሳርፎታል።
      እርሱ በሰራው ስራ እኛ አርፈናል።
      እግዚአብሔር ን ያሳረፈ ስራ በክርስቶስ ተሰርቷል።
      የክርስቶስን በማወቅ እረፍት ይጀምራል ።
      ቆላ 1:21
      እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁ...
      አብ ህዝብ ፈለገ ምን አይነት ህዝብ ነውርና ነቀፋ የሌለበት ህዝብ ክርስቶስም የአብን ፍቃድ ለማድረግ ነውርና ነቀፋ የሌለበት ህዝብ ሰርቶ ለማቅረብ ጥሬ እቃ ፍለጋ መጣ ያገኘውም ምንአለሽ ተራ ነው ሄደው
      እንዲህ ይላልና....
      "ክፉ ስራ በማድረግ በሃሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን ወሰደና የማስታረቅን ስራ ሰራ...
      “እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።”
      - ቆላስይስ 1፥21-22
      የጀመረው በሞቱ በማስታረቅ ጀመረው።
      ከዚያ ነውርና ነቀፋ የሌለን ቅዱሳን ሊያደርገን....
      እርሱ ጀመረው እርሱ ወልድ ነው ፕሮጀክቱን ጀምሮታል ይጨርሰዋል።
      ኑአሚን ምን አለቻት ሩትን ቦኤዝ የጀመረውን ሳይጨርስ አያርፍም። አለቻት ታዲያ ቦኤዝ ከጨረሰ ክርስቶስስ ? አይጨርስምን!
      ድርሻችን. ምንድን ነው
      “ይህም፥ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ ከሰማችሁትም ከወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ፥ በሃይማኖት ጸንታችሁ ብትኖሩ ይሆናል፤ ያም ወንጌል ከሰማይ በታች ባለው ፍጥረት ሁሉ ዘንድ የተሰበከ ነው፥ እኔም ጳውሎስ የእርሱ አገልጋይ ሆንሁ።”
      - ቆላስይስ 1፥23
      ያም ተስፋ
      በራሴ መቀደስ አልችልም የሚቀድሰኝ ሃይል መጥቷል
      የወንጌል ተስፋ፣ የህይወት ተስፋ ነው የማይጠፋ ተስፋ ነው።
      በዚህ ተስፋ ኢየሱስ ይመጣል። ይመጣልን ከረሳን ቅድስናን እንረሳለን ።
      ይመጣል ሳንናወጥ በእምነት ፀንተን ብንጠብቅ....
      መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ነው።
      ከብዙ መንፈሶች መሃል ቅዱስ ነው ።
      ብዙ መፅሃፎች አሉ መፅሃፍ ቅዱስን ለይቶልናል።
      ያለመንፈስ ቅዱስና ያለ መፅሃፍ ቅዱስ መቀደስ የለም።

  • @YesewzerYesew
    @YesewzerYesew Місяць тому +23

    ወንጌላዊ ያሬድ የሚገርም ነው ትምህርቶችህን ሁሉ ስሰማ አንድ እርከን ከፍ እላለው እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Місяць тому +19

    ነብሴ ትረካለች እንደዚህ መጸሐፍ ቅዱስ ሲተረጎም ...

  • @raheltesema4666
    @raheltesema4666 22 дні тому +4

    እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ማንም የለምና ለዘላለም ቅዱስ ነው ሰሙም ቅዱስ ነው። ወንድማችን ከዚህ በላይ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ተባርከሃል።

  • @Littlefluff-s8k
    @Littlefluff-s8k 20 днів тому +1

    Ye Yaredo amilak tebarek

  • @betty9705
    @betty9705 24 дні тому +4

    ያለ መንፈስ ቅድስና ያለመፀሀፍ ቅድስ መቀደስ የለም ቃሉና መፈሱ ይቀድሰኛል❤❤❤❤❤ እሜን ተባረክ

  • @realistic5356
    @realistic5356 16 днів тому +2

    yaredye my blessing betam wedhalew geta ahunm menageriya afu yargh

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 12 днів тому

      1ሳሙኤል 2:2“እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።”
      - 1ኛ ሳሙኤል 2፥2
      ቅድስና
      እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ከህዝቡም ቅድስና ይፈልጋል።
      ተቀደሱ ስለተባለ በጥረታችንም ልናገኘው አንችልም።
      በዘልማድ ይህን አለማድረግ አለመናገር አለመልበስ አለመንካትን የመሳሰሉት ነገሮች ወደአእምሮችን ይመጣል።
      ስለዚህ ቅድስና ምንድነው? ቅዱሱስ ማነው?
      መፅሃፍ ቅዱስ ምን ይለናል?
      በሰው ዘንድ በምድርም የለም የምንወርሰውም አይደለም።
      ሃና ከአንተ "ከእግዚአብሔር በቀር ቅዱስ የለም " አለች ።
      ቅድስና ያለው አንድ ቦታ ብቻ ነው ሌላ ቦታ ልንፈልገውም አንችልም።
      ቅድስናን እግዚአብሔር ን በማወቅ ብቻ ነው ልናውቀው የምንችለው።
      ስለዚህ ቅድስና እኔ የምገምተው አይነት አይደለም።
      ስለዚህ ቅድስናን ለማወቅ እግዚአብሔር ን መንካት ብቻ ነው።
      ቅድስና ማንነቱ ነው።
      ቅዱስ ማለት መንፃት ባነጋገር ካሄድን ሊያካትት ይችላል ግና ትክክለኛው ትርጉም የተለየ ማለት ነው ።
      ከሌሎች የተለየ እርሱ ቅዱስ ይባላል።
      እግዚአብሔር ን ቅዱስ ስንል ከብዙ አማልክት መሃል ከተፈጠሩት በሰው እጅ ከተሰሩት የተለየ ነው።
      ሲፈጠሩም ከፍርሃት የተነሳ ነው የሚሰሩት ምሳሌ ፍልስጤንያን ዳጎንን የሰሩት ማእበልን ይፈሩ ስለነበር በአሳ መልክ ያድነናል ብለው ነው የፈጠሩት ፣ሁሉም አማልክት በዚህ መልኩ ተፈጥረዋል።
      እውነተኛው አምላክ እግዚአብሔር ግን ለአባቶቻችን ተገለጠላቸው እነሱም ከእነዚህ አማልክት ከሚባሉት የተለየ ልዩ ነው አሉ።
      ቅዱስ ማለት ልዩ ማለት ነው።
      እግዚአብሔር ልዩ ነው ከአማልክት መካከል የሚመሳሰልህ የለም ማለት ቅዱስ ነው። አማልክት እንደሚያስቡት አያስብም ፣እንደሚሰሩት አይሰራም ፣እንደሚሞቱት አይሞትም፣ እንደሚኖሩት አይኖርም እግዚአብሔር ልዩ ነው።
      ይህ ልዩ እግዚአብሔር መቀደስ ወይም መለየት ፣ ልዩ ማድረግ ይወዳል።
      እግዚአብሔር ሲለይ እናያለን ለምሳሌ 7ቀኖች አሉ ሰባተኛውን ከሌሎቹ ቀኖች ቀደሰው።
      ለሙሴ ሲገለጥለት ይህቺ የቆምክባት ስፍራ የተቀደሰች ነውና የእግርህን ጫማ አውልቀው።
      ከምድር ቦታ ሁሉ የቀደሳት ቦታ ።
      ከ40 አመታት በኃላ ህግን የሰጣቸው በዚያች ቦታ ነው የኮሬብ ወይም የሲና ተራራ ተብሎ ይጠራል ።
      እስራኤልን....
      "“በግብፃውያን ያደረግሁትን፥ በንስርም ክንፍ እንደተሸከምኋችሁ፥ ወደ እኔም እንዳመጣኋችሁ አይታችኋል።”
      - ዘጸአት 19፥4
      “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9
      አለም ላይ ካለው ህዝብ በሙሉ በአስተሳሰብ ባነጋገራቸው ባአደራረጋቸው ...ሁሉ ልዩ አደረጋቸው።
      በምድረበዳ እስራኤል ሲጓዙ እግዚአብሔር ለሙሴ መቅደስ ስራልኝ አለው ልዩ ቤት በእግዚአብሔር መንፈስ በነበረባቸው ሰዎች ቅዱስ ቤተመቅደስ ተሰራ ከሌሎች ቤቶች ሁሉ ለይቶ ቀድሶ አሰራ።
      በስራኤል ቤት ብዙ የወይራ ዘይቶች አሉ ግን አንዱን ብቻ ቀድሶ" ቅባቅዱስ" አደረገው ለየው።
      ነዋየቅድሳት ብሎም የቀደሳቸው እቃዎች ከብዙ እቃዎች መካከል የተለዩ ናቸው የተቀደሱ አሉ።
      ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ እግዚአብሔር ን ማወቅ ግድ ይላል።
      እግዚአብሔር ህዝብ ይፈልጋል ከአህዛብ መካከል ሰዎችን ቀድሷል።
      ቅዱስ ነገር ካለ ሌሎች ብዙ አሉ ማለት ነው።
      እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ስንል ብዙ አማልክት መሃል ልዩ ነው ማለት ነው።
      ቅዱስ ህዝብ ካለ ሌላ ብዙ ህዝብ አለ ማለት።
      እኛ ሰው ነን ሰው የሚሆነውን እንሆናለን ሰው ላይ የመጣ ይመጣብናል አሁን ግን እግዚአብሔር ያደረገን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ እንደሌላው ሰው አይደለንም ፣ እንደሰው ልማድ እንመላለሳለን ግን ባንዳንድ ጉዳዮች ላይ ልዩ መሆን ግድ ነው።
      ሰው ነኝ በሰው ላይ የመጣው ችግር ይቸግረናል ስለዚህ እንደሌላው ጉቦ አንቀበልም ሌላው እንደሚያመነዝር ካመነዘርን አልተለየንም።
      ሰው ይበቀላል ብድር በምድር ይባላል አኛም ከተበቀልን ከሌላው በምን እንለያለን።
      ጳውሎስ የስጋ እንደመሆናችሁ ....ሲል
      “ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥3
      ሌሎች እንደሚኖሩት እኔም ከኖርኩ ከእነሱ አልተለየሁም አልተቀደስኩም።
      እግዚአብሔር የተለየ ቅዱስ ነው የተለየ ቅዱስ ህዝብንም ይፈልጋል።
      ቅድስና ከስራ ወይም ከመታዘዝ አይጀምርም ከእምነት ነው የሚጀምረው ፣ ከውስጥ ወደውጭ ከውሥጣችን ሞልቶ የሚፈስ እንጂ ከውጭ የምናስመስለው አይደለም።
      ቅዱስ ለመሆን ከፈለጋችሁ በራሳችን መሆን እንደማንችል ማወቅ አለብን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Місяць тому +12

    አሜን ብቻውን ቅዱስ ሆኖ የቅድስናው ተካፉይ ላደረገን አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምስጋና ይሁንለት

  • @mekbibsebsibe5673
    @mekbibsebsibe5673 Місяць тому +25

    ክፍል ሁለት ክፍል ሁለት ክፍል ሁለት ክፍል ሁለት....እኔ የሚጣፍጥ ብፌ በልቼ አውቃለው የሚበቃኝ ወድጄ ሳይሆን ጥጋብ አስገድዶኝ ነው ግን ጥጋብ አምሮት ይቆርጣልና ከመብላቴ በፊት ያማረኝን ከጠገብኩ በዋላ ላይን ያስጠላኛል። በህይወት ዘመኔ ሁሉ አምሮቴን ያማይቆርጥ ጥጋብ የህይወት እንጀራ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @SamsonPetros-b5o
    @SamsonPetros-b5o 23 дні тому +3

    የእግዚአብሔር ሰው 🎉🎉🎉

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 14 днів тому

    ምንም ማለት አልችልም የሰማይ አምላክ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ወንድማችን ያሬሬዶ

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 20 днів тому +1

    Ameeeeen

  • @asebini7642
    @asebini7642 29 днів тому +6

    ያረድዬ ከጥቂቶች በስተቀር በብዙኃን አቧራ የለበሰውን እውነት እየገለጥክ ስለሆነ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ዘመንህ ይባረክ

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe1855 21 день тому +1

    ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ የኛ በረከት

  • @AsterWSilassieWakjira
    @AsterWSilassieWakjira 22 дні тому +1

    TebarekIgiziabiher Yibarkihi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 27 днів тому +1

    ቅድስና የአብ ዕረፍት በሆነው በልጁ በክርስቶስ ሥራ በማመን ተፈጸመ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 26 днів тому +1

    Amen
    Bless you wengelawi yared

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 24 дні тому +2

    ወንድማችን መምህር እና ወንጌላዊ ያሬድ ኑርልን በዚህ ዘመን በተለይ

  • @maranatha391
    @maranatha391 27 днів тому +1

    We love you yaredye

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 27 днів тому +1

    Amen! Geta hoy tolo na 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤲🤲🤲🤲

  • @tiruworktesfaye9346
    @tiruworktesfaye9346 29 днів тому +6

    ይህ ት/ት በተሰጠበት ጉባኤ መገኘት መታደል ነዉ።እኔ ታድያለሁ።ተባረክ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ውስጥ አድሮ እያስተካከለን ይገኛልና እባ ክህ አትጥፋብን በብዙ እኛን ለማገልገል ከባለቤቱ ጋ እየተጋ ያለውን ፓስተር ቴዲን አጀግነው❤❤ በእጅጉ እንወዳችኋለን❤ ብዙልን

  • @KibreaUeh
    @KibreaUeh 14 днів тому

    Thank you ,gad blesse you❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 27 днів тому +2

    ❤እግዚአብሔርን ሆይ እርዳን እንድንቀደስ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️

  • @NatinaelNigatu-y9c
    @NatinaelNigatu-y9c Місяць тому +4

    የተወደድክ መምሕር ያሬድ ጥላሁን ጌታ ፀጋ ስለበዛልክ እግርን አመሰግናለው ፀጋ ይብዛልክ

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi 28 днів тому +2

    ሃሌ ሉያያያያያያያ ቅዱስ ህዝብ ነን ቅዱስ እግዚአብሔር ብቸኛ ቅደስ የተለየ ቅዱስ ስለሆነ እሱ የኛ አባት ስለሆነ

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday 14 днів тому +1

    አሜንንን❤❤❤

  • @bewuketGibril
    @bewuketGibril 29 днів тому +3

    የዘመናችን የወንጌል ጀግና

  • @YadeteAbdisa-cu5cp
    @YadeteAbdisa-cu5cp 29 днів тому +2

    Abet geta yibarkih yewnet zare sile kidisina libe lay molto sitseliy neber mezmur likeft yihen sibket ayiche yekeftkut woow kalat ataw
    Sile kalu E/r yibarek ❤

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 29 днів тому +1

    waw zamnhe yebarak edmana tana yestha labrkat hon lumlem God bless you we love you egzabhar amlak Breakk Breek yargh 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zoehailu2914
    @zoehailu2914 27 днів тому +1

    እረ ቀጣዩን ቶሎ ይለቀቅልን ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 29 днів тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Місяць тому +2

    ተባረኽ

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 Місяць тому +6

    ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ትምህርቶችህ በጣም ድንቅ ናቸው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙌

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 4 дні тому +1

    አግዚአብሔር አምልክ ዝምንክን ይባርክ ትብርክ 🍇🍇🍇🍇

  • @abeninana
    @abeninana Місяць тому +9

    እንዴት እኮ እንደምወድክ ❤❤ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁኝ ፀጋ ይብዛልክ

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Місяць тому +4

    የተወደድክ ወንጌላዊ ያሬድ አንተ የእግዚአብሔር ብሩክ ዘመንክ ይለምልም እንወድሀለን ❤❤❤

  • @HailemichaelSisayTADESE
    @HailemichaelSisayTADESE 27 днів тому +1

    you are blessed 😇

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Місяць тому +3

    ትልቅ ፍቅርና ትልቅ አክብሮት አለኝ ጋሽዬ ለኔ እንደ የኔታ ነው የሆንከኝ የየኔታ አባትነት ለመግለፅ ያክል ብዬ ነው የኔታ ያልኩት ጋሼ ብዬ ምጣራው ለዚህ ነው

  • @WoinshetkamaZeleke
    @WoinshetkamaZeleke 29 днів тому +2

    What a wonderful word of God may almighty God bless you more. bro. Yared 🙏🔥💚❤💗

  • @halettesfaye8350
    @halettesfaye8350 29 днів тому +2

    Yaredo Tebarek 🙏🏽❤

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Місяць тому +3

    የጌታ ፀጋ እና ምህረት ይብዛልህ

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 29 днів тому +2

    ተባረክ ውንጌላዊ ያሬድ❤❤❤❤ ድንቅ ቃል ነበር

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 20 днів тому

    ይህ መረዳት እያስተማርክ በጥም ነው የገባኝ መረዳቴን ነው እያስረገጥክልኝ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንንን ወንጌል ገብቶኛል እርሱ ባረፈበት እረፍት እንዳርፍ አሳረፈኝ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TsegayeGetachew-no6tm
    @TsegayeGetachew-no6tm Місяць тому +3

    ዋው ረቡኒ ያሬድ ጥላሁን ጌታ አንተን ስለሰጠን ጌታን አመሰግነዋለው።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +2

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤❤

  • @ZakoAseffa
    @ZakoAseffa Місяць тому +3

    በጣም ተጠቅማለሁ ዋው ድንቅ ነው። ወንጌላዊ ጸጋው ይብዛልህ።❤🙏

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 29 днів тому +3

    ያሬድሻ በአካል ትምህርትህን የመካፈል እድል ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል፤ እረጅም ጊዜ ስመኘው ስለነበር። ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልህ ተወዳጁ ወንድማችን❤❤

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 29 днів тому +2

    Y’a redo geta abzto yibarkih

  • @retashiferaw7923
    @retashiferaw7923 Місяць тому +4

    Bless you, brother!
    Wow ! Yegermal! ❤❤❤

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 17 днів тому

    Well come

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 29 днів тому +2

    የተወደድክ ወንድም ያሬድ ያስለመድከንን የቃሉን መኣድ ይጘው እንደገና ፈትፍተህ- ጠቅልለህ በትልቁ አጎረስከን!! ቅድስና? መቀደስ ?ቅድስ ማነው? ቅድስናስ ከየት ይጀምራል? ኣቤት እንዴት አንገብጋቢና የህይወት መመሪያችን የሆነውን እውንት አተማርከን::
    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ/ ይለገልብህ::
    ነፍሴን ነው ያረሰረስከው::
    እባክህ ቀጣይ ክፍል ካለው ቶሎ ልቀቅልን::
    ደግሞም በኢትዮጵያ ካሉ ቅዱሳን ጋር እንዲህ በኣካል ተገኝተህ ይህንን ሁሉ ህዝብበእግዚአብሔር ቃል እውነት ስታስታጥቃቸው; ስታነቃቸው ስታጎብዛቸው ሳይ ልቤ በደስታ ሞላ::
    አንተ የምወድህ ወንድሜ በርታልኝ !!

  • @mebimade5892
    @mebimade5892 Місяць тому +3

    አሜን ኢየሱስ ይመለሳል 🙏🙏🙏ተባረክ ያሬዶ❤❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Місяць тому +2

    ሰላም ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ ወንድማችን ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ የተመሰገነ ፡ ይሁን ፡ ስለአንተ ፡ ብዙ ፡ ተምረናል ፡ ታንፀናል ፡ በአንተ። ተባረክ ፡ የጌታን ፡ ቃል ፡ እንድንረዳ ፡ አድርገኸናል።

  • @wubewolde8303
    @wubewolde8303 27 днів тому +1

    betam yemiwodew wondime yared geta edmen yichemirilih

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 20 днів тому

    Haleluyaa amen

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Місяць тому +2

    God bless you more❤❤❤

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 29 днів тому +2

    Tebarek

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 29 днів тому +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Місяць тому +2

    As always Amazing teaching ❤

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f Місяць тому +2

    wowww geta yibark ye tsagaw balbet

  • @canon2829
    @canon2829 Місяць тому +3

    ያሬዶ you are blessed eko ከ እግዛአብሔር የተማርክ ብሩክ ነህ እኔ የአንተ ስውር ጢሞቴዎስ ነኝ።

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 23 дні тому

    ❤እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @yewubdarassefa6569
    @yewubdarassefa6569 29 днів тому +2

    ያሬዶ እንኳን ደህናመጣህ ጠፋክብን እኮ ያ ነፍስን የሚያረካ ት/ትህ ሁሌም ይናፍቀኛል እባክህ ቶሎ ቶሎ ናልን

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  22 дні тому

      እኔም ትምርህርቶችን ለመልቀቅ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ
      ሌሎች ደግሞ ይሄ መልዕክት እንዲደርሳቸው ወደ UA-cam ሰዎችን ጋብዙ 🙏

  • @DagiBezabih-t4o
    @DagiBezabih-t4o 28 днів тому +1

    eyesus sile mesqeleh tebarek

  • @KalebAman-f5u
    @KalebAman-f5u Місяць тому +3

    ቅድስና ከመታዘዝ አይጀምርም ..WOW,this is powerful. New understanding. God bless you Yared.

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Місяць тому +3

    ክፍል ሁለትን በናፍቆት እጠብቃለሁ
    ከ 2005 ዓ.ም ጀምሮ አንተን እየሰማሁ ነው እየተከታተልሁ zoe tvን እየተከታተልኩ ሮብ ሲያመልጠኝ ማክሰኞ ደግሜ እያየሁ ነው ያደኩት አንተን አይቼ ቻናል መቀየር ስራ ላይ ከሆንኩ ስራዬን መቀጠል አልችልም ነበር በቃ ሁሉ ነገሬ ነበር ቀጥ ሚለው ይሄ እውነተኛ ታሪኬ ነው

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 9 годин тому

    አሜን::🙌🙏👏
    #ተባረክ::
    #ወንጌላዊ ያሬድ•♡
    📖💕👈

  • @nekodimos
    @nekodimos Місяць тому +3

    የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ቁጥር 4 ለእናንተም ለወዳጆቼ እላችኃለሁ÷ ሥጋን የሚገድሉትን በኃላም አንድ ስንኳ የሚበልጥ ሊያደርጉ የማይችሉትን አትፍሩ:: 5 እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኃለሁ:= ከገደለ በኃላ ወደ ገሃነም ለመጣል ሥልጣን ያለውን ፍሩ:: አዎን እላችኃለሁ÷ እርሱን ፍሩ::

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 28 днів тому +1

    Wndme yared betam tesktolkale eco min aynte yemaywashike tsga nw Geta bante west yaskmtew tsga yekbre shilmat yetbkhale I know ,,menfsawi kenat aderbegn eco

  • @meshaayano4859
    @meshaayano4859 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጠፍታ ነበር ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤❤

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Місяць тому +4

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አመሰግናለሁ ጋሽዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አርፌአለሁ ደሞ ደግሜ አደምጠዋለሁ💥❤💥❤ ከቆይታ በኋላ ስላገኘሁህም በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ ነው ቻናልህን ቼክ እማደርገው አዲስ ነገር ካለ ብዬ

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 27 днів тому

    ገና ልሰማህ ስጀምር ነው ደስ ደስ የሚለኝ ❤❤😁 ወንጌላዊ ያሬድዬ ብርክ በል ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤ ለኔም አዕምሮዬን ጌታ ለቃሉ ይክፈትልኝ❤❤❤❤

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 Місяць тому +2

    Amen

  • @Estherb2024
    @Estherb2024 27 днів тому +1

    *ቅዱስ እግዚአብሔር- ከአማልክት ሁሉ ልዩ
    **እግዚአብሄር አለማትን በልጁ ፈጠረ- ከሰራውም አረፈ- በልጁ ስራ ረካ= አረፈ - እግዚአብሄር አይደክምም አይታክትም
    ** ቅድስና የሚጀምረው ቅዱሱን በማወቅ - እግዚአብሔርን ባሰሳረፈው በልጁ ስራ ማርፍ
    ** ቅድስና ከውስጥ.. ወደውጭ ነው- በስርራ አይደለም::
    ** የእየሱስ ክርስቶስ ስራ የአባቱን ይልብ ሃሳብ መፈፀም ነው::
    **ጌታም እኛን ወሰደ- በሞቱ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀን-
    ** ነውርና ነቀፋ ቅዱስ ህዝብ - ለማድረግ በኛ የጀመረ እርሱ ይጨር ሳል! ይሆናል! አሜን!!
    *** በእምነት ፀንተን ብኖር - በወንጌል ተስፋ=የዘላለም ህይወት- ይሆናል!!
    አሜን!!
    ** ያለመንፈስ ቅዱስ =የተለየ መጽሃፍ እና ያለ መንፈስ ቅዱስ = የተለየ መንፈስ መቀደስ የለም!!!

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Місяць тому +4

    ያሬዶ ያሬዶ ገና ሳይክ ነው ምደስተው ከ ቤሩት ጅምሮ ሁሌም እስማሃለው ይሄው 16 ዓመት ሆነኝ አይስለችኝም ደሞ በጣም ይግባኛል ትምህርትህ እጅግ ጌታ ባንተ ባርኮኛል ህወቴ ተለውጣአል ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 😘

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 28 днів тому +1

    God bless you yared

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Місяць тому +2

    Welcome back Wenglaw !!!!!

  • @immanuel342
    @immanuel342 Місяць тому +2

    ቅድስና ለእግዚአብሔር❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Місяць тому +1

    Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh❤

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Місяць тому +2

    Betaaaaaaam Tefaheben Yaredo... Yesekahunochun eko ke 5 gize belay semanachew beye kenu... Haha

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Місяць тому +2

    Yaredo tsega yibzalih tebarek!❤

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 29 днів тому +1

    Yaredsha Geta eyesus yibarkih

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Місяць тому +1

    I was waiting this video since I saw the advert….

  • @solomonhailu7705
    @solomonhailu7705 28 днів тому +1

    ከመድረክ የጠፋው እውነት ቦታውን ይዞዋል

  • @mekbibsebsibe5673
    @mekbibsebsibe5673 Місяць тому +3

    ያሬዳችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 20 днів тому

    አሜን አውቆ ከማረፍ እሰይ እልልልልልልልልል

  • @yifatdenbarga7781
    @yifatdenbarga7781 29 днів тому +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ መሰረታዊ ትምህርት ነዉ

  • @edenmekonen5830
    @edenmekonen5830 29 днів тому +2

    1 ሳሙኤል 2:2፤ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።

  • @FatimaAlowinati
    @FatimaAlowinati Місяць тому +1

    Yaredo wenidimachin getani amesginalewu sile anite❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 29 днів тому +1

    God blessing

  • @LSGndluSomyama
    @LSGndluSomyama Місяць тому +2

    ጌታ ኢየሱሰ አንቴ እርደን💝💝💝💝

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 Місяць тому +1

    Kante bezu temeriyalehu Eg/r amlak yebarkehe 🙏

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q 22 дні тому

    Tebarekelen Enwedhalen Ye Egziyabher Bariaya🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sintayehuamha5214
    @sintayehuamha5214 28 днів тому

    ጌታ ይባርክህ በሚገባ ረስርሻለሁ በዚህ ጊዜ በተለይም በዚህ በመጨረሻ ዘመን ላይ ለምንገኝና ብዙዎቾ በስጋ የተሠራ ሀጥያት መንፈስን አያረክስም በሚልና ያለቅድስና መመላለስ መንፈሳዊነት ነው በሚባልበት ወቅት እንደዚህ አይነት ተትምህርት በመገኘቱ ጌታን አመሰግናለሁ።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hiwotejara
    @hiwotejara 27 днів тому

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ። ሁሌም ፈቀቅ ያሚያደርግ ት/ት አለህ...ይብዛልህ.....

  • @derejealemayehushume6809
    @derejealemayehushume6809 Місяць тому +3

    ወንድሜ ወንድም ያሬድ ተባረክ

  • @MongoMongo-k1b
    @MongoMongo-k1b Місяць тому +2

    Wengelawi tebarek we love you