ባለ ቀይ ከረባቱ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን እፈቅዳለው ሲል ተሰማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ባለ ቀይ ከረባቱ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን እፈቅዳለው ሲል ተሰማ ‪@day7tube‬ ‪@Day7Tube7272‬

КОМЕНТАРІ • 161

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 ላይ ያለው በሙሉ የተናገረውን ሁሉ እየተፈፀመ ነው እውነት ነው 100% መላው ኢትዬጵያ ሊያነበው ወይም ይቱብ ላይ ሊያዳምጠው ይገባል ወንድማችን Day 7 እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ኑርልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniMan-qk6uc
    @BiniMan-qk6uc 4 дні тому +14

    እዳንተ አይነት ጀግና እና በውቀት የተሞላ ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 дні тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 дні тому +18

    አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ የተኮል ስራህን ያፍሪሱት ዓብይ

    • @TigistDebabe-o3v
      @TigistDebabe-o3v 3 дні тому +1

      አሜን አገራችንን ሊያረክሳት ነዉ ፈጣሪ ያንሳዉ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 4 дні тому +62

    ቅመሞችዬ አንደኛ ኮማች ነኝ ከ70ቀን ሁላ ሀገሬ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ ከስድስት አመት ቆይታ ቡሃላ አልሞላ አለኝ የሰራሁትም ቤት በልማት ሰበብ ፈረሰ 😢 ድካም ብቻ እናቴ ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል ወንድሜንም በስደት አጣሁት እህህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከሁለት ወር ከአስራ አምስት ቀን ቡሃላ😢😢😢ፈጣሪ ያውቃል መልካም ትዳርም ተመኙልኝ ፍቅረኛዬ እየጠበቀኝ ነው ቅመሞችዬ እወዳችዋለሁ በርቱልኝ የልባችሁን ሁሉ መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ በርቱ ውሃ ጠጡ እረፍት አድርጉ ምግብ ብሉ🎉 በርቱልኝ

    • @samrawitalemayehu6036
      @samrawitalemayehu6036 4 дні тому +3

      Yene konjo tenekara eheta be selam geby dengile Mareyam esua teketeleshe wey indet des yelale be egziyabher ❤❤❤❤

    • @samrawitalemayehu6036
      @samrawitalemayehu6036 4 дні тому +2

      Melkam yegabecha zemane yaregeleshe Egziyabher latalaku kibire letedare yabekashe zenaneshe hulu yebarek❤❤❤

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 дні тому +4

      አሜን ሰላም ግቢ የኔ እናት ስለጠፋው ነገር አታስቢ ዋናው ጤና ነው እኛም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 4 дні тому +1

      @@samrawitalemayehu6036 አሜን አሜን እማ እማምላክ ታክብርልኝ

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 4 дні тому +1

      @@samrawitalemayehu6036 አሜን እህቴዋ ፈጣሪ ያክብርልኝ እማምላክ ትጠብቅልኝ የልብሽን መሻት ትፈፅምልኝ አሜን የእኔ ልዮ

  • @Kidstdinglmariamenate
    @Kidstdinglmariamenate 3 дні тому +4

    ወንድማችን በእግዚአቢሔር ስም በጣም እንወድሀለን በእውነት ቅዱስ እግዚአቢሔር ከሚታየውም ከማይታየውም ጠላቶችህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 4 дні тому +11

    እናምንሃልን ደይ ሰበን ጀግናችን🎉❤

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 4 дні тому +11

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድምየው እማምላክ ትጠብቅህ ኑርልን አንቂያያችን ሁፍ የኢትዮጰያ ሰላም ናፈቀኝን😢

  • @TamratNegus
    @TamratNegus 15 годин тому

    ባለህበትሰላም ይክበብህ ይሄን አጋነት አጋልጥልን

  • @LuelBisrate
    @LuelBisrate День тому +1

    የመግቢያ መዝሙርስ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍ በስላምነው ወንደሜ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 дні тому +1

    Thanks very much brother information

  • @danwet8394
    @danwet8394 3 дні тому +2

    እንኴን ደህና መጣህልን❤❤አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg 4 дні тому +5

    እንዴት ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ይጠብቅህ ለሀገራችንም የሚበጃትን ቅን መሪ ይስጠን ይህንን ሠው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው

    • @TigistDebabe-o3v
      @TigistDebabe-o3v 3 дні тому +2

      ፈጣሪ ያነሳዋል እሱ ከሰዉ ጋር ሳይሆን የተጣላዉ ከእግዚአብሔር ጋር ነዉ

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 3 дні тому

      @@TigistDebabe-o3v አሜን ያድርገው

  • @MihretAmare-i4p
    @MihretAmare-i4p 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @TigestTizazu-h1v
    @TigestTizazu-h1v 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HelenGeleta-d5c
    @HelenGeleta-d5c 3 дні тому +3

    ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እየሆነ ያለው ነገር ወዴት እየሔድን እንዳለ ያሳያል ሳይፈቀድ እንዲ በየከተማው የተጥለቀለቀ ሰዶማዊ ሲፈቀድማ ጉድ ነው ቀጥታ የመንግስት ድጋፍ እንዳላቸው ግልፅ ነው

  • @Samerawitdebesay
    @Samerawitdebesay 4 дні тому +5

    በጣም እከታተልሀለው የምታቀርበው ነገር ትውልድን ማዳን ስለሆነ ይበልጥ አደንቅሀለው ጀግና ነህ በሕይወትህ ከሰይጣን ጋር የምትታገል። የዛሬው ቪዲዮ ግን አላሳመነኝም አንድ ድምፅ ተሰርቆ ወጣ ካልክ ወሳኝዋን ንግግር ቆርጠህ ልታሰማን ይገባ ነበረ ይገባኛል ኮፒራይት እንደሚይዝብህ ነገር ግን በትንሹም ድምፁን ብንሰማ ጥሩ ነበረ ከርዕስክ ጋር ተጋጨብኝ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 4 дні тому +2

      አንብበው መፃፉን እዛላይ ውሉን ታገኛለክ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 дні тому

      እረ እኔ ገና በፊት ሰምቻለሁ ye ኖቤል ሽልማት ሲሸለም ተናግሯል ይሄ የሴጣን ልጅ

    • @BM12121
      @BM12121 2 дні тому

      The book explains it well. there is also a section in the book where it talks about construction activities in Addis Abeba, the so called "corridor development" might be part of it.

  • @dawitgirmay1742
    @dawitgirmay1742 2 дні тому

    የኔ ዓይን ገላጭ ልቦና አብሪ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይሰጥክ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 дні тому

    Beautiful message brother information

  • @YgffgfGhgfhf
    @YgffgfGhgfhf 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን❤❤❤❤❤ ቅዱስ ገብረኤል ከፊትህ ሁሌም ይቅደምልህ

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 4 дні тому +1

    ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ

  • @SumyaawelSumi
    @SumyaawelSumi День тому

    ለየት ያለ ነገር ነው ይዘህ የምትመጣው ነገሮ ግን አጭር ብታደርገው ደሰ ይል ነበር በደንብ ተደራሸነት እንዴዎን ፈልጌ ነው ሰዎች ፈልጉ የመሰማት ባህል ጠፈቶል በርታልኝ።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 дні тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰውየው የነሱን አጀንዳ አስፈፃሚ ነው

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 4 дні тому +3

    በጣም መነበብ ያለበት ነው የሳጥናኤል ጉል በኢትዮጵያ ይለያል መነበብ ያለበት መፀሀፍ ነው

  • @TigistWondu
    @TigistWondu 2 дні тому

    እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከክፉ ትሰውርህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 4 дні тому +2

    ራስህን ጠብቅ ወንድማችን እግዝኣብሄር ይጠብቅህ

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 4 дні тому +2

    Enkuan dena metake wandemachen tevarekelen dengile Mareyam esu tela kelela tehunek kena betasabek wandemewaaa❤❤❤❤ yehane zendo saweyaa Ye dengile lij esu yetalelen ke Ethiopia mider laye inamenekalen anten

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 День тому

    በኢትዮጵያ ላይ የሚሙዋረተው ሙዋርት በጌታ በእየሱሰ ሰም አፈረሰኩት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት .

  • @hanaBerihuntsehay-sz9mr
    @hanaBerihuntsehay-sz9mr 3 дні тому

    እመቤቴ ከአንተ ጋ ትሁን በመረጃና በእዉቀት የተደገፈ እንድነቃ ስለምታደርገን ተባረክ

  • @halom3886
    @halom3886 2 дні тому +2

    ለመጀመርያ ጊዜ የምትናገረውን።አላመንኩትም

    • @ma-ex9lf
      @ma-ex9lf 2 дні тому

      ውሸታም ነው!! የራሱን አይነት ሰዎችን ማሰባሰቢያና ሳንቲም መልቀምያ ነው። ሰውን ማሞኛ ቃላት አቀናብሮ ይሄን ያህል መተርተር ፈጣሪን ያለመፍራት ነው። ሰው የፃፈውን መፅሀፍ ይሄን ያህል ካመንክ የእግዘብሔርን መፅሀፍ ቅድስ ወይም እንደሀይማኖትህ ያሉትን ቅድስ መፅሀፎችን አንብበህ ለምን ትእዛዙንና የፈጣሪን ቃሉን አታከብርም? ደግሞ እንደ አማኝ ስሙን ትጠራዋለህ ለሳንቲም ለቀማ ይሄን ያህል መታወር ጥሩ አይደለም !! ከገባህ የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው። እንጂ ሰው የፃፈውን መፅሀፍ ማሻሻጥና ማመን ለማሳመን መሞከር ጥሩ አይደለም ።አንተ አሁን የያዝከው ሰበካ ብታምኑም ባታምኑም እያልክ በተሰራው ስራ ቅብ እየቀባህ ሰውን ማደናገር ነው።እስቲ አንተስ ምን ሰራህ ለአገርህ?ግልፅ ነው በወሬ ሰውን ማደናገርና የፈጣሪን ቃል መጣስ የሰውን መፅሀፍ አሻሽጦ ኮምሽን መብላት ሳንቲም መልቀምና አሉባልታ ነው። ከዚህ ውጭ ሌላ ስራ የለህም ስለዚህ በሚሰራ ሰው አትቅና ለአገርህ ነው የሚሰራው።መቼም ቀይ ክራባት እያልክ የቀናህበት መሪ አያደርገውም አይነካካውም እንዳንተ የዘቀጠ ስራ የሚሰራ ሰው አይደለም አገሩንና ህዝቡን የሚወድ መሪ ነው ደግሞም የተሰራውን ስራ በሙሉ በኪሱ ይዞት አይሄድም ።እና በቆሸሸው ሀሳብህ ለግል ጥቅምህ ስትል ምንም የማያውቀውን ትውልድን አታበላሽ ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 дні тому

    Correct brother

  • @binyamkebede3802
    @binyamkebede3802 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronSeyfu-y2q
    @MeronSeyfu-y2q 4 дні тому

    ❤❤❤ ewnat naw anten egzabehar yetebekeh

  • @elizabethm4374
    @elizabethm4374 4 дні тому

    ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @b21e19
    @b21e19 3 дні тому

    ሁሉም ነገር መፅሐፍ ላይ እንዳለው እየሆነ ነው😢
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @LiduGe-g7x
    @LiduGe-g7x 4 дні тому

    Yene wendm egzabher ystk metshafunm astawshewalew lik nek❤❤

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 3 дні тому

    ክረምትም አይሞቅም በጋም አይበርድም
    ማንነትም ያው ነው አይለወጥምም

  • @BirukTesfaye-su2cp
    @BirukTesfaye-su2cp 4 дні тому +1

    ❤❤

  • @meruugazeee328
    @meruugazeee328 4 дні тому

    Selam wandme Ketl telatk yikatel ❤❤❤❤

  • @Yofa-y5v
    @Yofa-y5v 3 дні тому

    በርታ ወንድሜ ሌላው በአስጠኝ ስም በየቤቱ ህፃናትን የሚያስጠኑትን የሴት
    ወይም የወንድ አስጠኝዎችን ማህበረሰቡ እንዲጠነቀቅ አለበት
    ሶዶማዊነት የሚያስፋፉበት መንገድ ስለሆነ።

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 4 дні тому

    ካንደበቱ ካልሰማን አናምንም. ለማንኛውም እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ

    • @b21e19
      @b21e19 3 дні тому +1

      ስትይ? በግልፅ ቆመው እንዳዲነግሩሽ ነው የጠበቅሽው ሞኝ
      አሁን እየተሰራ ያለውን አይንሽን ግለጭና ተመልከች ሁሉም ነገር ለአዲሱ የአለም ስርዓት እያዘጋጁን ነው

  • @zerubabelfikre6285
    @zerubabelfikre6285 День тому

    ሰላምነህ ወንድሜ ሰሞኑን መነጋገሪያ ስለሆነው ስለፒዲዲ በአንተአስተያየት ማለት እይታ ሰራልን እስኪ ወንድማችን እኝእንድንነቃ ስላደረክን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade 23 години тому

    🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 дні тому

    Day 7❤❤❤

  • @Ermias-yu8qk
    @Ermias-yu8qk 4 дні тому

    bertalen

  • @kasahunhusen4345
    @kasahunhusen4345 14 годин тому

    Bro lemn dmtsun atasemanm

  • @MotuyaMehajj
    @MotuyaMehajj 4 дні тому

    👍

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    እግዚአብሄር ይገስፃቸው የዲያቢሎስን ተላላኪዎች አንተም እግዚአብሄር የበለጠ ያጠንክርህ በርታል🙏

  • @legesinkeneh292
    @legesinkeneh292 3 дні тому

    መዳኒተአለም ይህን ኣህዛብ መንግስት ይንቀልልን።😊

  • @dandi704
    @dandi704 2 дні тому

    እውነት ነው ብዬ ዘው ብዬ ስገባ ተረት ነው

  • @tsionshewarega1698
    @tsionshewarega1698 3 дні тому

    ለምን እራሱን ችሎ እንደፈለገ አይሆንም ይገርምሀል የሆነ ቀን ፌስቡክ ላይ ያነበብኩት ኮሜንት ምን ይላል መሰለህ በእኛ ቂጥ እሱን ምን አገባው እራሱው እንደፈለገ ይሁን ይላል እና ዛሬ ስለዚህ ስታወራ ያ ኮሜንት ነው ትዝ ያለኝ ለማንኛውም ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በስራህ በመንገድህ በህይወትህ ፈጣሪ አይለይህ

  • @tsegaytewolde3466
    @tsegaytewolde3466 3 дні тому

    Wendimachin egzabhear ytebqih

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 3 дні тому

    Abetu getahoy beka belen eyen santefa dresln

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786

    Begodelew Cheru Egezeiabher yemulaleke metenagerew nger tebe belo aiawekem🎉

  • @btfpl
    @btfpl 4 дні тому

    eskahun alfeqedem beleh new

  • @eferataagu
    @eferataagu 4 дні тому

    Selam wendmachn inkuan dehna metah imbrhan behadhibet hulu tdegfh

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 дні тому

    አቢ አህመድ ደም የምያፈስበት ዶሮን ታንክ መትረየስ etc እርዳእታ ይስጡት እንጂ የፈለጉትን ያደርጋል 🤔የራሱ ልጆች ቤተሰብ የማያገኝ ነው የሚመስለው 🤔ይህ ሰው የምፅዓቱ ማስፈፅምያ መሪ ነው 🤔ንግግሩ ብታሰማው ለማያምኑ ስራዉን አይተው ጥሩ ነበር ::

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 дні тому

    አይ ይህን ሳይፈፀም መሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

  • @getabn3978
    @getabn3978 День тому

    ኢትዮጵያ የሳጥናኤል ጎል መፅሐፍ እንደ ዴርቶጋዳ ፊክሽን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 20 годин тому

    እራሱ አንደፈለገ ያድርግ ሌላውን መዘዝ አይችለል

  • @hanaBerihuntsehay-sz9mr
    @hanaBerihuntsehay-sz9mr День тому

    ወንድሜ ጠፋክ እስኩ ሳን ቺብስ እየዉ እስኪ ከበሩን 666 የሚል አለዉ ፓኬጁ ላይ

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 4 дні тому

    Kedus Merkorios yassadedelen yediabilosen sera.

  • @JeoAb21..
    @JeoAb21.. 4 дні тому

    መግቢያህ ላይ ግን ዘምረህ አመሰግነህ ለምን አትጀምርም

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 4 дні тому

    Anite batinor alikenali iko

  • @TamruZinash
    @TamruZinash 4 дні тому

    ስራውን እስኪጨርስ ከስልጣኑ የሚአርድም አይመስለኝም ለዛ ነው ምርጫ ያራዘመው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 дні тому

    እራሱ አንዱ ነው

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 4 дні тому

    🤲🏼🤲🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻👆⛪📖

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 дні тому +1

    እዝቤ ደንዝዞል እንጂ በየመንገዱ ከመብራት ጋር በየመናፈሻው የአውሬው ሲቦል አሰቀምጦ የለም እንዴ በግልፅ አሳይቷል ግዜ ጠብቆ እንጂ መፍቀዱ አይቀርም እኛ ግን በፀሎት በንሰአ ሙስሊሙም ውሉም እንደእምነቱ በንፁ ልብ ወደፈጣሪ ካልጮውን አልቋልናል ጌታ ይድረሰልን ወገን ምን በመሰለ ቤት ተቀምጦ ተርቦል መለመን ቸገረኝ ማለት ተሳቆ ኢትዩጵያ በአውን ሰአት ውሰጡ ከጥቂቶች በሰተቀር ችግር ላይ ነው በኢኮኖሚው ደቆል ግብዞች አሰፍአልት በመብራት አሸበረቀ እያሉ ያደነቁሩናል ፈጣሪ ይድረሰልን❤😭

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 4 дні тому

    አንተ መሪ አንተ ብትሞትም ያንተን ምትክ እሮበት እንደሚተካ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይሄ ክፉ ስራህን እግዚአብሔር ይስበርልን ከሰው መንገድ የበለጠበት ግዜ ላይ ደርሰናል እኛ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ነው ያለብን እግዚአብሔር ለሀገራችን ይድረስላት

  • @AbenezerAbdurahmana
    @AbenezerAbdurahmana 3 дні тому

    መንግስት የራሱን እምነት አለው የራሱን እምነት በሌሎች እምነት ፈቃድ መጫን አይችልም ፓለቲካ አገር መምራትና የሃይማኖት ተቋም መንፈሳዊ ነገር ማገልገል ይለያልና ይህንን ለዩ አለም ትፈቅዳለች እግዚአብሔር አይፈቅድም የሐይማኖት አባቶች ወላጆች ትውልጃቸው በፈጣሪ ሃይል ለማዳን ወደ ስራ ግቡ አለማዊ ኑሮና መንፈሳዊ ኑሮ ለዩ

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 День тому +1

    Awo derom awekalehu ke Lucifer ferese endehone. Tadeya esuen tewageto beyashenefu men ker yasegnal? Geberesodomawie asefafeto ageruem befetarie kuta le masetefat? Fetarie yenekelew. Ageruen abesabesew eko.

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 дні тому +1

    ሲጀመር ቆም ብለን ካሰብን ማለት ነው በምን መስፈርት ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ ውስጥ የተከፈተው ካፌ ለአስተናጋዶች ለሚመጡት ተጠቃሚዎች ወንድ ወይም ሴት ብላቹህ እንዳትጠሩ ሲባሉ ማንን ይዘው ነው ? ማንስ ፈቀደላቸው ? አጂሬው ለወንበሩ ብሎ ገና ብዙ ነገር ይፈቅድላቸዋል , ወገኔ ሆይ ተንበርክከን ማልቀስ አለብን

  • @YawardanasiYilma
    @YawardanasiYilma 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ስለ ግብረ ሰዶም በትምህርትም ደረጃ ሊሠጥ አሥበዋል😢

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt 4 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 4 дні тому

    Ante yet teftehe nw

  • @abrehamkiros7231
    @abrehamkiros7231 3 дні тому

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 3 дні тому +1

    ስም አታጥፋ ጥላቻህ በልክ አድርገው እሱ ክርስቶስን የምያምን የእግዝያብሄር ልጅ ነው ተከታዩችህ ሊሰሙህ ይችላል! አለማመን ጉዳያችን ቢሆንም ያመጣኸው ወሬ ውሸትም ጭምር ነው እውነት ከሆነ አለ ካልክ ለምን እሱ ሲናገር አላሰማኸንም? ወይንስ ላንተ ነው ሹክ ያለህ?? እግዝያብሄር ልብ ይስጣችው በዘመናችው አይታችው የማታውቁትን ያሳያችሁን ቀን ከለሊት እየሰራ አገሩን እያለማ ያለውን መሪ እሱን ለማጥላላት እና ለመተቸት የማትቆፍሩት ጉድጏድ የለም! ግን እግዝያብሄር ከእርሱ ጋር ነው ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!! አገሪቷ እንደምትሰለጥን ገና ከመመረጡ በፊት በትንቢት የተፃፈ ነው እግዝያብሄር ደግሞ እሱን ተጠቅሞ አገሪቷን እያበለፀገ ነው የከፍታ ዘመን ለኢትዩዽያ የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ይቻላል! ውሸት አትናገሩ ሀጥያት ነው! ለዩትዩብ ገንዘብ ብላችው ከእግዝያብሄር ጋር አትጣሉ!!!

    • @surafelgetachew200
      @surafelgetachew200 3 дні тому +1

      ተላላኪ በቁራሽ እንጀራ ቡቺላ ስለሆንክ ይሆናል እንጂ የዛሬ 6 አመት ነው ያነበብኩት ሁሉምንም እየፈፀመ እና ተልኮውን ለትልቁ ሰርቷል ግን እሱም አብዶ ነው ሚሞተው

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 дні тому

      @@surafelgetachew200 ካደረገም ደግ አደረገ ሰው እንደምያይ እግዝያብሄር አያይምና? ቡችላ ብሎ የሚሳደብ ሁሉ እራሱን ይመርምር እግዝያብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ቡችላ አትለውም ይህን ግዜ በዚህ አንደበትህ እግዝያብሄርን ታመሰግንበት ይሁን?? ተቀደስ ወንድም አንደበትህ እንደቃሉ ቅዱስ ይሁን ስድብህ ግን ማንንም አያሸማቅቅም!

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 дні тому

    ሀነት ሰለመሆኑ አንተን እንዴት እንመናቸው

  • @TiglstABEBE
    @TiglstABEBE 4 дні тому

    የምር እኔም ሳዳምጥ ቀጥታ አሁን ያለውን መንግስት ነው የሚገልፀው በቃ ከአንዳንድ ቁጭ ነው ያረጉት ነገር ግን እኛ እዛው እንቅልፋችን ላይ ነን

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv 3 дні тому

    ሳጥናኤል ጎል አስቀድሞ የተፃፍ በመሆኑ የሚሆኑት ሁሉ ነገር የተፃፈው ነው እየሆነ ያለሁ ስለዚ ይሄን የማያምን ራሱ 666 የሆነ ሰው ብቻ ነው

  • @MenalsshSEYEFU
    @MenalsshSEYEFU 3 дні тому

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ስለተመረጡ ቅዱሣን ብሎ ይምራታል ዳግም ወደ ታላቅነቷ ትመለሳለች ። ሁሉም የእምነት ተቋም ግብረሰዶምን አይቀበሉም

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 День тому

    ፈጣሪ ያጥፋልን ይሄን ጉደኛ ቡሽቲ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 дні тому

    አብይ ግልጽ እኮነዉ አብይ ትግሬ የሚጠላበት እንነ ስዩም መስፍን እየደፈሩ ግብረሰዶም ያረገዉ

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade 23 години тому

    ድሮ ድሮ መደፋፈር አልነበረም ልጅነትም አሳልፈናል ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ አይነት ወራ ዘመን በኦሮሞ ጊዜ አየን ሰማንም ግም ጊዜ በኢትዮ ዝሙት ኤሎመናቲ የሸይጣን መሪ ጎሮቤት የማቶነክስ አላህ ይያዝልን ከሙቃዲሾ እዚማ ቢመጣ ቂጡነዉ ምንወጋዉ አማራ ሃይማኖተኛ አንዳንድ ለሆዱ ያደረ ካልሆነ 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 День тому

    አይ ቅጀት ምን አይነት ንቀት ነው ,ደግሞ ብላችሁ አብይን ግብረ ሶዶም ሊያሰፍ ነው አላችሁት ,መፀሐፋ የተፃፈው ኢትዮጵያን ለመበታተን ነው ,እንደኔ ምመክረው መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ ፀሎት አድርጉ በተለይ እየሱሰን ተከተሉ የሳጥናኤልን ሰራ ያፈረሰ ክርሰቶሰ ነው.

  • @jebotesfaye5326
    @jebotesfaye5326 3 дні тому

    መጽሐፉን አታምንበትም አንተ

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 4 дні тому +5

    ቢልልህ በጣም ደስ ይልህ ነበር ወሬ ለማሞቅ 😂😂😂 ግን መቼም አይልልህም የአንተን ተረት ተረት ለራስህ አድምጥ !

    • @EleniDama-b6y
      @EleniDama-b6y 4 дні тому +2

      ማስተዋሉን ይስጥሽ

    • @universtoday9311
      @universtoday9311 4 дні тому +1

      @@EleniDama-b6y ለአንቺ ይስጥሽ የዚህን ሰውዬ ቅዠት እውነት ነው ብለሽ ለምትቀበይ 🙏

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 4 дні тому +1

      ግብረሶዶማዊያን አይደንቃቸውም ይሁንና ቤትሽ ሲገባ ትነቂያሽ እንጂ ብሏል አላስተውልም ካላልሽ ብቻ ሲደርስብሽ ይገባሻል።አለመታደልሽ

    • @afewerkmebrahtom7507
      @afewerkmebrahtom7507 4 дні тому

      Anchim yesu wegen nesh malet nw

    • @tinber364
      @tinber364 4 дні тому

      sew bemereja ena bemasreja new media lay mekreb yalebet neger gin gena legena sewu amnognal blo mekeded jemere..audio teserko weta alalem yetal audio?? lenegeru ye habesha dekama gon hayimanotu ena enatu selehonu benesu bekul adirgeh meteh bedenb youtube genzeb mesrat yichalal

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 3 дні тому

    ተረት ተረት ....

  • @BereketMoges-z9n
    @BereketMoges-z9n 3 дні тому

    hi bro,are you crazy?,how much u pay u for this 😆🤣.don't believe this guy

  • @SAT-w1t
    @SAT-w1t 3 дні тому

    Why do Indian News makers are lauding about this conflict_ HT,. ToI

  • @TigistDebabe-o3v
    @TigistDebabe-o3v 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤