የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ

КОМЕНТАРІ • 25

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 2 дні тому +5

    ያ ሱዳናዊ ሰዉዬም መተት ልኮባት ይሆናል፣ እህታችን በርቺ ፀልዪ ስገጂ ያመንሽበት እግዝአብሔር ችግሮችሽን ከላይሽ ላይ ያረግፍልሽ፣ ድንግል ማርያም በ እቅፏ ታስገባሽ፣ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 дні тому +14

    በሁሉም ቤት ነው ያጣ ማንም።አይወደውም እና ደግሞ በስደት የኛ ሰዎች በጣም ኩፉ ነን አረቦቹ ይሻላሉ በጣ እንደኛ ምቀኛ የለም እህቴ እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ስለገለጠልሽ ተመስገን።

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 дні тому +3

    እናመሰግናለን ወርቅዬ ሁሌም ለምታቀርብልን ቁም ነገር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 2 дні тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይህን እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜዬ እውነት ነው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 дні тому +1

    Werk!Tebarek Husiniya Egziabher Amlak yirdash yiredashalim yiwedishal ayzoshberchee yebelete yisetishal yene lij!!!

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ትውልድ እያዳንክ ነው

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Годину тому

    እህቴ አይዞሸ ከለሌን ማንም አይወደንም በርች በፀሎት በርች

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День тому

    ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Годину тому

    በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 дні тому +2

    ያጣን ማን ይወዳል ሁልም ያልፋል እህቴ አይዞሽ

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 2 дні тому +1

    እንዴት ዋላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ክርስትና ለመምጣት ቄደር ሳይሆን ክርስትና መነሳት ያለባት

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 День тому

    Good history teller neh

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 День тому +1

    ውይ የዚች ልጅ ሀላፊነት ብጅህ ነው ድጋፍ ትፈልጋለች ስትመጣ እዚህ ክርስቲያን እናት ፈልግላት እኔም ብሆን እናት እሆናታለሁ መስመር እስክትይዝ ድረስ

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td День тому

    Genzeb yekebelalu bezu sewoche be serachew ayalfum .

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw 2 дні тому +3

    በፈጣሪ ላናግርክ ወንድሜ

  • @senaydesta2222
    @senaydesta2222 2 дні тому +3

    Werkaferaw wendme berta

  • @IbrahimZaki-t5q
    @IbrahimZaki-t5q День тому

    Ene menem destya aydlewm erupe new mnorew gen kesew gare algebabam ychenkeyale

  • @BiniBenjamin-c7o
    @BiniBenjamin-c7o День тому

    ክርሥቶሥ ነው የሚያድነው ኦርቶዶክሥ ነው ወይ ?የምታወራው ምድነው ወይ መፅሀፍ ቅዱሥ አብብና አመሣክር

  • @dinkujimma7772
    @dinkujimma7772 2 дні тому +1

    ወርቅአፈራዉ ቄደር ሳይሆን
    ክርስቲና መነሳት ነዉ ያለባት
    ከሙስሊም ከተወለደች

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw 2 дні тому +2

    በጣም ፈልጌክ ነዉ

  • @SeyaSeya-ws3or
    @SeyaSeya-ws3or День тому

    ስራክን እወደዋለው ግን ከእስልምና ጋር ባይገናኝ ላንተ ጥሩ ነው ሌላ ስራዎችክ ጥሩ ናቸው

  • @Dawit-p3v
    @Dawit-p3v 2 дні тому

    ❤❤❤