🔴ቁርጡ ታውቋል !! ኢሬቻ ባህል ወይስ ሐይማኖታዊ ስርአት በብፁህ አቡነ ሄኖክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ውድ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ ስለምትከታተሉኝ እያመሰገንኩ አሁን የምሰራውን ፕሮግራም በተለያየ መንገድ ፕሮግራሞችን በመጨመር የማስፋት ዕቅዱ አለኝ ። በመሆኑም በተለያየ ጊዜ ለማስበውን ስራ የሚሆን ሳንቲም ለማጠራቀም ብሞክርም የምፈልገውን ነገር ሊገዛልኝ ስላልቻለ በሀሳብ፣በገንዘብ፣በቁሳቁስ ማለትም :- በካሜራ,በማይክ,በቪዲዮ ላይት,ለቀረፃ በሚሆን ቤትና በመሳሰሉት እንዲሁም ከምንም በላይ በሆነው በፀሎት እንድታግዙኝ ስል በትህትህና እጠይቃለው ከወዲሁ ለምታደርጉልኝ ማንኛውም እገዛ ከልብ አመሰግናለሁ ።
    ▪️የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር :-1000304707104 (ያብስራ ማቲያስ)
    ▪️ስልክ ቁጥርና የቴሌግራም አድራሻ :-0970142007
    ▪️Email :- libonatube@gmail.com
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    አቡነ ናትናኤል,ብፁህ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,ቅዳሴ በኦሮሚያ,Abune natnael,አቡነ ናትናኤል ዝማሬ,አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,አቡነ ናትናኤል መዝሙር,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,donkey tube,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,seifu on ebs,sunday with ebs,tube,z habesha,zehabesha officialwantiyad Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

КОМЕНТАРІ • 135

  • @libonatube
    @libonatube  3 дні тому +12

    ውድ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ ስለምትከታተሉኝ እያመሰገንኩ አሁን የምሰራውን ፕሮግራም በተለያየ መንገድ ፕሮግራሞችን በመጨመር የማስፋት ዕቅዱ አለኝ ። በመሆኑም በተለያየ ጊዜ ለማስበውን ስራ የሚሆን ሳንቲም ለማጠራቀም ብሞክርም የምፈልገውን ነገር ሊገዛልኝ ስላልቻለ በሀሳብ፣በገንዘብ፣በቁሳቁስ ማለትም :- በካሜራ,በማይክ,በቪዲዮ ላይት,ለቀረፃ በሚሆን ቤትና በመሳሰሉት እንዲሁም ከምንም በላይ በሆነው በፀሎት እንድታግዙኝ ስል በትህትህና እጠይቃለው ከወዲሁ ለምታደርጉልኝ ማንኛውም እገዛ ከልብ አመሰግናለሁ ።
    ▪የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር :-1000304707104 (ያብስራ ማቲያስ)
    ▪ስልክ ቁጥርና የቴሌግራም አድራሻ :-0970142007
    ▪Email :- libonatube@gmail.com

    • @HiwotNega-w2r
      @HiwotNega-w2r 3 дні тому

      ኧእናመሰግንአለንእድሜናጤናይሰጥልኝ

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 3 дні тому +19

    አቡነ ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን! ከእውነት ጋር እንደቆሙ ቅዱስ ሚካኤል በቀኝ ይቁምሎት!

    • @Workiyeworkalem
      @Workiyeworkalem 9 годин тому

      Kkkkkkkkkkkkkk Leba nachew Addis Ababa hageresibiket audit ayderegin ketederege lik ende oromiya ena tigray ye Addis Ababa hageresibiket bilen enigenetelalen new yemilew lebboch

  • @Copri23
    @Copri23 23 години тому

    እውነት ነው አባቴ ልብድካም ሕይወት ያሳጥራል።ቃሌሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SolomonZewdu-rw5gk
    @SolomonZewdu-rw5gk День тому

    ❤❤❤ kale hiwete yasemalen yemenamelkew amelak egzehabere smu yetemesgen yeune

  • @AsrebebFkade
    @AsrebebFkade 3 дні тому +6

    አባቶቻችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎችን እያመጣህ ስለምታስተምረን❤❤❤❤

  • @Raheel-q7g
    @Raheel-q7g День тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 3 дні тому +3

    አባታችን አቡነ ሄኖክ የእውነት የተዋህዶ አባት ኖት ለመረጦት ፈጣሪዎት እንደመሰከሩ አምላካችን በሰማያዊት እየሩሳሌም ታቁን በረከት ያድሎት አባታችን በረከት የሚገኘው አሁን እንደሆነ የተረዱ አባት ስለ ስጋቸው ምንም ሳይጨነቁ ይህን ታላቅ መልእክት ስላስተላለፉልን ሁሌም በልባችን ጽላት እንጽፎታለን ይህ ትውልድ መቼም ቢሆን አዘነጋዎትም እራሶትንለስለት ሰጥተው ስለመረጦት በአደባባይ የመሰከሩ አባታችን መሪያችን ተቆርቋሪያችነ!

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 дні тому +3

    ልቦና ይስጣቸው በእውነት

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 3 дні тому +2

    ማቲ በእውነት በግሌ በጣም አድናቂህ ነኝ የምታቀርባቸው አጫጭር ቪዲዎች ትልቅ ትምህርት ሰጥተውኝ ነው የሚያልፉት እና በርታ

  • @MekedsGelan
    @MekedsGelan 2 дні тому +1

    ተባርክ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 дні тому +4

    ብፁዕ አቡነ ሄኖክ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እንዲህ እውነቱን ተናግረዋል እሬቻ ባዕድ አምልኮ እንደሆነ በእውነት ስለክርስቶስ መስክረዋል ሺ ዘመን ይኑሩልን እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት እሚል እንደእርሶ እውነተኛ አባት ቸሩ መድኃኔዓለም ያብዛልን!!!

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 3 дні тому +1

    አሜን እኮን አብሮ አደረሰን ወድማችን በርታ እንወድሐለን ጎበዝ ስለሆክ 👌👌👌

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 3 дні тому +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 3 дні тому +1

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይርዳን ንፁህ ልቦና ይፍጠርልን 🙏🏽

  • @gufh6343
    @gufh6343 3 дні тому +7

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
    ይቅርታ ይደረግልኝና ይሄ ሬቻ የሚለው ነገር ሰይጣናዊ ነው የሚመስለኝ ስሙ ራሱ ይዘገንናል ለማንኛውም ማስተዋሉን ያድለን

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 2 дні тому +1

      ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም ባዕድ አምልኮ ነው አለቀ

  • @Michealbetebete
    @Michealbetebete 3 дні тому +13

    በርታልኝ ወንድሜ አንተም እንኳን ለጾመ ጽጌ በሰላም አደረሰክ

  • @frontend_mastery0
    @frontend_mastery0 3 дні тому

    thanks wendmachin kale hywotn yasemaln

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 дні тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 дні тому +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲wendamachin teru temarta new
    Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalchu
    Wendamachin egzbiher yesateln berta be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 дні тому +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይማረን በእውነቱ እሬቻ እሚባል ክፉ የአጋንንት አምልኮ ነው ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እግዚአብሔር አስነስቶ ኢትዮጵያ ን የወረራትን አጋንንት እና በዓድ አምልኮ አጥፍተው እግዚአብሔር እንዲመለክ ያደረጉበት ዘመን ነበር በአሁን ዘመን እንደ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እውነተኛ ሀዋርያ እግዚአብሔር ያስነሳልን በእውነቱ አጋንንት ዘር ሆኖብናል እግዚአብሔር ይማረን የክርስቶስን አምላክነት ጥምቀቱን ልደቱን የታደለ ኦርቶዶክሳዊ ያከብራል የመንጋ ትውልድ ሰይጣንን እሬቻ እያለ ዛፍ ይቀባል በእውነቱ እግዚአብሔር እኛንም በእውነተኛ መንገድ ያፅናን የጠፉትንም እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን

  • @gideonadem230
    @gideonadem230 2 дні тому

    Yenante teachable men yibalal

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 дні тому +6

    እሬቻ አምላኪ አይደለሁም ክብር ለጊታየ ለእየሱስ ክርስቶስ ይገባዋል

  • @SamiSami-c3n
    @SamiSami-c3n 3 дні тому

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት ማንም የሀይማኖት አባት ወጥቶ ለምእመኑ እውነቱን ከመናገር ዝምታ ነው የመረጡት በረከትዎ ይደረብን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 дні тому

    Egziabher Amlak yistihe Tebarek ke medhanialem Lela Amlak yelem! 1 Amlk 1 Haymanot beka!!!

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 3 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 дні тому +1

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 3 дні тому +1

    Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 2 дні тому

    ወንድሜ በርታታታታታ አይዞህ

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 3 дні тому +2

    የአብዬ እኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 дні тому +2

    ይቅር ይበላቸው

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 22 хвилини тому

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸዉ ኢሬቻ የብዓድ አምልኮ ነው ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 дні тому

    ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን እግዚኦ 😭😭😭😭ጉዳችን አያልቅም

  • @ሁሉምያልፋል-በ6ቘ
    @ሁሉምያልፋል-በ6ቘ 3 дні тому +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
    ወንድማችን! ጾሙን ሰላም እና በረከት የምናገኝበት ያድርግልን!!
    ከእመ ብርሃን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትጾመው ካበረከቱት ደጋግ ቅዱሳን ረድኤት
    በረከት እግዚአብሔር አምላክ ያሳትፈን ፡ለሀገራችንም ሰላሙን ይዘዝልን።
    🌺በሉ እንግዲህ እኅት ወንድሞቼ ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው እና አቅማችን በሚችለው መጠን ብንረዳው እና ቻናሉንም ወደ ተሻለ ደረጃ ብናድርሰው በጸሎትም ብናግዘው መልካም ነው እላለሁ! ወንድማችን አለንልህ በርታ
    ሀሳብህንም ቸሩ አምላክ እንዲፈጽምልህ ልብአዊ ምኞቴ ነው።
    ።።።።። 🌼🌼🌼 ።።።።

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 3 дні тому

    Abatachen kal heywet yasemalen

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 3 дні тому

    ወንድሜ በርታ

  • @antenehmelaku2595
    @antenehmelaku2595 3 дні тому +4

    መፅሀፍ እኮ ማንም ሰውን ከሚያሰናክል በአንገቱ ወፍጮ ታስሮ በባህር ቢጣል ይሻለዋል ይላል እና ዮናታን ይህን ያንብብ

  • @yimegnushalgetahun2677
    @yimegnushalgetahun2677 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelZeus-yi8fy
    @AmanuelZeus-yi8fy 3 дні тому +2

    ena lemn thanks comment atjemrm

  • @QueenEleni-c2t
    @QueenEleni-c2t 13 годин тому

    የነሱ ጦስ እኛንም ገደል እዳይከተን ሰጋሁ

  • @TamskenAmlaki
    @TamskenAmlaki 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 2 дні тому +3

    እሬቻ በአእድ አምልኮ ነወ እባካቹሁ ኦርቶዶክስች አቁሙ አንጥፋ😢😢😢😢😢

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 2 дні тому

    amelake,amelake,amelak,selat,men,andebt,yegeltsewale,endew,bedelachenn,yebesnewn,yehtset,lebse,awlekha,talelnnnn,neguse,fetarey

  • @gideonadem230
    @gideonadem230 2 дні тому

    Yerevan nefse gedayi new

  • @warkinesh-n5b
    @warkinesh-n5b 3 дні тому +1

    🙏🙏👍👍

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ememuze.2115
    @ememuze.2115 3 дні тому +1

    ቸር አለህ ወንድሜ እገዛህን እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ እባክህን

  • @مساررر
    @مساررر 3 дні тому +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 дні тому

    አብዬ ወንድሜ❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 3 дні тому

    Egizhabher ymesgen enikan bedena metak tefak yhema badi amilko new abetu fetarye ykir ybelen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abugida794
    @abugida794 3 дні тому +5

    ኢትዮጵያን ወደኋላ ጎትተው ጣሏት😢

  • @MebratuReta-ps9yx
    @MebratuReta-ps9yx День тому

    እባክህን የምትለዉ እንዲሟላልህ ከፈለክ ከሰዏች የምትቀነጫጭበ
    ዉን ልክ ተአምር እንደተፈጠረ አድርገሠቺሁ አንተና መሰሎችህ ክዉ ብላቺሁ ሰዉን ክዉ አስብላቺ
    ሁ ማጭበርበሩን አቁሙ የራሳችሁን ጥረት ፍጠሩ።ያኔውኑ ከእግዚአብሔር ም ይሁን ከሰው ድጋፍ አላችሁ ። ጉንጭህን ይዘህ
    አፍህን እየከፈትክ ቁማር በክርስትና ሰም አትቆምር !!!

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 3 дні тому +1

    እኔን የሚገርመኝ እነሱን ተከትለው ገደል የሚገቡት ብቻ ናቸው😂😢😢ማርያምን እንደኔ ሀጣተኛ ሰው የለም ግን እስላም ወይም ጴንጤ ሰብኮ ከሚወስደኝ ሞት ይሻለኛል።የኛ ከብቶች እነ

  • @genetalemu911
    @genetalemu911 3 дні тому

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 3 дні тому +1

    Bedimeab bewold bemenfeskidus 🔥 🔥 🔥 tsia menfes irkus!!!!!

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 дні тому +1

    ነውር በአደባባው ሲቆም አንባቢው ያስተውል::

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +1

    እግዚኦ፡ መምህር፡ እኔ፡ አልቀበለም! መስቀል፡ 3፡ አንጠልጥለው፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ ጢባጢቤ፤ ዳማ፤ ጂልጂል፡ አርጎ፡ እየተጫወተባቸው፡ አታዩም???

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 3 дні тому

    Seytan yeseytan kurachoche nachew

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawittesfa5997
    @dawittesfa5997 2 дні тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጡ ማስጠንቀቂያ ቢሆንስ? የብራዚሉን ቁጣ አይተን የለም? ይቅር ይበለን !!!

  • @ymareamleje4765
    @ymareamleje4765 3 дні тому +2

    እረቻ ጥንቆላ ነው
    ግን የም ገረመው የህን እያውቃችው የኢትዮጵያ ህዝቡ ሁሉም ባየሉንም እንድ እንዝ ምን እየመለካ እንደሆን ሳያውቅ የእና አባየቴየ አምላክ እያለ የመኖረ አለ የህን አወቅ እግዚአብሔር ልጆች እነ አባ ግረማ እን መምህር ተስፋዬ እነ ቀስስ ሔኖክ ወለደ ማርያም ሳያሰተሞሮ እናንተ ደሞ ተገወማላችው

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 3 дні тому +2

    ሰላም፡ እረ፡ እባክህ፡ እረ፡ እባካችሁ፡ ዘመነ፡ ፅጌ፡ ነው፡ እንጅ፡ ዘመነ፡ ፆም፡ አይባልም። እባካችሁ፡ ይህ፡ የፈቃድ፡ እንጅ፡ የአዋጅ፡ አይደለም። እረ፡ እባካችሁ፡ እናስተውል። ይህ፡ የፈቃድ፡ ፆም፡ ብቻ፡ ነው። እንዲያውም፡ መፆማችንን፡ ማንም፡ ማወቅ፡ የለበትም። ለሌሎች፡ እንቅፋት፡ አንሁን። እንማር፡ እናስተውል፡ የማናውቀውን፡ ነገር፡ ከሚያውቁት፡ እንማር። ይህ፡ የፈቃድ፡ ፆም፡ ነው። የአዋጅ፡ ፆም፡ አይደለም። አመሰግናለሁ።

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 3 дні тому +1

    የየት ሀገር ዜጎች ናቸው። መቼም ኢትዮጵያዊ አይደሉም።

  • @gideonadem230
    @gideonadem230 2 дні тому

    Wushet atiat ayidelem mesehaf kidus atanebum tewu enjoy edegu

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 дні тому +39

    ዞሮ ዞሮ ኢሬቻ ሰይጣን ነው ሚመለከው

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 3 дні тому

      ልዩነቱ ምንድነው? አዳሜ አሜሪካ የምስጋና ቀን ብሎ ሁሉም ያከብር የለ! ይህም ያው ነው:: ዛፍ ስር ለምትሉ! እኛ እግዚአብሔር ህይወት ባለው ነገር ውስጥ ሁሉ እንዳለ እናምናለን:: እናንተ አላችሁ አይደል እንዴ ዛፋን ቆርጣችሁ የደረቀውን እንጨት ታቦት ብላችሁ ሚልየኖች እልል እያላችሁ የምትሸኙ! የቀረውንም ቀርፃችሁ በአንገታችሁ ክርና እንጨት 😂 ጣኦት ተከታይ ዋናዎች እናንተ አይደላችሁ 😂የምታሳልሙት እንጨትስ ከዚሁ ዛፍ የተገኘ ነው ማስተዋል ይስጣችሁ መጀመሪያ ራሳችሁን ተመልከቱ:: ሌላው ላይ ጣትህን ስትቀስር ሶስቱ ወደአንተ ነው::

    • @AbutiDadii2
      @AbutiDadii2 3 дні тому

      😡😡😡

    • @MekdiDemese-x5l
      @MekdiDemese-x5l 3 дні тому +1

      ​@@Usually-x3t 😅😅😅😅😅አለማወቅ ወጀል አይደለም

    • @seblet148
      @seblet148 3 дні тому

      ምስኪን እግዚያብሄር ይማርህ(ሽ)​@@Usually-x3t

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 3 дні тому +2

      ​@@Usually-x3tሂድ አንተ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ይቆራርጥህ

  • @NatiMan-g8o
    @NatiMan-g8o 2 дні тому

    Ena bezilay asiteyayet alegn koy tada mnydereg tada bezinoro wudenet zmblo mewlad aykebdim nurown takut alachuh mnenarg

  • @TedywzYTedywzY
    @TedywzYTedywzY 3 дні тому +3

    ፆም ፀሎትን ስግደትን የአምልኮ ህይወትን የሚያስተምር ነገር ብለቅ የተሻለነው ካንተ ባላቅም መነቛቖሩ ቀርቶ

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 2 дні тому

      የስይጣንንም ስራ ማጋለጥ የማያውቁትን ማንቃት ራሱን የቻለ ትምርት ነው ምንም ነቆራ አይደለም ምነው ደበረ?

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 дні тому +3

    በሰው ላይ መፍረድ አይከብድም ማንኛውም ሰው ይሳሳታል ዋናው ስተቱን ማወቁ እና መመለሱ ነው ::

  • @WeynishetGirma-cu7ru
    @WeynishetGirma-cu7ru 3 дні тому

    Er betweddaqibe lakulinyi iste

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 дні тому

    So basically, ethiopia is becoming a country to worship the devil in a nation wise. I'm so sorry to see this at an early age. I wonder how the future will be. ሁሉም የኦርቶዶክስ አባቶች ዝም ባሉበት አባታችን የሰጡት ትልቅ ምስክርነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤ ልቦና ቲዩብም በርታልን God bless you

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 дні тому +1

    የዛር. የሚባለው. የሰይጣን. አምልኮ. ነው 100%

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 дні тому

    ወይምናፍቅበቃእደዚአብደው ይቅሩ

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 9 годин тому

    Henok Lena new leza new audit anideregin ketederegin Addis Ababa hageresibiket bilen enigenetelalen malet min malet new ye Addis Ababa asrrat birr new endi yategebachi lebboch ende Belay egzabher be addebabay yagalitachihual

  • @TigiGetachawu
    @TigiGetachawu 3 дні тому

    Ekoo sayemaru sayawqu awaqe neni yeluna lejiochachew menged layi bare welde dereeq e/r leboha yestachew lela men yebalal

  • @DestaLemesa-k8u
    @DestaLemesa-k8u 2 дні тому

    😂😂😂ከአጥያት መንፃት አላለም🤔እሬቻን አክብረው ከአጥያት መንፃት??????ወይ ጉድ 😅 እግዚአብሔር ይማረን ብቻ 🖤

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 День тому +1

    እሬቻ ብብዙ ሺ የሚያከብረውን ባህል መንቀፉ ትርፉ ምን ይሆን::ሊጠፉ አይችልም ማንኛውም ብሄረሰብ ባህሌ ነው ካለ የማክበር
    መብት ያለባት ኢትዬጽያ ናት::ወሬ መጠለዝ ትርፉ ምን ይሆን?

    • @libonatube
      @libonatube  День тому

      ማንም ያመነበትን ማድረግ ይችላል እኛ እሱን አልተናገርንም ክርስቲያን ሊያከብረው አይገባም ነው የተባለው ።

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 День тому

      እሬቻ አዲስ አመት ሲተካ ላለፈው አመት እግዛብሄር ያረገውን ምስጋና የሚቀርብበት ለወደፊቱ መልካም ያረግ ዘንድ የሚለመንበት ስረአት ነው::የኦሮምኛ ቅዋንቃ ተናጋሪ ከሆንሽ እስቲ ስረአቱ ሲከበር እግዛብሄር የማይፈቅደውን ድርጊት ጠቁሚን

  • @EnatfantayeSisay
    @EnatfantayeSisay 2 дні тому

    ኢሪቻ ምንድን ነው? እኔ ማውቀው ኢሪቻ መደባደብ እንደሆነ ነው የማውቀው

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 2 дні тому

      ኢሬቻ ምን እንደሆነኮ ቪድዮ ላይ ተነገረ አልሰማህም?ለማንኛውም ኢሬቻ ማለት በዐድ አምልኮ ነው

  • @behailugebremariam7327
    @behailugebremariam7327 3 дні тому

    Antes gedam hede dingayi tisalem yele tewaf tabera yele hulem yene new tikikil tilalachew beiminet sim poletica eyesera meret mewirer bicha werari

  • @wechewgud-v2r
    @wechewgud-v2r 3 дні тому +1

    እንዴ ! ወርሃ ጽጌ ነበር የሚባለው አንተ ደግሞ ልክ አንደ አዋጅ ጾም ወረሃ ጽጌ ጾም አልከውሳ ! የፈቃድ እኮ ጾም ነው ?

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 3 дні тому +1

    ሰላም፡ ወገኖች፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ እየሱስ፡ ክርስቶስ፡ ለሁሉም፡ ፀሐዩን፡ ያወጣል፡ ዝናቡን፡ ያዘንባል። ይህን፡ አስተውለን፡ ኤሪቻ፡ ወይም፡ የኦሮሞ፡ ባህል፡ ጥሩም፡ ይሁን፡ ክፉም፡ ይሁን፡ እኛ፡ ኦርቶዶክሳውያን፡ በዕውነት፡ በነሱ፡ ላይ፡ ከመፍረድና፡ ከመከራቸው፡ ላይ፡ መከራ፡ ከመጨመር፡ ይልቅ፡ ዝም፡ ብለን፡ ጭጭ፡ ብለን፡ ፀሐዩን፡ ወደሚያወጣላቸው፡ ዝናቡን፡ ወደ፡ ሚያዘንብላቸው፡ አምላካችን፡ እንደክርስቲያን፡ መፀለይ፡ አለብን፡ እንጅ፡ መፍረድና፡ መለፍለፍ፡ በፍፁም፡ በፍፁም፡ በፍፁም፡ ከነሱ፡ የተሻልን፡ አያደርገንም። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ሁሉን፡ ያያልና፡ አመሰግናለሁ።

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 3 дні тому +4

      ትክክል ያልሆነውን ትክክል አደለም ማለት መፍረድ አይመስለኝም እሬቻ አጋንንት እሚመለክበት ክፉ የባዕድ አምልኮ ነው ይሄ ደሞ እግዚአብሔር አጥብቆ እሚፀየፈው ተግባር ነው ይሄንን መመስከር መፍረድ ሳይሆን እውነትን እውነት ብሎ መናገር ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን ንፁህ በዚህ ዘመን ማንም የለም ግን በአደባባይ ሰይጣንን ሲያመልኩ በእግዚአብሔር ሀገር በኢትዮጵያ ማየት ያማል 😢😢😢

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 3 дні тому

      @@mihretsisay9347 ሰላም፡ ይገባኛል፡ እንደሰው፡ ሰውኛ፡ ያማል። ግን፡ በዕምነታችን፡ በርትተን፡ በፀሎት፡ ብቻና፡ ብቻ፡ ነው፡ መዋጋት፡ ያለብን። እመኝኝ፡ እነሱም፡ ወደው፡ አይደለም። ሁሌም፡ ጠላት፡ ዲያብሎስ፡ ማጣላት፤ማባላት፤ማለያየት፡ ነው፡ ይህን፡ ማድረግ፡ የሱ፡ ስራውና፡ ዕቅዱ፡ ፕላኑ፡ ነው። እኛ፡ ደሞ፡ ከጭቅጭቅና፡ ከንዝንዝ፡ ወጥተን፡ ዝም፡ ብለን፡ አቤቱ፡ አቤቱ፡ አምላካችን፡ እያልን፡ ወዱሱ፡ መጮህና፡ ማልቀስና፡ መፀለይ፡ እንጅ፡ ያማል፤ይፈልጣል፤ይቆርጣል፤እያልን፡ለጠላት፡ዲያብሎስ፡መተንፈሻ፡ቦታ፡መስጠት፡የለብንም። እግዚአብሔር፡ እኛ፡ አውንታውን፡ ይዘን፡ ስለ፡ አሉታውግ ንስሐ፡ እየገባን፡ ለሌሎችም፡ እየፀለይን፡ ብቻና፡ ብቻ፡ ነው አሁን፡ እኛ፡ ስናየው፡ በኛ፡ አመለካከት፡ ያማል፡ ያናዳል። ግን፡ የረሳነውና፡ ለማስታወስ፡ የተሳነን፡ እግዚአብሔርም፡ እንደሚመለከት፡ ዘነጋነው። እግዚአብሔር፡ ይመለከታል፡ እኛም፡ እስኪ፡ እንደ፡ክርስቲያን፡ እንሁን። አመሰግናለሁ።

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 9 годин тому

    Kkkkkkkkkkkkkk Leba nachew Addis Ababa hageresibiket audit ayderegin ketederege lik ende oromiya ena tigray ye Addis Ababa hageresibiket bilen enigenetelalen new yemilew lebboch

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 15 годин тому

    ለበረራ (አዲስ አበባ )ኦሮሞ ከ1520ዓም ወዲህ የመጣና የኖረ ከሆነ
    እንዴት ከዚያ በፊት ኢሬቻ ተከበረና የአብርሀም ና የሙሐመድ ነቢዩ አረባውያን ነጠቁት ይባላል ?
    በአጭሩ የክርስትና ሀይማኖት ላይ የእስልምና መጣ ተደመረ እስከ 1520ዓም ኦሮሞ ወረራ ድረስ ኢሬቻ በቢሸፍቱ አልተከበረም ።
    ኢሬቻ የአማራ የእሸት መግቢያ የምስራች በአል ነው።
    ኦሮሞ ወደ አብሲኒያ በግራኝ አህመድ ከመዳወላቡከፈለሱና ከግራኝ እነየሸሹና ደገኛውን ነገድ እየወረሩ በግራኝ ተገደው ሰለሙ እንጅ በክርስቲያን ተገደው ዋቄፈታን አልተውም ።

  • @AskalAskal-ee1cl
    @AskalAskal-ee1cl 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 2 дні тому

    ውንድሜ አንተ ተቃዋሚ ሆንክ እንጂ መምህር ተስፋዬ የሚያስተምሩትን እስኪ በቅን ልቦና ስማው ግንዛቤ ለመስጠት ሚለፋት ይሄንንኑ ነው ሲወራረስ የመጣ ባእድ አምልኮ ነው ኤሬቻ ምናምን የሚሉት አጋንት አምልኮ ነው ብለው ግንዛቤ ለመስጠት ይለፍሉ እናተ ደሞ ዋና ተቃዋሚ መጨረረሻው ይሄ ነው ተመልከት

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 2 дні тому

    ኦርቶዶክሳዊያን የሆናችሁ የባህሉ አክባሪወች የማታቁት አምልኮ ውስጥ ገብታችሁ አታጨብጭቡ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +1

    ወገኖቼ፤ 50፡ ሚሊዮን፡ ኦሮሞ፡ ኢሬቻን እንደ፡ ኃይማኖት፡ ይከተላል? በጭራሽ! ኦሮሞዎች፤ ኦርቶዶክስ፤ እስላም፤ ጴንጤ/ወንጌላውያን፡ ናቸው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому

    ኦርቶዶክሶች፡ አታስቁኝ! እስቲ፡ ምዕመኑን፡ ቃሉን፡ አስተምሩ! ዮናታን፡ እናንተ፡ የምታመልኳትን፡ ከአምላክ፡ እኩል፡ ያረጋችኋትን፡ አትጠየቁም? ያልተጻፈ፡ የጻፋችልችሁ! ተመለሱ!

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 дні тому

      ጥርስሽ እስኪረግፍ ሳቂ አንቺ ዮናታንን እያመለክሽ አይደል ሲጀመር እምነት የለሽም አዳራሽሽ የምትሮጪው የፓስተሮች ፍቅር እያንቀዠቀዠሽ ነው ብነግሩሽ እንኳ አትሰሚም ደንቆሮ ነሽ ምነው ፓስተሮችሽ አለቁ እንዴ እኛ ቤት መተሽ መንጎዳጎድ አበዛሽ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 дні тому

    ልዩነቱ ምንድነው? አዳሜ አሜሪካ የምስጋና ቀን ብሎ ሁሉም ያከብር የለ! ይህም ያው ነው:: ዛፍ ስር ለምትሉ! እኛ እግዚአብሔር ህይወት ባለው ነገር ውስጥ ሁሉ እንዳለ እናምናለን:: እናንተ አላችሁ አይደል እንዴ ዛፋን ቆርጣችሁ የደረቀውን እንጨት ታቦት ብላችሁ ሚልየኖች እልል እያላችሁ የምትሸኙ! የቀረውንም ቀርፃችሁ በአንገታችሁ ክርና እንጨት 😂 ጣኦት ተከታይ ዋናዎች እናንተ አይደላችሁ 😂የምታሳልሙት እንጨትስ ከዚሁ ዛፍ የተገኘ ነው ማስተዋል ይስጣችሁ መጀመሪያ ራሳችሁን ተመልከቱ:: ሌላው ላይ ጣትህን ስትቀስር ሶስቱ ወደአንተ ነው::

    • @tigestbihonegn4919
      @tigestbihonegn4919 3 дні тому +1

      የዚህ ኮተት አምላኪዎች። መቼ ነው እንደሰው የምታስቡት? ዘመናችሁን ሁሉ መንጋ መሆን አይሰለቻችሁም።

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 3 дні тому

      @@tigestbihonegn4919 የራሳችሁ ኮተት አይታያችሁም:: 😂😂😂ስእል ሳሚ እንጨት ሳሚ የደረቀ እንጨት(ታቦት ተብይ) እልል 😂😂❌❌ አንገታችሁ ላይ የተጠረበ እንጨት መኪናችሁ ላይ ሳይቀር ከናንተ ብሶ ነው 😂😂😂😂😂

  • @LosCarlton
    @LosCarlton 3 дні тому

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (behave today finger ski upon boy assault summer exhaust beauty stereo over). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @AamanM-sh6pk
    @AamanM-sh6pk 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @warkinesh-n5b
    @warkinesh-n5b 3 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @simpleof1304
    @simpleof1304 3 дні тому

    ❤❤❤❤