Ethiopia - የአስመራው ከባድ ምክር አልሲሲም ገቡ፣ የጳጳሳቱ አስደንጋጭ ክፍፍል፣ የደብረ ፂዮን ያልተጠበቀ ውሳኔ፣ አየር መንገዱ የጠየቀው ማብራሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 129

  • @mahletmengistu194
    @mahletmengistu194 2 години тому +10

    ንፁህ የእግዚአብሔር ልጅ ወይም ልጆች አልመረመርም አይሉም።

  • @AmbaselMarye
    @AmbaselMarye 2 години тому +21

    ኦርቶዶክሶች በደንብ አስቡበት ይህ ነገር ኦዲት ከአልተደረገ እምቢ ከአሉ ምእመናን ላልተወሰነ ጊዜ ለቤተክርስቲያን የምንሰጠውን ከቤት ውስጥ እናስቀምጠው ለሚዲያ አይሆንም እንጅ ብዙ የምናቀው አለ

    • @nebyoukassa
      @nebyoukassa 26 хвилин тому

      Be tikikil...

    • @AtilabachewTekilu-cc8wc
      @AtilabachewTekilu-cc8wc 12 хвилин тому

      Le geter betekeristyan melake new enji mejemerawenu ye addis abeba church bemulu be genzb yemkeldu nachew yegna ye memenu chiger new .

    • @JohnSemart
      @JohnSemart 7 хвилин тому

      ትክክል ነህ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 години тому +11

    እግዚኦ አምላኬ ይቅር በለን እንግዲ የሐይማኖት መሪዎቻችን መካከል እንደዚህ አይነት አወዛጋቢ ተግባር ሲፈፀም ከማየት በላይ ምን ልብን የሚሰብር ነገር አለ ? አዝነናል

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 Годину тому +6

    ብትመረመሩ ችግር ከሌላባችሁ ምን ችግር አለበት ጩከት አበዛችሁ በጣም ያሳፍራል

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 38 хвилин тому +2

    ሶስቱም የኢትዩጵያ ፀረ ሰላም ናቸው መመታት አለባቸው

    • @Leave-me588
      @Leave-me588 13 хвилин тому

      ና እና ምታን 😂 ከፋኖ ከሼኔ የማይልፍ ዓቅም ይዘሽ ገና ትፎክራለሽ😂 ምርኮኛ ሁላ

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 7 хвилин тому

      Mamo kilo

  • @chuchuono3361
    @chuchuono3361 Годину тому +5

    ምንም ንግግር ሳይኖረው መመር አለባቸው።ይህ በአዲስ አበባ ተጀምሮ ወደሌሎች ሀገረ ስብከቶችም ሊፈፀም ይገባል።የምንሰማቸው የአደባባይ ሚስጥር የሆኑ ጉዳዬች አሉ።አልመረመርም?????

  • @Meserachsinku
    @Meserachsinku 23 хвилини тому +1

    ምመናን፡ሁሉ፡ሰጦታ፡ለገጠሪቷ፡ቤተክርቲያንኔ

  • @AgegnehuAychiluhum
    @AgegnehuAychiluhum 2 години тому +9

    ምን መሆናቸው ነው በየትኛውም መስሪያ ቤት የወስጥ ኦዲት አለው እኮ ታዲያ ምን አስፈራቸው ምንም ከሌለ አባቶች አትከፋፍሉን ለምርመራው ክፍት መሆን ነው ምንም ከሌለ

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 57 хвилин тому +3

    Egypt 🇪🇬 Eritrea 🇪🇷 Somalia 🇸🇴 working together to protect the Red Sea coast from any threat coming from anywhere. Abiy watch out now. 😂

  • @AbMan-s4m
    @AbMan-s4m Годину тому +4

    እስኪ,ስለሞቱት,አባቶችአውሩ, ቤተክርስቲያን ፣እየተቃጠለች፣ካህናት፣እየሞቱ፣እናንተስለሆዳችሁ፣ትስገብገባላችሁ፣እግዚአብሔርእስኪፈርድባችሁአድቀን

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon7645 Годину тому +2

    Should be Audited. If not follower shall doubt and support will be stopped.

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 45 хвилин тому +2

    ፈሥ ያለው ዝላይ አይችልም አሉ አባቶች ለእውነት ከሆነ ቢጣራ ምንድነው ችግሩ ? ነው የተከፋሉት ገንዘብ እንዳይታወቅባቸው የሌባ አይነደረቅ መልሦ ልብ ያደርቅ ነው ነገሩ

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 15 хвилин тому

    እኔ ግርም የምለኝ ከህዝበ ምዕመኑ የተሰበሰበን የእግዝአብሔርን የቤቱን ሥራ ሓብትና ንብረት የምያሥተዳድሩ የእግዝአብሔር አገልጋዮች የምያስተዳድሩትን ገንዘብ ፣ሐብትና ንብረት አንመረመርም ፣አናስመረምርም ማለት ምን ዓይነት ስታምነት ነው አረ እፈሩ ያሳፍራል እንዲሁም የእግዝአብሔርም ፍርድ ይመጣባችኃል።

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 2 години тому +3

    🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷 for ever.

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 Годину тому +11

    ኤርትራ የኢትዮዺያ ህብረተሰብ ወንድም እንጂ ጠላት ኣትልም። ጨቅላዉ ግን ምንም ኣይነት የፖለቲካ እዉቀት ስለሌለዉ ወዳጁን ወደ ጠላት እየቀየረ የቢን ዛይድ ገረድ ሁኖ ቀርተዋል፡ እንዲያዉም ኢትዮዺያ የምታክል ትልቅ ኣገር በህጻን መሪና በትንሽዋ ኣገር ኢማራት ስትታዘዝ ማየት ይገርማል ሳይሆን ያስለቅሳል።

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 35 хвилин тому

      ሻቢያ መንግስትም ሆነ ደጋፊወቹ እባቦች ናችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 29 хвилин тому

      መጀመሪያ፡እንደዛ፡አትልም፡

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 15 хвилин тому

      😅😅😅​@@mohammedbeshir8355

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 15 хвилин тому

      ትልቅ ? የበሰበሰ ሽማግሌህን

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 години тому +3

    ምርመራ አልፈልግም ያለው ሀገረ ስብከቱ ምን እያለ ነው.....ልቤ አብጧል፣ ሀይማኖት እንደምትለው እራስን ዝቅ ማድረግ አልችልም.... ማለት ነው።

  • @ShsjfysHxjfyeit
    @ShsjfysHxjfyeit Годину тому +6

    ከአላህ በስተቀር በሀቅየሚመለክየለም ከቁረአን ሌላዉ መፀሀፍ ሁሉም የተበረዘነዉ❤❤

    • @SadsD-s3p
      @SadsD-s3p Годину тому

      አላህ ድንጋይ ነው 😂

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 34 хвилини тому

      ቁራን የፈጣሪ ቃልመሆኑ ምንማስረጃአለሽ ?

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 28 хвилин тому

      ላህ፡የምትለው፡የሳዊዲ፡ጣኦት፡ነው፡አረመኔው፡

    • @tsigemariamfanta9059
      @tsigemariamfanta9059 25 хвилин тому

      ማርያምን?

    • @legesselegesse8911
      @legesselegesse8911 Хвилина тому

      ይኼ ታዲያ ከዚህ ጋር ምን አገናኘው ?

  • @abebekesete
    @abebekesete Годину тому +7

    አልሲሲ ወደ አስመራ መምጣቱ ደስ የሚል መረጃ ነው ግብፆችን መደገፍ አለብን

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Годину тому +1

      ደገፋቹ.አልደገፋቹ.ምንም.አታመጡም

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 56 хвилин тому

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤

    • @NegashLegesse
      @NegashLegesse 52 хвилини тому

      አንተም ገብተህ ተቀላቀል።ርባናቢስ

    • @amanmate659
      @amanmate659 43 хвилини тому

      ​@@hanhn7623 great answer

    • @amanmate659
      @amanmate659 42 хвилини тому

      Xiqmabse

  • @HGJJI1234
    @HGJJI1234 Годину тому +1

    አይ መቅለል፣ ምርመራ ለማካሄድ መርማሪው ከተመርማሪው በስልጣንና በአስተዳደር ደረጃ ከፍ ማለት የለበትም። ምርመራ አድራጊ ራሱ ውሳኔ ሰጪ ሳይሆን ለውሳኔ ሰጪዎች ግኝቱን ማቅረብ ነው። ምን ይደረጋል፣ እውቀትም ሲጎድል ቅን ልቦናም ሲጠፋ እንዲህ መሳቂያና መሳለቂያ መሆን ነው።

  • @Tybatube
    @Tybatube 51 хвилина тому

    አሰላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ😢

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 28 хвилин тому

    ወይ አልመረመርም

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 Годину тому

    ተመርመሩ!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Годину тому

    ምንም.ከባድ.ነገር.የለም

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 2 години тому +2

    መከሩ መከሩ በመከሩት ጉድጏድ ሳይገቡም አይቀሩ::

    • @Kebtineamlak
      @Kebtineamlak Годину тому +1

      ኣይጋላ ምን ታውቃለህ ስለ ፖለቲካ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Годину тому +1

    KEAHUN BOHALA YCHIN SHERMUTA ETHIOPIA 🇪🇹 HAGERN HUNA TIQETILALECH YEMIL SEOW KALE BENI BEKUL BERI TIJA WELEDE MALET NEOW

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Годину тому +2

    አይይይ😢 ተዋህዶ

  • @kobrraw
    @kobrraw Годину тому +1

    አሠባሠባቸው ጠላቶቹን kkkkk አለቀለት

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 Годину тому

    እነ አቶ ጉተማ እያሉ ሰላሙን በተመለከተ አዳምጠን ነው ስለዚህ አቶ ጉተማ እንደተባሉ መቀጠል እንዳለበት ይቀጥል።

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm Годину тому

    ደምሩኝ ግራ የሚያጋባ ዘበን ነው

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 2 години тому +1

    የስልጣን ሱሰኛው ህውሀት ፀረ ህዝብ ነው መጨፋጨፋቸው የማይቀር ነው

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 25 хвилин тому

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Годину тому

    ከርሳሞች እምነታችንን አረከሱብን

  • @beleteteshome4261
    @beleteteshome4261 Годину тому

    hodam Yehymanot abatoch balubet fetena baibeza new yemigermew

  • @Maykstkv
    @Maykstkv Годину тому

    Sudanim አለችበት እየመኰረ ያሉት ሱዳን ግብፅ ኤርትራ ሱማሊያ

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 Годину тому

    ለቤተክርስቲያን የሚሰጠውን ማቆም ነው በስመአብ ምን አይነት ጊዜ ነው ። ደግሞ ምዕመናን ምን ያድርግ ወይ ጉድ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Годину тому

    ።🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @TadeseBelayneh
    @TadeseBelayneh 15 хвилин тому

    Eyelefelefu yalut chigeru yalebachewu yimeslalu

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 Годину тому

    Sorry 7 times

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 Годину тому

    Hulume gulebe hona

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 Годину тому

    ደፂ ሲያወራ አፉም እጅጁም ስለሆነ ለየት ያደርገዋል

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 Годину тому

    ለመመርመር ፈቃደኛ ካልሆኑ ምዕመኑ ገንዘብ መስጠቱን ያቁም።

  • @biniam5667
    @biniam5667 Годину тому +1

    😂😂😂😂እና ምን ይጥብስ
    ኤርትራ ከፋልግቹ አገር ብፖሎቲካ ዲፖሎማሲ መሰራት የናንተ ጉዳይ ኣይደለም።
    ምደረ አውሮቶ አድር

  • @habtegebrielbiruk9270
    @habtegebrielbiruk9270 Годину тому

    ምእመናን ነን ያበላሸናችሁ ሀይማኑት መሪ ናችሁ ብለን .......ለካ ማፍያዎች ናችሁ ።

  • @MetadelMnichl
    @MetadelMnichl 47 хвилин тому

    እኔ ቄስ ቆስ ቄሳቄስ የሚባል ጥርቅም ትቻለሁ🙏🙏🙏

  • @waberi1448
    @waberi1448 Годину тому +1

    ኢሳያስ ምን እያሰበ ነው ዱሮ ኢትዮጲያዊ መሆኑን እንዴት ይረሳል።

    • @NengHabsh
      @NengHabsh Годину тому +2

      በጣም ነው እንዴ ትምህርት ያልተማርከው😢😢😢

    • @NengHabsh
      @NengHabsh Годину тому +1

      በጣም ነው እንዴ ትምህርት ያልተማርከው😢😢😢

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Годину тому

    😂 እንዴ ያሳፍራል ንፁህ ከሆኑ ለምን አይመረመሩም ሆሆሆ

  • @tamratshaweno8298
    @tamratshaweno8298 35 хвилин тому

    የትኛውንም የአዲስ አበባ አድባራትን በልማት ስም አታግዙ! ገንዘባችሁ የአሞራ ቀለብ አይሁን!

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w Годину тому

    አንደኛዉኑ የክብር ልብሳችሁን አዉልቃችሁ ዱርይነቱን ቀጥሉበት። አአ ለመግባት መቶ ሺ እና ከዛ ተጠየቅን ብለዉ መከራ የሚያዩ አባቶች

  • @zdagitube1452
    @zdagitube1452 50 хвилин тому

    የዘራፊነት መልክ እንጂ የጾምና የስግደት ፊት አይመስሉም።

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 Годину тому

    Stop esayase leave Ethiopia

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hopeanddawn8140
    @hopeanddawn8140 Годину тому

    Kemimenu yezerfachihut genzebina gudachihu endaywetabachihu new baymermerim erasachihu berasachihu eyekebaterachihu silehone yeethiopia hizib ajeb eyale new; ene lebo! ayikerilachihum.

  • @Wonde-f6d
    @Wonde-f6d Годину тому

    አቤት ወዛቸው ቄሶቹ ምን እየበሉ ነው እንዲህ የተስማማቸው ግን እሮብ አና አርብ እየበሉ ነው አሉ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Годину тому

      😂😂😂😂😂

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 11 хвилин тому

    እኛ የ3ቱ ሊፈርሱ የደረሱ ቆሞ ቀር ሀገር ስብስብ ልክ እንደ ገለባ ነው ምናየው፣አውሮፖ ህብረትም የፀጥታው ምክር ቤትም አረብ ሊግ ተብዬውም ተሰብስቦም አልፈራንም፣ ንገራቸው አንተ አለቅላቂ ወደ ኢትዮጵያ ቢመጡ እንዲ አታለቀልቅም ነበር 😂

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 2 години тому +1

    😂😂😂😂ጦጵያ ፈረሰች ሚለው ዜና ናፈቀኝ😂😂😂😂😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Годину тому

      ምቀኛ አናትህ ይፍረስ

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Годину тому

      አናትሽ ይፍረስና አብይ አህመድ እና ግፈኞቹ ይፈርሳሉ እንጂ ኢትዮጵያ እኮ መሬት ነች ምኗ ነው የሚፈርሰው አፍራሾቻን እያፈረሰች ኢትዮጵያ ትኖራለች

    • @yonaskemsi3906
      @yonaskemsi3906 Годину тому +1

      ሀናትህ ይፍረስ አለቃህንም ጣሊያንን አፍርሰናል ምቀኛ

    • @lilianeasternquin9649
      @lilianeasternquin9649 Годину тому

      @@yonaskemsi3906 ወረኛ የውሽት ተረት ተርት ነው ጦጵያ ሁሊ እንደተሸነፍች ነው
      ብ ሱዳን ኣንገት ዮውሃንስ ተቆርጦ ተሸነፍች
      በ ሶማሊያ 1977 ተሸንፈች
      ብ ኤርትራ 1991 እና ብ 2000 ድጋሚ ብ 2022 ተሸነፍች
      ኣሁን በ ግብጽ ትሽነፋለች ኣለቀላት ብቻ ወደ ድህና የሆነ ቦታ ያዝ እንቀፍ ቆዳ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Годину тому +1

    ETHIOPIA SHERMUTA GALA BUDA LEZELALEM TWDEM

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 2 години тому

    ለምንድን ነው የፈሩት😂😂😂😂

  • @someone8809
    @someone8809 2 години тому

    በቃ ክርስትና መከራ ነው እያልን... መከራ በራሳችን እናውጃለን

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 2 години тому

    ሀፍረት ዬሌላቼው አልመረመርም ማለት ሰርቂያለሁ ማለትነው ያሳፍራል ያዋጁን በጆሮ ይባል ዬለ? ሶስት መቶሺ እዬተጠዬቀ ጉቦ አለማፈር እኮነው ፍርዱን ከላይ መጠበቅ ነው

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Годину тому

      ሌበች.ናቸው

  • @gutemaberhanu4332
    @gutemaberhanu4332 Годину тому

    አልሲሲን ዬት ሊያሳድሩት ነው? 😮

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 Годину тому

      Chigr yelem ETHIOPIA 🇪🇹 hotel teserto min yaderegachu ale beqrb qen ETHIOPIA 🇪🇹 ye al shebab ye egir kus media tqeyeralech

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 10 хвилин тому

      Enathi enten west

  • @Hollymusic-u6l
    @Hollymusic-u6l 2 години тому

    First 🥇

  • @BekeleDiko
    @BekeleDiko 2 години тому +1

    It is high time that we claim Assab Port. Assab was never part of Eriteria, it is part of Affar.

  • @Girmamulugeta-c7m
    @Girmamulugeta-c7m 45 хвилин тому

    ኦርቶዶክሶች በደንብ አስቡበት ይህ ነገር ኦዲት ከአልተደረገ እምቢ ከአሉ ምእመናን ላልተወሰነ ጊዜ ለቤተክርስቲያን የምንሰጠውን ከቤት ውስጥ እናስቀምጠው ለሚዲያ አይሆንም እንጅ ብዙ የምናቀው አለ

  • @Girmamulugeta-c7m
    @Girmamulugeta-c7m 45 хвилин тому

    ኦርቶዶክሶች በደንብ አስቡበት ይህ ነገር ኦዲት ከአልተደረገ እምቢ ከአሉ ምእመናን ላልተወሰነ ጊዜ ለቤተክርስቲያን የምንሰጠውን ከቤት ውስጥ እናስቀምጠው ለሚዲያ አይሆንም እንጅ ብዙ የምናቀው አለ