Day 7 Tube 2
Day 7 Tube 2
  • 6
  • 87 267

Відео

ቀይ ባህር አካባቢ የገሀነም በር ተከፍቷል ቁፋሮም ተጀምሯል የሀያለን ሀገራቶች የጦር መርከቦች ኢትዮጵያን ከቧታል @day7tube @Day7Tube7272
Переглядів 11 тис.Місяць тому
ቀይ ባህር አካባቢ የገሀነም በር ተከፍቷል ቁፋሮም ተጀምሯል የሀያለን ሀገራቶች የጦር መርከቦች ኢትዮጵያን ከቧታል @day7tube @Day7Tube7272
አዲሱ የኦባማ ፊልም የአለምን ህዝብ አስጨነቀ ኢንተርኔቱን አና ኤሌክትሪኩን ሊያጠፉት እንደሆነ ነገሩን @day7tube @Day7Tube7272
Переглядів 17 тис.Місяць тому
አዲሱ የኦባማ ፊልም የአለምን ህዝብ አስጨነቀ ኢንተርኔቱን አና ኤሌክትሪኩን ሊያጠፉት እንደሆነ ነገሩን @day7tube @Day7Tube7272
የዘንድሮ Super Bowl ትልቅ መልዕክት ተላልፎበታል ሁላችሁም ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ ነው እንዳያመልጣቹ @day7tube @Day7Tube7272
Переглядів 4,8 тис.Місяць тому
የዘንድሮ Super Bowl ትልቅ መልዕክት ተላልፎበታል ሁላችሁም ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ ነው እንዳያመልጣቹ @day7tube @Day7Tube7272
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ምስጢሩን ዘረገፈው @day7tube
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ምስጢሩን ዘረገፈው @day7tube
ሮፍናን በአልበሙ ይዞት የመጣውን ጉድ ተመልከቱ የኢትዮጵያን ባህል ቀለደበት መስቀሉንም ረገጠው @Day7Tube @Day7Tube7272
Переглядів 25 тис.Місяць тому
ሮፍናን በአልበሙ ይዞት የመጣውን ጉድ ተመልከቱየኢትዮጵያን ባህል ቀለደበት መስቀሉንም ረገጠው @Day7Tube @Day7Tube7272 Day 7 Tube 2

КОМЕНТАРІ

  • @kasahunhusen4345
    @kasahunhusen4345 16 годин тому

    Bro lemn dmtsun atasemanm

  • @TamratNegus
    @TamratNegus 17 годин тому

    ባለህበትሰላም ይክበብህ ይሄን አጋነት አጋልጥልን

  • @Ababa-o9r
    @Ababa-o9r 20 годин тому

    ሢጅምር ዘፈን ሀጢትነው ያው በትልምዶ ሠው ይፍጥርው ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 22 години тому

    እራሱ አንደፈለገ ያድርግ ሌላውን መዘዝ አይችለል

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade День тому

    🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade День тому

    ድሮ ድሮ መደፋፈር አልነበረም ልጅነትም አሳልፈናል ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ አይነት ወራ ዘመን በኦሮሞ ጊዜ አየን ሰማንም ግም ጊዜ በኢትዮ ዝሙት ኤሎመናቲ የሸይጣን መሪ ጎሮቤት የማቶነክስ አላህ ይያዝልን ከሙቃዲሾ እዚማ ቢመጣ ቂጡነዉ ምንወጋዉ አማራ ሃይማኖተኛ አንዳንድ ለሆዱ ያደረ ካልሆነ 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @getabn3978
    @getabn3978 День тому

    ኢትዮጵያ የሳጥናኤል ጎል መፅሐፍ እንደ ዴርቶጋዳ ፊክሽን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?

  • @LuelBisrate
    @LuelBisrate День тому

    የመግቢያ መዝሙርስ❤❤❤

  • @hanaBerihuntsehay-sz9mr
    @hanaBerihuntsehay-sz9mr День тому

    ወንድሜ ጠፋክ እስኩ ሳን ቺብስ እየዉ እስኪ ከበሩን 666 የሚል አለዉ ፓኬጁ ላይ

  • @zerubabelfikre6285
    @zerubabelfikre6285 День тому

    ሰላምነህ ወንድሜ ሰሞኑን መነጋገሪያ ስለሆነው ስለፒዲዲ በአንተአስተያየት ማለት እይታ ሰራልን እስኪ ወንድማችን እኝእንድንነቃ ስላደረክን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 День тому

    ያንተ ወሬ ይለያል ጥሩ የስራ ገቢክ ነው 🤔🤔🤔

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍ በስላምነው ወንደሜ

  • @SumyaawelSumi
    @SumyaawelSumi День тому

    ለየት ያለ ነገር ነው ይዘህ የምትመጣው ነገሮ ግን አጭር ብታደርገው ደሰ ይል ነበር በደንብ ተደራሸነት እንዴዎን ፈልጌ ነው ሰዎች ፈልጉ የመሰማት ባህል ጠፈቶል በርታልኝ።

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 День тому

    Awo derom awekalehu ke Lucifer ferese endehone. Tadeya esuen tewageto beyashenefu men ker yasegnal? Geberesodomawie asefafeto ageruem befetarie kuta le masetefat? Fetarie yenekelew. Ageruen abesabesew eko.

  • @senpertube6316
    @senpertube6316 День тому

    ታድያ እሄ ቡሽቲ ሰውዬ ኢሄን ሊያስፋፋ አይደል እኖዴ የመጣው አሜሪካ ኤምባሲ የሚያድር የሲአይኤ ሰላይ አይደል እንዴ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር የሆነው ከሞራል በታች የሆነ ሰው አይደል እንዴ የነገሰው በርግጥ ህዝቡ አጥፍቷል

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 дні тому

    ፈጣሪ ያጥፋልን ይሄን ጉደኛ ቡሽቲ

  • @NigistAdvert-c5f
    @NigistAdvert-c5f 2 дні тому

    አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ 🙏🙏

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 2 дні тому

    በኢትዮጵያ ላይ የሚሙዋረተው ሙዋርት በጌታ በእየሱሰ ሰም አፈረሰኩት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት .

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 2 дні тому

    አይ ቅጀት ምን አይነት ንቀት ነው ,ደግሞ ብላችሁ አብይን ግብረ ሶዶም ሊያሰፍ ነው አላችሁት ,መፀሐፋ የተፃፈው ኢትዮጵያን ለመበታተን ነው ,እንደኔ ምመክረው መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ ፀሎት አድርጉ በተለይ እየሱሰን ተከተሉ የሳጥናኤልን ሰራ ያፈረሰ ክርሰቶሰ ነው.

  • @TeklitAregawi-o2p
    @TeklitAregawi-o2p 2 дні тому

    👍👍👍👍👍

  • @TigistWondu
    @TigistWondu 2 дні тому

    እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከክፉ ትሰውርህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 2 дні тому

    ሀነት ሰለመሆኑ አንተን እንዴት እንመናቸው

  • @dawitgirmay1742
    @dawitgirmay1742 2 дні тому

    የኔ ዓይን ገላጭ ልቦና አብሪ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይሰጥክ

  • @afewerkmebrahtom7507
    @afewerkmebrahtom7507 2 дні тому

    Siyawera eko gin

  • @binyamkebede3802
    @binyamkebede3802 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 2 дні тому

    እሄ ሁሉ የጦርነት ጭብጨባ ሆን ተብሎ ሚሰራ የፌልም እስክርቢት ነው እነሱ ስራ ሰጠውን ስራ ላይ ናቸው ግን የምድርም የሰማዩም ባለቤት ስላለው አትፍሩ ፀሎት ነው የኛ ጋሻቺን

  • @የስላሴልጆች
    @የስላሴልጆች 2 дні тому

    ግብረሰዶምበኢትዮጵያአለ እነድ

  • @የስላሴልጆች
    @የስላሴልጆች 2 дні тому

    ሀይኢትዮጵያ

  • @dandi704
    @dandi704 2 дні тому

    እውነት ነው ብዬ ዘው ብዬ ስገባ ተረት ነው

  • @እነሆጤናመድሃኒታችንካገራ

    ናዝሬት /አድማ ታይቷል

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q 2 дні тому

    ua-cam.com/video/o5T-h1UnoKA/v-deo.html

    • @user-ej8vb7so6q
      @user-ej8vb7so6q 2 дні тому

      temelketew yitekimihal sil MARKUS new!!

    • @user-ej8vb7so6q
      @user-ej8vb7so6q 2 дні тому

      IT say this family can decide who can be a president....yasgermal!!

  • @halom3886
    @halom3886 2 дні тому

    ለመጀመርያ ጊዜ የምትናገረውን።አላመንኩትም

    • @ma-ex9lf
      @ma-ex9lf 2 дні тому

      ውሸታም ነው!! የራሱን አይነት ሰዎችን ማሰባሰቢያና ሳንቲም መልቀምያ ነው። ሰውን ማሞኛ ቃላት አቀናብሮ ይሄን ያህል መተርተር ፈጣሪን ያለመፍራት ነው። ሰው የፃፈውን መፅሀፍ ይሄን ያህል ካመንክ የእግዘብሔርን መፅሀፍ ቅድስ ወይም እንደሀይማኖትህ ያሉትን ቅድስ መፅሀፎችን አንብበህ ለምን ትእዛዙንና የፈጣሪን ቃሉን አታከብርም? ደግሞ እንደ አማኝ ስሙን ትጠራዋለህ ለሳንቲም ለቀማ ይሄን ያህል መታወር ጥሩ አይደለም !! ከገባህ የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው። እንጂ ሰው የፃፈውን መፅሀፍ ማሻሻጥና ማመን ለማሳመን መሞከር ጥሩ አይደለም ።አንተ አሁን የያዝከው ሰበካ ብታምኑም ባታምኑም እያልክ በተሰራው ስራ ቅብ እየቀባህ ሰውን ማደናገር ነው።እስቲ አንተስ ምን ሰራህ ለአገርህ?ግልፅ ነው በወሬ ሰውን ማደናገርና የፈጣሪን ቃል መጣስ የሰውን መፅሀፍ አሻሽጦ ኮምሽን መብላት ሳንቲም መልቀምና አሉባልታ ነው። ከዚህ ውጭ ሌላ ስራ የለህም ስለዚህ በሚሰራ ሰው አትቅና ለአገርህ ነው የሚሰራው።መቼም ቀይ ክራባት እያልክ የቀናህበት መሪ አያደርገውም አይነካካውም እንዳንተ የዘቀጠ ስራ የሚሰራ ሰው አይደለም አገሩንና ህዝቡን የሚወድ መሪ ነው ደግሞም የተሰራውን ስራ በሙሉ በኪሱ ይዞት አይሄድም ።እና በቆሸሸው ሀሳብህ ለግል ጥቅምህ ስትል ምንም የማያውቀውን ትውልድን አታበላሽ ።

  • @MekashaGetu-rm5io
    @MekashaGetu-rm5io 3 дні тому

    ሀይማኖታዊ እና የብሔር ጽንፈኘነት በዚህች ሀገር የዩቱብ ሳንቲም ለመለቃቀም ከሚወራው የሀሰት ወሬ እኩል ለዚህች ሀገር በሽታ ሆኖአል ።አብይ የተመሳሳይ ጾታ እርኩሰትን እንደማይደግፍ ታውቃለህ ግል የዩቱብ ሳንቲም ለመልቀም ነው የምትዋሸው ።እንኩዋን ዛሬ በህወሓት ጊዜም ግብረሰዶማዊነት ተቀባይነት አላገኘም

  • @hanaBerihuntsehay-sz9mr
    @hanaBerihuntsehay-sz9mr 3 дні тому

    እመቤቴ ከአንተ ጋ ትሁን በመረጃና በእዉቀት የተደገፈ እንድነቃ ስለምታደርገን ተባረክ

  • @MedinaAsesh
    @MedinaAsesh 3 дні тому

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 3 дні тому

    በእዉነት ወንድሜ እኔን በጣምምም አንቅተህኛል የ666ትን ምልክቶች ያወኩት አንተ በምታቀርብልነዉ እሽ አመሠግንሀለዉ ❤❤❤❤ ብዙ

  • @tsegaytewolde3466
    @tsegaytewolde3466 3 дні тому

    Wendimachin egzabhear ytebqih

  • @seadimoha
    @seadimoha 3 дні тому

    በጭራሽ ዘፈን መስማት አያስፈልግም እኛ ነን የነሱን ቅራቅንቦ እንሠማለን ዘወር ብለን አለማየት በተረፈ ግን በዚህ በሚያምር አቀራረብየማናውቀውን ስላሠማህን በጣም እናመሠግናለን

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 3 дні тому

    ክረምትም አይሞቅም በጋም አይበርድም ማንነትም ያው ነው አይለወጥምም

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 3 дні тому

    ስም አታጥፋ ጥላቻህ በልክ አድርገው እሱ ክርስቶስን የምያምን የእግዝያብሄር ልጅ ነው ተከታዩችህ ሊሰሙህ ይችላል! አለማመን ጉዳያችን ቢሆንም ያመጣኸው ወሬ ውሸትም ጭምር ነው እውነት ከሆነ አለ ካልክ ለምን እሱ ሲናገር አላሰማኸንም? ወይንስ ላንተ ነው ሹክ ያለህ?? እግዝያብሄር ልብ ይስጣችው በዘመናችው አይታችው የማታውቁትን ያሳያችሁን ቀን ከለሊት እየሰራ አገሩን እያለማ ያለውን መሪ እሱን ለማጥላላት እና ለመተቸት የማትቆፍሩት ጉድጏድ የለም! ግን እግዝያብሄር ከእርሱ ጋር ነው ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!! አገሪቷ እንደምትሰለጥን ገና ከመመረጡ በፊት በትንቢት የተፃፈ ነው እግዝያብሄር ደግሞ እሱን ተጠቅሞ አገሪቷን እያበለፀገ ነው የከፍታ ዘመን ለኢትዩዽያ የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ይቻላል! ውሸት አትናገሩ ሀጥያት ነው! ለዩትዩብ ገንዘብ ብላችው ከእግዝያብሄር ጋር አትጣሉ!!!

    • @surafelgetachew200
      @surafelgetachew200 3 дні тому

      ተላላኪ በቁራሽ እንጀራ ቡቺላ ስለሆንክ ይሆናል እንጂ የዛሬ 6 አመት ነው ያነበብኩት ሁሉምንም እየፈፀመ እና ተልኮውን ለትልቁ ሰርቷል ግን እሱም አብዶ ነው ሚሞተው

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 3 дні тому

      @@surafelgetachew200 ካደረገም ደግ አደረገ ሰው እንደምያይ እግዝያብሄር አያይምና? ቡችላ ብሎ የሚሳደብ ሁሉ እራሱን ይመርምር እግዝያብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ቡችላ አትለውም ይህን ግዜ በዚህ አንደበትህ እግዝያብሄርን ታመሰግንበት ይሁን?? ተቀደስ ወንድም አንደበትህ እንደቃሉ ቅዱስ ይሁን ስድብህ ግን ማንንም አያሸማቅቅም!

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 дні тому

    Day 7❤❤❤

  • @HelenGeleta-d5c
    @HelenGeleta-d5c 3 дні тому

    ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እየሆነ ያለው ነገር ወዴት እየሔድን እንዳለ ያሳያል ሳይፈቀድ እንዲ በየከተማው የተጥለቀለቀ ሰዶማዊ ሲፈቀድማ ጉድ ነው ቀጥታ የመንግስት ድጋፍ እንዳላቸው ግልፅ ነው

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 дні тому

    አይ ይህን ሳይፈፀም መሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 3 дні тому

    ውሸታሞች ውሸ ት አታውሩ እርሱ የእግዚአብሔር ሰው ነው

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 3 дні тому

    ተረት ተረት ....

  • @KMviewYT
    @KMviewYT 3 дні тому

    በመጀመሪያ ለሰፊው ምክርህ አመሰግናለው ከዛም እኔ እንደ ሰው እና አንተም ሌሎችም ይህንን ካወቅን በኋላ ወደ አላህ እንመለስ። እባካቹ የሰው ልጆች ሆይ ለነፍሳችሁ ስትሉ ሞት ወደ እናንተ ሳይመጣ ወደ ተወለዳቹበት ሀይማኖት ተመለሱ፣ አላህ መጀርያም ሆነ መጨረሻ፣ አባት ሆነ እናት፣ ልጅም ሆነ ልጅት ዬለውም። እሱ ብቸኛና ሀያሉ አላህ የፍትህን መንገድ ለሁላቹም ይስጣችሁ፣ ወዳቹአለው፣ ሰላም ለሁላችሁም።

  • @Yofa-y5v
    @Yofa-y5v 3 дні тому

    በርታ ወንድሜ ሌላው በአስጠኝ ስም በየቤቱ ህፃናትን የሚያስጠኑትን የሴት ወይም የወንድ አስጠኝዎችን ማህበረሰቡ እንዲጠነቀቅ አለበት ሶዶማዊነት የሚያስፋፉበት መንገድ ስለሆነ።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 дні тому

    እራሱ አንዱ ነው

  • @AbenezerAbdurahmana
    @AbenezerAbdurahmana 3 дні тому

    መንግስት የራሱን እምነት አለው የራሱን እምነት በሌሎች እምነት ፈቃድ መጫን አይችልም ፓለቲካ አገር መምራትና የሃይማኖት ተቋም መንፈሳዊ ነገር ማገልገል ይለያልና ይህንን ለዩ አለም ትፈቅዳለች እግዚአብሔር አይፈቅድም የሐይማኖት አባቶች ወላጆች ትውልጃቸው በፈጣሪ ሃይል ለማዳን ወደ ስራ ግቡ አለማዊ ኑሮና መንፈሳዊ ኑሮ ለዩ

  • @danwet8394
    @danwet8394 3 дні тому

    እንኴን ደህና መጣህልን❤❤አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤