🔴ሰበር መረጃ❗የአዲስ አበባ አድባራት አስተዳዳሪዎች ከአቡነ ሔኖክ ጋር ያደረጉት ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 3 години тому +7

    አቡነ አብርሃ ለውንብድና አላፈናፍን አሉኮ ዉይ አባቴ ካህኑ ደክሞት❤❤❤❤

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 2 години тому +5

    አቤቱ ይቀር በለን ይጋርድበነን አንሳልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 години тому +1

    ጌታሆይይቅርበለን።😢😢ላባታችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 години тому +1

    አቤቱጌታሆይምህረትንላክልን

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 Годину тому

    ይገርማል ክፉሰው እንደዚህነው ሰወች

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 години тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 години тому

    አቤቱ ይቅር በለን🤲
    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @Addis-yy4of
    @Addis-yy4of Годину тому +1

    እናውቃለን ሙስና እየተቀበሉ እንደሚቀጥሩ ለምን ተነካን ነው እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ከቤቴ እጀምራለሁ ያለው ቃሉ ይፈፀማል

  • @kedeset
    @kedeset 3 години тому

    ወድሜ ሰላም ምን ጉድ ነው አምላክ በምረቱ ይጎብኝን በቤተክርስትያን ፈተና በዛ

  • @GalaxyA13-on9se
    @GalaxyA13-on9se 3 години тому

    አሜን አሜን

  • @tigistbekele
    @tigistbekele Годину тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልኝ ልቦና ሥጠን እንደው ምን አይነት ጊዜ መጣብን አባቶች የቀደመ ትህትና;መከባበር;መደማመጥ የት ሄደባችሁ?💔😭

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 години тому

    nice Info...

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 години тому

      ዛሬ ገና ከኔ ጋር ስትስማማ ሚኪዬ 😍

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 2 години тому

      @@Tsegayekiflu ወንድሜ ልዩነታችን እንደተጠበቀ ነው…hahaha

  • @BatyMamo
    @BatyMamo Годину тому

    ሥታማትብ በደብ አማትብ ወድሜ🙏🙏🙏

  • @SihinTigabu-q8n
    @SihinTigabu-q8n 3 години тому +1

    Mobile metfiyachn new. Kidase lay yichoha. Yasazinal betam.

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Годину тому

    እግዚኦ ማርናክርስቶስ የቤተክርስቲያን ጉዳይኮ የፖሎቲካ ጉዳይ ሆነ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 години тому +3

    ሲሰርቁ ሲዘፍኑ ሲዋሹ አላገኛቸዉም ነዉ ቄስ እንደመላዕክት የማይደክሙ መስሎት ይሆን ግራ ገባኝ እኮ መተኛትም ወንጀል ነዉ እንዴ

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 3 години тому +1

    እኔ አሰራርን ማስፈተሽ ምን ይከብዳል ።ንፁህ ከሆን ።እኔ ክፋቱ አይታየኝም የምርመራው ።

  • @mulugetatsegaye7913
    @mulugetatsegaye7913 16 хвилин тому

    EOTCAA OFFICE, Open your doors for media first if you're honest.

  • @yhguyt
    @yhguyt 2 години тому +1

    አባቶችን፡ለመንቀፍ፡ስትቸኩሉ፡መናፍቃን፡እንዳልከው፡ነው፡ወንድሜ፡ለሊት፡በአገልግሎት፡ደክመው፡አድረው፡እንቅልፍ፡ተኙ፡ደሞ፡ለእንቅልፍ፡ምን፡አይነት፡ስም፡ልታወጡለት፡ነው፡?

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @KenehanDemeke
    @KenehanDemeke 2 години тому

    በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ሁሉም ይመርመር።ሌቦች ካልሆኑ ለምን ይንጫጫሉ።መፅዳት ግድ ነው። 19:04

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 3 години тому

    በነገራችን ላይ ፀግሽ ምንም አልገባኝም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 години тому +1

      ከባድ ነው ውስጥ ውስጡ የሚደረገው ነው ለእኛም ያሳፍራል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 3 години тому +1

    የወንበዴ ስብስብ ተጫጫ ብፁዕ አብነ አብርሃም የእውነት አባት ናቸው

  • @teshomeshewaye
    @teshomeshewaye 3 години тому

    ምንም ችግር ከሌለባችሁ አትቀልዱ፣ አትንጫጩብን፣ ችግርም ከለ ለበጎ ነው፣ ንሰሃ ግቡ፣

  • @BanchiAmlakAsmamaw
    @BanchiAmlakAsmamaw 3 години тому

    ወንበዴን አትሹሙ

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 Годину тому

    ንጹህ ብሆን አይንጫጩም ነበር

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 26 хвилин тому

    የአዲስ አበባ ቄስና ጳጳሳት ወፍራም ንፁህ ፀጋ የሸሻቸው ገናቸው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 3 години тому +1

    እኔ እዉነት በገጠር ያለ ቤተክርስቲያን እጣን የለ ጠዋፍ የለ ዘቢብ የለ መቀዳሻ ልብ የላቸዉ በጋቢ ነዉ የሚቀድሱት ጃንጥላ ታቦት ሲወጣ እንኳን የዘረጋ የለም እኔ አስራቴን በአመትም ይሁን በሁለት አመት ቢያንስ ለአራት ቤተክርስቲያን መቀደሻ ልብስ ገዝቸ ባላዉቅም ገንዘቡ ስለማይበቃ ጃንጥላዉንና እጣኑን እልካለሁ እዚህ ደግሞ በዝቶ ይሸጣል ለዚህ ነዉ አስራቴን እዚህ የማልሰጠዉ

  • @Mulualem-u6fff
    @Mulualem-u6fff 3 години тому +1

    ገና ምን አይታችሁ መጥፋቱም ተከትሎ ይመጣል ተዉ ተመለሱ ሲባል እንቢ ብለዋል

  • @AschalewFikre-t7b
    @AschalewFikre-t7b 3 години тому

    ለምን

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 Годину тому

    Masitewalun siten

  • @debrituendalew
    @debrituendalew 24 хвилини тому

    lemen yewasha awo yemiketrut be kifiya new makom albachew

  • @tenayemelesse7479
    @tenayemelesse7479 2 години тому +1

    ፟ሰው ደክሞት በባቡር፟ ሲጓዝ ቢያቀላፋ ችግሩ ምድነው ማሰብ የተሳነህ ልብ ይስጥህ።

  • @debrituendalew
    @debrituendalew 16 хвилин тому

    leba hula serach selawkubachu new abune abrhamnyemtweksu eski addis abeba yemiseru kahenat hulu yalgenzeb yegbu kalu ene alw yeblu sewn washut egziabher gen ayewashm serawn ke batu yejemral gena min ayachu

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij Годину тому

    አብድ ነው ተውት ለሚረባው ለማረባውም መልሰ አንሰጥም

  • @danialedani
    @danialedani Годину тому

    እናንተ የሚወድላቹ እንደ ደርግ አይነት ረግጦ የሚያሥተዳድራቹ ነዉ።