you have been fighting your fight for your country and i hope everybody will do the same for our beloved country ethiopia . keep it up bro ,big respect and love .
The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! She is maybe half ethiopian !!! She is welcome to Ethiopia !!!
CFA is completed and the Nile Basi. Commission is born. Congratulations, Ethiopians! Congratulations on the signatories of CFA. The "historical share" fantasy is dead. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
gofund.me/8eee478c
ትንቢት ኢሳያስ 19 5 9 አንብቡ በላቸው ከኢትዮጵያ ባይጣሉ ይሻላል ያቀዱት እቅድ እራሳቸውን ይጎዳቸዋል መላው አረብ በአገሩ የመነጨውን ነደጅ ከተጠቀሙ እግዚአብሔር የሰጠን የምድር ገነት መሆናችን አያውቅም ዘፍ 2 10 13 እንብላቸው ተባረክ ሁሉም እዳተ ለአገሩ ቢያስብ።
እጅግ ፈጣሪ ያገዘፈህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ፣ በግዙፍነትህ እና በጠቃሚነትህ ኑርልን። ፈጣሪ ይባርክህ !!
አንጀቴን ይበላኛል ከምር ሀገር ወዳድነቱ ግን ደጋፊው ሀቀኞች ብቻ ናቸው።
ኡስታዝ ጀማል ጀግና ኢትዮጵያዊ ታሪክ አይረሳህም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኡስታዝዬ እጅግ አርገን እናመስግናለን :: ኢትዮጵያ እንተን እና ቤተስብህን ታመስግንሀለች:: ስለቸኝ ሳትል ቀን በቀን ሴራቸውን እየተነተንክ እንድንነቃ ስላደርክ ሳላደንቅህ አላልፍም:: አሁን ግን ያደራጇቸው ወንበዴዎች ስለተመቱባቸው ታክቲካቸውን ለውጠው መምጣት ፈልገው ይሆናል:: ጠላት ውዳጅ ሲሆን መጠንቀቅ አለብን:: ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ::ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው:: አገራችንን እንወቃት ባወቅናት ቁጥር እየወደድናት እንሄዳለን!!
እግዚአብሔር የባረከው አገር ወዳድ ሰው ነው ይኼ ሰውዬ ኡስታዝ ጀማል ነው የሚባለው ድንግል ትጠብቅህ።
ኡዝታስ አቦ አሏህ ከነ'ቤተሰብህ ዱኒያ ከጤና ጋር፣ ሰላም ከእረጅም እድሜ ጋር አብዝቶ ያድልህ!... ....እግዛብሄርን አንተ አንደኛ ነህህህህህ!!!
ኡስታዝ አንበሳዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
you have been fighting your fight for your country and i hope everybody will do the same for our beloved country ethiopia . keep it up bro ,big respect and love .
ኡዝታዝ ጀማል አንተና ባልደረቦችህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
ጀግና !! በርታ ወንድሜ
ኡስቴዝ ጀማል እንኳ ደስ አላህ እንኳ ደስ አለን የኢቴቤ ስምምነት ተቀባይነት አግኝቷል የቅኝ ግዛት ውል ውድቅ ሆኖዋል የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይቀጥላል ወደቡንም እናረጋግጣለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ መሀመድነኝከአፋር
ማንም አምኖ ከነሱ ጋር የሚሰራ የለም
🇪🇹slaeve🇪🇹
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የምንም ፓለቲካ ድርጅት ሳትወሰን ኢ/ት ስለምታገለግል አምላክ ካንተ ጋር ከቤተሰብ ጋር ይሁን ጫካ ገብተው ህዝቡን የሚያስጨንቄት ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነበርለሆዳቸው ያደሩ ስራ ሳይሆን ሰው በመግደል እርዳታ የሚያምኑ ጌታ ይፍረድባቸው ተባረክ❤
ለምለሚቷ ኢትዮጵያ አየሯ ምግብ የሆነ ድንቅ መልከአ ምድር ሁሉም የሚመኛት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍀🎄🍀☘️🌿🎄🌿🍀🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿
ፈጣሪ ይባርክህ። ፕሮግራምህ ለሀገራችን ስለሆነ።
ኡስታዝ ጀማል እኛ እኮ ስለሀገራችን እንዳናወራ እንዳንሰራ ባንዳ በማሰልጠን በማሠማራት ግብፅ እየሰራችብን ኖራለች
ኢትዮጵያ በፖሊሲ በህግ በትምህርት ላይ በተደገፈ ዜጎች ላይ መሠራት አለበት
***ጥብቅ የደህንነት ስራ መሠራት አለበት
***
ግብፅ ጠላትችን እንደሆነች በሁሉም ዜጎች
ማስረፅወዘተ መስራት
እኛ ምንም አንልም ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ነው ምንለው ለግብጽ
ሚገርመኝ ግን ስራ ለሰሪ እሾህ ላአጣሪ ነውና አይናችን እያየ ፈጣሪ ግብጽን ህመሙና ስቃይዋ ይበዛ ዘንድ ቀ...ስ...አርጎ በደንብ እያነቃት አይኗ እያየ እየገደላት እየሞተችኮነው!
ህዝቡ ጭፍን ሆነ እድህ እየተጫወቱብን አሁንም አንባንንም
በድህነታችን እየተሳለቁብን እኳን አይቆጨንም ለምን አድህ ደማችን እደደነዘዘ አልገባኝም ወድም ከወድሙ ሲጨፋጨፍ ይዉላል በዚህ እነሱ ይደሰታሉ ሌላ ምንም አልልም የኸንን የጨቀየ ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን ተዋረድን
ጀግና ተበራታ አይዞህ። ጀግንነት ግድ በአፈሙዝ አይደለም ውለታህ በጣም ትልቅ ነው!!!!!
ለሀገሪቱ እንዲህ አይነት ቅን ሀሳብ ይጠቅማል
ኢትዮጵያችን ሰላም እንድትሆን አገር እንድትፈርስ የሚጋጋጡትን ተከፋይ ባንዳ የኤርትራ ተላላኪ ውሾችን መሳይ ደረጀ ፋሲል የመሳሰሉትን ፈጣሪ ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you our brother !!!!
ወድ ወንድሜ እንደ አንተ ለኢትዮጵያ ለአአላዊነት እለተ ከቀን ለሚታደርጉት ተጋድሎ አገራችሁ አትረሳችሁም : ለትውልድም ትለቅ ምሳሌ ናችሁ ፈጣር ይባርካችሁ።
ግብፆችን አትመኑአቸው : አታልሎ : የቶንኮል ወጥመዳቸውን እየዘረጉ ነወ።
ምን ብዬ እንደማደንቅህ አላውቅም አላህ (እግዛብሄር ) ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
"ይህ ነው ምኞቴ እኔ በሕይወቴ፤
ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ። "
CFA ተሳክቷል። ውድ ወንድሜ የልፋትህን ውጤት እያየን ነው።🎉
እስቲ በቀረችን ጊዜ አገራችንን እናገልግል
Mashallah brother your are the my second favorite Ethiopian next to abey
ኡስታዝ ስላንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተን እና መሰል ጀግኖቻችን ይጠብቅልን
ግብጽ የሚያዋጣት ከኢትዮጵያችን ጋር በትብብር መስራት እንጂ ክፋት ምቀኝነት ተንኮል አይደለም
ወንድሜ ጀመል አላህ ይርዳ ቢቻሀንሆነ የተዋጋነው
ይመቸኪ
በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ክበርልኝ!!🙏🙏🙏
መዝሙር 68:31፤
መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
Thank you Bro fir the goodwork.
May Allah bless each efforts of your 's in future 🙏🙏
ብቻህን መንግስት የሆንህ ልጅ። በረታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
ብቻህን መንግስት የሆንክ? እውነ ብለሻል ደስ ሚል አገላለጽ
Thank you Ustaz Jemal. We have much more to do .
ሰላም ብያለሁ ወንድደሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።
Thank you our brother long llive for you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ur our national hero!
የግብፅ ልማት ይቅርብን :: በልዩነታችን ላይ ነው የሚሰሩት; የበለጠ ያባሉናል::
Always great idea
Say Alhamdulllah For Everything...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good job takiw my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተንና የሥራ ባልደረቦችህን በጣም አደንቃለሁ። እውነተኛ የሆነ ዜጋ መሥራት ያለበትም እንደዚህ ዓይነት ሥራ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ። ቀጥሉበት።
ሠላሙ ይብዛልን ቤተሰቦች !!! አሜን !!!
YES! THE WOYANES ARE RESPONSIBLE FOR THIS QUESTIONS. TPLF IS ACCOUNTABLE!
👋 brother you are the best all the time be great God bless 🙌
ethiopian hero, i apperciated you. God bless you.
you'r hero b/c fighting for our lovely mother land
ወንድማችን የምትሠራው ሥራ ፈጣሪ ይከፍልልህ❤
الله يحفظك يا بطل استاذ جمال بشر ❤
Bless bro
ግዜው የኢትዮጵያ ነው!!!!
አላህ ላንተና ለ መሐመድ አሩሲ የድካማችሁ ይክፈላችሁ የሰራችሁት በኛ ከፍለን አንችልም ።❤❤❤❤ በርታ!!!!!!
ሰላም ላይ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረት ያለበት
ስላም ስለተስራበት አይመጣም ::ስላም በእያንዳንዳችን ውስጥ ያለ ታላቅ በረከት ነውፅ ሁላችንም የራሳችን ቤተስብ በስላም ብንመራ እንደእገር እየስፋ ይሄዳል::ሁሉም ለአገራችን ኢትዮጵያ ዘብ መቆም አለብን!!
እሴ የኔ አባሳ ምስጥራቸውን ጎልግለህ ስለስራደን ታበራክ❤❤❤❤
ኡስታዝ አትመናቸው ካሁንወዳ ይቅርብን የግብጦች ትብብር በቃን
Bravo the Ethiopian brave
Be strong you are hero
ምርጥ ኤትዮጵያዊ ጀግናን
ተባረክ
ኡስታዝ እንዳያታልሉን መጠንቀቅ አለብን።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንዳንተአይነቱን አገር ወዳድ ያብዛልን
ማሻ አላህ
Thank you brother....
በርታ አላሕ ደይርዴህ ይጠብቅህ
..
እውነት ኢትዮጵያ ብዙ ነገሮች መስራት ይቻላል አንድነታቸውን ማጠናከር ሰላም ወዘተ ማለት
ኡስታዝ ጀማል አሰ.ወራ.ወበ.ሁለት መቶ ቢ.ዶ.ለኢትዮጵያዊያን ነው እንደ ኤቨረስት ተራራ ከፍ ያለባት እንጅ አንድ ግለሰብ ዛሬ ላይ 236ቢ.ዩሮ.ሀብት አፍርቶ ከሁለት አመት ተኩል በኋላ ትሪሊዮን ይገባል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ኡስታዜ እና እኛ እኛኑን በማስለቀስ በመቀማት ሀብት በማሸሽ አራተኛ አምስተኛ መንግስታትን ላይ ደርሰናል የነገውን አሏህ ያውቃል ምናልባትም የትልቁ ስምጥ ሸለቆ አፍሪካን ለሁለት በመክፈል ሁሉን አቀፍ ልገላግል ይችላል ከሰዎች ተስፋ ይልቅ የተፈጥሮን ተስፋ ተስፋ ብያደርግ ይሻለዋል የኢትዮጵያ ህዝብ የሌሎች ሁሉም ሰው ንግግር ቀኑን ሁሉ እንደ አፕርል ዜ-ፉል ነው የሚጠቀሙትና!
Shukuren ketir
ይገርማል እንዳንተ አይነቱ ስለ አገር ይታገላል እንደነ ዬኒማኛ አይነቱ የበከቱ ሰዎች አገር ያሰድባሉ
ለምን ለግብፅፆች በነፃ እየመጡ አባይን እንዲ ጎበኙ አትፈቅዱላቸውም😊 ❤💛💚😍👍👍
ወንድሜ ኡሰታዝ ጀማል መልካም ሀሳብ ነው ነገር ግን :የሚታመን ህዝብ አይደለም :ግብፀ የኢትዮጵያን ህዝብ በደብ ነው የሚያውቁ በቀላሉ የሚታለል ህዝብ ነው የዋህ ህዝብ ነው : እኔ እንደሚመስለኝ ግብፅን በሩቁ :ለምን ቢባል :የኢትዮጵያን ህዝ ብ በሀይማኖት (ኮፕት)በባአላት በሐይማኖት በጥንቆላ ተብትባው :የኖረች ሀገር ነች :ለኢትዮጵያ ግብፀ አታሰፈልጊትም :ነገር ግን ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ሰለዚህ ኢትዮጵያ ለግብፀ ታሰፈልጊታለች :: ግብፀ ደግሞ ለኢትዮጵያ ትታዘዛለች አጎንብሶ እጅ እየነሳች::ይሄ ብቻ ነው የግብፀ እድል ፈንታ::::::
The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! She is maybe half ethiopian !!! She is welcome to Ethiopia !!!
አሁን ወደ ቀልባቸው እየተመለሡ ነው መሠለኝ ግብጾች
ኡዝታዝ ስለምታደርግው ትግል ሁሉ እናመሰግናለን ምርጥ ሀገር ወዳድ ነህ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
ስለ ሀገር ጉዳይ እምትሰራው በጣም በጣም ጥሩ ነው ግንንን የእምነት ነክ ትምህርቶችህን አብረህ ባትቀላቅል ጥሩ ነው ብሮ❤❤❤❤❤❤❤
በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉 በርታ!!!!
masha allah king of abay
❤❤❤ as wr wb Allaah idme yesxiq wendime❤❤❤ inwedahalen
ከየትም አምጪው ዱቄቱን አምጪው ለግብፅ አይሰራም እነሱ ዱቄት ሳይሆን መርዝ ነው የሚሰጡት
ሠላም ቤተሠብ
CFA is completed and the Nile Basi. Commission is born. Congratulations, Ethiopians! Congratulations on the signatories of CFA. The "historical share" fantasy is dead. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ጃግነ
GOD BLESS YOU BROTHER
እስታዝ ጀማል በርታልን አላህ አንተና ቤተሰቦችህ እድሜናጤና ይስጥህያተንፈለግየሚከተሉልጆችህ አላህ ያሳድግልህ
GOOD JOB , OUR BROTHER. THANK YOU.
የአንተ አይነቱን ጋዜጠኛ ያብዛልን🥰🥰🙏
No way to work together with Egyptian 😂😂😂😂😂😂
Sleeve 🇪🇹
شكرا لستاذ جمال بشير الله يحفظك
على هذه المعلومه القيمه عن اثيويا !!!
❤❤❤ 0:18
ኢትዮጵያ ትቅደም!!
ኡስታዛችን ዕድሜና ጤና እመኚላችሃለሁ
ላክልን
በርታ ወንድሜ
እኛ በረሃበ በቸግር በጦርንት በስቃይ በእነግልት የስራነውን ግድብ ግብዖች ወጪውን እንኮን ቢጋሩ ካደረሱብን በደል እንኮ አያካክሱልንም !!!
አቦ እግዚአብሔር ሰላምና ፀጋህን ያብዛልን !
Hustaze Tekorte
God bless u ustaz❤
Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኡስታዝ ጀማል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊👍✊✊
مشاالله ٶستز باركالله فيك
الله