የግብጹ ጋዜጠኛ ፕሬዝዳንቱን አዋረደ kings of Abbay || Ethiopia || Ethiopia News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 вер 2024
  • Check out these membership perks!
    / @kingsofabbay

КОМЕНТАРІ • 155

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 3 години тому +22

    ወንድማችን በርታልን ጀግና ነህ,ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ህዝቦቿንም ፈጣሪ ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 3 години тому +25

    ኡስታስ ያራዳ ልጅ ። በጣም ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይድረስ ከአዲስ አበባ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +11

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 2 години тому +24

    የኛ ዳይመንድ የኛ ወርቅ የኛ ብርቅዬ የኛ አልማዝ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 2 години тому +10

    ዉድ ኡስታዝ አላህ ከአንተ ገር ይሁን ❤️❤️❤️❤️ ሀገራችን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን

  • @akeebay21
    @akeebay21 3 години тому +21

    ,ምርጥ ኢትዮጰያዊ BLESS

  • @YoHa-f3p
    @YoHa-f3p 3 години тому +15

    ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ማማዋ ላይ ትቀመጣለች በርታ ኡስታዝ

  • @AndualemGezGez77
    @AndualemGezGez77 3 години тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድማችን እንወድሃለን እንከብራሃለን ጀግናችን ነህ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semachewdele1864
    @semachewdele1864 3 години тому +12

    ስላም ብያለሁ በርታልኝ የኔ ጀግና ሐገር መውደድን አስተምረኸኛል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +7

    ሰላም ኡስታዝ አንበሳዉ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ የግብጾቹ መድሀኒት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +9

    ኢትዮጵያችንን ከከፍታ ማማ ላይ የሚያወርዳት አንዳች ሀገር የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 3 години тому +8

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች ኑሩልኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MusaDubela
    @MusaDubela Годину тому +5

    ድል ለሀገረችን እማማ እትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 3 години тому +9

    ሰላም ኡስታዝ በርታ የኢትዮጵያ ልጅ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj Годину тому +5

    ኡስታዝ፣ ፈታ ዘና እያደረግኸን በሳቅህ አጅበህ፣ የግብፁን ሚዲያና አቋማቸውን፣ እኛን በተመለከተ የምታቀርብልን ዝግጅት እጅግ ተወዳጅ ነውና በርታልን!!!❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 години тому +8

    Ethiopia tashnifalech absolutely true ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Годину тому +4

    Thank you Ustaze Jemal❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zd820
    @zd820 2 години тому +8

    ክበርልን ጀግናው

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 години тому +9

    ግብፅ ለኢትዮጲያ መቼም ጥሩ ነገር አያስቡም ሁልግዜ እንዳለቀሱ ይኖራሉ የአባይ አምላክ ይፍረድባቸው::

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 години тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ባካቹ ሀገር መውደድ ከዚህ ተማሩ

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 2 години тому +4

    አላህ አላህ ኢትዮጵያ《ሀበሻዊነት》ፍትህ እውነት ጀግንነት

  • @timar4198
    @timar4198 Годину тому +6

    አንተ ብሩክ ሰዉ የኢትዮዽያ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 години тому +3

    ዉዳችን ኡስታዝ ጀማል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።ወንድሜ ሆይ ምናለበት አምላክ እንዳንተ ያለዉን ቢያበዛልን? 💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹

  • @youtube4525
    @youtube4525 48 хвилин тому +1

    አላህ ይጠብቅህ እውሰታዝና
    አላህ አገራችንን ይጠብቅልን ያረብ ኢትዮጵያየ ጠላትሽ ይደፍ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Годину тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና ውስታዜ🇪🇹🇪🇹💪💪🕊🕊

  • @Semay2020
    @Semay2020 Годину тому +1

    የኢትዮጵያ ወዳጅ ኡስታዝ ተባረክ !!!

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 3 години тому +5

    Thanks ❤❤❤❤

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 2 години тому +4

    Brother Jemal, MashaAllah you are bringing us important informations.

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 36 хвилин тому +1

    ብርቅዬ ና የምንሳሳልክ ወንድማችን እንወድሃለን።

  • @yirefuejigeejige5268
    @yirefuejigeejige5268 2 години тому +2

    GOD bless Ethiopia

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 2 години тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹viva eitiopa 💪💪💪💪

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 години тому +4

    Selam ustaz jemal inquwan dehina metah beteseb and adminoch wellcome always 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA Годину тому +3

    ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +3

    ጉረኛዉ አለዉ አለዉ የሚለዉ የግብጹ ምቀኛ ተንኮለኛ ቅናተኛ መሪ አልሲሲን አላህ ክፋቱን ወደራሱ አገር ይመልስበት አሜን 🙏🙏🙏

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur 31 хвилина тому +1

    jezaklla oustaz jemal

  • @KuriKuri-tz5uy
    @KuriKuri-tz5uy 2 години тому +2

    Ethiopia imama salamish yibiza I miss you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NasannatNas
    @NasannatNas 2 години тому +2

    💚💛❤ኢትዮጵችን ታሸንፍለች💚💛❤💪👍

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 2 години тому +1

    ያረብእ የውስጥ ችግሮች አተው ሰላም አድርግልን

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 2 години тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርታታ ኡስታዝ ጀማል በሺይር

  • @MuktarJorro
    @MuktarJorro 3 години тому +5

    Welcome ❤❤❤❤

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Годину тому +1

    ወንድማችን ምርጥ ሰው በርታልን በርታልን

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 Годину тому +1

    ethiopian super star now thank you dc boys

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 2 години тому +1

    ربنا يبارك فيها ويحفظك🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +4

    ኢሄ ምቀኛ ሴረኛ የግብጹ መሪ ህዝቡ ጀግና ጀግና እንዲለዉ ለጉራ የሚያደርጋቸዉ ነገሮች ናቸዉ ኢሄ ወደ ሱማሌ መሳሪያ የመላኩ ጉዳይ በስልጣን ለመቆየት ዳግመኛ እንዲመርጡት

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 26 хвилин тому +1

    Thank you for your time!

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 2 години тому +1

    Ethiopa ሀገር አዉድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 17 хвилин тому +1

    ወይ ፈርኦኖች ከእግዚአብሔር ጋር ነው ይምትጋጩት ኢትዮጵያን ስትነኩ የእርሱን ክንድ ታውቁታላችሁ ሁሌም ተንኮል ሞርተኞች አስማተኞች ግን ሞርታችሁ አይሰራም አይከናወንም እብር ለመከላከያችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiynigusse6014
    @abiynigusse6014 3 години тому +3

    ወድም አለም በርታልን ❤❤

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 2 години тому +3

    ሰላም የኢትዮጵያው የቁርጥ ቀን ልጅ ኡስታዝ ጀማል አንተ የታገልከው ለመላው ሕዝባችን ነው ።በብሔራዊ ደረጃ ልትሸለም ይገባሃል።
    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፡የግብጽ ጠባ ጫሪነት ተግባር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በአረብኛ ቋንቋ ብዘገብና ብተላለፍ ምን ይመስልሃል?🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ Годину тому +1

    ስላም ነዉ

  • @zahirseid
    @zahirseid Годину тому +2

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል በርታ

  • @dicandy1575
    @dicandy1575 2 години тому +2

    ❤ Abechu 🌺 Marye❤❤❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 2 години тому +3

    ይሄንን ሰውዬ እንደዚህ ሰክኖ ፣ ተረጋግቶ ፣ በርዶለት ፣ ምላሱን እጥፍ አድርጎ ዋጥ አድርጎ ፣ ሲሰብቃቸው የነበሩትን እጆቹንና አንገቱን ፣ ወደ ሰገባቸው መልሷቸው ፣ ያ ሲፎክርና ... የነበረበት ድምፁ ፣ ወድ ትክክለኛ ቦታው ተእመልሶ ማየት እንዴት ያስደስታል ፣ ያስከብራል ፣ ያኮራል ። ያለው እንደምታ ግን ከምለው ፣ ማለት ከምችለው በላይ ነው ። ኢትዮጵያን ሳያንቀላፋ የሚጠብቃት " እግዚአብሔር " ይመስገን ፤ አሜን ። በዚህ ሁሉ ... ከዚህ ሰው ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆን ፣ የፈለከውን የፖለቲካ ፓርቲ ደግፍ ፣ ሀገር ግን ሀገር ናት ።

  • @demmelashmedhanite3596
    @demmelashmedhanite3596 5 хвилин тому

    እኛን ስንት ዓመት እንደ ሀገር ሰብረውናል ስለዚህ ከዚህ በውሀላ ለህልውናችን ስንል መስዋዕትነት እንከፍላለን።

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Годину тому +1

    thanks

  • @xRamdan2007
    @xRamdan2007 10 хвилин тому

    السلام عليكم ورحته الله وبركته حفظكم الله ورعاكم بارك الله فيكم

  • @biniyamsolomon
    @biniyamsolomon 2 години тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 години тому +5

    ሲሲ እኮ ቅራቅቦ ቁራሌውን እየጫነ ወደ ሱማሌ እኛ ሃበሻ እንደነሱ ፈሪ መስለነው እኮ ነው😃😃😃😃😃

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 2 години тому +1

    ርዕስ በኛም ዋና ነው

  • @davidthorpe1399
    @davidthorpe1399 2 години тому +1

    በርታ በርታ 👏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 години тому +3

    ግብጽ ወደሱማሌ የላከችዉ መሳሪያ ለአልሻባብ ነዉ እንዴ ለሱማሌ መስሎኝ ነበር አይ አልሲሲ ግራ የገባዉ

  • @Messeret-f6p
    @Messeret-f6p 3 години тому +2

    Jegnaw❤❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 години тому +5

  • @SaraFeleke-gg9io
    @SaraFeleke-gg9io 46 хвилин тому +1

    Geta Eyesus mogese yihuni yixebik kifwu Ayika Yen Ethiopia 💪 jegena

  • @Ebrshimomer
    @Ebrshimomer Годину тому +1

    ኡስታዝ ኣብሽር ገና ኣንገት ይደፋሉ ግብፆች

  • @motibiya9425
    @motibiya9425 3 години тому +4

    ❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Годину тому +1

    Thank you my self I hear Arbic language.
    This how Egypt leaders how they beehive !!!.

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 2 години тому +1

    ግብጽ ምንም በ ፓለቲካው
    ልዩነትቢኖራቸውም በ አባይ ጉዳይ ሁሉም አንድ ናቸው

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 3 години тому +2

    ይህ ጋዜጠኛ መታሰሩ አይቀርም አልሲሲ ምሕረት የለውም ።

    • @YacobHailu
      @YacobHailu Годину тому

      አገር ውስጥ የለም እኮ ጋዜጠኛው።

  • @infinitydimension750
    @infinitydimension750 Годину тому +1

    ግብጾቹ ባይወዱህም "ክን ወደ ኸ" አስቀይረካቸዋል ወላሂ። ወንድም ዓለም ዘና ላርክ ብዬ ነው። ከአመት በፊት አንተ ለአፍሪካ አካዳሚ ተመራቂዎች ከተናገርከውና ከማረሳ የተወሰደ። የክና የኽ ...... ነገር። በጣም ምርጥ ነህ ወላሂ!!!!

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 2 години тому +3

    ግን ግብፆች ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቸው

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Годину тому +2

    ድሮውንም እኮ ግብፅ በጣም ፈሪ ልበቢስ ሰራዊት ያላት ግፈኛ አገር ስለሆነች ነው አረብ ያልሆነውን የኢትዮጵያን ገሮቤት ሁሉ ይረዱኛል ብላ የሰበሰበችው።ይህንን ሁሉ የምትሰበስበው ለአገራቱ አዝና ሳይሆን ለራሳ ቦቅቧቃነት ጉልበት ይጨምሩልኛል በሚል እሳቤ ነው።

  • @TizitaDemisew
    @TizitaDemisew 2 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 Годину тому +2

    I appriciate that you do background Abay dam

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane Годину тому +1

    ❤😂😂😂😂😂ጀግናው በርታ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Годину тому +2

    😂😂ጀማላችን አላህ ይጠብቅህ

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 2 години тому +2

    Yes he is right,Al Sis is boasting and laying the Egyption peaple.Ethiopia also the right to use here water.

  • @AbedulMajet
    @AbedulMajet 2 години тому +1

    ሰላም ኡስታዝ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Годину тому +2

    መቸም ስለ ኢትዮጵያ መበታተን የሚታሰቡ አይቅናችሁ

  • @amejafar996
    @amejafar996 Годину тому +1

    " The president must know , ' Ethiopia ' isn't in d era of ' Abyssinian crisis ' , Shukran !

  • @JamaalWaqo860
    @JamaalWaqo860 3 години тому +3

    As wr wb ❤❤❤

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Годину тому +1

    ይሄ ሰዉዬ መሸነፉን አነጋገሩ ና የቅስሙ መሰበር በደንብ ያስታዉቃል።

  • @sillylize3056
    @sillylize3056 2 години тому +1

    ግብፅ ከአሜሪካ በአመት 2ቢሊየን ዶላር ቨካሽና በጦር መሣሪያዎች ታገኛለች። አሜሪካ ኦኬ ባትላት ሶማሊያ አትሄድም። ስለዚህ መሠራት ያለበት አሜሪካ ላይ ይመስለኛል። አሜሪካ እረፊ ካለቻት ታቋማለች።

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 14 хвилин тому

    ግን በዚህ ሁሉ ያንተ ሃገር ፍቅር ውስጥ፣የእነሱን የሚዲያ ነፃነትም ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @molo0
    @molo0 2 години тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 2 години тому +1

    ማነሳሳት እኮ ነው የያዘው

  • @alabbasy1606
    @alabbasy1606 Годину тому +1

    ጋማል በሽር ያመጣቸው ጋዜጠኞች የፕሬዚዳንት ሲሲን ተቃዋሚዎች ናቸው፣ ግብፅን ይጠላሉ፣ ገንዘባቸው ተወስዶ ቤተሰቦቻቸው ታስረዋል። በፕሬዚዳንት ሲሲ በሚወስዱት ማንኛውም እርምጃ ላይ ይሳለቃሉ, እና በግብፅ ላይ ውስጣዊ እና ውጫዊ ችግር ለመፍጠር የህዳሴውን ግድብ እንዲያፈርሱ ይጠይቃሉ.

  • @PooUopp
    @PooUopp 2 години тому +1

    👍👍💯💯🐅🐅🐅

  • @YoHa-f3p
    @YoHa-f3p 3 години тому +3

    እሱ ቅስቀሳ ላይ ነው

  • @heyrukemal4318
    @heyrukemal4318 2 години тому +1

    Ok

  • @BelalMohammed-p4j
    @BelalMohammed-p4j 3 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 Годину тому +1

    Usta,z enesu pramid background yadergalu egna alnegashi, axum lalibela lemin background atadergim

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 2 години тому +1

    Are like

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 Годину тому +1

    እባብና ግብፅ ሰው ብታገኝ ግብፅ ዊ ግደል እባብ በመዳኒት ትደናለህ

  • @SeifuSiraj
    @SeifuSiraj Годину тому +1

    🎉

  • @fuigjj
    @fuigjj Годину тому +2

    ግብጦችበዉቨትነዉየሚኖሩት

  • @SaedSaeed-z5j
    @SaedSaeed-z5j 2 години тому

    .السلام عليكم يا أستاذ بشير كيف حالك

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 години тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂 Egypt comedy 😂😂😂😂

  • @BakeBati
    @BakeBati 18 хвилин тому

    ኡዝተዝ መርየቻ ቆረጥነትን ከመርየችን ይመር የመድራግ ብቀት ከዶክተር አብይ ጥሩአድርጎ የሥተምራዋል

  • @kedMam-k4o
    @kedMam-k4o 2 години тому

    ለምን ዙርያውን ትዞራለህ በቀጥታ ኢትዮጵያን አትወራትም ማለታቸው ነው ማለት ነው?