ግብጽ ከኢትዮዽያ ጋር አዲስ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሐሳብ kings of Abbay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 209

  • @shitahunharegu
    @shitahunharegu 2 місяці тому +11

    ልትመሰገን ይገባል። ፈጣሪ ለአንተና ለሥራ ባልደረቦችህ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።በርቱ!!!

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 2 місяці тому +49

    ጀግና አንተ ደግመህ ደጋግመህ ተወለድ

  • @BMA2129
    @BMA2129 2 місяці тому +7

    በጣም ሀገር ወዳድ ሰዉ ነህ እግዜአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 місяці тому +10

    ገና የ ህውሀት ጉስድና የ ግብፅ ማንነት በ ኢትዮጵያውያን ህልውና ላይ ሲጨመላለቁ የከረሙትን ወንጀል ይወጣል . በርታልን ኡስታዝ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +10

    ግብፅ ሆይ ሁሉ በእኛ ፍቃድ ነው የሚሆነው ልማትም ቢሆን!!!

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 2 місяці тому +32

    ኡስታዝ ጀማል ጀግናችን ክበርልን ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

    • @yusufadnan971
      @yusufadnan971 2 місяці тому +3

      Somaliland also thanking you Mr Jamal 🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TsedekeGetachew-xc9si
    @TsedekeGetachew-xc9si 2 місяці тому +10

    We are ethiopian kings of abaye

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 2 місяці тому +15

    መልካም ድንቅ ኢትዮጵያዊ !

    • @anondes1099
      @anondes1099 2 місяці тому

      በግብጽኛ ቱሪዝም የሰላይ መንጋና አሸባሪ አደራጅ ማለት ይሆንን?? ከርዕሱ አኳያ ማለቴ ነው:: ሙ?ምነው ዶላሩ በዛ ??? የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ መጠቅለልና ኢትዮጽያውያንን በሙልጭ ድህነት የማሽመድመድ አጀንዳ ይሆንን??, ልክ ቻይና ኢትዮጵያ ገብታ የግል ኢኑዱሱትሪውን ገበያ እንዳሻመደመደችው:: በተለይ የጫማና የሹራብ የልብስ ሙርቱን::
      ልክ የኬንያን ሕዝብ
      ሐብት አልባ አድርገው አደህይተው እንዳሽመደመዱት::
      መላው የዓለምን ሆብታም ያስደነበረው ኢትዮጵያውያን ራሳቸው በገንዘባቸው የመገንባትን ባሕል በሕዳሴው ግድብ መሠራቱ በኢኮኖሚ በዳበሩ አገሮች የሚፈጸመውን በብድርና በዕርዳታ እንዲሁም ከገበያ በማስወጣትና የወጪንግድ( export)ገቢ ምርትን በማራከስ የፖለቲካ እጅ ጥምዘዛንና ተጽዕኖን የሚቋቋም ነጻ ኢኮኖሚ ማጎልበት ነጻ ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ ጉልበት ማጎልበት ነውና::
      ያደግሞ ለበለጸጉ አገሮች የማይዋጥ የጉረሮ ላይ አጥንት ነው:: ቻይና ስትሮጥ የመጣችው በብድር ልትቀፈድደን እንጂ ልታበለጽገን አይደለም!! ነዳጁን ያላወጡት ስለሌለ ነው????,, ግራናቀኝ አየት አሰብና ጠንቀቅ ይጠይቃል::ወጠጤ እድሜ ላይ ያሉ መሪዎችን መሸወድ እድሜ ጠገብ መሪዎችን ከመሸወድ ስለሚቀል እነሱ ስልጣን ላይ ሙጭጭ ብለው በድዳቸው ወይም በብረት ጥርሳቸው እየጋጡ አፍሪካን በልምድ አልባ ወጠጤ መሪና መንግስት ለምን የሚቀያይሩ ይመስልሃል??
      አሰብ ማድረግንና ግረቀኙን ማየት ይጠይቃል ::
      የኮምሶሞል ወጠጤውን የሚካኤልን ድክመት እድሜጠገቡ ፑቲን ሊሰፋው( ሊጠግነው) አልቻለም::በእርግጠኝነት በሚኮኤል ቦታና ጊዜ ፑቲን ተመርጦ ቢሆን የዛሬዋ ራሽያ ሳትሆን ሶቭየት ሕብረትን ነበር ዛሬ የምታያት ግልጽ ነው? የወጠጤ መሪ ስህተት የልምድ ማነስ ውድቀትና እነሱ በቀየሱለት ቦይ መፍሰስ ነ ው::
      ደርግ በአንድ ቀንና በጥቂት ደቂቃ ሥልሳ ሚኒሱትሮችን በሆያሆዬ ፍርድ እንዲፈጅ ያደረገው ያለ ውጪ ሰዎች ግፊት ነውን?
      አባት አርበኛ ሚኒስትሮችን የፈጀው መንግሥቱ ነዋይ ያለ ባዕዳኑ ግፊት ነውን? አሰብ ይጠይቃል!!

  • @AbiyiTariku
    @AbiyiTariku 2 місяці тому +11

    ❤ በእውነት ኑርልን ንፁ ወንድማችን ያንተ ስራ ሀገራችንን አግዟል ፣🎉🎉🎉🎉

    • @alexaa5478
      @alexaa5478 2 місяці тому

      አንት የእግዚአብሔር ልጅ የምታስተላልፍ እጅግ በጣም ጥሩ ቃላት ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤነንት ይስጥህ ግብጾዎች ምንም አያስቡም ውሃ የሚጠጣው በፍቅር እና በሰላም ነው እግዚአብሔር ወደ ሰላም ያምጣቸሁ ።አመሰግናለሁ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 місяці тому +9

    እኛን ሀብላ አርጋናለች አገራችንን ሲጠቀሙባት የበይ ተመልካች መሰልናት ኡስታስ ተባረክ።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 місяці тому +11

    Thank you so much brother be strong and courageous 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 місяці тому +16

    የኛ ጀግና አንዱ ሆነህ ሁሉ ለነገራቸውን የተቆጣጠርከው የግብፆች መዳኒት ብየሃለሁ አሰሪ ግብጽ ነው ሁሌ ንከራከራለን እና የአንተን ቪድዮች አሳየዋልሁ እያንዳንዱ ምንቢ ላይ ጥሩ ነው አንቺ እና ይሄ ሰውዬ አንድ ናች ይለኛል እኔም እመነኝ አንድ ቀን እግራችን ስር ተደፍታችሁ ባለመኑን እለዋለሁ በጣም ማናድደዋለሁ ቪዲዎችን ለኔ በጣም ጠቅሞኛል እውነታ እንዲናገርም የረዳኛል እናም ወንድማችን በርታ በጣም እናመሰግናለን❤❤🙏

    • @ChrisTad-cl9xc
      @ChrisTad-cl9xc 2 місяці тому +3

      ❤ tiru bleshal😊🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @michaelmekonnen6514
    @michaelmekonnen6514 2 місяці тому +8

    Thank you for bringing this shorter versions.

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 2 місяці тому +14

    ዑስታዝ ረጅም ዕድሜ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ክብርና ሞገስን ተመኘሁ ።

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 2 місяці тому +10

    የኢትዮጲያ አምላክ እጃችን ላይ ሊጥላቸው ነው የሚገርም ነው !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ChubaroChondero
    @ChubaroChondero 2 місяці тому +4

    ፈርኦናዊያን ስያጠቁን እና ስማርቱን የነበሩት ኃይማኖትን መሳርያ አድርገዉ እንደሆነ ታሪክ ምስክር ነዉ።አሁንም የተለያዩ የኃይማኖት ተቋማትን ተጠቅመዉ ልማርቱን እንደሚያስቡ ነገረን እኮ።ግብፅ የሟረተችዉ የሟርት መሠረት ከእነሥሩ የተነቀለ መሆኑን፣የሚትጠቀማቸዉና ያሠለጠናቸዉ የአገር ከሃድዎችም፣መንፈሳቸዉም ጭንቅላታቸዉ በእግ/ር በአላህ ኃይል ዳጊም ለይንሰራራ ተመተዋል።በርታ ኡዚታዝ።እንዲህ ያለ ጉድ አለ ለካ።

  • @tesematesfaye5007
    @tesematesfaye5007 2 місяці тому +4

    Thank you so much our great brother!!🙏🙏🙏

  • @abderihmm720
    @abderihmm720 2 місяці тому +5

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ለምትሰጠን መረጃ በርታልን

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 2 місяці тому +6

    አንተና አላሩሲ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ የሁልጊዜ ትግላችሁ በፈጣሪ ድጋፍ ሀገራችን አሸናፊ እንደምትሆን የጸለዩ ብዙ አባቶች አሉ ጸሎታቸውን ይስማላቸው የመጨረሻው ይመር ኢትዮጵያ እንኳን ወለደችህ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому +2

    ግራን ወደ ቀኝ ማዞር ይልሃል ይሄነው!! BRAVA 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @almaz3155
    @almaz3155 2 місяці тому +3

    ኡስታዝ ሠላምህ ይብዛ በጣም ይገርማል እጅ ሰጡ ሳይወዱ በግድ ሐቅ ለባለ ሐቅ ማለት ይሄ ነው 🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @meb153
    @meb153 2 місяці тому +5

    ''when your enemies pretend to be your friend,you must be ready away'' እንዲሁ ምነው ከረፈደ ብለን የምናየውና የምናልፈው ቀላል ነገር አደልም ፤ልክ እንደ አይጧና ድመት የጋቢቻ ሰርግ ልናየው የገባል እንጂ። እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል እንደሚባለው መሪዎቻችን የነቁ መሆን አለባቸው።ጥላትህን ማጥቃት ስትፈልግ ቅረበው።ዝምብለን ዞረው ወደኛ መጡ ብለን አጨብጭበን የምናልፈው ጉዳይ አደለም።ግብፅና መስጥ አንድ ናቸው።
    ኡክታዝ ጀማል በመልካም ስራህ ቀጥልበት አንተ አርበኛ ነህ 💪።

  • @africaunite3823
    @africaunite3823 2 місяці тому +2

    ግብፅን ማመን ቀብሮ ነው። እባብ እባብ ነው

  • @jemal4645
    @jemal4645 2 місяці тому +1

    የሚሻላትም እንዱህ ነው
    ህዳሴ ግድቡን ሁሉን ችግሮች አልፈን ዛሬ ላይ መጠናቀቁ ድላችን ነው ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፌ ናት ኢብሻአላህ የባህር ባለቤትም እንሆናለን❤❤❤❤

  • @yusufadnan971
    @yusufadnan971 2 місяці тому +4

    ❤🎉Ethiopia 🇪🇹 🎉❤

  • @SamiYohannes
    @SamiYohannes 2 місяці тому +2

    I wish I could meet this amazing Man!!! Purely Ethiopian who fights for OUR BELOVED COUNTRY. .

  • @dhdhgdhefs4529
    @dhdhgdhefs4529 2 місяці тому +2

    للعقلاالمصريين مثل هذه الدكتورة نحن فى الحبشة نحب الخيروالسلام وحسن العشرة والجوار والثقة المتبادل فاءن تطبيل للحرب والاستثمار فيه وتأجيج الميدية غيرالبناء ليس له مردود واثرطيب الاالتدميرواسأل الله سبحانه وتعالى أن يؤلف بين قلوب الشعبين على خيرالبلدين بمنه وكرمه وهو أرحم الراحمين امين

  • @AliMurasin
    @AliMurasin 2 місяці тому +4

    አለሐ ኢትዬጥሐን ኢጠበቀት አለሐ ዘርሕ የበረከዊ 2017.,ይልመት የበረከ ዘመን የረጊልን

  • @ChubaroChondero
    @ChubaroChondero 2 місяці тому +3

    የሚገርም ምስጥር እየወጣ ነዉ።ግብፅ የልማት ሥራ በኢትዮጵያ ትሠራ ነበር እንዴ? የአባይ ንጉሥ ተባረክ!!!

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 2 місяці тому +5

    ሲገባቸዉ ዞረዉ ዞረዉ እኛ እጅ ላይ ይወድቃሉ።በርታ ወንድማችን።

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 2 місяці тому +4

    ኪንግ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤

  • @alexbef9734
    @alexbef9734 2 місяці тому +14

    በእውነት ከልብህ በስሜት ሆንህ አንደምታስተላልፍ ከፊትህ ይታያልና እናመሰግናለን

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 2 місяці тому +2

    Yes The prominent Lady is inherent we respect her solid words

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele 2 місяці тому +4

    እኔ የሚያሳዝኑኝ ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመጫን ብለው የአገሪቱን ኢኮነሚ በየቦታው የሚበትኑትን ሐብት ሕዝቡ አለመቃወሙ ነው።

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 2 місяці тому +4

    ኡስታስ ጀግናው በርታ

  • @WorkyehailuGebremichael
    @WorkyehailuGebremichael 2 місяці тому +1

    የኔ ጀግና ነህ ለሀገርህ የምትተጋ,ኡስታዝ❤❤❤

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 2 місяці тому +4

    Alllah yetebekeh ante sew ❤❤❤

  • @aberawordofa3899
    @aberawordofa3899 2 місяці тому +2

    ቸር የሰማን የቆያ የሚባል ነገር እንደሚበለዉ

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 2 місяці тому +11

    👉 በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግብፅ 🇪🇬 ዛሬም በቅኝ ግዛት ስር ነች ። ምክንያቱም ፍትሃዊነት እና እኩልነት ጨርሶ የማይገባቸው ወይም የማይቀበሉ ቀኝ ገዥ ወራሪዎች አፅድቀው የሰጧትን ሰነዶች እንከን አልባ መከራከሪያ አድርጋ እያቀረበች ነው። ስለዚህ ግብፅ🇪🇬 ስለአባይ ከማውራቷ በፊት ከቀኝ ገዢዋ እንግሊዝ ራሷን ነፃ ታውጣ። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ናት።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +3

    ለጋራ ጥቅም የተሻለ ዲፕሎማቶችመንገድ ያስፈልጋታል ግብፅ ጉልበትና ተንኮል ብዙ ርቀት አያስኬድም

  • @yesunehwolde9116
    @yesunehwolde9116 2 місяці тому +1

    ግብፅን አምነሕ አትዋዋልም ። ምክንያቱም ጊዜያዊ ጥቅሞን ብቻ ስለምታስብ ።

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo 2 місяці тому +7

    ኡስታዝ ጀማል እነዚህ ብለው ብለው ስላቃታቸው አሁን ተለስላሰን እንቅረባቸውና ከ20 አመት በሗላ እቅድ ይዘው ያሰቡትን ነገር መፈፀም ይፈልጋሉ በኛላይ የበላይ ሆነው ማየት ነው የመጨረሻቸው ግብ ተንኮላቸውን ትተው ቢሰሩ ጥሩ ግን አናምናቸውም አሁንም ስላሸነፍናቸው ነው በዚህ ሀሳብ የመጡት ግን ግዜ ጠብቀው ተንኮላቸውን ይቀጥላሉ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 2 місяці тому +1

    Yes the Prominent Evypt profound Lady, thank You
    Now You Read us Understand Ethiopia you Read Nature,Natural Laws we are in one root,mysteriously bonded

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 місяці тому +3

    ኢሳያስ ይህን ቢሰማና ቢጠቀምበት

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 2 місяці тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ እንኮራብነሀ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 2 місяці тому

    እድም ልከ እያራሩ ይኖራል ድል ለኢትዮጵያ ወድቀት ለግብፅ

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤fetarihoy !!! Bicha temesgen

  • @AdfriseKabtyemer
    @AdfriseKabtyemer 2 місяці тому +1

    እጅብት ን ወርቅ ብታነጥፍ የኢትዮጵያን ምድር እንዳትረግጥ ማድረግ ነው .ያላቸውን የኮተን ፋብሪካ ጠራርጎ ማስወገድ ነው

  • @tulakurkure
    @tulakurkure 2 місяці тому +1

    ከብዙ ድካም ቦኋለ የተገኘው የሀገሬ ድል ነዉ

  • @LemzedBoost
    @LemzedBoost 2 місяці тому +1

    ❤❤❤ ethiopian teshagreh sew mehonen be zarew alem endante mastemar kebad new Allah Ye Lebona, Ewket, Tekwa barun Yekfetlen.

  • @ZerihunAsfaw-u4i
    @ZerihunAsfaw-u4i 2 місяці тому +2

    ምርጥ ሰው

  • @jemalreshed8973
    @jemalreshed8973 2 місяці тому +1

    MashALLAH !
    oustaz jezakALLAH ! behiure
    Berta

  • @SadikNursebo-x2x
    @SadikNursebo-x2x 2 місяці тому +2

    Ustaz# mhamedalarusi=ethopiya

  • @tesg9551
    @tesg9551 2 місяці тому +1

    Amazing discussion. They might come to their senses.

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 місяці тому +3

    Wellcome ustaz jemal beteseb and adminoch inquwan dehina metachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HUSENMUSEMA-gd4yq
    @HUSENMUSEMA-gd4yq 2 місяці тому +3

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ለመረጃው

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 2 місяці тому +2

    Ethiopia ❤❤❤

  • @tigistumamo8389
    @tigistumamo8389 2 місяці тому

    ያለ ድካም ለሃገሩ ወጥሮ የሚሰራ : የኢትዮጵያ ግድብ አምባሳደር:: ❤

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 2 місяці тому +1

    An amazing!

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 місяці тому +4

    اهلا ومرحبا بكم الى حسن المعاملة ولتنمية معنا🇪🇹❤🇪🇬❤🇪🇹❤🇪🇬

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 2 місяці тому

    ኡስታዝ ውዱ ልጃችን እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክ❤❤❤❤❤

  • @lifenetet485
    @lifenetet485 2 місяці тому +1

    Thanks ustaz

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 2 місяці тому +3

    ወንድማችን በርታ ❤❤❤❤

  • @MahdiAbudalla-le3zp
    @MahdiAbudalla-le3zp 2 місяці тому +1

    Salam la ethiopia🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 2 місяці тому +3

    Ustaaz!!! Glad to see you Abbay TV . Keep going 💪

  • @zemayared2124
    @zemayared2124 2 місяці тому +2

    እውነትን ከያዝክ ሁሌም ታሸንፋለህ።

  • @ArgagoLire
    @ArgagoLire 2 місяці тому

    ክንግ ኦፍ አበይ ወንድማችን አንቴ ለአገርህ የዋልከዉ ዉለታ የእትዮጽያ ህዝብ የምረሰ አይዶለም አንቴ በለ ዉለታችን ነህ የፀደችን ነ የበለፀገችን እትዮጵየን ለልጆቻችን እነሠረክበሌን አይዞ በርታ ስለ ዉለተይ እናመሠግነሌን።

  • @DamtewHaile
    @DamtewHaile 2 місяці тому +2

    Good job

  • @RozaWalelign-p9j
    @RozaWalelign-p9j 2 місяці тому +2

    Atemnwat !!!!!

  • @G7000
    @G7000 2 місяці тому +1

    የኡስታዝ እናመስግናሌን

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 2 місяці тому +1

    ኡስታዝ ከሚመለከተው አካል ጋር መነጋገር አለብህ ፓርማ ላይ በሰፊው ሊወያይበት ማድረግ አለብህ ግብፅ ከዚህ በሀላ ለኢትዮጵያ በዶላር በየአመቱ መክፈል አለባቸው የውዴታ ግዴታ መሆን አለበት የትኛውንም ዋጋ ከፋለን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ከነሱ እኛ ምንም ተጠቃሚ አይደለንም ከኛ ብቻ ነው እነሱ በነፃ የሚጠቀሙት ለምን ማለት አለብን በአንድ ድምፅ

  • @Gohtubebyemebet
    @Gohtubebyemebet 2 місяці тому +2

    ምናቸውም አይታመን ጳጳሳት እየላከች ወርቃችንን ለዘመናት ሲዘርፉ እንደነበር ታሪከ ይነግረናል

  • @TigistTadesseTigist
    @TigistTadesseTigist 2 місяці тому +1

    Thank you

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 2 місяці тому +1

    200;biloin$
    በጣም ብዙ ነው።
    ግብጽ ይሄን ያህል ሀብታም ሀገር አይደለችም።
    የራሳቸው እዳ ከ አልሲሲ ፀጉር million ጊዜ ይበልጣል

  • @getchmamo9177
    @getchmamo9177 2 місяці тому +2

    We have love and respect for Egyptian people, but I don't know why they wanna disturb peace in Ethiopia.

  • @AbwotGessa
    @AbwotGessa 2 місяці тому +1

    I am happy for u

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 2 місяці тому +1

    የግድያው ግዜ መኪና የተከራዩት ከእኛ ነበር።

  • @habtetedla5005
    @habtetedla5005 2 місяці тому +2

    King

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 2 місяці тому +1

    አይደለም ግብፅ ቻይና እንኳ የላትም ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስትመንት

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @DachaasaaTM
    @DachaasaaTM Місяць тому

    Dhugaa ati Ilmà sabaa ti .
    Jabaadhu !

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 2 місяці тому +4

    Ustaz,kazih bohala gibtsin man yamnatal?

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 місяці тому +2

    ሴትዮዋ ይመቻት

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 місяці тому +1

    እርሰ በራሳችን ተሰማምተን ብንኖር ሰላም ቢሆን ተሰደንም ሰው ሀገር አንቀመጥም ነበር ።።።ኢትዮጵያ የታደለች ናት ሀብታም ናት ።።።ግብፀ ወደ ኢትዮጵያ መዞራቸው ይገርማል 🤔

  • @TeferaTaye-j1l
    @TeferaTaye-j1l 2 місяці тому +3

    Egyptians should know that 80%of people of Etiopia have no electri supply.beliveme the dam is for this purpose.let us share our resources. If possible make suez cannal free of tax to Etiopian ships or forward other options which can bring agreement .win win soluton.no use of century old confrontation .
    dam is for this purpose.donot respect our right without harming your interest?If possible make suze cannal open and free of tax to Ethiopian ships.There are other options.

  • @YourHappinessOurSuccess
    @YourHappinessOurSuccess 2 місяці тому +3

    ኡስታዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ

  • @almaz3155
    @almaz3155 2 місяці тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 2 місяці тому +2

    Now Game is Over Over .

  • @JamlaMohamed
    @JamlaMohamed 2 місяці тому +1

    አንፈልግም ቅኝ ዙራት ይብራበቸው

  • @Work-e5g
    @Work-e5g 2 місяці тому +5

    ክብር la Ethiopia

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 місяці тому +1

    ችግሩን ለመፍታት ኢትዮጵዮጵያን ሊገዙ አሱበዋል ? መንግሥት ለመሸጥ የሚፈሏገው ክልል አለው?

  • @ZolaT26
    @ZolaT26 2 місяці тому +2

    ኡስታዝ ግራ እያጋባቹን ነው ሌላው ልትወጋን ነው ይላሉ አንተ ደግሞ ሌላ ነገር

    • @samera626
      @samera626 2 місяці тому

      አትፍሩ ጦርት አይወዱም 😅😅😅😅😅ጠንካራ ሁን ደግሞ ለአረብ

  • @almaz3155
    @almaz3155 2 місяці тому +2

    ማንም አይፈቅድላችሁ ጠላትነታችሁን አንረሳውም 😂😂😂😂

  • @Gohtubebyemebet
    @Gohtubebyemebet 2 місяці тому +2

    እንዴት አመንካቸው ወንድሜ ሌላ የሴራ ቻፕተር ነው የሺዎች አመታት የ ኢትዮጵያ ጠላት ግብፅ

  • @IombasolombasoIombasolombaso
    @IombasolombasoIombasolombaso 2 місяці тому +1

    Yes let's grow up together that's prosperity good aide we don't needs abarted

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu 2 місяці тому +1

    ኤርትራን አስገንጥለዋል ለዘመናት አድምተውናል ይህን አምነው ይቅርታ ጠይቀው ካሳ መክፈል አለባቸው

  • @AfooTadesse
    @AfooTadesse 2 місяці тому +1

    በርታ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 місяці тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @MubarekJeba
    @MubarekJeba 2 місяці тому +1

    Dig Dig uztaz.

  • @BakeBati
    @BakeBati Місяць тому

    ጤነስጥልኝ ጀግነችን ኡስተስ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር