እስራኤል ለግብጽ ትቀርባለች ትራምፕ የግብጽ ውሃ አይነካም ቻይና ጉድ ሰራችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 18 днів тому +6

    ውስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀገርችን ኩራታችን 🇪🇹🇪🇹♥♥💪ከፍ በይ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🕊

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 18 днів тому +5

    ❤Dear brother. Thank you! የኢትዮጵያዊያን ተስፋ ሙሉ ነው። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታብባለች። Very soon በቅርብ ኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላሮች የምታድነበትና የምታግኝበት የራሷዋ ታሪካዊ ወደብ ይኖራታል። እንደ ሳውዲ፣ ካናዳ ፡እስራኤል ለተፈጥሮ ሃብቷ natural resource (ውሃ)ታስከፍላለች።❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 18 днів тому +1

    ሀስቢየላህ ወኒኢመል ወኪል ☝️መመካት በአላህ ብቻነው በሶችና በጠቋይ አንመካም ኦኛ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 18 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @BenchMajiCoffeeCerteficate
    @BenchMajiCoffeeCerteficate 18 днів тому +3

    Dear My Brother Ustaz Jemal,
    Your tireless efforts in uncovering and exposing the truth about the Nile River issues and the conspiracies surrounding it are truly commendable. As a proud Ethiopian, you exemplify the courage, resilience, and determination that inspire many. Your media platform has become a beacon of truth and a voice for justice, surpassing even mainstream Ethiopian outlets in impact and significance.
    May God bless and protect you and your family from any harm or evil intentions coming from the Egyptian side. Your dedication to our nation's cause is invaluable, and your work resonates deeply with Ethiopians who stand united for their rights and sovereignty. Thank you for your incredible service and unwavering commitment to Ethiopia's dignity.

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 18 днів тому +4

    ግብፅ የኢትዮጵያ ግድብ ስትመታ የኢትዮጵያ አየር ሀይል የአስዋንን ግድብ የማያጋይበት ምን ምክንያት ይኖራል

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 18 днів тому +3

    የግብፅ ውኃ የሚሉት ግብፅ ድንበር የደረሰውን ውኃ ከሆነ ትክክል ናቸው ፤ ነገር ግን በኢትዮጵያ የግዛት ክልል ያለውን ውኃ እናንተ አትንኩ የግብፅ ብቻ ይሁን የሚሉን ከሆነ ...ይህ ሊሆን የሚችለው የግብፆች ኃብት በሙሉ የኢትዮጵያም ኃብት ሊሆን ሲችል ወይም የአሜሪካን ኃብት የሜክሲኮም ጭምር ሲሆን ብቻ ነው በሏቸው እነዚህን ፍትህ አልባ ስግብግብ አሳሞች ።

  • @Dawg939
    @Dawg939 18 днів тому +1

    የእነሱ ትእቢት ባበጠ ቁጥር የእኛም አቅም እያደገ ነው። አንፈራቸውም

  • @derejeasfaw5182
    @derejeasfaw5182 18 днів тому +2

    ሌሎች ምንም ቢሉ ፈተናውን ተቋቁመን አገራችንን ከፍ ለማድረግ ኢትዮጵያዊያን ሁላችን እንዳንተ በጎ ኃሳብ ካለን የቀደሙ አባቶቻችን የከፈሉትን ዋጋ እያሰብን ከተባበርን እናልፈዋለን። ለአንተና አንተን ለመሠሉ ለኢትዮጵያ ለቆሙ ሁሉ የሁልጊዜ ፃለቴ እድሜና ጤና እንዲሰጣችሁ የድካማችሁን ፍሬ እንድትበሉ እመኛለሁ። ለአገር የቆሙ እየመሠላቸው ሳይገነዘቡ ወይም ሆንብለው ሁሉንም ነገር በመቃወም ልክፍት የተለከፉትን በመወለድ ኢትዮጵያዊ ሆነው ስራቸውና ቃላቸው ሁሉ ከግብፃች የከፉ ወንድምና እህቶቻችንን የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ልቦና ይስጣቸው እላለሁ።

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 18 днів тому +2

    የተጫነው እቃው በቲክቶክ የኛው ሀበሾች ናቸው አይቻለሁ አንዳዱ በግድቡ ሰራተኞ በራሳቸው ይህ መከልከል አለበት ሞባልም መከልከል አለበት ሰራተኞች የሚያሰቀምጡበት ሳጥን ከጠባቂ ጋር መዘጋጀት አለበት

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 18 днів тому +2

    Uztaziyie Selam Leantie❤

  • @woldeyesusaynoshe9734
    @woldeyesusaynoshe9734 18 днів тому

    You are great

  • @AbelTarekegn-e7v
    @AbelTarekegn-e7v 18 днів тому +2

    አረቢኛ ማወቅ እፈልጋለሁ ።

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 18 днів тому +1

    ASWW❤❤❤❤

  • @Addisኑሮ
    @Addisኑሮ 18 днів тому

    ውሃ ሕይወት ነው ለገባው ሕዝብ ።

  • @AsefaKebede-e6f
    @AsefaKebede-e6f 18 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉welcome.. kings of all water abbey....it is my dam. ... ..

  • @destagemeda2878
    @destagemeda2878 18 днів тому

    Ustu! God bless you! You are unique for us! Please can you inform me your live time. I am here in Ethiopia!

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 18 днів тому

    Wendmachen geta yetbkhe

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Reew1122
    @Reew1122 18 днів тому

    Uztaz Omar nurlin wendmachin

  • @Sulaabdulfeta
    @Sulaabdulfeta 18 днів тому

    Asaalaamaalykum ❤❤

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 18 днів тому

    የኛ ሞሳላ አብይ ነው

  • @Dawg939
    @Dawg939 18 днів тому

    ብዙ ኢትዮጵያኖች እስራኤል በአባይ ውሀ ላይ ስላላት አመለካከት የተሳሳተ ግንዛቤ አላቸው።
    እስራኤል ወደፊት ውሀው በሲናይ በረሀ በኩል ግብፅ ትሰጠናለች ወይም ትሸጥልናለች ብለው ያምናሉ። ስለዚህ ውሀው ኢትዮ ውስጥ መቅረቱ አይወዱትም። አንድ ወቅት ላይ በግልፅ ተናግረውታል ይህ እቅዳቸው።
    በሌላ በኩል ደግሞ እስራኤሎች ለኛ ያላቸው አመለካከት የእኛ ሀገር ፋናቲክ ክርስቲያኖች ካላቸው አመለካከት ጋር ሰማይና ምድር ነው። በጣም ዘረኞችም ናቸው።
    ስለዚህ ማንንም ማመን አንንልም

  • @AlmazD-o2p
    @AlmazD-o2p 18 днів тому

    Aselamaleikum

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 17 днів тому

    Wendme programh yemigerm new. Egziabher yisth.❤❤❤ Berta. Ye Egypt defret gen yemigerm dictatoroch nachew.😂😂😂

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 18 днів тому +1

    ኦስታዝ ጀማል ቢትኮይን የሚባለው የወደፊት የዓለም መገበያያ ስለሆነ ኢትዮጵገያ ደግሞ ከዓለም አገሮች በሙሉ የኤሌክትሪክ ፊጆታ ርካሽ ሰለሆነ ብትኮይን ደግሞ ብዙ የኤሌክቲሪክ ሀይል ስለ ምጠቀም በህዳሴው ግድብ ምክንያት ኢትዮጵያ ከብት ወይን አራት ቢሊዮን ተከፍሏት ተፈራርማለች እና ይች ለፍላፊ ግብፃዊት የሚታወራው ዝም ብላ ጬፍ ይዛ ሰለሆነ እርሳት።
    The bottom line is the GERD is already global icon Biticoin company has already signed for 4 bn dollars with Ethiopia to use crypto currency payments based on this fact what Donald Trump said five years ago will never reapt this time regarding the Renaissance dam okay

  • @PeterosMiroche
    @PeterosMiroche 18 днів тому

    We Ethiopian we are worshipping God not American

  • @ZemechaYriga
    @ZemechaYriga 18 днів тому

    HULUM,YETMARE,ENIDATE,BIHON

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 17 днів тому

    86•5 % የኢትዮጵያ ውሃ በምን አይነት ቀመር ነው የግብፅ የሆነው ? ምን አይነት ድፍረት ነው ? ውሃው የኛ ነው ፀባያቹን አስተካክሉ እንድንሰጣቹ ቸርነት እንድናደርግላቹ ።

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤