The reporter makes it wired to be alone when you are old. He just answered your question , May be he didn’t find the person he wants to be with! Maybe he is just happy on his own
first off all Alex በጣም ወፍረሀል ሌላው ደግሞ እኔም 46 አመቴ ነው usa 🇺🇸25 አመት ኖሬያለሁ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አንተ judge እያደረግክ ነው instead of focus on the story አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት የባልዋን መፅሀፍ አጠበች አሉ አድራሻቸው ይሰጠኝ አባት ይሆኑኛል
This is the second time I’ve noticed you being rude to your guests. People appreciate you for your listening skills and respectful attitude, but I haven’t seen that in you lately.
Mr.journalist , I watched you the other day the guy from Ireland and today with this guy , you're missing your job being journalist, you becoming investigator and argumentative... Instead check your fact gather the info before you come ..
ኤረ አሌክስ ተሳስተሃል በአብዛኛው የከተማ ልጅ በ40ም አይወጡም ከምር እሳቸው ልክ ናቸው ግን አለምዬ አጠያየቅህ ከቅርብ ግዜ ወድህ ሰዎችን ማመናጨቅ ጀምረሃል እናም ተረጋጋ አስብበት ፍትህ ፍለጋ ነው ሰው እሚመጣዉ እና ፍትህ ለዚህ አባት ሀቃቸውን ያውጣላቸው 😢
Yes, I am also observing that.
የድሮው ኢንተርቪ ብታዩ ደሞ ውይ አሁንም እንደገና ጀመረው ደህና ሆኖ ነበር ትሉ ነበር 😂❤😂 ።
The reporter makes it wired to be alone when you are old. He just answered your question , May be he didn’t find the person he wants to be with! Maybe he is just happy on his own
አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት መፅሀፍ አጠበች አሉ አለክስ በጣም አፈላ
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም
አሌክስ መከራከርህ ትክክል አልመሰለኝም። የሆኑትን ሲነግሩህ መስማት ነበረብህ። ክርክርህ ብዙም አልጣመኝ። እንደገና ብትሰማው ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባሀል ብየ አስባለሁ።
ምን አደረገ መጠየቅ ያለበትን እየጠየቀ ነዉ ስራውን ጠንቅቆ ያውቃል ኧረ ልጁን ተውት
እዴ በተወሰነ ሰዎች ድፍን የአዲሳባን ሰዉ መፈረጅ ይከብዳል ደሞ ትዳርን ፈርቶ ከተማ የሚገባ ስት አለ
@@Dida-n5c
ስራውን ተመልካች ካልወደደለት ምኑን ሠራው?
ሰምኑን ተለውጧል ስንል በምክኒያት ነው እኮ
አይ እሱ የራሱን ፍላጎት እንዲነግሩት ነው የፈለገው፡፡ ትልቅ ትምህርት ነዉ የነገሩን
ምንም የተከራከረው ነገር የለም ጋዜጠኛ መሆኑ ጠፋህ የተነገረውን ብቻ የሚሰማ
ለምን አላገባህም? ለምን ሳታገባ ቆየህ? መቼ ነው የምታገባው? እንደዚህ አይነት ጥያቄ ፈፅሞ አይጠየቅም ነውር ነው ሰው እራሱ ወይም እራስዋ እስካልነገሩን ድረስ። 'አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄስ ሚስት መፅሐፍ አጠበች አሉ' አለች አያቴ።
ትክክል ነውር ነው
Right
የኛ ስው ስውሁን ያስብደል እናቴ የስውሁን ኖሮ ይኖሩ ይመስል እኔም እንደዚህ የሚልኝ ስው አልውድም በተለይ ሀገርችን የስው አፍ ከበድ ነው
እልምም ያለ ደረቅቅቅ ጀዝባ እኮ ነው..!!!
@@zaharamudesir4205 ትዳር ከባድ ነው..እሚፈልጉትንእይነት ባልና ሚስት ማግኘት ቀላል መስሎታል...ዝም ብሎ ከገቢያ የሚገዛ ይመስል...!!!
አለምስገድ አዳማጭነትህን ትተህ ወደ ቁጡነት እየገባህ ነው:: ዕረፍት አድርገህ ከዩትዩብ ራስህን አድምጥ ለትንሽ ጊዜ::
@@Wantiya12
ትክክል ... ሰሞኑንን እንግዶቹን በድንገት Attack የማድረግ ሁኔታ ይታይበታል።
@@yifat-o4w😂😂😂ውነት ነው እኔም ተቀየረብኝኮ እንግዶቹን ያስደነግጣል
Yes, you are right exactly he need to relax🙏
ካካካካ ወላሂ እውነት ብለሻል ከዚህ በፊት ያቀረበውን እንግዳም በጣም ሲቆጣ ነበር።
Yes so true he need rest
ሰውየው ልክ ናቸው የከተማ ልጅ በብዛት እናት አባቱ ቤት ነው የሚያረጀው። ክፍለ ሀገር በሽተኛ ካልሆነ በስተቀር ሴትም ወንድም በልጅነት ነው ከቤት የሚወጡት።
ትክክል
ትክክል እኔ ከክፍለሀገር መጥቼ በ21አመቴ እራሴን ችያለሁ ያከራዬ ልጆች በ40አመታቸው እናታቸው ጋ ናቸው
😂😂
Iይህማ በጣም የተነቃበት ውንብድና ነው። የባንክ ቤት ሰራተኞች ያለውን የሲስተሙን ክፍተት ተጠቅመው ውንብድናውን ፈጠሩ።
ፋናሽዬል ስካም (financial scam) ነው።
ትክክል❤❤❤❤
ልክ ናቸው ብዙ የከተማ ልጅ በድሮ ጊዜ ሳያገቡ ቀርተዋል። አለምሰገድ አንተ በዚህ ዘመን ያሉ ልጆችን አይተህ ነው።
@@Maya1614-r4e
የአሁን ልጆች አግብተው የት ነው የሚኖሩት? ወላጆች ቆጥ ላይ?
በዚህ ዘመን ብስዋል፣ በኑሮ ውድነት ምክንያት፣ በስራ ማጣት፣ ኪራይ መወደድ
ልክ ብለሀል
በራሱ ዘመን ማለት ያው ነው። ወንዶች ቶሎ አያገቡም።
@@konjittadesse2126
በራሱ ዘመን መቼ ነው? ሸማግሌ አይደለም
ኣልምሰገድ አረፍት ውሰድ በጣም ታሳዝናለህ ሰው የሄ አባት ፍትህ ፍልጎ ነው የመጡ አንጂ ካንተ ጋር ሊከራከሩ አይደሉም ክብር ይንሩህ አኔ አዋቂ ብቻ አትበል
ምን ስለሰራ ነው የደከመው ቁጭ ብሎ ወሬ መስማት ምኑ ያደክማል ይልቅ የለበሰዉ ልብስ ሊፈነዳበት ነው ጂም ይግባ።
አወክ አወክ ሲባል መስመር እየለቀቀ ነው
@@MerlikoTadiya mesemer lemen atasizewem kmawerat
ትክክል ናቸው አባታችን የከተማ ልጅ ከቤት ቶሎ አይወጣም ደግሞም ቶሎም አያገባም ለምን ከቤተስብ ጋር እየተረዳዳ ነው የሚኖረው ይመቸዋል እግዚአብሔር ገንዘቦቱን ያስመልስሎት አባታችን
እኚን አባት እናግዝ የሚል በላይክ ያሳይ በጣም ያሳዝናሉ ምስኪን መጦሪያ ትሆነኛለች ብለው
እውነተኛ መንግስታዊ ስርዖት ካለ ገንዘቡን የተቀበለውን ሰው በህግ ተይዞ ይጠየቅ ነበር።ዛሬ ሰው ታግቶ 50 ሚሊየን በዚህ ባንክ አስገባ የሚባልበት ብቸኛው አህጉር እኮ ኢትዮጵያ ብቻ ነች።እና በዚህ ውንብድና መንግስት አለ? የመንግስት እጅ የለበትም?
አላምሰገድ አንዳንዴ እኔ ብቻ ነይ አዋቂ ትላለህ አባታችን ልክ ናቸው እንደውም አሁን ነዉ ሰው ቶሎ ማግባት የጀመረው እሳቸው በሚሉት ግዜ ቢመችም ባይመችም የከተማ ሰው ቶሎ አያገባም
yehe.halfenate.naww
አለምዬ አንተ እኮ ወጣት ነህ ከሰውየው ጋር ብዙ ልዩነት አላችሁ:: እሳቸው እውነታቸውን ነው በኛ ጊዜ ትዳር በቀላሉ አይያዝም የእናት አባትንም ቤት ለቆ አይወጣም እነሱም እንድትለያቸው ብዙም አይፈልጉም:: ያሁን ዘመን እንደ አሜሪካኖቹ ነው 18 ካለፈ ራስን መቻል ነው😊
ትክክል
በአሁን ግዜ ወጣቱ አግብቶ የሚሄደው የት ነው?
@@LoveAndPeace2424 በእድሜ እንሶ እይደለም ከ42-45 ባለው እድሜ ውስጥ ላይ ነው ያለው እንደው እወቀች እወቀች ሲላት መፆሀፍ እጠበች ህኖበት ነው...
አለምዬ ፣እንወድለን።ሰዎች ሐሳባቸውን ሊገልፁ እንጂ ሊያስፈርዱ ስለማይመጡ አትከራከራቸው፣ማስረጃ ወይም ያልገባህ ነገር ካለ ጠ ይቅ ፣በሳቸው ዘመን ያለሀሳብ ቤተሰብ ጋር መኖር የሚቻልበት ጊዜ ነበር ።በተረፈ የእንግዳውን ተአማኒነት መጠራጠር ይመስላልና ደስ አይልም።ከይቅርታ ጋር።
ምን አረገ አልተከራከረም መጠየቅ ያለበትን ጠየቀ ስራውን ጠንቅቆ ያውቃል
ዝበል የተሰማውን አስተያየት የመስጠት መብት አለው@@Dida-n5c
@@Dida-n5c
በየኮሜንቱ ሥር the same answer አትስጥ። ሰሞኑን ከተጎዱ ሰዎች ጋር ግብ ግብ እየገጠመ ነው እና ይስተካከል እያልን ነው ያለነው።
ዓለም ሰገድ እኔ መሃል ከተማ አራት ኪሎ ተወልጄ ነው ያደኩት እና ቶሎ ማግባት አይታሰብም ወላጅ አለ ወላጅ የሰራውን እየበላ ወላጅ ቤት ይተኛል ምቾት ስላለ ትዳር አብዛኛው አይፈልግም ቶሎ የሚያገባው ቤተሰብ የሌለው የተቸገረ ወይም ቤተሰብ ሌላ ቦታ ከሆነ ነው እና አለምሰገድ አንተ ያልከው ሃሳብ ትክክል አይደለም
Exactly
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አዎ ግን ሁሉም አይደለም ይገርማል
አንተማ (ቺማ) የልጅ ጡረተኛ ነህ( ሽ)
My brother journalist the thing is old generation specially scary of marriage I have family the same thing all off addis abeba people not the same.
አለምዬ ፕሮግራምህን በጣም ነው እምወደው የዛሬ ግን እኔ አውቅሎታለሁ እሚል ንግግር አብዝተሀል ትዳርም ፍቅርም ከፈጣሪ ሲሰጥ ነው እሚሰምረው እኛ ባሰብነው ጊዜ አናገባም ስለዚህ ባትጫናቸው ባይ ነው ቢያንስ ሀሳባቸውን በነፃነት እንዲገልፁ ለቀቅ ብታደርጋቸው አላስወራ አልካቸው ከአፍቸው ንጥቅ ንጥቅ አታድርግ
አሁን ይሔ ግዙፍ ባንክ ለስማቹ ስትሉ የእኚን አባት ገንዘብ መልሱላቸው የዋሕነታቸውን አይቶ ነው የተጠቀመባቸው የመንግስት ያለ በጣም ያሳዝናል ፍትሕ የሌለበት ሀገር😢😢
አለምየ ማጋባቱና የብሩ መጥፉት ምን አገናኘውና ነው በ57 አመቴ ባገባም ጉድ ሆንኩኝ የሚለው እኔኮ ምስቱ ዘረፈችው ብዬ ነበር የቪድዮ ርዕስ ይስተካከል፡፡
ለሽቀላ ነዋ😂😂😂
😂😂awo 😊😅
me too 😂😂😂😂
Me too
ርዕሱ ላይ ካላጭበረበሩ ሰው ዘው ብሎ አይገባም። እንደ አለመታደል ሆኖ ውሽት ባህል ሆኖ ቀረ።
እዚህ ታሪክ ላይ ይንተ ስራ መሆን ያለበት መጠየቅና ማዳመጥ እንጂ መከራከር አይደለም::
የሰውየው ትክክል ነው የከተማ ልጅ ፍፁም ከቤት መውጣት አይፈልጉም በተለይ በነርሱ ትውልድ
ሰለደረሰባቸዉ ችግር እንጂ የጋብቻ ጥያቄ ምንአመጣዉ አቶ ማሞን ከደሰባየዉ በደል በተጨማ ያለፈዉን ጊዜ አንስተህ በዱላ እንደበደካቸዉ ነዉ የተሰማኝ ያሳዝናል ። ለወደፊቱ መጠየቅያለብህንእና የሌለብህን ብታስብበት መልካም ነዉ።
በጣም ያሳዝናሉ የመጡት ስለ ገንዘባቸው መጥፋት ነው አንተ የምትጠይቃቸው ደግሞ ለምን ቆዩ ሳያገቡ አይባልም የሰው ቁስል መንካት ነው ከቻልክ ገንዘባቸውን አስመልሳቸው አባቴ ሲያሳዝኑ 🥹
የኔ አባት ይቅር ❤ታሪኮት ደስ ሲል አላህ❤ልጅ ይስጣችሁ ሲቀጥል ገንዘቦትን ያዘረፉት እራሱ የባንክ ቤቱ ማነጀር ውስጥ አዋቂ ነው አፈር ይብላ አይዞን😢አባታችን በስተርጅና የለፉበትን አቆትን ፈጣሪ በእጅዎ ያስገሎት ኢትዮፕያውስጥ መቼም ፍትህ ማፊ😢
ስራ አስኪያጁ ለሊቱን የሳቸው ብር ብቻ እንደወጣ በምን አወቀ
ስራ አስኪያጁ ጥዋት ሲገባ ገንዘቡ ወጭ መሆኑን ሲያይ ደወለላቸው፣እሳቸው ስልካቸው ላይ የደረሰውን ሚስጥር ቁጥር ከመልዕክት ጋር አላጠፉትም፣ሌቦች ስልኩን ከነሚስጥር ቁጥሩ ጋር ሲያገቹት አስተላለፉት
Sira askyaju yesachewn kutir bicha be min leyto liyayrw chale
አለምዬ አንዳንዴ ትጫናለህ ያለማግባት ሀጥያት አይደለም ባለማግባታቸው ደጋገምክባቸው እኔ መሀል 6 killo ተወልጄ አ ድጌ ወንድን ማናገ ር በጣም ነበር የምፈራው እና እንደአስተዳደጋችን ነው ።ወደ ጉዳዩ ስገባ ታታሪና ሀቀኛ አባት ናቸው ባንክ የሚሰራው ግለሰብ ነው ብራቸውን ያጭበረበራቸው dashen bank መልስ መስጠት አለበት እኔንም ንግድ ባንክ atm አጭበርብረውኛል።አባቴ ሀቆትን እግዚአብሔር ያውጣሎት
አለምሰገድ ግን ግትር እየሆንክ ነው አንተ ያልከው ብቻ ትክክል እየመሰለህ ነው ስተት እንኳን ቢኖር አንዳንዱ ይታለፋል ለሁሉ ማብራሪያ አያስፈልግም
የኔ አባት እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በጣም ባላጌ ሰው ነው እንዴት ሰው የስውን ጉልበት ለመብላት እንደዚህ እንቅልፍ ያጣል በጣም ነው ያዘንኩት
አለምሰገድ ምነው ሳቅ ሳቅ አለህ? ደግሞ አትከራከር። ልክ ናቸው እርሳቸው ያሉት ብዙ የአዲስ አበባ ልጆች ቶሎ አያገቡም እኔ የማውቃቸው ማለቴ ነው።
Exactly
እረ ብዙ አለ በየቤቱ
😀@@eyarslaewarkneh4548
አረ ተለየብኝ ከድሮ ይሄ ጋዜጠኛ ምን ነካው🤔
አው ለምንድን ነው ግን
first off all Alex በጣም ወፍረሀል ሌላው ደግሞ እኔም 46 አመቴ ነው usa 🇺🇸25 አመት ኖሬያለሁ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አንተ judge እያደረግክ ነው instead of focus on the story አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት የባልዋን መፅሀፍ አጠበች አሉ አድራሻቸው ይሰጠኝ አባት ይሆኑኛል
Teru hasab naw gefabet
@@tsetsi469አንበሳ ነክ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🙄ወንድም ይሆኖታል❤
Bka enen agbagn😅
ልክ ናቸው የ ከተማ ልጆች ቤተሰብ ላይ ነው የሚቆዩት ቤት ከሰሩም ቤተሰብ ግቢ አየሰሩ አግብተው ነው የሚኖሩት ባሁኑ ቤት ፈረሳ ብዙዎች መና ቀርተዋል
አለም ሠገድ ጎበዝ ጋዜጠኝነሕ ግን ይሔን ሠሞን በ
ለይ ከአየር ላድ የመጣዉን ሠዉዬ እንደወንጀል ምርመራ ነበር ነበር ታወጣጣዉ የነበረዉ አሑን ደሞ ደገምከዉ
Seraw new
@@BibiRegasa ፓሊስ ጣቢያ እይደለም እኮ...🙄የሱ ስራው ማዳመጥ ጥያቄ ካለውም መጠየቅ እንጂ እይ የሚነግሩኝ ትክክል እይደለም ብሎ እንባጋሮ መፍጠር እይደለም ...!!!
ይኸ አለምሰገድ የሚባል ጠያቂ አንዳንድ ጊዜ ወንጀል መርማሪ ይመስል በማያገባው ነገር መጠየቅ የማይገባውን ይጠይቃል፣ ይከራከራል ፡ አሁን አሁን የማይመች ሰው ሆኖል። ለምሳሌ ከየር ላንድ የመጣውን ከባድ ችግር ብሶት አስደንጋጭ ያለበትን ሰው ጥሩ ሰው አልሆነለትም። ሰውየው ችግሩን ወደ አገሩ ይዞ የመጣው በዓለም ሁሉ ችግሩ እንዲሰማ ፍትህ ለመግኘት ለህዝባችን ደግሞ ጥንቃቄና ግንዛቤ ለመስጠት የሚጠቅም ነገር ነው የያዘው። ነገር ግን ሰውየውም ጎበዝ ስለሆነ አለም ሰገድ ሲከራከረው ቢያናድድም በትዕግስት ተቋቁሞታል።
አረ በጣም ነው ያናደደኝ ሰውዬው እራሱ እኮ የላኩኩልህን ቀድመህ አንብበህ ማስታወሻ ይዘህ ነበር ልታወራኝ የሚገባው አለው:: ሲመስለኝ ከ ህፃን ፌቨን ጋር በተያያዘ ወይ ጭብጨባው አስክሮታል ወይም የደረሰበት ጫና አለ
Betem yeha zerto gaztegha
እሳቸው በጣም ትክክል ናቸው
እርዕሱ ከጉዳዩጋራ አይገናኝም። “ በዳሽን ባንኩ ስራ አስኪያጅ የማታለል ወንጀል ተፈፀመብኝ “ ቢሆን ጥሩ ነበር ። ግለሰቡ በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ ፍትህ ይስጣቸዉ።
እረ እኔም ለጥቂት ነው ሳላርጥ ያገባሁት መሀል እዲሳባ ፒያሳ ተወልጄ የከተማ ልጅ ለትዳር እይቸኩልም ነበር በኛ ጊዜ ያሁኑ ተወው
የባንኩ ማናጀር ብሩ ለሊት ሲወጣ ማደሩን ደውሎ የሚነግረው በምን አውቆነው
በትክክል የሱም እጅ አለበት የሚያውቀው ነገር አለ
እኮ ስጀምር ከባንክ ብር ስወጣ የባንክ
የሰራተኞ ይደውላሉ እንዴ
ትክክል
Esu new yenem tiyake 🤦🏽♀️???
Specially he opened the mobile app account without the owner knowledge is suspicious 🤨
ትክክል ዓለም ሰግደ እዉ ደክሞታል እረፈት ያሰፈልግሃል እየተቆጣህ ነዉ
የከተማ ልጅ ከቤተሰብ ቤት አይወጣም በተለይ የአዲስ አበባ ልጅ ቁስላችን ብዙ ነው
አይ የኛም ጥፍት
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ትክክል እህቴ
ልክ ናቸው የከተማ ልጆች ሆነን ቶሎ ማግባት አይታሰብም ስራም ይዘን
የዚህ ዘመን መሆን አለበት አለምሰገድ የሚያወራው
እሱየፈረሶይ ልጅ ነው ለዛ ነው መሠለኝ
አለምሰገድ ከጊዜ በሆላ መርማሪ እየሆንክ ነው ጥያቄ አታብዛ ባክህ ሰዎች ሀሳባቸውን ለህዝቡ ማጋራት ፈልገው መተው ያንተ በጥያቄ ማጨናነቅ ምን ሚሉት ነው?
በተለይ ስለ ግል ህይወቱ በጣም አጨናነቀው። ምናገባው እሱ
ምኑ ጋር ነው መርማሪ የሆነው መጠየቅ የተገባውን በስርዓት እየጠየቀ ነው ልክ እንደሁልጊዜው ሰውየው የመጡት ሊናገሩና ሊጠየቁ ነው በቃ እንዴት ነው ግን የምትሰሙት
ሀሜተኞች እየሆኑ እኮ ነዉ በሌላ ሚዲያ እየቀረቡ ሀሳቤን ቆርጦ ነዉ ያቀረበው እያሉ ነዉ ያም ይመስለኛል ያለ መረጃና ማስረጃ መቅረብ የለባቸዉም የቀረበ ሁሉ ያለቀሰ ሁላ እዉነተኛ ነዉ ለማለት ይከብዳል በተለይ በዚህ ሰአት ከባድ ነዉ
😂😂😂😂😂ሚስቱ ነሽ ወይ ደሞ እርግጠኛ ነኝ የቅርብ ዘመዱ በየኮሜንቱ ስር እየገባሽ ወይም እየገባህ ተመሳሳይ ምላሽ መስጠት ነገሩን አይቀይረውም😅 አወቅ አወቅ ሲሉት ወጥ እረገጠ ይሄ ጉማሬ።@@Dida-n5c
@@ጠበቃbikeyer baykeyr min ymetal sewen lmeweks mechkol
አለምሰገድ ያ ትህትናህ የት ሄደ ሰሞኑን የምታቀርበው ላይ በጣም በጣም ቁጡ እና ተናዳጅ ሁነሀል ፕሮግራሙን እየጠላሁት ነው ከሄቨን አባት ጀምሮ የምታቀርበው ፕሮግራም ላይ ሁሉ በቁጣ ነው ብዙ ጭብጨባ አበዛንብህ መሰለኝ
ትክክል።ሆነ ብላቹ አይታቹ ከሆነ ይሄ ባህሪው ግልፅ የወጣው ሽልማት ከተሰጠው በኋላ ነው።
@@ጠበቃymelesewal beka ataseb
እረ አለምዬ ተሸወድክ፣የከተማ ልጅ የናቱና የአባቱን ይብላ ይጠጣ እጂ መች ቁምነገር ያውቃል
😂😂😂😂
እረ እኛ እንደፈለግንው ካልሆነ ጣት መጠቆም ባህሪያችን ነው ኑሮ ያስፈራል ።
ወይ አለመተዋወቅ ያዲስ አበባ ልጅ ለቤተሰቡ ሙት ነው @@TenaNegatu
Eko weta tbelo new ymiwtaw
This is the second time I’ve noticed you being rude to your guests. People appreciate you for your listening skills and respectful attitude, but I haven’t seen that in you lately.
Exactly
እሱ የሚያስበው ብር ሊለምኑ የመጡ ይመስለዋል እሳቸው hard working ጉራጌ ናቸው i think the banker stolen his money 💵 we can donate this man
Yes you're right ✅️
አለምሰገድ በሰላም ነው ነገሩህ እኮ አንተም እንደሳቸው ነው ያልከው የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም ሲሉህ ያገባል ብሎ መከራከር ልክ አይደለም እድሚያቸውንም ማየት ነበረብህ በጣም አክባሪህ ነኝ
መች ተከራከረ እሱም የራሱን የሚያውቀውን ተናገረ እሳቸውም የራሳቸውን ተናገሩ በቃ እንዴት ነው ግን ምትሰሙት
@@Dida-n5c😂😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ ገለቴ ይሄ ቦርጫም ሸረሪት አፍልቱዋል
ጠበቃ ይህ ሸረሪት ሰፓረት ቤት ይሂደ እንደሴት ዳሌ አወጥቱ ከአሳቸው ከሚከራረ ይህ ገማሬ ፊት የዩትብ ጡረተኞ እረሰቱ ሌላ ታሪኩ ሌላ
አለምሰገድ ባህሪህ ተቀይሯል ያ አድማጭና ትሁቱ ባህሪህ የት ገባ?
that was fake until he got followers. now, he felt famous, hence the arrogance LMAO
ሲሸለም በኖ ጠፋ😂😅እንዴት ያስጠላል።ግፊት አለብኝ እያሉት ተበድለው አቤት ሊሉ የመጡ ትልቅ ሰው እርሶ ትራንስፈር አድርገው ቢሆንስ እያለ ያዝጋቸዋል።ቦርጫም ሸረሪት።
@@ጠበቃsedebun wdegon commentu ykeral enji
@@lily-dc6cc😱
Ye kebaw manageru zemed bnbeh@@BibiRegasa
ይሄ ሰዉየ አጠያየቁ ተቀይሯል ለኔ ብቻ ነዉ እሺ የባንኩ ማናጀር መሰረቁን በምን አወቀ 😢
በጣም ይገርማል ገንዘቡ እንዳይወጣ ማዘጋት ሲችል ጋሼ በጣም አሳዘኑኝ
አረ በጣም ነው የተጨማለቀው , ጭብጨባ ሲበዛ አንዳንድ ሰው አይችልም
@@solyanadeaalegn38እንደ እግረኛው ሆነ
በጣም ትክክል ብሩ ሲወጣ በምን አወቀ ወሳኝ ጥያቄ
ፋዘር ልክ ናቸው የከተማልጅ ቶሎ አያገባም በተለይ ወንዶች እኛ ግቢ 2 ወንድማማቾች ኮንደሚኒየም ደርሷቸው ቤቱን አከራይተው የሚኖሩት ጠባብ በሆነች የቀበሌ ቤት ከናታቸው ጋር ነበር አሁን ካሳንችስዬም ፈረሠች እነሱም በ40 ምናምን ዓመታቸው ከናታቸው ሸክም ወረዱ 😊
😂😂
😂😂😂😂 ekekam nacihw
😅😅😅😅
@@SozanMd😂😂😂😂
አለሰገድ ሰገጤ ነገር ነህ እሳቸዉ ትክክለኛ የአዲሰ አበባ አደጏችን ነዉ እያወሩ ያሉት መጤዏቾ ግን አወኩ አዉኩ ይላሉ እንዳንተ ቀላል አላገጥክባቸዉ
እደዚ ያሉቱ ናቸው ያስቸገሩን ኮተት በለው 😂
Anchi min letebay new esu segety kehon
እሳቸው ትክክል ናቸው በሳቸው ዘመን ያለውን እየነገሩህ ነው። አትቸኩል አዳምጥ የምትጠይቀውንም ጥያቄ አስበህ ጠይቅ የማይጠየቅ ጥያቄ አለ።
አሁን የመጡበትን ጠይቅ ምን ያከራክርሀል ሁሉም ብእርሱ ፈቃድ ነው ዝም ብለህ መጠየቅ የማይገባህን ትጠይቃለህ
የባንኩ ማናጀር እራሱ አሞሌዉን ስለከፈተ የሚስጥር ቁጥሩን የሚያዉቀዉ እራሱ ነዉ ብሩን ሊያወጣ የሚችለዉ እራሱ ነዉ!!!!!!!!!
አባባ ለስራ አስኪያጅ የረዱት መስሎዋቸው ነበር ያዛወሩለት እሱ ግን ምን አሰብ ነው ሳይነገር እንደዚህ ማድረግ ጥሩ አይደለም ፍትህ ለአባባ
ቅን ልብ ያለው ስው ሁሊ ይጎዳል
አለም እዬ የከተማልጅ ለትዳር አይችኩልም እኮ ምን አልባት ከቤት ሊወጣ ይችላል ግን አግብቶ አይደለም የገጥር ልጅ ደግሞ ባአስራዎቹ አግብቶ እዛው ቤተሰቦቹን እያረሰ ሚስቱ እዬጋገረች አብረው ይኖራሉ አብዛኛው የክፍለ ሀገር ልጅ ህይወት።
ባንኩ መከሰስ አለበት የ እሳቸውን ስልክ ማግኘት እንፈልጋለን 🇺🇸
ኣባታችን መታገዝ ኣለባቸው
በትክክል
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለአባታችን
ሰውየው እውነታቸውን እኮ ነው በነሱ ዘመንና በአንተ ዘመን አንድ አይነት አይደለም የድሮ ወጣት ቶሎ አይገባም ከስንት አንድ ቢገኝ ነው የሰውን ሀሳብ መምታት ጥሩ አይደለም ከኢንተርቪው በፊት ከሚሰጡት ሀሳብ ተነስተህ ጥናት ማድረግ ይኖርብሃል እንጂ መፍረድ ጥሩ አይደለም😢😢😢
ኮሜንት አያነብ መሰለኝ አያስተካክልም
አረ አሁንም አለ
አረ አሁንም ላይ የከተማ ልጅ ሆነን እንኳን ወንድ ያላገባን ሴቶችም አለን እህህህህ ሆድ ይፍጀው
አለም ሰገድ ግን ሰሞኑን በጤናህ ነው የኔ አባት ትክክል ነዎት
በዚ እዴሜቸው እድሜ ልከቸው ያጠራቀሙት ገዘባቸው የበለ ይዋጥለት ይሁን አሏህ ሀቃቸውን በጃቸው ያስገባላቸው
አሜን አሜን
ጎበዝ ጉራጌ ናቸው
ይሄን የምትመለከቱ ሁ ሉ ዛሬ 2️⃣1️⃣ እመ አምላክ ነች ጥላ ከለ ላ ትሁናችሁ ሸክማችሁን ትቅልላችሁ
Amen🙏🙏🙏❤️
አሜን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከባድ የሆነውን ነገር ገርስ ሳልኛለች በለተቀኖ ምስክርነቶን ለሁሉም እናገራለሁ ስውራ ማርያም አላሳፋረችኝም ❤
አሜን እህቴ
አሜን
Amen🙏🏽 🙏🏽
የኚህን አባት ገንዘብ መልሱ ለማይረባ ገነዘብ ስማችሁ አይጥፋ በትክክል ማናጀሩ አስበልቷቸዋል ፍትህ ፍትህ ለአባታችን ።
እረ አለም ስገድ የከተማ ልጅ 50 አመትታችሁም ከእናት ቤት አይወጡም።
እውነት ነው
አዎ ልክ ነሽ
ልክነው ከተማባህሪነው😅
እሳቸው የከተማ ልጅ ማለታቸው የአ አ ልጅ ማለታቸው ነው ትክክል ናቸው
ሲጀመር አረፍት አርገህ ብትመለስ ይሻላል ለስረዉ የሰለቸህ ይመስላል ከአየርላን የመጠዉን ሰዉየ እንዴት አንደጠየከዉ ሲገርመኚ አሁን ያዉ
ሰውየው ትክክል ናችው ፤ የአዲስ አበባ ልጅ ብዙሃኑ በተወለደበት ቤት ነው ዓርጅቶ የሚሞተው። የማይመች ሁኔታ ሲፈነቅለው ነው አጋጣሚ ሆኖለት ራሱን የሚችለው።
ደስ የሚል ፕሮግሪም.. ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!! ገንዘባቸውን መልሱ.
የከተማ ልጅ በ 45 ዓመቱ እናቱ ጋ ነው ዓለምሰገድ ግን ዛሬ በደረቁ ተከራከርክ
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
ብዙ,የከተማ,ልጅ,እንደሣቸዉ,ነዉ
ትክክል
ትክክል
We need answer from Dashen Bank!! This is so sad!!
Really , zis is day light robbery from the poor man...the main office of Dashen Bank must respond as soon as possible
አንተ ጠያቂው የገጠር ልጅ ነክ ፣ የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም ፣
😅😅😅
😂😂😂😂😂 ከተሜ ቶሎ አይራባም
እሱ የሀድያ ወይም የወላይታ ልጅ ነው
@nonenያዲስ አበባ ልጅ ነው one3420
@@nonenone3420😅😅😅😅😅😅
አለምዬ ተው እንጂ የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም እውነታቸውን አለምዬ አንተ ያሁኑን ዘመን ነው የምትለው አባባ ልክ ናቸው የኢትዮጵያ እናት እስከ መጨረሻው ድረስ እሡ አልፈልግም ብሎ እስከሔደ ድረስ አታሶጣም እሺ አየምዬ አባባ ልክ ናቸው!!!!???
እንደ ጋዘጠኛ የራስን ኅሳብ ከመጫን መቆጠብ ብዙ ማዳመጥ እና ከልብ አድርቅ እንካ ሰላንቲያ መቆጠብ ያሻል አብሶ አክብሮህ ከመጣ/ሚመጣ የዕድሜ ባለፀጋ ልዩ የሙያ ጥንቃቄ ይፈልጋል ደግሞም ወደ መጨረሻ አካባቤ እንግዳህን አንዳች መፍቶሔ (በተለያዩ ክፍለ ጊዜ ሊሆንም ይችላል) ጥረት ሳታበጅ በሠላምታ ብቻ ባትሸኝ የሰው አይን የሚገቡት እኮ አወርቶ ለመሄድ በቻ አይደለም ተመልካችም የመቋጫውን ሁኔታ ፍርያማ ሆኖ ችግሩ መቀረፉን/መፈታቱን ማየት ይሻል
በጣም ያናድዳል እራሱ ቴራፒ ያስፈልገዋል???
እዲህ አይነት ነገር ስሰማ በጣም ነው የም ፈራው ከባድ ነው አደራህን አምላኬ ሀቄን ላቤን ጠብቅልኝ ሰው ከፍቷል ግን ባክ ቤት የምትሠሩ አዳድ ልክስክስ ሰዎች የሠው ገንዘብ የትም አያደርሳችሁም
በእውነት ግፍ ነው እግዚአብሔር ን ፍሩ
አብዛኛው የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም ልክ ናቸው ደግሞም ሁሉም የራሱ ምልከታ ስላለው ክርክር ውስጥ የሚያስገባ አልነበረም
የየት አገር ጫት ቅምህ ነው ዛሬ ነው የባንክ ቤት ሃላፊው ፍሬንድህ ነው በሰላም ነው አለምዬ በቁጣ ጨረስካቸው ቢያንስ የእዮሃ ሚዲያ ቤተሰቦችን ታስረዳቸዋለህ ስል በቁጣ ክው አረካቸው ብሩ ሲጠፋም እንዲህ የደነገጡ አይመስለኝም በደህናህ አይመስለኝም ታናናሽ የሚሆኑህን በስርዓትና በጨዋ ደንብ ተሽቆጥቁጠህ የምታወራ ልጅ ዛሬ ምነው በአያትህ ጨከንክ ዋው።
😂😂😂😂😂😂🎉
ዓለም በጣም ወፍረካል ኸረ ተንቀሳቀስ የእኔ ውድ ወንድም
ሲጀመር እርህሱ እራሱ የእዮሃ ሚድያን አይመጥንም ጉዳዩ የገንዘብ እርህሱ ዘግይተው ስለማግባታቸው:: የደረሰባቸው ነገር እና ዘግይተው ማግባታቸው ምን ያገናኘዋል? አረ አሌክስ ታሳፍራለህ
የህዝብ እይታ ለመሳብ ነዋ የተጋነነ እና የማይገናኝ ርዕስ ሚሰጡት የሚዲያው ሰው እኮ የህዝብ ትኩረት ለመሳብ ነው ሚሰራው በአብዛኛው።ህዝብ ትኩረት ሲሰጥ ገቢያቸው እውቅናቸው ይገንላቸዋል የsocial media የስራው ፀባይ ይሄው ነው እናቱ።😅😅
ዘግይቶ ስለማግባታቸዉ ያወሩት ነገር እኔን ጠቅሞኛል
የባንኩ ማናጀር ነው. ዳሽን ባንክ ለስማችሁ ስትሉ የሰውየውን ላብ መልሱለት. ምን አይንት ጊዜ ነው ማናጀሩም ተራውም ሌባ. በአፋጣኝ መልስ ልትሰጡ ይገባል. አልበላም አልበላም አልጠጣም ብሎ ሰው የቆጠበውን በአንድ ለሊት ባዶ አታስቀሩትም. ሰው ባንክ የሚያስቀምጠው አንዱ ዋናው ምክንያት safety ነው.
አቶ ማሞ የተጭበረበረ ገንዘቦትን በህግ አግባብ ያገኛሉ ባንኩን በፍርድ ቤት ይክሰሱት እርግጠኛ ይሁኑ አይጠራጠሩ እግዚአብሔር የለፉበትን የሀቅ ገንዘቦትን ያስመልስሎት😢😢😢😢
ልክ ናቸው, የከተማ ሌጅ አይወጣም ቶሎ
እር አለምስገድ እንዳውም የከተማ ልጅ በወጣትነቱ ጡርተኛ ነው ኔ ብዙ አቃለው እሪበከንቱ ነው ተወልጄ ያደኩት
በ40ም አይወጣም
ትክክል በየቤታችን ያለ ጉድ
Exactly
አንዳንዶቻችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ማንም ሰው ፈጣሪ በፈቀደለት ሰአት ነው ከትዳር አጋሩ ጋር ሚገናኘው😏
እውነት ነው
እራሱ አለም ሰገድ ነው አፉን የከፈተው😅ይሄ ድልብ መሃይም
@@ጠበቃ እኔም ብሆን እሱም ልክ ነው አላልኩም ለአባታችን ክብር እንኳን አልሰጣቸውም ልክ እንደውሸታም አፍ አፋቸውን እየመታ ሲያመናጭቃቸው ነበር
አለምሰገንድ አንዳንዴ የማይሆን ክርክር ውስጥ አትግባ::
30:00 ያቀረብከው ክርክር በጣም ያሳዝናል። ያሁሉ ታሪክ ነገርውህ ተመልሰህ ራሳቸውን ጥፋተኛ ሴታረጋቸው ይደብራል
አቶ አለም ሰገድ አንተ የምታውቀው ስለ አንተ ትውልድ ነው የምታውቀው ስለ እሳቸው ትውልድ የከተማ ልጅ መናገር አትችልም
አባባ አዉነትአቸዉን ነዉ በድሮ ሰአት አዲሳባ የነበሩ ይፍራሉ ቶሎ አያገብም በርግጥ ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ አኔም ከቤተሰብ ዉሰጥ ትዳር ፍርተዉ ትልቅ ከሆኑ በኃላ ነዉ ያገብት የኛ ትዉልድ ለትዳሩም ለመፋታቱም ለሞቱም የቸኳለ ትዉልድ ነዉ 😢
አለምሰገድ ግን ምንድነው ችግርህ፣ ይሄ የሳቸው ኑሮ ነው እኮ እንዴ በግድ ያልኖሩትን ለምን ይባላል እንዴ፣አንዳንዴ የምትናገረውን አስብ ግዜ ስጥ የነሱ ታሪክ ስለሆነ🙏
ዝም ብለህ ከመናገርህ በፊት የዘመን እና የግዜ ልዩነት አስብ ። አሁን ማግባትም መፉታትም ቀላል ነው። ያን ማሰብ ብዙ ሰውዬውን ከማስጨነቅህ በፊት።
ምን ያሰባል አሰተሳሰብ የገጠረ ልጀ የአዲሰአበበ ልጀ ሰነልብና የለወም አለምሰገደ እንደዚህ አታካራ ሰወየው ሰለተዘረፉት ብረ ነው ሰለትዳረቸው ምን አገባው የአዲሰአበበ ልጀ ቱሎ አያገባም
አለም ሰገድ ዛሬ ልክ አይደለህም ሰዉየዉ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ ጨንቆቸዉ ነዉ መፍትሄ ፍለጋ አንተ ጋር የመጡት ግን በሚገባ አላሰተናገድካቸዉም ዘመናቸዉን ለፍተዉ ነዉ ያፈሩት ገንዘባቸዉ በማያቁት መንገድ ተዘርፈዋል ግን ህመማቸዉን የተረዳሀቸዉ እና ልትረዳቸዉ አልተዘጋጀህም አዝናለሁ ድካም ከሆነ እረፍት አርግ
አባታችን ኮሜንቱን ካነበቡት አንድ ነገር ልንገሮት ዳሽን ባንክ ሀላፊዎች ይህን ቃለመጠይቅ የሚያዩት ቀጥታ ከባንኩ ጋር የተያያዘ ርእስ ሲኖረው ነው ይሄ የተሰጠዉ ርእስ ግን በ57 አመቴ ባገባም ጉድ ሆንኩኝ ነው እናም ባለቤትዎ ችግር እንዳደረሰችብዎ ነው የሚያስረዳው ስለዚህ ሌላ ሚድያ ሄደው የደረሰብዎትን ለህዝቡ እንዲለቀቅ ያድርጉ
True even me I was wearing that he will said the lady took his money
አለም ሰገድአንድ ነገር እኮ ከልምድ ከተሞክሮ ነው የከተማ ልጅ ልክ እሳቸው እንዳሉት ነው የሚገርመው አንዳንድ ቤተሰብ ከኑስ ስር ስር መሆን ስለሚፈልጉ ስለ ትዳር መጥፎ መጥፎ የሚነግሩት ሌላው እቤት ውስጥ እንዲመችህ ያደርጋሉ በጣም ጎበዞች ግን ከክፍለሀገር የመጡ ናቸው
የከተማ ልጅኮ ሰገጤ ነው :: በ 40 አመቱ "ማሚ ቁርሴን ስጭኝ" እያለ በልቶ ከተማ ችክ መሸጎር ድድ ማስጣት ሰው መፎገር ነው ሙያው:: አታይም አዲሳባን? የክፍለሀገር ካድሬ ነው ቤቱን አፍርሶ ቦታውን የሚሸጥና የሚያባርረው:: ያዲሳባ ልጅ ሸሚዝ አሳምሮ ጫማ እያስጠረገ ሰው ሲፈልጥና ሲፎግር ጉራጌ መርካቶን ወረሰው:: ወዘተ:: ሰምተሀል::
ምነው ተናደድክ ሴገጤውን ለራስህ አርገውና አዲስ አበባ ነው የሚባለው መጀመሪያ በደብ ተማር 😂
አይ አለም ሰገድ ስለከተማ ልጅ አላወቅህም ማለት ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ልጆች እኔን ጨምሮ በ 40 አመትም አይወጡም!! አሁን እኔ 59 አመቴ ነው፣አግብቼ ቀፍቅፌአለሁ፣ የራሴን ኑሮ ከመሰረትኩ 18 አመት ሆነኝ። ያም ሆኖ ስራ የጀመርኩት በ16 አመቴ ነው ከቤቴ የወጣሁት ግ ን በ 42 አመቴ!
አለም ሰገድ የአሁኑን ዘመን ልጅ ነው የምታስበው ፣ የዱሮዎቹማ እንደውም ከቤት መውጣት አይፈልግም ፣ እውነታቸውን ነው ፣
Mr.journalist , I watched you the other day the guy from Ireland and today with this guy , you're missing your job being journalist, you becoming investigator and argumentative... Instead check your fact gather the info before you come ..
You're right......betam debari eyehone nw
አለምዬ በርታ❤ ጥያቄ መጠየቅህ ተገቢ ነው ልትጠይቅ ነው የምታቀርባቸው 👍👍👍
😂😂😂😂
ራስህን በምን ልክ እያየህው ነው እነዚህ ሰዎች እኮ ያንተ የገቢ ምንጭ ናቸው ልታከብራቸው ይገባሃል😡
አለም ሰገድ ትንሽ እረፍት መውሰድ ያለብህ ይመስለኛል ስልችት ያለህ ይመስላል። ለነገሩ እስካሁንም አንተ ሆነህ ነው።
ጋሼ እውነታቸውን ነው የከተማ ልጅ አዳር እንጂ ትዳር አያስብ 😂
እውነት ነው እሱ ዝም ብሎ ይከራከራቸዋል፣
ልክ ናቸው የከተማ ልጅ በተለይ ወንድ አያገባም ::ትልቅ ሰው ናቸው ገንዘብ ለመቆተብ በታክሲ እይሄዱ የበለተ ተጎዱ::
አለምሰገድ ሰሞኑን ጥያቄክ ድርቅ እያለ ነው ተረጋጋ የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም እውነታቸውን ነው
እኔ ያደኩት አዲስ አበባ ነው እድሜሄ ወደ 40 አመት ሊሞላኝ ነው ይሄው እስከ አሁን አላገባውም ምክንያት ኢኮኖሚ ቤት የለኝም የቤትም ክራይ እንደምታዩት ነው ታዲያ በምን አቅሜ ነው ትዳር ላይ ፊጥ የምለው በእርግጥ ልጅ እወዳለው እንደውም ከ7 በላይ ልጆች ቢኖረኝ ደስ ይለኛል ለልጅ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው ነገር ግን ይሄ የሚሆነው ኑሮን ማሸነፍ ስለሆነ እየጣርኩ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ትምህርት ላይ ሲያተኩር እድሜው ይነጉዳል ትምህርትህን ጨረሰ ስራ ለመቀጠር እራሱ አንዱ አስቸጋሪ ነገር ብቻ በብዙ ምክንያቱች ጊዜ እንደዋዛ ይሄዳል የገጠር ልጅ ግን ቶሎ ያገባል አባቱ ባለው መሬት ቆርሶ ይሰጠዋል እዛች ላይ ቤት ሰርቶ እያረሰ ስለሚኖር ትዳር ለሚያዝ አይቸገርም ይሄ ነው እውነታው 11:00