Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማከብራቹ እና እጅግ የምወዳቹ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ውይይታችን መልካም እንዲሆን ኮመንት ፃፉ-ሼር -ላይክ አድርጉ ለተቀሩት፤በመወያየት ጥሩ ትምህርት እንለዋወጣለን፡፡ ስሜታችሁን አጋሩ- ለሰው ሀሳብ ማካፈል ትልቅነት ነው፡፡
@@mudaytv3177 እሽ ውድም እደው እደት ባገኘሁህ የምር ምክርህ ያስፈልገኛል እህህህ
እንኳን ደና ምፕጣህ ወንድሜ
ሳህ አቦ ጤናይስጥህ
አመሰግናለል???
የሚያኖረኝ ጌታ ነው ምን ያስጨንቀኛልየሚያስፈልገኝንም ያዘጋጅልኛልከመጨነቅ ሁሌም ከማዘን ይሻለኛልጌታዬን ማመን
Ewunet new sis selega geta yasblegnal min aschenekeg
ሳህ ወላ
ከላይ ካልተሰጠ ከንቱ ነው ጓደኞቸ
ሣህ
Btkkel
በጣም ፈጣሪ መርቆ ሢሠጥ ነው
ትክክል ትግስት የለንምጅ
ትክክል
ይቅርታ ወንድሜ የዛሬ ንግግርህ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ጎበዝ ልጅ ነክ
በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ይሆንን ትምህረት ሳናገኛ ብዙ ተጎድተናል አሁን ይንን ሙዳይ የሰጠን አምላክ ይመስገን ምክንያቱም ብዙ ሴት ልጅ ከእናቱ አያድግም እና አያዉቅም የናንተን አንደበት ከፈቶ ለኛ እንድናዳምጥ የፈቀደ አምላክ ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ አመስግናለሁ 👏👏👏
ሙዳይ አመሰግናለሁእርግትያልኩ ተናፋቂ የሆንኩ ልጅ ነኝ እሲኪ ላይክ
የኔው ግን ደሁሎ ካላነሳሁለት ወር ጥርቅም የሚለው
😂😂😂በጥራቃ
ወንዶች ብር ነዉ ሚናፍቁት ስለሀሳብህ ግን አመሰግናለሁ
Kkkkkk
😀😀😀😀😜
@Johannes Mulu kkkkkkkk
ልክ ነሽ
😂😂😂😂😂
እኔ ደሞ በጣም ለየት የሚል ሓሳብ ኣለኝ በዚህ ምክር ኣልስማማም ። እግዚአብሔር ኣምላክ መርቆ ባርኮ ቀድሶ ከሰጠህ ምንም አይነት ፀብ ቢመጣ አትለያይም ይሀንን ነው እማምነው።
በጣም ልክ ነው እኔ በዚህ አሳብ እስማማለሁ
❤❤❤
እናመሰግናለን ዋውውውውው ትክክል ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ትምህርትህ ተመችቶኛል ቀጥልበልት ትምህርቱ የተመቻችሁ ላይክ ግጩት ዋውውውውው
ወይ ጣጣ
በጣም ጡሩ ምክር ነው እህቶቼ እንጠቀም በተለይ ስደት ላይ ያለነው እውነት እደዝህ ካላደረግናቸው አይገባቸውም ጎበዝ ወንድማችን እናመሰግናለን
Wow btam Turue nawu enamsegnalme bertalen
ወድካለው ከሌሎች በጣም የምትመቸኝ እና ጠቃሚ መረጃ ነው እርጋታህ እናደሞ ቶሎ ወደቁምነገሮች መግባትህ ደስ ይላል ሌሎቹ ሀታታ እያባዙ ያዝላሉ ቁምነገሩን ሳልሰማ ማዳም ትጠራኛለች
ወዶች ዝም ሲባሉ ድብቅ ነሽ ይላሉ እረጋ ሲሉ ፈዛዛይላለ እረ ወዲያ
እኮ kkkj
selem Chela kkkkk lik nesh
Kkkkkkkkk
እኮ እንዚህ አዝጎች የራሳችው ጉዳይ
selem Chela 🤣🤣🤣🤣🤣
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ሙዳይ መልካም ሰው እናመሰግናልን*
እኳን አብሮ አደረሰን ማርየ
እሙቲ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ደህና ነሽ
👍
ጎበዝ የኔወድም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
አይ የኔ ነገር እኔ ኮ ዝርግፍ አደርጌ ነግሬው ይህው ይቀባረራል ማነው እደኔ የሆነ
እኔ አለሁልሽ ማር ውይይይይይ ባልነግረው ይሻለኝ ነበር ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው
ማሮቼ እኔ ግን አልኮራም እሡም ዝርግፍ አርጎ ነገረኝ
እኔ ላውራም ብል አይመጣልኝ ሰው ተሰጥኦው ይለያያል
ክክክክክክክክክክክክክ
ውዴ ግልፅነትሺ ጥሩ ኦኖ ግን በጣም እንደምትውጂው ማውቅ የለበትም አንዳንዴ ችላ ማለት ባንዳንድ ነገር ስሬስ ከኦንሺበት ይርበተበታል ተይው
ወይኔ በጣም ግልፅነቴ እዬጓዳኝ ነዉ ወንድሜ እምጠሰተን ትምህርት ጠቃሚ ነዉ በርታ!!
አስተማሪ ምክርነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ሙዳይ ግልጽ መሆኔ ጎዳኝ
ዋዋዋ በጣም ደስ የሚል። ትምህርትነው እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥል
የኔ ምርጥ ወንድም። ለሴቶች ያለህ ምክር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያግዝህ ።
ስወድህ የምትናገረው ሁሉ ሀቅነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤
ይመችህ ጥሩ ምክርነው ወንድ አያሥፈልግም በዚህ ዘመን መቃጠልነው ብርነው የማሥፈልገው
Hayath. ወላሂ እውነት እነዥልጦች ጋዝ አርከፈክፎ ማቃጠል
ለሁሉም ግዜ አለሁ በጣም ትክክል
@@saadaahmed5146 ።።
እህቶቼ በራሳችሁ ተማመኑ የምር በጣም ስኬታማ እንሆናለን ራሳችሁ ቀድማቹ ውደዱ ወንዶችን እናቃቸዋለን እኮ😃 እያስታወሰን ነው እጂ በርታልን ሙዳይ እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ወንድማችን እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነወ እዴታለህ አስተዋይ ነህ እደናተ አይነት ኢትዩ ታፍራልን ያብዛልን
ትክክል ወንድማችን ወንዶችን በራሳችን እንደምንተማመን ማሳየት አለብን
ሙዳይ አመሰግናለሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ለአሁኑ እማርበታለሁ:ስለ ይርዳታህ:አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ
እውነት ትክክል ነህ እኔ በፊት ስንጣላ አለቅሳለሁ ሲጠፋብኝ እጨነቃለሁ እሱ ኢትዮ እኔ ስደት ላይ ነኝ እንደዛ ሳደርግ በጣም ተጫወተብኝ እየባሰበት ሄደ ከዛ እንደምንም ብዬ እኔም ጠፋሁበት ሲያወራኝ ቴክስት ሲልክ ዝም ማለት ጀመርኩ እውነት እልሀለሁ አሁን ፎንቃው በእሱ ብሶ ከኢትዮ ቀጥታ ይደውላል ሴቶችዬ ወንዶች ወንዶችን ብዙ አትንከባከቧቸው
ክክክክ ጉድ ነው እኔስ ብጠፋም የት ነሽ የለም እኔም በወር አንደ ከተመቸኝ እደውላለሁ ካልደወልኩም ይቀራል ዋትሳፕ ገብቶ ሰላም ነሽ ብሎኝ ብቻ ይወጣል እኔም ብዙ የማታወራኝ ስለማትወደኝ ነው ስለው ስራ ላይ ከሆንሽ ብየ ነው ይላል ብር ስልክለት አመስግኖ ይቀበላል ካላኩም የት ነው አይልም ምን ትሉኛላችሁ ስለትዳር ሳዳምጥ መተው አስባለሁ ደግሞም ፀባዩ ከሆነስ እላለሁ አንድ ልጅ አለን
@@firdewschannel7104 አንች ለምን ብር ትልኪያለሽ እህት ስንት ሆነን ነው ብር የምናገኘው መስራት ካለብሽ የምትፈልጊውን ሃገር ገብተሽ ትሰሪያለሽ ብርሽን መያዝ ግደታ አለብሽ
ትክክል. ጉበዝ
ከባድ ነው በሥደት ላይ ፍቅረ ከመዳም ምላስ ጋረ ኡፍፍፍ በሉ ምክራችሁን ልስማ ልጥፍው የተወሠነ ቀን ፎንቃው በእሡ ይሁን
እናመሥግናለን ወድማችን ይመችህ
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ
ትዳር ከፈጣሪ ነው በዚህ ጊዜ ከባድ ነው ወዶችን ማወቅ በተለይ ውጭ ነች ሲባሉ ሀይምራቸው ሌላ ስራ ይጀምራል ብቻ የተባረከውን ይስጠን ህይወት ከባድ ነው ክፊዎችና ፈጣሪን የማፈሩ ስንት አሉ መስለህ
የዚህን ልጅ ትምርትና ምክር ስወደው ከጀመርኩት የፈለገ ስራ ቢኖርብኝ አዳምጬ ሳልጭርስ አልዘጋም ጎበዝ በርታ
ምርጥ ምክር ነዉ የዘመኑ ወንዶች እሮጠን ስንመልስ ፍየል ነሽ ቀስ በይ ይላል ዝም ስንል ዝጋታም ነሽ ይላል ባጭሩ ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪ ያድለን አዲስ ገቢ ነኛ እንኮን መጣሽ በሉኛ ሰብስክራይብም አድርጉኛ
ማሻ አላህ ወንድማችን እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 💯✔
ውይይ ይህ ትምህርት በጣም የተሳሳኩበትም የምማርበትም ነው አመስግን አለሁ
ዋው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ብዙ ንግግሮች ማወቅ ችያለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል
በጣም ጥሩ ምክር ነው እንጠቀምበት እህቶቼ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ት/ት ነው አመሰግናለሁ እናም ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ ወንድም
እውነት በጣም አመሰገናለሁ ሰላምክ ይበዛልኝ አዲሰ ነኝ የምታሰተላልፈው ትምህረት በጣም ጥሩ ነው በረታ ሰለ እኔ ነው የወረህው ክምረ እራሴን አገኝቼዋለሁ ግልፅነቴ በጣም ነው እየጎዳኝ ያለው ሲበዛ ግልፅ ነኝ የቀረበኝ ሁሉ እንደ እኔ ይመሰለኛል ልተው አልቻልኩም ድብቅ ልሆን አልቻልኩም😥😥😥😥😥የቀረበኝ ሁሉ 💔💔💔💔👈ይሰባብሩታል ሴትም ወንዱም 😥😥😥😥😥
በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወድማችን ልብ ላለዉ ሰዉ ጡሩ ምክር ነዉ እዳንተ ያሉ ቅን ሰዉ ያብዛልን
ወንድሜ የምታነሳቸው ነጥቦች በጣም ሀሪፍ ናቸው አመስግናለሁ በርታ።
ተባረክ ወዲሜ የኡነት በጣም ነው ትምህርትህ ደስ የሚለኝ
በርታ። ወንድም ሴትልጂ። የረጋች ከሆነች በባለቤቷ ዘንድ በጣም የተከበረችነች ፍቅረኛ የሚለውን ነገር ሞክሬው ስለማላቅ ። አላውቅም። ስለትዳር ላይፌ ብቻነው የማቀው ሀቂቀተን ። ሴትልጂ ቁጥብ ስትሆን በጣም ነው የሚያስደስተው ለባሌም ክብር አለኝ ከሚባለው በላይ
ጠቃሚ ምክር ነው አመሠግናለሁ ወድሜ ትክክል ነህ
ያለማጋነንን እውነት እያልካቸውን ነገሮች ሁሉ አርጊያለው ያንተን ስሰማው እኔን አውቀህ ያቀረብከው ነው የመሰለኝ,,እያንዳንዱ ነገር ትክክል ነው እኔ እንዲ አይነት ባህሪ ነው ያለኝ እና ሁሌም እንቆቅልሽ ነው እምሆንበት እና ሁሌ ግን "የኔ ነሽ" አደል እያለ ይጠይቀኛል
በጣም እናመስግናለን በኡውነት ምክርህ ተሞችቶኛል
ትክክል ነው እኔ በተፈጥሮየ በቀላል እዳገኙኝ አልፈቅድም ግን ወዶች ሁሉምየህን ሁኔታየን በጣምነው የሚያደንቁት
አሪፍ ምክር ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን
ትምርትህ በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ሴት ልጂ እረጋ ስትል ነው በተርፈ እናመሰግናለን
ወድሜ አመስገናለሁ እኔ24 ሰሰአትነው የማወራው ሳላወራም ወሎአላውቅም ሰጠና ገልፅኝነኝ በሂወቴን የደረሰበኝን ሁሉ አወራውአለሁኝ ተሽወጃለሁማለትነው ወዴች በጣም ከባድናቸው አላህ ስሰጥ ይሰጣል በኝትገል አደለም አላህ ጥሩ የትዳራአጋሪ ይወፍቀን ውድ እህቶች ያገባነም አላህ ሙሀቦውን ይወፉቀን ያረቢ
ያተ ሚስት ጀግና መሆን አለባት ይህን ሁሉ ፈተና የተወጣች ብልህ ሴት ነች ለምን ከባድ የፍቅር መርማሪ ነህና መፈቀሮ
እዴት ልታዴርግህ ነው ያተሚስት
አስተሳሰቡ በጣምአሪፍነው ግን አለቅጥም ነገሮወችን ሁሉያወቀም አስቸጋሪይነው መካከለኝመሆን አለበትጂ
ምርጥአስተሳሰብናየመፍትሄሰውነህእናመሰግናለን
ይሀን ሁሉ ባለማወቅ እኔ አሳልፌዉ አለሁ በጣም ጥሩምክር ነዉ ሁልግዜም መከረን እናመሰገናለን ወድም
በጣም እናመሰግን አለን በጣም ጥሩአሳብነው በዚውቀጥልበት
ትክክል ነክ ሰለ ት/ም እናመሰግናለን በርታ 👍👍👍👌
እናመሰግናለን ሀሪፍ መረጃ ነው በርታ ወድማችን
እናመሰግናለን
የእውነት ምርጥ አይምሮ የሚገርም አሪፍ ሰው ነህ
ሁሉም እደአንተ ቢያስቡልን አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
ወይኔ ድሮ በሰማውት ኖሮ አልሽወድም ነበር አይ አለማወቄ ተሸወድኩኝ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ
ሀና ዛሬ ቤትህ የጎበኝሁት ሚስጥ ባልከው ላይ እኔ ሲፈጥረኝ በጣም ጥንቁቅና ድብቅ ሴት ነኝ በዛው መጠን ደሞ ተጨዋች ከማውራት ይልቅ ማድመጥን የምወድ ጓደኛዬ ደሞ በተቀራኒ ሁሉም ሚስጥር ያወራኛል የቀን ውሎው ከቤተሰብ ያለው ቀረቤታ ያሳለፈው ላይፍ በምን ሁኔታ እንዳደገ በጣም ግልፅ ነው ግልፀኝነቱ በጣም ነው ምወድለት እንደወደው አደረገኝ ስናወራ አንቺ እኮ ድብቅ በሽ ከባድ ሴት በሽ በች ይሁን መትበስይው ይለኛል ምንም ድብቅ አይደለሁም በተፈጥሮ ብዙ ማውራት አልወድም ለዛ ነው እለዋለሁ አያምነኝም በስልክ ስለሆነ በአካል ሲያገኘኝ የሚረዳኝ ይመስለኛል።
እናመስግናለን ወድማችን በጣም ጠቃሚ ትምርትነው ቀጥልበት
ይመችህ አቦ
እኔ በይወቴ ብዙ ወንድ ቀርቤያለው አውን ያነሳአቸው አሳቦች ውሉም ልክናቸው እናመሰግናለን በርታ ውንድም
እግዚአብሔር የባረከህ በጣም ጠቃሚ ነው እውነት
በጣም የሚገርመው የተናገርከው እውነት ነው እኔ ፍንዳታ እያለው ሚወደኝ ነበረ በተቃራኒ እኔ እልወደውም ብዙም እና ሊስመኝ ለምኖ ሊያቅፈኝ ለምኖ ነበር እና አሁን ድረስ አግብቶ ወልዶ እንኴን ከውስጡ አልወጣለትም ፍቅሬ እነ ምን ልል ፈልጌ ነው ምንም ብታፈቅሩ እንኳን ሁሉን ነገር በልኩ ለመስጠት መሞከር ነው እንጂ ሁሉ ነገር ክፍት ከሆነላቸው ሌላ ጋ ከመሮጥ አያርፉም ቆጥቡ ስትሰጡ
ሰላምህ ይብዛ ወንድም መልህክት በጣም ጠቃሚ ነው . አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ያወቅነውን ሼር ማረግ መልካምለት ነው
ትምህርቶችህ ደስ ይላሉ ገና አየሁህ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ በርታ
አልገባኝም አልጋላይ ምርጥ መሆን እሱን ክሬዚ ማድረግ እንዴት ነው ግልፅ አርገው
ምርጥ ምክር ነው እናመሠግናለን
ኧረ ልክነህ ወንድም ሲበዛም ግልፅ መሆን ይጎዳል እናመሰግናለን ከአሁንሰዓት ጀምሬነው የምተገብረው
ወንድሜ እኔ ግን ግልፅ ነኝ መደባበቅ እሚባል ነገር ኣልወድም ካላወራሁትም ኣልውልም ከሱ ጋ 24 ስኣት መሳቅና ማውራት ደስ ይለኛል ግን ከዛሬ ቡሀላ ያልካቸውን ኣደርጋለሁ ወንድሜ ከልብ ኣመሰግናለሁ ምርጥ ት/ት ነው ♥
ሆይ ለሚጀነንብሽ ወድ እንጂ ድሮ 24 ሰአት ስታወሪው የኖርሽ ዛሬ ምናግኝተሽ ነው የሚልሽ ለመልካም ሰው መልካም መሆን
እኔ ኮሜንት ማንበብ እንጅ መስጠት አልውድም ነበር ግን ዛሬ ከተናገርካቸው ቃሎች ምክንያት ይህው ሰጠሁ እናም እኔ በጣም ይወደኝ ነበር ከዛም ከተገነኝን ብዙም ሳልቆይ ከሱጋር አደርግን የመጀምርያ ካደርግን ጀምሮ በጣን ውደደኝ እኔን ወደድከት ከዛም ዲጋሜ ተገናኝ አሁንም ደገምነው ከዛ ውድህ አር የነካው እንጨት አርጉ ጠላኝ እኔ በጣም ስለማፈቅረው እራሴን ጣልኩ ከሰውነ መንጉድ ወጣሁ ቤተሰቤንም በብስጭት መቀመጫ አሳ ጣሁ እደት ልግለፃው ከዛም እሱም እኔ ስደት መጣሁ እሱም አገባ ግን ሜስቶንም አሰቃይቱ ፈታት አንድልጅ ውልደው ስደትን ሰው ይጠላል ግን ስደት አንዳንደ ከደዚህ አይነት ችግር ለመራቅም ጭምር ይጠቅም አል ምን ነው ዱሮ አስተምርህ በሆን
በሁለት አመታችን ተለያየን ምን አለ በፊት ብታስተምር ኖሮ አሁንማ በቃ ወንድ የሚባል መቅረብ ፈራው አይ ወንድ ምናቸውም አይታወቁ የስራውን ይስጠው ፈጣሪ
አይዞሽ ማማዬ የተሻለ አለ ሁሌም ፈጣሪ ዘንድ ተስፋ የማትቆርጪ ጀግና ሴት ነው መሆን ያለብሽ እኔ አንድም ቀን ባጣሁት ነገር ላይ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ወደፊት ብቻ ነው መሞከር አላቅምም የልቤን እስኪገጥመኝ ሁሌም እጓዛለው እንጂ አልቆምም እሱ የራሱን ሂወት እየመራ አንቺ ለተገፋሺው ማን ደስ ለማሰኘት ነው ተስፋ የምትቆርጪው በርቺ እሺ
@@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ እሺ አመሠግናለው በጣም ትክክል
አይዞሸ፡እኔም፡በ8፡አመታችን፡ነዉ፡የተለያየን፡አንች፡2፡ነዉ፡ወንድ፡የሚባል፡ሳይ፡ያሰጠላኛል፡አሁን፡ገዳም፡ነዉ፡የምገባዉ፡ከዚህ፡በሗላ
ክክክክክክ
ወይ ወንድሜ ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው አሳከኝ ማስቀናት ስትል ትክክል ወንድም
አሪፍ ነው ግን ስለ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ስለኛ ወንዴችም ንገረን Brother.
በጣም ደስ ይላል ምክረ ህ፡ትክክል ነህ እናመሰግናለን ወድሜ
የናተን ምክር ስሰማ ላብድ እደርሳለው የሰው ልጅ ብዙ ነገር ጎዶሎ ነው ብቻ አላህ አህላቁ ያማረውን ይስጠን አሁን በትዳር ያሉት ይሄን ሁሉ ፕሮሰስ አድርገው አይደለም ከቡና ቤት ወስዶ አክብሮ የሚያኖራት ስቱ አለ
እኔ ይህን መንገድ እጠቀማለሁ ብዬ የ5አመት የችግር ባሌን አመል አወጣሁለት ከየት የመጣ ባህሪ ነው አላለኝም መሰላችሁ ባልና ሚስቶች በተለይ የቆያችሁ አትሞክሩት ዱአ ይሻላል ወላሂ ዱአ
ሆ ሆ ሆ ዘንድሮ በጣም ይመቻል ትምህርትህ ወንድም ደስ ይላል እናመሰግናል
እረ ጎበዝ ምንድን ነው ወንድ እንዲወድሽ እንዲናፍቅሽ ምናምን ምን ወንድ ብርቅ ነው እንዴ ግልፆ ነኝ ግልፆነት ካልወደደለት ጥርግ ይበል አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ምነው ሸዋ
Samera M 👍🏼🤣😘
ተይ ከበደ ያበበን ያህል አይሆንም ምክር ስሚና ከአበበ ጋ ብትቀጥይ ይባልሻል ክክክክክክ
ትክክል ሚወደንን እ/ር የስትነን
Samera M ፣ዋው ተመቸሽኝ ፈጣሪችን አረጉት እኮ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው
ሀሬፍ ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ መልክት ነው 5 መልክቶችን ለኔ ነግርህልኛል አመስግናለሁ ስህተተንም አርመህኛል እሽ አልዋሽውም መዋሽት አልፍልግም እስክህ ለሱም ፍጣሬ ልቦና ይስጥክ
ሆ ወንድሜ ልታለያየኝ ነው ሁሉ ሰው እንደ መልኩ ፀባዩም ይለያያል ስለዚህ እኔ እሱ ቴክስት ልኮ ዝም ካልኩት ቶሎ ካልመለስኩኝ እብድ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ለኔ ክብር የለሽም ይላል ሌላ ሰውን እየጀነጀንሽ ነው ይላል ቢያንስ ስራ ላይ እንኳን ብትሆኚ ልታሳውቂኝ ይገባል ነው የሚለው ጥፍት ካልኩበት እኔን አትፈልጊኝም ነው የሚለው ፍቅር እኩል ሲሆን ነው የሚሰምረው አንዱ ብቻ ፈላጊ አንዱ ብቻ ወዳጅ መሆን የለበትም ይለኛል እኩል ስሜት ከሌለን ምን ዋጋ የለውም እኔ እንኳን ብጠፋብሽ ከኦንላይ ልትፈልጊኝ ይገባል ምን ሆኖ ነው ማለት አለብሽ ይለኛል ሲጀመር ማንኛውም ወንድ በሚወዳት ሴት ይቀናል እናም ምክሩ ለዚህ ዘመን ወንድ አይሆንም
በትክክል
Betam Tikkl
Yanem Edachewu nawo
ልክ እንደኔው ነው እንደውም ሰልመልስና ሰልደውህ ብቀር ጭቅጭቁ መከረ ነው የኔውስ አይጠል ነው
ወይ እዳተ መልካም አሳቢ መካሪ ቢኖሩ ስንቱ በተቀየረ ነበር መሰሎችህን ያብዛልን በርታ ወንድም
እኔ ሲመፈጥረኝ ግልፅ ነኝ ይዬ ደሞ ተፈጥሮዬ ነው ምንም ማድረግ አልችልም ሰውን እንደራሴ ስለማምን ነው ወንድሜ ።
መክሊት ነኝ የወሎ ልጅ ayezogn eheta lanchi yalewen atachim
እኔም
እኔም ማማዬ
ጡሩ አስተማሪ ነገርነው አናመሰግናለን
እውነት እልሀለሁ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ሴቶች እስኪ እንጨክንባቸው ወንዶችን ወንድሜ ያለው የሚያደከማቸውን ነገር በጣም ይወዳሉ ብሎናል ይሄ በኔ ላይ ደርሷል እውነቱን ነው በቃ ወንዶች አድካሚ ነገር ነው የሚፈልጉት በመጨረሻም ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ
Btm Temechetognal temertu berta
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሠግናለን ወንዲም የማያልቅ ፍቅር መዲኃኒዓለም ያድለን
በጠም እኔ እንደዚህ ነኝ ቶሎ መልስለተለው
የኔ ወንድም ሰለም ይብዘልህ እኔነኝ ብዙ መወረው እሱ ግን በዙ የደምጠል የው fbምንጠቀመው እኮ ብዙ ነገር እነየለን እንጅ ለመጀነጀን አይደለም ሁሌም ግን ይጠረጠረሉ
ትክክል ስለ ቤተሰብመ መውረት ጥሩ አይደለም. እንኳን ለፈቅረኘ ከሀገረ በኋላ እረሱ የለ መውረት ነው በጠም ሄወነቴን ግልፅነቴን ነገርኪት ከዘ ጥሩ በሀርነው ደስ ይለኛል አለኝ ግን በሰው ዘንድ ሆወነትነ በጠም ይጎደል ጭረሽ ጅል የሰመስለ ሉ
እናመሰግንለን አሪፍምክርነው ወንድም በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን ይች ትምህርት እስከዛሬ የት ነበርይ ለካ እንደምወደው ስለሚያውቅ ነው እንደዚህ በላይቴላይ የጨፈርብኝ አየ ወንዶች ብር ስጭኝ ሲለኝ እኔ እፈልገዋለሁ ስለው አትወጅኝም ማለት ነው እያለ ሲጫወትብኝ ኑሯ አሁን ተለያየን
እናመሰግናለን ያለውን ያከፈለ ንፉግ አይባልም የሰጠኸን ምክር እጂግ በጣም ጠቀሚ ነው በርታ
የት ነበርክ እስከዛሬ ሆ ይህን ሁሉ ምክር የረዘህ ዘመደ አስበልተከኛል ብልህ ማካበድ አደለም
ክክክክክክክክ
ሃሃሃሃሃሃየትሆነሽነው አንች እሡ ኳ እዚሁነው
@@tube-tj4sp ክክክክ የምር አድስ ነኝ ግን ትምርቱ የሌለ ነዉ የተመቸኝ እና ባሳለፉኩት ጊዜ ትምርተጀን ስከታተል ተበልቻለሁ እስከማለት ደረስኩ
@@sofitube6776 💋💋💋💋 ይመችሽ ምርጤ
ኡፍፍፍፍፍ እኔንስ ደረስልኝ ፈጣር ይስጥው አቺም አብሽር ለወደፊት መማርያ ይሁንሽ
ዋው.ደስ.የሚል.ሀሳብ.ነው.በርታልን.ወድም
በጣም ጠቃሚ ነው ካልከው ውስጥ አምስቱ እኔጋ ተግባር ላይ ናቸው ደሞም ፈገፈግ አበዛለው ለዚሕ ነው መሰለኝ
አይሙዳ ይመቼም ሁሌም ይመችህ የኔመልካም ከምነግርህ በላይ ትምርትህ ደስይለኛል
ቲሽ እናንተ ወንዶች ወርቅ ቢነጠፍላችሁም ቆረቆረን የምትሉ ገራሚ ፍጡሮች ናችሁ ለፍቅራችሁ መልካም ፍቅር ሲመለስላችሁ የማይገባችሁ ስትራቁና ሌላ ሚረዳንን ስናገኝ ስድባችሁ ድሮም የጣላችሁት ሲነሳባችሁ ያንገበግባቹሃል እናም ምን ለማለት ነው ፍቅር መስጠት እንጂ መቀበል ብቻ አይደለም ክክክክክክ ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ግን ፍቅርን ለመግለጽ ያልታደሉ ሴቶች ናቸው ምንም ስሜታቸውን በአግባቡ ማስረዳትም መግለጽም አይችሉም መቻሉን ይስጥ እንግዲህ ከላይ
ጥሩ ምክር ነው እመስግነለሁ
ለሴቶች ብቻ ገርብ ከፍቱልን እንዳይነቁብን ሙዳይ
ዋውውው በጣምምምም ትክክል ነክ ሙዳዪዬ እንዳው አንተ የምትናፈቅ የሆንክ ልጅ ትምህርት ሁሉ ጠቃሚ ናቸው በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና አቦ ይመችክ ቅን የሆንክ ልጅ
እረ ገደል ይግባ እመብረሃንን ወንድ ሲሽቃብጡለት ሲወዱት እራሱን እንደ ዳሽን ተራራ ነው የሚየው ለኔ የተፃፈልኝን ክርስቶስ ይሰጠኛል ይሄን አምናለው የዘገየ ቢመስልም ጌታን የሚቀድመው የለም
Betkekel bileshal ehet hulum kefetari new
እረ አሳቅሽኝ
እኔም ጥፍት እላለሁ መስመር ላይ አልገባም ከዛ ይደውላል ሁሌም መስመርላይ ከሆንኩ ግን ዝም ይለኛል
ባጠቃላይ እኔ ከሴት ልጅ የምፈልገውን የተናገርከው
እረ ወንዶች ምንም እንደሚፈልጉ አይገባኝ በጣም ይገርማሉ
ማሻአላህ ብያለሁ ወንድም አድስ ገቢ ነኝ ከዚህ ቻናል በመቀላቀሌ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
አይ ወንድሜ ወንድ ልጅ ብር ካለህ ያለ ምንም ጥርጥር ይወዳል ብር ከለለህ ግን ይህ ሁሉ መስፈርት አሟልታም ላይወድ ይችላል ግዜው አስቸጋሪ ነው
ትክክል ገኒዬ😘
🙈🙈 ትክክል
የማከብራቹ እና እጅግ የምወዳቹ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ውይይታችን መልካም እንዲሆን ኮመንት ፃፉ-ሼር -ላይክ አድርጉ ለተቀሩት፤በመወያየት ጥሩ ትምህርት እንለዋወጣለን፡፡ ስሜታችሁን አጋሩ- ለሰው ሀሳብ ማካፈል ትልቅነት ነው፡፡
የማከብራቹ እና እጅግ የምወዳቹ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ውይይታችን መልካም እንዲሆን ኮመንት ፃፉ-ሼር -ላይክ አድርጉ ለተቀሩት፤በመወያየት ጥሩ ትምህርት እንለዋወጣለን፡፡ ስሜታችሁን አጋሩ- ለሰው ሀሳብ ማካፈል ትልቅነት ነው፡፡
@@mudaytv3177 እሽ ውድም እደው እደት ባገኘሁህ የምር ምክርህ ያስፈልገኛል እህህህ
እንኳን ደና ምፕጣህ ወንድሜ
ሳህ አቦ ጤናይስጥህ
አመሰግናለል???
የሚያኖረኝ ጌታ ነው ምን ያስጨንቀኛል
የሚያስፈልገኝንም ያዘጋጅልኛል
ከመጨነቅ ሁሌም ከማዘን ይሻለኛል
ጌታዬን ማመን
Ewunet new sis selega geta yasblegnal min aschenekeg
ሳህ ወላ
ከላይ ካልተሰጠ ከንቱ ነው ጓደኞቸ
ሣህ
Btkkel
በጣም ፈጣሪ መርቆ ሢሠጥ ነው
ትክክል ትግስት የለንምጅ
ትክክል
ይቅርታ ወንድሜ የዛሬ ንግግርህ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ጎበዝ ልጅ ነክ
በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ይሆንን ትምህረት ሳናገኛ ብዙ ተጎድተናል አሁን ይንን ሙዳይ የሰጠን አምላክ ይመስገን ምክንያቱም ብዙ ሴት ልጅ ከእናቱ አያድግም እና አያዉቅም የናንተን አንደበት ከፈቶ ለኛ እንድናዳምጥ የፈቀደ አምላክ ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ አመስግናለሁ 👏👏👏
ሙዳይ አመሰግናለሁ
እርግትያልኩ ተናፋቂ የሆንኩ ልጅ ነኝ እሲኪ ላይክ
የኔው ግን ደሁሎ ካላነሳሁለት ወር ጥርቅም የሚለው
😂😂😂በጥራቃ
ወንዶች ብር ነዉ ሚናፍቁት ስለሀሳብህ ግን አመሰግናለሁ
Kkkkkk
😀😀😀😀😜
@Johannes Mulu kkkkkkkk
ልክ ነሽ
😂😂😂😂😂
እኔ ደሞ በጣም ለየት የሚል ሓሳብ ኣለኝ በዚህ ምክር ኣልስማማም ። እግዚአብሔር ኣምላክ መርቆ ባርኮ ቀድሶ ከሰጠህ ምንም አይነት ፀብ ቢመጣ አትለያይም ይሀንን ነው እማምነው።
ትክክል
በጣም ልክ ነው እኔ በዚህ አሳብ እስማማለሁ
❤❤❤
እናመሰግናለን ዋውውውውው ትክክል ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ትምህርትህ ተመችቶኛል ቀጥልበልት ትምህርቱ የተመቻችሁ ላይክ ግጩት ዋውውውውው
ወይ ጣጣ
በጣም ጡሩ ምክር ነው እህቶቼ እንጠቀም በተለይ ስደት ላይ ያለነው እውነት እደዝህ ካላደረግናቸው አይገባቸውም ጎበዝ ወንድማችን እናመሰግናለን
Wow btam Turue nawu enamsegnalme bertalen
ወድካለው ከሌሎች በጣም የምትመቸኝ እና ጠቃሚ መረጃ ነው እርጋታህ እናደሞ ቶሎ ወደቁምነገሮች መግባትህ ደስ ይላል ሌሎቹ ሀታታ እያባዙ ያዝላሉ ቁምነገሩን ሳልሰማ ማዳም ትጠራኛለች
ወዶች ዝም ሲባሉ ድብቅ ነሽ ይላሉ እረጋ ሲሉ ፈዛዛይላለ እረ ወዲያ
እኮ kkkj
selem Chela kkkkk lik nesh
Kkkkkkkkk
እኮ እንዚህ አዝጎች የራሳችው ጉዳይ
selem Chela 🤣🤣🤣🤣🤣
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ሙዳይ መልካም ሰው እናመሰግናልን*
እኳን አብሮ አደረሰን ማርየ
እሙቲ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ደህና ነሽ
👍
ጎበዝ የኔወድም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
አይ የኔ ነገር እኔ ኮ ዝርግፍ አደርጌ ነግሬው ይህው ይቀባረራል ማነው እደኔ የሆነ
እኔ አለሁልሽ ማር ውይይይይይ ባልነግረው ይሻለኝ ነበር ያልሰሙት እውነት ለካ ጤና ነው
ማሮቼ እኔ ግን አልኮራም እሡም ዝርግፍ አርጎ ነገረኝ
እኔ ላውራም ብል አይመጣልኝ ሰው ተሰጥኦው ይለያያል
ክክክክክክክክክክክክክ
ውዴ ግልፅነትሺ ጥሩ ኦኖ ግን በጣም እንደምትውጂው ማውቅ የለበትም አንዳንዴ ችላ ማለት ባንዳንድ ነገር ስሬስ ከኦንሺበት ይርበተበታል ተይው
ወይኔ በጣም ግልፅነቴ እዬጓዳኝ ነዉ ወንድሜ እምጠሰተን ትምህርት ጠቃሚ ነዉ በርታ!!
አስተማሪ ምክርነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ሙዳይ ግልጽ መሆኔ ጎዳኝ
ዋዋዋ በጣም ደስ የሚል። ትምህርትነው እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥል
የኔ ምርጥ ወንድም። ለሴቶች ያለህ ምክር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያግዝህ ።
ስወድህ የምትናገረው ሁሉ ሀቅነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤
ይመችህ ጥሩ ምክርነው ወንድ አያሥፈልግም በዚህ ዘመን መቃጠልነው ብርነው የማሥፈልገው
Hayath. ወላሂ እውነት እነዥልጦች ጋዝ አርከፈክፎ ማቃጠል
ለሁሉም ግዜ አለሁ በጣም ትክክል
ትክክል
@@saadaahmed5146 ።።
እህቶቼ በራሳችሁ ተማመኑ የምር በጣም ስኬታማ እንሆናለን ራሳችሁ ቀድማቹ ውደዱ ወንዶችን እናቃቸዋለን እኮ😃 እያስታወሰን ነው እጂ በርታልን ሙዳይ እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን ወንድማችን እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነወ እዴታለህ አስተዋይ ነህ እደናተ አይነት ኢትዩ ታፍራልን ያብዛልን
ትክክል ወንድማችን ወንዶችን በራሳችን እንደምንተማመን ማሳየት አለብን
ሙዳይ አመሰግናለሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ለአሁኑ እማርበታለሁ:ስለ ይርዳታህ:አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ
እውነት ትክክል ነህ እኔ በፊት ስንጣላ አለቅሳለሁ ሲጠፋብኝ እጨነቃለሁ እሱ ኢትዮ እኔ ስደት ላይ ነኝ እንደዛ ሳደርግ በጣም ተጫወተብኝ እየባሰበት ሄደ ከዛ እንደምንም ብዬ እኔም ጠፋሁበት ሲያወራኝ ቴክስት ሲልክ ዝም ማለት ጀመርኩ እውነት እልሀለሁ አሁን ፎንቃው በእሱ ብሶ ከኢትዮ ቀጥታ ይደውላል ሴቶችዬ ወንዶች ወንዶችን ብዙ አትንከባከቧቸው
ክክክክ ጉድ ነው እኔስ ብጠፋም የት ነሽ የለም እኔም በወር አንደ ከተመቸኝ እደውላለሁ ካልደወልኩም ይቀራል ዋትሳፕ ገብቶ ሰላም ነሽ ብሎኝ ብቻ ይወጣል እኔም ብዙ የማታወራኝ ስለማትወደኝ ነው ስለው ስራ ላይ ከሆንሽ ብየ ነው ይላል ብር ስልክለት አመስግኖ ይቀበላል ካላኩም የት ነው አይልም ምን ትሉኛላችሁ ስለትዳር ሳዳምጥ መተው አስባለሁ ደግሞም ፀባዩ ከሆነስ እላለሁ አንድ ልጅ አለን
@@firdewschannel7104 አንች ለምን ብር ትልኪያለሽ እህት ስንት ሆነን ነው ብር የምናገኘው መስራት ካለብሽ የምትፈልጊውን ሃገር ገብተሽ ትሰሪያለሽ ብርሽን መያዝ ግደታ አለብሽ
ትክክል. ጉበዝ
ከባድ ነው በሥደት ላይ ፍቅረ ከመዳም ምላስ ጋረ ኡፍፍፍ በሉ ምክራችሁን ልስማ ልጥፍው የተወሠነ ቀን ፎንቃው በእሡ ይሁን
እናመሥግናለን ወድማችን ይመችህ
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ
ትዳር ከፈጣሪ ነው በዚህ ጊዜ ከባድ ነው ወዶችን ማወቅ በተለይ ውጭ ነች ሲባሉ ሀይምራቸው ሌላ ስራ ይጀምራል ብቻ የተባረከውን ይስጠን ህይወት ከባድ ነው ክፊዎችና ፈጣሪን የማፈሩ ስንት አሉ መስለህ
የዚህን ልጅ ትምርትና ምክር ስወደው ከጀመርኩት የፈለገ ስራ ቢኖርብኝ አዳምጬ ሳልጭርስ አልዘጋም ጎበዝ በርታ
ምርጥ ምክር ነዉ የዘመኑ ወንዶች እሮጠን ስንመልስ ፍየል ነሽ ቀስ በይ ይላል ዝም ስንል ዝጋታም ነሽ ይላል ባጭሩ ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪ ያድለን አዲስ ገቢ ነኛ እንኮን መጣሽ በሉኛ ሰብስክራይብም አድርጉኛ
ማሻ አላህ ወንድማችን እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 💯✔
ውይይ ይህ ትምህርት በጣም የተሳሳኩበትም የምማርበትም ነው አመስግን አለሁ
ዋው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ብዙ ንግግሮች ማወቅ ችያለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል
በጣም ጥሩ ምክር ነው እንጠቀምበት እህቶቼ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ት/ት ነው አመሰግናለሁ እናም ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ ወንድም
እውነት በጣም አመሰገናለሁ ሰላምክ ይበዛልኝ አዲሰ ነኝ የምታሰተላልፈው ትምህረት በጣም ጥሩ ነው በረታ
ሰለ እኔ ነው የወረህው ክምረ እራሴን አገኝቼዋለሁ ግልፅነቴ በጣም ነው እየጎዳኝ ያለው ሲበዛ ግልፅ ነኝ የቀረበኝ ሁሉ እንደ እኔ ይመሰለኛል ልተው አልቻልኩም ድብቅ ልሆን አልቻልኩም😥😥😥😥😥የቀረበኝ ሁሉ 💔💔💔💔👈ይሰባብሩታል ሴትም ወንዱም 😥😥😥😥😥
በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ወድማችን ልብ ላለዉ ሰዉ ጡሩ ምክር ነዉ እዳንተ ያሉ ቅን ሰዉ ያብዛልን
ወንድሜ የምታነሳቸው ነጥቦች በጣም ሀሪፍ ናቸው አመስግናለሁ በርታ።
ተባረክ ወዲሜ የኡነት በጣም ነው ትምህርትህ ደስ የሚለኝ
በርታ። ወንድም
ሴትልጂ። የረጋች ከሆነች በባለቤቷ ዘንድ በጣም የተከበረችነች ፍቅረኛ የሚለውን ነገር ሞክሬው ስለማላቅ ። አላውቅም። ስለትዳር ላይፌ ብቻነው የማቀው ሀቂቀተን ። ሴትልጂ ቁጥብ ስትሆን በጣም ነው የሚያስደስተው ለባሌም ክብር አለኝ ከሚባለው በላይ
ጠቃሚ ምክር ነው አመሠግናለሁ ወድሜ ትክክል ነህ
ያለማጋነንን እውነት እያልካቸውን ነገሮች ሁሉ አርጊያለው ያንተን ስሰማው እኔን አውቀህ ያቀረብከው ነው የመሰለኝ,,እያንዳንዱ ነገር ትክክል ነው እኔ እንዲ አይነት ባህሪ ነው ያለኝ እና ሁሌም እንቆቅልሽ ነው እምሆንበት እና ሁሌ ግን "የኔ ነሽ" አደል እያለ ይጠይቀኛል
በጣም እናመስግናለን በኡውነት ምክርህ ተሞችቶኛል
ትክክል ነው እኔ በተፈጥሮየ በቀላል እዳገኙኝ አልፈቅድም ግን ወዶች ሁሉምየህን ሁኔታየን በጣምነው የሚያደንቁት
አሪፍ ምክር ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን
ትምርትህ በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ሴት ልጂ እረጋ ስትል ነው በተርፈ እናመሰግናለን
ወድሜ አመስገናለሁ እኔ24 ሰሰአትነው የማወራው ሳላወራም ወሎአላውቅም ሰጠና ገልፅኝነኝ በሂወቴን የደረሰበኝን ሁሉ አወራውአለሁኝ ተሽወጃለሁማለትነው ወዴች በጣም ከባድናቸው አላህ ስሰጥ ይሰጣል በኝትገል አደለም አላህ ጥሩ የትዳራአጋሪ ይወፍቀን ውድ እህቶች ያገባነም አላህ ሙሀቦውን ይወፉቀን ያረቢ
ያተ ሚስት ጀግና መሆን አለባት ይህን ሁሉ ፈተና የተወጣች ብልህ ሴት ነች ለምን ከባድ የፍቅር መርማሪ ነህና መፈቀሮ
እዴት ልታዴርግህ ነው ያተሚስት
አስተሳሰቡ በጣምአሪፍነው ግን አለቅጥም ነገሮወችን ሁሉያወቀም አስቸጋሪይነው መካከለኝመሆን አለበትጂ
ምርጥአስተሳሰብናየመፍትሄሰውነህ
እናመሰግናለን
ይሀን ሁሉ ባለማወቅ እኔ አሳልፌዉ አለሁ በጣም ጥሩምክር ነዉ ሁልግዜም መከረን እናመሰገናለን ወድም
በጣም እናመሰግን አለን በጣም ጥሩአሳብነው በዚውቀጥልበት
ትክክል ነክ ሰለ ት/ም እናመሰግናለን በርታ 👍👍👍👌
እናመሰግናለን ሀሪፍ መረጃ ነው በርታ ወድማችን
እናመሰግናለን
የእውነት ምርጥ አይምሮ የሚገርም አሪፍ ሰው ነህ
ሁሉም እደአንተ ቢያስቡልን አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
ወይኔ ድሮ በሰማውት ኖሮ አልሽወድም ነበር አይ አለማወቄ ተሸወድኩኝ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ
ሀና ዛሬ ቤትህ የጎበኝሁት ሚስጥ ባልከው ላይ እኔ ሲፈጥረኝ በጣም ጥንቁቅና ድብቅ ሴት ነኝ በዛው መጠን ደሞ ተጨዋች ከማውራት ይልቅ ማድመጥን የምወድ ጓደኛዬ ደሞ በተቀራኒ ሁሉም ሚስጥር ያወራኛል የቀን ውሎው ከቤተሰብ ያለው ቀረቤታ ያሳለፈው ላይፍ በምን ሁኔታ እንዳደገ በጣም ግልፅ ነው ግልፀኝነቱ በጣም ነው ምወድለት እንደወደው አደረገኝ ስናወራ አንቺ እኮ ድብቅ በሽ ከባድ ሴት በሽ በች ይሁን መትበስይው ይለኛል ምንም ድብቅ አይደለሁም በተፈጥሮ ብዙ ማውራት አልወድም ለዛ ነው እለዋለሁ አያምነኝም በስልክ ስለሆነ በአካል ሲያገኘኝ የሚረዳኝ ይመስለኛል።
እናመስግናለን ወድማችን በጣም ጠቃሚ ትምርትነው ቀጥልበት
ይመችህ አቦ
እኔ በይወቴ ብዙ ወንድ ቀርቤያለው አውን ያነሳአቸው አሳቦች ውሉም ልክናቸው እናመሰግናለን በርታ ውንድም
እግዚአብሔር የባረከህ በጣም ጠቃሚ ነው እውነት
በጣም የሚገርመው የተናገርከው እውነት ነው እኔ ፍንዳታ እያለው ሚወደኝ ነበረ በተቃራኒ እኔ እልወደውም ብዙም እና ሊስመኝ ለምኖ ሊያቅፈኝ ለምኖ ነበር እና አሁን ድረስ አግብቶ ወልዶ እንኴን ከውስጡ አልወጣለትም ፍቅሬ እነ ምን ልል ፈልጌ ነው ምንም ብታፈቅሩ እንኳን ሁሉን ነገር በልኩ ለመስጠት መሞከር ነው እንጂ ሁሉ ነገር ክፍት ከሆነላቸው ሌላ ጋ ከመሮጥ አያርፉም ቆጥቡ ስትሰጡ
ሰላምህ ይብዛ ወንድም መልህክት በጣም ጠቃሚ ነው . አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ያወቅነውን ሼር ማረግ መልካምለት ነው
ትምህርቶችህ ደስ ይላሉ ገና አየሁህ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ በርታ
አልገባኝም አልጋላይ ምርጥ መሆን እሱን ክሬዚ ማድረግ እንዴት ነው ግልፅ አርገው
ምርጥ ምክር ነው እናመሠግናለን
ኧረ ልክነህ ወንድም ሲበዛም ግልፅ መሆን ይጎዳል እናመሰግናለን ከአሁንሰዓት ጀምሬነው የምተገብረው
ወንድሜ እኔ ግን ግልፅ ነኝ መደባበቅ እሚባል ነገር ኣልወድም ካላወራሁትም ኣልውልም ከሱ ጋ 24 ስኣት መሳቅና ማውራት ደስ ይለኛል ግን ከዛሬ ቡሀላ ያልካቸውን ኣደርጋለሁ ወንድሜ ከልብ ኣመሰግናለሁ ምርጥ ት/ት ነው ♥
ሆይ ለሚጀነንብሽ ወድ እንጂ ድሮ 24 ሰአት ስታወሪው የኖርሽ ዛሬ ምናግኝተሽ ነው የሚልሽ ለመልካም ሰው መልካም መሆን
እኔ ኮሜንት ማንበብ እንጅ መስጠት አልውድም ነበር ግን ዛሬ ከተናገርካቸው ቃሎች ምክንያት ይህው ሰጠሁ እናም እኔ በጣም ይወደኝ ነበር ከዛም ከተገነኝን ብዙም ሳልቆይ ከሱጋር አደርግን የመጀምርያ ካደርግን ጀምሮ በጣን ውደደኝ እኔን ወደድከት ከዛም ዲጋሜ ተገናኝ አሁንም ደገምነው ከዛ ውድህ አር የነካው እንጨት አርጉ ጠላኝ እኔ በጣም ስለማፈቅረው እራሴን ጣልኩ ከሰውነ መንጉድ ወጣሁ ቤተሰቤንም በብስጭት መቀመጫ አሳ ጣሁ እደት ልግለፃው ከዛም እሱም እኔ ስደት መጣሁ እሱም አገባ ግን ሜስቶንም አሰቃይቱ ፈታት አንድልጅ ውልደው ስደትን ሰው ይጠላል ግን ስደት አንዳንደ ከደዚህ አይነት ችግር ለመራቅም ጭምር ይጠቅም አል ምን ነው ዱሮ አስተምርህ በሆን
በሁለት አመታችን ተለያየን ምን አለ በፊት ብታስተምር ኖሮ አሁንማ በቃ ወንድ የሚባል መቅረብ ፈራው አይ ወንድ ምናቸውም አይታወቁ የስራውን ይስጠው ፈጣሪ
አይዞሽ ማማዬ የተሻለ አለ ሁሌም ፈጣሪ ዘንድ ተስፋ የማትቆርጪ ጀግና ሴት ነው መሆን ያለብሽ እኔ አንድም ቀን ባጣሁት ነገር ላይ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ወደፊት ብቻ ነው መሞከር አላቅምም የልቤን እስኪገጥመኝ ሁሌም እጓዛለው እንጂ አልቆምም እሱ የራሱን ሂወት እየመራ አንቺ ለተገፋሺው ማን ደስ ለማሰኘት ነው ተስፋ የምትቆርጪው በርቺ እሺ
@@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ እሺ አመሠግናለው በጣም ትክክል
አይዞሸ፡እኔም፡በ8፡አመታችን፡ነዉ፡የተለያየን፡አንች፡2፡ነዉ፡ወንድ፡የሚባል፡ሳይ፡ያሰጠላኛል፡አሁን፡ገዳም፡ነዉ፡የምገባዉ፡ከዚህ፡በሗላ
ክክክክክክ
ወይ ወንድሜ ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው አሳከኝ ማስቀናት ስትል ትክክል ወንድም
አሪፍ ነው ግን ስለ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ስለኛ ወንዴችም ንገረን Brother.
በጣም ደስ ይላል ምክረ ህ፡ትክክል ነህ እናመሰግናለን ወድሜ
የናተን ምክር ስሰማ ላብድ እደርሳለው የሰው ልጅ ብዙ ነገር ጎዶሎ ነው ብቻ አላህ አህላቁ ያማረውን ይስጠን አሁን በትዳር ያሉት ይሄን ሁሉ ፕሮሰስ አድርገው አይደለም ከቡና ቤት ወስዶ አክብሮ የሚያኖራት ስቱ አለ
እኔ ይህን መንገድ እጠቀማለሁ ብዬ የ5አመት የችግር ባሌን አመል አወጣሁለት ከየት የመጣ ባህሪ ነው አላለኝም መሰላችሁ ባልና ሚስቶች በተለይ የቆያችሁ አትሞክሩት ዱአ ይሻላል ወላሂ ዱአ
ሆ ሆ ሆ ዘንድሮ በጣም ይመቻል ትምህርትህ ወንድም ደስ ይላል እናመሰግናል
እረ ጎበዝ ምንድን ነው ወንድ እንዲወድሽ እንዲናፍቅሽ ምናምን ምን ወንድ ብርቅ ነው እንዴ ግልፆ ነኝ ግልፆነት ካልወደደለት ጥርግ ይበል አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ምነው ሸዋ
Samera M 👍🏼🤣😘
ተይ ከበደ ያበበን ያህል አይሆንም ምክር ስሚና ከአበበ ጋ ብትቀጥይ ይባልሻል ክክክክክክ
ትክክል ሚወደንን እ/ር የስትነን
Samera M ፣ዋው ተመቸሽኝ ፈጣሪችን አረጉት እኮ
ትክክል
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው
ሀሬፍ ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ መልክት ነው 5 መልክቶችን ለኔ ነግርህልኛል አመስግናለሁ ስህተተንም አርመህኛል እሽ አልዋሽውም መዋሽት አልፍልግም እስክህ ለሱም ፍጣሬ ልቦና ይስጥክ
ሆ ወንድሜ ልታለያየኝ ነው ሁሉ ሰው እንደ መልኩ ፀባዩም ይለያያል ስለዚህ እኔ እሱ ቴክስት ልኮ ዝም ካልኩት ቶሎ ካልመለስኩኝ እብድ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ለኔ ክብር የለሽም ይላል ሌላ ሰውን እየጀነጀንሽ ነው ይላል ቢያንስ ስራ ላይ እንኳን ብትሆኚ ልታሳውቂኝ ይገባል ነው የሚለው ጥፍት ካልኩበት እኔን አትፈልጊኝም ነው የሚለው ፍቅር እኩል ሲሆን ነው የሚሰምረው አንዱ ብቻ ፈላጊ አንዱ ብቻ ወዳጅ መሆን የለበትም ይለኛል እኩል ስሜት ከሌለን ምን ዋጋ የለውም እኔ እንኳን ብጠፋብሽ ከኦንላይ ልትፈልጊኝ ይገባል ምን ሆኖ ነው ማለት አለብሽ ይለኛል ሲጀመር ማንኛውም ወንድ በሚወዳት ሴት ይቀናል እናም ምክሩ ለዚህ ዘመን ወንድ አይሆንም
በትክክል
Betam Tikkl
በትክክል
Yanem Edachewu nawo
ልክ እንደኔው ነው እንደውም ሰልመልስና ሰልደውህ ብቀር ጭቅጭቁ መከረ ነው የኔውስ አይጠል ነው
ወይ እዳተ መልካም አሳቢ መካሪ ቢኖሩ ስንቱ በተቀየረ ነበር መሰሎችህን ያብዛልን በርታ ወንድም
እኔ ሲመፈጥረኝ ግልፅ ነኝ ይዬ ደሞ ተፈጥሮዬ ነው ምንም ማድረግ አልችልም ሰውን እንደራሴ ስለማምን ነው ወንድሜ ።
መክሊት ነኝ የወሎ ልጅ ayezogn eheta lanchi yalewen atachim
እኔም
እኔም ማማዬ
ጡሩ አስተማሪ ነገርነው አናመሰግናለን
እውነት እልሀለሁ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ሴቶች እስኪ እንጨክንባቸው ወንዶችን ወንድሜ ያለው የሚያደከማቸውን ነገር በጣም ይወዳሉ ብሎናል ይሄ በኔ ላይ ደርሷል እውነቱን ነው በቃ ወንዶች አድካሚ ነገር ነው የሚፈልጉት
በመጨረሻም ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ
ትክክል
በትክክል
Btm Temechetognal temertu berta
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሠግናለን ወንዲም የማያልቅ ፍቅር መዲኃኒዓለም ያድለን
በጠም እኔ እንደዚህ ነኝ ቶሎ መልስለተለው
የኔ ወንድም ሰለም ይብዘልህ እኔነኝ ብዙ መወረው እሱ ግን በዙ የደምጠል የው fbምንጠቀመው እኮ ብዙ ነገር እነየለን እንጅ ለመጀነጀን አይደለም ሁሌም ግን ይጠረጠረሉ
ትክክል ስለ ቤተሰብመ መውረት ጥሩ አይደለም. እንኳን ለፈቅረኘ ከሀገረ በኋላ እረሱ የለ መውረት ነው በጠም ሄወነቴን ግልፅነቴን ነገርኪት ከዘ ጥሩ በሀርነው ደስ ይለኛል አለኝ ግን በሰው ዘንድ ሆወነትነ በጠም ይጎደል ጭረሽ ጅል የሰመስለ ሉ
እናመሰግንለን አሪፍምክርነው ወንድም በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን ይች ትምህርት እስከዛሬ የት ነበርይ ለካ እንደምወደው ስለሚያውቅ ነው እንደዚህ በላይቴላይ የጨፈርብኝ አየ ወንዶች ብር ስጭኝ ሲለኝ እኔ እፈልገዋለሁ ስለው አትወጅኝም ማለት ነው እያለ ሲጫወትብኝ ኑሯ አሁን ተለያየን
እናመሰግናለን ያለውን ያከፈለ ንፉግ አይባልም የሰጠኸን ምክር እጂግ በጣም ጠቀሚ ነው በርታ
የት ነበርክ እስከዛሬ ሆ ይህን ሁሉ ምክር የረዘህ ዘመደ አስበልተከኛል ብልህ ማካበድ አደለም
ክክክክክክክክ
ሃሃሃሃሃሃ
የትሆነሽነው አንች እሡ ኳ እዚሁነው
@@tube-tj4sp ክክክክ የምር አድስ ነኝ ግን ትምርቱ የሌለ ነዉ የተመቸኝ እና ባሳለፉኩት ጊዜ ትምርተጀን ስከታተል ተበልቻለሁ እስከማለት ደረስኩ
@@sofitube6776 💋💋💋💋 ይመችሽ ምርጤ
ኡፍፍፍፍፍ እኔንስ ደረስልኝ ፈጣር ይስጥው አቺም አብሽር ለወደፊት መማርያ ይሁንሽ
ዋው.ደስ.የሚል.ሀሳብ.ነው.በርታልን.ወድም
በጣም ጠቃሚ ነው ካልከው ውስጥ አምስቱ እኔጋ ተግባር ላይ ናቸው
ደሞም ፈገፈግ አበዛለው ለዚሕ ነው መሰለኝ