ባይገልፅልሽም-ስል አንቺ ሁሌ ማሰቡን የምታውቂበት መንገዶች፡፡How to know your men is thinking about you?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 331

  • @mudaytv3177
    @mudaytv3177  5 років тому +69

    እጅግ የማከብራቹ እና የምወዳቹ ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ?ሰላማቹ በያላችሁበት ይብዛ፡፡ እህት ወንድሞቼ ወይይታችን እንዲሰፋ እና ፍሬማ እንዲሆን የሚሰማችሁን እና የምታውቁትን እውነት እርስ በርስ እንለዋወጥ፡፡ሀሳብ ለሚያስፈልገን ተሞክሮአችንን/ምክራችንን እንለግስ፡፡አንዳችን የሌላችንን ክፍተት እንሙላ-ፈጣሪም የባርከናል፡፡ ለሌሎች ሼር ይሁን ላይክ አድርጉ ፍቃዳቹ ከሆነ፡፡ የተረጋጋ እና ሰላም የሆነ ጊዜ ለእህት ወንድሞቼ ይሁን፡፡

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 років тому

      አሜን ያንተም ሰላም ይበዛ

    • @በርሱቁስልእኛተፈወስ-መ5በ
      @በርሱቁስልእኛተፈወስ-መ5በ 5 років тому +1

      ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ
      ፈቃድህ ከሆነ ሀሳቤን ሼር ለደርግ እፈልጋለው
      በወስጥ መስመር በምን ትገኛለህ ?

    • @menberefekere8644
      @menberefekere8644 5 років тому

      እውነት ብለካል ግን እኔ አሁን ያለሁበት ደረጃ እና አንተ ካነሳከው ሀሳብ ጋር አንድ ነው እና አንተ ያልካቸውን ነገሮች አንድንም አይፈጽምም እውነተኛ መሆኑን ያጠራጥራል ---------------

    • @selamselam8359
      @selamselam8359 5 років тому

      ጥሩ ነዉ ግን ሑሉም እዉነታ ነዉ ብየ አልስማማም ከሳይኮሎጅስቶቹ ምርም ዉስጥ ማለቴ ነዉ ወይም አሁን ያነሳሀዉ ከ 9 ኙ ዉስጥ , የተወሰኑት እወነት ናቸዉ እላለዉ በበኩሌ ምክኒያቱም ይህ ስሜት እንድኖርን አድርጏ ነዉ እግዚአብሄር የፈጠረን ና ያላገባነዉ ሰዉ ገና ሳናገበዉ ይህ ሰሜት እሚሰማን ከሆነ የእግዚአብሄር መገኘት አለበት አንድ ልንሆን ሰለሆነ ገና ሳንጋባም ስሜቱ በዉሰጣችን ይታወቀናል ለዚህ ተገቢዉን ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀት መቻል አለብን እላለዉ ! ሰዎች ሰሜትም ሰላለ በሰሜት አንዳንዴ ሊፈጠር ሰለሚችል ቆም በለን ልናይ እና ከሰሜትም ያለፈ ቋሚ የሆነ መሆኑን ማረጋገጥ አለበን እላለዉ ግን እዚህ ላይ ማለት የምፈልገዉ ሰሜታችን ከፍ ና ዝቅ ይላል ትክክለኛ ፍቅር ከሆነ ግን ከዚህ ያለፈና ቋሚ ነዉ ኦላለዉ
      ሰላምህ ይብዛ

    • @zemezem7354
      @zemezem7354 5 років тому

      የምለው ቢኖረኝ በረታ ኣሏይጨምርልህ

  • @tube504
    @tube504 5 років тому +54

    *ዋዉ አንደኛ ነኝ ዉይ አንተ ልጅ ትምርቶችህ ሁሉሉሉ ስወዳችዉ አደራ እንዳትጠፋብን ሰላምህ ይብዛ👍👍👍👍👍*

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    እኔማ ምንእልሃለሁ ከምንበላይ እጠር ያለይ ቪድዮ ሙሉ በሙሉ የምትዋጥ ትምህርት እድሜህ ይርዝም ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @zemezem7354
    @zemezem7354 5 років тому +25

    እኔ ችግሬ ወዶችን ኣላምና ቸውም
    እና ገዜ ሠጥቼ ይሄን ማጥናቱን ኣልቻልክም
    ከኣዴም ሁለቴ ሥለተሸወድኩኝ
    😍😍ወድሜ ኣሏህ ይጨምርልህ ከልብ እናመሠግናለን

  • @slenatwerede2719
    @slenatwerede2719 5 років тому +6

    እኔስ ሳወራው የልቤ ትርታ ይጨምራል ቴክስት ግን ተጠባብቀን ነው የምንፃፃፍ እዴት አደርሽ ካለኝ እኔ ደግም ሰላም አመሸህ ካላልኩት አይገባም
    ጥሩ መረጃ ነው በዚህ ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @እማየጀነትይበልሺ
    @እማየጀነትይበልሺ 5 років тому +3

    ትምርትህን አንደኛ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ሁሉም ያስተምራሉ ግን ሳይኮለጂ ላይ ያንተ ትክክለኛ ነዉ እኔ በዘመኔ ወጣት እንደመሆኔ መጠን የማየዉ የምሰማዉ በኔም ላይ ያለ ስለሆነ ከሌሎች መርጨሃለሁ አንደኛነህ በርታ

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 5 років тому +21

    ትምርትህ እኮ ሱስ ሆኖብኛል ወድም እናመስግናለን

  • @አንሷርየልቤሰኪና
    @አንሷርየልቤሰኪና 5 років тому +3

    ትምርትህ በጣም አሪፉ ነው ተባረክ እኔ ብዙ ጊዜ ኮመንት አልፅፉም ኔት ስለማይመቸኝ ግን ኔት ሳገኝ ሁሌ ነው ገብቼ ማዳምጥህ ክፉ አይካህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh 5 років тому +6

    ወንድሜ አንድ ነገር ልበል ከራሴ በላይ የምወደው ልጅ አለ እሱም እንደዛው ነው በጓደኝነት 5 ዓመት ሆኖናል እኔ ያለውት ውጭ ነኝ ከመጣው 8ተኛ ወሬ ነው እና እስከ 8 ወር ድረስ እንደዋወል ነበር በመሀል ስልኩን ጥሎ ወዴት እንደሄደ አላቅም 2 ወር ሊሞላው ነው ከደወለልኝ እባክህን ምን ማድረግ አለብኝ እስቲ ንገረኝ የማጣው እየመሰለኝ በጣም ፈርቻለው። ትምርቶችክ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ

  • @ሳሮንየፋሲልከነማ
    @ሳሮንየፋሲልከነማ 5 років тому +4

    እኔና ፍቅረኛዬ የተዋውቅነው ተደባድበን አይኔ እስኪበልዝ መትቶኝ ከዛን ፎንቃ ገባልኝ ገባለት😆😆 በሰተመጨረሻም የበለዘውን አይኔን ከባሌ ከቦሌ ብሎ አዳነልኝ ተመስገን በጣም ሀሪፍ ላይፍ ላይ ነን አሁን 😍😍 ሁላችሁም ፈጣሪ ንፁህ ፍቅርን ያድላቹሁ 😍እስኪ like ግጩኝ

  • @moohamedharun6108
    @moohamedharun6108 2 роки тому +2

    አልፎ አልፎ ነዉ የሚፀፈልኚ እኔም ካልፃፈ ብየ አልፀፈም ግን እደሚያሰበኚ ቀኑን ሙሉ አወቃለሁ አይኔ በጣም ይረገበገባል ከፈሬ ያለማቋረጥ ይቀጠቀጣል ልቤ የሆነ ስሜት ይሰማኛል እደዚህ አይነት ሰሜት ሲሰማኚ ድገት ሳላስብ የሱ ቴክስት ይገባል ናፈቅሺኚ ይለኛል አሁን ግን ይሄ ሁሉ ነገር እየተሰማኚ ዝም ብሎኛል እዴት እዳስቻለዉ አላወኩትም ሙዳይየ እኔም በጣም ናፈቄዋለሁ

  • @سنتايو-ث5ي
    @سنتايو-ث5ي 10 місяців тому +2

    100%right

  • @menberefekere8644
    @menberefekere8644 5 років тому +2

    ሙዳይ ቲቪ ሰላምክ ይብዛልን. የውልክ እኔ አንተ ያልከውን ሁሉ ልብ ብዬ እከታተለዋለው ግን ካልካቸው ነገሮች አንዱንም አያደርግም በምን እንደማውቅ ከባድ ነው ተጨማሪ ካለክ ብታጋራን ደስ ለኛል------------- በዚሁ ቀጥልበት

  • @matytadesse4496
    @matytadesse4496 5 років тому +26

    እኔ በውስጤ ቴክስት ሲፅፍልኝ ይታወቀኛል ለምን ብትል ስልኬን ሣይለንት ስለማደርግ እሡ ቴክስት ሢያደርግ ውስጤ ይነግረኛል ቆይ ስራ ልጨርስና ብዬ ሣየው ቴክስቱን አገኘዋለው ነገር ግን እንዲም ቢሆን ወንድ አላምንም ዱቄታሞች ናቸው ብቸኝነታቸውን በኛ ለመደበቅ ሢሉ ነው

    • @ካዛሚኖመኮነንካዛሚኖ
      @ካዛሚኖመኮነንካዛሚኖ 5 років тому +1

      ትክክል

    • @dubaietopin5923
      @dubaietopin5923 5 років тому +2

      ትክክል ቅመም

    • @emanew9988
      @emanew9988 5 років тому

      በትክክል ማር እኔም እንዳችነኝ ከሰዎችጋር ካነሳኝ ወይም በልቡ ሲያስበኝ እራሱ በስደት ሆኜ አቃለሁ ግንአላምንም

    • @MadineHasnn
      @MadineHasnn Рік тому

      ትክክል

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 років тому +10

    ሰላምህ ይብዛ የክርስቶስ ሰላም ያብዛልህ እናመሰግናለን ኑርልን በርታልን ወድማችን

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 років тому +12

    ቆይ ይህ እንዴት ይገልፀዋል ቤተሰብም ሊስበን ይችላል
    እኔ አይኔ አልፎ አልፎ ይርገበገባል ውስጤ ሁሌ ይረበሻል ግን ቤተሰቦቸ አስታውሰውኝ ይሆናል ብየ እፅናናለሁ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 3 роки тому +2

    ይልቅ አተሰላምህ ይብዛልን የወዶቹን ነገር ተወው እከክ ናቸው

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 3 місяці тому +1

    እኔም በጣም እየተቸገርከ ነው ከአይምሮይ በተደጋጋሚ መርሰት ያልቻልኩ አለ እሰኪ ምከርኝ

  • @ameeraal8739
    @ameeraal8739 5 років тому +1

    ሙዳይ በዚ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ ጥሩ ትምህርቶችን ብዙ በህይወታችን ዛርፍ የማናውቃቸውን ነገሮች ነው እያስረዳከን ያለከው አመሰግናለሁ። እና ሌላው ማለት ነው ሁሌም ከአእምሮዬ ውስጥ ከልቤ ውስጥም አይጠፋም እሱ ከዚህ በፊት እኔና አንቺ እንደ እህትና ወንድም ሆነን ነው እስከመጨረሻው የምንቀጥለው ብሎኛል ግን ውስጤ ሌላ ነገር ነው የሚለኝ እና ተስፋ አልቆረጥኩኝ አልቅሼ ስለትሁላ ተስዬ ነበረ ከውስጤ እንዲወጣ ግን ሁሌም ስራ ስሰራም ስቀመጥም በቃ ምን አለፋህ ስለሱ ነው የማስበው እና ምን ይሻላል እና የዛሬው ትምህርትህ ላይ አንድ ነገር ተረዳሁ። እስት በናትህ ያልኩህን በኮሜንት መልስልኝ ፕሊስ???? ወንድሜ

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords845 5 років тому +1

    እውነት ይሰማኛል እንደውን ለጋደኞቼ ጨነቀኝ ልቤ ይደነግጣል እላቸዋለው እንደዛ ከሆነ ፈጣሪ ያድርገው የሱ ፈቃድ ነው ምሰማው

  • @tsionsolomon5919
    @tsionsolomon5919 2 роки тому +1

    የተናገርከው ሁሉ በጣም ትክክል ነው

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 років тому +5

    አይይ ወንድሜ
    ምክርክ ጥሩ ነው እናመስግናለን እኔ ወንድ ልጅን እእእእ አላምንም
    እደው መቃብርም ውስጥም
    ሆነው
    በቃ አላምንም እፍፍፍፍ በበዙ ተስፍአ ያድረኩት የረጂም አመት ጓደኛየ ውሽታም ሆኖ ልቢን
    ሰብረው በቃኝ ኤጭ ተስፍአም የለኛም። ወንድ ልጂን ድጋሜ
    ለማመን

    • @እክራም
      @እክራም Рік тому

      አቢሺሪ የኔ ውዱ ሁሉም የልፍሊ ቢቸ አቺ ኑሪ እነ ጠክሪ አትልመማጪዉ ረሱ ፍልጎሹ ይመጠል እሱ ቢሄድ ሌለዉ ይመጠል ለጊዜዉ በጠም ይከበደል እጂ የደረሰበት የዉቀወሊ ይገበኘል ስሜቱ ሁሌም የልፍሊ

  • @ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ

    ዛሬ ደግሞ ፈካ ብለህ ብቅ ብለሀል ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል ይመችህ

  • @hawamohammed7127
    @hawamohammed7127 5 років тому +7

    እኔመቸም ከባለቤቴጋር በሀሣብ አንሥማማም የሚያደርገዉን ነገርአያማክረኝም እደዛሢያደርግ የማይወደኝ ይመሥለኛል የኔባህሪደሞ መመካከር ያሥደሥተኛል

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 3 роки тому +1

    እኔ ይወደኛል ብዬ የምረጋገጠው በተደጋጋሚ ውሎዬን ሲጠይቀኝ. እንደሚወደኝ ሲነግረኝ ና ወዘተ ግን እውነት ለመናገር አንድም ቀን እወድሻለው ብሎኝ አያቅም. ይደውላል ዝምብሎ ተራ ወሬ ያወራኛል ግን እንደሚወደኝ እጠራጠራለው. ብቻ እርግጠኛ አይደለሁም

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому +2

    አቤት ትምህርትህ እንዴት አእምሮዬን እንደሚያድሰው በጣም ትክክልና እውነት ነገር ነው የምታሰተምረው ተባረክ አቦ።

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ውንደማችን እናመሰግናለን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው የኔ ውድም አመሰግናለሁ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +2

    ትምህርትህ ውስጤ ነው በርታልን

  • @nurinuri5093
    @nurinuri5093 5 років тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 3 роки тому +1

    ወዶቹ እብት ናቸው ማይረቡ የሰውልብ በጦር ወግተው እሚሄዱ ደነዞችናቸው፣አተን አይወክልም።

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 3 роки тому +1

    ወንድሜትምህርትህ ሁሉ በጣም ያሰደሰተኛል በርታልን።

  • @salamsc640
    @salamsc640 5 років тому +35

    እኔ ምለው ሥቅ ሢልሽ አይንሽ ሢርገበገብ ምናምን እናቴ ብትሆንሥ አባቴ ቢሆንሥ እሚያሥቢኝ እንዴት እርግጠኛ እሆናለሁ ባጠቃላይ የዛሬው ትምህርትህ አንዱም አልተመቸኝም

    • @jujumu6771
      @jujumu6771 5 років тому +2

      😃😃😃😃😃😃😃

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 5 років тому

      😁😁👍

    • @loveislife7445
      @loveislife7445 5 років тому

      @@jujumu6771 ካንችጋ ነኝ

    • @asli2998
      @asli2998 5 років тому

      😄😄🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tgchannel1110
      @tgchannel1110 5 років тому

      😃😃😃😃ኧረ በሳቅ ትክክል

  • @bethyhabeshawit4816
    @bethyhabeshawit4816 5 років тому +1

    በተለይ ወደ መጨረሻ ያልካት ነገር ወድጃታለሁ ማለትም ሁሌ በሆነዉ ባልሆነዉ ተቃራኒ ሀሳብ ይዞ የመከራከሩ ነገር ለካ ለዚህ ነዉ አሁን ገባኝ ። anyways Enamesegnaln Berta Arif Astemari Videos Nachew Yemitserachew

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 4 роки тому +1

    አይኔ ሲርገበገብ እማየናት የምታስታውሰኝ ምክርህ ደስ ይላል

  • @mesikonjo2217
    @mesikonjo2217 5 років тому +1

    era belawu! gwadagnaye betam yichekichegnali hulue ante indalki be madergawu negroche lay ena erasen tiche isun liketli new yemi felgawu Lena gira gebagn ayeodagnim indalili betam new yemiwisagn bich tsebayu betam tekrani new ina gira yagebi betam new yemu ketatilagn

  • @EeEe-od6xb
    @EeEe-od6xb 5 років тому +2

    ትክክልነው የዛሬውትምርትህ ጨርሦ ባሌ የሚያረገውነው ባሌ በደቂቃ ሊጣኝአይፈልግም ቶሎቶሎነውእሚደውለው እኔደግሞ መሠላቼትይመጣልብየ እኔአላነሣለትም

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን ወድማችን ❤️❤️❤️

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 5 років тому +3

    እናመሠግናለን ግን የኔ እንኳን አያስበኝም የምናወራውም አዳዴ ነው እኔም እደፈለኩ ነው

  • @ethiopia9746
    @ethiopia9746 5 років тому +1

    Ene godegnaye video sedewil aynun mayet yikebidegnal ayne yirgebegebal

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 років тому +1

    ሙዳይ እናመሰግናለን

  • @mulusara8866
    @mulusara8866 5 років тому +3

    መጀመሪያ ሳፈቅር አይደል ይሄን ሁሉ ማወቅ የምችለው😊

    • @dagneshdana
      @dagneshdana Рік тому

      ምነው😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ ለማፍቀር ጸልይ

  • @ማራናታየድንግልልጅነኝ

    ቁጥር 2 አልገባኝም አስረዳኝ?

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 5 років тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ መርጃዎችህን ምስጥ ብዬ ነው እማዳምጣቸው እጥር ምጥን ያለች ምክር በጣም እናመሰግናለን

    • @መሠርት388እግዛቤርይሦጡህ
      @መሠርት388እግዛቤርይሦጡህ 5 років тому +1

      ዋአዉ ነወ ወድሜ ትምህርት እኔ ሁሊ አያወራኝም ግን እሡ በጣም እንደሚወደኝ ይንግርኝል እኔ በጣም ዉሥጢ ያርበሻል

  • @ሰማአት
    @ሰማአት 5 років тому +2

    ምርጥ ልጅ አንደኛ

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    አይ ያተ ዝግጅት ይመቻል ትክክል ነዉ ኑሩልኝ

  • @seadaanwer5068
    @seadaanwer5068 5 років тому +3

    እርውዶቺ እሱም ሁለትስአት አይቆይም ሲናፍቅ እኔም እንደዛው. ሁለት ቀን ብንውል እናብዳለን

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ዊል ሙዳይ ተናፋቂ ኦ የዛሬውን ምክር ግን ምንም አልስማማበት ምክንያቱም ከእናቶቻችን የወረስነው ባህላችን እንደሚላለው ለምሳሌ የአይን መርገብገብ እንግዳ ሊመጣሲል ነው ይባላል So በዛሬው ምክርህ አልተስማማሁም

  • @rehimabdu6832
    @rehimabdu6832 5 років тому +1

    እውቀትህን ይጨምርልህ ወንድማችን እኔ በራሤ ላይ ያየሁት ባለቤቴ ሢያሥበኝ አይኔ ይርገበገባል ወዳውኑ ይደውላል እንደናፈቀ ይነግረኛል

  • @hayathayat7807
    @hayathayat7807 5 років тому +2

    በትክክል

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому

    ፍቅር ፊልም ላይና ሙዚቃ ላይ ነው ያለው እር ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን አይኔ ሲርገበገብ እኔ ስው ሊሞት ሲል ነው የሚያሳየኝ ፍጣሪ ከወርት ከማስመስል የፀዳ ፍቅር ይስጠን

  • @sintayehudocho7146
    @sintayehudocho7146 2 роки тому +1

    ጥሩነዉ እኔ ሁሌ የማስበው ከሆነስ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 6 місяців тому +1

    ❤enm.negi.esuni.hule.gezame.asetawesewalhu

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ

    በርታ ወንድማችን

  • @Rediet-o3v
    @Rediet-o3v Місяць тому +1

    የአይኔ መርገብገብ ነው የገረመኝ😊

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny6323 5 років тому +1

    ዋው እነመሰግናለን ወንድም ተመቸኝ

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 5 років тому +2

    ትክክል 👌👌👍

  • @saloomm9404
    @saloomm9404 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @meserethilu5373
    @meserethilu5373 5 років тому

    አናመሰግናለን ጡሩ ትምርት ነው

  • @rozamohammed2507
    @rozamohammed2507 4 роки тому +1

    እኔ ምንም አልገባሽ ያለኝ ነገር በአካል ሲያገኘኝ ደስተኛ በስልክ ደግሞ ሌላ አረ ወንድሜ መላ በለኝ ሳላስበዉ ፍቅር ዉስጥ ገብቼ ተቸገርኩ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 5 років тому +1

    ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ወንዶች ሚያስቡት ብር ሲኖረን ብቻ ነዉ አሁን የኔ ባል ስርቀዉ የግድ መታረቅ ይፈልጋል ስቀርበዉ ይኮራል ግራ አጋባኝ

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 5 років тому

      @ሀዋ ሰደተኛዋ አላህ ማስተዋልን ያስጣቸዉ ስራቸዉስ ይዘገንናል

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому +24

    ወንዳች ማፍቀር አቁመዋል ሴቶች እናተ አስባቸው እንጂ ወንዳችፍቅር ድሮ ቀር ብለው በውሸት ጅንጀና ጀምረዋል ለመደበርያ ነው እንጂ አፍቅሮሽ አይደለም ሴቶች ምላሳቸውን ከማጣፉጡ ወንዳችም ከሴቶችም ተጠንቀቁ አበቃሁ😂😂

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 років тому

    እናመሰግናለን የእውነት የተወሰነ ነገር ተረድቻለሁ

  • @ksosjssushshs7216
    @ksosjssushshs7216 5 років тому +2

    ሙዳይይመቺህበጣምተመቺተህኞል

  • @hhmm3816
    @hhmm3816 5 років тому +1

    ደስ ይላል በጣም

  • @حياةموسى-ص5ي
    @حياةموسى-ص5ي 4 роки тому +1

    አውነት ነው

  • @ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ

    እናመስግናለን ስላምህ ይብዛ

  • @seadaanwer5068
    @seadaanwer5068 5 років тому +1

    አመናቺሁም አላመናቺሁም. ሌሊት ሙሉ አዳር ቀን ሙሉ ውሎ ዳታ ሳይዘጋ የማወራው ልጂ ነበር ግን በጣም ተጎዳን እኔ በስደት ምን አባቴ ላድርግ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    እኳን
    በሠላም መጣህ ውድ ወድማችን ♥♥♥♥♥ኑርልን

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ

    አይ ዛሬስይሄንወሬናፍቅርእሚሉትመስማትአስጠላኝ

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    እናመሠግናለን ወንድማችን በረታ !!

  • @سنتايو-ث5ي
    @سنتايو-ث5ي 10 місяців тому +1

    Endene degagmo yayeq yehain vidio

  • @fatum5755
    @fatum5755 5 років тому +1

    እኔ የምወደው ሰው በጣም ይቃወመኛል ሁሌም በሱ መንገድ እንድሄድ ይነግረኛል ያፅናናኛል ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ቴክስት ያደርግልኛል ማታም ከስራ መልስ ቴክስት ያደርግልኝ ነበር አሁን ግን ምንም ምክንያቱን አላውቅም ስፅፍለት አይቶ ዝም ይለኛል ኦላይንም ገብቶ አይፅፍልኝ ግራ ገባኝ እስኪ መፍትሄ ካላችሁ ሙዳይ

    • @senibekele998
      @senibekele998 5 років тому

      dewulesh awriw keza kurtun tawkiyalesh ewnet timeralech frewa gin tafachi new begilit teykiw good luck

    • @fatum5755
      @fatum5755 5 років тому

      ደውየለት ነበር ግን ስራ ላይ ነኝ ብሎ ወዳው ዘጋብኝ ምንም ሊያናግረኝ ፈቃደኛ አይመስልም

    • @senibekele998
      @senibekele998 5 років тому

      @@fatum5755 beka tinish teyiw yalebeleziya yebase new miyaregew ene yederesebign neger new andande wend sayifelig siker endi yaregewal eleh yasizshal keza more fkr wust tgebyalesh enam tgojalesh endene gin erasishin aregagi Ena lalemedewel mokere keza esu beteraw eyetawekew yimetal ergitegna negn melso mifeligsh erasu new so atachenankiw berigit yikebdal gin adit samint kalefsh yikelshal yalebeleziya eyedewelsh eyetafish balmelese kuter tgojalesh mokeriw egziyabher yirdash besew hager fkr yikebdal akalew ategebsh bihon yalebet yikedal

    • @fatum5755
      @fatum5755 5 років тому

      @@senibekele998 ይገርምሻል እሺ እስከምለው ድረስኮ በምገኝበት ቦታ ሁሉ ነበር የሚፅፍልኝ አሁን ግን መያዜን ሲያውቅ በተራው ለምኑኝ አለ ለማንኛውም ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለሁ ውዷ እህቴ ❤❤

    • @senibekele998
      @senibekele998 5 років тому

      @@fatum5755 you welcome sis😍

  • @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
    @ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 років тому +2

    ወንዲም ቲምርቲህ ኢኮ እንዳ ቡና ሱስ ሆነቢኝ ሆ ይገርማል እኔ እንኩዋ ቡና ሱስ የላብኝም
    ግን በ ፈጠርህ የ ፍቢ ስምህን ኒገረን አገር ሲንገባ በፈስቡክ እንድከተተል you Tube ለአረብ አገር ቢቻ ነው የሚጠቅመኝ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 2 роки тому +1

    አደኛነውምክርህ

  • @AtatuAtatu.bzuwerq1990
    @AtatuAtatu.bzuwerq1990 Рік тому +1

    የዛሬዉስ 😁😁😁አይን ሲርገበገብ እንግዳ ካየኸዉ የቆየ ሰዉ ሊመጣ ነዉ ይባላል

  • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ

    አረ እኔ በቃ አልፈልገውም ብዬ በወሰኩ ቀን አዳሩን ፅፎልኝ ያድራል ።የኔ ቆጆ እውድሻለሁ እሽ ብሎ ይሄዳል !ደሞ ይጠፋል አሁንም ሲመለስ የሆነ ነገር ማማዬ የኔ ቆጆ ብሎ ይጠፋል ?የመስቀል ወፍ ሆነብኝ

  • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ

    እረ ሳቄ ናልኝ አለ አላየንም ሳይኮሎጅ ይህን እንዴሚሆን እንዴት ማወቅ ይችላል ሁለተኛው ሰው ???
    ማፍቀር ሳልጀምርም አይኔ ይርገበገባል ባጠቃላይ ውሸት ነው
    የዛሬው እሱን ሳይሆን እምከታተል እኔን ነው እማይ ምን ያክል እንደምወደው ውስጤን እፈትሻለው በምን ሚክኒያት ምርጫዬ እንደሆነ ደጋግሜ ከብዙዎቹ ውስጥ እመዝነዋለሁ ስተህት እዳይሆን ።

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому

    ወን ድማችን ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @samriyekerstoslije2649
    @samriyekerstoslije2649 5 років тому +1

    Yep 5. Ngeroche. Ke alekochew. Wiste. Awkewlo. Tnxs😘😘

  • @meymunaebrahim5222
    @meymunaebrahim5222 5 років тому +1

    እኔ ባለቤቴ በጣም እጠላው ነበር መንገድ ቀይሬ ሁሉ እሄድ ነበር

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ

    ወንዶችን ስለ ብር ስናወራ ነው የሚያዳምጡት

    • @shaiksyed9116
      @shaiksyed9116 5 років тому

      እመጣልሻለሁ ጠብቂኛ እናቴ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tekikial belshal ehatay

    • @fifitube7925
      @fifitube7925 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @zahraaliali8483
    @zahraaliali8483 5 років тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም እናመሰግናለን !!

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 років тому +1

    Enamsgnaln mudayee aref temrt nw

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም እዉነት ትምህርትህ ስወደው በርታልን

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 5 років тому +1

    ሰላምህ ይብዛ

  • @ሄለንጋልትግራይ
    @ሄለንጋልትግራይ 5 років тому +2

    Wow ኣይኔን ኣንድ ቀን ተንገብግቦ ኣያውቅም
    ውስጤ ግን ሁልየም ይረበሻል እይይ
    እያሰበኝ ማለት ነው

  • @lenamohammef9403
    @lenamohammef9403 5 років тому +1

    የሌለ አባባል

  • @tilahun4278
    @tilahun4278 5 років тому +1

    ሰላምናህ ወንድማችን እዴትናህ ቤተሳቦቻቻን ሴስቡናዉ ሲቅ የሚላን

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 роки тому +2

    እኔ በህልሜ ይመጣል ያኔ ይገባኛል ያየሁትም እውነት ይሆናል

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እኔ በብዛት እንደዚህ አይነት ክስተት ደርሶብኛል ግን ከልጁ ጋር ተለያይተናል አንደዋወልም በሆነ ንክነያት ተለያይተናል እሱ ይፈልገኛል እኔ ግን

  • @emanew9988
    @emanew9988 5 років тому

    በርታልንንንንን ሙዳይዬዬ

  • @emuethio6528
    @emuethio6528 5 років тому +1

    Betam enameseginalen wondimachen

  • @sadi8506
    @sadi8506 5 років тому

    Ena please smetun maynager wend endet semetun merdat endalbin nigreng

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    አይኔ ትርገበገብ አለች ውስጤም ይረበሻል ግን ይህ ትዝ ብሎኝ አያውቅም kkkk

  • @lelalela2017
    @lelalela2017 5 років тому +1

    Waw bro zena feta blhal

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ክክክ ኦኬ ሙዳይ እና በየቀኑ እያሰቡኝ ማለት ነው ጉድ ስንት ናቸው እንዳትለኝ

  • @romaroma9795
    @romaroma9795 5 років тому +3

    አቦ ምችት ይበልህ ወድም

  • @fggh6226
    @fggh6226 5 років тому +1

    Enmsgnlen bizu nager astmrnel