Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግ የማከብራቹ እና የምወዳቹ ውዶቼ እንዴት ናቹሁልኝ ?ሰላማቹ ብዝት ይበል፡፡ እህት ወንድሞቼ ወይይታችን እንዲሰፋ እና ፍሬማ እንዲሆን የሚሰማችሁን እና የምታውቁትን እውነት እርስ በርስ እንለዋወጥ፡፡ምክር እና መፅናናት ለሚያስፈልገን ተሞክሮአችንን/ምክራችንን እንለግስ፡፡አንዳችን የሌላችን ክፍተት የምንሞላ እንሁን-ፈጣሪም የባርከናል፡፡ ለሌሎች ሼር ይሁን ላይክ አድርጉ ፍቃዳቹ ከሆነ፡፡ የተረጋጋ እና ሰላም የሆነ ጊዜ ለእህት ወንድሞቼ ይሁን፡፡
ወንድም በእግዚአብሔር ስልክ ቁጥሬን ልላክልህ በዋትስአፕ አናግረኝ የማማክርህ አለኝ ትልቅ ነገር አለኝ በፍቅር ዙሪያ
Muday All Round Tube-የተከበርሽው እህቴ በዚህ እገኛለሁ፡፡
@@mudaytv3177 00971525599461ይሄ የዋትስአፕ ቁጥሬ ነው
@@mudaytv3177 Hi
Ejege betam asetemari temheret new enamesegenalen wendeme
አረ የዚህ ልጅ ምክር እንደኔ ተመስጦ የሚያደምጠዉ ላይክ ይግጨኝ
አደጋ አለሁ
Btam tero meker nw ymyset
እኔ አድስ ነው የሰማሁት ግን በጣ ተመችቶኛል
@@hasnahsaaed827 በጣም የምውደው ፕሮግራም ነው እና በርታ
እናምናለን ወንድም
ዋው ዛሬ መጨረሻ ነይ በሙዳይ ይሁንባችሁ ላይክ በሉኝ ምርጦችየ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሙዳዬ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ፍቅር በእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ብቻ ለሁላችንም ንፅህ ፍቅር ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ በቃ ይህ ብቻ ይበቃል
Enamedgnalen
Anteko mretsewu neh
Amen
አሜን
ውይ ሙዳይ እስኪ ይሁን የዘመኑ ወንድ ስሱ ብር እንጂ ፍቅር እሪት ነው ለነሱ ግን ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው የምለህ እኔ ምስክር እሆናለሁ ወንዶች በጣም ፍቅር ሲሰጣቸው ይደናብራሉ ልክ ነህ እየቆጣቡ መስጠት ነው
ይመችሽ
ያንተ ምክር ዉስጤ ነው እ/ር ያክብርልን ወንድማችን እድሜ ና ጤና ካንተ ጋ ይሁን እናመሰግናለን በጣም
ወንድማችን ስለምክር በጣም ነው ምናመስግነው የምታቀርባችው ፕሮግራሞች ውሉ በጣም ትምህርት አለው እኔ በግሌ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወስድከት ጎበዝ ነክ በርታ አምላክ ይጠብቅእህቶቼ አምላክ የተባረከ ትዳርም ሆነ ጋደኛ ይስጠን
ጥሩ ት/ት ነው በጣም ብዙ ተምረናል 17ኣመት የተማርኩበት ሳይሆን ያንተ ት/ት በጣም ጠቅሞኛል 17ኣመት ተምሬ በሰው ኣገርነውያለሁ ግን ኣገሬ ሁኜ ያንተ ምክር ኣያገኝም ነበር እና በጣም ነው የምያዳምጠው ለቀጣይ እ/ር ያግዘኝ
ወላሂ ይህ ወድማቺን በጣም ነው የምወደው ክልቡ ያለውን ለሴት ልጂ ያለውን ክብር የእውነት ይድሚ ይስጥህ ለምክርህ እናመስግናለን በርታ የኛ አበሣ
እኔ ከአራት አመት በፊት የፈቀርኩት ልጂ ነበር ግን በአካል ያሣለፈነው ነገር የለም እኔ ያለሁት ሣኡዲ ነው እሡ ኢትዮ ነበር ሦስት ግዜ በመመላለስ እየተያዘ ነበር አሁን ግን በሰላም ገብቶል ሠሞኑን ኒካህ እናደርጋለን እኔም እሡም ደስተኞች ነን እስመጨረሻው አብሮነታችን ያመረ እድሆን በላይክ አግዙኝ የኔ ፍቅሬ ህልሜን እውን እድሆን ሥላደረክልኝ አመሠግናለሁ ሁሌም እወድሀለሁ ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
እውነት በጣም እናመሰግናለን የተናገረው ሁሉ እውነት ነው ተጠቀሙበት
ሙዳየዬ ምን እደምል አላቅም ግን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወድሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነዉ በርታልን ወድማችን
ትክክል ነው እየወደዱ አውጥቶ አለመናገር ይጎዳል መቸም ሳላደንቅህአልልፍም እድሜና ጤና ይስጥህ
ስወድህ እኮ! የምር አከብርሃለው። ስነስራትህ አወራርህ በሳልነትህ!👌 ብቻ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ ብዬ አስባለው። እህቶቼ ሰሉ አለነብይ..❤
በእውነት ምክርህ ለብዙ ነገር ሮድቶኛል ኣደኔ የተመቸው ላይክ
የኛ መካሪ በታም እናመሰግናለን ሙዳይ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን!!
በጣም ውድ ልጅ ነህ እውነት በጣም ይመቸኛል ምክርህ ጎበዝ ነህ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለው በርታ ወንድም እናመሰግናለን
እንደው ተመቸኸኝ ባሌን እቀይራለሁ ብየ ያሳለፍኩት ጊዜ እንዴት እንደሚነደኝ እርግፍ አድርጌ ተውኩት አሁን ያገኜሁት ሰላም ኡፍፍፍፍ
ተባረክ እውቀቱን ይጨምርልህ ድንግል ትጠብቅህ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ምክር ናው። ግን እኮ ወንድሜ ይህ ሁሉን ማድርግ የምንችላው ከአጠገብ ስንሆን ናው እኛ የእንጀራ ጉዳይ አራርቆናል በርቀት ትምህርት እንጂ ፍቅር የለም አከተመ።
እኛ ያሁን ዘመን ሴቶች ራሳችንን ችለን ለወንዱም ተርፈናል አልሃምዱሊላሙዳይ ከልብክ ስለምትመክረን ሹክረን
አቦ ተባረኪ እህቴ
እዉነት ብለሻን ሃያቴ
በጣም የኛ ወንዶች አይገባቸውም
ሳህወዶቹ በኛነውየሚኖሩት
Dasi yemin asetayeyti
ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድም
ምክርህ እኮ ይለያል ሙዳይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥰🥰
እናመሰግናለን ሙዳይ ምክርህ ሁሉንም ጥሩ ናቸው ያልካቸው ነገሮች
ሲገርም ያልከውን በሙሉ አንተ ሳትናገር እኔ በራሴ ተግብሬው ጌታን ጠቅሞኛል አብሶ እራስን መቻል ቀላል ነገር አይምሰላቹ አስፈላጊ ነው ሌላው እምነታቹን አጥብቁልኝ ጌታን
ትምህርቱ ቆንጆ ነው አመሰግና ለሁ ግን እንዲህ አይነቶችን እምንሰማቸውና እኛ ብቻ ነን ወደ ክፍለ ሀገር ያሉ አያገኛቸውም እውነት ለመናገር እነሱም እንዲሰሙ ብናደርግ ጥሩ ነበር ማህበረሰቡ እንዲቀየር ከተፈለገ ከታች የሉትም መማር አለባቸው ብየ አምናለሁ።
እኔም እደገፈዋለሁ ዉደ ችግሩ በዳታ መጠቀምይከብዳቸዋል ሁሉምስዉ ለቤተስቡያስተምሪ ወዶቹንም፣ሴቶቹንም እንታደጋቸዉ
እኔ የምፈልገው ሰው አክባሪ እጅግ ንፁህ ወንድ ነው ከምንም በላይ ንፅህና ላይ እይታ አለኝ በቃ ሁሉም ይቅር ንፅህናናናናናና አላህን የሜፈራ ይህ በቂ ነው
Woyi leke endeni betam nesuh wond newu megnoti
ሙዳይዬ ምርጥ መካሪያችን እድሜና ጥበቡን ይጨምርልህ ትምህርቶህ ሁሉ ገንቢ ናቸዉ (ስምህ ግን ማን ነዉ??)29፤ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። ምሳሌ፡30 ላይ ያለችዉን ብልህና ታታሪ ፈጣሪዋንም የምትፈራዉን ሴት አይነት ያድርገን ቸሩ ፈጣሪ።። ደሞ ትምህርትህን ፍቅር ባዳቸዉ የሆኑ 80% ያገራችን ወንዶች ከእግርህ ስር ቁጭ ብለዉ ቢማሩ ጥሩ ነበር መች ይማሩና ለዚህ ነዉ ሴቶችን የሚያበሳጩት እንዳንተ የበሰለዉን ይስጠን ፈጣሪ።።
እውነትነው አሜን
እውነት ነው ምክርህ መጣም ይመቻል እግዚአብሔር ይባርክህ የወንድ እጅ ማይት በጣም ያስጠላል ግድ ነው የራስ ስራ ትንሽም ቢሆን መኖር አለበት እኔም እስማማብት አለው
ክክክክክክክ ይሄን ሁሉ እኔ እፈፅመዋለሁ ግን እሚመስለኝን አላገኘሁም ቲሽ እራሴን አሳልፌ እምሰጠው ሀላፊነት መሸከም እሚችል ነበር እስካሁን የለም
አንተ ራስህ ሱስ ነህ አጠር ባለች ቪዲኦ ቆንጆ ሱስ የሆነች ት/ት ስለምሰጠን እናመሰግናለን በርታልን ወንድም
በትክክክክክክል
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የአንተ ትምህርት እራሱ ሱሲ ሆኖብኛል በርታ
እኔም በጣም ሱሱ ሆኖብኛል
100Yas
አንተ ልጅ ሱስ ሆንህብኝ በጣም ጥሩ ምክር ነውእናመሰግናለን በዙ ተማርሁበት
እኔሰ ብትይ ቲጂ
Ene
Enem
እኔም ግና ገና ነኝ የጉዳሁትም የጎዳኝም ወንድም የለም
@@balaynshesamagnyamariyamle303 የኔ ውድ እኔም እዳንቺ ነኝ እኔም ጓደኛ የለኝም
በጣም አክባሪና አፍቃሪ ስርአት ያለዉ ወንድ ሰጦኛል መርቁን እስኪ
በጣም ሀሬፍ ት/ት ነው የሰጠህን ሙዳዩእናመሰግናለን
ወንድም በጣም እናመስግናለን ምክርክ ውስጤ ነውሴችዬ ታድለን የፍቅር መሪ በመሆናችን እየቆጠብን ነው ማፍቀር ባይኔ ስፌቱን እያየሁ ምክርህንም እየስማው ማፍቀርም ልክእንዳዛው እኔም ሳልጎዳ እሱም ሳይጎዳ ይበልጥ ግን ፍቅር እግዚያብሔር ሲስጥ ነው ።
ወይኔ ሙዳይዬ ምክርህን ስወድልክ እግዚአብሔር ይመስገን 😍❤️🙏 ባንተ ምክንያት ተቀይሬለሁ ኑርልኝ አቦ !!!
እናመሰግናለን እኔ እንኳን ገና ወደ ፍቅር አለም አልገባውም ለወደስትፊት ይሆነኛል ብዬ ነው እማዳምጥህ 😍👍
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
ለሴት ልጂ ትምህርት ወይም ገንዘብ ወይም ውበት ከሦስት አንዱ ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ ተሣሣትኩ እህቶቸ
likneshi
ሁለቱ ልክ ነው እውቀትና ውበት
አንደኛ ዲን ከዚህ ቀጥሎ ውበት ዘር ገንዘብ ሊሆን ይችላል ግን ግን አንደኛ ዲን መሆን አለበት
ትክክል
አልተሳሳሺም
ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ ይህንን ሁሉ አደርጋለው ግን ፈጣሪ ካለ ይሆናል
የኣንተ ምክር ውስጤ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
እውነት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ሁሌም ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለ።
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
ዉይ አንተ ልጅ ት/ቶችህ ሁሉ በጣም ደስስስ የሚሉ ናቸዉ እዉነተኛዉ የሴቶች ወንድማችን እ/ር ይባርክህ ፈቃደኛ ከሆንክ በዉስጥ ባናግርህ ደስ ይለኛል ዋትሳፕ ወይ ቴሌ ግራም ካለህ ...........
በጣም ጥሩ ምክር ነው ብሮ እናመሰግናለን ቀጥልበት 👍👍
ግንኮ ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ይልቅ ዱአ ማድረግ ይበልጣል
Jemal Jemal ሳህ
አላህ ሲፍውድብቻነው እስኪ ተውኝማ እህቶች በሀርብ ሀገር እየጠቃጠለች እሱ እዛ ቁጭ ብሎ ይዘብናል በሷብር
@@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ qedrallh wema sha feal
ትክክልነህወንድምየፈለገም ብትጥር አላህ ከወሠነላት ዉጪየሚሆን የለምግን አንዳንድ ምክሮቹ ጥሩ ናቸዉ
በትክክል ሁሉም ያለሡ ውሣኔ ድክመት ነው
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው ወንድማችን እግዚያአብሔር ሰላምህን ያብዛው እሽ የሚያረከ ምክር ነው የምትሰጥ
እግዚአብሔር ይባርክ ቡሩክ ነህ እየሱስ ይባርክ
በጣም እናመሠግናለን ወድም ይመቻል ምክርህ
ምርጥ ምክር ስለሱሱ። ውይ የብርሱስነው ያለቸው ወዶቹ ግን ደሞበቃሉ እማይገኘው ባሁኑ ሳአት ውድነው። ወድም ግን ሳላደቅህ አላልፍም
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አረ አሁንስ መስገጃ አንጥፊና ስገጅለት ነው የቀረው ክክክ እኔማ የራሱጉዳይ ራሴን የምችለው ለሱብየ ሳይሆን ለራሴብየነው ግን እሹሩሩ ሩሩ አይሆንልኝም እሱ እሹሩሩ እንድለኝነው የማረገው ኢንሻ አላህ
ኢሽ አላህ ማሪ ልክ ብለሻል
በጣም እህት ወዶቹሲጀመር ከሴትልጂ ፍቅርየሚይዛቸው ብርየምትስጣቸውንብቻነው
Kkkkkk
በጣም አሪፊ ምክር ነው እሲኪ እንጠቀምበት እናመሰግናለን ወንድ ልጅ ወደድኩህ ሲባልማ ወይይ እንዴት እንደሚኮራ
በማግስቱ እንዴት አደርሽም አይልም ማርዬ ስኳርዬ እንደማይል ሁሉ ...
እውነት ነው እህት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው
@@markdooms9686 እንዴ ... እኔ በበኩሌ የወንድን ልጅ ፀባይ አውቃለሁ ከምል ውሃን በእፍኜ መያዝ እችላለሁ ብል ይቀለኝል
የኔን ግን እወድሃለሁ አፈቅርሃለው ስለው በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል እኔ ደግሞ ሁሌም እለዋለሁ አብድብሻለሁ ሁሌም ፍቅርሽን አትግለጪልኝ እንደምትወጅኝ አትንገሪኝ በጣም እግዳለሁ ይለኛል እኔም እሱ ሲለኝ ደስ ይለኛል ለማንኛውም ማጨረሻችን ያሳምርልን ነው
አመሠግናለሁ ምክሮችህ ሃሪፍ ናቸው ።
በጣምም ትኮራላችሁ ትክክለኛ ማንነትክን እውነተኛ ፍቅር ሲሰጣችሁ
ትክክል ሙዳይ ጠቃሚ ትምህርት ነው
ሰላምክ ይብዛ ውድማችንእፍፍፍፍ በስተጀርባ ያስቀመጥከው ስፌት ሲያምር በማርያም ዋውውው እጅሽ ይባረክ የሰራሽውበነገራችን ውዶች መሸነፍን አይፈልጉም ብላተኛ ሴት ግን ታሸንፈዋለች በብላታና በጥበባ እውነት ውይስ ሐሰት በላይክ መልስ
ውድማችን በርታ ምርጥ ምክር ነው
እውነት
ፍቅር የሚያውቅ ወንድ አለ ብሎ ማመን ይከብዳል ። ብቻ ልብ አቁስለው መሄድ ነው።
የኔ ፍቅረኛ በሙደይ በረካ ነው እስካሁን የቆየው ሙደይ ባይኖርማ በብሎክ ተለያይተን ነበር ሆ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም መልካም ምክር ነው
ሠላምህን ያብዛልን በእውነት በድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሙዳይዬ የሚወደውን አድርጉለት እዲዎዳችሁ ስትል ያላረኩት ለት ነገር የለም እሱ ግን ምንም አይመስለውም ጨጓራዬ አረረ ውይይይይ ወንዶች ውይይ እግዚር ይይላችሁ
ዋውውውው መዳይ እውነት ሱስ ሆንክብኝ አዎ ከዘረዘርካቸው በግማሽ የኔ ፀባይ ናቸው በተለይ ያወራኝን አረሳም እውነት በርታ ጀግና ልናበረታታ ው ይገባል ውዶች ጎበዝ ነው 100ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል አደርግህ ነበር ምርጥ የኢትዮ ወጣት💋👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷
አረ የእዚህ ልጅ ምክር እንዴት ምስጥ ብየ ነው የማደምጠው ከዚያ. በእዚያው እንቅልፈ ይወሰደኛል ምርጥ ሰው ነህ
እናመሰግናለን ወንድማችን
Ene betam des yelagal brogeramek muday thank you
ትክክል ነህ የኔ ባል ራስ ወዳድ የማይገባው ነበረ አሁን ግን በጣም ተለውጣን ማለቴ እኔ ብዙ ነገር እዲያቅ አደረኩት ነገር ግን ብዙ ነገር ለፍቸ አለሁ ተስፉ ሳልቆርጥ ሳልኮራ ሳላፍር በፍቅር ነው ያስተማርኩት እና ዋናው ነገር በግልፅ መነጋገር ከዛ እኛ ምን ያህል እደምንወደው ማሳየት ነው አሁን ላይ ግን በጣም ጥሩ ደረጃላይ ነን
ለምሳሌ ምክር ስሰጭ እዴት አድርገሽ ነዉ
ኧረ እደት እደተቀየረልሺ ንገሪኚ ሀያቴ የኔው ትዳር አሰቸጋሪ እየሆነብኚ ነው
በጣም ነው እማመሠግነው ሙዳይዬ አንተን ካወኩኝ ብዙ ነገር ተምርያለሁኝ🙏ማሥታወቅያ ዛሬ በዝቷል ቀንሥ ብታረግልን ደሥ ይለኛል😉
ምክርህ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሄር ይሰጥልኝ
የሙዳይ ትምሕርት ሱስ የሆነባችሁ የት አላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዋውው ያስተምራል በርታ
ልክ ነህ እናመሰግናለን በርታልን
ምክርህ በጣም ደስ ይላን እኔም እንዳፈቅርኩት ስነግርዉ እራሱን ቆለለብኝ ግን ሁለተኝ ሰዉ ማመን ከበደኝ ምን ይሻላኝን
አብሽሪ አቺም ከሱ ውጪ እደምትኖሪ አገጋግጭለት
ወንድሜ ተራ ቁጥር ዘጠኝ ላይ ተቃውሞ አለኝ እውነት ፍቅርን ማንነቴን ብሎ ከመጣ ሃብትን አብረን እናገኛለን ። ያለበለዛ ፍቅርን ብሎ ሳይሆን ገንዘቤን ፍለጋ ነው ማለት ነው ክክክክ ጉድእኮ ነው ሲጀመር ምን አላት ብሎ የመጣ ወንድ ባፍንጫ ይውጣ ። ማንነቴን ብሎ ከሆነ የትም መድረስ እንችላለን ብዬ አስባለሁ
እውነትነው በጣም።።።።።።
Lek nesh mar
👍👍
ምን ብዬ በምን ቃላት ልግለፅክ ውይይይይ እኔ ምስጋና ላንተ አሁን ተቀይሬበታለሁ ማለቃቀሴን ትቼ የራሱ ጉዳይ ብያለሁ እናምምም አመሰግናለሁ
እሽ ውዴ
ሰብስክራይብ ለሚፈልጉ እናድርጋቸው አይከፈልበት
Ehite sebscribe arigilign
ወይ ወንዶች እንደዚህ ከሰማይ እስከምድር ይክል ይራቅ ልባችው ውንድም የምታስተላልፈው ሁሉ ትልቅ ትምሕርት ነው በርታልን
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊሊኝ።
@@hiwotmedia5038 እሺ የኔ ሞክሼ
Enamesegnalen yegna tewedaji betam betam sitaweragn yigebagnal timehrteh edene yemigebaw like 😘😘😘😘gichign yene maroche
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው ሙዳዮች ምችት ይበላችሁ
እናመሰግናለን ወድሜ
ሙዳይ የመጬ ምርጥ ነህ ያንስብሀል 1ሰብስክራይብ ቢቻል 10.አደርግልህ ነበት
እኔ ግን ቢቻል መቶሺህ ግዜ ሰብስክራይብ አደርገው ነበር በጣም ጎበዝ ነው
ሙዳይየእናመሰግናለን,የኛመካሪ,ለቀጣዉ,መክርህንወድጀዋለሁ,አሁንስ,ተለያይተናል😢😢😢
ወይኔ ሙዳይ በአለባበስ የማጣ አዳጋን ለማስታወስ አልፈልግም ።ለ ለላ ነው የምትዋሀቢ ነው ምትሉት'"; ኤረ ከእናንቴስ አላህ ይጠብቀን፣ፍቅር ሳይባዛ ሳያንስ ነው ጥሩ ።ከልክ ከአለፍም መጨረሻው ፊች ነው ።
እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነት ምርጥ ሰዉ አላየሁም
በርግጥ ትክክል ነህ እራስን መቻል ያስከብራል የራሳችን ስራ ቢኖረን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ባንድ በኩል ደግሞ እንጎዳለን የዉጩም የቤቱም ስራ እንደገና ልጅ ማሳደግ አለ በጣም ቢዚ ሆን ወይም የቤቱንም ስራ ያግዙን አይይይ ምን አይነት ዘመን ደረስን ወንድ ሰርቶ ነበር ሴትን ማስተዳደር ያለበት
Lubaba Imam ማር ትክክል ብለሻል የራስሽ ገቢ ሲኖርሽ ይወድሻል ! እህ ቆንጆ ምግብ እየስራሽ ማብላት አለብሽ ! ልጅ መንከባከብ አለ ! ደግሞ እሱ እንዳይኮበል ሁሌ መዘነጥ መታየት አለብኝ?! ሴት ልጅ ማሽን መሰለቻቸው እንዴ አውደልዳይ !!!ወንድ ሁሉ !! ምርርር ኤጭጭ ክክክ
አረ ሙዳይ ሁስጤነህ ይማችህ ካንተ ብዙ ታማርኩኝ አረ ላይክ ግጩሊኝኝኝኝኝ
Ant leje betam tegeremalehe wende honeh lesetoch yemetemkerew meker betam yedenekal betam chwa neh demo GOD bless you always.
ወንድሜ ትምህርትህ ውስጤ ነው በጣም እናመሰግነለን።ክክክ ትልቅም ሆነንን አንዳንዴ ህፃን ነን ስትል አሳከኝ እውነት ነው በኔም ደርሶብኛል በትንሽ ነገር በኮሜንት ክክክክ ቀንቶ ........
የኔውማ ድሮ የምጀነጀነውን ልጂ ፎቶ አይቶ ስልኬ ላይ ተጣላን ብልውክ አርገኝ እኔም እፕርኩት
ዋው መካሪ አታሳጣን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናል ወንድም
ሙድዬ አንተኮ ከምር የሤቶች ወንድም እናመሠግንካለን
በጣም እናመሰግናለን የነዚ መናጢዎች ፀባይ ስለነገርከን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከትዳር በፊትስ ሴክስ ቢጠይቀኝ ምን ልበለው? አይሆንም ካልኩ ትሎኝ እንዳልሄድ ፈራው እወደዋለው እሺ ብለው ይንቀኛል የሚል ስጋት አለኝ እስኪ ምን ትመክረኛለህ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት
ይሂድ ተይው ከትዳር በፍት ሚደረግ ግንኙነት ጥሩ አደለም
አቤት አንተልጅ ስወድህ ተባረክ
እናመሠግናለን. ወድም
አቦ እግዚአብሔር ይባርከህ ወንድም
በመጀመረ ስለ ምክርክ አመሰግነለው እኔ ቡዙ ግዜ የምቀርቡኝ ወንዶች የመይሆን ጥየቄ ይጠይቁኘል አይሆንም ስለቸው ይተውኘል ምን ይሸለኘል? ምን ትመክረኘ ለክ
Bexam tnxs 🙏🙏🙏🙏🙏😻😻😻😻😻
እናመሰግናለን ወንድም
በመጀመሪያ ስለምክርህ እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር የግድ ገንዘብ ማምጣት መቻል አለባት ላልከው ካልተቻለስ ማንም ወንዶች ላይፈልጉን ነው ማለት ነው ማለቴ ስራ የሚኖራት ሴት ብዙ ግዜ ተምራ የጨረሰች ከሆነች ወይም የተወሰነ ገንዘብ ካላት ነው እነዝህ ነገሮች ከሌሏትስ ተፈላጊነት ላይኖራት ነው ማለት ነው ደግሞ አብዛሀኞቻችን ስራ ላይኖረን ይችላል በዝህ ምክኒያት ተፈላጊነታችን ሊቀንስ ነው ማለት ነው ሌላው ሁሉ ቀላል ነው ማስተካከል ይቻላል ግን የስራው ጉዳው ትንሽ የሚከብድብን ልንኖር እንችላለን
ተፈላጊ ነት ማጣት ሳይሆን የበለጥ ተኩረት ፍቅር ክብር ይሰጥሻል መሰለኝ እደተረዳሁት
@@fatimafatima6987 እሺ ውደ እሱማ ገባኝ ግን ይሄን እድል ላናገኝው እንችላለን ባሁን ግዜ እንኳን ለሴት ለወንድም በቀላሉ ስራ መስራት ከባድ ነው
Betam lik neh beshelemh erasu des yilegnal
እጅግ የማከብራቹ እና የምወዳቹ ውዶቼ እንዴት ናቹሁልኝ ?ሰላማቹ ብዝት ይበል፡፡ እህት ወንድሞቼ ወይይታችን እንዲሰፋ እና ፍሬማ እንዲሆን የሚሰማችሁን እና የምታውቁትን እውነት እርስ በርስ እንለዋወጥ፡፡ምክር እና መፅናናት ለሚያስፈልገን ተሞክሮአችንን/ምክራችንን እንለግስ፡፡አንዳችን የሌላችን ክፍተት የምንሞላ እንሁን-ፈጣሪም የባርከናል፡፡ ለሌሎች ሼር ይሁን ላይክ አድርጉ ፍቃዳቹ ከሆነ፡፡ የተረጋጋ እና ሰላም የሆነ ጊዜ ለእህት ወንድሞቼ ይሁን፡፡
ወንድም በእግዚአብሔር ስልክ ቁጥሬን ልላክልህ በዋትስአፕ አናግረኝ የማማክርህ አለኝ ትልቅ ነገር አለኝ በፍቅር ዙሪያ
Muday All Round Tube-የተከበርሽው እህቴ በዚህ እገኛለሁ፡፡
@@mudaytv3177 00971525599461ይሄ የዋትስአፕ ቁጥሬ ነው
@@mudaytv3177 Hi
Ejege betam asetemari temheret new enamesegenalen wendeme
አረ የዚህ ልጅ ምክር እንደኔ ተመስጦ የሚያደምጠዉ ላይክ ይግጨኝ
አደጋ አለሁ
Btam tero meker nw ymyset
እኔ አድስ ነው የሰማሁት ግን በጣ ተመችቶኛል
@@hasnahsaaed827 በጣም የምውደው ፕሮግራም ነው እና በርታ
እናምናለን ወንድም
ዋው ዛሬ መጨረሻ ነይ በሙዳይ ይሁንባችሁ ላይክ በሉኝ ምርጦችየ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሙዳዬ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ፍቅር በእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ብቻ ለሁላችንም ንፅህ ፍቅር ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ በቃ ይህ ብቻ ይበቃል
Enamedgnalen
Anteko mretsewu neh
Amen
አሜን
ውይ ሙዳይ እስኪ ይሁን የዘመኑ ወንድ ስሱ ብር እንጂ ፍቅር እሪት ነው ለነሱ ግን ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው የምለህ እኔ ምስክር እሆናለሁ ወንዶች በጣም ፍቅር ሲሰጣቸው ይደናብራሉ ልክ ነህ እየቆጣቡ መስጠት ነው
ይመችሽ
ያንተ ምክር ዉስጤ ነው እ/ር ያክብርልን ወንድማችን እድሜ ና ጤና ካንተ ጋ ይሁን እናመሰግናለን በጣም
ወንድማችን ስለምክር በጣም ነው ምናመስግነው የምታቀርባችው ፕሮግራሞች ውሉ በጣም ትምህርት አለው እኔ በግሌ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወስድከት ጎበዝ ነክ በርታ አምላክ ይጠብቅ
እህቶቼ አምላክ የተባረከ ትዳርም ሆነ ጋደኛ ይስጠን
ጥሩ ት/ት ነው በጣም ብዙ ተምረናል 17ኣመት የተማርኩበት ሳይሆን ያንተ ት/ት በጣም ጠቅሞኛል 17ኣመት ተምሬ በሰው ኣገርነውያለሁ ግን ኣገሬ ሁኜ ያንተ ምክር ኣያገኝም ነበር እና በጣም ነው የምያዳምጠው ለቀጣይ እ/ር ያግዘኝ
ወላሂ ይህ ወድማቺን በጣም ነው የምወደው ክልቡ ያለውን ለሴት ልጂ ያለውን ክብር የእውነት ይድሚ ይስጥህ ለምክርህ እናመስግናለን በርታ የኛ አበሣ
እኔ ከአራት አመት በፊት የፈቀርኩት ልጂ ነበር ግን በአካል ያሣለፈነው ነገር የለም እኔ ያለሁት ሣኡዲ ነው እሡ ኢትዮ ነበር ሦስት ግዜ በመመላለስ እየተያዘ ነበር አሁን ግን በሰላም ገብቶል ሠሞኑን ኒካህ እናደርጋለን እኔም እሡም ደስተኞች ነን እስመጨረሻው አብሮነታችን ያመረ እድሆን በላይክ አግዙኝ የኔ ፍቅሬ ህልሜን እውን እድሆን ሥላደረክልኝ አመሠግናለሁ ሁሌም እወድሀለሁ ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
እውነት በጣም እናመሰግናለን የተናገረው ሁሉ እውነት ነው ተጠቀሙበት
ሙዳየዬ ምን እደምል አላቅም ግን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወድሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነዉ በርታልን ወድማችን
ትክክል ነው እየወደዱ አውጥቶ አለመናገር ይጎዳል መቸም ሳላደንቅህአልልፍም እድሜና ጤና ይስጥህ
ስወድህ እኮ! የምር አከብርሃለው። ስነስራትህ አወራርህ በሳልነትህ!👌 ብቻ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ ብዬ አስባለው።
እህቶቼ ሰሉ አለነብይ..❤
በእውነት ምክርህ ለብዙ ነገር ሮድቶኛል ኣደኔ የተመቸው ላይክ
የኛ መካሪ በታም እናመሰግናለን ሙዳይ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን!!
በጣም ውድ ልጅ ነህ እውነት በጣም ይመቸኛል ምክርህ ጎበዝ ነህ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለው በርታ ወንድም እናመሰግናለን
እንደው ተመቸኸኝ ባሌን እቀይራለሁ ብየ ያሳለፍኩት ጊዜ እንዴት እንደሚነደኝ እርግፍ አድርጌ ተውኩት አሁን ያገኜሁት ሰላም ኡፍፍፍፍ
ተባረክ እውቀቱን ይጨምርልህ ድንግል ትጠብቅህ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ምክር ናው። ግን እኮ ወንድሜ ይህ ሁሉን ማድርግ የምንችላው ከአጠገብ ስንሆን ናው እኛ የእንጀራ ጉዳይ አራርቆናል በርቀት ትምህርት እንጂ ፍቅር የለም አከተመ።
እኛ ያሁን ዘመን ሴቶች ራሳችንን ችለን ለወንዱም ተርፈናል አልሃምዱሊላ
ሙዳይ ከልብክ ስለምትመክረን ሹክረን
አቦ ተባረኪ እህቴ
እዉነት ብለሻን ሃያቴ
በጣም የኛ ወንዶች አይገባቸውም
ሳህወዶቹ በኛነውየሚኖሩት
Dasi yemin asetayeyti
ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድም
ምክርህ እኮ ይለያል ሙዳይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥰🥰
እናመሰግናለን ሙዳይ ምክርህ ሁሉንም ጥሩ ናቸው ያልካቸው ነገሮች
ሲገርም ያልከውን በሙሉ አንተ ሳትናገር እኔ በራሴ ተግብሬው ጌታን ጠቅሞኛል አብሶ እራስን መቻል ቀላል ነገር አይምሰላቹ አስፈላጊ ነው ሌላው እምነታቹን አጥብቁልኝ ጌታን
ትምህርቱ ቆንጆ ነው አመሰግና ለሁ ግን እንዲህ አይነቶችን እምንሰማቸውና እኛ ብቻ ነን ወደ ክፍለ ሀገር ያሉ አያገኛቸውም እውነት ለመናገር እነሱም እንዲሰሙ ብናደርግ ጥሩ ነበር ማህበረሰቡ እንዲቀየር ከተፈለገ ከታች የሉትም መማር አለባቸው ብየ አምናለሁ።
እኔም እደገፈዋለሁ ዉደ ችግሩ በዳታ መጠቀምይከብዳቸዋል ሁሉምስዉ ለቤተስቡያስተምሪ ወዶቹንም፣ሴቶቹንም እንታደጋቸዉ
እኔ የምፈልገው ሰው አክባሪ እጅግ ንፁህ ወንድ ነው ከምንም በላይ ንፅህና ላይ እይታ አለኝ በቃ ሁሉም ይቅር ንፅህናናናናናና አላህን የሜፈራ ይህ በቂ ነው
Woyi leke endeni betam nesuh wond newu megnoti
ሙዳይዬ ምርጥ መካሪያችን እድሜና ጥበቡን ይጨምርልህ ትምህርቶህ ሁሉ ገንቢ ናቸዉ (ስምህ ግን ማን ነዉ??)
29፤ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። ምሳሌ፡30 ላይ ያለችዉን ብልህና ታታሪ ፈጣሪዋንም የምትፈራዉን ሴት አይነት ያድርገን ቸሩ ፈጣሪ።። ደሞ ትምህርትህን ፍቅር ባዳቸዉ የሆኑ 80% ያገራችን ወንዶች ከእግርህ ስር ቁጭ ብለዉ ቢማሩ ጥሩ ነበር መች ይማሩና ለዚህ ነዉ ሴቶችን የሚያበሳጩት እንዳንተ የበሰለዉን ይስጠን ፈጣሪ።።
እውነትነው አሜን
እውነት ነው ምክርህ መጣም ይመቻል እግዚአብሔር ይባርክህ የወንድ እጅ ማይት በጣም ያስጠላል ግድ ነው የራስ ስራ ትንሽም ቢሆን መኖር አለበት እኔም እስማማብት አለው
ክክክክክክክ ይሄን ሁሉ እኔ እፈፅመዋለሁ ግን እሚመስለኝን አላገኘሁም ቲሽ እራሴን አሳልፌ እምሰጠው ሀላፊነት መሸከም እሚችል ነበር እስካሁን የለም
አንተ ራስህ ሱስ ነህ አጠር ባለች ቪዲኦ ቆንጆ ሱስ የሆነች ት/ት ስለምሰጠን እናመሰግናለን በርታልን ወንድም
በትክክክክክክል
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የአንተ ትምህርት እራሱ ሱሲ ሆኖብኛል በርታ
እኔም በጣም ሱሱ ሆኖብኛል
100
Yas
አንተ ልጅ ሱስ ሆንህብኝ
በጣም ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን በዙ ተማርሁበት
እኔሰ ብትይ ቲጂ
Ene
Enem
እኔም ግና ገና ነኝ የጉዳሁትም የጎዳኝም ወንድም የለም
@@balaynshesamagnyamariyamle303 የኔ ውድ እኔም እዳንቺ ነኝ እኔም ጓደኛ የለኝም
በጣም አክባሪና አፍቃሪ ስርአት ያለዉ ወንድ ሰጦኛል መርቁን እስኪ
በጣም ሀሬፍ ት/ት ነው የሰጠህን ሙዳዩ
እናመሰግናለን
ወንድም በጣም እናመስግናለን ምክርክ ውስጤ ነውሴችዬ ታድለን የፍቅር መሪ በመሆናችን እየቆጠብን ነው ማፍቀር ባይኔ ስፌቱን እያየሁ ምክርህንም እየስማው ማፍቀርም ልክእንዳዛው እኔም ሳልጎዳ እሱም ሳይጎዳ ይበልጥ ግን ፍቅር እግዚያብሔር ሲስጥ ነው ።
ወይኔ ሙዳይዬ ምክርህን ስወድልክ እግዚአብሔር ይመስገን 😍❤️🙏 ባንተ ምክንያት ተቀይሬለሁ ኑርልኝ አቦ !!!
እናመሰግናለን እኔ እንኳን ገና ወደ ፍቅር አለም አልገባውም ለወደስትፊት ይሆነኛል ብዬ ነው እማዳምጥህ 😍👍
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
ለሴት ልጂ ትምህርት ወይም ገንዘብ ወይም ውበት ከሦስት አንዱ ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ ተሣሣትኩ እህቶቸ
likneshi
ሁለቱ ልክ ነው እውቀትና ውበት
አንደኛ ዲን ከዚህ ቀጥሎ ውበት ዘር ገንዘብ ሊሆን ይችላል ግን ግን አንደኛ ዲን መሆን አለበት
ትክክል
አልተሳሳሺም
ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ ይህንን ሁሉ አደርጋለው ግን ፈጣሪ ካለ ይሆናል
የኣንተ ምክር ውስጤ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
እውነት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ሁሌም ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለ።
እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
ዉይ አንተ ልጅ ት/ቶችህ ሁሉ በጣም ደስስስ የሚሉ ናቸዉ እዉነተኛዉ የሴቶች ወንድማችን እ/ር ይባርክህ ፈቃደኛ ከሆንክ በዉስጥ ባናግርህ ደስ ይለኛል ዋትሳፕ ወይ ቴሌ ግራም ካለህ ...........
በጣም ጥሩ ምክር ነው ብሮ እናመሰግናለን ቀጥልበት 👍👍
ግንኮ ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ይልቅ ዱአ ማድረግ ይበልጣል
Jemal Jemal ሳህ
አላህ ሲፍውድብቻነው እስኪ ተውኝማ እህቶች በሀርብ ሀገር እየጠቃጠለች እሱ እዛ ቁጭ ብሎ ይዘብናል በሷብር
@@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ qedrallh wema sha feal
ትክክልነህ
ወንድም
የፈለገም ብትጥር አላህ ከወሠነላት ዉጪ
የሚሆን የለም
ግን አንዳንድ ምክሮቹ ጥሩ ናቸዉ
በትክክል ሁሉም ያለሡ ውሣኔ ድክመት ነው
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው ወንድማችን እግዚያአብሔር ሰላምህን ያብዛው እሽ የሚያረከ ምክር ነው የምትሰጥ
እግዚአብሔር ይባርክ ቡሩክ ነህ እየሱስ ይባርክ
በጣም እናመሠግናለን ወድም ይመቻል ምክርህ
ምርጥ ምክር ስለሱሱ። ውይ የብርሱስነው ያለቸው ወዶቹ ግን ደሞበቃሉ እማይገኘው ባሁኑ ሳአት ውድነው። ወድም ግን ሳላደቅህ አላልፍም
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አረ አሁንስ መስገጃ አንጥፊና ስገጅለት ነው የቀረው ክክክ እኔማ የራሱጉዳይ ራሴን የምችለው ለሱብየ ሳይሆን ለራሴብየነው ግን እሹሩሩ ሩሩ አይሆንልኝም እሱ እሹሩሩ እንድለኝነው የማረገው ኢንሻ አላህ
ኢሽ አላህ ማሪ ልክ ብለሻል
በጣም እህት ወዶቹሲጀመር ከሴትልጂ ፍቅርየሚይዛቸው ብርየምትስጣቸውንብቻነው
Kkkkkk
በጣም አሪፊ ምክር ነው እሲኪ እንጠቀምበት እናመሰግናለን ወንድ ልጅ ወደድኩህ ሲባልማ ወይይ እንዴት እንደሚኮራ
በማግስቱ እንዴት አደርሽም አይልም ማርዬ ስኳርዬ እንደማይል ሁሉ ...
እውነት ነው እህት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው
@@markdooms9686 እንዴ ... እኔ በበኩሌ የወንድን ልጅ ፀባይ አውቃለሁ ከምል ውሃን በእፍኜ መያዝ እችላለሁ ብል ይቀለኝል
የኔን ግን እወድሃለሁ አፈቅርሃለው ስለው በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል እኔ ደግሞ ሁሌም እለዋለሁ አብድብሻለሁ ሁሌም ፍቅርሽን አትግለጪልኝ እንደምትወጅኝ አትንገሪኝ በጣም እግዳለሁ ይለኛል እኔም እሱ ሲለኝ ደስ ይለኛል ለማንኛውም ማጨረሻችን ያሳምርልን ነው
አመሠግናለሁ ምክሮችህ ሃሪፍ ናቸው ።
በጣምም ትኮራላችሁ ትክክለኛ ማንነትክን እውነተኛ ፍቅር ሲሰጣችሁ
ትክክል ሙዳይ ጠቃሚ ትምህርት ነው
ሰላምክ ይብዛ ውድማችን
እፍፍፍፍ በስተጀርባ ያስቀመጥከው ስፌት ሲያምር በማርያም ዋውውው እጅሽ ይባረክ የሰራሽው
በነገራችን ውዶች መሸነፍን አይፈልጉም ብላተኛ ሴት ግን ታሸንፈዋለች በብላታና በጥበባ እውነት ውይስ ሐሰት
በላይክ መልስ
ውድማችን በርታ ምርጥ ምክር ነው
እውነት
ፍቅር የሚያውቅ ወንድ አለ ብሎ ማመን ይከብዳል ። ብቻ ልብ አቁስለው መሄድ ነው።
የኔ ፍቅረኛ በሙደይ በረካ ነው እስካሁን የቆየው ሙደይ ባይኖርማ በብሎክ ተለያይተን ነበር ሆ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም መልካም ምክር ነው
ሠላምህን ያብዛልን በእውነት በድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሙዳይዬ የሚወደውን አድርጉለት እዲዎዳችሁ ስትል ያላረኩት ለት ነገር የለም እሱ ግን ምንም አይመስለውም ጨጓራዬ አረረ ውይይይይ ወንዶች ውይይ እግዚር ይይላችሁ
ዋውውውው መዳይ እውነት ሱስ ሆንክብኝ አዎ ከዘረዘርካቸው በግማሽ የኔ ፀባይ ናቸው በተለይ ያወራኝን አረሳም እውነት በርታ ጀግና ልናበረታታ ው ይገባል ውዶች ጎበዝ ነው 100ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል አደርግህ ነበር ምርጥ የኢትዮ ወጣት💋👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷
አረ የእዚህ ልጅ ምክር እንዴት ምስጥ ብየ ነው የማደምጠው ከዚያ. በእዚያው እንቅልፈ ይወሰደኛል ምርጥ ሰው ነህ
እናመሰግናለን ወንድማችን
Ene betam des yelagal brogeramek muday thank you
ትክክል ነህ የኔ ባል ራስ ወዳድ የማይገባው ነበረ አሁን ግን በጣም ተለውጣን ማለቴ እኔ ብዙ ነገር እዲያቅ አደረኩት ነገር ግን ብዙ ነገር ለፍቸ አለሁ ተስፉ ሳልቆርጥ ሳልኮራ ሳላፍር በፍቅር ነው ያስተማርኩት እና ዋናው ነገር በግልፅ መነጋገር ከዛ እኛ ምን ያህል እደምንወደው ማሳየት ነው አሁን ላይ ግን በጣም ጥሩ ደረጃላይ ነን
ለምሳሌ ምክር ስሰጭ እዴት አድርገሽ ነዉ
ኧረ እደት እደተቀየረልሺ ንገሪኚ ሀያቴ የኔው ትዳር አሰቸጋሪ እየሆነብኚ ነው
በጣም ነው እማመሠግነው ሙዳይዬ አንተን ካወኩኝ ብዙ ነገር ተምርያለሁኝ🙏ማሥታወቅያ ዛሬ በዝቷል ቀንሥ ብታረግልን ደሥ ይለኛል😉
ምክርህ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሄር ይሰጥልኝ
የሙዳይ ትምሕርት ሱስ የሆነባችሁ የት አላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዋውው ያስተምራል በርታ
ልክ ነህ እናመሰግናለን በርታልን
ምክርህ በጣም ደስ ይላን እኔም እንዳፈቅርኩት ስነግርዉ እራሱን ቆለለብኝ ግን ሁለተኝ ሰዉ ማመን ከበደኝ ምን ይሻላኝን
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
አብሽሪ አቺም ከሱ ውጪ እደምትኖሪ አገጋግጭለት
ወንድሜ ተራ ቁጥር ዘጠኝ ላይ ተቃውሞ አለኝ እውነት ፍቅርን ማንነቴን ብሎ ከመጣ ሃብትን አብረን እናገኛለን ። ያለበለዛ ፍቅርን ብሎ ሳይሆን ገንዘቤን ፍለጋ ነው ማለት ነው ክክክክ ጉድእኮ ነው ሲጀመር ምን አላት ብሎ የመጣ ወንድ ባፍንጫ ይውጣ ። ማንነቴን ብሎ ከሆነ የትም መድረስ እንችላለን ብዬ አስባለሁ
እውነትነው በጣም።።።።።።
Lek nesh mar
👍👍
ምን ብዬ በምን ቃላት ልግለፅክ ውይይይይ እኔ ምስጋና ላንተ አሁን ተቀይሬበታለሁ ማለቃቀሴን ትቼ የራሱ ጉዳይ ብያለሁ እናምምም አመሰግናለሁ
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
እሽ ውዴ
ሰብስክራይብ ለሚፈልጉ እናድርጋቸው አይከፈልበት
Ehite sebscribe arigilign
ወይ ወንዶች እንደዚህ ከሰማይ እስከምድር ይክል ይራቅ ልባችው
ውንድም የምታስተላልፈው ሁሉ ትልቅ ትምሕርት ነው በርታልን
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊሊኝ።
@@hiwotmedia5038 እሺ የኔ ሞክሼ
Enamesegnalen yegna tewedaji betam betam sitaweragn yigebagnal timehrteh edene yemigebaw like 😘😘😘😘gichign yene maroche
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው ሙዳዮች ምችት ይበላችሁ
እናመሰግናለን ወድሜ
ሙዳይ የመጬ ምርጥ ነህ ያንስብሀል 1ሰብስክራይብ ቢቻል 10.አደርግልህ ነበት
እኔ ግን ቢቻል መቶሺህ ግዜ ሰብስክራይብ አደርገው ነበር በጣም ጎበዝ ነው
ሙዳይየእናመሰግናለን,የኛመካሪ,ለቀጣዉ,መክርህንወድጀዋለሁ,አሁንስ,ተለያይተናል😢😢😢
ወይኔ ሙዳይ በአለባበስ የማጣ አዳጋን ለማስታወስ አልፈልግም ።ለ ለላ ነው የምትዋሀቢ ነው ምትሉት'"; ኤረ ከእናንቴስ አላህ ይጠብቀን፣ፍቅር ሳይባዛ ሳያንስ ነው ጥሩ ።ከልክ ከአለፍም መጨረሻው ፊች ነው ።
እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነት ምርጥ ሰዉ አላየሁም
በርግጥ ትክክል ነህ እራስን መቻል ያስከብራል የራሳችን ስራ ቢኖረን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ባንድ በኩል ደግሞ እንጎዳለን የዉጩም የቤቱም ስራ እንደገና ልጅ ማሳደግ አለ በጣም ቢዚ ሆን ወይም የቤቱንም ስራ ያግዙን አይይይ ምን አይነት ዘመን ደረስን
ወንድ ሰርቶ ነበር ሴትን ማስተዳደር ያለበት