✅ አጭሩ የገጠር ልጅ - ሰዎች ሲጠቋቆሙብኝ ይከፋኛል! |World's shortest man found in Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • አጭሩ ኢትዮጵያዊ የገጠር ልጅ World's shortest man in Ethiopia
    #tossatube #shortestman #shortest #GWR #GuinnessWorldRecords #worldrecords
    Yimer jemal is the new shortest man in the world. He Lives in Ethiopia amhara region south wollo zone Legambo woreda. He was born and grew in rural area which is difficult for him. He is 29 years old and 81 centimeters tall.
    He graduated grade 12. At this time he learns database in one polytechnic college.
    Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
    የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
    _
    / @tossatube.
    🛑Other social media links 👇
    Facebook= www.facebook.c...
    Tiktok= www.tiktok.com...
    Telegram= t.me/tossatube
    Instagram= / embosa-tube
    =======================================
    Our programs
    -
    የገጠር ልጆች
    የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
    የሙሃባ እፍታ
    የገጠር ሰርግ
    ጦሳና ቦርከና
    እንጫወት ዛሬ
    የከተሜ ወግ
    እግር ጥሎኝ
    የወሎ ዱኣና ምርዋን
    የወሎ ገበያ
    የገጠር ውሎ
    =======================================
    #blind
    #games
    #kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    #tossatube
    #የገጠርልጆችወግ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

КОМЕНТАРІ • 333

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  8 місяців тому +61

    ✅አጭሩን ወጣት ሰርፕራይዝ ማድረግ የምትፈልጉ ተመልካቾቼ በ 0914351609 ደውሉልኝ 🙏
    🛑 ቪዲዮውንም ላይክ አደርጉ 🙏

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 8 місяців тому

      በላክ ነው የጀመርኩት ወንድም አለም

    • @user-vk7xb9pl9l
      @user-vk7xb9pl9l 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 8 місяців тому +107

    ደሞ ሲያምር ሙስሊሞች ተባብራችህ የሆነ ነገር አርጉ እናተኮ ጎበዝ ናችህ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +4

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

    • @jemilamusa3882
      @jemilamusa3882 8 місяців тому +5

      ሀይማኖት ዘር ሳይለይ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንርዳው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 8 місяців тому

      በጣም ማሻአሏህ ነዉ

    • @user-yo6sq1ej3f
      @user-yo6sq1ej3f 8 місяців тому +1

      Muslim bicha sayihon hulachinim alen😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  7 місяців тому

      @@user-yo6sq1ej3f 0914351609= ሰርፕራይዝ ማድረግ የምትፈልጉ ደውሉልኝ።

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 8 місяців тому +43

    ደስ ይላል በጣም ቆጆ ልጅነው ለኛ ደግሞ ኩራታችን ነው ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 8 місяців тому +23

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ማሻ አላህ ንግግሩ ደስ ሲል የሰጠውን ሲያመሰግን አልሀምዱሊላህ አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z 8 місяців тому

      አሚንንንንንንን

  • @user-fo3ed4gw9b
    @user-fo3ed4gw9b 8 місяців тому +17

    ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ነው ሁሉም አብሽ አላህ ያጠክርህ ወንድም በድንህ ላይ ጠንክር ድንህን ካወክ ምንም ለመስራት አይገድብህም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k 8 місяців тому +21

    ሡብሀን አላህ ጥንካሪው ደግሞ እዴት ደሰ ይላል እሰኪ አልሃምዲሊላ እንበል❤❤❤

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 8 місяців тому +12

    እንደት ደስ እንዳለኝ ሙዚቃ አልሰማም ሲል ማሻአለህ ቆንጅየ ወንድም ነህ በርታልን

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y 8 місяців тому +18

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው አይዞን ወንድማችንን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 8 місяців тому +12

    መሻአላህ በራሡ የሚተማመን ጀግና ነው ያስታውቃል በሀይማኖትክ ጠክር ወድም

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j 8 місяців тому +10

    ማሻአላህ ጀግናነህ ወንድም አብሽሪ ሁሉም የአላህ ታአምር ነዉ አይክፋህ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 8 місяців тому +18

    አይዞህ ጠክር ስፌት ይማር የአባሳደር ልብስ ስፌት ድርጂት ባለቤት ይሆናል

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 8 місяців тому +9

    ቤተሰቦችህንም የረዱህንም በሙሉ አላህ ይደግፋቸው አያቶችህንም እረጅም እድሜ ከእረፍት እንጀራ ጋር ይወፍቃችሁ

  • @zehara53o
    @zehara53o 8 місяців тому +25

    ደግሞ ወንዳወንድ ቆፍጣና ነው 👍👌

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 8 місяців тому +9

    አይዞህ በጣም ወርቅ ልጅ ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @alamalam262
    @alamalam262 8 місяців тому +6

    ጎበዝ አላህን አመስግን ቁርአን ቅራ ደአዋ አዳምጥ ሁሉ ከደረሰበት ትደርሳለህ ኢንሽአላህ

  • @Momi.87
    @Momi.87 8 місяців тому +2

    አብሽር ወንድምዋ
    ጎበዝ ነህ ወላሂ ማሻአሏህ ተባረክአሏህ
    ሙዚቃ አላዳምጥም ዳእነው እማዳምጠው አለ ዋው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 8 місяців тому +14

    የንተ ስራ ድንቅ እና ጥበብ የተሞላበት ነው ያረብ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

    • @RrRr-pz2ey
      @RrRr-pz2ey 7 місяців тому

      ​@@Tossatube.ጦሳዬ ወይም ጄማል ይቱይብ በቅድሚያ አድናቂህነኝ የገጠርን ድባብ ለዛ ስለምታሳየኝ እናም ሲቀጥል ይመርጄማል የጓዴኛየ የጎረቢቴ ልጅነው ይመር ጎበዝ ልበ ብረሀን ከሰፈራችን እረድምልጆች በተሻለ ጎበዝተማሪነው እናም ይምዬ እወድሀለሁ እናቱ ለሱብላነው የተሰዴዴችው አረብ ሀገር ሁና እሱን ለማስተማር ነው የወጣችው ይሄው ስድስት አመቷ በሱ ተጨማሪ ሌላ ሁለትልጆች አሏት ከቤተሰቦቿ ውጭማንም አይረዳት እናም ጦሳየ ለይመር ጄማል ዩቲዩብ ይከፈትለት ለኩን አተጫንለት በተቻለን ሸር እናዴርጋለን እናበረታታው እናቱንይገዛት አያቶቹም በጣም ዴክመዋል እየተቸገሩነው የሚረዱት አዴራ አዴራ ኮሜቴን ካነብከው ላይክ አሳየኝ አመሰግናለሁ👍👍👍👍👍👍

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ከጎንህ ሆነው የማትችለውን ነገር የሚያግዙህንም አተንም ጥሩ ስራ ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ ህልማችሁን ያሳካላችሁ ጦሳ ይቱብም እንወድሃለን❤

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 8 місяців тому +6

    ውይ ጨርሸ ሳልሰማ እማስበውን ነው የተናገርከው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ጦሳ ኢቱቭ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 7 місяців тому +1

    አይዞህ ጀግናዬ የምትፈልገውን የመሆን አቅም ያለህ ጠንካራ ወጣት በመሆንህ እኮራብሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝህሕ

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 8 місяців тому +2

    በርታ።ሁሉም።የአላህ።ፀጋ።ነው።

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 7 місяців тому +4

    ትክክለኛ ወንድ የፀይም ቆጆ ቆፍጠን ያለ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 8 місяців тому +3

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኮፊደስህ ደስ ይላል በርታ ጠክር አሏህ ያሰብከውን ሁሉ አሏህ ይወፍቅህ ወንድም ጀማል ጀዛከሏህ ኽይር

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 8 місяців тому +5

    እግዛአብሔር ይረዳህ ወንድማችን የፈጣሪ ስራ ታምር ነው በኛ ሃገር ግን ለመኖር ፈታኝ ነው ከኑሮው የሰው አመለካከት ከባድ ነው😢

  • @fatum164
    @fatum164 8 місяців тому +5

    በሠው ላይ ሙድ የሚይዝ ሰው በጣም ያናድዳል ሁሉምኮ የአላህ ስራ ነው😢ሚስኪን ሲያዛዝን😥

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 8 місяців тому +17

    ሙዚቃ አታበረታቱ ዘፈን ሀፂያት ነው እሱደግሞ ሙስሊም ነው

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 7 місяців тому +1

    የኔ ማር ዴሥ ሢል ማሸአላህ አብሽር ለኸይር ነዉ አባቴ ሁልግዜም አድ አላህ በሠጠን ነገር አልሀምዱሊላህ ብለን መቀበል ነዉ እኔ ወላህ ብዙ ተወርቶ የማያልቅ ሆዴ ዉሥጥ አለ ከአላህ ዉጭ ማንም አያቅልኝም አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰

  • @ghh5860
    @ghh5860 8 місяців тому +5

    ማሻ አላህ ደሞ ሲያምር ወላሂ❤ወንድሜ አላህ ያሰብውን ያሳካልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-tb5fg3re7p
    @user-tb5fg3re7p 7 місяців тому +1

    የኔወንድም ቢረዝሙ ቢያጥሩ ሁሉም የአፈር ሠውነው አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ አብሽር ጠንክር

  • @za3285
    @za3285 8 місяців тому +8

    እሰይፋ ሾ ይቅረብ

  • @Medi547
    @Medi547 8 місяців тому +2

    ሱብሀን አሏህ
    ሲያምር የጠይም ቆጆነክ
    አሏህ ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ እንኳን ቀረብህ አሸሸ ገዳሜ አይጠቅምም በርታ ምርጥ ልጂ ነህ ሰው ብዙ ያወራል

  • @zeyine
    @zeyine 8 місяців тому +3

    የእኔ ወንድም አላህ ህልምህን ያሳካልህ የቁመት ማጠር ከምንም አያግድም በርታ
    ጦሳ ዩቱብ እንኳን ወደ ለጋምቦ ወረዳ በሠላም መጣህ እኔ ሀገሬ 07 ቀበሌ ነኝ 😅አራጣዎች የት ናችሁ😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f 8 місяців тому

      አለን ቦሶወች ነን

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 8 місяців тому +2

    ሡበሀን አሏህ
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 8 місяців тому +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ አይዞህ ጠንካራ ሁን ደግና

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ድንህ ነው የማዋጣህ ወንድሜ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥህህ ያርብብብ

    • @user-tb5fg3re7p
      @user-tb5fg3re7p 7 місяців тому

      ያረብ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ በራሱ እሚተማመን ጀግና

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 8 місяців тому +4

    ማሻአላህ በራስ መተማመኑ ለድኑ ያለው ቤታ በጣም ያስደስታል አላህ ያሰበውን ያሳካለት ልክነህ ሁሉም የአላህ ተአምርነው በጎደለንም በተሰጠንም ማመስገን ግድነው❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 8 місяців тому +2

    አብሽሪ ወንድሜ ሙሉጤና ስለተሰጠህ አልሀምዱሊላህበል ይሄ የአላህ ተአምርነው ምንም እዳይሰማህ አብሽሪ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-gf2uf1qr8b
    @user-gf2uf1qr8b 8 місяців тому +2

    የኔ ወንድም አላህ ጥሩ ነገር ያንጣልህ ሚስኪን

  • @user-et5kw6nh6o
    @user-et5kw6nh6o 8 місяців тому +5

    ሡበሀን አላህ ያአላህ ስራዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +2

      ​​​@@Tossatube.ሙዚቃ አታዳምጥም ብለህ ሥጠይቀው እረ በአላህ ሙዚቃ ሀራም ነው አላህ የሸሬአ እውቀት ይሥጠን አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም ወድማችን ሀሣብህን ያሣካልህ ሀላል የሆነ እረዚቅ ይሥጥህ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 8 місяців тому +2

    ወይኔ የኛ ሀገር ልጅ ነው ጌደራ በጣም ቅርብ ነው ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው አይዞህ በርታ

    • @semiratube9958
      @semiratube9958 8 місяців тому

      አወ ተኛጋነውየተማረው ጮሌ አገር ነው

  • @user-lf1gz9bp5y
    @user-lf1gz9bp5y 8 місяців тому +2

    ወይኔ ያገሬልጂ ጀግነ ነህ ወንድሚ

  • @FatySam
    @FatySam 8 місяців тому +2

    እደዚህ አጭር የሆኑ ሰዎች ከተማ ቢኖሩ አሪፉነው የገጠሩ ማህበርሰብ እዲሸማቀቁ ያርጓቸዋል ከተማ ግን በነፃነት ይኖርነበር

    • @afi5295
      @afi5295 7 місяців тому

      ያዉ ነዉ እባክሽ የከተማዉም ከለር እስከሚገፍ አደል የሚያዉት እና የሚያናንቁት

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 8 місяців тому +2

    የአሏህ ስራ በርታ ጎበዝ ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @zehara53o
    @zehara53o 8 місяців тому +2

    ማሻአሏህ አላህ የንያህን ያድርግልህ ያረብ ደግሞ በድኑ ጠካራ ማሻአሏህ

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Місяць тому

    ማሻ አላህ ደስትል❤❤❤❤❤ አይዞህ ወድሜ አተ ጎበዝ ነህ🎉🎉🎉

  • @user-zs3rg3iz3f
    @user-zs3rg3iz3f 7 місяців тому +3

    😢😢😢😢❤❤አይዛህ ወንድሜ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 8 місяців тому +1

    የአላህ ስራ ድንቅነው አብሺር ወድሜ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ በድንህም ጠክር

  • @hayathimam
    @hayathimam 7 місяців тому

    ጀግናነህ ወንድማ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አልሃምዱሊላህ ቆንጆ ነህ ምንም አይጎልህም

  • @Lguama
    @Lguama 8 місяців тому +5

    ቆንጆ ነህ ምኞትህን አላህ ያሳካልህ በድንህ ጠንክር

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 8 місяців тому +2

    የኒቆፈጣነ ጀግናነው አላማይንመሳት አልፈልግምማለቱ ጀግናነው ቆጆነው በረታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @540963
    @540963 7 місяців тому +1

    መሻአላህ አላህ ኢማንህን ያብዛልህ ዱኒያህንም አኸራህንም አላህ ያሳምርልህ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔወንድም ሥታምር ጀግናነህ አብሺር ይመርየ በርታ

  • @user-qc5et2dx9k
    @user-qc5et2dx9k 7 місяців тому +1

    የኔ ቆጆ ❤❤❤ አይዞህ ሠወች እሚሉትን አትሥማ አላህ ህልምህን ያሣካልህ❤

  • @user-ef5wd3rd8z
    @user-ef5wd3rd8z 8 місяців тому +1

    አብሽርአላህን
    መጨረሻህን
    ያሳምርልህ
    ያሰብከውን
    ያሳካልህ
    ወንድሜ

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому +1

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-do2hb4mt1u
    @user-do2hb4mt1u 8 місяців тому +1

    ጎበዝ፣፣፣አሽሽ ፣አይመፈድም አልክ፣ጀግና ብየህ አለሁ

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 7 місяців тому

    ወንድሜዋ አላህ ኸይር ነገር ይሻልህ አብሽር ሱብሀን አላህ እንርዳው ያጀማአ

  • @mmm1528
    @mmm1528 8 місяців тому +2

    በአላህ እዚህ ልጅላይ አሁንም ስራ ወድሜ👈👀

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 7 місяців тому

    የኔ ወንድም አላህን ብቻ ከተገዛህ አላህ ይረዳሃል አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 8 місяців тому +1

    ይገራማል ማሻአላህእንደዚህስይህደስአለኝአላህይጠብቅህየሰፈሪልጀ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው

  • @seadi5
    @seadi5 8 місяців тому +2

    አይዞህ የሰውልጅአስተሳሰቡነው
    አይዞህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @user-wu3if7lz7i
    @user-wu3if7lz7i 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ የኔውድም በስት አመቴ አየሁህ ሱበሀን አላህ አድትምርትቤት ነበር እእንማረው

  • @user-vi3xx3mv3g
    @user-vi3xx3mv3g 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ጥንካሬውን ሳላደቅ አላልፍም ወላሂ ጎበዝ በርታ

  • @seadajemal5738
    @seadajemal5738 7 місяців тому

    ማሻአላህ የኔጀግና ይመርየአላህ ትልቅደረጃ

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 8 місяців тому +2

    ልጁ ግን ጠንካራነው ያሥታውቃል

  • @user-nk1zw5vf6g
    @user-nk1zw5vf6g 8 місяців тому

    አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድሜ

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w 28 днів тому

    ማሻአላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 8 місяців тому +4

    ሰይፉ ጋር ይቅረብ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 7 місяців тому

    የኔ ወዲም ሑሉም የአላሕ ሥራ ነዉ አብሺር ባባየ

  • @SeadaAbdu-pb7nn
    @SeadaAbdu-pb7nn 8 місяців тому +1

    አብረንተምረናልበጣምጎበዝልጅነውአበረታቱትየሚስማማ❤

  • @user-yo6sq1ej3f
    @user-yo6sq1ej3f 8 місяців тому +2

    Eniwedikalen mare❤❤

  • @LubabaLulu-bx3dh
    @LubabaLulu-bx3dh 8 місяців тому +1

    ሱብሃን አላ የአላህ ስራ ጠንክር ወንድምየው አላህ አላማህን ያሳካልህ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 7 місяців тому

    የኔኔኔኔኔኔ አባትትትት ማሺአላላላላላ አላሕ ይጨምርልሕ የኢማንሕን ነገር ወዲሜ አላሕ ነሠጠሕንም ማመሥገንሕ በጣም ተደሥቻለሑ

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu 8 місяців тому +1

    የእኔ ወንድም ረጋ ያለ ልጅ ነዉ መሻአላህ አላህ ያጠክርህ

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 8 місяців тому +1

    ወላሒ ሢያምር ማሻአላሕ አይዞሕ

  • @gcy3510
    @gcy3510 7 місяців тому

    አለህ ብርታቱን ይሥጥ በርታ

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 8 місяців тому +1

    መሻ አላህ ፈገግታዉ ራሡ ደስ ይላል አላህ ያፀንክርህ አላሃምዱሊላህ

  • @alifmediatube2557
    @alifmediatube2557 7 місяців тому

    አይዞህ ወንድሜ በዲንህ ጠንክር አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ በእዱንያ የሚፈልገዉን የሚያሳጣ

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z 8 місяців тому +2

    ሡበሀናአላህ
    ሡበሀናአላህ
    የኔናትአላህባለበትይጠብቀዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  8 місяців тому

      ውድ ተመልካቾቼ 🛑 ቪዲዮውን ላይክ አደርጉ 🙏

  • @kokoba1686
    @kokoba1686 8 місяців тому

    በመማርደሥ ብሎኝል😍😍 አይዞህ ወደሜ አላህጠሎ አይጥልም አብሽረ የኔ ወደም

  • @zmzmzm4872
    @zmzmzm4872 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ በደነህላይ ጠካረ ያረገህ አላህ ተተገነው አብሽር በረታ

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 8 місяців тому

    ሱበሀን የአላህ ስራ ድንቅ ጥራት ይገባህ ጌታዬ አብሽር የኔ ወንድም

  • @user-qc1hr5ie9u
    @user-qc1hr5ie9u 8 місяців тому

    የኔ ወንድም አብሽር አላህ የተሻለውን ነገር ይሻልህ በድንህም በርታ አይዝህ

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 8 місяців тому

    Habibi yene abat demo rgt yalk lji allahye yrdah yarebbb ayzon

  • @user-zm9kk3tw9d
    @user-zm9kk3tw9d 7 місяців тому

    yenshalah hulum negere alah yasakaletal

  • @HalimaMohammed-jk4qw
    @HalimaMohammed-jk4qw 7 місяців тому

    አላህ ላተ የሚጠቅምህን ነገር ምሻል ወድም ለኸይር ነው አቀስታየ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ለልጆችሽ መልካም እድል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 7 місяців тому

    የኔ ጠንካራ ወንዲም አብሽር

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd 7 місяців тому +1

    ዉንድሜቸነ አብሸሪ እሺ አላህ ከአንትገረ የሁን ጤናካር ሁነ አብሸር

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 7 місяців тому

    አይዞህ በርታ

  • @user-im5yy2wn1f
    @user-im5yy2wn1f 7 місяців тому +1

    አሏህ አሰብክበትያድርስህ❤❤❤

  • @HawaIdris-mh3qd
    @HawaIdris-mh3qd 8 місяців тому +1

    ታድልህ ጄግናነህ

  • @mdjafor5635
    @mdjafor5635 8 місяців тому

    ይመርየ አላህ ይጠብቅህ እንረዳሀለን ወድሜ

  • @Mereym9296
    @Mereym9296 8 місяців тому +1

    ክትክል ወንድሜ
    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
    አንዳንደየ የተለየ ስሜት ቢኖረውም ግን አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ስለሁሉም ነገር

  • @sofiyaseid181
    @sofiyaseid181 8 місяців тому

    አይዞህ ወንድሜ የአላህ ስራ ተአምር ነው ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ ፋተናህን ሁሉ አላህ ያግራልህ ዋናው ጤና ነው አልሀምዱሊላህ

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 7 місяців тому

    አላህ ያግዝህ ይመርየ

  • @saadadxb8820
    @saadadxb8820 8 місяців тому

    መሻአላ ሀቢቢ ኩራታችን ነህ

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 8 місяців тому

    ይመርጀማል ቁመቱይጠርእጅ ወላሂ በጣም ፈስትየሆነ ጎበዝ ተማረነበር ሀቂቃ ሁለየምነበር የሚሣዝነኝ በትምህርቱግን ቲሸለምደስነበርየሚለኝ ቆፍጣና ወንዳወንድ አይዞህ ጠክር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ልክ እዴ ሙርሰል ቂረአትህንበርታ ዘፈንእዳቀርብ