Tossa tube
Tossa tube
  • 319
  • 7 119 199

Відео

✅ በመከራም ውስጥ ሆኖ ድንቁርናን ለማሸነፍ መትጋት !! @Tossatube. #ethiopia
Переглядів 3,3 тис.2 години тому
የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ ምንድን ነው? የተፈናቃይ ወገኖቻችንስ ጉዳይ #ethiopia #news #ኢትዮጵያ
✅ እንደ ማሽላው ቆንጆ የሚያበቅለው የቃሉ ምድር ❤ አንድ አመለ ሸጋ ወጣት ተቀብሎ አስተናገደኝ ! @Tossatube. #wollo #ወሎ
Переглядів 21 тис.12 годин тому
በደ/ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የሚገኘውን የአዳሜና እርጎዬ አካባቢን ድንቅ የክረምት ውበት አየሁት ! ከአንድ አመለ ሸጋ ወጣት ጋርም ቆይታ አድርጌያለሁ። #Wollo #የገጠርለዛ #ወሎ #tossatube 🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡ 👇 Facebook= profile.php?id=100047711961236 TikTok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t=8iJWoPO4u5l&_r=1 Telegram= t.me/tossatube በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን - 1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. ua-ca...
✅ ምድራዊ ገነት የሚመስለው የወሎ ድንቅ ስፍራ ! ኩታበር ወረዳ አላንሻ ሜዳ ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Переглядів 38 тис.День тому
አላንሻ ሜዳ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የሚገኝ ሰፊና ማራኪ ገጽታ ያለው ሜዳ ሲሆን ከደ ከተማ 15 ኪ.ሜ ገደማ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ሜዳው ድንቅ ተፈጥሯዊ ውበትን የተላበሰ ከመሆኑም ባሻገር ለአካባቢው ማህበረሰብ የከብት እርባታ ትልቅ ተቀሜታ አለው፡፡ ይህን ውብ ስፍራ ዛሬ ላስጎበኛችሁ ወደድኩ፡፡ Alansha Meda is a vast and picturesque landscaped plain in the Kutaber district of South Wollo Zone of the Amhara Region, located about 15 km from Dessie City. The field is full of wonderful natura...
✅ 1ኛ ደረጃ ወጥታ ፣ ዶሮ የሸለምኳት ትንሿ የገጠር ተማሪዬ አደገች 🤣@tossatube #የገጠርለዛ
Переглядів 6 тис.14 днів тому
ውብ የተማሪዎቼ ትዝታ #የገጠርለዛ #children #students 🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡ 👇 Facebook= profile.php?id=100047711961236 TikTok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t=8iJWoPO4u5l&_r=1 Telegram= t.me/tossatube በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን - 1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. ua-cam.com/video/x2EcKTFjGdE/v-deo.html 2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ...
✅ ከማላውቃቸው መልካም ወሎዬዎች ቤት አደርኩ ❤ በተሁለደሬ ወረዳ የነበረኝ ውብ ቆይታ ! @Tossatube.
Переглядів 31 тис.21 день тому
✅ በተሁለደሬ ወረዳ 33 ቀበሌ ቆሰሮ አካባቢ ያሳለፍኩት ምርጥ ጊዜና ያሳደሩኝ መልካም አርሶ አደሮች ! @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo #የገጠር
✅ ከ 10 አመት በፊት የገጠር ተማሪዎቼን በሙሉ ከነቤተሰባቸው ፎቶ ያነሳልኝ የ9 አመት የገጠር ልጅ ! #kids #family
Переглядів 8 тис.Місяць тому
በዛሬው ቪዲዮ ከዛሬ 10 አመት በፊት የካሜራ ባለሙያ ሆ የሰራውንና የ9 አመት ታዳጊ የነበረውን የያኔውን ተማሪዬን አስገራሚ የህይወት መንገድ አሳያችሗለሁ። የያኔው ተማሪዬ አሁን ደግሞ በአስገራሚ የህይወት ግጥምጥሞሽ የኮሌጅ ትምህርቱን እየተከታተለ ፣ በትርፍ ጊዜው የጦሳ ቲዩብ ረዳት የካሜራ ባለሙያ ሆ ይሰራል። በዚህ መሰናዶ ከዚህ ታናሽ ወንድሜ እንድሪስ ተሾመ ጋር ያደረግኩትን ቆይታ አቀርብላችሗለሁ። #kids #family #tossatube In today's video, I will show you the amazing life of my 9-year-old student who worked as a cameraman 10 years ago. ...
✅ ክረምትና ደጉ ያገሬ አርሶ አደር በኩታበር ወረዳ ❤ እርሻ አርሳለሁ ብዬ ወድቄ ነበር 🤣 @Tossatube. #የገጠርለዛ
Переглядів 14 тис.Місяць тому
ክረምትና የአርሶ አደሩ ህይወት - በኩታበር ወረዳ በሽሎ አካባቢ ። ኩታበር በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። በዛሬው ቪዲዮ በወረዳው በሽሎ የተሰኘ አካባቢ ጎራ ብዬ ከአንድ አርሶ አደር ጋር ያደረግኩትን ቆይታ አቀርብላችሗለሁ። Life of kutaber woreda farmers in the summer. In this video i presented Farming and their life style during the rainy season. The specific area is called Beshlo. #wollo #የገጠርለዛ #rurallife
✅ እነዛ ወገኖቻችን የት ደረሱ ? @Tossatube. #የገጠርለዛ #kids
Переглядів 8 тис.Місяць тому
በአርጎባ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖቻችን የት ደረሱ? #የገጠርለዛ #wollo
✅ እድለኛው የገጠር ልጅ በመጨረሻ ህልሙ ተሳካ ! አምስት አመት የፈጀው አስደናቂ ታሪክ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #rurallife #kids
Переглядів 69 тис.Місяць тому
እድለኛው የገጠር ልጅ ህልሙ ተሳካ። አምስት አመት የፈጀው ድንቅ ታሪክ ! #የገጠርለዛ #tossatube #kids This is the story of a boy who loves milk very much. The family doesnt have a cow for many years. I met him before 2 years and told me that he miss his cow it was died before. His dream was to be a merchant who buys and sells calf. He want to be this because of cow absense from thier house. Today after 5 years his dream bec...
✅ ተወዳጁን የገጠር ልጅ ምን ገጠመው ? ❤ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ! @Tossatube.
Переглядів 8 тис.Місяць тому
✅ ተወዳጁን የገጠር ልጅ ምን ገጠመው ? ❤ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ! @Tossatube.
✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube #ከደጋጎቹመንደር
Переглядів 10 тис.Місяць тому
✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube #ከደጋጎቹመንደር
✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው ! @Tossatube. #schoollife
Переглядів 12 тис.Місяць тому
✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው ! @Tossatube. #schoollife
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
Переглядів 67 тис.2 місяці тому
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ ጣፋጭ የገጠር ትረካዎች - ከሬዲዮ ፕሮግራማችን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
✅ ጣፋጭ የገጠር ትረካዎች - ከሬዲዮ ፕሮግራማችን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ የወሎ ቀደምት ስመ ጥሩን፣ ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡ እዛም ሌላ ትካዜ አለ 😭 @Tossatube. #wollo
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
✅ የወሎ ቀደምት ስመ ጥሩን፣ ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡ እዛም ሌላ ትካዜ አለ 😭 @Tossatube. #wollo
✅ እውነተኛ የልብ ስጦታ ከደጋጎቹ እናቶች ተበረከተልኝ ❤ ይህ የእናንተ የተመልካቾቼ ሽልማት ነው። @Tossatube.
Переглядів 4,6 тис.2 місяці тому
✅ እውነተኛ የልብ ስጦታ ከደጋጎቹ እናቶች ተበረከተልኝ ❤ ይህ የእናንተ የተመልካቾቼ ሽልማት ነው። @Tossatube.
✅ 50 ሺ ብር ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography @Tossatube. @comedianeshetu
Переглядів 15 тис.2 місяці тому
✅ 50 ሺ ብር ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography @Tossatube. @comedianeshetu
✅ የገጠር ሰርግ አድማቂው - አዝማሪ ሙሃመድ ሰይድ ! #azmari_masinko #masinko
Переглядів 38 тис.2 місяці тому
✅ የገጠር ሰርግ አድማቂው - አዝማሪ ሙሃመድ ሰይድ ! #azmari_masinko #masinko
✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer #tossatube #agroforestry
Переглядів 38 тис.2 місяці тому
✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer #tossatube #agroforestry
✅ የአስተማሪ ዋና ስራው ባህር ዛፍ መቁረጥ ነው 🤣🤣የገጠር ልጆች ወግ @Tossatube. #የገጠርለዛ
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
✅ የአስተማሪ ዋና ስራው ባህር ዛፍ መቁረጥ ነው 🤣🤣የገጠር ልጆች ወግ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ አስገራሚው የገጠር ሰርግ- የሙሽሪት ጥፍር ቆረጣ ሆታና ጭፈራ ሙሉ ቪዲዮ ❤ @Tossatube. Best Ethiopian wedding. #የገጠርሰርግ
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
✅ አስገራሚው የገጠር ሰርግ- የሙሽሪት ጥፍር ቆረጣ ሆታና ጭፈራ ሙሉ ቪዲዮ ❤ @Tossatube. Best Ethiopian wedding. #የገጠርሰርግ
✅ የሀረሩን ጅብ እንዳያንቀው እየመጠንኩ አጎርሰዋለሁ፡፡ አባትና እናቴ ኢትዮጵያን ሊዞሩ ነው። @Tossatube. #visitethiopia #tour
Переглядів 15 тис.2 місяці тому
✅ የሀረሩን ጅብ እንዳያንቀው እየመጠንኩ አጎርሰዋለሁ፡፡ አባትና እናቴ ኢትዮጵያን ሊዞሩ ነው። @Tossatube. #visitethiopia #tour
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
Переглядів 402 тис.3 місяці тому
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
✅ አባቴ የድሮ አዝናኝ የንግድ ትዝታዎቹን አጫወተኝ ♥️ ከደጋጎቹ መንደር #tossatube #የገጠርለዛ #wollo
Переглядів 16 тис.3 місяці тому
✅ አባቴ የድሮ አዝናኝ የንግድ ትዝታዎቹን አጫወተኝ ♥️ ከደጋጎቹ መንደር #tossatube #የገጠርለዛ #wollo
✅ ድንቅ ነገር ፣ ከወደ ገጠር ፣ ግንቦት አስር ! ቅዳሜ ግንቦት10 ይጠብቁን #tossatube #የገጠርሰርግ #ethiopianwedding
Переглядів 15 тис.3 місяці тому
✅ ድንቅ ነገር ፣ ከወደ ገጠር ፣ ግንቦት አስር ! ቅዳሜ ግንቦት10 ይጠብቁን #tossatube #የገጠርሰርግ #ethiopianwedding
✅ ሁሉም የሚገኝበት የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፋላ ገበያ ። #tossatube #market
Переглядів 12 тис.3 місяці тому
✅ ሁሉም የሚገኝበት የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፋላ ገበያ ። #tossatube #market

КОМЕНТАРІ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 21 хвилина тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ

  • @user-sp1oe8rk2t
    @user-sp1oe8rk2t Годину тому

    ወንድም ጀማል ጥሩ አለሰራህም አብሮ መኖርን መግራበትን እንጅ አላህ የፈቀደልን በሀይማኖት ጉዳይ አደለም እንኳን አደረሳችሁ ማለት ሀራም ነው ወንድሜ ከቻልክ አጥፋው ቪዲዮውን

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Годину тому

    ማሻ አላህ ይገርማል በፍቅር ነበር የምታስተምራቸው

  • @user-jt2re9wc4w
    @user-jt2re9wc4w 2 години тому

    ማሻአላህ ብያለሁ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 2 години тому

    ማሻ አላህ ግን ልጆቹ ለምን ትሰደዳላችሁ እንድህ ጠንካራ አባት እያላችሁ

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 2 години тому

    በጣም ናፍቀዉናል በተስፋ እንጠብቃለን ወንድም ጀማል ኢንሻ አላህ

  • @ImamHossen-bj2sj
    @ImamHossen-bj2sj 2 години тому

    ፍልቅልቅ

  • @ImamHossen-bj2sj
    @ImamHossen-bj2sj 2 години тому

    የንድም ጀማል እናት ማሻአላህ

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y 2 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 2 години тому

    ሀገሬ ናፍቆኛል😢😢

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 2 години тому

    እፍ አባትህን ሣይ እንባየ ይወጣል ወሪያቸው መልካቸው የፊታቸው ከለር የጋቢ አለባበሣቸው አባቴን ነው የሚመሥሉት በህይወት አለ አባቴ አልሀምዱሊላህ ግን ሣያቸው የአባቴ መልክ ይቀርፃል አሏህ ይጠብቅልህ ወንድም እኛ ጥለናቸው ሥዴት እነሡም እኛን እየናፍቁይኖራሉ አንተ ግን ጀግና ነህ ጀግናማለት ለእኔ ከቤተሠብጋ ግዚያውን የሚያሣልፍ ነው ቀጣይ ከተሣካልኝ ይህን አደርጋለሁ

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 2 години тому

    ትክክል ሞት አይቀርም 💔💔

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 2 години тому

    ያረቢ እንደት ነው የሚያምረው

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 3 години тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 3 години тому

    በዚህ ትልቅ መኪና መሔድ ነው የናፈቀኝ ሀገሬዋ 😢😢😢

  • @FatoumaChetou
    @FatoumaChetou 3 години тому

    እድሜና የጤና ይስጥህ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 3 години тому

    የኔ ተወዳጆች ፍቅር ናችሁ ስወዳችሁ ሞቸ ነው ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍 ረጅም መሎኝ ጓጉቸ ለካ ገና ለቅዳሜ ነው ኸረ ኡኡኡኡኡኡ ቅዳሜ ቶሎ ና

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 години тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉welcome jem

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 4 години тому

    ወይ አገራችን ወላሂ ናፍቆኝ ነበር የእርጎየ ልጆች የት ናችሁ እስኪ ላይክ አድርጎየ አገሬ እናት አለም ❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 4 години тому

    ደስስይላል ዋው ድምፅ ለጋዜጠኛ ንግግር. የተወጣለት ነው ወንድማችን አበረታታው

  • @FaAl-fd4wi
    @FaAl-fd4wi 4 години тому

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ie1wq6ix3s
    @user-ie1wq6ix3s 4 години тому

    ጀዛ ከላህ ኸይር ጀም ቀጣይ ባአሏህ ላይ አፎች መስጅዱን እና ትምህርት ቤቱን አስቃኘን እንዳንተ አይነቱን ያብዛል እሚገርመው የጋዜጠኛውም የጋባዡም አቀራረብ ፅድት ያለ አማረኛ

  • @KeremuHussen-ge2mq
    @KeremuHussen-ge2mq 4 години тому

    nice

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 5 годин тому

    የሳዳር ጨዋታ አየና እናት ሀሊመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gtgmail1
    @gtgmail1 6 годин тому

    መንኛ መታደል ነው ጃል። ጨዋታችሁ ሳቃችሁ ቀያችሁ ማማሩን ደግሜ ደጋግሜ ልነግራችሁ እወዳለሁ። ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ።

  • @user-wk3jn4od8i
    @user-wk3jn4od8i 6 годин тому

    የእኔአባት❤❤❤❤❤ፈገግታዉ በቂነወ ዉ❤❤❤ አላህይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 7 годин тому

    ናፍቀውኝ የእኔ ልዬ አባት እናት ሢያምሩ❤❤❤

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m 7 годин тому

    አሰላም አለይኩ ሰላም ወድምችን ማሻአሏህ እሰኪየሚቅይገኝ አማራ ክልልመኪና ታገዷል እደ

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 7 годин тому

    In the midst of our internal conflicts, we have lost many of our energetic, productive individuals. We have been consumed by wars and battles, which have led to the burning of our energies, the loss of our wisdom, and the implementation of horrific life costs, such as those seen in Tigray, Amhara, Afar, and Oromiya. We have engaged in massacres, displaced vast numbers of people, and destroyed infrastructure, private and public properties, and historic sites across Wollo, Gondar, Afar, and other areas. We have targeted and killed prominent figures, military generals, police officers, high-level decision-makers, and productive individuals. Banks, state financial organizations, academic institutions, health centers, and religious sites have been robbed and damaged. Roads have been obstructed, and various guerrilla fighters, rebels, and extremists have been disseminated throughout our grassroots. Our society, now restless, suffers from deliberately created endless problems. We live in man-made poverty and a life devoid of peace in a land that should be naturally generous and holy. Our grassroots are diverted into conflict, preventing focus on essential tasks such as food production, skill development, and ethical services. We struggle with inadequate shelter, land management, property ownership, energy production, and proper land cultivation. Basic necessities such as grains, clothing, and sanitation are lacking, and our capacity to manage and care for our environment, including water resources and waste, is severely compromised. Our natural resources, including potential water bodies and energy sources, remain untapped. The failure to develop infrastructure, extract and refine resources, and produce essential goods and services exacerbates our plight. Our inability to manage and care for our rivers, create artificial lakes, and generate electricity through dams reflects a broader failure to harness our natural wealth for the benefit of our people. We must address these dire issues with urgency and determination. Our natural society is being systematically undermined, and it is imperative that we restore stability, rebuild our communities, and reclaim our rightful place as a thriving and self-sufficient nation. We are witnessing a destructive cycle in the Amhara region, driven by internal conflict and guerilla warfare. This has led to severe consequences: • Destruction and Fragmentation: The ongoing internal strife has led to the dismantling of Ethiopia into isolated provinces, weakening the overall security and stability. The deliberate targeting of the Amhara region and its resources has resulted in the fragmentation of our natural grassroots and the erosion of our national unity. • Humanitarian Crisis: The relentless warfare has inflicted immense suffering on our people. The ongoing conflict has disrupted essential services, leading to a dire shortage of basic food items. Our people are struggling with hunger and the high cost of living, as essential goods become increasingly unaffordable. • Economic Collapse: The internal conflict has stifled economic activity, leaving many without access to necessary resources and services. Farming and production have been halted, transportation is costly and inadequate, and the lack of infrastructure further exacerbates the problem. • Social Disintegration: The impact of the Fano fighting and other guerilla activities has led to widespread scarcity of goods, construction materials, and clean water. The lack of proper ethical jobs and the overall burden of an unbearable lifestyle have led to a gradual erosion of our quality of life. Our people in the countryside, urban villages, towns, and cities are living in a state of extreme hardship. The war has not only destroyed our physical infrastructure but also dismantled our social fabric. The constant conflict has led to severe shortages and has disrupted the fundamental aspects of daily life, leaving our communities in a state of profound suffering. We must urgently address these issues to alleviate the suffering of our people. It is crucial to halt the internal conflicts, rebuild our communities, and restore stability to ensure that our natural resources and grassroots can thrive once again. The crisis facing our people is not just a series of unfortunate events; it is a deliberate, man-made catastrophe. Here’s a detailed breakdown of the situation: Deliberate Mismanagement and Crisis Creation 1. Man-Made Famine and Scarcity: The ongoing famines, droughts, and lack of basic necessities such as food, clean water, and sanitation are intentionally manufactured. The high costs of sanitation products and the deliberate scarcity of essential goods are designed to keep our people in misery. These conditions are exacerbated by the actions of a few manipulative individuals who benefit from this suffering. 2. Destruction of Natural Resources: There is a reckless destruction of natural resources, including the cutting down of trees without replanting, and the loss of soil and water due to floods. This is a calculated move to degrade our environment and hinder our ability to sustain ourselves. 3. Deceptive Aid and Exploitation: We have resorted to deceitful practices by relocating our people to concentration camps and then begging for international aid, such as food, water, and sanitation supplies. This exploitation is masked as political and humanitarian efforts but is fundamentally a crime against our own people. 4. Neglect of Sustainable Practices: Despite living on fertile land and having access to water resources, we fail to cultivate crops, process food products, and maintain sanitation. Our environment is neglected, and our natural resources are wasted. 5. Manipulation and Obstruction: There are deliberate obstacles placed to prevent proper land management, water conservation, and effective use of resources. This manipulation ensures that our people remain dependent and are unable to improve their own conditions. Urgent Call for Change It is imperative that we address these man-made crises and work towards genuine solutions: • Immediate Relief: Provide immediate and effective relief to those suffering from famine and lack of basic necessities. Ensure that aid is used to genuinely alleviate suffering and not to perpetuate exploitation. • Sustainable Management: Implement sustainable practices for resource management, including reforestation, soil conservation, and proper water usage. Prioritize the protection and restoration of our natural environment. • Transparency and Accountability: Ensure transparency in the distribution of aid and hold accountable those responsible for creating and perpetuating these crises. Engage in honest and ethical practices to rebuild trust and stability. • Empower Communities: Empower local communities to manage their resources effectively, cultivate crops, and maintain sanitation. Provide training and support to enhance self-sufficiency and resilience. The situation requires immediate and decisive action to end the exploitation and restore the dignity and well-being of our people. Our natural resources and grassroots communities must be protected and preserved for the future. The extended internal conflicts, characterized by attacks on army troops and security forces by guerrilla fighters, have caused immense suffering among our people. The atrocities-including mass killings, property destruction, and sexual violence-are both unacceptable and intolerable. Immediate action is required to address these grave injustices. Call for Unity and Action 1. Reject Divisive Forces: We cannot let ourselves be divided by greed, power struggles, or external manipulations. These divisions only serve to weaken us and prolong our suffering. It is essential that we come together as a unified nation to confront these challenges with a common purpose. 2. Collective Effort for Peace: Now more than ever, we must focus on collective action. A commitment to peace and justice must guide our efforts. We need to work together to end the cycle of violence that has caused so much pain and destruction. 3. Engage All Stakeholders: We call upon all stakeholders, including diaspora communities, decision-makers, and military and security forces, to prioritize the well-being of our nation. Your roles are crucial in restoring order and advancing our shared goals of peace and stability. 4. Rebuilding Trust: We must take concrete steps to rebuild trust among our communities. Efforts should be made to address grievances, ensure justice, and promote reconciliation. 5. Commitment to a Better Future: Let us commit ourselves to creating a future where peace and prosperity are not just aspirations but realities. This requires determination, solidarity, and unwavering resolve. In this critical moment, our strength lies in our unity. Let us come together to end the violence, heal our wounds, and build a nation where every citizen can thrive in peace and security. In solidarity and determination,

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 7 годин тому

    Our Amhara people, our natural grassroots in Gondar, Gojam, Wollo, and Showa, as well as our grassroots living in different parts of our motherland, have reached a point where we must speak our final, solid words-no more advice. The individuals in our army troops, the youth and adolescents, both male and female, in our security forces, are all drawn from our natural fellow grassroots society-whether Oromo, Amhara, Tigre, Hadiya, Benishangul, Sidama, Gurage, Gedio, Silte, Somali, Gambella, Kambata, Amaro, Wolayita, or others in our country. It is a part of our history that we have engaged in numerous internal conflicts, wars, and guerrilla fights against one another, against state systems, and within the country's army troops. In the past, we have betrayed our own people. We have hanged great individuals, handed over sacred properties and written works, and killed philosophers and other significant figures within our society. We even invited foreign invaders, allowing their military troops to rob our properties, displace our citizens, and distort the livelihoods of our natural grassroots while we remained silent. We have fought sabotage wars for the advantage of a few, including external missionary groups, at the cost of our natural masses. We have fought in the name of Amhara, Tigre, Oromo, and others in our homeland, but the truth is that our natural races are inherently bonded, interwoven, and intermixed with one another in ways that go beyond our perception. We find Amhara among Oromos, Tigreans, and others, just as we find Tigreans among Amharas, Oromos, and others. Our roots are like the "Oda-Warka, Sholla Tree"-deeply intertwined. Yet, we continue to induce endless problems, internal wars, and conflicts against one another, driven by a mysterious network of internal opportunists, business manipulators, brokers, religious advocates, and external missionary groups. These clever masters and actors, along with grassroots guerrilla fighters, have played a significant role in intensifying and widening internal wars in our country through their deliberately designed formulations of internal collisions and conflicts. We have driven each other away and contributed to the loss of our former natural parts: Eritrea, Djibouti, Somalia, Yemen, and parts of Sudan and Kenya. These regions, once integral to our country, were detached by interwoven forces and mysterious departures, leaving us with bare land. The then-masters of our world-explorers and colonizers-passed unnatural and unjust decisions that denied our natural laws and severely hurt our country and its natural mass. They victoriously left us isolated, detaching our natural Red Sea gates from the host root country. Our former history distorted and damaged our nation, but now our youth are analyzing these matters and are determined to restore what was lost. The world community must evaluate and correct these issues based on natural laws, integration, and stability for natural peace in the region. It is time for the world leaders, the great decision-makers of our world, to recognize the natural bonds among the grassroots in the region-the root society-and the natural interconnections that exist within the sea society of our world. The time has come to reevaluate and correct the deliberately passed, merciless, unnatural, and unrepresentative deeds of the past. World leaders must now see and understand the natural bonds that exist within our society and work towards integration and stability based on natural peace and the inherent connections of our people. The deliberate actions taken against our country have been designed to weaken our grassroots and induce long-lasting instability and poverty. The detachment of the Red Sea gate and the encirclement of our country by smaller regional states have rendered us landlocked, obstructing direct communication and trade with the rest of the world. This strategy, while seemingly beneficial in the short term to those smaller states, has left them unstable, fearful, and dependent on Ethiopia's natural resources. These states, despite their apparent isolation, remain restless and continue to interfere in our affairs. They rely on us, their natural roots, yet remain uncomfortable and unsteady in their position.

  • @user-uz3fw8ww9l
    @user-uz3fw8ww9l 7 годин тому

    ማሽ አላህ ቦታው ሲያምር❤❤❤

  • @eeee9444
    @eeee9444 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaruGato
    @MaruGato 8 годин тому

    ከቴፒነው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 годин тому

    አቤት ስወዳችሁኮ❤❤❤❤እጠብቃለሁ ወድማለሜ❤❤

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemilaSeid-cz1um
    @KemilaSeid-cz1um 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 9 годин тому

    ❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 10 годин тому

    እንደ አላንሻ ሜዳ ሰጥ ያለው ወገቧ በምን ያስታውቃል እርሀቧ ጥጋቧ እያለ ይገጥም ነበር አባቴ ሀገሬ ኩታበር ሁሌ ለምልሚ ❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 10 годин тому

    ወይኔ ፋዘርዬ እና ማዘር እንኳን ደህና መጡልን ጫወታ አዋቂ ቤተሰብ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 10 годин тому

    ወንድማችንጀዛከላህ ኸይር ሀገራችንንስለምታስጎበኘን ሙሉውን እንጠብቃል

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 10 годин тому

    ትዝታ ትዝታ ትዝታ

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 10 годин тому

    ወድማችንበርታአላህይገዝህእነሱንምአላህደስታቸዉንይመልስላቸዉ

  • @hhff3884
    @hhff3884 11 годин тому

    ጦርነት ይብቃን ሀገራችንን እናልማ እባካችሁ ጦርነት አቁሙልን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 11 годин тому

    አይሀበሻ እንደውምንይሻላል በኸይርስራም እንዳይሰራ ማረግነው ስራችሁ አላህ ይጠብቅህ ወንድምጀማል

  • @FaiimaImamAli
    @FaiimaImamAli 11 годин тому

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌹🌹🍀🌷🌷🌷👆👍👍☝🙏🙏🙏🙏💪💪💪👍💚❤💋💚❤❤💛💙💜💜💜💙💛💛❤💚💚💌💌💌🍄☝🙏💪☝🙏💪👆👆🌷🍀🍀🌷

  • @sade9374
    @sade9374 11 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube. 10 годин тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube 11 годин тому

    አህለን የጋሺ ጀማል ቤተሰቦች እኳንደህናመጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube. 10 годин тому

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Faiza-n2s
    @Faiza-n2s 11 годин тому

    እውነት ነው ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤