🔴 "ውሸት ነው! እኔ የሆነውን አውቃለሁ! የጌትነት ባለቤት ወ/ሮ አዲና! አወዛጋቢው ምላሽ! "ባለቤቴ ህፃን ሔቨን ላይ ግፍ አልሰራም፣ አልገደለም!"/Gora

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • 0968536628 - ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካለዎ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን። - Gora Studio
    #Amanuelhabtamu #Seifu on EBS #Teddyafro#helenbedilu#fanalamrot #fanatv #zehabesha #yenetatube #hachalu hundesa #abel_birhanu #fegegta #ebs #kana #donkeytube #eyoha_media #ethio_info #sheger_info #feta_daly #Addisabeba #arbaminch #southafrica #caraccidentlawyers #soudiarabia #wollo #mulukenmelese #Hawassa #tiktok #tizitafilm #ethiofilm #kalkidantibebu #teddy #henokbesintu #besintu_sitcom #selamtesfaye #mahderassefa #lezaaward #ethiofilm #zeritukebede #derejehaile #maledafilm #tariku_birhanu_baba #maleda_film #teddyafro #dubaiconcert #dagmawit_tsehaye #samson_tadesse_baby #Aster_Awoke #takur #netsanet_workneh #tikur_adey_film #lefitih_film #nardos_adane #feleke_yemarwuha #nuhamin

КОМЕНТАРІ • 34

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 20 днів тому +2

    ሲያዮት የምታጎጎ ልጂ አየ ሄቨን ሰቃይሺ ታየኝ እንቅልፋ አጣሁ አየ እናቷ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 19 днів тому

    በወጣና መቼ በገደልነው እያልን ነው!

  • @سادا-ث3ن
    @سادا-ث3ن 20 днів тому +2

    ምንአለበት እሶኮን ልጆችአላት ይገደልብትል እኔ ብሆን ወላሂገድየዉ እገላገላለሁ እደዚህአይነቱጋር ከመኖር ይልቅ መሞት ይሻለኛል

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 19 днів тому +1

    ሰውዬው አጥቤ ያሰጣሁት ልብስ ጠፍቶብኛል ?!ብሎ ሲጠይቅ የምን ሱሪ እኔ አላየሁም?! ሲል ተጠያቂው መለሰ።
    ይች ሰትዮም ልጅቷ ምን ሆና ነው ስለው ሃኪሙ ተደፍራ ነው የሞተችው አለኝ ።
    እኔ አንሶላውን ከላይዋ ላይ በመግፈፍ ማን አረገው ልትል ነው ከመቼው ብዬ አፏን አሸተትኩ።
    ወዳጆቼ የህግ ባለሞያዎቻችን በተለይ መርማሪ ፖሊሶች የንባብ ባህል ስለሌላቸው እንጂ የዝች ሴት ቃል በቀጥታ የኔን ባል አረገ ልትል ነው የማለት ያህል ነው ሌላው ባል ድርጊቱን ከፈፀመ በኋላ ህፃኗን መርዝ በልታ የሞተች ለማስመሰል የተጠቀመው ነገር ነበር የሚልም ጥርጣሬ ያሳድራል ምናልባትም ከመታሠሩ በፊት ለሚስቱ ሹክ ብሏትም ይሆናል።
    የፊዮዶር ዶስቶቭስኪን ወንጀልና ቅጣትን ላነበበ ህፃን ሄቨን በጥድፊያ በተቀነባበረ የመረጃ መሠወር የተደረገ የግፍ አገዳደል እንደተፈፀመባት ያሳያል ባጭሩ ገዳዩ ባሌ ነው እያለች ነው ልክ ልብስ አየህ ሲባል የምን ሱሪ እንዳለው ሌባ እራሷንና ባሏን አጋልጣለች።

  • @addisababa995
    @addisababa995 20 днів тому +1

    ere gobez min teshalen

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 20 днів тому

    ፋትህ፡ለሄበን፡እቺየማትረባ፡ሴትሆና፡በህፃነትላይ፡የሚፈፃመውን፡ወንጀል፡ታሰተበብላለች፡እቺአርመኔ፡በልጆቻ፡ታገኛለች፡በልናሚስት፡ህሌናየሌላቸው፡አድአይነት፡ደንቆሮወች፡መሆናቸው፡ይሳዝናል።

  • @simonkesete112
    @simonkesete112 20 днів тому

    ፍትህ ለሄቨን

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r 20 днів тому

    እሲማማየ ዝም አትበሉ እነሱ ከፖሊስ ጋር ተስማምዉ ሊያስወግዱት ይችላሉ ሲጀመር ካብይ ፍተህ አንጠብቅ ወላሂ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 20 днів тому +1

    አይኗ ይቃዣን ሰታወራ የሌባ አይን መሸሸጉ ቢቀር ሚዲያ ሆ አገራችን አሁንም ድፏት ይቺ ወላድ አይደለችም

  • @georgeabikhalil1439
    @georgeabikhalil1439 20 днів тому

    የት ሄዳችሁ ከፌቨን በፊት የተደፈረችሁት ዉጡ ኢች በያመቱ የለመዱት ግብሮ ነዉ ዉጡ ኢቺን መሮዛማ እባብ አጥፋዋት ቀጣዪ እኛቤት ሳይገባ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 20 днів тому

    ሰላም❤❤❤❤😢😢ጉድ

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 20 днів тому

    Egzeyabehre selayea nawu yafeven dame medrea Ethiopian ka wecheme kawuseme yanawatawu

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 20 днів тому

    Ayzoshe ehtea Egzeyabehre ala eko

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x 20 днів тому

    ሲጀመር የሱ ሰራ አሰደሰቷት ነዉ ወይ የምትደገፈዉ ባለጌ ናት

  • @hybye345
    @hybye345 20 днів тому

    የምታወራውስታጣነውወርቃነውየምትልይችጨካኝየጨካኝሚስት

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 20 днів тому

    Yichi asmesayi shemuta mn silehonsh newu lachi ywtelakelsh foto? Gmatam mkegna sewu teweldo badegebet ager alasnor alachihu

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 20 днів тому

    in the name of Jesus Christ

  • @almazt5518
    @almazt5518 20 днів тому

    100% ሴራ ነው አልደፈረም ድራማ ነው

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye 20 днів тому

    Bewnt betam ent teszanleew

  • @jamelababs
    @jamelababs 20 днів тому

    ውሸታም ጨካኝ ባለጌ ናት ጭራሽ አይኖን በጨው አጥባ መጣች እማታፍር እሷ ትታሠር እሱ የጁን ያግኝ ይሠቀል ፍትህ ለህፃን ሔቨን

  • @user-vb3ic9iz5x
    @user-vb3ic9iz5x 20 днів тому

    ኧረ ይድፋሸ የምትመለሽበት መኪና ይብላሽ ዘርሽ አይባረክ ባለጌ ጨካኝ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 20 днів тому

    ሚስቱ የሚገባት አደለችም

  • @ZarloulaKarim
    @ZarloulaKarim 20 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 20 днів тому

    Anchi awreay weshetame yemetenageriw hulu ke aynesh yastawkal weshetame menem aygenagneme

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 20 днів тому

    አውሬ

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 20 днів тому

    Kosha betdarachewu sitkena yenorech ahun ke amet.behula yesewu tidar litafers yetenesachi nech abek yelesh bewunet kifunech

  • @user-yd9nx1gv4y
    @user-yd9nx1gv4y 20 днів тому

    አንች እፈሪ???????

  • @user-jf2rc9tn9y
    @user-jf2rc9tn9y 20 днів тому

    🙉🙉🙉🤔🤔🤔🤫🤫🤫🤫🤭🤭🤭🤭

  • @surafelwolde5438
    @surafelwolde5438 20 днів тому

    Koy tele yeselk teriwochen ... be demts mestet aychelem....

  • @AsyaAlmutery-tr3zb
    @AsyaAlmutery-tr3zb 20 днів тому

    Tanar kuftee dutii namitin hin sobdee 👎👎

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 20 днів тому

    ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gh9fc9bf2f
    @user-gh9fc9bf2f 20 днів тому

    ፍትህ ለሄቨን