✅ "የከተማ ሰው ዱላ አይዝም ። "ከምወደው አካባቢ ብቅ ብዬ ያዘጋጀሁት የገጠር ልጆች ወግ ❤ |tossa tube |የገጠር ለዛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2023
  • አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    #tossatube #የገጠርለዛ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 280

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  8 місяців тому +71

    ተመልካቾቼ= በሰንት ገጠር ደክሜ የምሰራቸው ፕሮግራሞች በቂ ተመልካች አለማግኘታቸው ይገርማል። ምን ይሻላል ትላላችሁ?
    ይኼ የእኔም ብቻ ሳይሆን የናንተም ቻናል ነው።

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v 8 місяців тому +4

      አብሽሪ ተስፋ አትቁርጥ ወንድሜ ሰው ፕራክ ላይ እና ፖለቲካ ላይ ሆኖ ነው አሁንስ አሚሮችን ዛገ እኔ እክታተላሉሁ

    • @user-km9dn9ek1v
      @user-km9dn9ek1v 8 місяців тому

      Ena bebekule betam temeseche new yemayew ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ysatochenat
      @ysatochenat 8 місяців тому +3

      አብሺር አዳንድ ፕራክ ጨመር አድርግ ተመልካች ውሸት ይወዳል😂😂😂😂

    • @user-bm4rr7dx1l
      @user-bm4rr7dx1l 8 місяців тому +2

      ታገስ ጀም ለሁሉምነገር ሶብር ያስፈልጋል አይዞህ

    • @mameali5612
      @mameali5612 8 місяців тому +4

      ፕሮግራሞችህ አብዛሀኛዎቹ ኢ እስላማዊ ናቸው ብሎም ከህፃናት ውስጥ ያለውን ታለት አታቀርብም በትምህርታቸው በሀይማኖታቸው ያላቸው መማርን ብታቀርብ አብዛሀኛው ተመልካች የት ሀገር ነው ያለው ብለህ አስብ ሙዚቃ ዋሽት እስክሳ ቢጠፋ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 8 місяців тому +22

    ብዙ ተለፍቶበታልና ሸር ሰብስክራይብ ላይክ እባካችሁ በምታመልኩት ልለምናችሁ❤

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 8 місяців тому +7

    ገጠር እውነት ደስ ይላል ንፁህ አየር ያለበት የሚያምር ሀገር ወሎ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 8 місяців тому +5

    አንተ ጀግና በእውነት በጣም ጀግና ነህ በርታ እኔ የግር መንገድ ሰነፍ ነኝ በእግርህ ሙሉቀን እየሄድክ ትውልድን የቀርፅክ ጀግና ነህ በዚህ ሰአት ደሞ እዛ ቦታሄደህ ከዚህ የዋህ ማህበርሰብ የምታሳልፍው ጊዜ እንደየት ደስ የሚል❤❤❤❤❤❤

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 8 місяців тому +2

    አየየየየየየየየየየየየ ትዝታ አዙሮ ሊደፍኝ ነው ወላ ወድሜ ወደ ወረባቦ አስተኝረህዴሁ ንገረኝማ ገርፈኸኝደሁ እድፍረድህ ሀሀሀሀሀ ረባሽ ነበርኩ ብየ ነው ያ የፍቅሩ የሰላሙ የጨዋታው የለዛው ዘመን ከ2006 በፊት ።አሁን ላይ እዳው አረብ ሀገር ሸባብነታችንን ጨረሰው ❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 8 місяців тому +2

    ዉይ ልጅነት ዉይ ገጠር ሀገሬ ሁሉ የሚመረትበት ሀገር ገጠር ሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁንልን

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne9095 28 днів тому

    የገጠር ትምህርት ግን መቼ ነው ችግሮቹ የሚፈቱት መንገድ ላይ ነው ጊዜ የሚያልቀው ብቻ ዋናው ሰላም እና ጤና ነው ።

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 8 місяців тому +2

    የአንተን ቪድወ ሳይ ሀሳብ የሌለበት ልጅነቴ ትውስ ይለኛል ግን ተመልካች ብዙም የለም 100k የምገባበትን ሰአት ጊዜ እንጎጎለን ብዙ ደክበህ ነው ሸር የምታረግልን ወላሂ

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 8 місяців тому +29

    አያችሁ በዚህ ትምህርት ቤት ነው የሚማሩት 😪😪😪 መሪ የለንም እኮ

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u 8 місяців тому

      በጣም መግስተ ያቀው አይመስለኝም

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 місяців тому +5

      ​@@user-do2hb4mt1uወሎን የሚፈልጉት ግብር ለመሰብሰብ ብቻ ነው ምንም አይነት ልማት የለም😢

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 місяців тому +5

      አማራ ክልልኮ የተረሳ በሁሉም መንግስት የተበደለ ክልል😢😢😢 በተለይ ወሎ😪

    • @fsy1999
      @fsy1999 8 місяців тому +1

      ያለንን አሳጣን እሔ ነጃሳ ሰዉ

    • @abdzebful
      @abdzebful 8 місяців тому

      አማራ ስላልሆነ ነዋ😂

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 8 місяців тому +3

    ጀማልየ ሰዒድ
    በጣም ማደንቅህ አቀራረብ
    ቀረፃ
    አነጋገር
    ትህትና ብቻ ሁሉም መቶ%ነው በጣም ወድጀዋለሁ ግን ቻናሉ አላድግ አለኮ😢😢

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 7 місяців тому +1

    የገጠር ልጂ ነኚ ትዝታዬን ቀሰቀሰክብኝ ወይ ሀገሬ ሰላምሺ ተመልሶ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ ድሮ ታማሪ ሳለሁ በርፍት ሰአቴ ከአባቴ ማሳ እሄድና ጥንቅሺና ሺብራ እሸት እሰረቅ ነበር ለሰታማሪዎቸ አይልጂ ነት ተመልሶ አይመጣ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤ የኔ ወንድም አወድሀለሁ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በማንነቱ የማይ ሸማቅ ሰው በጣም ነው የምወደው አድናቂህ ነኚ ከዲባይ❤🎉

  • @hayatahmed2019
    @hayatahmed2019 19 днів тому

    ወኔ አገሬ !በደራ ነበር የምንዋኘው አሁን ትዝታ ብቻ ሆነ 😢 ግን ስሙ ሲጠራ ደስ አለኝ እዛው ያለሁ መሰለኝ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 8 місяців тому +2

    ቦታው ደስ ሲል ይሄን የመሰለ ለምለም ሀገር እያለን ስደት መምረጣችን ግን ይገርመኛ!?

    • @finally7664
      @finally7664 5 місяців тому

      እኔም ሁል ጊዜ ነው የምለው።
      እኔ እነደዚህ አይነት ቦታ ነው የተማርኩት ያደግኩትም። ሰሟም ደብረሊባኖስ አካባቢ ጫጋል ይባላል ደብረፅጌ እና ፍቼ መሀል ትገኛለች።

  • @mulu5
    @mulu5 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ዋዉዉዉ ትዝታ አይ ሀገሬ ፍቅር እኮናት ሰላም ጠፋ እንጅ ፈጣሪ የንፁሁን ህዝብ ጩኸት ስቃይ ስማና ከጦርነት አዉጣን ሙሉ ነኝ ከራያ ቆቦ ሮቢት ከሳኡዲ አረቢያ ከሳኡዲአረቢያ

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 8 місяців тому +2

    እንኳ፡ደሕና፡መጣሕ፡ወንድም፡ጀማል፡አላሕ፡አገራችንን፡ሰላም፡ያርግልን፡ያረብ

  • @saada5882
    @saada5882 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጀማል መልካም ስራ ነዉ በርታልን በራራ እማረሳቸዉ ልዩ ጊዚያት አሳልፌባታለሁ
    የበራራ መምህራኖች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y 8 місяців тому +3

    የኔማሮችች❤❤❤😂😂 ያየሪቱ ነገርማ አትወራ እኔም በሩቁ ሳያት ውሰጅኝ ውሰጅኝ ስል ይሄው አምጥታ አረብ ሀገር ቁጭ አርጋ ሽንትቤት አጣቢ አረገችኝ😂😂😂😂😊

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 8 місяців тому +1

    እፍፍፍፍ ሃገራችን እኮ ውብ ናት ሰላም አሳጣን እንጂ ካህዲ መሪ መቶ በተለይ ለኛ አማራዎች ገዳያችን ነው ፈጣሪ ያስወግድልን😢😢

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 8 місяців тому +3

    የዛሬው ኮሜንት አንደኛ ነኝ
    አላህ ሀገራችንን እምየ ዙር መግቢያችንን
    አላህ ሰላም ያርግልን ይከብዳል በጣም 😢😢 ሁላችሁም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን በሉ???

    • @ambaselyoutube4415
      @ambaselyoutube4415 8 місяців тому

      አሜንአሜን አሜን ትክክል ፈጣሪ ሰላሙን ያውርስልን😢😢

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 6 місяців тому +2

    Wow, you have revived lost old memories. The long walks to school, kids vibrant attention to teachers' lessons, respect for elders, roasted barley in plastic bags for snacks, korojo and so many to name them. What a wonderful time! I'm sure things are different now. Thanks for brining that up.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 місяців тому

      Thank you very much!

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 8 місяців тому +5

    ስንት ሀገር አለግን ስሙ አወልመራይስማ ማሻአላህ❤❤❤ሰላም ለዚህ ጀግና የዋህ ህዝብ❤❤❤❤

    • @user-ud9fy1cm9g
      @user-ud9fy1cm9g Місяць тому

      በራራ ምርጥ አገር የጤፍአገርናት

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 8 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር❤😍 like🙏

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጀምየ የዛሬው የተለየነው ሀገሬን ትንሽ ትንሽ አየሁት ልበል ወይኔ ትዝታ ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 8 місяців тому +1

    እኔ ስደት:በወጣሁበት:አመት ማለት ነው:3አመት ወጥቼ:ይሄው:አስርአመቴ:ናፈቆትሊደፋኝነው:ወንድም:እናመሰግናለን:የገጠርትዝታ:ሥለምታሳየን❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammed5697
    @hayatmohammed5697 8 місяців тому +6

    ወላሂ በማንነትህ የምትኮራ ምረጥየ ያገሬ ልጀ❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 5 місяців тому

    ማአሻ አላህ ጀማልየ በጣም ታድለሀል የድምፅህ ነገር ትረካ ስትችል አላህ ይጠብቅህ

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому +1

    ሀገሬ😢😢 ሳምር ናፈቀኝ ተመስገን አዝመራ አለ❤❤

  • @asterayele6775
    @asterayele6775 8 місяців тому +3

    አይ ትዝታ ብዙ አሰልፍን ነበር በድህነው ግዜ ተምሬ ተምሬ የሰራ ደርሸዬ ሰደት ሆና አይ

    • @ifoohg686
      @ifoohg686 8 місяців тому

      😂❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому

    መብራት የለ ምገድ የለ ዉሃ አልወጣላቸዉ😢 የአማራ ክልል ምግስት አለ ማለት አይቻልም ደሞ አያፍሩም ግብር ሲጠይቁ ጀማልዩ ባተ ተስፋ አለን አስተዋዉቀህ ልማት እደሚዘረጋልን💚💛❤🙏

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m 8 місяців тому +1

    ማነዉ እደኔ እሰከ መጨረሻዉ አይቶ ላይክ ሸር ያደረገ ??

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y 8 місяців тому +1

    አይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤ ገታራ ዘመዶች አሉኝ አገሩን ግን አላውቀውም😊😊

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 8 місяців тому +1

    ጀምየ ወድማችን በርታልን አይይይይ ትዝታ ሀገራችን ሲያምርርርር ❤❤❤❤ ኮሮጀየ ትዝ አለችኝ😢😅😅😅 የገጠር ልጂኮ መሆን መታደል ነው የኔ ውዶች😊😊😊😊😊😊😊

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 8 місяців тому +1

    ማሻአላ የኔ የዋህወች ደጉየሀገሬሠው አላህ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @fatum164
    @fatum164 8 місяців тому +6

    ማሻአላህ ደስ ሲል❤እህ ገጠርኮ ይለያል👌❤❤❤❤

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 8 місяців тому +3

    Teacher Jamal I respect to you you are a smart brother🎉🎉🎉

  • @maryem9100
    @maryem9100 8 місяців тому +1

    ሀገሬን ሲጠሩት ልቤ ደነገጠ አይ የትዉልድ ሀገር ምን ባስጠላ ያደጉበት ቀዬ ትዝታወ ሲናፈቅ ተንታ ጉና ስወድሽ

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q 8 місяців тому

    ماشاءالله💐💐💐💐

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 8 місяців тому +1

    የበራራ ነጋዴ በኛ ሠፈር ነበር እሚመላለሡት አቦ ዳቦ ቆሏቸው ሢጣፍጥ ሢመሽባቸው እኛ ቤት ያድሩ ነበር

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 8 місяців тому +4

    ስም አይጠሩም እንጂ ስም እማ ቢጠራ በራራ ገታራ ፍላ ድጉጉሩ

  • @hayatali1464
    @hayatali1464 8 місяців тому +1

    የናፍቀኘአገሬንአሳየሄኘያርብአገራቺንንሰላምአርግልን❤

  • @MarufHamza-ge5ny
    @MarufHamza-ge5ny 8 місяців тому

    ጀምየ በጣም ሀሪፍ ነው ደስ ይላል ሀገራችንን አሳየኸኝ ❤❤❤❤❤

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 8 місяців тому +1

    ማሻአሏህ እድግ በሉልልኝ አሚሮ አራተኛ ደርስክ ማሻአሏህ የኔ ማር እድግ በልልኝ ወንድም ጀማል እናመሰግናለን ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ብዙ እጠብቃለሁ ገና ፖስት አድርግልን የበራራን

  • @user-et5kw6nh6o
    @user-et5kw6nh6o 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ሳምር

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 8 місяців тому

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 місяців тому

    ሠላምወዲም፡ማሻላዘጋዳአየሁኝ፡ደሥሢል

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 8 місяців тому

    ወይይ ደስ ሲሉ በርታ ወንድማችን🥰በኛ የተወለድኩበት ገጠር2005ነው ኔቶርክ መስራት የጀመረ

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 5 місяців тому

    ماشاءالله

  • @user-wz1zl8ll9v
    @user-wz1zl8ll9v 8 місяців тому +3

    ቅር ያለኝ ሙሜን አሻግረህ አላሳየኸንም እያጋጠጥኩ ነው ያየሁት ሙሜን አያለሁ እያልኩ በተረፈ ዋው ነው የባሉካ ሀገር 👌

    • @zeritutube
      @zeritutube 8 місяців тому

      የሙሜ ልጅነሽ ዉደ💞

    • @user-wz1zl8ll9v
      @user-wz1zl8ll9v 8 місяців тому

      @@zeritutube አወ

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 8 місяців тому

    ወይኔ አገሬ ዉዉዉዉዉዉ ሥታምር❤🌹🌹🌹🌹🌹 በጣም እናመሥግናለን 🌹🌹🌹🌹 ኡኡኡኡ ያረቡ ተገኘ ልጅ አድጉ ነው ማሻ አላህህህህህህ

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 8 місяців тому +1

    ጀማልየ ሳምር ሀገራችን☺😍 ማሻ አላህ

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m 8 місяців тому

    ጀሚየ እናመሰግናለን አተ በመኖርህ ነዉ እድታወቅ እድታይ ያደረከዉ ክበርልን 👍👍👍👍👍

  • @user-ph2ol9jl1s
    @user-ph2ol9jl1s 6 місяців тому

    ዋው ትዝታ !!

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es 8 місяців тому

    ማሻላህ❤❤

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 8 місяців тому

    you are blessed my brother we miss our canutry

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 8 місяців тому

    በርሀ ወንድም ማሻ አላህ

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i 5 місяців тому

    አይ ሀገራችን ሰላምሽ ይመለስልን ከስቀቀን ይውጣ ህዝባችን

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 8 місяців тому

    ማሻአላ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 8 місяців тому

    ማሸአላህ ያረብ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ወንድሜ በርታ❤❤❤

  • @askask8425
    @askask8425 8 місяців тому

    ማሻአላህ ያረቢ አገሩ ሰላም ያድርገው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 8 місяців тому +1

    እኔ የጎንደር ልጂ ነኝ ወሎን በጥቂቱ በሚድያ ያወኩት ያየውት በአንተ ዩ, ቤት ነው በርታ ወድማችን ጀ"/ጦሳ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 8 місяців тому +1

      We love you Gonder የጀግኖቹ ሀገር

    • @maryama8557
      @maryama8557 8 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰

  • @user-bb8rq7cz7s
    @user-bb8rq7cz7s 8 місяців тому

    ማሻአላህ ደስሲል አገራችን ያረብ ሰላም አወርድልን

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc 8 місяців тому

    ወይማሽላ❤❤❤ማሻአላህገጠርወስጤነው❤❤

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f 26 днів тому

    ማሻአላህአገሩድባቡሢያምር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Місяць тому

    የኔማሮች ሲያስቁ ባየርላይሽት ጣሉ አለ የኔማር አየ ልጅነት

  • @user-un2qs6yx1z
    @user-un2qs6yx1z 8 місяців тому

    አላህይጠብቅህወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 8 місяців тому

    መምህሮቸ ውስጤ ነበሩ የገጠር መምህራኖች ልክ እደ ቤተሰብ ነበር የምናያቸው ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ ምን አለ ቢመለስ አቦ 😢

  • @tube-fg8hx
    @tube-fg8hx 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ

  • @SeadaSaid
    @SeadaSaid 8 місяців тому +1

    የት ናችሁ ግን 50k እንኳን አልገባም እኛ የገጠር ልጆች ኑ እናሳድገው

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wb9xc4ml2w
    @user-wb9xc4ml2w 6 місяців тому

    Wow

  • @user-wk3jn4od8i
    @user-wk3jn4od8i 5 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 8 місяців тому

    ማሻላህ❤❤😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 8 місяців тому

    ማሺአላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማቺን በጣም ደስ የሚለኝ ሳላሳልፍ የማየው ቻናል ቢኖር ጦሳ ትዩብን ነዉ 👍🥰🥰🥰🥰

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому +1

    ስም አይጠሩም እጂ ስምማ ቢጠሩ❤በራራ ገታራ ፋላ ዲጉጉሮ ❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጀም ገጠር የኔ ውበት ❤❤❤

  • @user-ls6cw8ex7y
    @user-ls6cw8ex7y 8 місяців тому

    መሻአላህ ያምራል አገራችን አላህ ሠላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 8 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x 7 місяців тому

    ጅማልስይድማሻአላህማሻእላህመምህራኖቻችንአላህክናተይሁን አግራችንንአሳየህን❤❤❤❤❤❤ውይትዝታ

  • @Maryam-lj8fl
    @Maryam-lj8fl 8 місяців тому

    በርታ ማሻአላህ ነው

  • @seadi5
    @seadi5 8 місяців тому

    ማሻአላህደስይላል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 8 місяців тому

    ሃገሩ ያምራል ❤❤

  • @user-do2hb4mt1u
    @user-do2hb4mt1u 8 місяців тому +1

    ሀገሬ፣

  • @arabia1239
    @arabia1239 8 місяців тому

    ሡብሀንአላሕያርብ

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau477 8 місяців тому

    Masha Allah wolloy mehon metadel new 👍👍👍💖❤️💕💓😍😍😍

  • @user-cg3bz2vn5r
    @user-cg3bz2vn5r 3 місяці тому

    ❤❤🎉🎉

  • @ZainabDubai-ll6bc
    @ZainabDubai-ll6bc 8 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @HawaHawayimam
    @HawaHawayimam 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @alimat3599
    @alimat3599 8 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdbintislam4825
    @zdbintislam4825 8 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ከልጆች ጋ ያለህ አቀራረብ ደስ የሚል ነው ወድም ጀማል አላህ ይጨምርልህ ልክ እደዬ አካባቢው ዘዬ ነው የምትጠቀመው አገርግን ብዙ ጊዜ ፕሮግራምህን ስትጀምር በአላህ ሰላምታ ለምን አትጀምርም

  • @toiybahassen6631
    @toiybahassen6631 8 місяців тому

    ሲያምሩ ህፃኖቹማሻአላህ

  • @nuradisteshome9871
    @nuradisteshome9871 8 місяців тому

    Betam des yemil program nw ayizon techer kezhi belyi bzu entebkalen

  • @gessan2246
    @gessan2246 8 місяців тому +1

    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @hayatmohammed5697
    @hayatmohammed5697 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤ለምለሚቱ አገረ

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስይላል😢😢

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 8 місяців тому

    ሰላም ለሀገራቺን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 8 місяців тому +4

    በስመአብ እንዴት ያምራል
    እናመስግናለን ወንድማችን።

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc 8 місяців тому

    የኔማሮቺ❤

  • @user-gx7nk4yu3q
    @user-gx7nk4yu3q 8 місяців тому

    ወየው የናቴአገርነው ግን እኔ ሂጀ አላቅም አገሩ ያምራል

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x 7 місяців тому

    ውይትዝታአይምለስ