እኩዮቹ አግብተው ወልደዋል. የ20 ዓመቱ አጭሩ ኢትዮጵያዊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • እኩዮቹ አግብተው ወልደዋል. የ20 ዓመቱ አጭሩ ኢትዮጵያዊ

КОМЕНТАРІ • 369

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 роки тому +97

    ሱብሃነላህ የሰውን ልጅ በማረ መልኩ ፈጥረከዋል ማንም ከማንም አይበልጥ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +22

    አይ እናት ምንም ቢሰጣት ተከባክባ ነው ምትይዘው እድሜ ይስጦት

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +83

    ዘና ጆከሮች አንደኛ እየሆናቹ ነዉ በእዉነት ተባረኩ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому +1

      ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ

    • @fikrfikr1350
      @fikrfikr1350 2 роки тому +1

      ❤️💛💚😍😍😍😍😍😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@fikrfikr1350 ውዴ ደምሪኝ😍😍

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 роки тому +10

    እግዚያብሔርን አመስግኑት... ስራግሩም ድቅነበሉት🙏🏿😍🥰

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +25

    የሚገርም ነው በየ ቤቱ ያልታየ ስንት አለ ክብር ይገባችሁዋል ጆከሮች

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +45

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 2 роки тому +1

      እውነት ነው እህቴ ዋናው ጤና ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@Mesdes1977 ውዴ ደምሪኝ😍😍

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому +5

    ሡበሀን አላህ አላህ የሻውን ይሰራል ሠውከሠው አይበልጥም ሁሉም አድነው👍👍❤

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 2 роки тому +7

    የተሰጠንን እያየን የጎደለን የለም ተመስገን

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 роки тому +2

    ጸጋውን ብዝት ያድርግልህ ወንድሜ በእውነት ይሄ ፕሮግራም ለየት ያለው ስለዚህ የዩትብ ስምህን ብትቀይረው መልካም ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +10

    ብሩኬ ተባረክ እውነት በእናንተ ምክንያት ብዙ የተደበቁ ልጆች እየወጡ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ትክክል ነው ሁላችንም በእግዚአብሔር አምሳል ነው የተፈጠርነው🙏ደረሰ ጥሩ ቦታ ደርሰህ ከማየት ያብቃን 🙏

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 2 роки тому +15

    የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው ዘናጆከሮች ትለያላችሁ ተባረኩ😍❤

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v 2 роки тому +10

    ሱብሃን አላህ የአላህ ጥበብ ትልቅ ሰው አይመስልም ወላሂ ደስ የሚል ልጂ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +12

    አቤት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ብሩኬ እውነት አምላክ በመንገድሕ ሑሉ ይቅደምልሕ የኔ መልካም 🙏

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 роки тому

      bitagebiw minalebet ekaw yachin chinkelat yakilale👈

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 2 роки тому +18

    ዘና ጆከሮች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ዘራቹ ይባረክ

    • @rozagirma1631
      @rozagirma1631 2 роки тому

      Bruki yetabarke Lije tebarke anate

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @edomanbese3810
      @edomanbese3810 2 роки тому

      @@user-el8yv2kr2n እሺ የኔ እህት

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@rozagirma1631 ደምሪኝ እህት😍😍

  • @user-lj7xb9kd8q
    @user-lj7xb9kd8q 2 роки тому

    የአላህ ስራ አጃሂብ ነው የእናት የተሰጣትን ችላ የምትኖር ጀግና ናት።
    አላህ ይርዳሽ የእኔ እናት።

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 2 роки тому +5

    አቤት የፈጣሪ ስራ ጌታ ይባርካችሁ ማሳወቁ በጣም የተመስገነ ስራ ነው ጌታ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-od9qv6rm7x
    @user-od9qv6rm7x 2 роки тому +5

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እፁብ ነው ዘና ጆከሮች ቃል የለኝም ለእናንተ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 роки тому +1

    እውነት አንተ ልጅ የተባረክ ነሕ የወደቁትን የሚያስታውስ ፈጣሪ ብቻ ነው
    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያሳታውሳል እንደተባለ
    አንተም በሰማይ በምድር የሚያስወደድ ስራ ነው በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @genentmhair4561
    @genentmhair4561 2 роки тому

    ህፃን እንዳክብሪክ ላንትም ፈጣሪ ያክብሪህ ልጅ ጠና የስጡው ምንም የጉደልው የልም እፍ አይናት ልጃችው ስቆ ማይት ትልቅ ድስታ ነው ክልጃው ፍጣሪ። ይጥብቃችው ክፍ አይንካችው።

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z 2 роки тому +16

    ውይይ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደሞ : ዘና ጆከሮች ተባረኩ ❤️

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +4

    የእግዚአብሄር ሰራው እፁብ ድንቅ ነው
    ዘና ጆከሮች ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @አዩየፍቅርሰው
    @አዩየፍቅርሰው 2 роки тому +12

    ሱብሀን አላህ የኔ ማር ስያሳዝን ደሞ ያምራል 🥰❤️❤️

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w 2 роки тому

    መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር (ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራው)

  • @danialain2113
    @danialain2113 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችው የዚ ዘመን ህግን ናችሁ እመብርሀን ከነ ቤተሰቦቻችሁ ትጠብቃችሁ

  • @tediwon
    @tediwon Рік тому

    ዘና ጆከሮች ተባረኩ ብዙ መልካም ስራዎች እየሰራችሁ ነውና ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 роки тому +15

    ወይኔ ደስ የምል ልጅ ነው በገጣር ምድያ የተያችሁ ልጅ ተሱ እኩል ነት ግን እሄ በጠም ንቁ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይስጠቻው በእውነት ብሩኬ ያአንቴ ዘርክ የተባርኩ ይሁኑ

    • @hdatalem6354
      @hdatalem6354 2 роки тому

      ወንድ ነው ሊጅ ኣይደለም

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому

    ብሩኬ አላህ ይጠብቅህ የተደበቁቱን ሁሉ ታወጣላችሁ በርታ አሪፍ ስራ ነው

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 роки тому

    ጆከሮች እግዛብሔረ ይባረካቹህ።

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 роки тому +2

    ሱባሀን አላህ አላዚም ሁሉም ሰው እኩል ነው ከአንድ አፈር ነዉ የተፈጠርነዉ። ማንም ከማንም አይበልጥም ኢላ ቢተቅዋ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 роки тому +4

    አንተ ልጅ ስንቱን ከጓዳ አውጥተህ ሰዉ እንዲረዳቸው አደረግህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🏽እንረዳለን መንግስት ቦታ ቢሰጣቹ ጥሩ ነው እናንተ የተቀደሰ አላማ ነው የያዛቹት ❤️

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +7

    አሰላ ድንጋይ ፃድቃኔ ማሪያም ገዳም ።ለእመቤቴ በዛዉ መልእክቱን ንገሩልኝ ዜና ጆከሮች

    • @bezatube438
      @bezatube438 2 роки тому

      የት አከባቢ ነው

    • @user-gc5rl5zp3h
      @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +1

      @@bezatube438 በደብረ ብርሃን ወደ ሸዋ ሮቢት መኼጃ ፃድቃኔ ማሪያም ገዳም

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому

      @@bezatube438 ከሸዋሮቢት ደብረሲና ከደብረሲና ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ከሰላድጋይ አብሮ ነው ገዳሙ ቅርብነው የፀበልተኛው ማረፊያ ለብቻው ፀበሉ ለብቻው ቤተክርስቲያኗ ለብቻ ሁሉም ለየብቻው ነው ሁለት ግዜ ሄጃለሁ እመቤቴ ትፍቀድልኝ ከልጇ ታማልደኝ ከስደት መልስ ለመሄድ ናፍቄአለሁ ደጇን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      @@bezatube438 በጣርማበር ወደ ሰላድንጋይ ነዉ እማ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 2 роки тому +2

    ሰብሃናላህ. የአላህ ስራ. ድንቅ ነው. የሁለት አመት ልጅ የሚመስለው. ሱብሃናላህ.

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 2 роки тому +4

    ሡበሀን አላህ ያላህ ሥራው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому

    ሱባሀን አላህ አፈጣጠራችን ይደቀኛል ያድየ ስራ አልሀምዱሊላህ ሹክረክ በስ

  • @zx6879
    @zx6879 2 роки тому +1

    አየ ያላህ ስራ አልሀምዱሊላህ አለኩሊ ሀል🥰🥰🥰🥰

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 роки тому

    ሱባሀን አላህ የፍጣሪ ስራ ለኛ ማስተማሪያ ነው ግን እኛ ልብ አጣን

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 роки тому +6

    የፈጣሪ ድንቅ ሥራ ነው ብሩኬ ትለያለህ እኮ ዛሬ ደግሞ የኔዋ ሸዋ ላይ ክበርልኝ ወንድአለም

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +6

    ይህ ፕሮግራም ለምታቀርበው እግዛብሔር ይባርክህ የስንቱ ሕይወት ለወጥክ በርታ ከእግዛብሔር ታገኘዋለህ የእግዛብሔር ሥራ ድንቅ ነው እናት እድሜ ጤና ይስጡህ ፈጣሪ የልጆትን ምኞት እሱ ያሳካሎት

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 роки тому

    ሱበሐን አላህ ያተ ታምር ዜና ጆከሮች አላህ ይስጣችሁ

  • @aass4823
    @aass4823 2 роки тому +3

    ብሩኬ ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому +3

    ዘናዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ❤🙏♥️

  • @ጡርዬዩቲዩብ
    @ጡርዬዩቲዩብ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ድንቅነው ተመሥገን ዋናው ጤና

  • @khankpk5201
    @khankpk5201 2 роки тому +1

    አንተንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ባንተ ብዙ የተደበቁ ወጡ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 роки тому +2

    ሱብሀን አለህ. አሏህ ሁሉን ቻይ የሆነ ጌታነው

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ እኮ እፁብ ድንቅ ነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእናት ዉለታ እኮ በምንም ኣይከፈልም

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 2 роки тому

    እፁብ ድንቅ ነው ስራው የኛ ጌታ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 роки тому

    የእውነት አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ስንት ሰው ታነቃቃለህ ወጣነትህ ይባረክ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ለሱ ምንም አይሳነውም አንድቀን ያረዝመዎል

  • @cheetod4186
    @cheetod4186 2 роки тому +2

    ዘና ጀከሮች እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አቤት የፈጣሪ ስራ ድን ቅነዉ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 роки тому +4

    ሡበሀን አላህ😢

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 роки тому +3

    ወይይ የመድሐኒአለም ስራ ተአምር ነው ፀጉሩ ደግሞ 👏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ ግሩም ነዉ ስራህ
    ጥበበኛ ነህ ተመስገን🙏

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому +1

      ማማ በቅንነት ደመአርኩሸ ደምርኝ ወዴ

  • @user-wu9ne8wt6j
    @user-wu9ne8wt6j 2 роки тому +1

    ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጥርት ነው አምላክ ትክክል ነው አይሳሳትም ለምክኒያት ይሆናል እማማ እርዝም እድሜ ይስጥወት

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 2 роки тому +2

    ይሄን ልጅ ግን የአለም አጭር ተበሎ መታወቅ አለበት እርዱት ብዙ ነገር ያገኛል ኑሮውም ይሻሻላል ይማራልም

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 2 роки тому +5

    አይ የእግዚአብሔር ስራው እኮ ግሩም ነው በእውነት.

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b Рік тому

    የእግዚአብሄር,ስራ,ድንቅ,ነው

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +2

    ሸጋ ነው ብሩኬ በናትህ የኔ ቆንጆ በምችለው አቅምህ ተባበረው ትምህርት እንዲማር

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 2 роки тому +3

    ልጁ ህፃን ነዉ የሚመስል, አጭር አይመስልም ስለዚህ ቀስ እያለ ሊያድግ ይችላል. 9 አመት ልክ እንደ 1 አመት ልጅ ነዉ የሚያድግ. ((የኔ ግምት ነዉ))

  • @abaaba6235
    @abaaba6235 2 роки тому

    Thank you so much for your showing the in world

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +1

    ሰውን ሁሉ በመልኩ እንደ ሀምሳሉ ፈጠረው የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏ዘና ጆከሮች የምትሰሩት ስራ ሁሉ መልካም ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ💓

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn5658 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክክ አተሠው ስወድክ የማትኮራ ምርጥ ሚዲያ በርታልን

  • @sarajeesas6922
    @sarajeesas6922 2 роки тому +1

    Zena jokaroch geta berkerk yergachu Abo😘

  • @almazzeweldi9228
    @almazzeweldi9228 2 роки тому +1

    የዝጋቢሄር ስራ ድንቅና ትአምር ነዉ ቁሞቱ ቢቻ ሳይ ሆን ሁሉም ነገሩ የህጻናቶች ነዉ እኮ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Рік тому

    የኔ ማር አይዛችሁ ሁሉም ያላህ ውሳኔ ነው❤❤

  • @Haerg.
    @Haerg. 2 роки тому

    እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም። የኔጌታ። አቅራቢውች እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tigitube9338
    @tigitube9338 2 роки тому +2

    አቤት የፈጣሬ ስራአ ዜናጆከሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ni5zz3eq6d
    @user-ni5zz3eq6d 2 роки тому

    ሱብሀን አሏህ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 2 роки тому

    ምልካምነህአተ ተባረክ ምንምአይደልየሱስራብዘነው

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 2 роки тому +2

    ሱብሀን አላሕ

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 2 роки тому +5

    አረ የአፍሪካ ጊነሰ ቡክ ላይ ይመዘገብ ሴፉ ፋታሁን ኢቤሰ ላይ ውሰዱት ለሴፉ ደውሉለት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው አጭሩም እረጂሙም የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ሁላችንም አፈር ነው የምንገባው ሰውን አጭር በመሆኑ እረጂም በመሆኑ እምታገሉ እምትሳደቡ እግዚአብሔር እደሰደባችሁ ቁጠሩ መርዳት ባትችሉ እንኳን በሞራል አበረታቱቸው አታግሏቸው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠው

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 2 роки тому

    የቤተክህነት ትምምህርት ትምህርት አስተምሩት ሠልካም ነገር ይሆንለታል

  • @tahasawda6529
    @tahasawda6529 2 роки тому

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ ማርያምን በርታ ስንት ተስፋ የቆረጡ አሉ በቤቱ ወንድሜ ያላሰብከሁን ይስጥክ

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 2 роки тому +2

    ሱበሀን አላህ አጂብ ነው ማሻአላህ ንቅት ያለ ልጅ ነው እናቱ ደሞ ዝምብዬ ሳያቸው አሳዘኑኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @foziayassfa9980
    @foziayassfa9980 2 роки тому

    ሡበሀን አሏህ ላሀዌላ ወለቅወቲ ኢላህ ቢላህ لحولا ول قوتي إلا بي الله

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому +2

    ብሩኬ በጣም ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому

    እንደነዚህ ያሉትን ወገኖች ማበረታታት አለብን ፈቅደው አይደለም እንደዚ የሆኑት ህብረተሰቡም መማር አለበት ከማሸማቀቅ ይልቅ ሁላችንም ሊያጋጥመን ይችላል።አይዞህ የኔ ወንድም ሂወትን ኑራት አንተም እንደ ማንኛውም ሰው በደስታ የመኖር መብት አለህ በራሰ ተማመን ሰው አትፈራ ፈጣሪህን እንጂ☝🏽🙏🏾

  • @fedlasangaro7908
    @fedlasangaro7908 2 роки тому +2

    ቡሩክይ የኔ ጀጎነ ሼ አመት ኑር

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 роки тому +1

    Fetari yimesgen lehulum enatem tebareku

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ ያላህ ስራ ታአምርነው

  • @salamsose4522
    @salamsose4522 2 роки тому

    ስራህ ብዙ ነው የኔ ጌታ አንተ ካመጣህ ምን ይደረጋል

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Рік тому

    ሱባሀንክ

  • @nomore3027
    @nomore3027 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያስባቸሁ እነዚህን ልጆች ስለጎበኛችሁ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 роки тому +1

    እቤቱ፣የሱስራ፣ድንቅነው፣ተመስግን

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 роки тому +2

    ልጁ ንቅት ያለ ነው ዘና ጆከርስ ይመችህ እውነት የምትሰራው ስራ ድንቅ ነው

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 роки тому

    ዜና ጆከር ማሻላ ተባረክ ቡርኬ ጀግና መሰሎችህ አላህ ያብዛልን

  • @nefisadekebo2283
    @nefisadekebo2283 2 роки тому +1

    Subahhalla subahhalla subahhalla

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 2 роки тому +3

    እውነት መምህሮች እራሱ ትምህርት መውሰድ አለባቸው

  • @user-kx3ru8ky8y
    @user-kx3ru8ky8y 2 роки тому +1

    ሱበሀን አላህ ያአላህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +3

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
    ሱበሀነ አላህ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e 2 роки тому

    ሱብሀአላህ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 роки тому +1

    Zena'jokeroch"የአማቱ ምርጥ ሚዲያ
    Brukiye"አንተ የታባረክ ልጅ የስንቱን ሰዉ በአንተ ሲም የህወየታቸው ታቃየራው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 2 роки тому +2

    እድሜያችሁን ያርዝምለት ማዘርየ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 2 роки тому +2

    የአላህ ሥራ ሡብሀን አላህ