Ethiopian Tallest man አስራትን የተካው የ25 አመት ቁመተ ሎጋው ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #EBSTV
    #tallestman
    #ethiopia
    በቁመቱ አስራትን የተካው ወጣት!!
    ወጣት እንዳሻው ጋሹ ይባላል።ጋሹ እድሜው 25 ነው።
    ወጣቱ አጀብ የሚያስብል ቁመት አለው።2 ነጥብ 2 ሜት ቁመቱ ይለካል።47 ቁጥር ጫማ ከተገኘ ይጫማል።
    የሚተዳደረው በቀን ስራ እና በጥበቃነት በማገልገል ነው።ሱሪና ጫማ ሁሌም ፈልጎ ለማግነት ይፈተናል።
    በተለይ የጨማው ነገር አጅግ ፈተና ሆኖበታል።በፋብሪካ ለማዘዝ ዋጋው
    አይቀመስም፣ገዝቶ ለመጫመት ገበያ ላይ የለም።እናም ሁለት አመት ወዳጆቹ ከውጭ ያመጡለትን 1 ጫማይ ይጠቀማል።
    ሙሉ መረጃውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ

КОМЕНТАРІ • 15

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም እሚአምር ቁመት አለህ እግዜአብሄር ይመሰገን

  • @hulusport
    @hulusport 3 роки тому +3

    gerami new...

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 роки тому

    Siwodew ehenim liji 😘

  • @frewinigirmai1473
    @frewinigirmai1473 2 роки тому

    እኔ ጀርመን ነው ሚኖረው: ይህ በጀርመን ኖርማል የወንዶች ቁመት ነው: ጫማውም 46 ኖርማል በጫማ ቤት ታገኛለህ ።

  • @AddisPost
    @AddisPost 3 роки тому +1

    Ohhh betam yemigerem nw...its amazing beretu

  • @sofitv8470
    @sofitv8470 3 роки тому +2

    Le film arif kumena new

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому +2

    Asrat. tallest man for long time in Ethiopia he is 2 m 22 cm or 72

  • @deldey4630
    @deldey4630 3 роки тому +1

    የሚገርም ነው!! አይ ተፈጥሮ ፣በጣም ነው ሚገርመው።

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 роки тому

    መታገዝ አለባቸው

  • @user-xh1ie1mn7u
    @user-xh1ie1mn7u 2 роки тому

    ሰሞኑንደሙበረዥምሰውሙላሳሚደያው

  • @showseidshowseid7263
    @showseidshowseid7263 3 роки тому

    L esu yemihon chama alegn lesetewo efelegalew selk kuterun tsafulegn

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 2 роки тому

    ነፍጠኛንክ. ሒድ. ውድ. ጎጃም. ስፍሪ!!!

    • @kenatube1977
      @kenatube1977  2 роки тому +1

      ይህ ተፈጥሮ ነው ።ተፈጥሮን ማድነቅ እንጂ እዚህ ፖለቲካ አያስፈልግም!!

    • @ethiokidsettube8623
      @ethiokidsettube8623 2 роки тому

      ከንፍጣም ነፍጠኛ በስንት ጣእሙ ነፍጠና ባርነትን አብዝቶ ይፀየፍል ንፍጣም ግን ምንግዜም ንፍጣም ነው