የበዓል ዝግጅት ሽንኩርት ስናበስል ሽታውን ለማጥፋትና ቶሎ እንዲበስልልን ጥሩ ዘዴ Enkwane Aderesachehu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የበዓል ዝግጅት ሽንኩርተሰ ስናበስል ሽታውን ለማጥፋትና ቶሎ እንዲበስልልን ጥሩ ዘዴ

КОМЕНТАРІ • 13

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 Рік тому

    እናመሰግናለን ሚልካዬ መልካም በዓል መልካም ዓመት ያድርግልን የሀገራችንን ትንሳኤ ያምጣልን

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Рік тому

    ምልክዪ እንኳን አብሮ አደርሰ በጣም ልዩ ነው እጂሽ ይባር መልካም አዲስ አመት like like

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому

    ሚልካናዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቤት እንዳይሽት የተጠከምሽው ዘዴ እንድሁም ሻማ ማብራትሽ ትልቅ ትምህርት ነው like share ❤❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Рік тому

    ሚልካዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    አሜን ፫ አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻 በጣም የሚያምር ቁሌት ነው የሰራሽዉ ልክ ነሽ ወደ መጀመሪያዉ አካባቢ ከፍ ባለ ሳት ማብስል ዉሃ እንዳይፈጥር ያደርጋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏 መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እስከነመላ ቤተሰብሽ🌻🌻🌻

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Рік тому

    ሚልካይዬዬዬዬ እንኮን አብሮ አደረሰን ወይ ቁሌት ልዩ ነው እጅሽ ባረክ መልካም አዲስ አመት ላይክ ሼርርርር🙏🙏🙏👍👍❤️❤️

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሚልካዬ። አሜን አሜን ሰላም ያርግልን።❤ መልካም አዲስ አመት።

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Рік тому

    thank you milkaye melkam beal

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Рік тому

    Enkuan aderesachu Milkaye❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ ሰላም ይኑረን ፍቅርን አንጣ ሰላም ነውና ለሰው ልጅ አስፈላጊው ሰላም ለአገራችን ሰላም ለሕዝቦቿ ሰላም ይሁን. አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው አደረሰሽ እህታለምዬ. ለብዓል እዴት ነው በዓሉ እናተጋ ደረሰዴ ማለቴ ሰኞ ነው በዓሉ እሁድ ነው ዶሮ የሚሰራው ኧረ ተይ ቀኑን ጠፋሽ መሰል 😂😂😂 የኔውድ እድትጠሪኝ ወይም ላኪልኝ ወይም እኔ እመጣለው 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻እጅሽን ይባርከው ዋውውው መልኩ ሲያምር የኔውድ መልካም በዓል አገርቤትማ በክሰል ነው የዛሬን አያድርገውና እዴት ነበር አድሳመት አገር ቤት አይይ በትዝታ ፈረሰ ተጭኜ ሄድኩኝ እህታለምዬ በይ መልካም አድሳመት መልካም ዘመን አገራችን ኢትዮጵያ አሟታል. እግዚአብሔር ይማርሽ በለት💚💛❤🌻💚💛❤🌻💚💛❤🌻💚💛❤🌻💚💛❤🌻

  • @rahelkebede9491
    @rahelkebede9491 Рік тому

    Thanks

  • @tena319
    @tena319 Рік тому

    selam selam enkuan adersesh waaw btam konjoo wet new

  • @medihntube
    @medihntube Рік тому

    Waooo come sei bravissima Milkaye Buon Capodano 🎉like share grazie mille ❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Рік тому

    Like like ሸርርርር