የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe #Ethiopianfood #lambroast #ebstv

КОМЕНТАРІ • 15

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 місяців тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሚልካዬ waoo እንዴት የሚያስጎመዥ አሮስቶ አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 7 місяців тому

    ሰላም ሰለም ሚልካዬ እንንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የስጋ አሮስቶ አሰራር ነው በጣም ያስጎመጃል ልዩ እና ጣፋጭ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ዋው አንደኛ የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 7 місяців тому

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 7 місяців тому

    ሰላም እንኳ ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቀንጆ የበግ አሮስቶ አሰራር ነው የጨመርሽው ቅመሞች እጅግ በጣም ቆንጆ ያደርገዋል የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 місяців тому

    Like & share👍👍👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 місяців тому

    ዋው ሚልካይዬ አቤት አሩሰቶ አቀማምሽ ተመችቶኛል ሆዴን ነው ያሰጮህሽው ልዪ ነበር ዘግይቹ ሰላየሁት ይቅርታ በጣም አሞኝ ነበር 🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @medihntube
    @medihntube 7 місяців тому

    Waoooo Milkaye come bel arrosto 😋grazie mille per aver condiviso con noi like share

  • @JerusalemTeka
    @JerusalemTeka 7 місяців тому

    Wow 👏👏👏👏

  • @Mediye
    @Mediye 7 місяців тому

    Betam new des yemilew
    Ye begun sega ke Costco new yegezashew? Bemokerew des yelegnal.
    Selagarashen betam enamesegnalen🥰

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 7 місяців тому

    ወይኔ ሚልካዬ የኔ ባለሞያ ገና ቅመሙን ስታዋህጂው እኮ ነው ሆዴ የጮኸው ስትበይማ ምራቄን ዋጥጥጥጥ እኔም😅😅

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 7 місяців тому

    👌👌👌👍👍👍❤️❤️😋😋😋😋

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 7 місяців тому

    የኔ ውድ እመብርሀን በረከቱን ትስጥሽ የምትሰጪወሰ አትጪ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ😘😘ቃላት የለኝም🙏ደሞ ከቤትሽ ጠፍተሻል ሞያሽ ናፍቆናል❤

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  7 місяців тому

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ አረ ምንም አይደል

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 7 місяців тому

    💚💛❤️🙏🙏🎉🎉

    • @hanatessema5409
      @hanatessema5409 7 місяців тому

      👌👌👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉