- 267
- 608 968
milkana tube ሚልካ
Canada
Приєднався 4 сер 2016
My Name is Milka, I am a former Ethiopian athlete. I have an ample experience on and passion about sport and healthy food preparations. I believe sport activities and healthy foods are essentials to maintain our health and body appearances for longer life. I would like to dedicate my UA-cam channel to share my experience on different home workouts and healthy food preparations to my viewers.
የአእላፋት ዝማሬ ከልጆቼ ጋር ደስ ብሎን የልደትን በአል አሳለፍን January 7, 2025
የአእላፋት ዝማሬ ከልጆቼ ጋር ደስ ብሎን የልደትን በአል አሳለፍን January 7, 2025
Переглядів: 211
Відео
ብዙዎች የወደዱት የጥብስ ቅመም ከነመጠኑ ተዘጋጅቷል ልዩ የምግብ ማጣፈጫ ለበአሉ ቶሎ🏃♀️እንዳያልፍሽ Ethiopian Tibse Spice from herbal
Переглядів 5 тис.9 годин тому
ብዙዎች የወደዱት የጥብስ ቅመም ከነመጠኑ ተዘጋጅቷል ልዩ የምግብ ማጣፈጫ ለበአሉ ቶሎ🏃♀️እንዳያልፍሽ Ethiopian Tibse Spice from herbal
Happy new year 2025 በፈረንጆችን አዲስ አመት ልጆቼን አስደሰትኳቸው
Переглядів 17919 годин тому
Happy new year 2025 በፈረንጆችን አዲስ አመት ልጆቼን አስደሰትኳቸው
MERRY CHRISTMAS FOR EVERYONE የፈረንጆች ገና ልጆቼ ደስ ብሏቸው አሳለፉ
Переглядів 10214 днів тому
MERRY CHRISTMAS FOR EVERYONE የፈረንጆች ገና ልጆቼ ደስ ብሏቸው አሳለፉ
የካናዳ ክረምቱ ይሄንን ይመስላል ሀገር ቤት ያለችሁ ወገኖቻችን በስደት ያሉትን ወገኖቻችንን ተረዷቸው እባካችሁ የተላከለትን 10,000 ብር
Переглядів 22828 днів тому
ጓደኛው የላከችለትን 10,000 ብር አነሰኝ ብሎ ወረወረው ግን በዚህ ሰአት ያለውን የሚሰጥ የተባረከ ነው እንዴት ተሰርቶ እንደሚገኝ ብታውቁት በጣም ታዝናላችሁ ተረዱን እባካችሁ::
ልጄን በዶሮ ሸወድኳት በጣም ነው የሚጣፍጠው ለልጆች ለትምህርት ቤት ምሳ እቃ መሆን የሚችል Happy Thanksgiving day
Переглядів 3772 місяці тому
Happy Thanksgiving day በጣም ነው የሚጣፍጠው ለልጆች ለትምህርት ቤት ምሳ እቃ የሚሆን
2017 ዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ Happy Ethiopian new year
Переглядів 2623 місяці тому
2017 ዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ Happy Ethiopian new year #ethiopiannewyear
እንደዚህ ይሰራል እንዴ የተባለለት ካለምንም ድካም የሚዘጋጅ ገራሚ ብርዝ በ24 ሰአት የሚደርስ Ethiopian Honey Wine preparation
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
እንደዚህ ይሰራል እንዴ የተባለለት ካለምንም ድካም የሚዘጋጅ ገራሚ ብርዝ በ24 ሰአት የሚደርስ Ethiopian Honey Wine preparation#ethiopianeoliday #ethiopianteje #berze
ግን አብዛኞቻችን አትክልት ስንሰራ ለምን በጣም (ከመጠን በላይ )እበስለዋለን? Fast and Healthy food recipe
Переглядів 2634 місяці тому
ግን አብዛኞቻችን አትክልት ስንሰራ ለምን በጣም (ከመጠን በላይ ) እናበስለዋለን? and Healthy food recipe #ethiopianfood #mykitchen #ebskitchen
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ደስ በሚል ሁኔታ አክብረዋል Happy Ethiopian Easter
Переглядів 5898 місяців тому
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ደስ በሚል ሁኔታ አክብረዋል Happy Ethiopian Easter
በአንድ ቀን ብቻ#ለበአል የሚጠጣ ካላዘጋጀሽ አታስቢ በጣም ምርጥ ኬኔቶ ለእንግዶችሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ልዩ ግብዣ Ethiopian Barley Juice Malta
Переглядів 1,8 тис.8 місяців тому
በአንድ ቀን ብቻ#ለበአል የሚጠጣ ካላዘጋጀሽ አታስቢ በጣም ምርጥ ኬኔቶ ለእንግዶችሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ልዩ ግብዣ Ethiopian Barley Juice Non Alcoholic (Malta) #holidayofethiopia #nonalcoholic nonalcoholic #ethiopianfood
የአእምሮ እድገትን ያበረታል በተለይ ለልጆች የሚመከር ነው past with Walnuts So Delicious and Healthy food recipe
Переглядів 3478 місяців тому
የአእምሮ እድገትን ያበረታል በተለይ ለልጆች የሚመከር ነውpast with Walnuts So Delicious and Healthy food recipe #ethiopianfood #vegetarian
ብቻውን ከምንሰራው እንደዚህ አሳምረን ከአትክልት ጋር የምስር ጥብስ ልዩ ነው Lentil with Eggplant Delicious recipes
Переглядів 4458 місяців тому
ብቻውን ከምንሰራው እንደዚህ አሳምረን ከአትክልት ጋር የምስር ጥብስ ልዩ ነው Lentil with Eggplant Delicious recipes #ethiopianfood #eritreanfood #vegetarian
ለብ ለብ እንደዚህ አርገን ስንሰራው ትክክለኛውን የምግብነት ይዘቱን (ጣዕሙን )እናገኘዋለን። 🤔 How to Cook Vegetarian Healthy food
Переглядів 2,5 тис.8 місяців тому
ለብ ለብ እንደዚህ አርገን ስንሰራው ትክክለኛውን የምግብነት ይዘቱን (ጣዕሙን )እናገኘዋለን። 🤔 How to Cook Vegetarian foods Health and fast #ethiopianfood #vegetarian #vegan
በተለይ ለምሳ በጣም ምርጥ ነው ዛሬውኑ ስሪው ትወጂዋለሽ Lentil Salad with Broccoli Delicious and Healthy #ethiopianfood
Переглядів 3589 місяців тому
በተለይ ለምሳ በጣም ምርጥ ነው ዛሬውኑ ስሪው ትወጂዋለሽ Lentil Salad with Broccoli Delicious and Healthy #ethiopianfood
ትርፋማ ትሆኝበታለሽ ምን ልስራ ?ብለሽ እያሰብሽ ከሆነ ይኸው ዛሬውኑ ጀምሪው
Переглядів 1179 місяців тому
ትርፋማ ትሆኝበታለሽ ምን ልስራ ?ብለሽ እያሰብሽ ከሆነ ይኸው ዛሬውኑ ጀምሪው
ቲማቲም ሳይበላሽ የምናቆይበት ዘዴ ጊዜሽን ይቆጥብልሻል ከድካም ያሳርፍሻል Easy and Healthy Tomato Salsa recipe for Busy Moms
Переглядів 1 тис.9 місяців тому
ቲማቲም ሳይበላሽ የምናቆይበት ዘዴ ጊዜሽን ይቆጥብልሻል ከድካም ያሳርፍሻል Easy and Healthy Tomato Salsa recipe for Busy Moms
የሽምብራ ሳላድ በሁለት አይነት ለፆም በጣም ቆንጆ አማራጭ Amazing Chickpea salad recipe Ehtiopian food
Переглядів 4919 місяців тому
የሽምብራ ሳላድ በሁለት አይነት ለፆም በጣም ቆንጆ አማራጭ Amazing Chickpea salad recipe Ehtiopian food
የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe
Переглядів 34810 місяців тому
የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe
ለጉንፋን መላ እንደዚህ ሰርታችሁ መረቁን ጠጡት ጉንፋን በንጋታው ድራሹ ይጠፋል ቅቅል በጎመን ልዩ ነው Healthy Beef Soup with Vegetables
Переглядів 45711 місяців тому
ለጉንፋን መላ እንደዚህ ሰርታችሁ መረቁን ጠጡት ጉንፋን በንጋታው ድራሹ ይጠፋል ቅቅል በጎመን ልዩ ነው Healthy Beef Soup with Vegetables
የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs
Переглядів 73 тис.Рік тому
የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs
በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation
Переглядів 763Рік тому
በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation
አረ የፈረንጆች ገና የሚገዛው ነገር ብዛቱ የፈረንጆችን ገና በስጦታ ለልጆቼ ጋር አሳለፍን Happy Holiday
Переглядів 196Рік тому
አረ የፈረንጆች ገና የሚገዛው ነገር ብዛቱ የፈረንጆችን ገና በስጦታ ለልጆቼ ጋር አሳለፍን Happy Holiday
አንዴ ከሰራችሁት ሱስ ይሆናል ጤናማ ጁስ ለልጆች ለአዋቂዎች Healthy Smoothie recipe Blueberry Banana,Pumpkin with Flaxseed
Переглядів 412Рік тому
አንዴ ከሰራችሁት ሱስ ይሆናል ጤናማ ጁስ ለልጆች ለአዋቂዎች Healthy Smoothie recipe Blueberry Banana,Pumpkin with Flaxseed
ገላግሌ ነው #ወጥ የሚያጣፍጥልን ምርጥ እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian Spicy of Stew Preparation
Переглядів 1,5 тис.Рік тому
ገላግሌ ነው #ወጥ የሚያጣፍጥልን ምርጥ እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian Spicy of Stew Preparation
በካናዳ የገበያውን ሁኔታ እንየው #ዘይት በጣም ቅናሽ ነው Grocery Shopping in Canada Price of Basic food
Переглядів 301Рік тому
በካናዳ የገበያውን ሁኔታ እንየው #ዘይት በጣም ቅናሽ ነው Grocery Shopping in Canada Price of Basic food
አረ ሀበሾችማ እስከዛሬ በጣም ተሸውደናል ዱባን በጁስ የሚገርም ጣዕምና ጤና የሆነ ጁስ Amazing Pumpkin Juice Healthy and tasty
Переглядів 115Рік тому
አረ ሀበሾችማ እስከዛሬ በጣም ተሸውደናል ዱባን በጁስ የሚገርም ጣዕምና ጤና የሆነ ጁስ Amazing Pumpkin Juice Healthy and tasty
ለትምህርት ቤት ምሳ ለልጆች Orzo pasta recipe Ehtiopian food prepare
Переглядів 109Рік тому
ለትምህርት ቤት ምሳ ለልጆች Orzo pasta recipe Ehtiopian food prepare
ይሄንንማ በተለይ ጠዋት ከቁርስ ጋር የሚገርም ጁስ ነው #100% ጤናማ Canary lemon juice Healthy juice recipe
Переглядів 166Рік тому
ይሄንንማ በተለይ ጠዋት ከቁርስ ጋር የሚገርም ጁስ ነው #100% ጤናማ Canary lemon juice Healthy juice recipe
ጥብስ ምንቸት ፍርፍር እንዴት እንደሚጣፍጥ Ethiopian Tebese Menchet Ferfere
Переглядів 160Рік тому
ጥብስ ምንቸት ፍርፍር እንዴት እንደሚጣፍጥ Ethiopian Tebese Menchet Ferfere
Enquan aderesachehu ligocheshenem egziabher yasadegelesh❤❤❤❤
Like & Share 🎉🎉🎉🎉
ሚልካዬ እንኮን አብሮ አደረስን ቆንጆ ጊዜ ነበራችሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መልካም የልደት በአል ይሁንልን🙏❤️❤️❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቆንጆ ልጆች እድግ በሉ ።መልካም በዓል
ቃለ ዝማሬ ያሰማልን እንኩዋን አብሮ አደረሰን 💞💞❤❤like share ውዴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Auguri waoooo grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
Betam des yasgnal .❤❤❤
በጥብስ ሞክሬዋለሁ በጣም. ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ
Dinq moya ❤❤❤
Wow
Happy new year for all of your family and friends ❤
ሚልካይዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እውነት ነው ምርጥ ነው ሞክሬዋለሁ ከልብ አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
Like & share 👏👏
Bless you ❤
ሰላምሽ ይብዛ ሚልካዬ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውውው የኔ ባለሞያ❤❤❤
አይነፉም ወይ?
ተችያለሽ እማ❤
Waoo Milkaye እጅግ በጣም እናመሰግናለን ባለሞያ ♥️♥️like share
Waoo come sempre sei bravissima like share ♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂
የዳቦ ቅመም 👇👇ua-cam.com/video/DF8Qu9bLBxg/v-deo.htmlsi=d6LpAD_wlD8ry3kK
ለብዙዎች እንዲደርስልኝ ደሞ ላይክ ሼር like Share Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ውድ የቻናሌ ተመልካቾች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ🙏 መልካም በዓል ይሁንላችሁ የክትፎ ቅቤ ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👇👇ua-cam.com/video/kyZdpIDZslc/v-deo.htmlsi=zd4pJBl9NWsj3TkP
እናመሰግናለን ተባረኪ
ጦስኝ ይገባል ቅቤ ውስጥ oregano ነው?
ጦስኝ ይገባል በትንሹ አንጥረሽ ሞክሪው ትጂዋለሽ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ልጆችማ በጣም ደስ ነው የሚላቸው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያድርስልሽ ሚልካዬ Happy New years 🎊like share ❤
Waooo come siete bravissime Buon Capodaanno 🎉🎉❤❤❤like share ❤❤
Happy new year to you and to your family we love you so much ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Happy new year konjowoch yetabarek amet yargilin.
Happy new year milkaye
Like & Share ❤❤
Happy new year to you and your family 🎉🎉🎉🎉🎉
በርበሬ ጨምሪበት
You are absolutely right 👍 yeleben new yetenagereshew tebarek ❤
It's true berchi
የኔእናት ጦስኝ ለሻሂነው ኮሰረት ለቅቤማንጠርነው እሚሆነው ጤናዳምም ለጥብስአይሆንም ተመልክች ለማግኘት ብለሽ የማይሆነውን አዘባርቂ ለጥብስ እሚሆን እሮዝመሪእና ኮረሪማነው የኔናት ሞያውንበታብላሽውመልክም ነው
የሁሉም ሞያ የተለያየ ስለሆነ አንቺም የራስሽን ተጠቀሚ ባለሞያ እናት ስላሳደገችኝ አንድን ነገር ለተለያየ ነገር እጠቀመዋለሁ ጤናዳም በርበሬ ላይ እንደሚገባ ላታውቂ ትችያለሽ ጦስኝ ለሻይ ብቻ ትያለሸ? ስንት ነገር ላይ እንደሚገባ ብታውቂ ይቆጭሽ ነበር ባለመጠቀምሽ ባለማወቅሽ አሳዘንሽኝ በለመድነው ብቻ ከዛ ወጣ ማለት አንፈልግም ሀበሾች ሰው ሲሰራ ግን ለመንቀፍ አንደኞች ነን የምቀኝነታችን ጥግ ከአለም አንደኞች ነን አረ እግዚአብሔር ይማረን
መጀመሪያ ሞክሪ ማማየ
Looks great 🙏
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️
ያስጎመዣል አሪፍ አሰራር ነው
Weyne Ethiopia!
ሰላም ነሽልን ትምህርቱ መጠንና ልኩን ማወቅ ነው
አመሰግናለሁ እሺ አሳውቃለሁ ሰሞኑን
Like & share❤❤❤❤
እህቴ፤ ላንችም፤ ለሌሎችም ማሃይሞች፤ እርግጠኛ ነኝ ካርቶኑ toxic chemical የሆነ ኬሚካል እንደሚጠቀሙ አንዳንዴ ደሞ የሽንትቤት ወረቀቶችን recycle አርገው ካርቶን እንደሚያረጉት ወይ በድምብ ታቂያለሽ ወይ ድብን ያልሽ ማሃይም ነሽ። ግን ከ ሃበሻ ሱቅ ሂጂና ሰፌድ ግዥ፤ አይዞሽ ብርሽ አያልቅም። አንዳንዶቻቹ ሃበሾች በ እልህ በዘረኝነት እርስበርስ አለመረዳዳትን ምታመጡት፤ ቢቀርባቹ ነው ሚሻለው ግን ከምንም በላይ ሁአላቀርነታቹን ነው ምያ ሳየው።
አረ በህግ አምላክ ከየት ነው ተፈተሽ የተለቀቅሽው😂የተማርኩ ነኝ ብለሽ ካሰብሽ የተማረ አይሳደብም ይመክራል እንጂ ግን መንደር ውስጥ ተወልደሽ በስድብ አፍሽን ፈተሽ በስድብ ያረጀሽ እንደሆንሽ እንዲሁ ካነጋገርሽ መገመት አይከብድም የሚሰሩ ዩቱበሮችን በየገፁ እየዞርሽ ከምትሳደቢ በቅናትና በምቀኝነት የተወጠረውን አምሮሽን ስራ እንዲፈጥር ምከሪው ራስሽን አትወጥሪው በአጉል አውቃለሁ ባይነት አትወጠሪ ልቦናውን ይስጥሽ
እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ
Yihun yihun lemin yebaredo abat ayihonem
Grazie mille per aver condiviso con noi liie share
እውነት ብለሻል በየትም ቦታ ነው ኑሮ የመረረው ባለን ፈጣሪ እናመሰግን አንዳንድ ጊዜ ባንሰጥ ይሻላል መሰለኝ ይሻላል አረ በረዶ ላይ መውደቅ በጣም መጥፎ ነው በይ ትልቅ መልእክት አዘል ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን እናመሰግናለን like share ❤